Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አረብኛ አታውሪ የምትሉ 👎 በአማርኛ በደንብ እየነገረቻቹ እኮ ነው እጅሽ ይባረክ እህቴ
ወደገደለው ግቢ
እጅሽ ይባረክ በጣም የምወደው ምግብ ነው! ስታወሪ አረበኛ ባታቀላቅይ ይበልጥ ጥሩ ነው።
❤❤❤❤❤❤❤❤
Tebareki tegey berchi eshi
እኛ ከሰማንሽ በቂ ነዉ አረበኛ ለሸቅል ብቻ እንጠቀመዉ በረች
ማሻአላህ እጅሽ ይባረክ በጣም ነው ሚጣፍጠው ዛሬ በአንቺ አይቼ ሰርቼ ጥርግ አድርገው ነው የበሉት ደሞ አረብኛ አታውሪ አትበሉ አሪፍ ነው በአረብኛ አውርተሽ በኛ ስትበቶረጊሚው የማናውቀውን እናውቃለን 😘
❤❤❤❤❤
በጣም ባልሙያነሺ በርቺ እህቴ
Berche Tijeye Betam Arif newu
Woww tegiyai sewds ekoi ejs ybark
meshallah
Netam balmuya nesh!! Geata abeztow ybarksh!!
አሜንአሜን
Gobez berche yene hehet geta yerdash
የኔቆጆ እጅሽ ይባረክ
wo Wowwwwwoo mashaala mashaala allah mashaala tabarakallah
ጎበዝ እኮ ነሽ ባለሙያ
Wowww lik edene medam balemuya neshi berchi komebtochi degmo aberetatu engi yesew sera atnaku lena tekmanalechi
gobez tebah nesh berchi legam teru eystemarshen new gen andandun kememochun beamarga negerin
ማሻ አላህ ጎበዝ
_Ewnetm waw new ejesh ybarek yeserashwn metche bkemsew bye temegnehu_
wde arif ne beriche gn yet nesh ahun
በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ በርቺ
ቲጅየ እንኳን አችን የመስለ ባለሙያ ሴት ቀርቶ ሌላውም ስብስክራይብ ይዴርጋል100 ግዜ ስብስክራይብ አድርጌሻለሁ የኔ ፀባየ ስነይ
❤❤❤❤❤❤❤
በርችልኝ የኔ ቆጆ
በጣም ነው እማደቅሽ ጎበዝ
ሶያሶስ ማለት ?
ባለሙያ ነሽ በርች
መሻአላህ በርች
ማማሰያሺ ሲያምር 😋
በርች እጅሽ ይባርክ እህቴ
ሚኒ ሚኒ አትበይ ባማረኛ አውሪ በርች አሪፍነው
አማርኛ የማይሰሙ እንድረዱት ነው እኮ አረበኛ የምታወራው
አስተማሪት ነሰሽ ይመችስ
አዥኔ ሞቶ ምድነው
Arfe nwe tedetalchu ena bezu geza esarwalhu
Arif new gin betam fat yebezawal ehen beltew mechem colstrlachew anatachew lay endayweta yasegal wow
Ajena moto malte ya pelipen n
ዊዎ
ዋው
mar amesegenalew betam yamral Konjo
Good job 👏🥳👍👍👍👍👍👍
የኔ ማር በርችልኝ
መራ ደስም ከቲር ተጊል ለዉፍረት ይዳርጋል ፡ስራሽ ቆንጆ ነዉ በርች
😍😍😍
በጣም ጥሩ ነው ስትሰሪ ቅፋስ ጋት ልበሽ
አረበኛዉን ተይዉ ውይ አማረኛ ብቻ አዉሪ ስራሽ ጥሩ ነው በርች
🤣🤣🤣✅
አሪፍ ነው ቲጂየ
የኔ ውድድድ
ፍልፍል እሮሚ ነው ወይስ ቃሪያ ሲቀጥል ሶሱን በደንብ አሳይን
እኔም አልገባኝ
Ere benatshie amrega beca yebekaeshial
አቤት ሙያ ተማሪኩኝ
ማሻአላ
ሰላምሺ ይብዛል እህቴ በጣም ጎብዝንሺ በርች ግን ጥያቂ አለኘ በታት ሥሰሪ የጨምር ሽው አኒሞት ምንድ ነው
እኔ ያልገባኝ ማጆን ጥማጥም የመሰለው ምድነውማር
Leyu masha allah berchi tijiye 💚
ዛሬ ልሠራውነው
ጎበዝ በርቺ ግን ሁሉገንም ነገር የምታወጪው በ ምታማስይበት ማንኪየ ነዉ ወደፊት በታደርጊ ጥሩ ነዉ ቅር እንዳይልሽ
አረብኛውን እኮ ተጫወሽበት ስልስራሽ ማሻአላህ
Yeeeeee 1ኛ ነኝ,good job dear👌
ጎበዝ ነሺ በርቺ
እኔ የምለው እደት ሊያያዝ ነው ሲጀመር ከውስጥ ነው የሚደረግዶሮው ከስር ግ
እኔም ልብናን እንደዛ ነው የማውቀው ግራ ገባኝ
ስራሽ ያምራል አረበኛሽ ግን ያስጠላል
ድንቹን ሚክስ ስታደርጊው የጭመርሽውናገምንድንናውእህት
ወይ አረብኛ እደ እኔ አይችይም
ባርበኘ ሶያሶስ ምንድነው ጅብስእሩማል ነውደ
😂😂😂😂😂😂😂😂
ወይኔ ያች ደሞ ጠና😊
Kongo nebere berehe gene kerame bezabeti seweha ayewedume kebati yebezabeti megebe ayemegebume
Yanchin migib ayche rabegn
ምርጥ ሰው
Wow amesgnalew
ጎበዝ በርች
ሶያ ሶስ ምንድነው
እ.እኔደሞ አጅኒ ሞቶ ምድነዉ
ስራሽ አሪፍ ነው ግን ቪዶውን ለማሳጠር ሞክሪ በዛ ላይ ባማረኛ እውር አረበኛው ምን አመጣው
sorry too much cholesterol
Betat sayhon potatoes new,,
ምንድነው አዥኒሞቶ አላውቀውም ብትነግሪኝ አመስግንልለሁ ሀሪፍ ስራ ነው የኔ ቅመም በርቺልኝ
Azgnimoto malet Bakingpowder yimeslegnal😅😅😅
ለመዳምነውለራስሽ
ተበሰሬክ የኔ ቆንጆ አዠኜ ምቶ ምንድነዉ
አዠኒ ሞቶ ማለት ምድነው አላወኩትም
ማማዬ ከሊለሽ እንደዚው መስራት ትቼያለሽምንም ችግር የለውም
@@tgarabianfood2937 gin men malet new??
