የቅፍርን ጥግ ያየንበት DNA እና ያልጠበቅነው ውጤት |hab media |duka show/ዱካ ሾው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 793

  • @nas7117
    @nas7117 6 месяцев назад +136

    ተመስገን እልልልልልልል ማነው እደኔ የሰው ደስታ የሚስደስተው👍👈

    • @KumNeger-uc3et
      @KumNeger-uc3et  6 месяцев назад +3

      🙏🙏🙏

    • @FatumaTube-dp1sl
      @FatumaTube-dp1sl 6 месяцев назад

      እኔ❤❤

    • @astekastek1000
      @astekastek1000 6 месяцев назад

      ዊ እኔ ተመስገን

    • @LomiLomii-q1r
      @LomiLomii-q1r 6 месяцев назад

      Ine gin yene desta saw aysdesitim min yishalegnal? betely zemedi tebiyewoch😢😢

  • @hawaahmed9547
    @hawaahmed9547 6 месяцев назад +237

    ሶፊን የምትወዱ ላይክ አምሮኛን ነብሰጡር ነኝ❤❤❤❤😂😂😂

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel6659 6 месяцев назад +119

    እስኪ ዛሬ ይለፍልኝ ላይክ ስጡኝ የመዳም ቅመሞች አበረታትኝ አይከፈልበትም 🥰👍❤❤እልልልልልል❤❤❤❤

  • @makyaahmed6527
    @makyaahmed6527 6 месяцев назад +25

    የኔ መልካም ሰው አላህ ይጨምርልህ ወድሜ መልካምነት ለራስ ነው ❤ቀላል ነገር አይደለም ያረከው ከትዳር መፍረስ ከሂወት መታደግ በጣም ትልቅ መልካም ስራ ነው ባለህበት አላህ ይጠብቅህ

  • @ALALEM7
    @ALALEM7 6 месяцев назад +14

    ሶፊየ የሰው ደስታ የሚያስደስተው እንወደሃለን እኔም ኣገር ስገባ ኣንተጋ እማጋራህ ሚስጥር ኣለኝ ፈጣሪ በሰላም ኣገሬ ይመልሰኝ ከስደት

  • @NassersalimNasser-yt5lf
    @NassersalimNasser-yt5lf 6 месяцев назад +120

    ወይኔ መዳም ገደለችኝ ስሮጥ እቃ ጨረስኩ፡ተጠያቂ ሶፊ ነህ❤❤❤❤

    • @ZaraZara-r4l
      @ZaraZara-r4l 6 месяцев назад +7

      😂😂😂😂😂ሶፊነህ አላለችም

    • @sitty8517
      @sitty8517 6 месяцев назад

      😂😂😂😂😂

    • @Pnice-uq3gs
      @Pnice-uq3gs 6 месяцев назад

      😂😂😂😂

    • @Eteteitube
      @Eteteitube 6 месяцев назад +5

      እረ እግርሽን ጠብቂ ነገ በምን ተሰራለሽ😂😂

    • @ሀያትወሎዩቱብ
      @ሀያትወሎዩቱብ 6 месяцев назад +3

      😂😂😂አብሺር እኳን ላቺ ላለም ይቆማል የኔ ወድም ዱአ አርጉለት

  • @zed9651
    @zed9651 6 месяцев назад +26

    ሶፊየ በዶጋሜ ነዉ እምኮምተዉ እና ሴት አትቀፍ አትታቀፍ ምርጥ ስራ ነዉ የምትሰራዉ ግን አላአህ የከለከለዉን እራቅ ያለህን እራቅ አንድ ወንድ ልጅ ከህቶቹ ዉጭ ሀጅነብይ የሚሆኑበትን ሁላ የሴትን እጅ መጨበጥ እሳት መጨበጥ እደማለት ነዉ እና ሶፊየ እራቅ የህትነት ምክሬ ነዉ 🌺🌺

  • @AtsedeAsalif-qe1lu
    @AtsedeAsalif-qe1lu 6 месяцев назад +11

    😢😢😢😢😢 uffff የኔ እናት እንኮን ደሥ ያለሽ እውነት ያለበት ፍቅር ምንም ገባበት ምን መጨረሻው ውብ ነው እሡዋ ለተደሠተችው የኔ ማለቀሥ ሦፊ ትልቅ ሥራ ነው የሠራህው ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርሥህ

