የሽንት ቀለም መቀየር ምክንያቶችና ምንነታችዉ Urine color changes and Their meaning about our Health.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • የሽንት ቀለም መቀየር
    የሽንት ከለር
    የሽንት ከለር መቀየር
    የሽንት ከለር ቢጫ መሆን
    የሽንት ቢጫ መሆን
    የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ምልክቶች
    የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን መድሀኒት
    የሽንት ከለር
    የሽንት ማቃጠል
    የሽንት ማጥ
    የሽንት ቤት ሽታ ማጥፊያ
    የሽንት ቤት መቀመጫ
    የሽንት ቱቦ ኢንፌክሽን
    የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን
    የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን መድሃኒት
    የሽንት ከለር መቀየር
    የሽንት ከለር ቢጫ መሆን
    የሽንት ማቃጠል መንስኤ
    የሽንት ማቃጠል ስሜት
    የሽንት ማቃጠል መድሀኒት
    የሽንት ኢንፌክሽን
    የሽንት ማጥ በሽታ
    የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን መፍትሔ
    የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን እና እርግዝና
    የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ባህላዊ መድሀኒት
    የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን መንስኤዎች
    የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን in english
    የሽንት ቢጫ መሆን
    የሽንት ኢንፌክሽን ምልክቶች
    የሽንት ቀለም መቀየር
    Types of urine colors and ther meaning
    What if the color of my urine changes
    transparent white urine color
    light yellow urine color
    dark yellow urine color
    orange urine color
    red/pink urine color
    brown urine color
    cloudy/milky urine color
    foamy urine

Комментарии • 164

  • @ወለተስእላሴ
    @ወለተስእላሴ 3 года назад +11

    እናመሰግናለን ይገርማል የእግዚአብሔር ጥበቡ ብዙ ነው በቸርነቱ ያኖረናል ተመስገን

  • @HayarMohammed
    @HayarMohammed 9 месяцев назад

    ማሻአላህ በጣም ድሥ የሚል ትምህርት ነው በርታ ወንድማችን

  • @sussegemsmean7064
    @sussegemsmean7064 3 года назад +4

    መቸም እንተ Doctor በጣም ጥሩ ነገር ነው የምታስተምረን።

  • @rahmayimam885
    @rahmayimam885 2 года назад +2

    ጥሩ ትምህርት ነው ፈጣሪ እውቀቱን ይለግስህ

  • @christ7239
    @christ7239 3 месяца назад

    ደስ የሚል መረጃ ነው ተባረክ 🙏

  • @ErmiTade-ir3nj
    @ErmiTade-ir3nj 6 месяцев назад

    Good job Doctor እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ

  • @embetgech5581
    @embetgech5581 Год назад +1

    ክበርልን ወድማትችን እናመስግናለን ዶክተርዬ ለምትሰጠን ትምህርት።

  • @فوزيفوزية-ض4ض
    @فوزيفوزية-ض4ض 10 месяцев назад

    እናመስግናልን ጥሩ ምክር ነው

  • @BontuHailu-c9q
    @BontuHailu-c9q 11 месяцев назад

    በጣም ምርጥ ነህ ተባረክ

  • @sidehussen6651
    @sidehussen6651 2 года назад

    በጣም ምርጥ ዶክተራችን ነህ አከብረሀለሁ ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ እድሜእና ጤና ይሥጥህ

