የአፍሪካ ግዙፉ ማሽን በአማራ ክልል ተጠናቀቀ! lemi cement factory. September 28, 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 окт 2024
  • Lemi National Cement PLC is a member of East African Holding and West International Holding (WIH), in Ethiopia shewa, ensaro whereda.
    The projects include:
    • 10,000 TPD Clinker or 4.5 million tons of Cement (PPC) per year
    • 30 million m 2 Gypsum board and 400,000 tons of Gypsum powder plants p.a.
    • Concrete pole, prefabricated housing & Colbert pipe plant (to be commissioned on Jan 15, 2023)
    • Batching plant (already commissioned)
    • Aggregate production plant (already commissioned)
    • Dire Dawa two lines each with capacity of 700,000 TPA Steel products (in progress)
    • Increasing the Dire Dawa plant by 30% (completed)
    Source: East African Holding
    Greetings from the tilet ጥለት RUclips account. The RUclips channel Tilet ጥለት focuses on projects related to development in Ethiopia. There are also occasionally entertaining and instructive stories.

Комментарии • 25

  • @Hayat-j7d
    @Hayat-j7d 12 дней назад +5

    ማሻ አልላህ ጠቃሚ ያርግልን ለመረጃችሁ እናመሰግናለን

  • @etege_
    @etege_ 12 дней назад +2

    ዋው ምርጥ ዝግጅት አቀራረብህና ምኞትህ ደስ ይላል ያሳካልን አሜን አሜን

  • @Zaid-ju6ps
    @Zaid-ju6ps 12 дней назад

    ማሻአላህ ድን ስራ ኢትዮጵያ ስላም ሆና ቢሆን ኖር ድሞ ምን እንድሚስራ ማስብ ቀላል ነው አላህ አግራችንን ስላም አድረግልን።

  • @nabilteha4432
    @nabilteha4432 12 дней назад +2

    This is the revolutio that ethiopia strongly need. Not the bum bum revolution!!

  • @BurteAbera-q5f
    @BurteAbera-q5f 12 дней назад +2

    Jegina abechu❤❤❤❤❤❤❤

  • @seyoumfantaye2702
    @seyoumfantaye2702 8 дней назад

    ፋብሪካው 600 ምልልዖን ዶላር ኢንቨስት እንዳደረገ በፋይል ቁጭ ብሎ ሁለት ቢልዎን ቁጥር ፍሩ

  • @Truthintruth-kh3vqdes
    @Truthintruth-kh3vqdes 12 дней назад

    15 ሺ ቶን ለማለት ፈልገህ ነው 15 ሺ ሲሚንቶ ያልከው🎉🎉🎉

  • @Kale-p7r
    @Kale-p7r 12 дней назад +1

    አቦ በጣም ብሽቅአቀራረብ ነዉ sespens film አረከው

  • @alemukelecha
    @alemukelecha 12 дней назад

    ወጋወ ስንት ነው

  • @habibulrhahman6734
    @habibulrhahman6734 12 дней назад

    Abte lij zarenga

  • @daniel4799
    @daniel4799 12 дней назад

    ምናልባት አማራ ክልል የተወለድክ ወይም ሌላ ቦታ የተወለድክ የአማራ ስነልቦና ያለህ ልትሆን ትችላለህ አንድ እውነት ልንገርህ ጦርነት ያለው አንተ አእምሮ ውስጥ እንጂ አማራ ክልል ውስጥ አይደለም!!! አማራ ክልል ሽፍታ እና ዘራፊ ወንጀለኛ በብዛት ሊኖር ይችላል ነገር ግን በአግባቡ ተደራጅቶ መከላከያን ጦርነት የሚገጥም ሀይል ግን ፈፅሞ የለም!! ለዚህም ነው በክልሉ እጅግ ትላልቅ የልማት ፕሮጀክት ተሰርቶ የሚመረቀው!!!!

