Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የኔ ጀግና ነሸ ሚጣዬዬዬዬ
ይቺ ጣፋጭ የሆነች ትንሿ ልጅ በጣም ጎበዝ እና ቀልጣፋ ስወዳት ትልቅ ደረጃ ድረሽ የኔ ቆንጆ እኔ ማክቤል መቅደላዊት ፊልሙን ተቆጣጥረው ነበሩ እንደዚህ ጎበዝ እና ብቃት ያላቸውን ልጆች ማሳተፍ ጥሩ አደረጋችሁ
ቅመሞች ኑ እንየው ያሲን ቃሲም ያለበት ሁሉ ፊልም ቆንጆ ነው አላህ በዛውም እንዴ ኢሳም ሀበሻ አላህ ወዴ ድኑ ይመልሰው የኛ ሙስሊም ወድሞች ሁሉ አላህ ሪዝቃቸውን ከፍ አድርጎ ከፊልም ያውጣቸው❤❤❤
ውይ እራሥ ወዳድነት ምናለ ለሁሉም እምነት ተከታይ ብትይ በሁላችንም አይፈቀድም ማየቱም ቢሆን
ቆጆ ፊልም አብሶ መጨረሻዉ ሚጣዬ በጣም ግበዝ በርቺ ቃሲም በጣም ነዉ የማደቅ ምንም ሆነ ብትሰራ ትችላለክ መስለ ሳይሆን ሆነ ነዉ የምትሰራዉ በፍቅር እና በመተሳሰብ ማንም ሰዉ ሳይሞት ፊልም ሲያልቅ ደስ ይላል ከፈተና በሃላ ደስታ አለ ስለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመስገን ከልብ እናመሰግናለን❤🙏❤
የኔ ቅመም የሆነቺ ልጂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዋው አስተማሬ ፊልም ነው ግን በጣም ነው ያስለቀሰኝ ነበር😢😢😢😢❤❤❤❤
እናመሰግናለን ሶደሬዎች ምርጥፊልም ነውበርቱ በጣም ጠቅሞኛል ለኔትምህርት ወስጄበታለው ሁሌም ያለንን ነገርናባለን ነገርደስተኛ መሆንና ማመስገን ከዛ ይጨመርልናል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏
በጣም አሥተማሪ ፊልም በርቱልን ሚጣየ አዲገሺ ትልቅቦታ ምደርሺ ያርግሺ የኔቅመም❤❤
ዋው ደስየሜልነው❤
ዋው ተለቃቀ❤❤🎉🎉
ጡሩ ፊልም ነው❤❤❤❤
ዋው ጀግና እግዝያብሔ ያሳድግሽ ሚጣ❤❤❤❤❤
ቅመምዬ የኔ ጎበዝ በርቺ እሺ እድግ በይ በተረፈ አሪፍ ነው❤❤😊
የምርም ጀግና እግዝሀቤር እድግ ያርግሽ ❤❤❤
ደስ ይላል
ኡፍፍ አስተላለቁ እንዴት ደስ እንዳለኝ
ዋውውውውው❤❤❤❤❤
ዋ ደስ ይላል
ወይኔ ተመስጨ ነበር ያየሁት በጣም አስተማሪፊልም ነዉ በተለይ መጨረሻዉ❤❤❤❤❤❤❤❤
የአማረኛ ፊልም ሀይለ ቃል ሲናገሩ ሁሉም ጨርሻለው እንዴት እንደሰለቹኝ አንድ አይነት ቃል ኮተታሞች
አይገርምመ ለካ እኝ ያላውቅነው ያልተራዳነዉ ነገር ሰውለሰው መዳኒቱ ነን በቃህበለነ አምላኬ አንዋጋ የቀድሞዉን ያነን የፍቅር ሰው መልስልን ተሳስበን እንኑር ያነግዜ መልስልን ይባቃህበለን ለገዘብ ሳይሆን ለፍቅር እንኑር አሜን🙏🙏🙏
ዋው ❤❤❤❤❤❤
ደስ የሚል አሪፍ ፊልም ነው እናመሰግናለን
❤
ደሰ ሲል
አድስ ነው እዴ ኮሜት ያሌለው ፍልም አይመቻኝም እስኪ ኩሽ በሉኝ አዲስ ነው ወይስ ያቆያ ነው 😳 እዳኔ ያኮሜት ሱስ ያለበት ኝጅ ወዳ ለይ 😂😢🙅👍😂
እቴጌ ፣አንቺ በዚህ አመልሽ እንኳን የትልቅ መ/ቤት ኃላፊ የእድር ወጥ ጨላፊ መሆን አትችይም 😂❤❤
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Kkkkkkkkkkkkk
Kkkkkkkkkk
Arif film naw 👌🥰
Wow best movie
ቡሩኬ..ቢሞት..ሁለተኛ..ሶደሬ..አላያችሁም..ነበር..ዋዉ.ዋዉ..አሪፍ