  • @asternuguse6951
    @asternuguse6951 2 года назад +1

    አናመሠግናለን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው

  • @sadaali3375
    @sadaali3375 Год назад

    ጥሩ ትምርት ነው ጀዛኪላህ ኽይር ዳክተር

  • @samimahmdf4533
    @samimahmdf4533 Год назад

    ጎበዝ ዶክተር ነህ አመሰግናለዉ በጣም ነዉ ምታስረዳዉ

  • @amaregatnet-f5k
    @amaregatnet-f5k 10 месяцев назад

    እናመስግናለን ዶክተር❤

  • @mekdelawitgeberhiwot9061
    @mekdelawitgeberhiwot9061 3 года назад +3

    በርታ ጥሩ ትምህርት ነው

  • @bettibetti8991
    @bettibetti8991 Год назад

    በጣም ጡሩ ነው

  • @axmexMD-dq1yw
    @axmexMD-dq1yw 5 месяцев назад +1

    1million inshalah

  • @rahmayimam885
    @rahmayimam885 2 года назад

    እናመሰግንናለን ዶክተርየ ጀዛክ አላህ ኸይርን

  • @haiyowallellah5967
    @haiyowallellah5967 Год назад

    አመሰግናለሁ ዶክተርዬ❤❤❤❤

  • @abhajealge7328
    @abhajealge7328 3 года назад +1

    ጀዛከላህ ኸይር

  • @rufu3986
    @rufu3986 4 месяца назад +2

    ጎበዝነህመዳኒቶችንንገረን

  • @ageriegashaw2820
    @ageriegashaw2820 Год назад

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @dessie2943
    @dessie2943 Год назад

    Thank you i wish from heart Good helpes you ,and it gives health ,long age.

  • @LubabaEndris-m4q
    @LubabaEndris-m4q 11 месяцев назад

    ጀዛክአላህኸይር

  • @jonhydebela1407
    @jonhydebela1407 3 года назад

    ዶክተር ድንቅ ትንታኔ ነው thank's men

  • @Hadeea-x2o
    @Hadeea-x2o 7 месяцев назад

    አላህይጨምርልህ ወድሜዋ

  • @Zenetabdu
    @Zenetabdu Год назад

    እናመሰግናለን❤

  • @berhanberhan5356
    @berhanberhan5356 2 года назад

    እናመስግናለን ዳክተር

  • @Sami-zf1zc
    @Sami-zf1zc 3 года назад

    ኸይር ጀዛሃን አላህ ይክፈልህ ወንድማችን ዶክተር

  • @FozaehFozeah
    @FozaehFozeah Год назад

    እናመሰግናለን

  • @amorawweloye9944
    @amorawweloye9944 2 года назад

    እናመሰግናለን ጀዛከሏሁ

  • @hadaihhadiah9137
    @hadaihhadiah9137 2 года назад +1

    በጣም ጥሩ ትምሕርት ነው

  • @genetgenet8124
    @genetgenet8124 2 года назад

    በጣም ጡሩ ነው ዶክተር በርታ ጡር ትምህርት ነው !!👍👍👍👍👍

  • @kuworldku2733
    @kuworldku2733 3 года назад

    አመሰግናለሁ ስለ ጠቃሜዉ ጥቆማ

  • @toybaschanal4685
    @toybaschanal4685 3 года назад

    ሀሪፍ ት/ት ነው ጀዘከላሁ ኸይረን በርታ ወንድም

  • @hajihasan7760
    @hajihasan7760 Год назад

    Thank you teacher

  • @እሙእረያንነኝ-ቘ1ነ
    @እሙእረያንነኝ-ቘ1ነ 3 года назад

    ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ጀዛኪላሁኸይረን ደክተር

  • @ሀገሬናፍቀኝSከስልጤ
    @ሀገሬናፍቀኝSከስልጤ 3 года назад

    وعليكم السلام ورحمة እናመሰግናለን በርታ!

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney8185 2 года назад

    እግዛብሔር ይባርክህ ጥሩ ትምህርት ነው
    ስላም ሁን

  • @nabeyathassen2985
    @nabeyathassen2985 2 года назад

    ማሻአላህ አላህይጨምርልህ

  • @سيدحبش-ش3ر
    @سيدحبش-ش3ر 2 года назад

    enamesegnalen doctor ketlbet

  • @yeallahbariya951
    @yeallahbariya951 2 года назад

    ጀዘከለ ኸይር

  • @እኔእኔውነኝ-ጠ9ፈ
    @እኔእኔውነኝ-ጠ9ፈ 3 года назад

    Waa'alekumussalaam warahmatullaah wabarakatuhu jzkillaah kayiran አኺ

  • @zallazallaq1979
    @zallazallaq1979 3 года назад

    እናመሠግናለን ዶክተረ በርታልን

  • @zewditubekele5820
    @zewditubekele5820 Год назад

    ክበርልን ዶክተርየ🙏🙏🙏

  • @azitytube6811
    @azitytube6811 2 года назад

    አመሰግናለሁ ዶክተር 🙏

  • @mizansisay6462
    @mizansisay6462 3 года назад

    አመሰግናለሁ በርታልን

  • @كونيتقيالله
    @كونيتقيالله 2 года назад

    ዶክተር በጣም ጠቃሚ ነገር ነው እናመሰግናለን. ግን ጥያቄ አለኝ. እን. ሽንት በምሸና ጊዜ. ቢንሽ ከ10-15 የመቆየት ባህሪ አለው. ማለቴ. መሽናት እየፈለኩ ግን ቶሎ አይፈሰኝም. ችግር አለው እንዴ