  • @ማር-ዐ5ሰ
    @ማር-ዐ5ሰ 6 месяцев назад +27

    Sofi የሠው ደስታ የሚያስደስተው ሠው በጣም የሚመቸኝ ።

  • @misraktadesse6688
    @misraktadesse6688 6 месяцев назад +19

    አረ እንደው አንተ ልጅ!! እንደው ምን ይሻልኻል? መለዓክ የሆንክ!! ፈጣሪ የስራኽን የልብኽን ይስጥኽ ተባረክ እድሜና ጤንው ሙልት አርጎ ይስጥኽ ❤❤

    • @KumNeger-uc3et
      @KumNeger-uc3et  6 месяцев назад +1

      🙏🙏

    • @MedinaHussen-s4v
      @MedinaHussen-s4v 6 месяцев назад

      ሦፊየየኔውድ እደው ምንላርግህ የኔውድ​@@KumNeger-uc3et

  • @kemariyabdu8280
    @kemariyabdu8280 6 месяцев назад +34

    አልሀምዱልላህ እንካንም ልጁ የሱ ሆነ ታሪክን የሚቀይር አላህ ነው

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 6 месяцев назад +13

    ሶፊ ጀግናው በርታ ደስታህ. ከልብ እንደሆነ ያሳብቃል ሁሌም መልካም ይግጠምህ❤❤❤

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 6 месяцев назад +2

    ማሻ አላህ ሶፊዬ የኔ መልካም ስማርት እንዳንተ የሰዉ ደስታ የሚያስደስተዉ አይቼ አላቅም የኔ ጀግና አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-መ7ረ
    @ስለሁሉምነገርእግዚአ-መ7ረ 6 месяцев назад +23

    ሶፊጀ በጣምነዉ የምወድህ ስደተኛዋ እህትህ ነኝ እኔም ካገሬ ስገባ ካተ ለመምጣት አስባለሁ ፈጣሪ ከፈቀደልኝ ፈጣሪ ካተጋ ይሁን

    • @KumNeger-uc3et
      @KumNeger-uc3et  6 месяцев назад +5

      በደስታ ነው ምቀበልሽ 🙏🙏

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd 6 месяцев назад +34

    እእእእእእእእእእእእእአልሀምዱ ሊላህ ደስ ብሎኛል ግን ሴቶች አትዝረክረኩ መጠ ጥ መናምን ማንኛው ሀይማኖት ዝሙትን አይፈቅድም የዝህ አባት ጉዳት የልጁ ማሳዘን እምሆነው ጠፍቶኝ ነበር ግን አልሀምዱ ሊላህ ሶፍየ አላህ ይስጥህ ❤አባ❤

  • @SelimHassen
    @SelimHassen 6 месяцев назад +11

    በጣም ነው ደስ ያለኝ እውነት በጣም ተጨንቄ ነበር ቅመሞችዬ እደት ዋላችሁ

  • @Bireeyemariyamlij
    @Bireeyemariyamlij 6 месяцев назад +9

    ሶፊዬ አንተ ትለያለህ የሰዉ ደስታ የሚያስደስትህ ለሰዉ ጭንቀትም የሚትጨነቅ ምርጥ ጀግናችን ኑሪልን❤❤❤❤

  • @Haregte
    @Haregte 6 месяцев назад +17

    ሶፊ ጥሩ ስራ ነው የሰራሀው ፈጣሪ የልብህን መሻት ይስጥህ❤🙏

  • @heuyye5507
    @heuyye5507 6 месяцев назад +11

    ዋው ማነው የሠው ደስታ የሚያስደሰተው ወላሂ ትናንት ከፍቶኝ ነበር ዛሬ ደግሞ በጣም ደስ ይላል ማሻአላህ እንኳን ድስ አላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @fatumayoutobe9725
    @fatumayoutobe9725 6 месяцев назад +50

