Musse Solomon Vs Manyazewal Eshetu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 ноя 2024

Комментарии • 138

  • @bobolala1974
    @bobolala1974 Год назад +7

    ሙሴ የተባረክ እርጋታህ አስተዋይነትህ ❤ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @yamtube8790
    @yamtube8790 11 месяцев назад +3

    ማኔ በእውነት እጅግነውየሚገርመው በመንፈስ ላይ ያለህ እውቀት እባክህ የበለጠ ስራበት እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ለብዙ ሰዎችን አድነህ ለእግዚአብሔር ታሥገባለህ እሸቱ፤ ማንያዘዋል ወዘተ ሆናችሁ ፍቅር ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🍇🍇🍇🍇🍇💚💚💍💚🇪🇹

  • @robakhan
    @robakhan Год назад +8

    ምናለ ያቀረብከው ልጅ እዲያወራ ብትተው እሱ ጠያቂ አተ ተጠያቂ ነው ሚመስለው የምታቀርባቸውን ሰዎች ሀሳባቸው እንስማ አተ ብቻ እኮነህ ምታወራው እሱን ቀነስ አድርግልን ማኑዬ

  • @asterayayenew8505
    @asterayayenew8505 Год назад +16

    የሙሴ እርጋታ ደስ ሲል.

  • @haymeyohan7355
    @haymeyohan7355 Год назад +17

    Mussie is one of the visionary people on social media who can make a lot of change on his generation and others.keep up bro!

  • @alzemtube5249
    @alzemtube5249 Год назад +27

    የሰው ልጆች በሙሉ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ 🙏እሚገርም ውይይት ነው በርቱ ማኔ ምርጥ ሰው ቲቪ የለኝም 😁ተመቸኝ 😂እናም ደስ የሚል እረጋ ያለ ልጅ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ቀጥሉበት 😍👌

    • @anaftube
      @anaftube Год назад +2

      መግዛት አቅቶት አደለም

    • @seada9327
      @seada9327 Год назад +2

      @@anaftube እናቃለን አለቃ ተረጋጋ 😁

    • @alzemtube5249
      @alzemtube5249 Год назад

      @@anaftube አውቃለሁ እኔም ስለተመቸኝ ነው ብሮ😁አለ ማኔ

  • @MazaAngiloHisto
    @MazaAngiloHisto 3 месяца назад +1

    ቢራቦ ዋዋዋ ማኔ ስራን በጣም ነው የወደድኩት 😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @solomonambachew6632
    @solomonambachew6632 Год назад +29

    ማኔ አድናቂህ ነኝ። አሁን አሀን ግን ፓስቶችን ለማየት እየደበረኝ ነው ምክንያቱም እንግዳ አርገህ የምታቀረባቸው ሰውች ሀሳባቸውን በደንብ እዲገልፁ እድሉ ስጣቸው ከ አንተ ጋ የሚያገናኛቸውን ኢቭንት ለጥያቄ መናሻ አርገው። አንተ ግን በተለያየ ርእስ ብቻሃን ሁነህ ብትሰራ አሪፍ ነው።ኮሜንት አንብብ።

  • @kalkidanyacelf692
    @kalkidanyacelf692 Год назад +6

    ሙሴ አንተ ዝም ብለህ interview ተደረግ በእውነት ድንቅ ሰው

  • @ashenafimulugeta
    @ashenafimulugeta 11 месяцев назад +1

    ጥሩ ሀሳብ ነው ማኔ ሙሴ የሚገርም እውቀት ነው ያለው ብዙ ነገር መማር የምንችልበት ቪድዮ ነው እናመሰግናለን።

  • @dawitabebe3905
    @dawitabebe3905 Год назад +2

    Mane ለምታቀርብልን ሰዎች በጣም አመሰግናለሁ...አንተ ግን በእውነት ራስህን ብቻ አታዳምጥ....

