የፋሲካ በዓል ትእዛዞችን መቀበል ጀምረናል። የተቀባይ ስልክ ቁጥር ብቻ በማስገባት ማዘዝ ይቻላል።

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 5

  • @TeenveenGlobedock
    @TeenveenGlobedock Месяц назад

    🤨🤨 ምንም ነገር አልተረዳኝም

  • @user-bb3ed3or2y
    @user-bb3ed3or2y Месяц назад

  • @hailshwube5192
    @hailshwube5192 Месяц назад

    ለመሆኑ ለማስታወቂያ የምታቀርቧት ሴት ምስል አለባበስ ኢትዮጵያዊ ባሕልን የጠበቀ መሆን ሲገባው የዕራት ልብስ አለባበስ ዓይነት የሀነበት ምክንያት ምንድነው ? ደንበኞቻችን በአለባበስ ተማርከው ይመጣሉ ማለት ነው ? ነው ወይንስ ምስሉ በማስታወቂያ ሥራ ባለሙያ ጭንር አልታየም ማለት ነው ? ብቻ ላላም ሌላም ጥያቄ ማንሳት ይቻላል። ለማንኛውም ደንበኛ ክብር ሊኖረው ይገባልና ራሳችሁን ፈትሹ፤ እግረ መንገዳችሁንም የአገሬ ሰው "ሲያዩት ያላማረ . . ." ብሎ ገሸሽ የሚያደርጋችሁ መሆነን አትዘንጉት።

  • @user-yc5lt9ou5t
    @user-yc5lt9ou5t Месяц назад

    ግማታም ተግማማችሁ😂😂