"ለኢትዮጰያ ህዝብ፣ለገዛኸኝ እና ለቤተሰቡ ትልቅ ይቅርታ እጠይቃለሁ!"ረ/ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ Derartu Tulu Interview

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • shegerfm,sheger fm news,sheger maleda,sheger,sheger sport,shegernews,shegercafe,shegerradio,shegershelf,shegerfmyoutube,shegermeaza,shegermekoya,shegerchewata,shegerdrama,shegersport,shegermeazabirru,shegercafenew,shegerabdualihigera,shegerwerewoch,shegerprograms
    shegerbestradio,shegertizitazearada,102.1``,manchister
    city,esheteassefaprogram,sport,chewata,``yechewataengida,sport
    news,yealemquanqa,kidamechewata,mekoya on youtube,news,“ethiopia”,radio,mekoya mekoya,mekoya new,new mekoya,shegermekoya,kidame mekoya,mekoya mark felt,sheger mekoya,sheger radio mekoya,mekoya on youtube,mekoya jeffrey epstein,shegermeaza,kidamechewata,chewata,shegercafe,shegerradio,shegerchewata,victor manuel,eshete asseafa,news,jeffrey epstein,eshete assefa youtube,shegernews
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    Telegram: t.ly/Sheger
    Website: t.ly/ShegerFM
    RUclips: t.ly/SHEGER
    Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz

Комментарии • 1,2 тыс.

  • @mimia7202
    @mimia7202 20 дней назад +148

    ደራርቱ ልባችንን ሰበርሽው ካንቺ የማንጠብቀውን ስለሰማን ያሁሉ እናትነትሽን ገደል ከተትሽው በጣም ያማል💔💔💔💔

    • @sintayoayel7278
      @sintayoayel7278 20 дней назад +1

      በትክክል ገልፀሐታል።

    • @IGy-rf7zl
      @IGy-rf7zl 20 дней назад +2

      መቼም ለሷ ያለን ባታ አዬቀየርም

    • @addisgessesse6203
      @addisgessesse6203 20 дней назад +1

      As soon as she vomiting, ethiopians cover their nose trust me.​@IGy-rf7zl

    • @SophiaThop
      @SophiaThop 17 дней назад

      ምን ብላ ነው እኔ ስንት ሰማሁኝ ግን እሱዋ ያለች የት ነው ያለው

  • @mansourabdelrahman5208
    @mansourabdelrahman5208 20 дней назад +57

    ደርዬ በጣም ነው ያዘንኩት አንድ እናት ከሆነች ሴት የማይጠበቅ ንግግር መናገርሽ ያሳፍራል አንዳንዴ ጭብጨባ ሲበዛ ያደነቁራል የሚባለው እውነት ነው ያጨበጨበ እጅ ደሞ ድንጋይ መወርወርም ይችልበታል ደርዬ ይህንን ልታስቢ ይገባል 💔

  • @leoulmekonnen8927
    @leoulmekonnen8927 20 дней назад +106

    ደራርቱ ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ሀብት ነች። የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን መኰንን ነች። ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግ ፤ የመሰብሰና ሃሳብን የመግለጽ መብትን በስናይፐር መልስ ስለመስጠት ማውራት ያማል። በገዛኽኝ አበራ ጉዳይ ብቻ ሳይሆን የሁላችንንም ሰላም ስጋት ነው ።

    • @gutemaguutuu5117
      @gutemaguutuu5117 20 дней назад +10

      She must resign now

    • @messyzewd168
      @messyzewd168 20 дней назад +2

      ይጠበጠባል ያለችው ህዝቡን አይደለም ገዘሀኝ ነው

    • @gutemaguutuu5117
      @gutemaguutuu5117 20 дней назад +1

      @@messyzewd168 SO?

    • @tulu027
      @tulu027 20 дней назад +2

      "አቤ" የተባልከው ጋዜጠኛ ይሄ ሁሉ ልምምጥ ለሷ የምታሳየው ምን የምትፈልገው ነገር አለ? በአጋጣሚው እንጀራህን መጋገርህን አውቀናል::
      የደራርቱ " ይቅርታ" የዘገየ የይምሰል የአንገት በላይ ነው::
      በጠቅላላው ይህ ዝግጅታችሁ አታካችና አሰልቺ አደንቋሪ ነው::
      ጋዜጠኛው ደራርቱ "ይቅርታ" ነው ያለችው እንጂ " በጣም በጣም ይቅርታ" አላለችም አትዋሽ::

    • @gracekensington4971
      @gracekensington4971 20 дней назад

      @@messyzewd168ህዝቡማ ሁለም እንደተጠበጠበ ነው😢

  • @sema5489
    @sema5489 20 дней назад +111

    ጊዜው የስናይፕር ነው አለችን ኢትዮጵያውያን ያከበሯት ግን ኢትዯጵያውያን ላይ የተሳለቀች ክብርት!

    • @belaynehabebe7965
      @belaynehabebe7965 20 дней назад

      ይቅርታ ጠየቀች እኮ ከይቅርታ በላይ ምን አለ?

    • @gracekensington4971
      @gracekensington4971 20 дней назад

      @@belaynehabebe7965ይቺ እስናይፐር እናንተጋ እንደመጫወቻ ናታ ይሄኔ የስንቱን ሂወት ቀጥፉችሁል😢

    • @ethioselam2046
      @ethioselam2046 20 дней назад

      @@belaynehabebe7965ገሎ ማዳን ይባላል

    • @1yibeltal-ከ100
      @1yibeltal-ከ100 18 дней назад

      ​@@belaynehabebe7965ህዝብ ወደ ክፋት አልወሰደም! ይቅርታ ደሞ ከልብ ጥፋትን አምኖ ሲጠየቅ ነው ትክክል የሚሆነው

  • @user-xz3pv3hx3o
    @user-xz3pv3hx3o 20 дней назад +129

    ደራርቱ በጣም አሳዛኝ አሳፋሪ ስራ ነው የፈፀመችው !!!! ሆኖም ሰው ያጠፋል ይሳሳታል ... ግን ለይቅርታ ዘግይታለች !!! የእውነት ይቅርታ አይደለም ...በሕግ መታየት አለበት !!!!

    • @jozzyj8435
      @jozzyj8435 20 дней назад

      abat ehe eko zmblo tefat aydelem mentalitiachewn nw miyasayew siletekerese enji lela yetebalewn ena yetederegewn asbew...le hizb yalachewn niket mayet tichilaleh yikirta silalech bicha mitalef neger aydelem...sew megdel endi bemesak mineger neger aydelem aydelem baylemdut noro

    • @nesruwoliyu1012
      @nesruwoliyu1012 20 дней назад +1

      Derartu kachi yalew staweru chachata alew negergn ashebr siawera bedeb ysemal

    • @bekind8472
      @bekind8472 20 дней назад +1

      ውይ ሰው ማለት በዚህ ክፋት አስተሳሰባችን የይቅርታ ልብ የሌለን ተንኮለኞች ነን በአደባባይ ይቅርታ አለች።።።

    • @GebremedihinAmbayeGebre
      @GebremedihinAmbayeGebre 20 дней назад +1

      ደራርቱ ምንግዜም የይቅርታ ልብ አላት። ይቅርታ ጠየቀች በቃ!!!

