60 km ብቻ የሚርቀው አዲሱ ወደብ! | ኢትዮጵያ በጅቡቲና ኤርትራ መሃል!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024
  • Greetings from Min Addis.
    The Men Addis RUclips channel will feature stories that are educational, intriguing events, global politics, and occasionally, Ethiopian enterprises. Programs typically concentrate on providing interesting and instructive content.
    The visual information in this video does not belong to us. We acknowledge the original creators of the video. If the owner of the content requests that we delete the pictures or videos.
    please email us. dyalew222@gmail.com

Комментарии • 126

  • @DeressaFufa
    @DeressaFufa Месяц назад +20

    ድል ለኢትዮጵያ

  • @sisayneberga3616
    @sisayneberga3616 Месяц назад +10

    አቡቹ አለማድነቅ ንፉግነት ነው

  • @meskeremyilma2614
    @meskeremyilma2614 Месяц назад +4

    ድሮ ድሮ ሁሉም ወደቦች የኢትዮጵያ ነበሩ በሴረጆች እና በምቀኞች አንድም ኣጣች እርግጠኛ ነኝ ነገ ወደቀድሞ ክብሯ ትመለሳለች

  • @zewdumesele5845
    @zewdumesele5845 Месяц назад +8

    ሰላም ለአገራችን ሠላም ለህዝባችን።

  • @ramadan1707
    @ramadan1707 Месяц назад +7

    ጅቡቲ ተመክራ ነው ተንኮል አለው ጅቡቲ የት ነበረች እሄ ሁሉ ከመሆኑ በፊት ከሱማሌ ላድ ለማጣላት ተንኮል ነው ነገሩን መንግስት ማሰብ አለበት ከሁሉ በፊት

  • @wediwelday
    @wediwelday Месяц назад +6

    ምን ኣይነት ጎሬቤት ገጠመን ቀይህ ባህር እንዳሉ ኮ ዜማ ቀየሩ ኢትዮጵያ ባህር የላትም Enough is Enough

    • @habbarked9366
      @habbarked9366 4 дня назад

      አንተ የመለስ የእናቱ ልጅ ከሀዲ

  • @andualemtafese
    @andualemtafese Месяц назад +7

    ውሸት ነው እያዘናጋች ነው

  • @TsegaiAsefaw
    @TsegaiAsefaw Месяц назад +12

    መለስ ቢኖር ዛሬ ስዊሲድ ያረግ ነበር, ብልጽግና ፓርቲ እናመሰግናለን, ውድቀት ለህውሀት.

  • @ramadan1707
    @ramadan1707 Месяц назад +7

    ይቅናሽ ሃገሬ ❤❤❤

  • @MlugetaBekele
    @MlugetaBekele Месяц назад +11

    እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ ነው አሁንም ጌታ ትልቅ❤❤❤❤

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 Месяц назад +6

    እውነት ከሆነ እግዚአብሔር ይርዳን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ሰለሀ
    @ሰለሀ Месяц назад +9

    አንዳኛ ነኝ

  • @solomongobana5107
    @solomongobana5107 Месяц назад +22

    ዶክተር አብይ የሚነገረው ነገር እግዚአብሔር ከእሱ ጋር ስለሆነ የአንደበቱን ቃል ይፈፀማል።!!!!

    • @samiabera7894
      @samiabera7894 Месяц назад +2

      በትክክል

    • @hermelaaddi8713
      @hermelaaddi8713 Месяц назад

      Ayee Eski Edmena..Tena Seton ENAYALENAAA

    • @almazteklehaimanot9859
      @almazteklehaimanot9859 Месяц назад +3

      AMEN

    • @TilahunAklilu-f1r
      @TilahunAklilu-f1r Месяц назад

      D ess hx,

    • @JojoJiji-f5e
      @JojoJiji-f5e Месяц назад +3

      ዲያቢሎስን ነው ሚያመልከው የህፃናት ደም ይጠጣል ጫካ ፕሮጀክት ጎርጎራ ምን እንደሚሰራ አታውቁም

  • @DaniAsse
    @DaniAsse Месяц назад +4

    የኢትዮጵያ አምላክ ገና ብዙ ነገር ያሳየናል

  • @ሌንጮAnbesa
    @ሌንጮAnbesa Месяц назад +4

    ጎበዝ ለሀገር መከታ ማለት እንደዚህ ነው ። የጀግንነት ሥራ ነው እየሠራህ ያለኸው ።

  • @AbdullahiYusuf-jv1ov
    @AbdullahiYusuf-jv1ov Месяц назад +4

    ኢትዮጵያ ብዙ ወደቦች ያስፈልጋታልና ታጁራ አንዱ ወደባችን መሆን አለበት

  • @MuhamedaminAhmed-hu1tz
    @MuhamedaminAhmed-hu1tz Месяц назад +7

    እኔ አላማረኝም እሄ ነገር ፡ ብቻ በጥልቀት እንደሚታሰብበት ተስፋ አደርጋለሁ።

  • @KelelewGetahun
    @KelelewGetahun Месяц назад +6

    ኢትዮጵያ ትቅደም!!!

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 Месяц назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን !!!

  • @SefuabdelaAbdelasefu
    @SefuabdelaAbdelasefu Месяц назад +13

    ፋጣሪ መርጦ ሰጠን ማሪ እድሜ ይስጥልን

  • @SamuelMilkias
    @SamuelMilkias Месяц назад +10

    ክቡር መሪዎቻችን የኛህዝብ ብዙ እጥፊ አያደገ ስለሆነ ሁለትወደብ ራሱ ስለምያንሰን ቶሎ ቶሎ በዝህአጋጣመ በመጠቀም በሮቹን ከፈትከፈት አርጉልን የግብፅ አሽከሮች ካልሆኑ መላው ህዝብ ከጎናችሁ ነን!!!!!

  • @tech-f4c
    @tech-f4c 24 дня назад +2

    ጀግናዉ መሪያችን አገራችንን ወደ ቀድሞ ክብራ ሊመልሳት ነዉ ፈጣሪ ይርዳዉ❤❤❤❤❤

  • @ሂልሜናት
    @ሂልሜናት Месяц назад +4

    ድል ድል ለእቶጵያ

  • @SamuelMilkias
    @SamuelMilkias Месяц назад +4

    ጂቡትና መሪዎቻቸውን እናመሰግነለን ነገርግን ለችግር ግዜ መሻገሪያብቻ ሣይሆን በቓምነት የምሰጠን ሆን አለበት!!!!!

  • @BekaAman605
    @BekaAman605 Месяц назад +13

    ኢትዮጵያ መቀበል የለባትም ትኩረት ሁሉ ሱማሌላንድ መሆን አለበት

    • @AloAhmed-p6d
      @AloAhmed-p6d Месяц назад

      ለምን?

    • @almazteklehaimanot9859
      @almazteklehaimanot9859 Месяц назад

      @@AloAhmed-p6dETHIOPIA. YE. BAHIR. BER. BICHA. SAYHON. MILITARY. BASE. TFELGALECH

    • @AbdullahiYusuf-jv1ov
      @AbdullahiYusuf-jv1ov Месяц назад +1

      ኢትዮጵያ ትልቅ ሀገር ስለሆነች ብዙ ወደቦች ያስፈልጋታልና ታጁራ አንዱ መሆን አለበት

    • @Kenaako123
      @Kenaako123 Месяц назад +1

      ልክ ነህ ማዘናጊያ ነው

  • @sirajMohammedMuusa
    @sirajMohammedMuusa Месяц назад +2

    አብቼ ቶሎ ተረከብ ጠላት ቀንሥ ሁለት አግኝተናል ሦሥተኛ እንጠብቃለን በጥሩ ዲፕሎማሢ

  • @assefamengistu1167
    @assefamengistu1167 Месяц назад +3

    "ነብር ጭራውን አይይዙትም፤ ከያዙም አይለቁትም!" ይሄው ነው የሚገባኝ።

  • @CAMIDRCS
    @CAMIDRCS Месяц назад +2

    ይሄ ስኬት ኢትዮጵያን አፍነዉ እያተራመሱ ለመጥመጥ የተሰለፉ ሀይሎችን ያጠፋል። የኢትዮጵያንም ወሰጥ መረጋጋትም ይጨምራል።

  • @yilmarega-jl5ml
    @yilmarega-jl5ml Месяц назад +1

    እትዮጵያ ወደቡን ገና ሳታገኝ አስቀድማችሁ አትቀደዱ እናንተ አክትቭስቶች ቀዳዳ ሁላ😮😮😮

  • @sirajMohammedMuusa
    @sirajMohammedMuusa Месяц назад +1

    እሣያሥ መዘመን አልቻለም ሁለት ወደብ ታቅፎ ምፃትን እየተጠባበቀ ነው

  • @mohammedNuery
    @mohammedNuery Месяц назад +3

    ደልለሀገሬደልልለሀገሬ

  • @CAMIDRCS
    @CAMIDRCS Месяц назад +1

    ምንም ግትርነት አይደለም! ወደብ የሉዐላዊነት ጉዳይ ነዉ!!! የኢትዮጵያ ፓሊሲ ትክክል ነዉ!!! ወደቡ ኢትዮጵያ ሙሉ በሙሉ ፈላጭ ቆራጭ የምትሆንበት የኢትዮጵያ አካል መሆን አለበት!!!😏

  • @AbdullahiYusuf-jv1ov
    @AbdullahiYusuf-jv1ov Месяц назад +3

    ድል ለኢትዮጵያችን

  • @gm3419
    @gm3419 Месяц назад +1

    ቀላል አትቀደዱትም መችም:: ጅቡቲ የቆመችው ወደብ ለኢትዮጵያ በማከራየት ነው:: የራሱዋ የሆነን መሬት ለኢትዮጵያ ወደብ እንድትሰራ ሰጥታ እንደሃገር ያቆማትን የወደብ ክራይ ገቢ ይቅርብኝ የምትለውና ህልውነዋ እንዲያከትም በራሱዋ ላይ የምትፈርደው እንደናንተ ኮልኮሌ ቀደዳ የሚመራት ሃገር ከሆነች ብቻ ነው::

  • @mantegboshwedajoyeshanew
    @mantegboshwedajoyeshanew Месяц назад +1

    በታሪክ ጅቡቲ የሱማሊላንድ አካል ነች።አሁን ወደቧን ለኢትዮጵያ ሱማሊላንድ ከሰጠች ሶማሊላንድ በኢኮኖሚ ልትበለፅግ ነው።ሶማሊላንድ ከበለፀገች ጅቡቲን መልሳ ልትወስድ ትችላለች ብለው ፈርተዋል።ጅቡቲ ሱማሊላንድ በደህነቷ እንድትቀጥል ለማድረግ ነው አሁን ለኢትዮጵያ የታጁራን ወደብ እንቺ ያለቻት።አንተ የማታቀውን ለምን ታወራለህ ???