  • @kemilamuhe4595
    @kemilamuhe4595 3 года назад

    ማሻላህበርታዶክተር

  • @mizanamanmidiya8284
    @mizanamanmidiya8284 2 года назад +1

    ስለምትሰጠን ትምርት እናመሰግናለን ሃበሻ ግን ወሬ እና ፕራንክ ከምንሮጥ ኑስለጤና ተማሩ

  • @fatumaahmed5979
    @fatumaahmed5979 3 года назад +1

    جزاكم الله خيرا بارك الله فيكم

  • @yaltefetahlm7169
    @yaltefetahlm7169 2 года назад

    በጣም እና መስገናለን ዶክተር አንድ ጥያቄ አለኝ በኮሚት መልስልኝ ዶክተር ፖሊስ ውሀ ብዝ አለጠጠጣም ከጠጣሁም ደግሞ በጣም ያስችግረኝል ሽንቲ በጣም ይበዛል ነጭ ነው የሚሆንው ውሀ ካልጠጣሁ ግን ኖሮማል ነው

  • @hshhsh8099
    @hshhsh8099 3 года назад +21

    ስለጡት ካንሰር ስራልን አላህ ለዱንያ ለሄራህ ሚጠቅምህ እውቀት ይስጥህ

  • @ሐያትጉራጌዋyoutube
    @ሐያትጉራጌዋyoutube 2 года назад +1

    በርታአ ዶክተር እኔ በቅርብ ቀን ጀምሮ ዉሀ ሽንትኤ ቶሎቶሎ ይመጣል ከመጣአ መያዝ አልችልም ብዚ ደቂቃአ

  • @አልሃምዱሊላላመሽኩርረብና

    ሽኩራንን ዶክተር አላህ ይጠብቅህ ረረብ።

  • @mahraalahmd248
    @mahraalahmd248 3 года назад

    ዋለይኩም አሰላም ዶ/ር ጀዛከ እላ

  • @Maryam-ej7qr
    @Maryam-ej7qr 3 года назад

    ዋሊኩምሰላምወራህመቱላህወበረካትሁጀዛክላህአኺ

  • @JPrime-bo4lq
    @JPrime-bo4lq 3 года назад +1

    በርታ

  • @hadaihhadiah9137
    @hadaihhadiah9137 2 года назад

    ከልብ እናመሠግናለን ዶግተር

  • @ademtube8899
    @ademtube8899 3 года назад +1

    አላህ ይጠብቅህ

  • @uesmanwerake
    @uesmanwerake 3 месяца назад +1

    wwwawe aref nwe

  • @Makia-pz3hy
    @Makia-pz3hy 7 месяцев назад

    ዶክተር አናመሠግናለን ይህክሥተት እኔን አጋጥሞኛል

  • @hadramohammad3169
    @hadramohammad3169 Год назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ጀዛክ አሏህ ኸይረ ዶክተር እኔ ወሃ ቢያንሰ አንድሌትር እሰከሁለት እጠጣለሁ ግን በጣም ሸንት ያሰቸግረኛል ከመግሪብ እሰከ ኢሻ ቢያንሰ 2ጊዜ ያክል ሸንት ቤት እገባለሁ እሄ የጤናነውን? ሰሸና ህመምም አይሰማኝም ግን ቶሎ ቶሎ ሸንቴ መምጣቱ ግራ አሰገባኝ ከቤት ከወጣሁ ወሀም ሆነ የሚጠጣ ነገር አልጠጣም ወዳው ሸንቴ ሰለሚመጣ ምን ባደርግ ይሻላል እንደምትመልሰልኝ ተሰፋ አለኝ አኺ