    እቲ ዱአርጉልኝ ጨቆኛል የተጨነቀውን ሁላ አላህይፈርጀን

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 6 месяцев назад +4

      አላህ ለኸይር ያርግልሽ ለበጎ ነው አላህ በተጨነቅሺበት ነጃ ይበልሽ ያላሠብሺው ርስቅ ይወፍቅሽ

    • @fatumayoutobe9725
      @fatumayoutobe9725 6 месяцев назад

      @@nefisasemane አሚንያረብ

    • @KumNeger-uc3et
      @KumNeger-uc3et  6 месяцев назад

      አሚን 🙏🙏

    • @ሀብታምእዳለው
      @ሀብታምእዳለው 6 месяцев назад

      አይዞሽ እህቴ

    • @ሀዊነኝ-ዠ5ዐ
      @ሀዊነኝ-ዠ5ዐ 6 месяцев назад

      አይዞሺ እህቴ ኸይር ያርግልሺ አሚን አላሁመ አሚንንን

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq 6 месяцев назад +2

    ይሔ ባል በጣም የተባረከ ነው ልዩ አባት ነው እንጀራ አባት ተብሎ እንኮን ።ከ❤አባት ሆኖ ያገኘነው ሰው❤❤❤

  • @shemima5580
    @shemima5580 6 месяцев назад +32

    ቅመሞችዬ ለምንድ ነው አሄ ጀግና ወንድማችን 100K ማናስገባው በአላህ ሰብስክራይብ አድርጉ አይከፈልበትም🙏🙏

    • @KumNeger-uc3et
      @KumNeger-uc3et  6 месяцев назад +2

      🙏🙏🙏

    • @Ahmed-dt6hc
      @Ahmed-dt6hc 4 месяца назад

      ​@KumNegeሶፊ በአሏህ ቁጥረህን ላክልኝ በጣም አስፈላጊ ነው የሂወት ጉዳይነው😢💔💔💔💔💔💔r-uc3et

  • @halehale7257
    @halehale7257 6 месяцев назад +16

    ሶፊ ስራህ ጥሩ ነው ማሻአላህ የበለጠ አላህ ነገሮችን እንድያሳምርልህ አላህ የከለከልህን ነገር ባትዳፈር ጥሩ ነው
    ለምሳሌ ያልተፈቀደችልህን ሴት ሰላም ማለት ማቀፍ ብታስተካክል ጥሩ ነው

  • @zed9651
    @zed9651 6 месяцев назад +14

    እሰይ አልሀምዱሊላህ ሶፊየ አቦ እድግ በል የትልቅ ሰዉ ምርቃት ነዉ ጉል አሚን

    • @KumNeger-uc3et
      @KumNeger-uc3et  6 месяцев назад +1

      አሚን 🙏🙏

    • @እሙአሚር-ዘ2ረ
      @እሙአሚር-ዘ2ረ 6 месяцев назад +1

      ​@@KumNeger-uc3etሦፊየ ጀነትንያውርሥህ በረያንበርግባይበልህ

  • @Hiwot842
    @Hiwot842 6 месяцев назад +14

    ፀሎቴ ተሳካ ተመስገን ጌታዬ ሳላየው ነው የኮመትኩት 😄😄🥰

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall79 6 месяцев назад +14

    ይብላኝ ለተሣደባቹሁት እኔሥ አልታሠድቡኩም ነበረ ሦፊ ተባረክ

  • @tegsetderese3279
    @tegsetderese3279 6 месяцев назад +3

    አይይይ የሶፊ አይነት ወንድ ባገኚ አይኔን አላሺም የኔጀግና ለሰው ጥሩ ነገር ሁሌ የሚያስደስተው❤❤

  • @b.p8546
    @b.p8546 4 месяца назад +1

    ሶፍየ ያንተ ነገር ሁሉ ደስ የሚል ነዉአንተ የተሳካ ነገር ነዉ የምታረገዉደስ የሟል ይስጥህ ላንተ እንሻአላህ።

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Месяц назад +1

    እረ የባለ ወፍጮቤት ልጅ መጨረሻው ምንድነው ሶፊ😢 በጥፊ መታውነው የሄደችው እና ምን ሆነበናትህ ፈጣሪ ያሳካለት ብለናል❤ ሶፊ ምርጥ ሰው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @حبيبةاحمد-ظ2ب
    @حبيبةاحمد-ظ2ب 6 месяцев назад +9

    አሰላሙ አለይኩም ሶፊየ እደነህ የኔ ጀግና ወድም እኳን ደስ አለን 😢 በጣም ነው ደስ ያለኝ እባክህ ሶፊየ አሳዳጊዋ የደፈራት ልጅ እሞን ደረሰች መጨረሻዋን አሳውቀን

