ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ በአዲስ ስታንዳፕ ኮሜዲ "ማን እንደሀገር" ሰው ለማስከፋት ብዬ ሰርቼ አላውቅም … ለተቀየማችሁኝ ይቅርታ | Seifu on EBS

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024
  • የወጌሻ ዩትዩብ ስልጠና / እስታንዳፕ ኮሜዲ ለመመዝገብ ከታች ይምረጡ 👇
    tally.so/r/mV5Xqa
    ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ በአዲስ ስታንዳፕ ኮሜዲ "ማን እንደሀገር" ሰው ለማስከፋት ብዬ ሰርቼ
    አላውቅም … ለተቀየማችሁኝ ይቅርታ | Seifu on EBS
    tally.sormV5Xqa
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Комментарии • 562

  • @Deresa-n9q
    @Deresa-n9q 7 месяцев назад +115

    በጣም ከእሼ የማደንቅለት ነገር ቢኖር እግዚአብሔር ይመስገን የሚለው ነገር ነው ዋው እሼ በእውነት ትለያለህ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @happyhappy6544
    @happyhappy6544 7 месяцев назад +28

    እሽዬ ምርጡ ሰው ከሰው ስህተት ከብረት ዝገት አይጠፋም ይቅር ለእግዚአብሔር 🎉❤❤

  • @Kalkihabeshawit
    @Kalkihabeshawit 7 месяцев назад +161

    የሰው ቤት ምርር ሸልችት ያላችሁ እህት ወድሞቸ ፈጣሪየረፍት እጀራ የነፃነት ኑሮ ይሰጠን ይስጣችሁ💋👍

    • @AsheqatSelim
      @AsheqatSelim 7 месяцев назад +2

      አሜን❤

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 7 месяцев назад +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @armachehopost
      @armachehopost 7 месяцев назад +1

      አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል‼️

    • @teddytedo1412
      @teddytedo1412 7 месяцев назад +3

      ምድን ነው በየቦታው በተደጋጋሚ በኮመንት ማለቃቀስ ስራ ስራ ነው የሄንን ስራ ያጣ ስንት ሰው አለ አሁን ከዚ ዝግጅት ጋ ይሄ ኮመንት ምን አገናኝው

    • @خديجهخديجه-م3غ
      @خديجهخديجه-م3غ 7 месяцев назад +2

      ​@@teddytedo1412 የሰው ቤት አስመርሯት ነው ።እኔምአልፎልኝ ከሰው ቤት ወጥቼ የራሴ የሆነውን ሥራ ከፍቼበነፃነት በኖርኩ ከሚለው አስተሳሰብ/ምኞት ጋር አይያያዘም? ለምን ለማሸማቀቅ መሞከር ጥሩ አይደለም።

  • @ABTUBE-b7d
    @ABTUBE-b7d 7 месяцев назад +56

    እሼ እና ሰይፉ የሚመዳቸው ካለ like❤❤

  • @Kidist19
    @Kidist19 7 месяцев назад +138

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ #ኮሜዲያን_እሼቱ
    ለማስመሰል ሳይሆን የእውነት ከልቡ ሀገሩን የምወድ ያው ሀገር ማለት ሰው አይደል 🙏💚💛❤️

    • @mulugetaseleshi7422
      @mulugetaseleshi7422 7 месяцев назад +2

      ሠው +መሬት +አስተዳደር= አገር

  • @haimanottube
    @haimanottube 7 месяцев назад +10

    እሼ & ሰይፉ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜን ከጤና ጋ ያድላችሁ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆቹ እንወዳችሃለን 🫶🫶🫶🥰🥰🥰🥰

  • @HanaDejen
    @HanaDejen 7 месяцев назад +9

    ሰው ካልሞተ እማይመሰገንባት ሀገር ኢትዮጵያ ናት ሰይፉ ፋንታሁን ያልተዘመረለት በጎ ጀግና ነው

  • @AbrshaSiket
    @AbrshaSiket 7 месяцев назад +3

    ሁለታችሁም ድንቅ ኢትዮጵያዊ ናችሁ እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁላችሁ

  • @zelalem1602
    @zelalem1602 7 месяцев назад +279

    እሼ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥክ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሰይፍሻም እንደዛው

  • @በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ
    @በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ 6 месяцев назад +3

    እሼዘወትርከአፍህ
    የማይጠፋው
    እግዚአብሔርከክፉሁሉ
    ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉ሰይፍሻም🎉🎉ያልተዘመረለት❤❤❤❤

  • @Yekahnulij21
    @Yekahnulij21 7 месяцев назад +3

    እሽዬ ምርጥ ሰዉ በጣም አክባሪህ ነኝ የፈጣሪ የዘወትር ጥበቃዉ አይለይህ እሽዬ በሰላም ለሀገሬ ካበቃኝ እኔም መጥቼ ወጌሻ እማራለሁ እስከዛው አበረታቱኝ❤❤❤በስደት ያላችሁ የሀገሬ ልጆች በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ኢትዮጵያችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Olan_Tube
    @Olan_Tube 7 месяцев назад +8