Good
gobez berche
👍😘❤️
አጂኔ ሞሾምዲነው
En kanc sent moy tmarkn msln
ጅብን ግላስ አይወድም ሰወቸ ምን ላርግ በምትኩ ካላስቸገርኩሺ ንገሪኝ ያገሬ ልጅ
ሞሦሬላ ቼዝ በክሬሙ ጋር አፍይና ጨምሬበት ለምሳሊ አንድ ኩባያ ሞሦሮላ ቼዝ አንድ ኩባያ ክሬም ጠበቃት
@@tgarabianfood2937 እሺ አመሰግናለሁ የኔ እህት
እናመሰግናል
Arif new. Gin gimashu yemitiyiw aygebam. Ine lemisale arebigna alawkim. Silezih leabesha hulu alem lay leminoru kalsh Amarigna bicha bihon yemitinageriw arif neber. Weyim kimemochun kenetirgumu Beamarigna tsafilin.
ማማዬ አረብኛ የማይችል አለ ግን ሞያዉን ማወቅ የሚፈልግ ለምሳሌ እኔ
Ena Amargna Eyawerach Aydel Wey Tata MN Thunlachuh
እምታስትምሪው ልሀበሻነው እ ልምንአርበኛውንውድዛብይው ስራሽጥሩነው
ሰላም እግዚሀብሄር ከናተጋይሁን እህት ወዲሞቸ እደምን አላችሁልኝ በያላችሁበት የእግዚሀብሄር ሰላም ከናተጋይሁን የእመቤታችን የቅዲስት ዲግል ማሪያም ምልጃና በረከት በኛላይ ይደርልን አሜን ፫ ኢቶቢያ ሀገራችንን እግዚሀብሄር አምላክ ከክፉነገር ሁሉ ይጠብቅልን አሜን ፫ እህቴ እግዚሀብሄር ባለሺበት ሰላምሺ ይብዛ ማሚየ መልካም ስራ ለክፉቀን ስቅ ይሆናል መልካም ልጂ ነሺ እግዚሀብሄር ይጠብቅሺ እናመሰግናለን
ኣሜን 3💘🥰🥰🥰🥰😘🥰🥰
ማማየ ባአላህ መጨረሻ።የተጠቀምሺው ምን እይነት ክሬም ነው
ግላስ ጁቡን እና ኩኬን ክሬም አንድ ላይ ደባልቄ ነው ግላስ ጁቡን ማለት ክሬም ቼዝ ነው ኩኬን ክሬም ማለት ጠበቃት ክሬም ነው
@@tgarabianfood2937 እሺ የኔ ቆንጆ
Kiki ወይ አረበኛ አቅራጥ በዝቶበታል ምግቡ
ከቸብነው ወይስ ኪሬምያልሽው ምድነው ልጆቹ የሚጠጡት ሀሊብነው እሚመስለው እኔ ሁለቱአልገባኝምጰ
አረብኛው ተዪው እኛ ሐበሻ ነን ጎበዝ
አረብኛ ለማይችሉ ይጠቅማል እንዳታመሰግኑነዉ?ሀበሻ ብትሆኚ የምሰሪዉ የአረብ ምግብ አይደል አንዴ እዉቀቱ ምን ይጎዳል
ግን ባማረኛ የነገረቺኝ ቅመም ካላወኩት አብዘሀኛው በአረበኛዋ ነው የማወቀው አረበኛ አታወሪ አትበሉ places
በጣጣ ኩራ እንድህ አይደለም መቸም በየቤቱ ይለያያል እንጅ
አረብኝውንትይው
Sitinewu.mikefelish.demozii
ክሬም ያልሽው አልገባኝም እህት ከቻልሽ ግልፅ አድርጊልኝ
ግላፍሽ ልበሽ
አዥኒ ሞቶ ምንድነው
ቅመም ነዉ ነጭ ነገር ነዉ
ዋው ቲጂ ግን አጂኔ ሞጆ ምንድነው
አማርኛ አውርታ ባርበኛ ትተርጉማለይእሳ። ሌላ የሚከታተል አለሺእደ ባርበኛ ጥሎብኚ አርበኛ ለኘሰው ሲጠቀሙ ያስጠላኛን
አረበኛ ወደዛዞረ አረጊወ እህት ለኢትጰያወያን ነወ ምታሰተምሪወ
አረቦችስ ይከታተሏት እደሁ ምንአሳወቀሽ
Wawuu tigi
ቶሎ ወደገደለዉ ግቢ እፍ

ቲጅየ እንኳን አችን የመስለ ባለሙያ ሴት ቀርቶ ሌላውም ስብስክራይብ ይዴርጋል
100 ግዜ ስብስክራይብ አድርጌሻለሁ የኔ ፀባየ ስነይ