  • @fishgola9151
    @fishgola9151 Месяц назад +1

    ጅቢትን ማመን ከባድ ነው ዉስጤ ዎይራ ሊሆን ይቺላል

  • @kelion7176
    @kelion7176 Месяц назад +1

    በግልፅ መለስ ሊወገዝ ይገባል ። ሌላው እንዲማርበት ይደረግ ባለፍት 30 ኢትዮጵያ ለወደብ ብቻ ከ70 billion ዶላር በላይ ከፍላለች ። ይህ ገንዘብ ሹፌሮች ለሆቴል፣ ለምግብ ፣ ለታክሲ ፣ ለጭነት መኪና ጥገና በ ጅቡቲ ውስጥ ያጠፉትን አይጨምርም። በ 30 ምንያህል የከባድ መኪና ሹፌር ተመላለሰ ? እሱን እግዚአብሔር ይወቅ ።

  • @abduljelile4709
    @abduljelile4709 Месяц назад +2

    አብቹ ሆይ የድሆች ቤት ባይፈርስ ኖሮ legend ቦስ ነበርክ።

  • @heirutekiyani4074
    @heirutekiyani4074 Месяц назад +2

    ማለፊያ፡ነው፡አልሀምዱሊላህ።እውነት፡ማሸነፉ፡የማይታበል፡ሀቅ፡ነው።እልል፡በይ፡አገሬ፡ኢትዮጵያ፡ታጁራም፡በርበራም፡አሰብም፡በሀቅ፡በህጋዊ፡ሰላማዊ፡ሰጥቶ፡መቀበል፡መርህ፡ማን፡ምንዶሎት፡ነው፡ሚከለክለን፡ኢንሻአላህ።ወየውላችሁ፡ውሸታም፡ምቀኛ፡እብሪተኞች።

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 Месяц назад +2

    ኣብይ ግን አተራመሳቸው 😂😂😂😂😂😂

  • @aliusman2460
    @aliusman2460 Месяц назад +1

    ጅቡቲ ታማኝ አይደለችም የመጣው ይመጣል ከ Somaliland ስምምነት ንቅንቅ አንልም

  • @SisaySenbetu
    @SisaySenbetu Месяц назад +2

    ጅቡቲ በእውነት በኤርትራ እና በእሷ መካከል ያለውን 30
    ኪ/ሜ የሚገመት መሬት ለሀገራችን ኢትዮጽያ ወስና በዘላቂነት የምትሰጥ ከሆነ አዋሽ ወንዛችን አሸዋ ውስጥ ከመስረጉ በፊት አቅጣጫ አስቀይሮ ውሃ የምታገኝበትን መንገድ በማመቻቸት በሰጥቶ መቀበል መርዕ ማካካስ አይቻልም ወይ? የሚል ሐሣብ አለኝ። ወገኖቼ መልካም መፍትሔ ይመስለኛል።

  • @andomephraim5308
    @andomephraim5308 Месяц назад +1

    Keep dreaming it’s free to dream. Kkkkkkk

  • @negaaraya6811
    @negaaraya6811 Месяц назад +3

    ዝኸበርኩም መራሕቲ ወያነን፡ ኣማሓደርቲ ትግራይን፣ ብሃይለስላሴን ብተጋሩን ትባሃል ዝነበረት ቃል ክደግመልኩም እነሆ ስምዕዋ።
    ሃለሰላሴ፣ ንንግስነት ኢትዮጵያ የሕዲጉ ኣኽሊሉ ምስደፍአ፡ ነቶም ናይ ዝሓለፈ ንግስነቶም ከምልሱ ዝቃለስዎ ዝነበሩን፡ ንግስነት ናትና እንበር ናዓኻስ ኣይምልከተካን እዩ ምስ በልዎን ዝሃቦም መልሲ፣ ኣለን እንጂ ነበርን መቸ ይጠቅማል ክብል እዩ ነቶም ዝነበሮም ንግስነት ክመልሱ ኢሎም ዝቃለስዎ ዝነበሩ ዝምልሰሎም።
    ብተጋሩ ካኣ ካቭ ነይሩንስ እኒአኒ እዩ ዝበልጽ ካኣ ይብልዋን ይደግምዋን እዮም። ስለዚ ታሪኽ ዝሓለፈ ነገር እዩ። ሕጂ'ኸ ከመይ ትነብር ኣለኻን እዩ'ቲ ኣገዳሲ። ወያነ ክትደግምዎ ትደልዩ የለኹምን እምበር፡ ካብዛ ወያነ ኣብ ኢትዮጵያ ኣብ ስልጣን ዝደየብኩምላን፡ ካብታ ንስርዓት ኤርትራ ክትቅይሩ ኢልኩም ኣብ ኤርትራ ብኣኹም ዝዝወር ስርዓት ክተጅሉ ኢልኩም ምስ ኤርትራ ዝፈተንኩሞ ኲናትን፡ ቀጺሉ ካብ'ታ ስልጣን ናይ ኢትዮጵያ ምስተባረርኩም ካኣ፡ ናብ ስልጣን ናይ ኢትዮጵያ ክትምለሱ ኢልኩም ምስ ኢትዮጵያን ምስ ኤርትራ'ውን ዝጀመሮ ኲናትን፡ ንወያነን ንህዝቢ ትግራይን ዝበጽሖ ሰፍ ዘይብል ናይ'ቲ ኲናት ምልኽኻምን ልዕሊ 1.5 ሚልዮን ሰራዊትን ህዝቢ ትግራይ'ኮ ኢኹም ኣጥፊእኩሞ። ክሳብ ሕጂ ኣብ ትግራይ ዘሎ ሽግር ካኣ ማንም ዝርእዮን ዝዕዘቦ ዘሎን እዩ። ኣብ ወያነ ዘሎ ዘይሓዊ ሕቡእ ቁስሊ ካኣ ገና ክቕጽልን ክዓብን ኣዩ እምበር ዝሓውስ ኣይምስለንን። ምኽንያቱ ወያነ ብኽፍኣት ተወሊዳ ገና ኣብ ክፍኣት ካኣ ስለዘላን።

  • @almazteklehaimanot9859
    @almazteklehaimanot9859 Месяц назад +1

    ERITREA. SOMALIA. EGYPT. AND. LAY. HONEW. ETHIOPIAN. CONTROL. LEMADREG. NEW. !!!!

  • @SolomonBuche-vj9ex
    @SolomonBuche-vj9ex Месяц назад +2

    የኢትዮጵያ ግትርነት አይባልም ይኽ ጁቡቲ ያቀረበችው ታጁራ ኢትዮጵያ ወደብ እንዳታገኝ መጀመረያ ላይ ላደረገችው ተቃውሞና ሀጢያት ንሣሃ መሆኑ ነው? አሁን ኢትዮጵያ ማድረግ ያለባት የሶማሌላንድ ስምምነቱን በአስቸካይ ማጽደቅ የጁቡቲ ታጁራ ራሱን የቻለ የኢትዮጵያ አንጡራ ሃብቷም ስለነበረ ሌላ የፖለቲካ ጉዳይ ሳይገባበት በተሰጣት መሠረት መቀበል ብቻ ነው የሚሆነው።

  • @birhanenegash2382
    @birhanenegash2382 Месяц назад +3

    ጥዑም ዜና ኢትዮጵያ እንኻዕ ደስ በለኪ ምሉእ ዓወት ይግበረልኩም

  • @ባቢሎን7305
    @ባቢሎን7305 Месяц назад +1

    ገደል ግቡ

  • @wubituzeleke2757
    @wubituzeleke2757 8 дней назад

    የእግዚአብሔር ፡ እጅ ፡ ትፈውሳለች ፡ ህዝባችን ፡ ከድህነት ፡ መላቀቋ ፡ አይቀርም ፡

  • @wubituzeleke2757
    @wubituzeleke2757 8 дней назад

    ነገር ፡ ሁሉ ፡ በግዜው ፡ ውብ ፡ ይሆናል ፡ ኢትዮጽያ ፡አትፈርሰም ፡ እግዚአብሄር ፡ ይጠብቃታል ፡

  • @DasitaBalaya
    @DasitaBalaya 20 дней назад

    ሱሁመሐልሕያሐ🍀ዬሄሱመሐልሕያሐ🍀
    መሐቡሕትሕ🍀አሐይሕነሐከሐ🍀
    ኤራሕትሕራሐ🍀መሐል🍀ጁሁቡሁትሕ🍀
    መሐልሕ🍀ዎሄደሐቡሕ🍀ደሐሲሕ🍀ቡሕሎኘሐልሕ🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
    ሱሁመሐልሕያሐ🍀ልሕኡሁልሕ🍀መሐቡሕትሕ🍀ነዉ
    ዬሄአሐድሕ🍀አሐገሐሪሕ🍀መሐቡሕትሕ
    መሐጠሐሲሕ
    ጉሁልሕበሐትሕ🍀አሐሌሄ🍀መሐለሐትሕ🍀ያሐሲሕቀሐጠሐልሕ🍀🍀🍀🍀🍀🍀
    ግሕቡሕጺሕ🍀ዎሆደሄ🍀
    አሐገሐሪሕ🍀ግሕበሐ🍀ሰሐራሐዊሕትሕ
    የሕዜሄ
    ኢሕትሕዮጵያሐ🍀አሐትሕንሕከሐ🍀ሱሁመሐልሕያሐ🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀አሐልሕፋሐልሕግሕሚሕ
    ደሐ🍀ልሕጂሕ🍀መሐሞትሕ
    አሐልሕፋሐልሕግሕሚሕ🍀ሱሁመሐልሕያሐ🍀መሐሞት
    አሐልሕፋሐልሕግሕሚሕ🍀ኢሕትሕዮጵያሐ🍀መሐሞትሕ🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀አሐይሕነሐከሐ🍀🍀ሱሁመሐልሕያሐ🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀ደሐከሐመሐ🍀ተሐቡሕሎ🍀🍀🍀🍀🍀ኢሕበሐቡሕ🍀አሐይሕራሐገሐጥሕሚሕ
    ሱሁመሐልሕያሐ🍀🍀አሐይሕነሐከሐ🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀ሰሐለሐሚሕ🚺ሱሁመሐልሕያሐ
    ሰሐለሐሚሕ🚺ኢሕትሕዮጵያሐ🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀

  • @sirajMohammedMuusa
    @sirajMohammedMuusa Месяц назад +4

    ሁለቱንም እንወሥዳለን

  • @girmadamtew8183
    @girmadamtew8183 Месяц назад +1

    እደአፍ፣ያድርገው።።

  • @AbdiManche
    @AbdiManche Месяц назад +4

    የሀገራችን ጉዞ ከአሁን ቡሀላ ማንም ቢንጫጫ ወደሀላ አይመለስም መርጥ መሪ ከለኽ ሁልግዜ ታሸንፍለህ።👌👌👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ከአሁን ቡሀላ 🍞🥕🍅🍆🥑🍌🍏🌶🥖ሁሉ ይኖረናል።

  • @andualemtafese
    @andualemtafese Месяц назад +3

    ጠርጥር አብይ

  • @abdurezakgedefa-ic9pl
    @abdurezakgedefa-ic9pl Месяц назад +1

    ዉሸት ታጁራ ወደብ በሱማሊያ ላንድ በኩል ነዉ ያለዉ በኤርትራ በኩል አይደለም

  • @DasitaBalaya
    @DasitaBalaya 20 дней назад

    ይሕድሕራሐሲሕ🍀አሐቡሕይሕ🍀
    አሐመሐራሐ🍀አሐይሕገሐደሐልሕ
    በሐአሐመሐራሐ🍀ለሐይሕ🍀ዉሁደሐቅሕ
    ተሐሲሕመሐመሐ🍀ከሐአሐመሐራሐ🍀
    ፋኖ🍀🍀ተሐሲሕመሐመሐ🍀ፋኖ🍀ለሐይሕ🍀በሐኢሕግሕሪሕ🍀ዉሁደሐቅሕ🍀ዬሀለሐበሐለሐዘሐ🍀ፋኖ🍀አሐገሐትሕንሕ🍀አሐቆሆሐልሕ
    አሐመሐራሐ🍀ከሐተሐሲሕመሐመሕ
    ከሐአሐለሐሚሕ🍀ዉሁጪሕ🍀ነዉ
    መሐነሕሚሕ🍀አሐመሐራሐ🍀ሲሕለሐመሐያሐሸሐነሕፊሕ🌻
    ኢሕዉሁቅሕ🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
    አሐመሐሪሐ🍀ነሐፊሕጥሕ🍀🍀🍀🍀🍀ዬሄአሐበሐቱሁ🍀ነዉ
    አሐመሐራሐ🍀መሐንሕከሐትሕ
    ኢሕሰሐትሕ🍀መሐንሕከሐትሕ🍀ነዉ
    አሐመሐራሐ🍀
    አሐሌሄ🍀መሐለሐትሕ
    አሐቡሕይሕ🍀በሐነሐፊሕሲሕ🍀አሐሌሄ
    መሐለሐትሕ🍀ነዉ
    ከሐአሐመሐራሐ🍀
    ከሐልሕተሐራሐኪሐ🍀መሐቀሐቡሕሩሁ
    ተሐቆሆፎሕሮሐል🍀🍀🍀🍀
    ከሐአሐመሐራሐ🍀ከሐተሐራሐኪሕ
    ሞትሕ🍀ቀሐራሐበሐ
    ትሕሞተሐሌሄ🍀በሐአሐቾሆከሐይሕ
    በሐኢሕግሕሪሕ🍀ለሐይሕ🍀ዉሁደሐቅሕ
    አሐድሕሰሐበሐ🍀ቤሄትሕ🍀ለሐተሐፋሐራሐሰሐ🍀ዬሄተሐሰሐራሐ🍀
    ቤሄትሕ🍀በሐነሐጸሐ
    አሐመሐራሐ🍀በሐዎሆለሐገሐ🍀ለሐሞተሐ🍀አሐመሐራሐ🍀ከሐሰሐ🍀ይሕከሐፋሐልሐ
    በሐመሐራሐዊሕ🍀ለሐሞተሐ🍀ከሐሰሐ🍀ይሕከሐፋሐልሕ
    በሐሞለሐ🍀ኢሕትሕዮጶያሐ
    ያሐሌሄ🌻🌈❤አሐመሐራሐ🍀🌈መሐቡሕትሕ🍀🌻ይሕከሐበሐሪሕ
    ዬሄሞሆተሐ🍀ኦሮሞ🍀አሐሌሄ
    ለሐኦሮሞ🍀ከሐሰሐ🍀ይሕከሐፈልሕ
    ትሕግሕራሐይሕ🍀ለሐሞተሐ🍀ከሐሰሐ🍀ይሕከሐፈልሕ
    ሰሐለሐሚሕ🍀🍀🍀ለሐኢሕትሕዮጵያሐ
    ይሕከሐበሐሪሕ🍀🍀አሐመሐራሐ🍀🍀🍀ፋኖ🍀ፋኖ🍀ፋኖ🍀ፋኖ🍀አሐመሐራሐ
    መሐቡሕትሕ🍀ይሕከሐበሐሪሕ
    አሐቡሕይሕ🍀ከሐተሐቀሐበሐልሕኪሕ
    ተሐገሐቡሕዘሐልሕ🍀ለሐሞትሕ🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DawitTagegne
    @DawitTagegne 10 дней назад

    ይህ ቦታ የጂቡቲ ሳይሆን የኛ ነው በጣም ጥሩ ነው። ቀጥሉ ወደብ አስፈላጊ ነው።

  • @KelelewGetahun
    @KelelewGetahun Месяц назад +3

    ኢትዮጵያ ትቅደም!!!