  • @adetube8673
    @adetube8673 2 года назад

    እናሜሰግናሌን ወንድማችን

  • @አአ-ቸ5ጀ
    @አአ-ቸ5ጀ Год назад

    ዶክተር እስቲ ስለባክ ቴሪያ ስራልን ብዙ ግዜ ያመኛል ስሄድ ባክቴሪያ ነው ይሉኛል ገንየሰጡኛን መዳኒት ሰጨርስ የመለሳል እስቲ ዘላቂ መፋተሄ ካለህ ዶክተር

  • @አልፊያሁሴንA
    @አልፊያሁሴንA 3 года назад +1

    ወሌኩም አሰለም ወረህመቱለህ ወበረከቱህ ዶክተር እንኳን ደህና መጠህ ዶክተር እኔ ከወር አበባ ከጨርስኩ በሆለ ከ3/4 በሆለ ድገሜ እንደ የወር አባበ አይነት ደም ይፈሰኛል እበክ ምን ትመክረኛለህ የለሁት የሰው ሀገር የሰው ቤት ተጨነኩ ወለሂ

    • @healthmedia
      @healthmedia  3 года назад +1

      0911959841 በቴሌግራም በግል መልክት አስቀምጭ

  • @yodetdejene6440
    @yodetdejene6440 3 года назад +1

    Thank u doctor

  • @hane4012
    @hane4012 3 года назад

    ጤና ይስጥልን በርታ

  • @አሏህ9664
    @አሏህ9664 Год назад

    በጣምአመሰግናለሁ😘😘 አልሃምዱሊላህ ተጨንቄነበር ሸንቴተቀይሮብኝ

  • @yosiefhaile7107
    @yosiefhaile7107 2 года назад +1

    Nice information, but it was helpful also to recommend what people should do if we get stones in bladder.

    • @healthmedia
      @healthmedia  2 года назад

      i will prepare a video about renal and bladder stones soon. stay connected

  • @FekaduTadele-z8b
    @FekaduTadele-z8b Год назад

    ዶክተር እባክህን አንድ ጥያቄ ልጠይቅክ ወንድሜ ሽንቱ ወደ ቀይተቀይሮበታል እናም አይኖቹም ወደ ቢጫ ከለር ተቀይሮበታል እና ይሄ ሁሉ ምንን ያመለክታል መፍቴውስ ምንድን ነው ?????

  • @amanbekele1181
    @amanbekele1181 10 месяцев назад

    ዶ/ር አንተ ጋር ብታከም ደስተኛ ነኝ የት ነዉ ምትሰራዉ

  • @daniroyal2
    @daniroyal2 3 года назад +6

    ማሻ አላህ ብያለሁ በርታ እኔ ግን ይጨቀኛል ጥሩ የሚያስተምሩ ሰዎች View የላቸውም

    • @healthmedia
      @healthmedia  3 года назад +2

      ኢንሻአላህ መታገስ ነዉ ኡክቲ ሹክረን ። ከቻልሽ መረጃዉን ሼር ብታረጊልኝ ደስ ይለኛል።

  • @dancerscomeon2
    @dancerscomeon2 Год назад

    ዶክተር ላናግርህ የምፈልገው ነገር አለ በምን ላግኝህ በጌታ

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 2 года назад

    Betam enameseginalen memhir

  • @mesretnagah7464
    @mesretnagah7464 Год назад

    ተባረክ ዶክተር
    እኔ የኩላሊት አሸዋአለብኝ እዴትማስወገድእችላለሁ? ሀኪሞች ዉሃ ጠጪነዉ የሚሉኝ ሁሌም

    • @AsdDsa-qx5uc
      @AsdDsa-qx5uc Год назад

      ውሀጠጭእህት በሽት ይወጣል

  • @tenagnywondmu8199
    @tenagnywondmu8199 2 года назад +1

    Amesgnalo nure egezbar chemeru chemameru egezbar yesete

  • @girmaybirhanu9157
    @girmaybirhanu9157 Год назад

    እባክህን ወድሜ እድሜዩ 50ዎቹ ውስጥ ነኝ ነገር ግን አሁን በቅርብ ሽንቴ ወደ ቢጫነት የተቀየረ ሲሆን የሽንት አወራረድ በተለይም ጧት ጧት ሲወርድ በጣም በቀስታ ነው ምን ሊሆን ይችላል