  • @ጠባይግብርምስኩሉ
    @ጠባይግብርምስኩሉ 6 месяцев назад +3

    ወይኔ በጣም በጉጉት እየጠብቀሁ ነበር ሶፊ እስይ ደስ ይላል እንኳን የራሱ ሆነ በጣም ከባት ነበር ባልየው መጨርሻው ተሳክተዋል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @-bw7lv
    @-bw7lv 6 месяцев назад +2

    ሶፊየ የኔ ብልህ አላህ ከክፎ ነገር ይጠብቅህ የለመለመ የፈካ ደስታ ሳቅ የበዛበት ዘመን ይገባክ አቦ

  • @elsabethgirma2789
    @elsabethgirma2789 6 месяцев назад +3

    ሶፍዬየኔ ቅን ቅን ስለሆንክ ሁሉም ነገር ይሳካልሀል በጣምየማስደስት ነገር ነው የሰራኸው❤😊

  • @ዜድነኝስደትያደከመኝ-ከ3ረ
    @ዜድነኝስደትያደከመኝ-ከ3ረ 6 месяцев назад +8

    ማሻአላህ ደስ ሲል እኳን ደስ አላችሁ ሶፊን አለማድነቅ አይቻልም አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ በጉጉት ነው የምጠብቅህ በስደት ያላችሁ የሰው ቤት ምርር ስልችት ያላችሁ አላህ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ

  • @YarosMashallah
    @YarosMashallah 6 месяцев назад +7

    ሶፊ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤እኔ እራሱ ትልቅ ችግሩዉስጥ ነኝግን እዴት እደማገኝህ አላዉቅም❤❤❤❤❤❤

  • @SeBintBaba
    @SeBintBaba 6 месяцев назад +4

    ወይ ሶፊዬ ጀዛክላህ ኸይር አባቴ በጣም እድለኛ ነህ የሰውን ደስታ መፍጠር መቻል እውነትም መታደል ነው።

  • @almazreta9110
    @almazreta9110 6 месяцев назад +3

    ሶፊ በምን ቃል ልግለጽህ ቃላት አጣሁህልህ እንደአንተ አይነት ያለ ሰዉ ፈጣሪ ያብዛልን ሰዉ ሁሉ እንደአንተ ቢያስብ አገራችን ሰላም ትሆን ነበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DigDig-wz2mc
    @DigDig-wz2mc 6 месяцев назад +4

    ከምንም በላይ የሚያስደስት ነገር ነው ተመስገን በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነበር ተመስገን❤❤❤❤

  • @misraktadesse6688
    @misraktadesse6688 6 месяцев назад +7

    የደስታዬን ብዛት መናገር አልችልም ልክ እንዳንተ ማለት ነው ። እነሱ እንኳን ያንተን ያኽል የሚደሰቱ አይመስለኝም ርዕሱን እንኳን አኮ የፍርን ማለት ባይገባኝም የፍቅርን ነገር ለማለት እንደታሰበ እገምታለሁ። አቦ ተባረክ🙏🙏

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 6 месяцев назад +1

    ሶፊ፡እንኳን፡ደስስ፡አለህ።ምርጥ፡ጋዜጠኛ፡ነህ።ለባለ፡ትዳሮችም፡እንኳን፡እግዚአብሔር፡እረዳቸው።እንወድሃለን።

  • @ፋፉነኝስደትያደከማት
    @ፋፉነኝስደትያደከማት Месяц назад +1

    ስፊዬ አላህ በሄድክበት ሁላ ያርግልህ የደግነት ጥግ ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekayutube-iu1kk
    @mekayutube-iu1kk 6 месяцев назад +9

    ሙኘቴተሳካ አልሀምዱሊላ ወላሂ ደስብሎኛል በጉጉትነበር የጠበኩት

  • @Tube-wj5jv
    @Tube-wj5jv 6 месяцев назад +22

    ወኔ በጣም ነበር ሚረብሽው በጣም ደስስስ ይላል ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ ኮሚት ፅፊ አላቅም ግን እከታተላለው ልጁ በጣም አሳዝኖኝ ነበር

  • @melataskal9201
    @melataskal9201 6 месяцев назад +5

    ተመስገን ሶፎየኤ የሰው ደስታ ኣተን ያስደስታሃል የምር ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥክ

  • @מאורואיינאו
    @מאורואיינאו 6 месяцев назад +1

    በውነት በጣም ነው ያለቀስኩትየ ።የነሱ መደሰት ሳይ ነው ያስለቀሰኝ አንድ ነገር በጣም የገርመኝ የጋዜጠኛው የሰራው ስራ በጣም በጣም የሚስደስት ነው ሽልማት ያስፈልገዋል እግዜሐቤር ይባርክህ ሶፊ እውቀጡን አክሎ ይጨምርልህ እነሱንም እድሜና ጤና በሰልም ልጃቸውን የሚሳድጉ ያርግልን ፋቅሩን አክሎ ይጨምርልኝ ሶፊ ተባርክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @PatmaPatima-rn1se
    @PatmaPatima-rn1se Месяц назад +1

    ሶፊ ትግስትህ ተስፋህ አጀቦኛል ።እሰከመጨረሻዉ የታገልከዉነገር ጀግና እደሶአፍቃሬደሞ አይቼአላቅም

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 6 месяцев назад +2

    ማርያምን በጣም ደስ ይላል ሶፌዬ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅክ የሰው ደስታ የሚያስደስትክ ሰው

  • @geeraaejasidan6396
    @geeraaejasidan6396 6 месяцев назад +2

    ወድማለም ላተቃልያሰኛል ብቻአላህ ይጠብቅህ መሰሎችህን ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 6 месяцев назад +3

    የሰው ድእስታ የሚያስደስተው ሶፊ መልካም ሰው እውነትም ቁም ነገር 🙏🏾🙏🏾

  • @seadamelaku3377
    @seadamelaku3377 6 месяцев назад +5

    ሶፊየ የሰዉ ደስታ የሚያስደስትህ ነገር ስወድልህ አላህ ይጨምርልህ ❤❤❤

    • @KumNeger-uc3et
      @KumNeger-uc3et  6 месяцев назад

      አሚን 🙏🙏

    • @ttww9470
      @ttww9470 6 месяцев назад +2

      😢😢 ሀጀነብይ ሴት ጋረ እየተሻሸ አላህን እንፉራ አላህ ከጥመት ይጠብቀን

  • @rukiya7187
    @rukiya7187 6 месяцев назад +13

    ቤተስብ እኔምላችሁ ቅመሞችየ ላይክ ሽር እያርጋችሁ ples 100k እናስገባው ጥሩየሚስራንከማበርታታት ይልቅ ፕራንክ ጂኒ ጃንካ 😂ነው የሚመቻችሁ ለምን ወላሂ የምሬነው ሶፊን እናሳድገዉ ከኛ የሚጎልየለም ለመዳም ዋይፋይ ትዛዝነው ዳይ ላይክክ አርጉ❤😂🎉ወላሂ ሶፊኮየስዉ ደስታ የምያስደስተዉ ምርጥስው ወላሂ እኔም የስዉ ደስታ ከራሴ በላይ ነው የሚያስደስተኝ❤😂😂الحمد اللّه

    • @KumNeger-uc3et
      @KumNeger-uc3et  6 месяцев назад

      👍👍🫶🫶🫶❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

    • @genet_tube
      @genet_tube 6 месяцев назад

      ፕልስ ደመርኝ ግን

    • @bashbash2086
      @bashbash2086 6 месяцев назад

      🤣😂😂😋😋

  • @ahmntoabye6337
    @ahmntoabye6337 6 месяцев назад +3

    ማነው እንደ ሶፊ የሰው ደስታ የሚያስደስተው❤❤❤❤

  • @ግእዝሚድያ..አዶግእዝ
    @ግእዝሚድያ..አዶግእዝ 6 месяцев назад +2

    ተመሰገን ፈጣሪ በጣም ደስ ይላል የሰው ደስታ እኮ ትልቅ ስጦታ ነው 🎉🎉🎉🎉

  • @ZainabZeynu
    @ZainabZeynu 6 месяцев назад +2

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል የሶፊን ትእግስት እና የልፋቱን ውጤት እደት እደምደስት ለመግለፂ ቃል ያስኛል❤❤❤❤