    • @rutaas2865
      @rutaas2865 20 дней назад

      አትቀልድ ባክህ ባይሰማባት ኖሮ ይቅርታ ትል ነበር ከአትሌቶቹ ጀርባ ስንት ችግር እየፈጠረች እንደሆነ በየሚዲያው እየወጡ እሚናገሩ አትሌቶች ሌላ ምስክር ናቸው ይቅርታ ብሎ ቀለል አድርጋችሁ አትለፉት ህይወት ነው ​@@bekind8472

  • @user-ks6od5my7s
    @user-ks6od5my7s 20 дней назад +93

    ክብር ለአክትቪስት ስዮም ተሾመ 🎉 እሱ ነው ይሄንን ጉድ ያወጣው

    • @Viva-Ethio
      @Viva-Ethio 20 дней назад +1

      እሱም ያው ነው እንጂ።

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 19 дней назад +1

      ጫታሙን የመንግሰት ካድሬ ማነው አክቲቪስት ያደረገው!

  • @kelemworkadmasu9013
    @kelemworkadmasu9013 20 дней назад +85

    ደጓ እናቴ "ሆድ ያባውን ብቅል ያወጣዋል ነው"...... "ከአፍ የወጣ አፋፍ".... ነበር የምትለው..... ምንም ማድረግ አይቻልም..... ወደቀደመው ክብርሽ ለመመለስ የሚቻል አይመስልም

    • @belaynehabebe7965
      @belaynehabebe7965 20 дней назад

      ከይቅርታ በላይ ምን አለ?

    • @genetfasil
      @genetfasil 20 дней назад

      በፍፁም ወድቃ ተንኮታኩታለች ህዝባችን አክባሪውን ያከብራል ሲዘቅጡም እንደዛው

    • @lilmarwy7752
      @lilmarwy7752 19 дней назад

      ብቅል ያወጣዋል ? ምን ማለት ነው በመጠጥ ግፊት ነው የምታወራው እያልሽ ነው ? የማይገናኝ አባባል

    • @tesfaihaile4851
      @tesfaihaile4851 17 дней назад

      በተኣምር የምን ኣባትዋ ክብር

    • @tesfaihaile4851
      @tesfaihaile4851 17 дней назад

      በስናይፐር ይጠበጠባል ፣ ሰልፍ ሲያሰባስብ ነበር ጸረ መንግስት ብላ ልታጠፋው ነበር ።

  • @user-wp1js4qp2z
    @user-wp1js4qp2z 20 дней назад +12

    ፈጣሪን የሚፍራ ሰው አንደበቱን ከክፉ ይጠብቃል አንቺ ግን ሳቅሽ እንኳ የዕድሜሽ አይደለም የሰካራም ሴት እንጂ: እግዚአብሄር ሲያጋጥሽ ነው ታግሶ ታግሶ እንዲህ ይገልጣልና መልአክ ነኝ አትበይ ውስጥሽን ፈትሺ: በህዝብ ፊት ሞገስሽ ተገፏል መከበርሽ ወድቋል ከእዚአብሄር ጋር ያለውን አስተካክይ: ያዋረድሽው አንገት ያስደፋሽው ባልሽን ልጆችሽን ወዳጆችሽን አድናቂዎችሽን ሁሉ ነው:
    The icon Derartu is gone forever 👌👌👌 period

  • @abrahamt2356
    @abrahamt2356 20 дней назад +9

    ሴትዮዋ አግር አንጂ አይምሮ የላትም አንደማንኛውም ዜጋ በህግ መጠይቅ አለባት.. በህግ ፊት ሁሉም አኩል ነው

  • @blueblue8966
    @blueblue8966 20 дней назад +39

    በጣም ታሳዝኛለሽ በብዙ ነገር ነው ልባችንን የሰበርሽው ከነክብርሽ ሁሉም ነገር ቢቀርብሽትይሻል ነበር አሳፋሪ ንግግር ነው ከልብሽም ነው የተናገርሽው ገዘሀኝ እና ቤተሰቡ ምንም ቢደርስባቸው ያንቺ እጅ አለበት። አዝናለሁ

  • @mimia7202
    @mimia7202 20 дней назад +93

    ምንም አታስተባብይ ደራርቱዬ እንደዚህ አይነት ቀልድ የለም!!!! አሁንም ሳትናገሪ የቆየሽው ምን ብዬ ላስተባብል ብለሽ ነው ስለዚህ ትልቅ ጥፋት ነው ያጠፋሽው ይሄ ብቻ አይደለም ብዙ አትሌቶች complain አድርገዋል so ምንም ቀልድ አይደለም አለቀ 😡😡😡😡😡

    • @user-wp9qd5vx6x
      @user-wp9qd5vx6x 20 дней назад +3

      በተባለው ነገር በጣም አዝነናል ይሁን እንጂ ከገዛኸን አበራ ይልቅ አንቺ ነሽ ወደ ትልቅ ስጋትና ቅርቃር የገባሽው አድዮስ ክብርት!!!

    • @ማር-ዐ5ሰ
      @ማር-ዐ5ሰ 20 дней назад

      @@mimia7202 አይ አበሻ መቼም ትንሽ ነገር ካያችሁ እንደ መዥገር ተጣብቃችሁ ከሠው ራስ አትወሩዱም አንገት የተፈጠረው እኮ አዙረን ልናይበት ነው አይደል ?
      ታዲያ በፊት ለኢትዮጵያ የከፈለችውን ውለታ እያሠብን ለምን ይቅርታዋን መቀበል አቅቶን እንቦጫጭቃታለን ደግሞ እሷ ብቻ አይደለችም ፌዴሬሽን ውስጥ የምትሠራው በተጠፋው ጥፋት ይቅርታ ያለችው እሷ ?
      ይሄ ምንን ያመለክታል ምን ያህል ለሠው ክብር እንዳላት ?

  • @belayneh4514
    @belayneh4514 20 дней назад +64

    ጥፋቱ የኛ ነው ሳይገባሽ ጭንቅላትሽ የማይፈቅድልሽን ቦታ አክብረን ሰጠንሽ፣ ተራ ነበርሽና ተራነትሽን አሳየሽን። አንች ብቻ ሳትሆኝ ወዳጆችሽም ክብር የማይገባችሁ ወራዶች መሆናችሁን ነገርሽን። በጥይት በመግደል በማረድ የምታምኝ መሆንሽን ነገርሽን። የጭካኔ ጥግ። አሁን ያንች ይቅርታ ውሃ አያነሳም ወንድም እህቶቻችንን በስናይፐር እንደምታስለቅሚያቸው ነግረሽናል። ይቅርታሽን ይዘሽ ገደል ግቢ።

  • @Ethio18
    @Ethio18 20 дней назад +126

    አቤ ምናለ ይሄን ይቅርታ ብለህ ባታሰማን ይበልጥ ነው ተተናደድኩት።

    • @Ethio18
      @Ethio18 20 дней назад +10

      ከሷ ይቅርታ ይልቅ አንተ ነህ ይቅርታ እየጠክላት ያለኸው። በግድ ይቅርታ አድርጉላት እያልከን ያለኸው።

    • @user-nz2qe4zt7m
      @user-nz2qe4zt7m 20 дней назад +2

      አቤ ምናለ ይሄን ይቅርታ ብለህ ባታሰማን ይበልጥ ነው ተተናደድኩት።

    • @wechecha
      @wechecha 20 дней назад +2

      ፈሪ ጠያቂ እንደዚህ እንከፍ አይቼ አላውቅም::
      በድብቅ የተቅረሰውን ብትክዱ ይቀላል እሱዋን ከማቅረብ.... ከእሱዋ ጥፋት የናተ አቀራረብ ይበልጥ ያናድዳል...