  • @weyzer4642
    @weyzer4642 3 года назад +1

    ወአለይኩምሠላም

  • @iibroibro4879
    @iibroibro4879 2 года назад

    ደክተር ብዙ ውሃ ስጠጣ ነጭ ሺንት ቡዙ ካልወሰድኩ ከብጫ በላይ ደማቅ ይሆናል ሺንት ከቃጠሩኩ ወገቤ ያመኛል

  • @HayatMohammed-f8p
    @HayatMohammed-f8p Месяц назад

    ደክተር በናትህ መልስልኝ ፔሬደ ከቀረ 15 ቀን ሆነኜ ግንኙነት አድርጌ ነበር ሁለትዜ ቸክ አደረኩ ሁለቴ ግዜ አያሳይም አርግዠ ይሆንደ 😢

  • @lemrashafi1675
    @lemrashafi1675 3 года назад

    ጀዛከላህ ኸይር ወድማችን እረ እኔ በቀን 20 ግዜ በላይ እገባለው ሽት ቤት ወላሂ በጣም እያማረረኝ ነው ሽቴ ግን ቢጫ ነው አብዛኛው ግዜ ቶሎ ቶሎ ሽት ቤት ስገባ ከሰው ጋ ከሆኩ እየ ተሳቀኩ ነው መዝናኛ ቦታ ለመሄድ ስፈልግ እሳቀቃለው ኢትዮጵያ ላይ ኢፌክሽን አለብሽ ተብዬ አለው እዚ ግን ምንም የለብሽም ውሀ በደብ ጠጪ አሉ ግን በጣም እያመመኝ ነው ኩላሊቲ እረ በአላህ ወድሜ እስኪ መላ በለኝ

    • @healthmedia
      @healthmedia  3 года назад

      0911959841 ዋሳፕ ላይ አናግሪኝ

    • @lemrashafi1675
      @lemrashafi1675 3 года назад

      @@healthmedia እሽ ወድሜ

  • @faizasaeed2571
    @faizasaeed2571 2 года назад

    ዶክተር ኩላሊቴን ተመርምሬ ንጹህ ነው ነገርግን ስሸና አረፋ አለው ግራ ገባኝ ምንድነው

  • @ירוסווביו
    @ירוסווביו 2 года назад +1

    በርታልን ወንድማችን አምላከ እስራኤል ዕውቀቱን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ይክፈትልህም ጭምር ሳትሰስት ያለህን ሥላካፈልከን
    እኔ ጥያቄ ነበረኝ ጥያቄ ነበረኝ ጥያቄዬ ምንድ ነው በምሸናበት ጊዜ ቀይ ነው ደም አብሮ ይዎጣል ስሰሸነም ጠብ ጠብ ነው የሚለው የሽንት ማጥ ነው ደሜም በዛው ልክ አብሮ ጠብ ጠብ ይላል በዛ ላይ ደግሞ በጣም ነው የሚያመኝ ያንገበግበኝ ያቃጥለኛልም ጭምር ታዲያ ምን ባደርግ ይሻለኛል

    • @uksisay8857
      @uksisay8857 2 года назад

      እኔም እንደዚያው እማ 😢

  • @moamna9019
    @moamna9019 Год назад

    ድኩተር እባክህ አይተህ እዳታልፈኘ
    እኔ ዉሎየን ነጡህ ሸትነዉ። ግን አዳሬን ተኘቸ ሰነሳ ሸቴ በጣምይቀየራል። ከቢጫ አልፎ ድማቃ ይሆናል።። ቀን የምሸናዉና ለሊት የሚሸናዉሸት። በጣም ይለያያል😢😢😢😢😢😢 በኣላህ እዳታልፈኘ

  • @SelamMezgebe-p2k
    @SelamMezgebe-p2k День назад

    ❤❤❤

  • @የሮቢቷቀበጥ
    @የሮቢቷቀበጥ Год назад

    እኔ በጣም ተቸግሪያለሁ ሽቴ ቢጫ ነዉ በዛላይ በጣም ሽታ አለዉ የተለየሽታ እና ምን ምንድን እደሁ ማወቅ አልቻልኩም እምታቁ ካላቹ ተባበሩኝ 😢😢😢😢😢😢

  • @hayuhayu1868
    @hayuhayu1868 2 года назад

    አይተክ እንዳታልፈኝ እናም ፔሬድ በማይበት ጊዜ ቀይ ተለጣጭ ነገር ያሳየኛል ቅርብ ጊዜ ነዉ የጀመረኝ እና ችግር አለዉ??????