    እሼ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን 🥰🥰🙏🙏🙏🥰🥰

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
    @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 7 месяцев назад +45

    እግዚአብሔር ይመስገን እሼየ በማምሩ ቃሎቶችህ እግዚአብሔር ይመስገን ትላለህ 🎉🎉🎉🎉እግዚአብሔር ይመስገን❤

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 7 месяцев назад

      🎉🎉🎉❤አሜን

  • @userenter2635
    @userenter2635 7 месяцев назад +50

    እሼ መሌ ምርጥ ሰው❤❤❤❤👍ፈጣሪ ዘመንክን ይባርከው🙏

  • @hayuademhayuadem2708
    @hayuademhayuadem2708 7 месяцев назад +17

    እኔ እንደ አንዲት ኢትዮጵያዊት በጣም ነው የማከብርክ ወላሂ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ በማስመሰል ሳይሆን ከልብክ ሰው ስለሆንክ እወድሀለሁ 💖💖💖💖👌

  • @Abelvibes
    @Abelvibes 7 месяцев назад +14

    "" ትልቁ አድናቂህ የሩቅ ሰው ነው ትልቁ ጠለትህ የቅርብ ሰው ነው "" 👍

  • @ኡምሙሐመድነኝየራያዋ
    @ኡምሙሐመድነኝየራያዋ 7 месяцев назад +27

    እሼ የዘመኔ ምርጥ ሰው አላህ ልጅህንም ሀብትህንም ጤናህንም ይጠብቅልህ❤አንተም ሸይፍሻ ❤

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 7 месяцев назад +12

    ሰይፉ እናትሕን ለምን አታአቀርባቸው አንተን የመሰለ ልጅወልደው እንያቸው

    • @felenuna8034
      @felenuna8034 7 месяцев назад +2

      ነገ ፎቶ ሾፕ ሰርተህ ደግሞበእናቱ 😢
      😅😅

    • @natandagnachew2790
      @natandagnachew2790 7 месяцев назад

      ምንለማለትነው እኔ የመንደርሰውአይደለውም ጨዋአ እናአትናአት ያሳደገችኝ ክብርያለኝ ሰውነኝ

    • @felenuna8034
      @felenuna8034 7 месяцев назад

      @@natandagnachew2790 ይቅርታ እነሱ ፎቶ ሾፕ ስላሉ ለቀልድ ያህል ነው 🙏🏻

  • @Thegreat-c7i
    @Thegreat-c7i 7 месяцев назад +24

    እሼ ፈሪሀ እግዚአብሄር ያለው ምርጥ ኢትዬጽያዊ ኑርልን።❤❤❤❤❤

  • @Davidm127
    @Davidm127 7 месяцев назад +3

    ኮሜዲያን እሸቱ ይለያል ሁሌም እግዚአብሔር ይባርከው ስለ እሱ አውርቶ መጨረስ አይቻልም ድንቅ ባለታርክ እና ብቸኛ ሰው እራሱን ለማብዛት እያረከው ያለው ጥረት ፈጣር ፀጋውን አብዝቶለት አላማው ያሳካለት

  • @ሀገሬኩራቴ-ቸ9ነ
    @ሀገሬኩራቴ-ቸ9ነ 7 месяцев назад +16

    እሼ እየኖርክ አይደለም አይንክ ሁሉ ብር ብላለች ከስተሃል እያየሁክ ነው እሞላለው ብለህ እንዳትጎልብን እራስህን ተመልከት ታስፈልገናለህ

    • @aby605
      @aby605 7 месяцев назад

      I honestly saw him and asking myself why he lost weight keep up eshe❤

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 7 месяцев назад

      ወላሂ በጣም እንቅልፍ እረፍት በቂ አለማግኘት ከባድ አደጋ አለዉ ። ሚሰቱም መምከር አለባት ለገንዘብ ለዕዉቅና ለሁሉም ነገር መጀመሪያ እራሰንጠበቅ ነዉ አላሰፈላጊ ሩጫ ባጭር ያሰቀራል😢😢😢😢😢

  • @ማሕሌት
    @ማሕሌት 7 месяцев назад +20

    እሼ ምርጡ ኢትዮጵያዊይ❤😘አምላክ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ከነሙሉ ቤተሰቦችሕ ልጃችሑን ያሣድግላችሑ👏