  • @vijvjccuu2842
    @vijvjccuu2842 Месяц назад +2

    Weshet..new😂😂😂

  • @by8344
    @by8344 20 дней назад

    ራሰ ዱሜራ የኤርትራም የጂቡቲም አይደለም። ነጻ መሬት ነው። በቃ ኢትዮጵያ ይህ ብቻ ይበቃናል።

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 28 дней назад

    ዛሬ ስለኢትዮጵያ እያሰብን ነው። ጉዳዩ ግን in medium term, ቢያንስ ስለምሥራቅ ግበፅን ጨምሮ ጭምር ነው።

  • @muhammedabdela2666
    @muhammedabdela2666 29 дней назад

    በምንም መንገድ የሶሜሌ ላንድ ወደብን አንተውም።ምክንያቱም ታጁራ የባህር ኃይል ቤዝ እንደማያካትት ተረጋግጧል።ግን ሁለቱንም የምናገኝበትን መንገድ መቀየስ ተገቢ ነው።

  • @apicultureethiopia5276
    @apicultureethiopia5276 Месяц назад

    ደርቦ ለመጠቀም ካልሆነ በስተቀር የሱማሊላንድ ወደብ ግን መቅረት የለበትም።

  • @AdaneDenboba
    @AdaneDenboba 2 дня назад

    ጅቡቲ ከኢትጵያ ለምን አትዋሃድም?

  • @muhammedabdela2666
    @muhammedabdela2666 29 дней назад

    ታጁራ መጀመርያ የኛ ነበር።በታሪክ አጋጣሚ አመለጠን።የተገነባው ለኛ ነው።በሶማሌላንድ ወደብ ሲገኝ የጅቡቲ 2B ዶላር ወይም በላይ ገቢ አጣች ማለት ነው።

  • @dawitgebre323
    @dawitgebre323 Месяц назад +1

    ህልመኞች ሁል ጊዜ ስታልሙ የራሳቹ ያልሆነ ወደብ እንዴት ትጠይቃለህ🤮🤮🇪🇹🇪🇹👎🏿👎🏿

  • @balewmustofa
    @balewmustofa 14 дней назад

    ምን ያህል እውነተኛ መረጃ ነው? ይህ በሃሳብ ደረጃ ያለ መረጃ ነው

  • @DasitaBalaya
    @DasitaBalaya 20 дней назад

    ኦኬ🌻አሐሁንሕ🌹ደሐሲሕ🌹አሐሌሄኚሕ
    ኤሄሪሕትሕራሐ🌻🌻መሐልሕ🌻🌻ጁሁቡሁትሕ🌻🌻መሐልሕ🌻🌻አሐሁንሕ🌻🌻ሰሐለሐሚሕ🌻🌻ደሐሲሕ🌻🌻አሐሌሄኚሕ🌻🌻ደሐሲሕ🌻🌻አሐሌሄኚሕ🌻🌻ፋሐጠሐሪሕ🌻🌻ኢሕግሕዚሕ🌻🌻አሐቤሄሪሕ🌻🌈ኢሕዬሄሱሁሲሕ🌻ኪሕሪሕሲሕቶሆሲሕ🌻🌻ዬሄሁሉሁ🌻🌻አሐበሐትሕ🌻🌻ሚሕሲሕገሐነሐ🌻🍀ኢሕጥሕፊሕ🌻🍀🌻ድሕሪሕቡሕ🌻🌻ተሐቀሐበሐልሕ
    ሱሁመሐልሕያሐ
    ኢሕትሕዮጵያሐ🍀🌻ሰሐለሐሚሕ🍀🍀መሐገሐደሐደሐልሕ🍀🍀ይሕቁሁሚሕ
    ጁሁቡሁትሕ🍀🌻መሐግሕትሕ🍀🍀🍀
    ተሐበሐራሐኪሕ🍀ሰሐለሐሚሕ🍀አሐሰሐፋሐንሕኪሕ🍀ይሕኑሁሪሕ🍀
    ኢሕድሕሜ🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀ኢኢኢኢኢኢኢኢኢኢኢኢኢኢኢኢኢኢኢኢኢኢኢኢኢኢኢኢኢኢኢኢኢኢኢኢኢኢኢኢኢኢልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀

  • @YahyaaAbbagissaa
    @YahyaaAbbagissaa 4 дня назад

    King najashi the Ethiopian king was king of red see .this is the historical fact that word people
    Know. Especially Muslim world.

  • @ZiadHassen-yv5ue
    @ZiadHassen-yv5ue Месяц назад +1

    ❤❤

  • @7gawzge7184
    @7gawzge7184 Месяц назад +1

    አባ ወሬ!
    የምን 60ኪሜ ነው? ታጁራ ወደብ ከሆነ እርቀቱ 100KM ነውእንጅ 60KM አይደለም።

  • @Lobabaloba
    @Lobabaloba 22 дня назад

    ሁሉም እንፈልጋለን ❤❤❤❤

  • @LegeseMengsteab
    @LegeseMengsteab 20 дней назад

    Ahead agot ketemelese na memelesnow shegr

  • @abduahmed9653
    @abduahmed9653 28 дней назад

    አላህ ይርዳው አብይን

  • @tollam.hallengo7907
    @tollam.hallengo7907 Месяц назад +2

    What was the deal price Djibouti asking?