  • @kameth423
    @kameth423 Год назад +2

    ሙሴ በጣም ጀግና ሰው ነህ አድናቂህ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bettyaddisethiopia8537
    @bettyaddisethiopia8537 Год назад

    ማኔ ጎበዝ አሪፍ አስተሳሰብ ከእድሜያቸው በላይ በሳል እንደሙሴ ያሉ ምርጥ ጎበዝ ልጆችን ስለምትጋብዝልን አመሰግናለሁ አንተን ማዳመጥ ሱስ ሆነብኝ❤
    ሙሴ ጌታ ኢየሱስ በሞገስ በጥበብ እና በማስተዋል ያሳድግህ እወድካለሁ።❤
    ማኔ ሰው ሲፀልይ አታውራ ፀሎትን አስጨርስ ቅድሚያ የምንም እምነት ተከታይ ቢሆንም አትረብሽ።😊

  • @tsegayetrades
    @tsegayetrades Год назад +5

    Mane በሃይማኖት ፅንፍ ባለማያዝህ I appreciate u.

  • @anaftube
    @anaftube Год назад +21

    ሙሴ ምርጥ ልጅ
    1 ደኛ ምትሉ Like

  • @asnutigst2845
    @asnutigst2845 Год назад +5

    Oh, Musse words are louder than his voice .👏

  • @Eyerus879
    @Eyerus879 Год назад +3

    ማኔ ይችላል የሚል ❤

  • @fasika123
    @fasika123 Год назад +8

    You have really changed your game on RUclips since new years loving it !!! 🎉🎉🎉🎉

  • @gantgant6451
    @gantgant6451 Год назад +7

    ማኒየኮ ምትገርም ሰዉ ነህ❤❤🎉🎉

  • @mareyamsofimareyam907
    @mareyamsofimareyam907 Год назад +1

    Liju gene teadelo bzhe wetatente zemne ewekte kregeatea ksereate geree waw ftri yetebkkk❤

  • @Brook4355
    @Brook4355 Год назад +3

    Musse meret lig
    200k 🎉🎉congra
    Manye rak belechu keretsu kahun behuhala juice sefechu demetse eyegeba yerebeshal

  • @emmaemma1250
    @emmaemma1250 Год назад +1

    ማኔ በጣም ነው የምወድክ የኔ ባርያ

  • @addisethio7402
    @addisethio7402 Год назад +2

    Muse is a very smart young man... Keep on shinning🎉

  • @abebeadugna212
    @abebeadugna212 Год назад

    ልክ ብለሀል እኔም የሰው ክፍ ተች ሀሳቦች ይዘውይ ወርደው ነበር አሁን ግን ለካ ይህም ሰው ነው ማለት ጀመርኩ ምክንያቱም ሰው ከስህተትና ከስሜት የፀዳ ፍጡር አይደልም ሁልም በራሱ መነፅር ይመዝንሀል እሱ ሳይፀዳ የሌላውን ጉድፍ ይፈልጋል

  • @milktes-p7u
    @milktes-p7u Год назад +2

    ooo mussiee how calm he is..beka perfect match to do any conversation

  • @HawamujibWina-j9l
    @HawamujibWina-j9l 11 месяцев назад

    እረ ልጁ ያውራበት እኛ እኮ mussen lemesmat new yegebanew

  • @meklit2710
    @meklit2710 Год назад +12

    ማኔ እስኪ ተባበረኝ በማርያም ስራ ፈትቼ አንድ ወር ከአምስት ቀን ሆኖኛል በጣም ደብሮኛል የቤተሰብ ሐላፊነት አለብኝ በዛላይ ስራ አስቀጥረኝ የራይድ ሹፌር ነኝ በማውቃቸው ሰዎች አጠያይቄ ስራ አጥቻለው ድብርት ውስጥ ነው ያለሁት ለ6 አመት በዚህ ስራ የቆየሁ ነበርኩ አሁን ግን አጣሁ አረ ኡ የስራ ያለ

    • @Mulievisionary
      @Mulievisionary Год назад

      Hiii

    • @jelo3241
      @jelo3241 Год назад +6

      ወንድሜ መልእክትህ ልብን ይነካል አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራም ቀን መሽሽጊያ ነው ይህም ቀን ያልፋል በርታ እሺ እኔ ኢትዮጵያ ስለአልሆንኩ ስራ ልፈልግህ አልችልም የምትችሉ ስዎች ግን እባካችሁን ስራ በመፈለግ ተባበሩት እኔ ግን እግዚአብሔር በረዳኝ መጠን ለትንሽ ነገር እንኳን ሊረዳህ ቢችል የአቅሜን ልረዳህ ስለምፈልግ ስልክህን እና ስምህን ብትፈልግ በዚህ ብትፈልግ በውስጥ ፃፍልን የቤተስብ አላፊ ሲቸገር ማየት ያመኛል በፀሎት አስብካለሁ