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 6 месяцев назад +2

    አምላኬ ተመስገን የሰዉ ሕወት ሳይጠፋ ደረስክላቸው❤❤❤

  • @sarahsarahsarah3389
    @sarahsarahsarah3389 6 месяцев назад +2

    ግን ለምን!!!!!!!!!!!100ሽ አይገባም ይህ መልካም ሰው ስንቱው ብራክ መቶሽ ይገባሉ ይህ ልጂ ሂወቱ አደጋ ላይ እየጣለ የሚሰራ ሰው በዚይልክ 😢😢😢😢😢😢ብቻ ፈጣሪይ ይጠብቅህ እሱው እረደቱን በረከቱን በምሰራው ስራ ላይ

    • @KumNeger-uc3et
      @KumNeger-uc3et  6 месяцев назад

      👍🙏❤️🤲🫶👍🙏❤️🤲🫶

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 6 месяцев назад +5

    ሰይጣን እግሩ ተሰበረ🙏 እኔስ በሀዘን ላይ ሀዘን ይሆናል ብየ ሰግቸ ነበር🙏 ሰላምና ደስታ የተረጋጋ ህይወት ይኖራቸዉ ዘንድ የፈቀደ ፈጣሪ ይመስገን🙏❤❤❤ እንደእኔስ፣ ቤቱም የፈረሰ፣ እምነትም ሀዘን የተላበሰ ሆነ ብየ ነበር።

  • @መሲየራያዋ-ጐ6ቸ
    @መሲየራያዋ-ጐ6ቸ 6 месяцев назад +1

    እኔ እምለዉ እነይህን ጋዜጤኛ 100% ብናሰገባቸዉ ምን አለ ካረባ ነገር ከመሮጥ❤❤❤❤❤

  • @etalem3581
    @etalem3581 6 месяцев назад +4

    ሶፊይ ወላዲት አምላክ እድሜ ጤና ትሰጥክ እድሜ ልክ ደስ ብሎክ ኑር
    እዴት እዳለቀስኩ ልነገርክ አልችልም

  • @dubaidubai1718
    @dubaidubai1718 6 месяцев назад +2

    ሶፌ ምርጥ ሰዉ የሰዉ ልክ አላህ ይጠብቅህ ወድም❤❤

  • @nanny3146
    @nanny3146 6 месяцев назад +4

    Berta our great brother wellcome always 👍

  • @halimawallokamise7825
    @halimawallokamise7825 6 месяцев назад +11

    አባት እና እናት እንኳን ደስ አላችሁ
    ሴቶችዬ እናንተም ጠርሙዝ ቢራ መጠጥ እየጠጣችው አትሳሳቱ ሲጀመር ሴት ሆናችዉ ምን አባታችዉ ያረጋል ከናተጋር መጠጥ ሞክ ማፊ ሁላ😂

    • @hshs7s-nt9yh
      @hshs7s-nt9yh 6 месяцев назад +1

      ትክክል፣መጠጥ፣አቅል፣ያስታል፣እረ፣ተው፣አሁን፣ይችልጅ፣የሚግዛት፣ባይኖር፣መናቀረች፣እረረረተው፣ሲጀመር፣ሴት፣በአደባነው፣የምታምረው

    • @zindzind3952
      @zindzind3952 6 месяцев назад

      😁😁😁

    • @Brbr-pd6ey
      @Brbr-pd6ey 6 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @sadaaaliali4479
      @sadaaaliali4479 6 месяцев назад +1

      😂😂ሙክ ማፈ ሁላ😅😅😅

  • @SelimHassen
    @SelimHassen 6 месяцев назад +4

    ወድማለምዬ እኳን ደና መጣችሁ ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @ZahidKhan-b9n
    @ZahidKhan-b9n 6 месяцев назад +8

    ኧረ ወይኔ እንደት ደስ ይላል በፈጣሪ ስም❤❤

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx 6 месяцев назад +2

    ዋው ጌታን በጣም ደስ ይለል❤❤❤❤❤❤ሶፊ ታባረክ❤❤❤

  • @SdSd-bi9ll
    @SdSd-bi9ll 6 месяцев назад +2

    የኔ መልካም ወንድም ስወድህ ትህትናህ. እርጋታህ በጣም ደስ ይላል ወንድነት ከሚያስፈልግበት ቦታም. ወንድ ሁነህ ትገጥማቸዋለህ. ብቻ ጥሩ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ልቦናህን አይቀይርብን. ግን ስብስክራይፕ አድርጉት በማርያም ያንሳል. እኔ የጓደኞቸን ስልክ ሁሉ እየቀማሁ ነው ስብስክራይፕ ያደረኩት