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 19 дней назад +1

      ትክክል ! የልብን ሰርቶ ይቅርታ እያሉ መራቀቅ አጉል ነው ከንቱ መበሻሸቅ ብሏል ጥሌ የሙዚቃው ንጉስ።

    • @1yibeltal-ከ100
      @1yibeltal-ከ100 18 дней назад

      ይሄ የተናገረችውን ማስተባበል እንጂ ይቅርታ አይደለም! ደሞ ህዝብ ወደ ክፋት አለወጠምው ራስሽ የተናገርሽው ነው::

  • @onelove9191
    @onelove9191 20 дней назад +19

    ለገዘሀኝ ብቻ አይደለም ይህ መልእክት ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ነው ሰልፍ የሚወጣው ህዝብ ነው መቼም የገዘሀኝ ቤተሰብ ብቻ አይደለም ።ጊዜ የፈጠረው ያለንበትን ሁኔታ የሚያሳይ ነው።

  • @user-fd8uw5qh1l
    @user-fd8uw5qh1l 20 дней назад +110

    ጎበዝ ሄደን ሄደን የይቅርታ ትርጉሙ እንዳይጠፋብን ነው የምለው።የልብን ሰርተው ይቅርታ ዋጋ የለውም።😮😮

    • @belayneh4514
      @belayneh4514 20 дней назад +1

      @@user-fd8uw5qh1l ትክክል !! ሁሉም ቂጣ የቀደደው አፉን ይከፍትና እንትና እንዲህ አድርጎኝ እንጅ እኔ የዋህ ነኝ ምናምን ይቅርታ ይላል ። እፍረተቢስ ሁሉ

    • @ሀቅ
      @ሀቅ 20 дней назад

      ጊዜው ከባድ ነው

    • @etaferahunansane181
      @etaferahunansane181 18 дней назад

      enem mferawna mtelaw neger yhe new, ykrtan yarekese mahbereseb degmo mechershaw gedl new.

  • @abrahamaddis4499
    @abrahamaddis4499 20 дней назад +14

    ችግሩ ባንችና በገዛኸኝ መካከል አይደለም።
    በደራርቱ እና በስናይፐር በሚጠበጠብ ህዝብ መሃል ነው።

  • @ayeleashagire9514
    @ayeleashagire9514 20 дней назад +124

    ደራርቱ በጣም አናምንሸ ነበር። ለኔ መልስዋም ሆነ ይቅርታዋም አልተዋጠልኝም ገና በግልፅ ተነጋግራቹ መፈታት አለበት እላለዉ።

    • @nardostetemeqe
      @nardostetemeqe 20 дней назад +7

      Exactly! It is an act

    • @afro90s78
      @afro90s78 20 дней назад +1

      በቃ ተጋለጠጭ እኮ አቡሮክ ለበላ ሰው ጥይት ትመኛለክ እንዴ

    • @user-wc3bc5ml2l
      @user-wc3bc5ml2l 20 дней назад

      መንጋ

  • @ahmedomer9282
    @ahmedomer9282 20 дней назад +29

    አበበ እኛ ከሰማነው ድምፅ ብዙ ጉዳዮች ተሰምተዋል ብዙ መጠየቅ የነበረበት ገዳይ ነበር አንተ ግን ስለገዛኸኝ ብቻ ነው የጠየካት ስለሃይሌም ስለ ኦሎምፒክ ኘሬዝዳትነት ሁሉ መጠየቅ ነበረብህ የዛሬ ኘሮግራማቹ ግን የቤተሰብ ማስታረቅ አረጋችሁት አኛ የሚያሳስበን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ነው አንጂ ስለ ግለሰብ አይደለም ደሬን የማይወድ ኢትዮጲዊ ያለ አይመስለኝም ስህተትን ግን ጫን ብላቹ ስህተ ት በሉ

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384 20 дней назад +12

    አስተባብላችሁ ሞታችኋል! ገዙ ግን በጣም ጨዋ ሰው ነው! ከነቤተሰብህ ተባረክ!

  • @sancho959
    @sancho959 20 дней назад +11

    ለስንት የምንጠብቃት እናት ደግ ደራርቱ ያን ማለቷ በጣም ዘግናኝ ነው

  • @TesfayeW-ye7wp
    @TesfayeW-ye7wp 20 дней назад +20

    በእስናይፐር ይጠበጠባል እየተባለ ምግብ አብረን እንብላ ስለው ጥሎኝ ሄደ አላለችም ። ይገርማል ልትገለው እያሰበች ና ብላ ክላሽ ያደርጋል በጣም ሼም ነው ።

    • @batenoshmelakeselam6384
      @batenoshmelakeselam6384 18 дней назад

      @@TesfayeW-ye7wp ብላ አፈር ብላና እንደማለት ነው😂😂😂

  • @dffgrrrt6170
    @dffgrrrt6170 20 дней назад +11

    ሸገር ስፖርት አቤ እጅግ በጣም ስነ ምግባር በተሞላበትና የሚገባትን ክብር ሰጥተህ፣ለገዙም የሚገባውን ክብር ጠብቀህ ያደረግከው ተባረክ፣
    *ከሆቴሉ ውጭ ገዙ ቆሞ ለምንወደ ሆቴል አይገባም ስትል ሰልፍ እያስተባበረ ይሆናል ሲላት ይጠበጠባል እንዳለች ነው የገባኝ፣
    *የገዛኻኝን ብሶት ሳደምጥ የተሰማኝ( እንባ አዘል) ደራርቱ በመጨረሻላይ በስሜት ከፍቷት ስትናገር ያደመጥኳት ጊዜ እንባ አዘል ስሜት አድሮብኛል፣
    *ሌሎች ሚዲያዎች የተቀረፀውን አውጥተው ከሚሸቅጡበት ከእናንተ ተምረው ለሀገርና ህዝብ በመስራትን በማሩ፣

    • @sisayabayneh8442
      @sisayabayneh8442 20 дней назад

      Great idea!!!

    • @sisayabayneh8442
      @sisayabayneh8442 20 дней назад

      Great idea!!!