  • @kidistg2244
    @kidistg2244 7 месяцев назад +24

    እሼ መልካም ሰው ያሰብከው መልካም ነገሮች ሁሉ ይሳካልህ ምረጥ ኢትዮጵያዊ🙏🙏🙏👈

  • @ሩሐማዮቲብ
    @ሩሐማዮቲብ 7 месяцев назад +1

    እሹዬ የኔ አስተዋይ እግዚአብሔር በፀጋው አብዝቶ ይባርክህ እግዚአብሔር ይመስገን🤲

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ 7 месяцев назад +11

    እሼ እና ሰይፍሻ ሁለት ሆናችሁ በሳቅ አደከማችሁን ስወዳችሁ ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልን

  • @ሀስናመሀመድ-ሐ5ነ
    @ሀስናመሀመድ-ሐ5ነ 7 месяцев назад +7

    ቁጭ ብየ እየራበኝ ነው በስነስራአት ጨርሸ አየሁት ለማመስገን ቃላት የለኝም እሸቱየ የአባቴ መኩሸ እደው ምን ልበልህ የኔ መልካም ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541 7 месяцев назад +1

    ይሄ መልዕክት ለሰይፉም ለእሹቱም ነው። እሽቱ አንተን ከሚያከብሩህ እና ከሚያደንቁ ሰዎች መሀከል ነኝ። ነገር ገር ግን ይህንን አስተያየት ሳልሰጥህ አላልፍም። አንድ ነገር ልሞግት ህ። ክርሲቲያን ነኝ ትላለህ። ክርስቲያን ከሆንክ ያየሀውን እውነት እውነት ብለህ ትናገራለህ፤ ውሽት ከሆነ ውሽት ትላለህ። አንድ እውነታ በኢትዮጵያ ውስጥ እያለ ገና ለገና ሌሎች ብሄሮች ወይም ግለሰቦች ይቀየማሉ ተብሎ እውነት ከመነገር ይሸሻል። ይሄ አይነት አካሄዳቹህ ነው ሀገር የሚጠፉ ሰዎችን የልብ ልብ እየሰጠ ን ስጹሀን እየተገደሉ የሚኖሩት። ወይ ፈሪ ሰው ከሆንክ ምንም ሰለፖለቲካ አታውራ። በተረፈ ግን የሰራህበት የኮመዲ እውነታነት ካለው። አንተ ያንን ኮመዲ ስትፈጥር ከሌለ ነገር ተነስተህ አይደለም ካለ ነገር ተነስተህ ነው።ስለዚህ ለአንድ ግለሰብ ስሜት ተብሎ የብዙሀኖች ደም በግፍ ሲፈስ በቀልድ መልክ ተነገሮ ማህበረሰብን እንዲያስተምር ለማድረግ ያቀረብከውን ኮመዲ ሌላው ከፋኝ ሲልህ ለምን ከፋ ብለህ ጠይቀህ መሞገት ሲኖርብህ ጭራሽ ነገሩን ተቀብልህ ልክ ስ ህተት እንደሰራ አድርገህ ታወራለህ። ለምን ያለውን እውነታ በእውነቱ አትገልጡም፤ እናንተ እራሳቹህ ውሸታሞች ናቹህ። ለኑሮቹህ ለገንዘባቹህ ስትሉ አንድን እውነት ተቀባይ እንዳይኖረው በስመ ባለጌዎችን እንደተቃመማቹህ አድርጋቹህ አንድ ላይ ልክ መንግስት እንደሚያስተባብለው ውሽት፤ እናንተም ልክ ኢትይጵያ ውስጥ የሚደረገው በሌሎች ኤሊያንስ መተው እንዳደረጉት አድርጋቹህ አጉል ሚዛናዊ መስላቹህ ለመታየት ት ጥራላቹህ። አማራ ሆኖ መጥፎ ከሰራ አንድ አማራ መጥፎ ሰርቷል ተብሎ ቢነገር የአማራ ማህበረሰብ እንደውም ተደርቦ ያወግዛል እንጂ እንደሌሎቹ አንድ ኦሮሞ ሰው በጋዝ እያቃጠለ ቤት እና ሰውን በእሳት እያቃጠለ ያለ የኦሮሞ ወጣት ካለ እውነቱን የኦሮሞ ወጣት ተብሎ መነገር አለበት፤ ስለዚህ ኦሮሞ አንድ ባለጌ ልጁ ሲያጠፋ መቅጣት የራሱ ሀላፊነት ነው፤ ስለዚህ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ የሆነ ሰው ሲያጠፋ በስሙ ተጠርቶ መወገዝ አለበት እውነተኛ ኢትዮጵያዊ የሚባለው ይሄ ነው። በተረፈ ደግሞ ባጠቃላይ በሶሻል ሚዲያ እውነተኛ የፖለቲካ ትግል የሚያረጉት እና ስራዬ ብለው በመንግስትም ይሁን በአንድ ሀላፊነት በሌለው የፖለቲካ ፓርቲ ስም ተደራጅተው የሚያጠፉትን ለይታቹህ ተናገሩ። ዝም ብላቹህ በደፈናው የምታወሩት ሀገሪቷ ውስጥ እየተደረገ ያለውን የፖለቲካ እውነት እንዳያደምጥ እንዳያስተውል የሚያደርግ በደፈናው የምትቀባቡትን ነገር አቁሙ፤ እኔ የሰው ስም የሚያጠፉ የውሸት ዜና የሚያቀርቡትን ከናንተ በፊት በአንደኝነት የምታገላቸው። ቪዲዮቸውን በፍጹም የማላይ የማየውን ጠንቅ ቄ የማውቅ ሰው ነኝ። ስለዚህ እሹቱ አንተ በቀልድ ያቀረብከውን ነገር በግሉ አያይዞ የከፋው ሰው ወይ እራሱ ድርጊቱን የፈጸመ ነው አልያም ድርጊቱን ከፈጸሙ ሰዎች የመጣ ብሄር ሆኖ የመሸማቀቅ ስሜት ይዞ ነው። በግለሰብ ደረጃ የሚሰሩ ወንጀሎችን የሚደግፉ ጽንፈኞች በማህበረሰብ ውስጥ እንደሌለ እና ሁሉንም ጻድቅ ስታረጉ እና ሁሉም ኢትይጳያን እንደሚወድ አድርጋቹህ ስታቀርቡ ጥቁር ውሽት ነው። ለምታምንበት ላየሀው እውነት በሆነ ነገር ላይ የማት ሰራ ኮመዲ ሆነህ ከዛ እርቀህ ሰራህ ማለት ለአንድ ቡዱን ሚሽን ማስፈጸሚያ እንደሆንክ እወቀው። ለሁሉም ኢትዮጵያዊ እኩል አገለግላለሁ የምትል ከሆነ እኩል አማራውም ላይ ትግሬውም ላይ ኦሮሞው ላይ ያለውን ጉድፍ እኩል ማየት አለብህ ። ጥሩ ነገር ሲኖርም እንደዛ። በተረፈ ይሄ የውሽት ማሽሞንሞን ነው ፈጣሪ ሊታረቀን ያልቻለው።