    • @meklit2710
      @meklit2710 Год назад +5

      @@jelo3241 በጣም አመሰግናለሁ ጥሩ ቃላት ከስጦታ በላይ ነውና የምፈልገውን ባላገኝም ግን ያገኘሁ ያህል እንዲሰማኝና እንድፅናና ታግዣለሁ አመሰግናለሁ ለመልካምነትህ

    • @elsatwealde9051
      @elsatwealde9051 Год назад +2

      አይዞ ወንድሜ እግዚያብሔር ሁሉን ያሳልፋል አይዞህ ጤነኛ በመሆንህ ደሞ እግዚአብሔር አመስግን አይዞህ ወንድሜ

    • @meklit2710
      @meklit2710 Год назад +3

      @@elsatwealde9051 እውነት ነው እህቴ ጤና ከምንም በላይ ነው አመሰግናለሁ

  • @mekdessahle
    @mekdessahle Год назад

    Manay bexam awkehebetal berta 👏👏👏👏❤ግን እንደ አስተያየት አንተ ጋባዥ እስከሆንክ ድረስ ለነርሱ ሞር የማውራት እድል ብትሰጣቸው ሰውም እየሰለቸ ይሄዳል ፕሊስ ማኔ የራስህን ሀሳብ የራስህ መድረክ ላይ ፖድካስት እስከሆነ ድረስ ግን እንግዳ ነው ይበልጥ ማውራት ያለበት ከጠቀመህ ውሰደው ካልጠቀመህ ተወው የተሰማኝን ነው

  • @samrawitababu9795
    @samrawitababu9795 Год назад +2

    Well said tikikik egna betam tesfa yalen yeegziabher lichoch nen

  • @betty4generation
    @betty4generation Год назад +1

    Wwwwoooowwwwww Musa you are amazing ❤❤❤❤❤👋👋👋👍👍👍🙏🙏🙏🙏

  • @basgotech9725
    @basgotech9725 Год назад

    wow ye manyazewal programoch betam eyetemechugn nw

  • @tarikuwaberigenekuma3065
    @tarikuwaberigenekuma3065 Год назад +1

    Meniye.❤musiye ❤ tebarkiw wodachuwalw 😘😘😘😘

  • @danieltesfaye4637
    @danieltesfaye4637 Год назад +5

    ምነው እየሱስ የሚለውን ሀብል ሙሴ እንገት ላይ ያለውን ለመቅረፅ ፈራህ ካሜራ ማን እየሱስን የሚፈራ ሴጣን ብቻ ነው 😂😂

  • @matilove3643
    @matilove3643 Год назад +2

    ማንያዘዋል እረ በፈጠረህ ቀንስው ድምፅህ በጣም ይረብሻል ቀንሼውም ጩኸትህ ለጆሮ ለመስማት ይከብዳል እስኪ ቀነስ ብታደርግ ያንተን ለመቀነስ ስሞክር ልጁን እንዴት ልስማው😂

  • @MatiKazman
    @MatiKazman Год назад +2

    እስኪ መንሱርን ኢንተርቪው አርገው

  • @skillbishoftu
    @skillbishoftu Год назад +1

    ደስ ይላል

  • @nardosmekonnen9173
    @nardosmekonnen9173 Год назад

    You are awsome❤ too much respect

  • @deborahtyohannes6544
    @deborahtyohannes6544 Год назад

    Muse...is Rega Yale sew kemr I liked uu (u kind handsome too)

  • @choosenminaz222
    @choosenminaz222 Год назад +1

    Manee I appreciate what u doin ‼️🙏🏽 having amazing conversations with amazing people thank you for existing on our generation mert sw🙏🏽💜

  • @Amar_Nur
    @Amar_Nur Год назад +6

    ማኔ ዛሬ ያነሻቹት ቶፒክ የሁሉም ወጣት ድክመት እና መጥፍያ ነው
    please በሰፊው ብታነሱት መልካም ነው

  • @Jerrymekonnen2866
    @Jerrymekonnen2866 Год назад

    ሙሴ ስወደዉ❤

  • @muhammedabdulkerim8356
    @muhammedabdulkerim8356 Год назад

    Mane kezii befit teqaxele yalkew shiroo nber ahun degmo fosase alk.
    Qalat atqelaqil you are big fun.