    • @gracekensington4971
      @gracekensington4971 20 дней назад

      ደደብ አጭበርባሪ የፈለጋችሁትን ትሰሩና ስትያዙ እንደህጻን ሰውልታታልሉ ትሞክራላችሁ ምድረ ከብት።

  • @meskeremBELETE-b4m
    @meskeremBELETE-b4m 20 дней назад +10

    ስው በልቡ ያለውን ነው በአፉ የሚያወጣው ። ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጠን

  • @GirmaHaile-x8t
    @GirmaHaile-x8t 20 дней назад +6

    ጋዜጠኛው ደደብ ጋዜጠኛ ነው ጥፋቷን ሊሸፋፍን ነው ሲሞክር ያየሁት ጋዜጠኛው አድርባይ አሽቃባጭ ጭራሽ ስህተቷን ሊሸፍን ነው የሞከረው ደደብና ደንቆሮ ጋዜጠኛ ሙያዊ ግዴታውን ያልተወጣ ነው።

  • @mignotlulu7590
    @mignotlulu7590 20 дней назад +83

    ወይ ቅሌት...በቀን እንደዛ ሰክሮ መበዛበዝ what a shame...imagine ሌላ ያልተቀረፀ ስንት ጉድ አለ...ተደበቂ ከነቅሌትሽ

    • @jozzyj8435
      @jozzyj8435 20 дней назад

      exactly demo sew ena camera fit agul mitaleksews neger

    • @MojaTdnj
      @MojaTdnj 20 дней назад

      እንዲህ አታወርዳትም፣ እፈርበት እሺ!!!

    • @jozzyj8435
      @jozzyj8435 20 дней назад +2

      @@MojaTdnj rasuan nw yaweredechw esua tiferbet enji

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 19 дней назад

      በግድያን የምትፎክር ያዉም እናት ሴት ከመወረድም አልፋ ወድቃ ተፈጥፍጣለች።

  • @user-ks6od5my7s
    @user-ks6od5my7s 20 дней назад +22

    ጊዜው የስናይፐር ነው ማለቷ ማንም ተነስቶ የሚገዳደልበት ሀገሪቷ ላይ ሰላም እና ህግ እንደለሌለ እርግጠኛ ሆና መናገሯ ያመላክታል

    • @chrisyab6066
      @chrisyab6066 16 дней назад

      እሷ አምና ይቅርታ ጠይቃ አንተ የማን ተርጓሚ ነህ??? ባንዳ የማትረባ

  • @ካባቶቻችንጎንእንቆማለን

    ደራርቱ ምንም የመፀፀት ነገር አላየሁም ጊዜው የእስናይፐር ነው ይጠበጠባል ያለች የአረመኔ ባህሪ ነው ያሳየችኝ ልክ እሶ ጠብጣቢ ያለቻቸው ግፈኞች በኢትዮጵያ ምድር የፈፀሙትን ግፍ በደንብ ለሚረዳ ለወንድሟ ለገዛኸኝ የተመኘች ጉድ ምንም አይነት ፀፀት አላሳየችም ከዚህ በፊት እሶ ጠብጣቢ ላለቻቸው የየዘመኑ ግፈኞችን መመኪያ ያደረገች ጅብ ናት እሩጫ ሌላ ግፈኛን መመኪያ ማድረግ ወንጀል ነው ።

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 19 дней назад

      አዎን። እስከዛሬ በመንግስት የተገደሉት ትክክል እንደሆነ ነው ይሁንታ የሰጠችው።

  • @mesfingebeyehu7033
    @mesfingebeyehu7033 20 дней назад +11

    ይህ የሰዉ አምልኮ ሀገራችንን እንጦሮጦስ የከተታት ትልቅ ችግር ነዉ! ሰዉ በጎ ሲያደርግ በልኩ ማመስገን ሲሳሳትም መዉቀስ እንጅ በአንድ ነገር ብቻ ስለተሳካለት እንደ አምላክ የማይሳሳት (infallible) አድርጎ ማየት ትልቅ አደጋ አለዉ። የአብይ አህመድን ያን ሁሉ የቃላት ጋጋታ ብቻ ወስዶ እንደ አምላክ ቃል ማመን እና እንደ ህዝብ እና እንደ ሀገር መጠየቅ የነበረባቸዉን መሰረታዊ ጥያቄወችን አለመጠየቃችን ሀገሪቷን አሁን ያስከፈላትን ሁሉ ማየት እንደ ህዝብ እና እንደ ሀገር ያለብንን ችግር ቁልጭ አድርጎ ያሳያል። ይህች ግለሰብም ህዝቡ ያለአግባብ ላይ አወጣት እንጅ ችግሮች እንዳሉባትና አስመሳይ እንደሆነች ይህ ተግባሯ ከበቂ በላይ ምስክር ነዉ! ሰዉ በአንድ ነገር ጥሩ ስኬት አለዉ ማለት በሌላዉ ሰብእናዉ ሁሉ እንከን የለበትም ወይንም ወደፊት አይሳሳትም ማለት አይደለም። ይህ አጋጣሚ እንደ ህዝብ ልንማርበት የሚገባ ነዉ! በግለሰቦች ላይ መመካት እና ያለአግባብ እንደ ጣዖት ማምለክ ለእንዲህ ያለ ጸት ይዳርጋልና ጥንቃቄ ያስፈልጋል።

    • @daadhigd893
      @daadhigd893 20 дней назад

      የአብይን ስም አትጥራ አንተ ልጋጋም!!

    • @PlRATE
      @PlRATE 20 дней назад

      ​@@daadhigd893የአብይ አምላኪ 😂😂

    • @daadhigd893
      @daadhigd893 20 дней назад

      @@PlRATE ከንዳንተ ዓይነቱ ጀንፈል ጋር ሆኜ መሪዬን እንድቃወም ፈልገህ ነበር???

    • @PlRATE
      @PlRATE 19 дней назад

      @@daadhigd893 አብይ አምላክ አይደለም ዘልአለም አይገዛ ነገ በሌላ ይተካል። አብይ ከሰማይ የወረደ መሲህ አይደለም ሰው ነው ይሳሳታል ያጠፋል ይዋሻል ይህንን ሲያደርግ መቃወም መብት ነው።

  • @Dአዲስአበባልጅ
    @Dአዲስአበባልጅ 20 дней назад +26

    ወራዳ ። ይቅርታ ሌላ ጊዜ ይደርሳል አሁን በገዛ ፍቃድሽ አትሌቲክስ ፌዴሬሽንን ለቀሽ ውጪ የውሸት ይቅርታው ለዛሬው ይለፈን

  • @dansamkid01
    @dansamkid01 20 дней назад +10

    መልካም ስም ከመልካም ሽቶ ይበልጣል፣ መፅሀፈ መክብብ 7:1

  • @eskenderlessanu66
    @eskenderlessanu66 20 дней назад +11

    በስናይፐር ጭንቅላቱን እንለዋለን ብለሽ ከዛትሽ በኋላ ክፋት አስቤ አይደለም የተናገርኩት ማለት ህዝብን እንደ ጅል መቁጠር ነው።እዚህ ሃገር እየተለመደ የመጣ ነገር ቢኖር ይቅርታ ያልሆነ ይቅርታ አጠያየቅ ነው።

  • @kidistassefa9094
    @kidistassefa9094 20 дней назад +19

    አገሪቱ ላይ ደህና ሰው ይጥፋ 😢😢😢 ሁሉም አንድ ይሆናል😢😢😢 ኢሀዴግ ማረኝኝኝኝኝኝኝ

    • @comcell3831
      @comcell3831 20 дней назад +1

      አሜን ይማረን ወያኔ ማረን

  • @dans3179
    @dans3179 20 дней назад +30

    I am surprised that the Federal police did not investigate the issue

    • @Peace-pm5rg
      @Peace-pm5rg 20 дней назад

      She’s part of the Abiy Ahmed genocidal club. That’s why she said that.

    • @ermiaszerihun5422
      @ermiaszerihun5422 20 дней назад

      😂

    • @lukaseyob7602
      @lukaseyob7602 20 дней назад +1

      ህግ ሲኖር እኮ ነው🤔

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia 20 дней назад +10

    የሸገር ጋዜጠኞች ግን ቁርሳቸውን ማር ነው እንዴ የሚበሉት?!
    ካፋቸው'ኮ ማር ጠብ ይላል❤

  • @fantahunastat1931
    @fantahunastat1931 20 дней назад +19

    ገዛኸኝን ብቻ አይደለም እኮ በሰናይበር ይጠበጠባል ያልሸው የአዲሰ አበባን ህዝብም ነው ወይ አለማፈር።

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 19 дней назад

      አዎን ተረኞች ዘመዶቿ የሚሉትን ሰምታ ነው።

  • @mimia7202
    @mimia7202 20 дней назад +8

    ምን ትልቅ ጉዳይ የውርደት ጉዳይ ብትሉ ይቀላል አሳፈሩን big respect ✊ ይሄንን ቮይስ ለቀረፀው 👍👍👍 ወራዶች ናቸው ለማመን ይከብዳል!!!!! ግን ሁሉም መባረር አለባቸው!!!!😡😡😡😡😡😡 ይቅርታም ቢሉ ለስራው አይመጥኑትም !!!!!!

  • @etsegenetmuhe6109
    @etsegenetmuhe6109 20 дней назад +26

    ዘንድሮ አስቦ መናገር ቀርቷል አፋቸው ያመጣውን ዘባርቆ ይቅርታ መጠየቅ ነው ያለው ስሜት አይሠጥም

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 19 дней назад

      የልብን ሰርቶ ይቅርታ እያሉ መራቀቅ፣ አጉል ነው ከንቱ መበሻሸቅ ብሏል ጥሌ የሙዚቃው ንጉስ

  • @AbuAyub-hw4js
    @AbuAyub-hw4js 20 дней назад +3

    የልባቸው ያደርሱና ሚዲያ ላይ ወጥቶ
    ይቅርታ የሚሏት አሽሙር አጃዒብ ያሰኛል !!

  • @dawitteklemariam5827
    @dawitteklemariam5827 20 дней назад +5

    ደራረቱ በጣም ጥሩ ሴት ናት እናት ናት መጫውት ስለምትወድ ነው እንጂ እሳ እንደዚህ አይነት ሰው አይደለችም በጣም ጥሩ ስው ናት ደራረቱ እኔ አውቃታለው ጥሩ ሰው ናት❤❤❤❤❤❤

  • @Shewaferaw
    @Shewaferaw 19 дней назад +2

    ቃለ መጠይቁ በድጋሜ ቢሰራ .. ጋዜጠኛው አዛኝ ቅቤ አንጓች መስሎ ይታያል.. ህዝብና ሀገር ተዋርዶ የጋዘጤኛው እንዲህ መቅለስለሰ ለምን አስፈለገ ... ብቁ አመራር ቢኖረን ብዙ መቶ ደራርቱዎች ማፍራት እንችል ነበር ..በተረፈ የደራርቱ ድርቅና .. የቀልዴን ነው ምናምን የሚቀለድበት እና የማይቀለዶበትን የጉዳይ አይነት አለይታ አታውቅም ማለት ነው ።

  • @mamegelila
    @mamegelila 20 дней назад +6

    ግዜው የስናይኘር ነው ማለት ቀልድ አይደለም

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 19 дней назад

      ትክክል። አባባሉ እወነት ስለሆነ።

  • @ocean.jo4
    @ocean.jo4 20 дней назад +7

    የአብይ ዘመን ዘመነ ብልፅግና ኦህድድ የስንቱን እውነተኛ ማንነት ገልጦ አሳይቶናል። እንደ ሀገር ሰው አጥተናል እግዚያብሔር የተደበቁትን ሰዎች ይግለጥልን ያምጣልን።

  • @user-vu7wc9ho9l
    @user-vu7wc9ho9l 20 дней назад +19

    በጣም፣አዝነናል፣

  • @eliabalemu2300
    @eliabalemu2300 20 дней назад +4

    ደርዬኮ እንቺ ክፋት የለብሽም እንረዳሻለን የነበርሽበትንም አውድ እንረዳለን:: የቅኖች አምላክ ከአንቺ ጋር ነው::

  • @ሀገሬኢትዮጽያ
    @ሀገሬኢትዮጽያ 20 дней назад +17

    በአጋጣሚም ቢሆን የተናገረችው ነገር ከባድ ነው ከብዙ አቅጣጫ !!!!!!

  • @TinsaheshNafekeje
    @TinsaheshNafekeje 20 дней назад +6

    ይቅርታ እግዚአብሔር የሚወደው ቢሆንም የኢትዮጵያ ህዝብ መቀለጃ አይደለም :: የልብ እየስሩ ይቅርታ:: ይቅርታውን እንቀበላለን ነገር ግን ቦታውን በስላም ይልቀቁ ወሮ ደራርቱ

  • @user-kw2qk6zz5h
    @user-kw2qk6zz5h 20 дней назад +12

    አሳፋሪ ናት በጣም ያልታወቀባት ዘረኛ ስንቱን ጉድ ሰማን ምድረ አጭበርባሪ

  • @diye2138
    @diye2138 20 дней назад +3

    አቤ ምርጥ የስፖርት ጋዜጠኛ አድናቂህ ነኝ ግን በደራርቱ ጉዳይ ልብ ሠባሪ ነበር ነውም አዎ የፈጠረን እግዚአብሔር ብቻ ነው ይቅር ባይ እኛስ ያመናትን የምንወዳትን ደራርቱን ሳትዋሹ ልባቹ ይቅር ይላል እኔ አላውቅም የሠው ልጅ ዕድሜ ከ35 ዓመት በላይ ሲሆን ማዳመጥ የሚናገረውን ማስተዋል አለበት ይባላል እስኪ ስለ እግዚአብሔር ብለን ያኔ ስለ ኢትዮጵያ ያደረገችውን እያሠብን ቃሉም በደላችን ይቅር በለን እኛም የበደሉን ይቅር እንድንል ነውና በግሌ ይቅር ብያለሁ እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ ይበለን። አሜን! አቤ እወድሃለሁ

  • @mohaseme7920
    @mohaseme7920 20 дней назад +4

    አትሌት ደራርቱ እኔም በተፈጠረው ነገር በጣም ግራ ተጋብቼ ነበር ይቅርታ በመጠየቅሽ ደስ ብሎኛል

  • @melakugirgiro7874
    @melakugirgiro7874 20 дней назад +4

    እኛ ዝም ብለን በአንድ ወይም ሁለት ስራ ሰዎችን ማንገስ ማቆም አለብን ። የተቀዳውን አለም ሰምቶታል ። ሰው አይሰማም ብላ ነው የተናገረችው ። ቀልዷን አልነበረም ። ባትቀዳ ኖሮ ትክድ ነበር። እንደሁሉም ምን እንደምትል እየጠበቅኩኝ ነበር ። በጣም ያሳፍራል ። አቤ በጣም እናመሰግናለን ። አመላለሷ እራሱ ያስታውቃል። መሀላ የሚያበዛ ሰው ተጠርጣሪ ነው። ሯጭ ነሽ። መልአክ አይደለሽም ። ዝም ብለሽ ተሳስቻለሁ ይቅርታ አድርጉልኝ አትይም?