  • @demulove6243
    @demulove6243 7 месяцев назад +4

    እውነት መስሎኝ በሰአቱ በጣም አስደግጦኛል እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ነው የሚያስደነግጥ የውሸት ዜና እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @madeenamadeena6234
    @madeenamadeena6234 7 месяцев назад +3

    እሼ መሌ እድሜ ከጤና ይስጥህ

  • @tarikutadesse4578
    @tarikutadesse4578 7 месяцев назад +11

    ይሄ ሰው ምርጥ ኢትዮጵያ ዊ ብዙ ነገር ቀያሪ ነው እንደዚህ ያለ ሰው ምን አለ ቢመራን ቅን እና ትርፍ አራዳ

  • @mercym1733
    @mercym1733 7 месяцев назад +3

    ጥሩ ነው ብእምነት እን በዘር ቀልድ አያስፈግም:: ባንተ ሀይማኖት ቢቀለድ ደስ አይልህም ስለዚህ ሌላውም ላይ እንደዛ ነው

  • @keepthisbetweenus3731
    @keepthisbetweenus3731 7 месяцев назад +1

    Politics is a part of our daily life
    If you can’t offend people you can’t think. “ in order to think you should be able to risk offending people” JORDAN PETERSON

  • @Muna336
    @Muna336 7 месяцев назад +15

    ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ ሰይፍሻ ና አሼ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @toybi-tube
    @toybi-tube 7 месяцев назад +17

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ እሸቱ መለሠ ብቻ ❤❤

  • @hanademse6559
    @hanademse6559 7 месяцев назад +19

    እሼ እና ሰይፉ በጣም ነው እምወዳቹሁ😍😍💃

  • @binalifanimut8750
    @binalifanimut8750 7 месяцев назад +7

    እሼ ወንድሜ ድንግል ትጠብቅህ አይንህ ግን ቀላብኝ ተጠንቀቅ ብትችል ቲክቶክ ዕድል ስጠኝ

  • @siifaanmangiste7610
    @siifaanmangiste7610 7 месяцев назад +7

    እሼ ምርጥ ሰው 😍😍😍

  • @newvisionyoutubemedia
    @newvisionyoutubemedia 6 месяцев назад +1

    ሴፉ ሰላም ነው የፕሮግራሞችህ አዲናቂ ነኝ ግን እውነተኛ የሚድያ ሰው ከሆንክ እባክህን ጆሲ እንዘሃውስን አቅርብውና የጠፋብትን ምክንያት ጠይቅው

  • @Merfietube
    @Merfietube 7 месяцев назад +18

    የዘመናችን ጀግና ሰዎች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @አዱየገብርኤልልጅ
    @አዱየገብርኤልልጅ 7 месяцев назад +1

    እሼ ደግ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @immigration2009
    @immigration2009 7 месяцев назад +1