  • @melakuteferi7269
    @melakuteferi7269 12 дней назад

    በአማራ ክልል ተተከለ ተባለልኛ።ዶሮ ሲያታልሏት እንዲሉ አበው።

  • @Daniel-c3j9e
    @Daniel-c3j9e 12 дней назад +1

    ይህንም የለሚንም ፋብሪካም የስሚንቶም ፋብሪካም በራስንም ደጀም ከደባርቅም አዉራጃም ወረዳም አደርቃይም አንገሪም ባዋዛም ጠዳምባም አንድንም ትልቅም ፋብሪካም ስሞንቶም ያስፈልጋልም ግንባታም ለወረዳዉም ስራም ይከፍታም ለሙልዉም ጠለምትም ዋልቃይትም አርማጭሆም ሁመራም አዉደራፍንም ወገራም በየምድርንም እስከላስታም ኖሪይም ህዝብንም በቅርብዉም አገልግሎም አቅርቦትም ለምንገድም ልማታም ለልድይም ግንባታም ለቡትም ማትርያልም ስሚንቶም ፋብሪካም ስሚንቶም ሚሰጥም ግድም ነዉም መትገልም ለህዝባችንም የብረትም ፋብሪካም ግዝብዎችም ለማጋደብንም ወንዞችም ለዉጭም የመጠጥም ዉሀም ለማቅረብንም የእራስንም ደጀንም ዉሀም ለዚህም ቅድምያም የፋብሪካም ተከላም ስሚንቶም ያስፈልጋልም

  • @habibulrhahman6734
    @habibulrhahman6734 12 дней назад

    Ante lij zarenga nek

  • @EyerusalemTaddese
    @EyerusalemTaddese 12 дней назад

    አባ የሣጥናኤል ጎል በኢትዩ የሚል አንብብና የማሽኑ ሚሥጥር ይገባችሀል ለአማራ ክልል ታሥቦ ሣይሆን ለሤጣንዚም ሀይማኖት ለሚፈልጉት አላማ አማራ አለዴ እየሞተ ነው ነው ሌላ አማራ አለ እኛ የማናውቀው ልጃ ባላ አጎታ ወንድማ እናታ አክሥታ ጎረቤታ ለሚሞት ለሣ ምናም አይደለም በሠላም አርሣ ትበላለች የፉብርካ ብዛት ህዝብን አይመልሥም ሤሚኖቶ የሚገዛኮ አቅም ኖሮት እድሜ ኖሮት ገንዘብ ላለውጂ ላማራ ገበሬ ምኑም አይደለም

    • @addistube35
      @addistube35 12 дней назад

      ጀማሪ አንባቢ አሉ... ሲሚንቶ አንተ እንድትገዛ ተብሎ? እስቲ ግባና ስራና ገንዘብ አግኝ። የተመጣጠነ ነገር ብላ የተመጣጠነ ሃሳብ ይኖርሃል የዛኔ።

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese 12 дней назад

      @@addistube35 አንተ ሥራ ግባና ድሀው እኔ እድሜ ለአያቶጂ ተቀጥሬ አልሠራም የሀብታም የልጅ ልጅ ነኝ ግን ለአማራ እናትና ክልል ፉብሪካ አይደለም የሚፈልገው ሠላም ከዛ የተመጣጠነ ምግብ ገና አሁን ነው መሠለኝ በብልፅግና ምግብ ያገኘሁና አይምሮክ መንጥቆ መጥቶ የፈሪ ዱላ ድሮን ያረጋችሁ አቅምማ ካለ በምድር ለሚወጋህ መሞከርጂ ከሠማይ ድሀ ገበሬ መግደል ከሆነ የበላችሁት የተመጣጠነ ምግብ ባትበሉ ይሻላል

  • @foadnasir216
    @foadnasir216 12 дней назад +4

    ኢትዮጵያ አሸናፊ ናት

  • @FaithSaves23
    @FaithSaves23 12 дней назад

    ለኦሮሚያ ክልል ድሮን ይልካል ለአማራ ክልል ሲሆን ግዙፍ ኢንዱስትሪ ይተከላል ።ግድየለም ቀን ይፈርዳል ።

    • @AbelSeid-q7l
      @AbelSeid-q7l 12 дней назад

      Keld mhonu nw jimma lay fabrica altegnbam drone leman eytelak yalew endhone alem yawekewal yaw lepoltica fegota tesera lemasbale kalhone

    • @AbelSeid-q7l
      @AbelSeid-q7l 12 дней назад

      Demo zare lay endaddis yawerale kesmahut amet alfotale

    • @TeshaleAbebe
      @TeshaleAbebe 11 дней назад

      Enkuwan le sew kerto le fetari yemanimech ensesa futiroch nen

    • @yjhunnigussi478
      @yjhunnigussi478 10 дней назад

      Yeshermuta..leje

    • @FaithSaves23
      @FaithSaves23 10 дней назад

      @@yjhunnigussi478 ሰው እንግዲህ በሚያውቀው ነው ምሳሌውም ስድቡም