ጣፍጭ ነች ጀግና
👌🥰🥰😍
❤❤❤👍👍👍👍👍
wow
ፍልሙ አሪፍና አስተማሪ ነዉ ነገር ግን ከታች ሰራተኛ እስከ ሀላፊ በመኪና ስሄዱ አላየንም እና ተጋባዥ ተዋናይ የለም 5 ሰዉ ብቻ መሆኑ ጥያቄ ይፈጥራል በተረፈው አሪፍ አስተማሪ ፍልም ነዉ።
❤❤❤❤❤❤
የኔ ውድድድ 🎉🎉😢😮😅♥️🌹
በህይወቴ የሚያስደስተኝ ነገር ሰርቶ የሚያሠራ አለቃ
❤❤❤❤🎉🎉🎉 የኔ ቆንጆ ቅመም የሆሽ ልጅ❤❤❤
❤❤❤❤❤
Arif film new melktum tru mibal aynet new kretaye bekerestea lay eyalachu 2 sewoch wedenante eyayu neber 1:10:18 yitarem elalew 💯
❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤😢😢
እሱን እንደበረርሽዉ ሁሉም መጥቶ መጥቶ ይጮህብሸል ይገበሸል
❤❤❤❤😢😢😢
😢😢😢😢❤❤
ጓደኛዉም ምርጥጓደኛዋዉ❤❤❤
😢😢😢😢😢እናት😢😢ዝም ብሎ እንባይ ይፈሳል 😢😢 እኔም እናቴ በጣም ናፍቃኛለች 😢😢😢
😮እስቲ..ልየዉ
ሐለቀ ሀለቀ እየተጨወሽ መጨረሸሽ እንድ ሆና የተመከሽበትም ወንደ ሌለ ሴት እንደፈቀረ ስነግርሽ እብደ መሠልሽ
Wow ❤❤❤❤🎉🎉🎉
እች ነገር በደለለ የሆነች ልጂ
amlak ayizoh/sh mil sew yadlen😦😦😦
እቺ ከይሲ ሀለቀወ የበረረችዉ ልጅ አፍቅረወለች መሠለኝ የሠዊዬ ብለ ተወረለች
መጀመሪያ ራስን ማስተዳደር ይቀድማል ከዚያ ለድርጅቱ መሪመሆን ደግሞ ሌላ ነው ድስፕሊን የሚባል ነገር አለ
እቺ የተረገመች ሀለቀ ተቢዬዉ የሠዊናት በሀሪ ምንም ዬለትም ወይ እቺ የመትረበ ቆሻሸ
ኧረ ተው አትቀልዱብን ድርሰቱ ተውት ደህና ተዋናይ እንኳን መምረጥ አትችሉም 🙄🙄
እዉይ ሚጣየ የኔማር❤❤ ወድማም ምርጥወድም አደኛ❤❤
የደረሽበት በደል ሁሉ ሂዎቱን ተደግሽለት በጠም ደሥ ይለል መጀመሪያ አቀጥለሽ ልደፊኝ ነበር አሁን ሰዉ ሆንሽ ከሲታትሽ ተመርሽ
ፊልሙ ምንም አይልም ዋናው አክተር ጥሩ ቺሎታ አለው ግን የበዛ ችግር አማራጭ ማጣት እና ከችግር ለመውጣት ምንም ጥረት ሳይፈጠር ልጀቷ ልመና መውጣቷ.. ልክ አይደለም ብቻ ብዙ ችግሮች ያሉበት ለ youtube ለብለብ የተሰራ ነው. ግን ዋናው አክተር ፊልም ለመምረጥ ሞክር ብቃት አለክ.ልጀቷም ጎበዝ ነች.
ለቤተሰቦቻቹህ እንደኔ ብቸኛ ማነው 🤔😞
አይዞን
ትንሿ
Film ነው ግን?😂
የድሃ አሽቃባጭፊልም ላይ ብቻ ነው
የአማርኛ ፊልሞች በብሩክ የሚጠራ የአክተር ብዛት አትጠይቁኝ ግን እንደኔ ታዝባችሁተል?
ልየው ወይስ ልለፈው እስቲ ያያቹት ተመቻቹ ወይ
😢😢😢😢❤❤❤❤❤
ሚጣን ለይነው የመጠውት ነፍቀሽኝነብር የህቴን ልጅነው ምትማስለኝ
ትንሿልጅበጣምነውእምወድሽ

ፊልሙ ምንም አይልም ዋናው አክተር ጥሩ ቺሎታ አለው ግን የበዛ ችግር አማራጭ ማጣት እና ከችግር ለመውጣት ምንም ጥረት ሳይፈጠር ልጀቷ ልመና መውጣቷ.. ልክ አይደለም ብቻ ብዙ ችግሮች ያሉበት ለ youtube ለብለብ የተሰራ ነው. ግን ዋናው አክተር ፊልም ለመምረጥ ሞክር ብቃት አለክ.
ልጀቷም ጎበዝ ነች.
ለቤተሰቦቻቹህ እንደኔ ብቸኛ ማነው 🤔😞
አይዞን
ትንሿ
Film ነው ግን?😂
የድሃ አሽቃባጭ
ፊልም ላይ ብቻ ነው