    የሚያፋጩትን ቆርጠህ ብታወጣዉ more professional ይሆናል በጣም ነዉ ሚደብረዉ

  • @ccu3907
    @ccu3907 6 месяцев назад +2

    ሰይፉ ደግስው ለሁሉም አዛኝ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 7 месяцев назад +9

    በሼና በእሸቱ ቀልድ የለም ፈጣሪ ለልጆጃቹ ያኑራቹሁ ኑሩልን🙏🏼🙏🏼

  • @TesfayBeyene
    @TesfayBeyene 7 месяцев назад +3

    እሼ የፍቅር ሰው ሁሌ ክፉ ኣይንካህ
    እስኪ እሼ የምትወዱ የት ኣላቹ one love ❤

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 7 месяцев назад +10

    አሼ መለካም ሰው በረታ የኛ እቁ❤❤❤❤❤

  • @AbrhamAlemayehu-sg4lu
    @AbrhamAlemayehu-sg4lu 7 месяцев назад +5

    Sifu antem enterviw endtdereg enfelgalen eshe yadrgh please

  • @simretutsegaye
    @simretutsegaye 7 месяцев назад +1

    Seyfisha studio adis ena mrt behonm akal gudategnochgn bekelalu lemastenaged michu aydelm....ene demo bamare ena eyitan bemayrebsh melku endt endemitastekaklu lagizachiw fikadegna negn

  • @dao-107
    @dao-107 7 месяцев назад +1

    አረ እሸቱ ተሳሳትክ አሜሪካ የክርስትያን ሀገር ነው። ይልቅ ሀይማኖት አለኝ የሚል ሀገር እና ህዝብ ግፍ ያለው። ኢትዮጵያ ነው። ንስሀ ግባ ባዶ ምድር ላይ ነህ

  • @argaasefa1146
    @argaasefa1146 7 месяцев назад +1

    እነ መሳይ መኮንን እነ ሀብታሙ አያሌው
    እነ ደረጄ ድብኝት እነ አበበ በለው
    ህዝብን የሚያስጨርሡ ውሸትን አውርተው
    የሀገር አጥፊዎች ዛሬም ባንዳ ሆነው
    እነ ሽመልስ አበራ አኒ ፈሲል የኔአለም
    እነ እየሩስ ስለ ማንም በፍፁም አይራሩም
    የእባብ ልብ ያላቸው እነ ዘመድኩን ደብተራ
    እጅግ ጨካኞች አምላክን አይፈራ
    ሀገር ስትታመስ ለህዝቡ መከራ
    መርዝ እየረጩ ህዝባችን አለቀ
    ስንቱ በእነርሡ ግፍ እየተሳቀቀ
    የዘሩትን ይጨዱ ከእንግዲህ ይብቃቸው
    እባካችሁ ለፍርድ በጊዜ አብቋአቸው።

    • @StopAmharaGenocidersTplfOnge
      @StopAmharaGenocidersTplfOnge 7 месяцев назад

      Amhara's are #NOT allowed to
      #LIVE in PEACE by #TPLF & #PM. Fanoes are DEFENDING Amhara's families to #SURVIVE in Amharas regions #killed now by #Drones... you're pretending or covering the truth & facts. When all🇪🇹ns stand for the #TRUTH & #FACTS, all can live in ✌️PEACE. Majority of Amharas, Tigrays, Oromoes... have not problems to kill each other.

  • @b.6015
    @b.6015 7 месяцев назад +2

    🎉😢😢😢😢 ድል ለተገፋው አማራ ድል ለነበልባሉ ፋኖ ድል ለተገፋው አማራ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 7 месяцев назад +1

    መንግስት ህዝብ ከሆነ ለምን እንደ መንግስት ህዝቡ ለህዝብ መቆም አይኖርበትም እራስን በራስ ለራስ ለህብረተሰብ መጥፎ ነገርን ለመከላከል ደብ ይውጣ እንደ ህግ እንረዳበት።

  • @ayshaaysha2528
    @ayshaaysha2528 7 месяцев назад +5

    ሰይፍሻ አተ መልካም ሰው በጣም ነው የማከብረህ የምወድህ አሏህ እደሜና ጤና ይስጥህ ከነቤተሰቦችህ ወድሜ

  • @TirngoAbebaw
    @TirngoAbebaw 7 месяцев назад +9

    እሸ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር እስከ ቤተሰብህ ይጠብቅህ ❤

  • @PapaWaea
    @PapaWaea 7 месяцев назад +10

    እሼ ፈጣሪ ይጠብቅክ ሰይፍሻ❤❤❤

  • @lenabeyene
    @lenabeyene 7 месяцев назад +5

    በጣም የተቸገረው ይሄን ነበር ትልቅ ምከር ትልቅ ትምህርት ነው ይቻላል ሁሉም ነገር ይቀየራል በርቱ

  • @kelemlove4937
    @kelemlove4937 7 месяцев назад

    እሼ ያለእድሜው የበሰለ ምርጥ ልጅ❤❤❤❤

  • @Yalfal2009
    @Yalfal2009 7 месяцев назад +6

    በስደት ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞች አገር ገብታችሁ መልካም ትዳር ይወፍቃችሁ

