ጊዜያዊ ደሀ ሙሉ ፊልም - New Ethiopian Movie Gizeyawi Deha 2024 Full Length Ethiopian Film
HTML-код
- Опубликовано: 7 сен 2024
- ጊዜያዊ ደሀ ሙሉ ፊልም - New Ethiopian Movie Gizeyawi Deha 2024 Full Length Ethiopian Film #tazafilms
#ethiopian_comedy #ethiopianmovie #amharicfilm
#ጊዜያዊደሀ #GizeyawiDeha
Join this channel to get access to perks:
/ @tazafilms
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Taza Entertainment
🔴 Taza Entertainment broadcast content stream via website Taza Entertainment produces original Ethiopian movies, drama, sitcom and music clips. We also broadcast entertainment and film premiere videos recorded and edited in our studio. Most of our viewers are from US, Canada, UK, Ethiopia and Scandinavian countries. #Ethiopian_comedy #Ethiopian_films #Taza Entertainment #ethiopian_movie #አዲስፊልም #ጊዜያዊደሀ - Ethiopian Movie GizeyawiDeha 2024 Full Length Ethiopian Film #GizeyawiDeha 2024 #ethiopian_movie #CinimaFilm
ዋው ሀሪፍ ፊልም ነው በርቱ 🥰🥰🥰
እናመሰግናለን
እኔም ከማይሆነኝ ሰው ኣርግዤ በጣም ከምያስጠላው ደሞ በስደት ላይ ነበር እና ኣስወረድኩት ያስረገዘኝ ወንድ ፍቅረኛየ ነበር ምለው ግን እሱ ሌላ ፍቅረኛ ነበረችው ልጁ ብዙ ሴቶች ያወጣ ነበር ኣንድ ቀን ሌላኛዋ ፍቅረኛው ደወለችልኝና ምን እየሰራሽ ነው ያለቦታሽ ነው ያለሽው ተጠቀቂ ከህወታችን ውጪ ኣለችን ኣረ ተሳስተሻል እሱ የኔ ፍቅረኛ ነው ኣልክዋት ከዛ ሳንነግረው ሶወስታች. ተገናኘን ያቺ ፍቅረኛው ማነች እስዋ ኣለችው ሽምጥት ኣርጎ ኣርጎ ካደኝ ኣላውቃትም ኣይቸሽም ኣላውቅም እብድ ነሽዴ ብሎ ኣዋረደኝ እደተለያየን እርጉዝ እደሆንኩ ኣወቅኩ ምን ብየ ለሱ ልንገረው ስለኔ ግድ የሌለው ሰው ከኔጋ እደተኛ እካን ኩደዋል እካን ልጁ የኔ ነው ብሎ ልቀበለኝ ሳልነግረው ኣስወረድኩት ከሱ ልጅ እዲኖሮኝ ኣልፈለኩም እኔም ግዜ በሄደ ቁጥር ግን በጣም ይሰማኛል ውስጥ ውስጥ ያሰቀየኛል እኛ ሴቶች ወንድ ኣመራረጥ እንሳሳታለን ምላሰኞች ወንድ ያሳስቱናል
ዋው🥰🥰🥰🥰🥰 ቃል የለኝም አንደኛ ነው ፊልም ገበታቹህ እዩት
I like the writer and the lady who argues with him. Watching two of them , I realized that the writer's creativity is uncanny
ፊልሙ ታሪክ ድክመት አለበት አንድ ኩላሊት በሽተኛ ና ለጋሹ ከተሰራ በዃላ ከስድስት ወር በፊት ከሰው ጋር መቀላቀል አይቻልም እዚህለይ ግን አንድ ወር ባልሞላ ጊዜ ተቀላቀሉ
የህክምና ወጪ ማን እንዳከናወነ አይገልፅም በዛ ላይ በኢትዮጵያ ንቅለ ተከላ እንደዚህ የቀለለ አይደለም
ያዉና እዛ ማዶ በግ ያግዳል ሰዉ፣
ካላየ ካልሰማ ባለአህያ ነዉ 🙏🙏
❤❤❤
እሥኪ እንየው እና እኮምታለሁ ግንየምወዳቸው ናቹው ሁሉም ❤❤❤❤❤
❤❤❤
ዋዉ ደስ የምል ፊልም ነዉ
ዋው ሀሪፍ ፊልም ነው በርቱ❤❤❤❤❤🎉
to show someone kind and lovable person killing somebody is not a good part, however the whole story including the writer part is very interesting and great movie!
የተጨማለቀ ትዳር 😢😢😢
WOW IT'S AMAZING MOVIE KEEP IT UP
❤❤❤
ኧጭ ሁለቱ የሚለፋለፉትን ሰዎች
Yastelaluko enesuma
Yastelalu enesuma
ዋናው የፊልሙ ፖርት ቢሆንም በጣም ያስጠላሉ
Wow betam erif filem new wedejewalew
Very nice movie♥️
እናመሰግናለን
yes gert movie
ኣይ ሴቶች ግን የሚያክብረንኮ ኣንወድም
Wow amazing 🎉🎉🎉🎉
Thank you! Cheers!
ድርሰት ነውዴ kkkkk
NICE ONE
Thanks 🔥❤❤❤
Nice
እናመሰግናለን
2Tu yemilefelfut mindnachew
ኤጭ እነዚያ ሁለቱ ደሞ 👀👀👀😳😳😳😡😡😡
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌
እረ እንዴት ቻልሽበት
Mendenew bezih ykerta ale ende ere emteserut eweku ayzuwachu eyalachu new
❤❤❤
Mechershaw yamrhal
😂😂😂😂😂❤❤❤
👍👍👍👍👍👍👍
እናመሰግናለን
❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤
Enatishem ragemashaleche tedarishe leye eyebaligedhe merikagnalache sitiye atafirim
እናመሰግናለን
ግንባር የሚስመው አያት ወይንም አባት ነው ፍቅረኛን ወይንም ሚስትን ከንፈሯን ግጥም አድርጉ እንጂ😅❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን