Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ቤተሰቦቼ ላይክ ሼር ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ🙏🙏
Indet magegnet ichilalehu kezi aganintawi hiwot inditeota iredatalehugn. Pls communicate argigni anchi.
Ante eyesus eyesus atbel 😂😂😂
ይህ ነገር ቀላል አይደለም ለምን ወዳንቺ መጣች ይከታተሉኛል የማደርገውን ሁሉ ያውቃሉ ብላለች እና እባክሽ ተጠንቀቂ
እህቴ ከሀይማኖት አባቶች ብትገናኝ ነዉ የምጠቅምሽ እንጅ እቺ ምንም አታግዚሽም ከቻልሽ ከመምህር ተስፋዬ ተገናኝ ፀበል ተጠመቅ እህቴቴ
እህት እንደዚህ አይነቱ ነገር ማቅረብሽ የሚያስመሰግንሽና ትውልዱን መታደጊያ ስለሆነ። ረጅም ርቀትና ዘላቂ መንገድ ለመሄድ ከፈለክሽ ሰጋጅ፣ ፀላይ፣ ቅዱስ ቁርባን ወሳጅ መሆን አለብሽ ካልሆነ ግን በዚህ ፕሮግራም ብዙ ሰው ስለሚነቃ የሚናደድ እርኩስ መንፈስ ወደ አንቺ በፈተና ስለሚመጣ ራስሽን ቅድም ባልኩት እንቁ ነገሮች ካላጠርሽ ፕሮጀክትሽ አጭር ነው።
😢😢😢በስላሴ ስም እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ተሰአለነ ተዘከረነ😢😢 የኔ እናት ፈጣሪ ይርዳሽ
ከጭንቀት የሚያወጣው እየሱስ ብቻ ነው ጌታ ሆይ ይህን ክፍ መንፈስ ከምድራችን ላይ ያንሳልን
ወደ ፀበል ሂጂ ሁለት ሰባት ተጠመቂ ወደ መድሀኒዓለም ወደ አባትሽ ሂጂ አለም ከንቱ ናት እግዚአብሔር ይርዳሽ
በእምነት ንሰሐ ገብተሽ ስጋወደሙን ተቀበይ ቢገልሉሽ እንኳን ስጋሽን ነው የሚገሉት ነብስሽን አድኚ ነገ የምትሞቺውን ሞት ነው ዛሬ የሚገሉሽ ማንም ደግሞ ከስጋ ሞት የሚቀር የለም መጨረሻችንን ያሳምረው
እኔ ሲመስለኝ የተቸገሩ ሰዎችን ወደዚ አምልኮ እየሳበች ነው ወይም በተዘዋዋሪ ማስታወቂያ እየሰራች ነው ማንም ከዚህ የሚማረው ነገር የለም
ሪፖርት አድርገን እናዘጋው
በትክክል
you great !!!
best view
ኖ ይሄ ነገርማ መውጣት ነበረበት ይሄን ጉድ ሀገራችን ለይ ማን አለ ብሎ ያምናል ህፃናትና ውጣቶች መዳን አለባቸው እግዚአብሔር ልጆቻችንንም እኛንም በቸርነትህ አስመልጠን ይሄ ጉድ ነው የፈጠርከን ማረን ችግራችን አንተን እስኪያስክደን ድረስ አይሁን ማረን ፈተናችንን በአቅማችን ያድርግልን
ባይበላስ ቢቀር አላማው ግን አልገባኝም ? ለማንኛውም በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አህዱአምላክ አሜን !!!
ስላም በአባታችን በመድሀኒት በጌታችን ነእየሱስ ክርስቶስ ነው ወደእግዚአብሄር ተመላሺ ንስሀ ግቢ
ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በደሙ እንደዋጀን በደሙ እንዳዳነን ሉሲፈር ዲያቢሎስ የኛን ደም ይፈልጋል
ፈጣሪ ሆይ ከዚ ነገር ሰውረን ላንቺ ዶሞ ፈጣሪ ካለሺው ያውጣሽ
ያለ ጌታ እየሱስ ምንም ማምለጫ የለሽም። ሰለዚህ የጌታ ሃይል ብቻ ነው ነፃ የሚያወጣሽ እባካችሁ እንፅልይላት እግዚያብሄር ይህን የክፉ መንፈስን ከሃገራችን ያንሳልን ። ሃይማኖተኛነት አይለም ጌታ ነፃ ያወጣሻል። ብዙ ተወስዶብናል።
ፀበልሽን ተጠመቂ ገዳም ገብተሽ ተቀመጪ ፃሚ ፀልይ ስግጂ
@@ertaerta726 ምን ፀበል ትሄዳለች አይሜሪካ ሊልኩኝ ነው እያለች
መኪናዋስ?😂😂😂 ይህ ሁሉ ዝብረቃ ሸርሙጣ እንዳልሆነች፤ በገንዘብ ሰውነቷን ሽጣ እንደምትኖር ለመካድ አደል እንዴ?
በሰይጣን እጅ ዉስጥ ናትኮ በፍቃዷ እና ቀላል መሰለሽ መዉጣት ።ብቻ መድህን አለም ይታደጋቸዉጅ
እኔም ከሠይጣን ስራ መቸ እደምወታ አንድ ተግባር ስራ የለኝም😢😢😢@@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
ጸበልሽ ተጠመቂ እግዝኣቢሄር ይርዳሽ፡ እህቴ እመ ብርሃን ትርዳሽ
የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅሻል በንሰሀ ተመለሽ
ሰዎች ነቁ ይቺ ማስታወቂያ ነው የሰራችው እራሷ ሳትወጣ መምከር ምን የሚሉት ነው
Yechi dabelose eyasetawaokache nawu mane makari adaragate erasua setewota
እናክሽ ለራስዋ ትምሃር አትናካኪ ፅዮንየ ስለምንወድሽ እባክሽ ከዚህ ተጠንቀቂ
አቤት እግዚአብሔር ስንቱን ቻልክ ማረን ይቅር በለን ነፍሴን አድን አለም ግን ከንቱ ናት😢
ሰው ለሁለት ጌቶች አይገዛም ይላል ቃሉ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳን
ከምንም ከማንም በላይ ኢየሱስ ይወድሻል ነፃ ያወጣሻል::
ተው እናንተ መናፍቃን አትሳሳቱ መዳን በድንግል ማርያም ልጅ በእየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው እናንተም ቢሆን ወደቀናችው መንገድ ተመለሱ
እየሱስ ያድናል 👈
አሜን ♥️🙏🙏
yaw new yemtamelkew 666 new
ዋናው ነገረ ኢየሱስ እንደምያድን እና ነፃ እንደምያወጣ ማወቅ ነው:: Stayblesseddear@@Tube-cb3iu
ፅዎንዬ ሳስብሽ ነበር እንኳን ሰላም መጣሽ❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር አምላክ ሙሉ ደስታሽን ያሳይሽ ያሳየን❤❤❤❤
እህት መንገዱ አንድ ነው እሱም ስለ አንቺ ስለየሰው ልጅ አንድያው ልጁ ሳራራ የሰጠንስለ ሁላችን የዘላለም ጌታ እሱ እየሱስ ክርስቶስ በማመን አምልጭ አሁንም አረፈደም እህት ፣ጌታ እየሱስ አሁን ይወድሻል ።
ደስ ያለኝ ነገር ከንግግርሽ ውስጥ ሴጣን ሶስት ናቸው ማለትሽ ነው እራይ ዮሀንስንም ስናጠና ሴጣን በሶስትነት ተገልጦ እደሚሠራና የመጀመሪያው ገሀነብ ቀማሾቹም ከነ ሂወታቸው ወደእሳት በሀር ይጣላሉ ይላል ራእይ 19:20 በምእራፍ 20:10 ስለዚ ሶስት አምላክ(ስላሴ) አምልኮ ሊታሠብበት ያስፈልጋል እግዚአብሔር ግን አንድ ነው ዘዳግ 6:4 ማርቆ 12:29 ት/ዘካሪያስ14:9 ይሁዳ1:4 ገላቲያ3:20 እና ትውልድ የሚተርፈው በወንጌል ብቻ ነው ወደዚህ ሂወት የገባ በራይ ዬሀንስ በምእራፍ 20 እደምናየው ምህረትም ሆነ የንስሀ እድል ፈጽሞ የለውም
አትጨነቂ እግዚአብሔር አሸናፊ ነው። ማንም እሱን የሚገዳደረው የለም። ይደመስሳቸዋል። እንች ጨክነሽ እልም ብለሽ ወደገዳም ሄደሽ ንስሀ ግቡ እዛ ተቀመጭ ለተወሰነ ግዜ ትድኛለሽ እነሱንም ይደመስሳቸዋል። እግዚአብሔር ይርዳሽ። እመቤቴ ድንግል ማርያም ለኢትዮጵያ ትድረስላት። ስልጣኑን ትሻረው። የዘላለም እሳት እንዳይበላሽ ከአሁኑ እራስሽን አድኝ ፍጠኝ።
እየሱስ ብቻ ጌታ አምልኪው እሱን ከያዝሽ ስይጣን አመድ ነው ፅልዬ 🙏
ሰይጣን ነጳ ስጦታ የለውም።የጌታ ቃል እንዲህ ይላል ጠላት ሊሰርቅ፣ ሊያርድ፣ሊያጠፋ ነው የሚመጣው ጌታ የሱስ ግ ን ሂወት እንዲሰጠን ለኛ ሞተልን እባካቹ አትጃጃሉ ወደ ጌታ ኑ ከጠላት የሚያድናቹ ጌታና ጌታ ብቻ ነው። እህቴ አሁንም ግዜ አለሽ ሳያጠፋሽ ወደ ቸርች ነይ አይዞሽ አትፍሪ ሰይጣን ውሸታም ነው ሃይል የጌታ የሱስ ብቻ ነው።እየሱስ ያድናል ይታደግማል ተባረኩ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ጌታ ኢየሱስን ቶሎ ተቀበይ ያለ ጌታ ማሸነፍ አትችይም
''የማይመስል ነገር ለሚስትህ አትንገር ''
በደንብ ለሰማ ሰው ድብን ያለ ውሸት ነው። አቅራቢዋ ቢዝነስ እየሰራች ነው
እግዚኦ ማረን ክርስቶስ ምን ጉድ ነው😢😢😢ጸበል ሂጂ የኔ እህት
ይዘሻአቸው ያጠፈአቸአውሰ ነአፈሰ 😢😢😢😢😢😢😢😢ቅዶእሰ ሜካአኤል ይድርሰላአቸአው
እኔ ግራ የሚገባኝ እደፈለጉ ወንጀል እየስሩ ሲሞላላቸው መተው ምስላቸው ተደብቆ የሚናዘዙት ምን ለማለት ነውበዚህ መንገድ ብር ይገኛል እያሉ ለማያውቁ ማሳወቅ ነው የሚመስለኝ ጥፍንግ አርጉ መቀመቅ መክተት ነው እደዚ አይነቶችን የምታቀርቡዋችቸውም ስተተኞች ናቹ
ኣይ ስለሞላላቸው እኮ ደስተኛ ሁነው ደስታቸው ለመግለጽ ኣይደለም መጥተው እዚ ምድያ መጥተው ምያወሩ ነብሳቸው ስለምትጨነቅ ስለሚረበሹ ለሰው ተናግረው ሰላም ምያገኙ ስለሚመስላቸው ነው እንጂ ጥፋታቸው ኣምነው እንካን ወደ ፈጣሪ በንስሓ ቢመለሱ ነብሳቸው ታርፍ ነበር ካልሆነ ግን በክፉ ሰይጣን የመጣ ገንዘብ እንዴት ሰላም ይሰጣቸዋል ኣስር ግዜ ይሙላላቸው የስይጣን የሰይጣን ነው ፉጹም ስላም የለም እና ከንደዚ ኣይነት ክፉ ስራ ይሰውረን
betkekl mastawekiy eyeserach new
@@rishane9576 አሜን ከስይጣን ስራ ይስውረን የገቡትንም የመውጫውን በር ይክፈትላቸውነገር ግን ተጨንቀው ሳይሆን ያላወቃቹ ይሄም አለ ግቡ እያሉ የማማለል ስልት ሲጠቀሙ አውቀው ለገቡት ደሞ እዳይወጡ የስይጣንን አቅም አግዝፈው በማውራት ለመውጣት እዳይሞክሩ ማስር ነእየእውነት የተፀፀተ ስው የሚያደርገው ስህተት መሆኑን ተረድቶዋል ማላት ነው የህዝብ ነገር አስጨንቆዋቸዋል ለዚህ ጭንቀት እረፍት የሚያገኙት ያሉበትን ቦታ በመደበቅ ሳይሆን በመጠቆም ነው እስካሁን የመጡ ግን እነሱም አይናገሩ እኛም ከህዝብ አንጠይቅም ክነሱ በላይ አቅራቢዎች እና ህግ ዝም ጭጭ ማለታቸው እኛ ከህዝብ መገኛቸእን ካልጠቆሙ እዳታቀርቡልን ብለን መቃወም መቻል አለብእውነት ነው የምልሽ ከዚህ በፊት የሄነ ልጅ ቀርቦ ሲናገር ከልጆች ጋር ሆነን ነበር የምንከታተለው
እኔ የተከፍሁበት የተፀፃትኩበት ነገር አይጠቅምም በኔ ይብቃ ህዝብ ይዳን ብዬ ከሆነ 1 አግንኜ ሳይሆን አኮስሼ አጥላልቼ ማውራት አለብኝ እናሱ ግን እንደዚህ የተደላቀወ ሂወት አለ ብለው በሚገኘው ንብረት ያማልሉናል ላላወቅነው ወይም ተከታይ ላልሆነውያለሁባትን ያውቃሉ አደገኞች ናቻው ምንም የሚሳናቸው የለም እያሉ አግዝፈው እየለፈለፉ ስርአቱ ውስጥ ያሉትን ለመውጣት እዳይሞክሩ ተስፍ ያሳጣሉየእውነት መጥፎ ነው ብለው ካማኑ ህዝብ ይድን የሚል አላማ ካላቸው ከነቦታው መጠቆም ግን በየሚዲያው ሲመጡ ጋዜጠኛውም እ ውይ እያለ አቅርቦ መልካም እድል ተመኝቶ ፕሮግራሙንብይዘጋል ለምን ይዘው ለመንግስት አያቀርቡም መንግስትም እደፈለጉ ይሁኑ ካለ ከተጠያቂነት ነፃ ካረጋቸው እኛ ከህዝብ መከታተል ማወቅም እደማንፈልግ ማሳወቅ አለብን ከዚህ በፊት የሆነ ወጣት ቀርቦ ሲያወራ ብዙ ሆነን ነበር የምናዳምጠው የእውነት ለሀለት ተከፈልን የሚቃወም ስርአቱን ለማግኘት የሚፈልግይሄን ሂወት ምድር ላይ ከኖርኩኝ ወደ ስማይ ስሄድ የፈለገውን ያርገኝ እያሉ ይሄ የሆነው ስላቀረቡዋቸው ወንጀለኛ ብለው ስላልጠየቁዋቸው ነው ስለዚህ መተው ስር መስረታቸውን መግቢያ መውጫቸውን ካላሳዩ እየመጡ የስይጣን ተከታዩችማስታወቂያ አይስሩብን ጋዜጠኞቹም አያቅርቡብን ብለን መቃወም አለብን@@rishane9576
ድርሰትነው
እህቴ ወደገታ ቤት ሕጂ ጌታ ይፈታሻል ነፃ ያረግሻል ንስሐ ገብተሽ ወደ ጌታ እየሱስ ተመለሺ ።ኢየሱስ ይወድሻል።
ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ነው የሚባለው
@@messeretagegnehu6683ስሜን በትክክል ያልጠራ ሀጥያተኛ ነው አላለ በክርስቶስ እመኚ ተከተይው እምነትን ለአገልጋዮቹ አትስጪበት ሰው ለሰራው አትስገጂ አጠራር ቾግር የለም
እግዚአብሔር ይማርሽ ንስሀ ግቢ ፀበል ተጠመቂ እግዚአብሔር መሀሪ ነው❤
እ/ር ምህረት ያርግልሽ
የኔ እህት አይዞሽ ይሄንን ሴጣን ድል አድርጎ ያሸነፈው የአለም መድሀኒት እየሱስ ብቻ ነው። እና ማምለጥ የምትችይው ሰይጣንን ክጃለሁ በቀራኒዮ መስቀል ላይ ነፍሱን ስላነቺ የሰጠውን ጌታ አየሱስ ክርስቶስን ተቀብያለሁ እየሱስ ኘድነኝ ብለሽ ፀልይ ጦርሀይሎች አካባቢ ሙሉ ወንጌል ሄደሽ ነፃ ውጪ እፀልይልሻለሁ መፅሀፍ ቅዱስ እንደዚህ ይላል መዱን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ከሰማይ በታች ይህ ስም ተሰጠን እርሱም የአጌታችን የመድሐኒታችን የእየሱስ ስም ነው።ጌታ ይርዳሽ
ከድጡ ወደ ማጥ ህያው የሆነውን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ በልጅነት ተቀብላለች አሁን የሚጠበቅበት ንስሐ መግባት ብቻ ነው ከዚያማ በቤቱ መፅናት ነው በመቅደሱ እሱን እያመለከች ዲያቢሎስን ድል ታደርጋለች ነገር ግን አዳራሽ ውስጥ ዝላይ ነው
❤እች ልጅ በጣም ትልቅ ሰው ነች❤በእውነት እግዚአብሔር ከእንቺ ጋር ይሁን አይዞሽ❤እግዚአብሔር አዋቂ ነው ❤❤
🙏
የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ለራስሽ በጣም ተጠንቀቂ እንልሽ አለን
ይገርማል ወይ ይች ዓለም ለቀሪ ዓለም ኧረ እናስተውል ሰላም ያለው በክርስቶስ ብቻ ነው
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን ያረብ አደራህን ከአንተ ዉጭ ማን አለን🤲
ፈጣሪ የስራኤል ዓምላክ ይርዳሽ እውነቱን ሚጋልጥ ሰው የለም ለገንዘብ ሲል እናት ምትገደል በት ጊዜ ነው ያለነው
እየሱስ ያድናል ስይጣንን ክደሽ ራስሽን ለእየሱስ ኣሳልፈሽ ከሰጠሽው እየሱስ ይታደግሻል እየሱስን ሂወቴን ላንተ አሳልፌ እሰጣለው ካልሽዉ ይስመልጥሻል
Kkk
እንዳትሄጄ የልሱፈር ባርያ ትሆኛለሽ ንስሀግቢና እየሱስን ተቀበይ አምልጪ እየሱስንተከተይው
እየሱስን ከኤርፖርት ነው የምትቀበለው😅😅😅😅😅
ኢየሱስ ብቻ ታዳግሽ ነው። ሳታመነቺ ወደጌታ ነይ፣ ኃይል የእግዚአብሔር ነው።
ተጠንቀቂ እዳይገብሩሽ የትም ሀገር አትሒጂ ፀበል ሒጂ እባክሽ እህት አለም
እንዴት ያሳዝናል ወረራ ነው በህዝቡ ላይ የተያያዙት ማን ያውቀዋል ይህንን ጉድ ፡ 😢😢አሁንም የመኪናው ከለርና የለብሰችው ልብስ እኮ ጥቁር ነው 😢😢 ። አንቺስ መውጣት ከፈለግሽ ወደ ካህን ንስሐ አባት ሂዲና ደህና አባት ይዘሽ ምክር ተቀበይ ።
አሁን አንቺ የሉሲፈር ተከታይ ነሽ መኪናውም የነሱ ነው አሜሪካንም ትሄጂ ነው ግን አንቺ ምክር እየመከርሽ ነው ነው ወይስ ማስታወቂያ እየሰራሽላቸው ነው ???
እኔም እሱ ነው የገረመኝ
እህቴ ወደጌታ እየሱስ አምልጭ ይታደግሻል
አልሀምድልላህ ሙስሊም ላደርከኝ አላህ ባንተ ምንገድም እምሞት አድርገኝ እኛ ሰይጣንንም አእዝቢላይ ብለን እናባርርዋለን እንዴናተ እራቁት እየሄድን ባልታጠበ እጁ አይዘልፈንም አልሀምድልላህ
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን አምነሽ ብቻ ማምለጥም ማስመለጥም ትችያለሽየዲየብሎስን ሥራ ሊያፈርስ የሚችል እርሱ ብቻ ነው!!
እየሱስ ነው እንዴ ጌታ? እግዚአብሄር ነው እንጂ።
ማስተዋወቂያ ነው ? ይመስላል ሰው በቸገረው ሰአት
I think she is doing her job. She is spreading her message
Yes she is a devil's doughter what do you expect
ኢየሱስ ከዚህ ያወጣሻል። መፍትሔው ኢየሱስ ነው። ጌታን ኢየሱስ እመኝ!!!
አንቺም ወደ ሚዲያ ያመጣሻት እግዚያብሔር ፀጋ ያብዛልሽ ተባረኪ።
ወይኔ በፈጣሪ ሰም እህቴ ንሰሀ ገብተሽ ፀበል ተጠመቂ እግዝአብሄር ይረዳሽ ፂየ እራሽን ጠብቂ
ውድ እህቴ ጥሩ ትምህርት ነው የስጠሽን እኒምበችግር ምክንያት ለመሆን
እኔ የሚገርመኝ የኢትዮጲያ ህዝብ ክፋት፡ ሲኦል ሲገባ ሁሉንም ወደ እሳት የሚከት ክፉ፡ ወደሽ የገባሽበት ነው ማን አስገደደሽ መኪና ብላችሁ ልትሞቱ ነው ገደል ግቡ እግዝአብሔር የሚመለክበት ሀገር እየኖራችሁ ለሰይጣን የምትገዙ ፡ እኛ በሰው ሀገር የምንኖረው ስንት ፈተና በእግዝአብሐኤረ አልፈን እንኖራለን፡
አንቺ መጀመርያ ወደገዳም ሄደሽ ንሰሀ ገብተሽ ተጸብለሽ ሙሉ ለሙሉ ከጥልቁ መንፈስ ፈጣሪ ሀይል አለዉ ሙሉ ለሙሉ ያወጣሻል ከዛ በዃላ ነዉ ምስክርነትና ሌሎች እንዲድኑ መናገር ያለብሽ ምክንያቱም እንዳልሽዉ ስለሚከታተሉሽ ቅድምያ መንፈለሱን ከዉስጥሽ አዉጪ ከዚህ በዃላ በህይወት ካቆዩሽ በተረፈ ፈጣሪ ይባርክሽ🙏
''አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት አይሰማም '' ገንዘብ ፈልጋ በፍላጐት ለሄደና አሁንም ሆነ ብላ እያገለገለች ገንዘብ እየተጠቀመች መጠቀሟንና መቀየሯን እያሳየችን ለሰዎች እንዳይገቡ ብሎ ምክር መስጠት ምን ማለቷ ነው?! በተዘዋዋሪ ግቡ ማለቷ ነው።
በእየሱስም ለሰይጣን መሰዋት መሆን ለዚና አይ ይች አለም ጌታ ይቅር በለን😢😢😢😢😢😢
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
🖤🖤🖤🖤🖤🖤💔💔💔💔💔💔
እዩ ጩፋና እስራኤል ዳንሳን አላገኘሻቸውም እዛ
ድሮ ሰይጣን የዶሮና የበግ ደም ነበር የሚሰዋለት አሁን ግን ግብሩ የሰው ደም ሆነ።ይህም የፍፃሜው ዘመን ስለሆነ ነው ።ሰይጣን በስውር ነበር የሚሰራው አሁን በአደባባይ በግልጥ ሆኗል።የሚመጣው በደካማ ጎናችን ነው ወደሞት እንደምንነዳ አናውቅም ።በዚህ ሁሉ ግን ብቸኛው መጠጊያና ማምለጫ ሞትን ያሸነፈው ጌታ እየሱስ ብቻ ነው ስሙን ጥሩት ይደርስላችዃል!!
አይ ድህነት ዓይኑ ይጥፋ
አሁኑገዳምዉሰዶትግልፅነች ብዙ ምክር አስተላልፊለችእህታችን
መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው ።ስለዝህም ኢየሱስ ይፈታሻል።
ጥሩ ማስተማሪያ ድርሰት ነው ግን መቼቱ ትንሽ እርማት ይፈልጋል ለሌላ ጊዜ አስተካክሉት ምክንያቱም ታሪኩ በጣም ግልጽ ስለሆነ በቀጥታ ማን እንደሆነች ያውቁዋታል ፊቱዋ ለኛ ይሸፈን እንጂ ሊያቁዋት ይችላሉ ብቻ ሀሪፍ ኮንተንት ነው👍
ኢየሱስ ጌታ ነው።
እየሱስ ጌታ ሳይሆን ጌታ አለው
Ayzosh yene nat eme amilak kanchi ganat minm atihonim xebelish tetemeki siwira Maryam milu bemulu tidinalesh
ቀበጧየ ጠፍሸ የአቤል ጉዳይ አለቀቅሸም ታረቃችሁ መልሰሰጭ ❤ 😢😢
ይህ ይቻላል ነገር ግን ዋጋ የለውም. በዚህ ምድር ላይ የምንኖረው ከዘላለም ሕይወት ጋር ሲወዳደር በጣም ጥቂት ዓመታት ብቻ ነው። በህይወትህ አትታለል። ወደ እግዚአብሔር ጸልይ እና ንስሐ ግባ።
የመዳም ጅግኖች የት ናችሁ 500ሞቶ አስገቡኝ እህታችሁ ከኩፍ ነገር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤
እግዚአብሔር ይታደገን ክፋ ዘመን ማንም ሰው ወደ ፈጣሪው ይጸልይ! ፈጣሪ መሀሪ ነው።ንስሀ እንግባ!!!
Memhr grima ena kiss henokweledemariyam ena memhr tesfay abera ena komos abasamual ena kiss henok tefera enketatele enderita betegbari
ሰይጣን የተደረግው የተነገረውን ያውቃል ነገር ግን ገዳም ሂጅ። እናት ግን አይዞሽ እግዚአብሄር ይቅር ባይ ነው
ኢያሱስ ጌታዬ ከዚህ ገንጩር ነጻ የወጣሸል ኢያሱስን ከዝህ ነጻ እንድየወጣሽ ቃል አውጥተሽ ተነገርወደ የክፉ ኪዳን ከንች ለይ ይፋርሳልቀላሉ ነጻ ትወጨለሽ።
Beyegetrru yasemarut geleseboch alu kebad tefat aseketlewal
ተተተ ፈጣሪያችን እግዚአብሔር ከዚያ ጨለማ እንኳን አወጣሽ። ውሻ ወደ ትፋቱ እንደ ሚመለሰ አንመለስ። በአማላጅነቷ ወደር የማይገኝላት ወለላይቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጇ አማልዳ ለዚህ ያበቃችሽ የተመሰገነች ናት። አሁን የያዝሽው መኪና መኪና አርጅቶ ዝጎ በዓይነ ህሊናሽ አይው እስኪ የእነሱ ልቦናም እንደዛ ነው።ፈጣሪ እግዚአብሔር በአፀረ መስቀሉ ይጠረን:: በቅዱሳን መላእክቶቹ ይጠብቀን።አሜን! አሜን! አሜን! ❤ ❤ ❤
Ehitye egzabhri yirdashi betwollo wede geddami hijna seble tesebyi sumi selyi segeji wedeye hayili yemedaniyalemi new amilke yisewerni
እንደአንቺ ደምትገብር የነበረች ነፃየወጣች በማርሲል ቴሌቢዥን ስትመሰክር ሰምቻለሁና ወደእዚያ ቤትሂጂ የዲያብሎስንሥራ እንዲያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅተገለጠ
የልጆቹን ነፍስ ትጠየቅያለሽ እራስሽን ብቻ ብታወጪ ወስደሽ የከተትሻቸው
የዲያብሎስን ሥራ ሊያፈርስ ወደተሰጠው ስም ኢየሱስ ጩሂ ሌላ ምንም ማንም ከዚህ ከገባሽበት አዘቅት ሊያወጣሽ የሚችል የልም:: 📖1ኛ የዮሐንስ መ.3 :9 "ስለዚህ የዲያብሎስን ሥራ እንዲያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ።"❤❤❤ (ጌታ ኢየሱስ ሆይ አድነኝ : ሰይጣንን ከዚህ ሰዐት ጀምሮ ክጃለሁ ጌታዬ ኢየሱስ ሆይ አንተ አምላኬም መድሀኒቴም እንደሆንክ አምኜ ተቀብዬሀለሁ )......ብለሽ ንስሀ ጊቢ እሱም ያድንሻል ልጁ ስለሆንሽ ለጠላት አሳልፎ አይሰጥሽም::ጌታ እንዲረዳሽ እፀልይልሻለሁ እህቴ🙏🙏🙏
ኣይዞሽ እህቴ አየሱስ ጌታ ነው ወደሽ ስላልገባሽ ሊያድነሽ ይችላል ሂወትሽ ለጌታ ስጪ ንስሃ ግቢ ጊታ የሱስ ጌታየና ኣምላኬ ነህ ብለሽ ተቀበይው ጊታ ፍቅር ነው ለ ኣባትሽ ደግሞ ምህረት ያደርግልሻል
ሲጀምር አምናበት ነው የገባችው።አንዳንዴ ፈተናውች ሲመጡብን እግዚአብሄርን ማመንና ተስፋ ማድረግ ሲቻል ሌሎች አቋራጭ መንገዶችን መፈለግ እንደዚህ የማንዎጣው ጨለማ ውስ ይከተናል።ከሰይጣን የመጣ ፈተና መውጫው ከባድ ሲሆንከእግዚዓብሄር የመጣ ፈተና መጨረሻው ብርሃን ነው።በፈተናዎች መካከል እግዚዓብሄርን ማሰብና ተስፋ ማድረግ ጥሩ ነውአሁን የእሷ መፍትሄው ያላትን ንብረት ወደቤተሰብ አስተላልፋ ሲም ካርዷንና የምትጠቀምበትን ስልክ አጥፍታ ንስሃ ገብታ ወተዎሰነ ወራት ገዳም ትግባእግዚዓብሄር ይርዳሽ።
ሰይጣን በገንዘብ እያታለለ ትውልዱን ጨረሰው እባካችሁ ክርስቶስ ኢየሱስ ህይወቱን ሰቶ ነው ኑ ወደ ዘላለም ህይወት ግቡ እያለን ያለው ከእኛ ደማችንንም አይፈልግም ስለእኛ ግን የራሱን ደም አፍስሶልናል
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አሁንም ተጠንቀቂ እህቴ ፀበል ሂጂ
ቀጭዬ በሰላም ነው የጠፋሽው እንዃን መጣሽ።
🙏🙏🙏
እህቴ እንቺ ቶሎ ብለሽ የዘላለም እሳት እንዳይበላሽ ወደገዳም ሂጂና ቶሎ ዳኝ። አንቺ ወእግዚአብሔር ቤት ብትሄጂ እነሱ በሙሉ ይቃጠላሉ ይፈርሳሉ በርቺ።
ፂ ተጠቀቂ ለምን ካቺ ጋር መጣች የራስሽ ላይበቃ ሌ ሎችንም አስገባሻቸወ
ኢሉሚናቲዎቹ የኢየሱስን አማኞች ብቻ ነው የሚፈሩት በእሳት የታጠሩ ናቸው ይላሉ ስለዚህ ወደ ክርስቶስ ተጠለይ
ወደጌ..ነይ..ጌታ..የምህረት..አምለክ..ነው..ተመለሸ
የዲያቢሎስን ስራ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ ተብሎ እንደተፃፈው ይህን ሊያፈርስ ወደሚችለው ወደ ድንግል ማርያም ልጅ ወደ ኢየሡስ ክርስቶስ ተጠጊ ነፃ ትወጫለሽ።
አፈር አባሽ ብይ የሠይጣን አምላኪ ከሆንሽ ክሩን ካንገትሽ አውልቂው ይድፋሽ የስንቱን ሂወት ነው ያበላሸሽው
ኣደራ በሠማይ ኣደራ በምድር የድግል ማሪያም ልጂ እኔ ካተወዳ ሰይጣን እዳላመን ኣቤቱ ማረን የቅርበለን ኦርቶዶክስ እህት ወድሞቸ ከሰይጣን ዳቢሎስ ይሰወረን የድንግል ልጂ መድሀኒለም በቸርነቱ ይዳሰን ኣሜን🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭
መፍትሔው ሀይማኖት ሳይሆን ኦየሱስ ክርስቶስ ነው እግዝአብሔርን በመካዴ ተሳስቼአለሁ ብለሽ ንስሀ (ይቅርታ ጠይቀሽ) እየሱስን ለምኚ ያለ እሡ ማንም አያድንሽም ተንበርክከሽ ስሙን ጠርቸሽ ለምኚው ከልብሽ ተፀጽተሽ ከለመንሺው በሰከንዶች ይደርስልሻል ፊጠኚ ያለበለዚያ ሰይጣን የመጨረሻ ግቡ የሰው ልጅ ፈጣሪን በማመን ብቻ የሚያገኘውን ዘለዓለማዊ ህይወት ሳያገኝ መግደል ስለሆነ ሰይጣን ይገልሻል ፊጠኚ ፊጠኚ.......
የዋሸችዉ ነገር አለ ምን እንደሆነ አዉቃ ነዉ የሄደችዉ ሲጀምር ሲቀጥል ከሰዉየዉ ጋር መጀመሪያ የለያን አላወሩም።ፋቷ ከተሸፈነ አይቀር እውነቷን መናገር፣
ወደዛ እንዱታገባሽ ተጠንቀቂ እዳትሰልብሸ ሰለም ብላ ማደንዘዣ አድርጋ አደራ
እህቴ ጌታን ተቀበይ ቸርች ሂጂ ጌታ ያስመልጥሻልሌላ ማንም ሊያድነረሽ አይችልምሊገሉሽም ይችላሉ ቶሎ ወደጌታ ሂጂ
ከየት ትቀበል
የፈጠረነ አምላክ አለ የእስራኤል አምላክ ቀንም ለሊትኝ የማያቅላፋው አለ የአለም ፈጣሪችን አለ በቅዱስ ምካኤል እመኑ መላኩ ግብሬኤል አሉ እነትህ እዳመከው ጠብለ ተጠመቁ
ፂዮን እህቴ እራስሽ ጠብቂ ብዙ ጊዜ ከሴጣን ጋ የተያያዘ ነገሮች ሚያጋጥሙሽ ከባድ ነዉ ገጠመኝ ስሚ
ፀበል ግቢ እግዚአብሔር ን ለምኚ እግዚአብሔር መሃሪ ይቅር ባይ ነው
ኢየሱስ ያድናል ጌታን ታቃብይ👈
ቤተሰቦቼ ላይክ ሼር ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ🙏🙏
Indet magegnet ichilalehu kezi aganintawi hiwot inditeota iredatalehugn. Pls communicate argigni anchi.
Ante eyesus eyesus atbel 😂😂😂
ይህ ነገር ቀላል አይደለም ለምን ወዳንቺ መጣች ይከታተሉኛል የማደርገውን ሁሉ ያውቃሉ ብላለች እና እባክሽ ተጠንቀቂ
እህቴ ከሀይማኖት አባቶች ብትገናኝ ነዉ የምጠቅምሽ እንጅ እቺ ምንም አታግዚሽም ከቻልሽ ከመምህር ተስፋዬ ተገናኝ ፀበል ተጠመቅ እህቴቴ
እህት እንደዚህ አይነቱ ነገር ማቅረብሽ የሚያስመሰግንሽና ትውልዱን መታደጊያ ስለሆነ። ረጅም ርቀትና ዘላቂ መንገድ ለመሄድ ከፈለክሽ ሰጋጅ፣ ፀላይ፣ ቅዱስ ቁርባን ወሳጅ መሆን አለብሽ ካልሆነ ግን በዚህ ፕሮግራም ብዙ ሰው ስለሚነቃ የሚናደድ እርኩስ መንፈስ ወደ አንቺ በፈተና ስለሚመጣ ራስሽን ቅድም ባልኩት እንቁ ነገሮች ካላጠርሽ ፕሮጀክትሽ አጭር ነው።
😢😢😢በስላሴ ስም እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ተሰአለነ ተዘከረነ😢😢 የኔ እናት ፈጣሪ ይርዳሽ
ከጭንቀት የሚያወጣው እየሱስ ብቻ ነው ጌታ ሆይ ይህን ክፍ መንፈስ ከምድራችን ላይ ያንሳልን
ወደ ፀበል ሂጂ ሁለት ሰባት ተጠመቂ ወደ መድሀኒዓለም ወደ አባትሽ ሂጂ አለም ከንቱ ናት እግዚአብሔር ይርዳሽ
በእምነት ንሰሐ ገብተሽ ስጋወደሙን ተቀበይ ቢገልሉሽ እንኳን ስጋሽን ነው የሚገሉት ነብስሽን አድኚ ነገ የምትሞቺውን ሞት ነው ዛሬ የሚገሉሽ ማንም ደግሞ ከስጋ ሞት የሚቀር የለም መጨረሻችንን ያሳምረው
እኔ ሲመስለኝ የተቸገሩ ሰዎችን ወደዚ አምልኮ እየሳበች ነው ወይም በተዘዋዋሪ ማስታወቂያ እየሰራች ነው ማንም ከዚህ የሚማረው ነገር የለም
ሪፖርት አድርገን እናዘጋው
በትክክል
you great !!!
best view
ኖ ይሄ ነገርማ መውጣት ነበረበት ይሄን ጉድ ሀገራችን ለይ ማን አለ ብሎ ያምናል ህፃናትና ውጣቶች መዳን አለባቸው እግዚአብሔር ልጆቻችንንም እኛንም በቸርነትህ አስመልጠን ይሄ ጉድ ነው የፈጠርከን ማረን ችግራችን አንተን እስኪያስክደን ድረስ አይሁን ማረን ፈተናችንን በአቅማችን ያድርግልን
ባይበላስ ቢቀር አላማው ግን አልገባኝም ? ለማንኛውም በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አህዱአምላክ አሜን !!!
ስላም በአባታችን በመድሀኒት በጌታችን ነእየሱስ ክርስቶስ ነው ወደእግዚአብሄር ተመላሺ ንስሀ ግቢ
ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በደሙ እንደዋጀን በደሙ እንዳዳነን ሉሲፈር ዲያቢሎስ የኛን ደም ይፈልጋል
ፈጣሪ ሆይ ከዚ ነገር ሰውረን ላንቺ ዶሞ ፈጣሪ ካለሺው ያውጣሽ
ያለ ጌታ እየሱስ ምንም ማምለጫ የለሽም። ሰለዚህ የጌታ ሃይል ብቻ ነው ነፃ የሚያወጣሽ እባካችሁ እንፅልይላት እግዚያብሄር ይህን የክፉ መንፈስን ከሃገራችን ያንሳልን ። ሃይማኖተኛነት አይለም ጌታ ነፃ ያወጣሻል። ብዙ ተወስዶብናል።
ፀበልሽን ተጠመቂ ገዳም ገብተሽ ተቀመጪ ፃሚ ፀልይ ስግጂ
@@ertaerta726 ምን ፀበል ትሄዳለች አይሜሪካ ሊልኩኝ ነው እያለች
መኪናዋስ?😂😂😂
ይህ ሁሉ ዝብረቃ ሸርሙጣ እንዳልሆነች፤ በገንዘብ ሰውነቷን ሽጣ እንደምትኖር ለመካድ አደል እንዴ?
በሰይጣን እጅ ዉስጥ ናትኮ በፍቃዷ እና ቀላል መሰለሽ መዉጣት ።ብቻ መድህን አለም ይታደጋቸዉጅ
እኔም ከሠይጣን ስራ መቸ እደምወታ አንድ ተግባር ስራ የለኝም😢😢😢@@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
ጸበልሽ ተጠመቂ እግዝኣቢሄር ይርዳሽ፡ እህቴ እመ ብርሃን ትርዳሽ
የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅሻል በንሰሀ ተመለሽ
ሰዎች ነቁ ይቺ ማስታወቂያ ነው የሰራችው እራሷ ሳትወጣ መምከር ምን የሚሉት ነው
Yechi dabelose eyasetawaokache nawu mane makari adaragate erasua setewota
እናክሽ ለራስዋ ትምሃር አትናካኪ ፅዮንየ ስለምንወድሽ እባክሽ ከዚህ ተጠንቀቂ
አቤት እግዚአብሔር ስንቱን ቻልክ
ማረን ይቅር በለን ነፍሴን አድን አለም ግን ከንቱ ናት😢
ሰው ለሁለት ጌቶች አይገዛም ይላል ቃሉ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳን
ከምንም ከማንም በላይ ኢየሱስ ይወድሻል ነፃ ያወጣሻል::
ተው እናንተ መናፍቃን አትሳሳቱ መዳን በድንግል ማርያም ልጅ በእየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው እናንተም ቢሆን ወደቀናችው መንገድ ተመለሱ
እየሱስ ያድናል 👈
አሜን ♥️🙏🙏
yaw new yemtamelkew 666 new
ዋናው ነገረ ኢየሱስ እንደምያድን እና ነፃ እንደምያወጣ ማወቅ ነው:: Stayblesseddear@@Tube-cb3iu
ፅዎንዬ ሳስብሽ ነበር እንኳን ሰላም መጣሽ❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር አምላክ ሙሉ ደስታሽን ያሳይሽ ያሳየን❤❤❤❤
እህት መንገዱ አንድ ነው እሱም ስለ አንቺ ስለየሰው ልጅ አንድያው ልጁ ሳራራ የሰጠንስለ ሁላችን የዘላለም ጌታ እሱ እየሱስ ክርስቶስ በማመን አምልጭ አሁንም አረፈደም እህት ፣ጌታ እየሱስ አሁን ይወድሻል ።
ደስ ያለኝ ነገር ከንግግርሽ ውስጥ ሴጣን ሶስት ናቸው ማለትሽ ነው እራይ ዮሀንስንም ስናጠና ሴጣን በሶስትነት ተገልጦ እደሚሠራና የመጀመሪያው ገሀነብ ቀማሾቹም ከነ ሂወታቸው ወደእሳት በሀር ይጣላሉ ይላል ራእይ 19:20 በምእራፍ 20:10 ስለዚ ሶስት አምላክ(ስላሴ) አምልኮ ሊታሠብበት ያስፈልጋል
እግዚአብሔር ግን አንድ ነው ዘዳግ 6:4 ማርቆ 12:29 ት/ዘካሪያስ14:9 ይሁዳ1:4 ገላቲያ3:20
እና ትውልድ የሚተርፈው በወንጌል ብቻ ነው ወደዚህ ሂወት የገባ በራይ ዬሀንስ በምእራፍ 20 እደምናየው ምህረትም ሆነ የንስሀ እድል ፈጽሞ የለውም
አትጨነቂ እግዚአብሔር አሸናፊ ነው። ማንም እሱን የሚገዳደረው የለም። ይደመስሳቸዋል። እንች ጨክነሽ እልም ብለሽ ወደገዳም ሄደሽ ንስሀ ግቡ እዛ ተቀመጭ ለተወሰነ ግዜ ትድኛለሽ እነሱንም ይደመስሳቸዋል። እግዚአብሔር ይርዳሽ። እመቤቴ ድንግል ማርያም ለኢትዮጵያ ትድረስላት። ስልጣኑን ትሻረው። የዘላለም እሳት እንዳይበላሽ ከአሁኑ እራስሽን አድኝ ፍጠኝ።
እየሱስ ብቻ ጌታ አምልኪው እሱን ከያዝሽ ስይጣን አመድ ነው ፅልዬ 🙏
ሰይጣን ነጳ ስጦታ የለውም።የጌታ ቃል እንዲህ ይላል ጠላት ሊሰርቅ፣ ሊያርድ፣ሊያጠፋ ነው የሚመጣው ጌታ የሱስ ግ ን ሂወት እንዲሰጠን ለኛ ሞተልን እባካቹ አትጃጃሉ ወደ ጌታ ኑ ከጠላት የሚያድናቹ ጌታና ጌታ ብቻ ነው። እህቴ አሁንም ግዜ አለሽ ሳያጠፋሽ ወደ ቸርች ነይ አይዞሽ አትፍሪ ሰይጣን ውሸታም ነው ሃይል የጌታ የሱስ ብቻ ነው።እየሱስ ያድናል ይታደግማል ተባረኩ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ጌታ ኢየሱስን ቶሎ ተቀበይ ያለ ጌታ ማሸነፍ አትችይም
ተው እናንተ መናፍቃን አትሳሳቱ መዳን በድንግል ማርያም ልጅ በእየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው እናንተም ቢሆን ወደቀናችው መንገድ ተመለሱ
''የማይመስል ነገር ለሚስትህ አትንገር ''
በደንብ ለሰማ ሰው ድብን ያለ ውሸት ነው። አቅራቢዋ ቢዝነስ እየሰራች ነው
እግዚኦ ማረን ክርስቶስ ምን ጉድ ነው😢😢😢ጸበል ሂጂ የኔ እህት
ይዘሻአቸው ያጠፈአቸአውሰ ነአፈሰ 😢😢😢😢😢😢😢😢ቅዶእሰ ሜካአኤል ይድርሰላአቸአው
እኔ ግራ የሚገባኝ እደፈለጉ ወንጀል እየስሩ ሲሞላላቸው መተው ምስላቸው ተደብቆ የሚናዘዙት ምን ለማለት ነው
በዚህ መንገድ ብር ይገኛል እያሉ ለማያውቁ ማሳወቅ ነው የሚመስለኝ ጥፍንግ አርጉ መቀመቅ መክተት ነው እደዚ አይነቶችን የምታቀርቡዋችቸውም ስተተኞች ናቹ
ኣይ ስለሞላላቸው እኮ ደስተኛ ሁነው ደስታቸው ለመግለጽ ኣይደለም መጥተው እዚ ምድያ መጥተው ምያወሩ ነብሳቸው ስለምትጨነቅ ስለሚረበሹ ለሰው ተናግረው ሰላም ምያገኙ ስለሚመስላቸው ነው እንጂ ጥፋታቸው ኣምነው እንካን ወደ ፈጣሪ በንስሓ ቢመለሱ ነብሳቸው ታርፍ ነበር ካልሆነ ግን በክፉ ሰይጣን የመጣ ገንዘብ እንዴት ሰላም ይሰጣቸዋል ኣስር ግዜ ይሙላላቸው የስይጣን የሰይጣን ነው ፉጹም ስላም የለም እና ከንደዚ ኣይነት ክፉ ስራ ይሰውረን
betkekl mastawekiy eyeserach new
@@rishane9576 አሜን ከስይጣን ስራ ይስውረን የገቡትንም የመውጫውን በር ይክፈትላቸው
ነገር ግን ተጨንቀው ሳይሆን ያላወቃቹ ይሄም አለ ግቡ እያሉ የማማለል ስልት ሲጠቀሙ አውቀው ለገቡት ደሞ እዳይወጡ የስይጣንን አቅም አግዝፈው በማውራት ለመውጣት እዳይሞክሩ ማስር ነእ
የእውነት የተፀፀተ ስው የሚያደርገው ስህተት መሆኑን ተረድቶዋል ማላት ነው የህዝብ ነገር አስጨንቆዋቸዋል ለዚህ ጭንቀት እረፍት የሚያገኙት ያሉበትን ቦታ በመደበቅ ሳይሆን በመጠቆም ነው እስካሁን የመጡ ግን እነሱም አይናገሩ እኛም ከህዝብ አንጠይቅም
ክነሱ በላይ አቅራቢዎች እና ህግ ዝም ጭጭ ማለታቸው
እኛ ከህዝብ መገኛቸእን ካልጠቆሙ እዳታቀርቡልን ብለን መቃወም መቻል አለብ
እውነት ነው የምልሽ ከዚህ በፊት የሄነ ልጅ ቀርቦ ሲናገር ከልጆች ጋር ሆነን ነበር የምንከታተለው
እኔ የተከፍሁበት የተፀፃትኩበት ነገር አይጠቅምም በኔ ይብቃ ህዝብ ይዳን ብዬ ከሆነ
1 አግንኜ ሳይሆን አኮስሼ አጥላልቼ ማውራት አለብኝ
እናሱ ግን እንደዚህ የተደላቀወ ሂወት አለ ብለው በሚገኘው ንብረት ያማልሉናል ላላወቅነው ወይም ተከታይ ላልሆነው
ያለሁባትን ያውቃሉ አደገኞች ናቻው ምንም የሚሳናቸው የለም እያሉ አግዝፈው እየለፈለፉ ስርአቱ ውስጥ ያሉትን ለመውጣት እዳይሞክሩ ተስፍ ያሳጣሉ
የእውነት መጥፎ ነው ብለው ካማኑ ህዝብ ይድን የሚል አላማ ካላቸው ከነቦታው መጠቆም
ግን በየሚዲያው ሲመጡ ጋዜጠኛውም እ ውይ እያለ አቅርቦ መልካም እድል ተመኝቶ ፕሮግራሙንብይዘጋል
ለምን ይዘው ለመንግስት አያቀርቡም መንግስትም እደፈለጉ ይሁኑ ካለ ከተጠያቂነት ነፃ ካረጋቸው
እኛ ከህዝብ መከታተል ማወቅም እደማንፈልግ ማሳወቅ አለብን
ከዚህ በፊት የሆነ ወጣት ቀርቦ ሲያወራ ብዙ ሆነን ነበር የምናዳምጠው የእውነት ለሀለት ተከፈልን የሚቃወም ስርአቱን ለማግኘት የሚፈልግ
ይሄን ሂወት ምድር ላይ ከኖርኩኝ ወደ ስማይ ስሄድ የፈለገውን ያርገኝ እያሉ ይሄ የሆነው ስላቀረቡዋቸው ወንጀለኛ ብለው ስላልጠየቁዋቸው ነው
ስለዚህ መተው ስር መስረታቸውን መግቢያ መውጫቸውን ካላሳዩ
እየመጡ የስይጣን ተከታዩችማስታወቂያ አይስሩብን ጋዜጠኞቹም አያቅርቡብን ብለን መቃወም አለብን
@@rishane9576
ድርሰትነው
እህቴ ወደገታ ቤት ሕጂ ጌታ ይፈታሻል ነፃ ያረግሻል ንስሐ ገብተሽ ወደ ጌታ እየሱስ ተመለሺ ።ኢየሱስ ይወድሻል።
ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ነው የሚባለው
@@messeretagegnehu6683ስሜን በትክክል ያልጠራ ሀጥያተኛ ነው አላለ በክርስቶስ እመኚ ተከተይው እምነትን ለአገልጋዮቹ አትስጪበት ሰው ለሰራው አትስገጂ አጠራር ቾግር የለም
እግዚአብሔር ይማርሽ ንስሀ ግቢ ፀበል ተጠመቂ እግዚአብሔር መሀሪ ነው❤
እ/ር ምህረት ያርግልሽ
የኔ እህት አይዞሽ ይሄንን ሴጣን ድል አድርጎ ያሸነፈው የአለም መድሀኒት እየሱስ ብቻ ነው። እና ማምለጥ የምትችይው ሰይጣንን ክጃለሁ በቀራኒዮ መስቀል ላይ ነፍሱን ስላነቺ የሰጠውን ጌታ አየሱስ ክርስቶስን ተቀብያለሁ እየሱስ ኘድነኝ ብለሽ ፀልይ ጦርሀይሎች አካባቢ ሙሉ ወንጌል ሄደሽ ነፃ ውጪ እፀልይልሻለሁ መፅሀፍ ቅዱስ እንደዚህ ይላል መዱን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ከሰማይ በታች ይህ ስም ተሰጠን እርሱም የአጌታችን የመድሐኒታችን የእየሱስ ስም ነው።ጌታ ይርዳሽ
ከድጡ ወደ ማጥ ህያው የሆነውን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ በልጅነት ተቀብላለች አሁን የሚጠበቅበት ንስሐ መግባት ብቻ ነው ከዚያማ በቤቱ መፅናት ነው በመቅደሱ እሱን እያመለከች ዲያቢሎስን ድል ታደርጋለች ነገር ግን አዳራሽ ውስጥ ዝላይ ነው
❤እች ልጅ በጣም ትልቅ ሰው ነች❤በእውነት እግዚአብሔር ከእንቺ ጋር ይሁን አይዞሽ❤እግዚአብሔር አዋቂ ነው ❤❤
🙏
የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ለራስሽ በጣም ተጠንቀቂ እንልሽ አለን
ይገርማል ወይ ይች ዓለም ለቀሪ ዓለም ኧረ እናስተውል ሰላም ያለው በክርስቶስ ብቻ ነው
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን ያረብ አደራህን ከአንተ ዉጭ ማን አለን🤲
ፈጣሪ የስራኤል ዓምላክ ይርዳሽ እውነቱን ሚጋልጥ ሰው የለም ለገንዘብ ሲል እናት ምትገደል በት ጊዜ ነው ያለነው
እየሱስ ያድናል ስይጣንን ክደሽ ራስሽን ለእየሱስ ኣሳልፈሽ ከሰጠሽው እየሱስ ይታደግሻል እየሱስን ሂወቴን ላንተ አሳልፌ እሰጣለው ካልሽዉ ይስመልጥሻል
Kkk
እንዳትሄጄ የልሱፈር ባርያ ትሆኛለሽ ንስሀግቢና እየሱስን ተቀበይ አምልጪ እየሱስንተከተይው
እየሱስን ከኤርፖርት ነው የምትቀበለው😅😅😅😅😅
ኢየሱስ ብቻ ታዳግሽ ነው። ሳታመነቺ ወደጌታ ነይ፣ ኃይል የእግዚአብሔር ነው።
ተጠንቀቂ እዳይገብሩሽ የትም ሀገር አትሒጂ ፀበል ሒጂ እባክሽ እህት አለም
እንዴት ያሳዝናል ወረራ ነው በህዝቡ ላይ የተያያዙት ማን ያውቀዋል ይህንን ጉድ ፡ 😢😢አሁንም የመኪናው ከለርና የለብሰችው ልብስ እኮ ጥቁር ነው 😢😢 ።
አንቺስ መውጣት ከፈለግሽ ወደ ካህን ንስሐ አባት ሂዲና ደህና አባት ይዘሽ ምክር ተቀበይ ።
አሁን አንቺ የሉሲፈር ተከታይ ነሽ መኪናውም የነሱ ነው አሜሪካንም ትሄጂ ነው ግን አንቺ ምክር እየመከርሽ ነው ነው ወይስ ማስታወቂያ እየሰራሽላቸው ነው ???