  • @ezedinkedir5587
    @ezedinkedir5587 Месяц назад +1

    Mazenagat endayihon yasifeligal chansochun behulum akitacha metekem new

  • @alganshmehar3892
    @alganshmehar3892 16 дней назад

    Hlmi derho tratrei hilmi eyu ezi 4:26 😅😅😅

  • @MohammedAhmad-js8gp
    @MohammedAhmad-js8gp Месяц назад +5

    ያተጁራን ዋዳብ ለንግድ የባርበራን ወዳብ ለበሃር ሃይል የሃሰብን ወዳብ ለማዝነኛ የባጣው ይፈንዳ እንጂ ኤርትራ ቂጥሽን ትበጃለሽ😅😅😅😅😅😅😅

    • @dawitgebre323
      @dawitgebre323 Месяц назад

      አህያ እንተን ነው ቂጥህ እምትበዳው ግም ርሃብተኛ ! የያዛቹ ነገር የሌለ እምቡር እምቡር ምስኪኖች

  • @YeshumaMedia-o3l
    @YeshumaMedia-o3l 19 дней назад

    እዉነት ነው ወይ

  • @selamawitokubay-p1y
    @selamawitokubay-p1y Месяц назад +1

    Enkea feterelka hzbi Ethiopian.❤❤enkea wedeb rekebkum.

  • @yohannesmulugeta3604
    @yohannesmulugeta3604 Месяц назад

    አንደኛው 100 ኪሎሜትር እርቀት ይላል አንደኛው በ60 ኪ ሎ ሜትር እርቀት ይላል እንደፈለጋችሁ ነው ዜናው

  • @mohammedsalih4995
    @mohammedsalih4995 Месяц назад +3

    ጉራ ብቻ ነው ኢትዮጵያ በሰላም ካልሆነ በሃይል ባህር ኣገኛሉ ብላ ካሰበች ህልም ነው

    • @AliAhk-ty2yl
      @AliAhk-ty2yl Месяц назад +2

      ኢትዮጵያ ለውጭ ወራሪ ሃይል ጎርራ አታወቅም አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ ታረገዋለች ውጊያም ለሃገራችን አዲስ አይደለም ።
      የወስጥ አለመግባባት ቢኖርም በሀገራችን በመጣ ወራሪ ሃይል ግን አንደራደርም ቅራኒያችን ከድል በጏላ ነው ።
      አንተ ግን ኢትዮጵያን አና ኢትዮጵያዊነትን አታውቀውም ..........።

    • @jafejafer4327
      @jafejafer4327 Месяц назад

      መጀመሪያ ስለ ኢትዮጲያ ጀግንነት ሀያትህን ጠይቅ እሺ:ጨቅላ

    • @mohammedsalih4995
      @mohammedsalih4995 Месяц назад

      @@AliAhk-ty2yl ለኣንድ ፖርት ወያነ ኣልቻለትም ኢትዮጵያ ሰታላቁሱ ኣልነበራቹም ሁሌ ጉራ መንግሱቱ ሃይለማርያም የት ኣለ ይህ ሲፎክር ኣሁንም ብልጽግና የኦሮሞ መንግሰት ምንም ኣያመጣም ትጮሆላቹ ሜዳ ላይ እንገናኛለን

    • @AliAhk-ty2yl
      @AliAhk-ty2yl Месяц назад

      @@mohammedsalih4995 ሲጀመር አንተ ስለ ኢትዮጵያ የጀግንነት ታሪክም ሆነ ሰለ ወታደራዊ ብቃቷ የምታውቀው ነገር ስለሌለህ አንተ የ ሸኔ ወይም የህወሀት የበሰበሰ የፖለቲካ አዥንዳ አራጋቢ ትል ነህ ።
      ስለ ኢትዮጵያ ጀግንነት አውቀህ ለማውራት ደግሞ ሌላጸ ቢቀር ትነሽ አንብበህ ማወቅ ይጠጠበቅብሃል ።
      አንተና መሠሎችህ ግን በጠበበ የብሄርተኝነት አዥንዳ ተጠርዛችሁ የዩቱቭ እና የፊስቡክ በማንም ልቅምቃሚ ትንፋሽ ተሞለተህ ስለ ታላቋ ሃገር ለማብራራት አትሞከር ........../

  • @Wendmu-h7b
    @Wendmu-h7b Месяц назад

    ለወሬ መሯሯጥ ምነው እስኪ ጊዜ ሰጥተን ስራችንን ብንሰራ 😊

  • @Daniel-qi1yg
    @Daniel-qi1yg Месяц назад +1

    Kkkkkkk kkkkkkk kkkkkkk kkkkkkk when I leasing this guy I feel I am leasing 3 years old baby.he don't know what he is saying.