  • @ethiopiyawitaha5890
    @ethiopiyawitaha5890 7 месяцев назад +1

    Fetari yibarkachihu
    Kelij eske awaki Astemari Show

  • @mekdikonjo6475
    @mekdikonjo6475 7 месяцев назад +3

    Seifu ebakihin enatihin akirbachewu betam tiru lij woldewal linakachewu enfeligalen please please please seifuye

  • @SeydAli5154
    @SeydAli5154 7 месяцев назад +1

    በዚህ ወቅት ነበር ስለፖለቲካ መስራት የነበረብህ ከኢትዮጵያ ህዝብ ጎን መቆም የነበረብህ

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 7 месяцев назад +3

    እሼ እና ሰፍሻ የመንወዳቹህ የሀገራችን እንቁዎች እረጅም እድሜ ከጤናጋር እግዚአብሔር ያድላቹህ❤❤🙏🙏

  • @SaronAyelign
    @SaronAyelign 7 месяцев назад +2

    እሸ የዘመኔ ጀግና ምርጥ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነ ሙሉ ቤተሰብህ❤❤🙏🙏🙏

  • @elsatarikuelsatariku9133
    @elsatarikuelsatariku9133 7 месяцев назад +4

    ሁለታቹም ለዚች ሀገር ህዝብ አስፈላጊ ናቹና እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ ከነቤተሰባቹ አሜን

  • @Lifelineacademy24
    @Lifelineacademy24 7 месяцев назад

    መጥፎ አቅራቢዎች የሚታወቁት በሚያዩዋቸው ሰዎች ናቸው፡፡ መልካም ነገር ሰዉ ላይክና ኮመንት ሲያደርግ ይዉላል፡፡ ሪፖርት የማድረግ ልምድ የለዉም አብዛኛው !! Report all fake news and accounts !

  • @yamtube8790
    @yamtube8790 7 месяцев назад +1

    እጅግ በጣም ጥሩነው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🏕

  • @ውዴማኬ
    @ውዴማኬ 7 месяцев назад +2

    እሸ እንወድሀለን

  • @edengebeyaw6545
    @edengebeyaw6545 7 месяцев назад +2

    Seifu having a good conversation without feeling like he has to entertain. They need to be friends.

  • @hayu684
    @hayu684 7 месяцев назад +5

    ፋኖ ንጉስ ነው ፋኖ ወደፊት

  • @እማምላእእናቴናት
    @እማምላእእናቴናት 7 месяцев назад +17

    ድቅልጆች ከቀረሰአት ጀምሮ ዶክቲዩብ ድርሺ ብዬ አላቅም ዘና የሚያረጉኝ እነሱ ብቻ ናቸው❤❤❤

    • @LIULTEWODROSTESFAYE-gp3if
      @LIULTEWODROSTESFAYE-gp3if 7 месяцев назад

      andandem demo ke mezenanate lela neger mayet more have advance bey asebalew wendem/ehete

    • @jelo3241
      @jelo3241 7 месяцев назад

      ፍቅር በነበረች ስአት ነበር ድንቅ ልጆች. ከሷ በሃላ ምንም አይጥምም

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb 7 месяцев назад +2

    ከእመቤት ካሳ ብዙ ተምረናል ጥሩ ነገር ወድቆ መነሳትን ፈጣሪን አጥብቆ መያዝን አቅርባት ከሰው ሰው ቢለዩ አመትም አይቆዩ ይላል ያገሬ ሰው

  • @AkliluTeklu-ce5ol
    @AkliluTeklu-ce5ol 5 месяцев назад

    ሴፉአንደምንአለአኔደናነኝ።ባክህንየአቶጀማልሰልካቸውንላክልኝ።በጣምነውወገቤንየሚያመኝ።

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 7 месяцев назад

    እሼ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 7 месяцев назад +15

    ሰይፉ ቅን ሰው የሰው ለውጥ እና እድገት የሚያስደስተው ሁለታችሁም እንቁ ናችሁ ኑሩልን እድሜ ይስጥችሁ❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 7 месяцев назад

    ስይፉ ፋንታሑን እኮ ድልብ መሐይም ነው ዋክስ 😅እኔ የምፅፈው እውነት ነው በድፍረት ወይ ብሪቱ ብሏል ኬኔዲ መንገሻ አረፈ 😢 ብሪቱ ብሪቱ ብሪቱ ኮረዳ ስይፉ ፋንታሑን እውነቴን ነው የምልሕ ከታንሽሕ ታናሽ ኮሜዲያን እሸቱ መለሠ ጋር ስፋጣ አቁም He so Talented Ethiopian Yong people.