እኔም እሱ ነው የገረመኝ
እህቴ ወደጌታ እየሱስ አምልጭ ይታደግሻል
አልሀምድልላህ ሙስሊም ላደርከኝ አላህ ባንተ ምንገድም እምሞት አድርገኝ እኛ ሰይጣንንም አእዝቢላይ ብለን እናባርርዋለን እንዴናተ እራቁት እየሄድን ባልታጠበ እጁ አይዘልፈንም አልሀምድልላህ
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን አምነሽ ብቻ ማምለጥም ማስመለጥም ትችያለሽ
የዲየብሎስን ሥራ ሊያፈርስ የሚችል እርሱ ብቻ ነው!!
እየሱስ ነው እንዴ ጌታ? እግዚአብሄር ነው እንጂ።
ማስተዋወቂያ ነው ? ይመስላል ሰው በቸገረው ሰአት
I think she is doing her job. She is spreading her message
Yes she is a devil's doughter what do you expect
ኢየሱስ ከዚህ ያወጣሻል። መፍትሔው ኢየሱስ ነው። ጌታን ኢየሱስ እመኝ!!!
አንቺም ወደ ሚዲያ ያመጣሻት እግዚያብሔር ፀጋ ያብዛልሽ ተባረኪ።
ወይኔ በፈጣሪ ሰም እህቴ ንሰሀ ገብተሽ ፀበል ተጠመቂ እግዝአብሄር ይረዳሽ ፂየ እራሽን ጠብቂ
ውድ እህቴ ጥሩ ትምህርት ነው የስጠሽን እኒምበችግር ምክንያት ለመሆን
እኔ የሚገርመኝ የኢትዮጲያ ህዝብ ክፋት፡ ሲኦል ሲገባ ሁሉንም ወደ እሳት የሚከት ክፉ፡ ወደሽ የገባሽበት ነው ማን አስገደደሽ መኪና ብላችሁ ልትሞቱ ነው ገደል ግቡ እግዝአብሔር የሚመለክበት ሀገር እየኖራችሁ ለሰይጣን የምትገዙ ፡ እኛ በሰው ሀገር የምንኖረው ስንት ፈተና በእግዝአብሐኤረ አልፈን እንኖራለን፡
አንቺ መጀመርያ ወደገዳም ሄደሽ ንሰሀ ገብተሽ ተጸብለሽ ሙሉ ለሙሉ ከጥልቁ መንፈስ ፈጣሪ ሀይል አለዉ ሙሉ ለሙሉ ያወጣሻል ከዛ በዃላ ነዉ ምስክርነትና ሌሎች እንዲድኑ መናገር ያለብሽ ምክንያቱም እንዳልሽዉ ስለሚከታተሉሽ ቅድምያ መንፈለሱን ከዉስጥሽ አዉጪ ከዚህ በዃላ በህይወት ካቆዩሽ በተረፈ ፈጣሪ ይባርክሽ🙏
''አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት አይሰማም '' ገንዘብ ፈልጋ በፍላጐት ለሄደና አሁንም ሆነ ብላ እያገለገለች ገንዘብ እየተጠቀመች መጠቀሟንና መቀየሯን እያሳየችን ለሰዎች እንዳይገቡ ብሎ ምክር መስጠት ምን ማለቷ ነው?! በተዘዋዋሪ ግቡ ማለቷ ነው።
በእየሱስም ለሰይጣን መሰዋት መሆን ለዚና አይ ይች አለም ጌታ ይቅር በለን😢😢😢😢😢😢
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
🖤🖤🖤🖤🖤🖤💔💔💔💔💔💔
እዩ ጩፋና እስራኤል ዳንሳን አላገኘሻቸውም እዛ
ድሮ ሰይጣን የዶሮና የበግ ደም ነበር የሚሰዋለት አሁን ግን ግብሩ የሰው ደም ሆነ።ይህም የፍፃሜው ዘመን ስለሆነ ነው ።ሰይጣን በስውር ነበር የሚሰራው አሁን በአደባባይ በግልጥ ሆኗል።የሚመጣው በደካማ ጎናችን ነው ወደሞት እንደምንነዳ አናውቅም ።በዚህ ሁሉ ግን ብቸኛው መጠጊያና ማምለጫ ሞትን ያሸነፈው ጌታ እየሱስ ብቻ ነው ስሙን ጥሩት ይደርስላችዃል!!
አይ ድህነት ዓይኑ ይጥፋ
አሁኑገዳምዉሰዶትግልፅነች ብዙ ምክር አስተላልፊለችእህታችን
መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው ።ስለዝህም ኢየሱስ ይፈታሻል።
ጥሩ ማስተማሪያ ድርሰት ነው ግን መቼቱ ትንሽ እርማት ይፈልጋል ለሌላ ጊዜ አስተካክሉት ምክንያቱም ታሪኩ በጣም ግልጽ ስለሆነ በቀጥታ ማን እንደሆነች ያውቁዋታል ፊቱዋ ለኛ ይሸፈን እንጂ ሊያቁዋት ይችላሉ ብቻ ሀሪፍ ኮንተንት ነው👍
ኢየሱስ ጌታ ነው።
እየሱስ ጌታ ሳይሆን ጌታ አለው
Ayzosh yene nat eme amilak kanchi ganat minm atihonim xebelish tetemeki siwira Maryam milu bemulu tidinalesh
ቀበጧየ ጠፍሸ የአቤል ጉዳይ አለቀቅሸም ታረቃችሁ መልሰሰጭ ❤ 😢😢
ይህ ይቻላል ነገር ግን ዋጋ የለውም. በዚህ ምድር ላይ የምንኖረው ከዘላለም ሕይወት ጋር ሲወዳደር በጣም ጥቂት ዓመታት ብቻ ነው። በህይወትህ አትታለል። ወደ እግዚአብሔር ጸልይ እና ንስሐ ግባ።
የመዳም ጅግኖች የት ናችሁ 500ሞቶ አስገቡኝ እህታችሁ ከኩፍ ነገር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤
እግዚአብሔር ይታደገን ክፋ ዘመን ማንም ሰው ወደ ፈጣሪው ይጸልይ! ፈጣሪ መሀሪ ነው።ንስሀ እንግባ!!!