  • @natnaeltekalign1
    @natnaeltekalign1 Год назад

    same videos, audio be earphone siho be 1 joro new miseraw please fix it.

  • @NaimaAbdalla-m9p
    @NaimaAbdalla-m9p Год назад

    እሺ፡የመመዝገቢያው፡ስንትነው

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole Год назад +1

    እያከከ ለማያውቀው ሰው የሚያጨበጭብ ቀፎ ቢኖር የኛ ሀገር ሰው ነው::እኔ አልወድም አላይምም::ምክንያቱም ለማያውቀኝ ሰው ስሜት የለኝም::

  • @YabutYabu
    @YabutYabu Год назад

    ኸረ ማኔ እየበላቹ አታውሩ

  • @seada9327
    @seada9327 Год назад +15

    200𝙠 ገብተናል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🥂🥂🎂🎂🎂🎂🎂የማኔ ቤተሰብ

  • @movidatech
    @movidatech Год назад

    arif program new Mane. gin 1asteyayet alegn Manyazewal.... interview bemtaregbet wekt bzu batawera tederagiwochu bzu endiaweru btfekdlachew more programk arif yihonal

  • @anaeyueb
    @anaeyueb Год назад +1

    Muse swedh❤❤

  • @sarafekadu-rh2er
    @sarafekadu-rh2er Год назад +2

    200k 🎉🎉🎉🎉🎉🙏🏾🙏🏾🙏🏾😍😍😍

  • @zakazaka9517
    @zakazaka9517 Год назад +1

    አንደኛ

  • @YabsiraAbebe-pn8ws
    @YabsiraAbebe-pn8ws Год назад

    Arif koyta nebere beza wst sewn migenebu melkam negeroch neberu

  • @ABSALLAH99
    @ABSALLAH99 Год назад +1

    ክርስቲያኖችን ብቻ ነው ሚያጠቃው ኧረ ፅንፍ😏

  • @martha7359
    @martha7359 Год назад

    ማንያዘዋል እባክህ አትጩህ

  • @bereketalemu7309
    @bereketalemu7309 Год назад

    I like it

  • @Fraol_fitness
    @Fraol_fitness Год назад

    Wanaw des yili neber

  • @Yared-tube
    @Yared-tube Год назад

    He is so cool👌

  • @mekiyaabdella7131
    @mekiyaabdella7131 Год назад

    mane yemitakerbachewin engidoch hasab adamit, sima and hasab ascheris

  • @Undaunted.
    @Undaunted. Год назад +1

    I respect you manyazewal, one day we will be friends.

    • @oliyadtekalign
      @oliyadtekalign Год назад

      No doubt
      You're also amazing person keep it up

  • @mulugetaakele6414
    @mulugetaakele6414 Год назад

    ere egnanm gabzen enji mane

  • @hamrihani7610
    @hamrihani7610 Год назад +2

    Mussee amazing personality ❤

  • @beki1i63
    @beki1i63 Год назад

    Check the sound system mane

  • @dessalegngetachew7341
    @dessalegngetachew7341 Год назад +4

    congra 🎉🎉 mane 200k subscribers . podcast is so loved !!

  • @belief536
    @belief536 Год назад

    Eyayen charger charger atbelben atrebshen..kefelek wede mecheresha argew

  • @sankofareact
    @sankofareact Год назад +2

    the editor so much focused on the ''EYESUS" Part to crop!

  • @KhalidAhmed-gq4lg
    @KhalidAhmed-gq4lg Год назад

    Hultunm adlehm ebd bcha neh eski demo fetretat hulu eyesemuh bihon yedstalu weys yaznubhal