  • @miherethendebo4350
    @miherethendebo4350 20 дней назад +12

    ደርዬ አንቺ የምንጊዜም ጀግናችን ነሽ
    የዋህነትሽን ተጠቅመው ሴረኞች እንዳይጠልፉሽ ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ።

    • @jozzyj8435
      @jozzyj8435 20 дней назад

      kesua yebase serena endelele ayen eko sew fit taleksalech keza kegerba sew megdel endekeld yawerutal....jegninetua gede yigba

    • @rutaas2865
      @rutaas2865 20 дней назад +1

      ቲሽ የዋህ አይደለችም እንዲህ አይነት ቀልድ አቁሙ

    • @batenoshmelakeselam6384
      @batenoshmelakeselam6384 18 дней назад

      @@miherethendebo4350 😂😂😂😂😂😂ወደው አይስቁ! የዋህ? እስኪ ስናይፐርይሙት በለኝ???!!!

  • @getachewdesalegn2911
    @getachewdesalegn2911 20 дней назад +8

    ተጠያቂነት ቢኖር በሕዝብ ታክስ ይህን ያህል ችግር , ውጤት ለሌለው ድራማ... ሁሉም ከኃላፊነት ወርደው መጠየቅ ነበረባቸው.... ግን ምን ያደርጋል?

  • @ownerowner2993
    @ownerowner2993 20 дней назад +14

    ደራርቱ አሁንም ታመቻምቻለች😢መጨረሻችንን አሳምር ማለት ነው 😢😢

  • @user-rs1si5hr5g
    @user-rs1si5hr5g 20 дней назад +3

    ደራርቱ የሃገር ባለውለታ ነች:: ሃይሌም ገዛሃኝም ሌሎችም አትሌቶች እንደዚሁ:: እንደሰው ጥፋት ያጠፋሉ:: እንደሰው ይሳሳታሉ:: በማህበራዊ ህይዎታቸው ሊደክሙ ይችላሉ:: የረጅም ጊዜ ልፋታቸው እና ድካማቸውን ሁሉ ግን በአንድ ጀምበር መናድ ተገቢ አይሆንም::
    በግል ህይዎታችን የምናወራዎቸው ጉዳዮች ሁሉ ቢቀዱና ቢሰሙ አብረን አንኖርም:: ምናልባትም 'በስናይፐር ትጠበጠቢያለሽ' የሚል አባባል በቀልድም ሆነ በቁም ነገርም የሚናገሩ ቡድኖች ይኖራሉ:: ይህችን አባባል ሰምተው በየዋህነትም የሚናገሩ የሉም ማለት አይቻልም::
    መቼና ከማን ጋር ምን ማውራት አለብን? በተለይም በከፍታ ማማ ላይ ካለን ሁልጊዜ አካባቢያችንን እንቃኝ:: የልባችንን እግዚአብሄር ያውቃል!!

  • @enanagn7999
    @enanagn7999 20 дней назад +17

    Shameless 😮

  • @alexg.889
    @alexg.889 20 дней назад +4

    ደራርቱ እንደዚህ ባታደርግ ጥሩ ነበር። ሆኖም ግን ጀግናችን ስለሆነች እባካችሁ ይቅርታ እናድርግላት።የድሩዋ ደራርቱ ላይ እናተኩር። ደራርቱም ምንም ማለባበስ አያስፈልግም በአካል ሄደሽ ገዛሀኝን ይቅርታ ጠይቀሽ ታረቂና ያንችንም ትልቅነት በድጋሚ አሳይ ለትውልድም ምሳሌነትሽን አስቀጥይ። ለማንኛውም አሁንም እንወድሻለን አንች ወደፊትም ጀግናችን ነሽ።ገና ሁላችንን የሚያግባባ የፖለቲካ ጀግና ባናገኝ የስፖርት ጀግኖቻችንን ሊያሳጡን የሚችሉ ነገሮችን ማባባስ ተገቢ አይደለም።

    • @mignotlulu7590
      @mignotlulu7590 19 дней назад

      @@alexg.889 if only she resigns

    • @user-os4df2uc4d
      @user-os4df2uc4d 18 дней назад

      እኛ የድሮ ደራርቱ ላይ ብናተኩርም እሷ ሌላ ደራርቱ ነች

  • @habt-tube
    @habt-tube 20 дней назад +10

    እሷ እና መሰሎቿ ሁሌ የሚፎክሩትን የባለግዜነት ፉከራ ነው የደነፋችው ፣ ባለጊዜነት

  • @chrisyab6066
    @chrisyab6066 16 дней назад +1

    ከዚህ በኋላ ድምፅ ሽ መስማት አልፈልግም የተሰጠሽ ክብር ታላቅ ነበር ግን በኢትዮጲያ ህዝብ ቀላድ ሽበት !

  • @fekadubekele2250
    @fekadubekele2250 20 дней назад +3

    ደራርቱ በማንኛውም ጊዜ ሰው ስገናኝ የሚጫወተውን ነው የተናገረችው።የፖለቲካ አጀንዳ ፈጣሪ ተንኮለኞች ያደረጉት ስለሆነ ደሬ አይዞሽ በርቺ ያልፋል።

    • @selammaru4702
      @selammaru4702 19 дней назад

      ከሰው ጋር ስትገናኝ ሰውን በስናይፐር ስለመጠብጠብ ነው የምትጫወተው አንተም

  • @ማር-ዐ5ሰ
    @ማር-ዐ5ሰ 20 дней назад +2

    አትሌት ደራርቱ ስወድሽ አንቺ እኮ ለኢትዮጵያ ህዝብና ለባንዲራ ያለሽ ክብር ይገርማል ።

  • @Guygreat1441
    @Guygreat1441 20 дней назад +15

    What a shame a deputy police commissioner without any knowledge of what a sniper rifle is! She must be taken into custody for deliberately threatening the national hero athlete Gezahagn.