Memhr grima ena kiss henokweledemariyam ena memhr tesfay abera ena komos abasamual ena kiss henok tefera enketatele enderita betegbari
ሰይጣን የተደረግው የተነገረውን ያውቃል ነገር ግን ገዳም ሂጅ። እናት ግን አይዞሽ እግዚአብሄር ይቅር ባይ ነው
ኢያሱስ ጌታዬ ከዚህ ገንጩር ነጻ የወጣሸል ኢያሱስን ከዝህ ነጻ እንድየወጣሽ ቃል አውጥተሽ ተነገር
ወደ የክፉ ኪዳን ከንች ለይ ይፋርሳል
ቀላሉ ነጻ ትወጨለሽ።
Beyegetrru yasemarut geleseboch alu kebad tefat aseketlewal
ተተተ ፈጣሪያችን እግዚአብሔር ከዚያ ጨለማ እንኳን አወጣሽ። ውሻ ወደ ትፋቱ እንደ ሚመለሰ አንመለስ። በአማላጅነቷ ወደር የማይገኝላት ወለላይቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጇ አማልዳ ለዚህ ያበቃችሽ የተመሰገነች ናት። አሁን የያዝሽው መኪና መኪና አርጅቶ ዝጎ በዓይነ ህሊናሽ አይው እስኪ የእነሱ ልቦናም እንደዛ ነው።ፈጣሪ እግዚአብሔር በአፀረ መስቀሉ ይጠረን:: በቅዱሳን መላእክቶቹ ይጠብቀን።
አሜን! አሜን! አሜን!
❤ ❤ ❤
Ehitye egzabhri yirdashi betwollo wede geddami hijna seble tesebyi sumi selyi segeji wedeye hayili yemedaniyalemi new amilke yisewerni
እንደአንቺ ደምትገብር የነበረች ነፃየወጣች በማርሲል ቴሌቢዥን ስትመሰክር ሰምቻለሁና ወደእዚያ ቤትሂጂ የዲያብሎስንሥራ እንዲያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅተገለጠ
የልጆቹን ነፍስ ትጠየቅያለሽ እራስሽን ብቻ ብታወጪ ወስደሽ የከተትሻቸው
የዲያብሎስን ሥራ ሊያፈርስ ወደተሰጠው ስም ኢየሱስ ጩሂ ሌላ ምንም ማንም ከዚህ ከገባሽበት አዘቅት ሊያወጣሽ የሚችል የልም:: 📖1ኛ የዮሐንስ መ.3 :9 "ስለዚህ የዲያብሎስን ሥራ እንዲያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ።"❤❤❤ (ጌታ ኢየሱስ ሆይ አድነኝ : ሰይጣንን ከዚህ ሰዐት ጀምሮ ክጃለሁ ጌታዬ ኢየሱስ ሆይ አንተ አምላኬም መድሀኒቴም እንደሆንክ አምኜ ተቀብዬሀለሁ )......ብለሽ ንስሀ ጊቢ እሱም ያድንሻል ልጁ ስለሆንሽ ለጠላት አሳልፎ አይሰጥሽም::ጌታ እንዲረዳሽ እፀልይልሻለሁ እህቴ🙏🙏🙏
ኣይዞሽ እህቴ አየሱስ ጌታ ነው ወደሽ ስላልገባሽ ሊያድነሽ ይችላል ሂወትሽ ለጌታ ስጪ ንስሃ ግቢ ጊታ የሱስ ጌታየና ኣምላኬ ነህ ብለሽ ተቀበይው ጊታ ፍቅር ነው ለ ኣባትሽ ደግሞ ምህረት ያደርግልሻል
ሲጀምር አምናበት ነው የገባችው።አንዳንዴ ፈተናውች ሲመጡብን እግዚአብሄርን ማመንና ተስፋ ማድረግ ሲቻል ሌሎች አቋራጭ መንገዶችን መፈለግ እንደዚህ የማንዎጣው ጨለማ ውስ ይከተናል።
ከሰይጣን የመጣ ፈተና መውጫው ከባድ ሲሆን
ከእግዚዓብሄር የመጣ ፈተና መጨረሻው ብርሃን ነው።በፈተናዎች መካከል እግዚዓብሄርን ማሰብና ተስፋ ማድረግ ጥሩ ነው
አሁን የእሷ መፍትሄው ያላትን ንብረት ወደቤተሰብ አስተላልፋ ሲም ካርዷንና የምትጠቀምበትን ስልክ አጥፍታ ንስሃ ገብታ ወተዎሰነ ወራት ገዳም ትግባ
እግዚዓብሄር ይርዳሽ።
ሰይጣን በገንዘብ እያታለለ ትውልዱን ጨረሰው እባካችሁ ክርስቶስ ኢየሱስ ህይወቱን ሰቶ ነው ኑ ወደ ዘላለም ህይወት ግቡ እያለን ያለው ከእኛ ደማችንንም አይፈልግም ስለእኛ ግን የራሱን ደም አፍስሶልናል
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አሁንም ተጠንቀቂ እህቴ ፀበል ሂጂ
ቀጭዬ በሰላም ነው የጠፋሽው እንዃን መጣሽ።
🙏🙏🙏
እህቴ እንቺ ቶሎ ብለሽ የዘላለም እሳት እንዳይበላሽ ወደገዳም ሂጂና ቶሎ ዳኝ። አንቺ ወእግዚአብሔር ቤት ብትሄጂ እነሱ በሙሉ ይቃጠላሉ ይፈርሳሉ በርቺ።
ፂ ተጠቀቂ ለምን ካቺ ጋር መጣች የራስሽ ላይበቃ ሌ ሎችንም አስገባሻቸወ
ኢሉሚናቲዎቹ የኢየሱስን አማኞች ብቻ ነው የሚፈሩት በእሳት የታጠሩ ናቸው ይላሉ ስለዚህ ወደ ክርስቶስ ተጠለይ
ወደጌ..ነይ..ጌታ..የምህረት..አምለክ..ነው..ተመለሸ
የዲያቢሎስን ስራ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ ተብሎ እንደተፃፈው ይህን ሊያፈርስ ወደሚችለው ወደ ድንግል ማርያም ልጅ ወደ ኢየሡስ ክርስቶስ ተጠጊ ነፃ ትወጫለሽ።
አፈር አባሽ ብይ የሠይጣን አምላኪ ከሆንሽ ክሩን ካንገትሽ አውልቂው ይድፋሽ የስንቱን ሂወት ነው ያበላሸሽው
ኣደራ በሠማይ ኣደራ በምድር የድግል ማሪያም ልጂ እኔ ካተወዳ ሰይጣን እዳላመን ኣቤቱ ማረን የቅርበለን ኦርቶዶክስ እህት ወድሞቸ ከሰይጣን ዳቢሎስ ይሰወረን የድንግል ልጂ መድሀኒለም በቸርነቱ ይዳሰን ኣሜን🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭
መፍትሔው ሀይማኖት ሳይሆን ኦየሱስ ክርስቶስ ነው እግዝአብሔርን በመካዴ ተሳስቼአለሁ ብለሽ ንስሀ (ይቅርታ ጠይቀሽ) እየሱስን ለምኚ ያለ እሡ ማንም አያድንሽም ተንበርክከሽ ስሙን ጠርቸሽ ለምኚው ከልብሽ ተፀጽተሽ ከለመንሺው በሰከንዶች ይደርስልሻል ፊጠኚ ያለበለዚያ ሰይጣን የመጨረሻ ግቡ የሰው ልጅ ፈጣሪን በማመን ብቻ የሚያገኘውን ዘለዓለማዊ ህይወት ሳያገኝ መግደል ስለሆነ ሰይጣን ይገልሻል ፊጠኚ ፊጠኚ.......
የዋሸችዉ ነገር አለ ምን እንደሆነ አዉቃ ነዉ የሄደችዉ ሲጀምር ሲቀጥል ከሰዉየዉ ጋር መጀመሪያ የለያን አላወሩም።ፋቷ ከተሸፈነ አይቀር እውነቷን መናገር፣
ወደዛ እንዱታገባሽ ተጠንቀቂ እዳትሰልብሸ ሰለም ብላ ማደንዘዣ አድርጋ አደራ
እህቴ ጌታን ተቀበይ ቸርች ሂጂ ጌታ ያስመልጥሻል
ሌላ ማንም ሊያድነረሽ አይችልም
ሊገሉሽም ይችላሉ ቶሎ ወደጌታ ሂጂ
ከየት ትቀበል
የፈጠረነ አምላክ አለ የእስራኤል አምላክ ቀንም ለሊትኝ የማያቅላፋው አለ የአለም ፈጣሪችን አለ በቅዱስ ምካኤል እመኑ መላኩ ግብሬኤል አሉ እነትህ እዳመከው ጠብለ ተጠመቁ
ፂዮን እህቴ እራስሽ ጠብቂ ብዙ ጊዜ ከሴጣን ጋ የተያያዘ ነገሮች ሚያጋጥሙሽ ከባድ ነዉ ገጠመኝ ስሚ
ፀበል ግቢ
እግዚአብሔር ን ለምኚ
እግዚአብሔር መሃሪ ይቅር ባይ ነው
ኢየሱስ ያድናል ጌታን ታቃብይ👈