  • @Ethiofirst-cm4qt
    @Ethiofirst-cm4qt 7 месяцев назад +1

    ፉጨትህን አስቀንስ ባክህ ፋራ Every second....fewwww....

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 7 месяцев назад

    ስይፉ ፋንታሑን ሠራዊት ፍቅሬ ብሔራዊ ወታደር የነበረ መስረት መብራቴ ቆንጆ ነገሩ ኢትዮጽያ የቅንጆዎች ሐገር ነች ውብሐገር የጀግኖችም I'm sorry ሽዋ አፈራው ሽዋ አፈራውን ትቻለሑ እምወደው የጥበብ ስው ነው እናም ሕሊናችሑን የሽጣችሑ ነበራችሑ በወያኔ ሕውሐት ጊዜ አይደለም ነው ? ኮሜዲያን እሸቱ ስይፉ ፋንታሑን እየተጠቀመብሕ ነው ይሔ ሖዳም ነው ብቻ ይቅር ።

  • @Hasentube19
    @Hasentube19 7 месяцев назад

    ዎሰኝ ናገር ናው የታዎየየችሁት ኔጌቲቭ ለሚሰ መደኒት ሬፖርት ናዉ ጎቦዝ ኢሼቱ

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 7 месяцев назад

    ቆይ ቆይ ቆይ ስይፉ ፋንታሑን ምላሱ ላይ አትቁም ይናገር ኮሜዲያን እሽቱ መለሠ 😅ስይፉ ፋንታሑን አታሽቃብጥ አንተ ምንም ችሎታ የለሕም ጨረቃ ነሕ ወንድሜ ያው በኢዝም በወዝም ብሩ ገብቷል አይ ስይፉ ፋንታሑን ውይ ብር ብሏል ነዋይ ደበበ ቀማኛውም ብሏል 😅

  • @genet21
    @genet21 7 месяцев назад

    mnew sefushaye ahun ager eyetefan aydelem sew eyetegedele aydelemn???????? mnm atibel zimmmm bel tiktok lay eres new yemnadergh endew zim.

  • @Dandyo884
    @Dandyo884 7 месяцев назад

    የውሸት ቪዲዬና ዜና ነው እኛ ደና ነን ይቱባቸው እንዲታይላቸው ነው ???ጏበዝ ጉዳዩ የናተ ወይ የኛ አደለም ምን ያክል ትውልድ እየከሸፈ እንደሆነ ነው የሚያሳስበው ውሸት ምን ያክል አደገኛ ነገር እንደሆነ እውነት አውሩና አሳዬቸው

  • @fafihabeshawit9322
    @fafihabeshawit9322 7 месяцев назад

    እሸ ሰንፍሻ መልካም ኢቶጵያውይ ምናለ ሁሉም እደናተ ቢያስብ

  • @eyerusalemfiyesa6566
    @eyerusalemfiyesa6566 7 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ፈቅዶ ልጅ ከሰጠኝ ልጄ 18 አመት ሳይሞላ ስልክ አልሰጠም መፃፍ እንጂ

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 7 месяцев назад +1

      ልጆቼን ማሳድገዉ አዉሰትራሊያ ነዉ እኔም እቅዴ እነደዛ ነዉ ትልቁ 9 ሆኖታል አልሀምዱሊላህ በትምህርቱ ጎበዝ ነዉ አላህ ይጠብቅልኝ እንደ እድሜዉ ያለዉን የአለም ሁኔታ እነግረዋለዉ even ሰለ gay people ነግሬዋለዉ አላህ የጠላዉን ወንጀል ሚሰሩ መጠጥፎ ሰዎች ናቸዉ ብዬዉ ተረዳኝ 😢😢😢😢😢😢 ሰዉን ግን ማክበር መዉደድ እንዳለበት ሰዉን በቆዳ በዕምነት እንዳይሳደብ እመክረዋለዉ። አላህ ሷሊህ አድርጎ ያሳድግልኝ🤲🤲🤲

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 7 месяцев назад

      Endih aynet ababal tkkl aydelem.
      Ljsh liyasfelgew kechale schiw.

  • @MesfinAlemu-v9c
    @MesfinAlemu-v9c 7 месяцев назад

    እንዴ እሺ ልዘርዝር እንዴ በምን እንደሚበልጡን? ኢትዮጵያና አሜሪካ እንዴት ይወዳደራሉ? እስቲ ስለ እንፍራ ስትራክቸርና ሰላም ብቻ አስብ?