  • @user-dr9zu9qo9c
    @user-dr9zu9qo9c 20 дней назад +11

    ሁለቱም አትሌቶች የአገር ባለዉለታዎችና የሕዝብ ልጆች ስለሆኑ በነርሱ መካከል የከረረ ልዩነት ሲከሠት የሕዝብ ስሜት በእጅጉ ይጎዳል። በይቅርታ መቀራረባቸዉ የተጎዳዉን የሕዝብ ስሜት ያክመዋል ። ገዜ ይቅርታዋን ተቀብሎ ይኸንኑ ለሕዝብ ቢገልጽ የሻከረዉ መንፈሣችን ይለሠልሣል። ደራርቱ መልአክ አይደለችም ሠዉ ናት ትሣሣታለች ነገሩን በጣም ማጋነኑ አስፈላጊ አይደለም።

    • @MohamedNaser-pl9jz
      @MohamedNaser-pl9jz 20 дней назад

      ዘሜዱዋን እንዴ ሆንክ አዉቄናል ቅለታም

    • @tinsaebelete958
      @tinsaebelete958 20 дней назад

      ድንቄም የገዛህነ ብቻ አይደለም ዘመኑ የስናይፐር መሆኑን አና ይጠበጠባል ነው ያለችው የስናይፐር አድናቂ መሆን ስፖርት ለስላም የሚለውን አንዴት አይታ ነው 😭😭😭😭😭

  • @user-zx2ym6oh4h
    @user-zx2ym6oh4h 20 дней назад +6

    አዝነንብሻል። የልጆችሽን ባሎች እኛ በከፈልነው የታክስ ብር በዶላር።

  • @DagimGetachew-sd8zh
    @DagimGetachew-sd8zh 20 дней назад +2

    ገዝሀኝ ላይ ከተናገረችው ነገር በላይ ሌሎች የተናገረቻቸው ነገሮች ማንነቷን አሳይተውናል.
    እኔ ከዚህ በፊት አሸብር እንቅፋት የሆነባት ይመስለኝ ነበር አሁን ግን እውነቱ ወቷል ማስተባበል አያስፈልግም

  • @yonasnigussie6024
    @yonasnigussie6024 20 дней назад +3

    የእውነት ባይሆን ተመኘው
    ግን ያሳዝናል ሰው መቼም ከባድ ነው
    ከአፍ ያመለጠ ይባል የለ
    የእውነት ነው ያዘነኩት

  • @adanedemisse5608
    @adanedemisse5608 20 дней назад +1

    ይቅርታ መጠየቅ ያለብሽ ህዝቡን እንጂ ገዛኸኝን ብቻ አይደለም። ያዘነው ህዝብ ነው።

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 20 дней назад +7

    እስፖርት ውስጥ እስናይፐርን መን አመጣው በጣም ነው ያዘኩት እግዚያቤርን

  • @hanakinfe203
    @hanakinfe203 20 дней назад +1

    እንኳንስ ዘንቦብሽ እንዲሁም ጤዛ ነሽ ይላል የአገሬ ሰው በዚህ በቆሻሻ ፖለቲካ ውስጥ ባለ ህብረተሰብ መካከል ይህን አይነት ቃላት መሰንዘሯ ተገቢ አይደለም ሆኖም ንግግሩ የአገሪቱን ሁኔታ በግልጽ አሳይቶናል

  • @Belmamuga1985
    @Belmamuga1985 20 дней назад +10

    No need say the phrase"small Ethiopia for you". I am sorry for this word.

  • @kibebew1000
    @kibebew1000 20 дней назад +2

    "የምላስ ወለምታ በቅቤ አይታሽም" የጋዜጤኛው ገለልተኛነት ? እሳን ጥሩ እደሰራች ገዛኸኝ እንዳልገባው የሚያስመስል መሽፋፈ አየሁበት እሷን ስዩም ተሾመ የገለፀው ነው እውነታው የጊዜውን መንግስ ተማምና ማንም ምንም አያመጣም ስትል የነበረው አትሸፋፍን እውነተኛው ማንነቷ ወቷል።

  • @mogestesfaye4272
    @mogestesfaye4272 20 дней назад +9

    እናት ደራርቱ ምን አይነት ሁኔታላይ ሆነሽ እንዲ መጥፎ መንፈስ እንደተጠናወተሽ ባይገባንም ?? ያቺ ሳቂታዋን'' ቡቡና" አዛኝዋን" ደሬን መቼም አንረሳትም እንወዳታለን እመብርሃን በጤና ታኑርሽ።

  • @fikretedla5794
    @fikretedla5794 20 дней назад +2

    ከሰደበኝ መጥቶ የነገረኝ ገደለኝ አለ የሀገሬ ሰው ። ቀድም ከተናገረችው በላይ የአሁኑ ውሸት ብሎም ከአንገት በላይ ይቅርታዋ ያማል ። ምነው ሰው ተከብሮ መኖር አቃተው ? እናት ሆኖ በስናይፐር ሰው መግደልን እየተሳለቁ ማውራት አስፈሪም ነው አስደንጋጭም ነው ።

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 19 дней назад +1

      ሴትና እናት ሆኖ የሌላውን ልጅ በስናይፐር ስለመግደል መቀለድ የልብ ጭካኔን ያሳያል።

  • @getubekele5018
    @getubekele5018 20 дней назад +11

    ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው።ጃግናችን ደሬ❤❤❤

    • @ruthzewduzewdu6909
      @ruthzewduzewdu6909 20 дней назад +2

      I know you are going to say this 😂😂😂😂😂

  • @Jesus-bp3bv
    @Jesus-bp3bv 20 дней назад +7

    በእውነት አይመጥንሽም ,,,,,,,,በጣም ከዝናለሁ ምን ነው ይሄን ያህል ወረድሽ የኔ እህት ??

  • @abeba6595
    @abeba6595 20 дней назад +24

    አሳፋሪ ናት በጣም

  • @fekadunegusie5136
    @fekadunegusie5136 20 дней назад +1

    ንጹህ ጆሮ የሰው ወሬ በድብቅ የሚሰማ አይደለም ።
    የሰው ወሬ በድብቅ የሚሰማ ጆሮ ያውቀው ዘንድ መብት የሌለውን ምስጢር ለማወቅ ይሞክራል ።
    የሌሎችን ሰዎች ግላዊ ጉዳዮች የሚሰርቅ እንደዚህ ዓይነት ሰው መልካም ፀባይ ያለው አይደለም።

  • @okellotekabe6991
    @okellotekabe6991 20 дней назад +7

    Derartu has to resign from the committee 😂

  • @tesfuyadu6923
    @tesfuyadu6923 20 дней назад +1

    Derrtu is innocent, but she forgets the people around her
    Be tekulawoch endetekebebech alawekechim, tekula hizb

  • @user-mr2db3zy7u
    @user-mr2db3zy7u 20 дней назад +8

    ይህቺ ምንም ሞራል የሚባል የሌላት የተረኝነት አስተሳሰብያላት ተራ ግለስብ ናት ባለጌ

    • @surafelabate4606
      @surafelabate4606 20 дней назад

      Ymigrmew enena anten bealem mdrek bkurat endintay karegu tikit geleseboch wist ando nat. .... sitechim belik argew

  • @hanakebede1351
    @hanakebede1351 20 дней назад +2

    አቤ በጣም እንወድሃለን መልካም ልብ አላህ !❤

  • @samsongirma7811
    @samsongirma7811 20 дней назад +4

    ደራርቱ.የኢትዮጵያ.ህዝብ.ሀብት.ነች.ነገሮችን.ወደአልተፈለገ.አቅጣጫ.መውሠድ.ተገቢ.አይደለም.ደራርቱ.እናት.ነች.የሀገር.ምሣሌ.ነች.የግል.ባህሪዋም.አዛኝ.ምርጥ.ኢትዮጲያዊ.ነች.ገዛ ኃኝም.ወንድሟ.የአንድ.አካባቢ.ሠዎች.ናቸው.ደሬ.እንወድሻለን.በቅርበት.እናውቃታለን.ከአሠላ.