    • @KumNeger-uc3et
      @KumNeger-uc3et  6 месяцев назад

      አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏 በጣም

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 6 месяцев назад

    ሶፊ ቅን ሰዉ ነህ እግዝያብሄር ይጠብቅህ እንኳን ደስ ያላቹ ደስ ብሎኛል በመታረቃቹ ዉለዱ ክበዱ መንታ መንታ ዉለዱ ትልቅ ት ት ነዉ ያስታዋለዉ ሰዉ የመጠጥ ስተት ከባድ ነዉ በዛዉም ይቅርታ እንወቅ ሰዉ ጥፋቱ አዉቆ ከመጣ አንድ እድል ስጡ ዉዶቼ የሶፊ ቤተሰቦች መልክቴ ነዉ

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq 6 месяцев назад +1

    ሶፊዬ ደሀ ባልሆን እነዚህን ጥንዶች ሶደሬ ወስጄ በመሐል የተፈጠረውን መጥፎ ጊዜ እንዲረሱ ለ 3 ቀናት ዘና ማድረግ ብችል ደስ ይለኝ ነበር። ዋ ድህነት ። ❤ደስ አይሉም ❤

  • @Sossina-qm5bw
    @Sossina-qm5bw 6 месяцев назад +2

    ሶፊ የያዘው መጨረሻው ያምራል ትግስትን ወደድሁልህ ዋው በጣም ደስ ይላል

  • @ፋፉነኝስደትያደከማት
    @ፋፉነኝስደትያደከማት Месяц назад +1

    ዋው ማሻ አላህ ሶፊ የጀግና ጀግና ነህ

  • @fortnitemaster5463
    @fortnitemaster5463 6 месяцев назад +5

    Sofi you are special and glad to see that they are happy.

  • @melatmelat1376
    @melatmelat1376 6 месяцев назад +1

    ሰፊየ በጣም ደሰ የምትል ልጅ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ የሰዉ ደሰታ የሚሰተሰትህ እኔ ምልህ ወንድሜ ክፉል ኣንድና ሁለት ብለህ ሊንክ ኣሰቀምጥ በኮሜንት ኣሪፍ እይታ ታገኛለህ በርታ ከዚህም በላይ ትሰራለህ ይሞችህ ኣቦ❤

  • @Tamiratanase
    @Tamiratanase Месяц назад +1

    ሶፊ የእኑዬና የክዱ ጉዳይ ልቀቅልን በጌታ😢

  • @ShshHehd-c6i
    @ShshHehd-c6i 6 месяцев назад +2

    ሶፊ መልካም ሰዉ አላህ ያስደስትህ

  • @seade127
    @seade127 6 месяцев назад +7

    አደኛነኝ ልልነበር ለኬ እደኔ ቪደዎ ለቀቀ አለቀቀ ብሎ የሚ ጠብቁ አሉ የመዳም ቅመሞች❤ ሶፊን የሚወድ Lik🎉🎉🎉🎉🎉

  • @እህተስላሴ
    @እህተስላሴ 6 месяцев назад +2

    እንኳን ደስ አለህ ሶፊ በርታ ጎበዝ❤❤❤

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 6 месяцев назад

    የሶፍ ከስራውም ውጭ ደስ የምለው ነገር ኮሜንቶችን ያነባል ላይክ ያደርጋል።ለኮሜንታተሮች ያለውም አክብሮት በጣም ደስ ይላል።የአመቱ ምርጥ ወጣት❤❤❤❤❤❤🎉

  • @YoditAbere
    @YoditAbere 6 месяцев назад +3

    ሶፊዬ በእናትህ እግባ ለማዘር ንገራቸው ሚስት ያምጡልህና እኛ ደግሰን እንድርሐለን ለዚህ በጎ ስራህ በምን እናስደስትህ?