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 7 месяцев назад +1

    ለማንኛውም ጥፋት የሚጀምረው ከባህል ነው በአለባበስ በአ ነጋገር በሀይማኖት ስም ነው ፈጽሞ ጥንቃቄ ይፈልጋል።።።

  • @user-bl9vt8yr9C
    @user-bl9vt8yr9C 7 месяцев назад +1

    ሁለታችሁም ስወዳችሁ❤❤❤❤❤

  • @LiyaZewede
    @LiyaZewede 7 месяцев назад +1

    😂ሰይፉ ባያኖር በምን እንዝናና ነበር። በዚህ ክፉ ዘመን የምንሰማውም የምናየውም ነገር ጭንቀት ብቻ ነው። እድሜ ሀጤና ጋር እመኝልሃለሁ። ለእሸቱም እንደዛው።

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 7 месяцев назад

    ለምንደር ነው የሚቁነጠነጠው ሲያወራ ግን?🤔
    እኔ ይቅርታ አደርግልኝ የምታወራው የምትሆነው ሁኔታህ ሁሉ ፍፅሞ አትመቸኝም🤨🙄😂

  • @hayu684
    @hayu684 7 месяцев назад +11

    የአማራ ህዝብ እየተጨፈጨፈ ዝምታን መርጣችኋል ሆዳሞች ድል ለታላቁ ለአማራ ህዝብ ❤❤❤❤❤❤❤ ሆዳሞች

    • @SuleymanAli93
      @SuleymanAli93 7 месяцев назад

      ዘረኛ እስክድር ነጋ ጠይቂው

    • @tgyegna5636
      @tgyegna5636 7 месяцев назад +2

      ​@@SuleymanAli93 Mn agebah znjero😂😂😂😂

    • @RahelArgawi
      @RahelArgawi 7 месяцев назад +1

      ወይ ጉድ ሔደሽ ተዎጊ እና ነያ ዘረኛ ዘረኛ

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 7 месяцев назад +5

      አይዞሽ። ፈጣሪ ከሚበደሉ ጋር ይቆማል። 💪💪💪ፈጣሪ ግፈኞችን ደግሞ ይቀጣል።
      ዛሬ አማራ መበደሉን አለምም እያወቀው ነው። በዳዮችም ታሪካቸው በጥቁር መዝገብ እየተፃፈ ነው። የግፈኞች ደጋፊዎችንም ፈጣሪ በጥበቡ ይቀጣቸዋል።
      ድል ለተበደለው ለአማራ ህዝብ ይሁን!!

  • @hibrettesfaye1331
    @hibrettesfaye1331 7 месяцев назад +6

    እሼ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @user-sg7ue4or4nJerry
    @user-sg7ue4or4nJerry 7 месяцев назад +2

    Seifu and Eshe malekamoche ❤❤🇨🇬💯👈👂😁😁

  • @Emunsaid
    @Emunsaid 7 месяцев назад +2

    Welcome Eshe

  • @qwereww-yu7hv
    @qwereww-yu7hv 4 месяца назад

    እኔ እራሱ በእሸቱ ስም ነይ ብርሽን ተቀበይ ብለውኝ ሰድቤያቸው ብሎክ አድርጌያቸው ወጣሁ እኔ ሳኡድ አረቢያ እያለሁ እንደት አድርጋችሁ ነው ብር እምትሰጡኝ ስልኬንስ እንደት ልታቁት ቻላችሁ ብየ ከነቻናላቸው ብሎክ አድርጌ ወጣሁ

  • @alem7474
    @alem7474 7 месяцев назад

    ይሄ ልጅ ሚስቱ ከወለደች ወዲህ ሰውነቱ በጣም ቀነሰ፣ ምንድነው እናትና ልጅ ያንተንም ፋንታ ነው እንዴ የሚበሉት?😂

  • @TsehayLemma-lp7mm
    @TsehayLemma-lp7mm 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ዘመናችሁንም ፕሮግራማችሁንም ይባርክላችሁ ስለ እናንተ ስራ ቃላት ያጥረኛል

  • @haftz9zewde393
    @haftz9zewde393 7 месяцев назад +2

    ይህንን የምታነቡ ሁሉ 👈👇
    ማንበብ ትችላላችሁ 👏🤠

  • @AsfawTakiso
    @AsfawTakiso 7 месяцев назад +5

    ተባርኩ 😍😍😍🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @Senlaqw123
    @Senlaqw123 7 месяцев назад +2

    እሽዬ የእኔ መልካም ሰው እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይስጥልን ልጅህን ፈጣሪ ያሳድግልህ

  • @ananyaanan1419
    @ananyaanan1419 7 месяцев назад

    እረ ሰይፉ ስቴድዪህ የገጠር ቡና ቤት ነው ሚመስል…it's not attractive bro...!

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 7 месяцев назад +1

    አቶ ሠይፉ የምንሽፍተው ሠዎች ምክንያት አለን::

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 7 месяцев назад +1

    እሼ እውቀት ከደግነት ጋር አሟልቶ የሰጠህ የኔ ውድ ተመስገን እንዳንተ አይነት ሰው ማፍራትህዋ ተመስገን ብዙ እንደምትቀይሩ ይገባኛል💚💛❤🙏🌺😍🌷