  • @AaAa-uy2qn
    @AaAa-uy2qn 2 года назад

    ፈጣሪ ይባርክህ

  • @welo4610
    @welo4610 3 года назад

    ሀጂ በርታ

  • @bluetonebluetone6635
    @bluetonebluetone6635 2 года назад

    በናትህ ዶክተር መልስልኝ እኔ ሽንት ማጥ አለብኝ እና በጣም የማቃጠል ባህሪ አለው ምን ማድርግ ነው ያለብኝ ስደት ላይ ነኝ ባአላህ መፋትሄውን ንገርኝ ባአላህ

  • @HuaweiY-xt4mp
    @HuaweiY-xt4mp 3 года назад

    Enamasagenalan Yana konego

  • @jmalsaeed3215
    @jmalsaeed3215 2 года назад

    አሰለሙአሊኩም ስለቆዳ በሽታ ስራልኝ እባክህ

  • @firtunafirtuna7489
    @firtunafirtuna7489 2 года назад

    ማህፀን በሪ ላይ በ ውጭ በኩል ትንሸ አየዪ አብጠት ኣለኝ አባክህ ደግተር መንሸው አና መጥፈው ንገረኝ

  • @hayuhayu1868
    @hayuhayu1868 2 года назад +1

    እኔ 4አመት ሙሉ ኪሎ አልጨምርም የምመገበዉ የት እየሄደ ነዉ ግራ ገባኝ

    • @healthmedia
      @healthmedia  2 года назад

      የሆርሞን ምርመራ ወይም ዉስጣዊ ህመም ካለ ቼክ አርጊ

  • @apka4160
    @apka4160 2 года назад

    እናመሰግናለን ደኩተር በዋሳብ ጥያቄ ጠይቄህ ነበር ግን አልመለስክልኝም በተቻለህ መጠን ብትመልስልኝ

    • @healthmedia
      @healthmedia  2 года назад

      👍

    • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
      @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l Год назад

      በአላህ የዋሳቡን ቁጥር ላኪልኝ

    • @ttww9470
      @ttww9470 Год назад

      ​@@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3lኮሜት ላይኮ አለልሺ ቁጥሩ

  • @Laughsandgigs-d2y
    @Laughsandgigs-d2y Год назад

    Shentwa betedgagami enbi yelatal

  • @seidali8793
    @seidali8793 2 года назад

    ወድም እዳታልፈኝ እባክህ እና እኔ ወድነኝ ምክርህን እሻለሁና ምክንያቴን እደሚከተለው እይልኝና ትመልስልኛለህብየ ተስፋአለኝ እና እኔቀደምሲል ሽትሸንቸ ስጨርስ የሆነ ፈሳሽ ጠብታነገር ይዎጣይነበር ንፍጥ ተመስየነው እና እሱ እያለሁኖ ወደትዳር ገባሁ ግንኙነት ላይ ፈጥኖ የመጨረስ ባህሪ ተከሰተብኝ ሁለተኛደሞ ከግንኙነት ከጨረስኩበሁላ የሆነ የህመምስሜት አውረቴን ይሰማኛል እና መፍትሄ ካለህ ብየነው እናደሞ አናቱላይ ዙሪያውን የሆነ የመደብደብ አመጣብኝ

    • @healthmedia
      @healthmedia  2 года назад

      0911959841 Whatsupp ላይ መልክት ያስቀምጡ።

  • @tarikuabate-fn2gt
    @tarikuabate-fn2gt 2 месяца назад

    ሩጫ ሩጨ ስመለስ የሽንት ከለር ይቀየራል ለምንድነው ???

  • @ibrahimjemal5204
    @ibrahimjemal5204 2 года назад

    የት ሀኪምቤት ነው የምትሰራው ለመምጣት ፈልጌ ነበር

    • @MeskeremFgghh
      @MeskeremFgghh 2 месяца назад

      የኔ ቦርቶካናማ ነው መፍትሄው ምንድነው