  • @DasitaBalaya
    @DasitaBalaya Месяц назад +1

    አሁንሕ❤ነዉ❤ሰሐለሐሚሕ❤ጁሁቡሁትሕ❤አሐመሐሰሐግሕነሐሎ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @berhanamichael5519
    @berhanamichael5519 Месяц назад +1

    Drom eko Djoubti eyetetekemch nat yalech benexa malet new enjie Ethiopia eko mekfel atwedim

  • @sarajoh313
    @sarajoh313 Месяц назад +1

    😂😂😂😂

  • @melakuteferi7269
    @melakuteferi7269 Месяц назад +2

    ኢትዮጵያ አሥራ ሁለት ወደቦች ያስፈልጓታል።ግን አንድም የላትም።
    “ኤርትራ ከሁለቱም ወደቦች በዓመት እስከ 1 ቢሊዮን ዶላር ማግኘት ትችላለች። የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እንደታሰበው ቢያድግ የኤርትራ ገቢም በዚያው መጠን ይጨምራል” ሲሉ አገራቱን በቅርበት የሚከታተሉ ስማቸውነ እነዲጠቀስ ያለፈለጉ ባለሙያ ይናገራሉ።
    ከአስር ዓመታት በፊት የተደረገ ጥናት እንደሚያሳየው እያደገ ያለው የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ 12 ወደቦች እንደሚያስፈልጉ ያመለክታል። የኤርትራ ወደቦች ደግሞ ለኢትዮጵያ ቅርብ በመሆናቸው ለሁለቱም አገራት ትልቅ ዕድል የሚፈጥሩ ናቸው።

    • @gigcast87
      @gigcast87 Месяц назад

      ኢትዬጵያ የፈለገችውን መምረጥ ትችላለች !

    • @almazteklehaimanot9859
      @almazteklehaimanot9859 Месяц назад

      KE. SHABIA. GAR. WIL. ?

  • @DasitaBalaya
    @DasitaBalaya Месяц назад +1

    ድል❤ኢሕትሕዮጵያሐ❤አሐሁንሕ❤ያሐሚሕራሐልሕ❤
    ሱሁመሐሌሄ❤መሐቡሕትሕ❤ይሕከሐበሐሪሕ❤መሐጠሐለሐትሕ❤ሰሐረሐዊሕትሕ❤በሐመሐለሕ❤መሐሞትሕ❤ጥሕሩሁ❤አሐይሕዶሆሌሄሚሕ❤❤❤❤❤❤❤

  • @DasitaBalaya
    @DasitaBalaya Месяц назад +1

    ድል❤ኤሪሕትሕራሐ❤መሐልሕ❤ጁሁቡሕትሕ❤መሐልሕ❤ኢሕሰሐይሕ❤ይሕሸሐለሐልሕ❤ደሐሲሕ❤አሐሌሄኛሕ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @almazteklehaimanot9859
      @almazteklehaimanot9859 Месяц назад

      YE. ERITREA. HASAB. LIK. ENDE. DIJIBOTI. WEDEBUAN. LE MAKERAYET. ? HA. HA. HA. HA. !!!!!!!

  • @eyobgebrehiwet7436
    @eyobgebrehiwet7436 Месяц назад +1

    Ethopia land locked for ever locked from eritrea1meter we never give never chang

  • @AlmeaAgro
    @AlmeaAgro Месяц назад +1

    በወግ 6ዓመት በሞት 6ዓመት ውሸት እየሰማን የእውነት እየሞትን አለን

  • @negaaraya6811
    @negaaraya6811 Месяц назад +1

    እዚ ጠ/ም ኣብይ ኣሕመድ'ሲ፡ ካብ ምስ ጎረባብቱ ብዘይግባእ፡ ካብ'ቲ ሓደ ዘይግባእ ወደብ ክጥቀም ኢሉ ካብ ሕጊ ወጻኢ ስምምዕ ምግባርን፡ ካብ'ቲ ሓደ ካኣ እንተ ብሓይሊ እንተ ብሕጊ ወደብ ዓሰብ ይግባኣና እዩ ካብ ምባልን፡ ኣብ ዘየዋጸኦ ፍጹም ናብ ዘይግባእ ኲናት ክኣቱ ኢሉ ካብ ዝክፍክርን'ሲ፡ ነቲ ብገይግባእ ኣብ ኢትዮጵያ ወሊዕዎ ዘሎ ህውከትን ኲናትን ግዳ ብሰላማዊ መንገዲ ክፈትሖ ዘይፍትን። ግን ካኣ በየናይ ዓቕሙ እሞ'ኸ ክኣልዮ፧ ነዚ ሰብ ናብ'ዚ ኩሉ ጸገም ዘእትዎ ዘሎ ግን፡ እንተተዓዚብካዮስ ገለ ናይ ኣእሙሮ ጸገም ፈጢሩሉ ኣሎ እዩ ዘብል። ምኽንያቱ ካብ'ታ ኣብ ስልጣን ዝመጸላ እዋን ንግለ ግዜ ከመይ ነይሩን፧ ሕጂ'ኽ ከመይ ኣሎን፧ እስከ ኩሉ ንዘክሮን ተመሊስና ንስማዓዮን። ሕጂ'ኸ ከመይ ኣሎን፧ ኣይገርምን'ዶ፧ ስለ'ዚ ካኣ እዩ ባዓል ጥዑይ ኣእምሮስ ከምዚ ኣይገብርን እዩ ዝብለኒ ዘሎን።

    • @alishaamra7756
      @alishaamra7756 Месяц назад

      ምነው ተቃጠላችሁ ተንገበገባችሁ .... በቃ እሰብን መጠቀም አንፈልግም አልን እኮ እይስማም??? Lamu , Somaliland, Tajura …. ይበቃሉ ቻው ቻው ሐጎስ ሐወይ!

    • @dawitgebre323
      @dawitgebre323 Месяц назад

      ክክክክክ ምንም ያልተገኘ እንደዚህ መቀደድ ርሃብተኛ ሲጠግብ አይቻልም