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 6 месяцев назад +3

    ሰላም ለመፍጠር የሄድክበት ጥበብ እጅግ መልካም ነበር። የድካምህን ፍሬ አገኘህ። ደስ ይበልህ❤❤❤

  • @mussieebssa3834
    @mussieebssa3834 6 месяцев назад +6

    ሦፊ ደስ የሚል ስራ በረመዳን ይልሃል ይህ ነው፡፡

  • @almazbelachew5416
    @almazbelachew5416 6 месяцев назад

    አነተ እራስ የፍቅር አባት ነህ የተራራቁትን የምታገናኝ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @Libo-nx4sx1xl2w
    @Libo-nx4sx1xl2w 6 месяцев назад +2

    እልልልልልልልልል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉በታምናዉ ❤️❤️የተደሰቱክት 💕ጻፊ የኔ ዉድ ዎንድሜ ክፉ አይንካህ 😍😍😍

  • @sebletmene8539
    @sebletmene8539 6 месяцев назад +5

    በጣም ነው ደስ ያለኝ ኡፍፍፍፍ ልጆ አሳዝኖኝ ነበር 😢

  • @Haregte
    @Haregte 6 месяцев назад +5

    በጣም ደስስስ ይላል የሱ ስለ ሆነ ደስስ ብሎኛል የልጁን ፍቅር ሰሚቸ ከፍቶን ነበር ሴቶች ግን ኣትንዘላዘሉ ያስጠላል😤 ለወንዱ ይፈቀዳል ማለቴ ኣደለም ግን በሴት ይደብራል በጣምምም🙈🙈

  • @SenitSenit-uv3cz
    @SenitSenit-uv3cz 6 месяцев назад

    ሶፊዬ የሰው ደስታ የሚያስደስትክ መልካም ወንድሜ እድሜ እና ጤናውን ይስጥክ

  • @AdanechCherinet
    @AdanechCherinet 6 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤ ሶፋየ እግዚአብሔር ይባርክ

  • @Sulhiya-y1g
    @Sulhiya-y1g 6 месяцев назад +1

    ዋው በጣም ደስ የሚል ነው የመጨረሻው
    የሶፊ የድህነት ጥግ ደስ ሲል

  • @YoditAbere
    @YoditAbere 6 месяцев назад +1

    ሶፊዬ ጎበዝ ነህ ተባረክ የእውነት

  • @argetoall6484
    @argetoall6484 6 месяцев назад

    ዋውውውው በጣም ደስ ይላልፍቅራችሁን ያብዛው ሶፊየ መልካም ምርጥ ሰው

  • @ephremkassaye9594
    @ephremkassaye9594 2 месяца назад +1

    ሶፊ አንተን የወለደች እናት በአዱኒያም በአኬራም የተባረኩ ይሁኔልህ

  • @MuluemebetWako
    @MuluemebetWako 6 месяцев назад +2

    ሶፊዬ አንተስ መቼ ነው አግብተህ የምታሳየን

  • @Hiwot842
    @Hiwot842 6 месяцев назад +7

    መጨረሻውን ሳታቁ ስትፈርዱባት የነበራችሁ አፈራቹ 😂

  • @MissZabiba
    @MissZabiba 6 месяцев назад +5

    ሶፊ እኮ በጣም ትልቅ ሰው ነው 🎉🎉🎉

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 6 месяцев назад

    ከራሴ በላይ የስው ደስታ ያስደስተኛል. ተባረክ ሶፊ እውነት ደስ ይላል

  • @Kወለየዋ
    @Kወለየዋ 6 месяцев назад +3

    ሶፊ መልካም ሰዉ ጀግና ነህ ወድሜ

  • @YakMms
    @YakMms 6 месяцев назад +3

    elelelelelel geta hoy tebarki kiber lanteh yuhun🙏👏💞💖💕💓💗❤

  • @MaroMaro-w9d
    @MaroMaro-w9d 6 месяцев назад +3

    ሶፊመልካም ሰዉነክ በርታ ዉንድሜ❤❤❤❤❤

    • @KumNeger-uc3et
      @KumNeger-uc3et  6 месяцев назад

      አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @dir204
    @dir204 6 месяцев назад +3

    የሰው ደስታ የሚያስደስትህ መልካም ሰው ሶፊ❤

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ 6 месяцев назад

    ተገናኙ ሦፊ ጄዛክ አሏሁ ኽይር ወድሜ እነሡን ደግሞ አላህ ሂዲያ ይሥጣቼዉ አልሃምዱሊላህ

  • @firadosethiopia9170
    @firadosethiopia9170 6 месяцев назад +3

    እስኪ እንደኔ ሶፊን የሚወደው ላይክ ❤❤❤❤ ሶፊየ በጣም ነው የምወድህ ያው ፕሮፋይሌን እየው