  • @kidist145
    @kidist145 Год назад +2

    200k des beognal yene melkam sew

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 8 месяцев назад

    ማኔ ባለማህተብ

  • @YabutYabu
    @YabutYabu Год назад

    ኸረ ልጁን የማውራት እድል ስጠው እሥቲ ቸሞኩሮ ውሠድ ከጠያቂዎች ካልሆነ አንተ ብቻ ስራ

  • @frezergashew6446
    @frezergashew6446 Год назад +1

    Mane rophnana kantega mayet felgalew

  • @Gezsh143
    @Gezsh143 Год назад

    Great conversation❤

  • @kidsart1868
    @kidsart1868 Год назад

    Musen esketgabez betam yetebeku nber

  • @betsegawmangistu369
    @betsegawmangistu369 Год назад

    አሪፍ interview ነው ማኔ ግን more እንግዳው እንድያወራ ብታረግ መልካም ነው። አንተ አላስወራ ትላለህ

  • @Zidan5MD
    @Zidan5MD Год назад

    Mos❤

  • @Iamwinner-j4u
    @Iamwinner-j4u 8 месяцев назад

    Sw gebeta askemeto endet yawerale ljiu yebelabate tin belwuse

  • @gravitymobile7695
    @gravitymobile7695 Год назад

    Ergataw antenem aregagak

  • @Iamwinner-j4u
    @Iamwinner-j4u 8 месяцев назад

    Ere belu Ena chersu majemerya general kebri nw waregna laid yebelabate

  • @Tedd_cool1234
    @Tedd_cool1234 Год назад

    Mane maninim atisima

  • @zufanmel
    @zufanmel Год назад

    Congratulations 🎉🎉🎉🎉200k

  • @AbdiThegreat-c9w
    @AbdiThegreat-c9w Год назад

    It's good

  • @sphonetastic9406
    @sphonetastic9406 Год назад +1

    ማኔ የእውነት በምን ላግኝህ

    • @kidist145
      @kidist145 Год назад

      Ehud ke 4eske 6 seat ezaw man yaewal gibi ke seminar behuwala tagegnwaleh

    • @sphonetastic9406
      @sphonetastic9406 Год назад

      @@kidist145 ከ ሀገር ውጭ ነው ያለሁት ስልኩን ባገኝ ብዬ ነበር

  • @estiftsegaye9468
    @estiftsegaye9468 Год назад

    Ere edlun stew yawrabet egna eko esun lemesmat nw yekefetnew be yonas episodm endezi nbr

  • @AlemeshetLegesse-ow8hh
    @AlemeshetLegesse-ow8hh Год назад

    Keep it up! Manyazewal❤

  • @delinaentertainment8686
    @delinaentertainment8686 Год назад

    Mane koy , interview eyarekachew new weys eyadereguh new?

  • @frihiwotsolomon
    @frihiwotsolomon Год назад

    ስትበላ ምቾት እንዳልሰጠክ ታስታውቃለክ እየተቀረፁ

  • @tddave
    @tddave Год назад

    Loved it

  • @tigisttefera6183
    @tigisttefera6183 Год назад

    Setbelu yalewen part asatrute yedbral afachust yalewen mayet yelbenem

  • @Natispeed177
    @Natispeed177 Год назад +1

    Muse❤❤

  • @Abdi6119
    @Abdi6119 Год назад +1

    Muse your good boy 💪
    Mane your good boy 💪

  • @KalNeguse
    @KalNeguse Год назад

    Mane demte aysmam yante gn adelm

  • @ALEMZegeye-f6z
    @ALEMZegeye-f6z Год назад

    የልጁ ውበት ግን የመንግስት እጅ አለበት ብያለሁ

  • @elenigirma2704
    @elenigirma2704 Год назад

    please ብቻህን አታውራ እስቲ እሱን እንስማው ምን ሆነክ ነው ማዳመጥ እኮ ጥሩ ነገር ነው።

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 Год назад

    በመቤቴ የጽናትን ባል አግኝተህ አቅርብልን

  • @asterbegashawu6883
    @asterbegashawu6883 Год назад

    Menya wededekuk yisexk fetarii

  • @fasika123
    @fasika123 Год назад

    Congrats on 200k 🎉❤😊

  • @Dr_Lydia
    @Dr_Lydia Год назад

    Please please work on the voice please 🙏

  • @bonytube7384
    @bonytube7384 Год назад

    Musse Solomon with Manyazewal Eshetu not vs

  • @zakazaka9517
    @zakazaka9517 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @newme1350
    @newme1350 Год назад

    የስልክዎ ባትሪ ሲያልቅ......... 🙄🙄🙄🙄🙄

  • @BrtukanYaregal
    @BrtukanYaregal Год назад

    hey