  • @antenehgelan5391
    @antenehgelan5391 19 дней назад +1

    ይቅርታ የጠየቀች አይመስለኝም የትምህክት ነው አፍ ሲያመልጥ ጭንቀት ሲመለጥ አይታወቅም ይባላል ለሌላው ጊዜ እድትጠነቀቂ የተማርሽበት ነው የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታ ለማግኘት ጠንክረሽ በመስራት የቀድሞውን ዝናሽን ስምሽን መመለስ ትችያለሽ አይዞሽ (አይዞሽ ገለቴ )😂😂😂

  • @etagegnehugezahagne
    @etagegnehugezahagne 20 дней назад +9

    ማፈሪያ ነሽ!!
    ማነትሽን ነው ያሳየሽን

  • @ermiasdebele635
    @ermiasdebele635 20 дней назад +1

    THERE IS NO DOUBT MR SEYOM IS PARTICIPATED ON THE SET UP OF THE AUDIO RECORD FOR MONEY . HE IS THE ONE WHO WAS PLAYING THE AUDIO ON THE AIR . HE CREATED A DIVISION OF THE PUBLIC. AFTER ALL A LOT OF INTERESTED PEOPLE FIGHTING TO GET THE POSITION.

  • @1234ghhddghhj
    @1234ghhddghhj 20 дней назад +4

    She is still Ethiopian hero. Every person has dirt. Every person talk dirty behind the curtain, she is human. She has pure soul. She was having fun, let her live her life.

    • @jozzyj8435
      @jozzyj8435 20 дней назад +5

      heros rise and fall...this is not her life she was talking about killing someone eko lela record yaltederegewn maseb nw ....if killing someone is fun for her then shes the devil this is not something to joke about for normal people

    • @Dena.E
      @Dena.E 20 дней назад

      @1234ghhddghhj. You out of your mind. We thought she has humble personality but, sneaky

  • @hussenseid2
    @hussenseid2 19 дней назад

    ደሬ አይዞሽ ያለፈው አልፏል።ከአፍ የወጣ አፋፍ እንደሚባለው የሆነው ሆኗል።ኸአጠፋሺው በላይ ያለማሽው ስለሚበልጥ እኔ በበኩሌ ይቅር ብዬሻለው።ለወደፊቱ ግን ከማንጋ ምን እንደምታወሪ እወቂ።በጣም ነው ምወድሽ

  • @ABREHAMEJIGUDESTA
    @ABREHAMEJIGUDESTA 20 дней назад +4

    ደራርቱን እነደምንወዳት ሁሉ ባስተላለፈችው መጥፎና የዘመኑን ፖለቲካ ማሳያ በሆነው ንግግሯ በጣም አዝነናል

  • @abebeaweke3225
    @abebeaweke3225 19 дней назад

    ደራርቱ ካንቺ ይህንን እሰማለሁ ብዬ አስቤም አላውቅም! እጅግ በጣም ያሳዝናል!

  • @KaleabAlemu-ui4qy
    @KaleabAlemu-ui4qy 20 дней назад +5

    ደራርቱ ዱርዬ ሆነሻል!!!

  • @birarasitotaw6459
    @birarasitotaw6459 20 дней назад

    Abe, your mature commentary made me tune into Sheger Sports. It is great to know we have such a sport journalist! Very constructive commentary for our sport!

  • @user-dm5wh5zx9n
    @user-dm5wh5zx9n 20 дней назад +4

    WERADA NECH SANAWEKECH AKEBERENECH BALEGY

  • @ermiasdebele635
    @ermiasdebele635 20 дней назад +1

    WE LOVE AND RESPECT DEPUTY COMMISSIONER DERARTU TULU . THANKS SHEGER FM .

  • @HailemariyamAmare-rr2ht
    @HailemariyamAmare-rr2ht 20 дней назад +3

    እኔ አማራ ነኝ ደራርቱ ምንም ዘረኝነት የለሌባት ምርጥ ጀግና ነች ።እኔ በአካል አቃታለሁ ። ነገም ዛሬም ፌዴሬሽኑን ትምራው እላለሁ።❤❤❤❤

  • @meserettadesse7374
    @meserettadesse7374 20 дней назад +1

    ይቺ ባለጌ ያለ እውቀቷ እዛ ላይ ቁጭ ብላ ወደላይ ልሽና አለች!!
    ይቺ ባለጌ እስናይፐር እራሷን ይጠበጥባታል!! ይቺ ባለጌ
    ተረጋጊ ለሁሉም ጊዜ አለው ጠብቂ አንቺ ደንቆሮ ማሀይም ጠብቂ!!

  • @liyoualem
    @liyoualem 20 дней назад +1

    ለአከበረሽ እና እንደ አይኑ ለሚያይሽ ህዝብ ይሄን ያህል ንቀት አይገባዉም። እዉነትም ዘንድሮ ትልቅ ሰዉ ጠፍቷል።ከዚህ በሃላ ገለል ብትይ ባናይሽ ምርጫችን ነዉ። አምነንሽ ክደሽናል።

  • @besobela7237
    @besobela7237 20 дней назад +1

    ማንኛውም ሰው በቀልድ መሰል የአፍ ወለምታ በህይወት ዘመኑ ብዙ ጊዜ ስህተት ይሰራል እህታችን እና ጀግናችን ደራርቱ ትሉም ተሳስታ ይቅርታ ጠይቃ በሚድያ ከቀረበች ተዋረደች ሳ ይሆን የሚባለው ለሌላ የይቅርታ ጠያቂነተ የጀግንነት ተምሳሌት በመሆን አስተምራለች አሁንም ሌላ ጀግነት ነው ።

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 19 дней назад

      ይሆናል ግን ቀልድም ገደብ አለው! በስናይፐር ሞት መመኘት ያውም በዛሬ ዘመን ሁሉም ነገር በዘር መነፅር በሚታይበት ግዜ በጣም ከባድ ነው።

  • @AndenetMoges99
    @AndenetMoges99 20 дней назад

    ደራራርቱን እንደ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ዕወዳታለሁ ባርሴሎና ባሸነፈች ግዜ ያወረደችው ያደስታ እንባ ድሉ የተገኘበት ግዜ ጠቅላ ላው እሷን በሁላችንም ልብ እንድትጻፍ አርጒታል። አሁን የተናገርችውን አውቃም ይሁን ተሳስታ ጒደኛዋንና የኢትዮጵያን ሕዝብ ከልብ ይቅርታ ልትጠይቅ ይገባታል።

  • @felleketadesse9997
    @felleketadesse9997 20 дней назад +1

    I think there should be accountability for bringing ones opinion and fun related talks to the public? Why did he do to her and Ethiopian people. We respect believe and respect her

  • @fiftyfifty1058
    @fiftyfifty1058 16 дней назад

    ደሩ በጣም አዝነናል ካንቺ ይህንን አንጠብቅም ሊያውም ገዛኸኝን ... ይገርማል እሱ ላንቺ ትልቅ ክብር አለው፡፡ ግን ግን ቅመሽ ነው እስፖርት ላይ ስናይፐር የጠራሽው

  • @wagayeeshetu9836
    @wagayeeshetu9836 20 дней назад +1

    እንደ ሀገር ስብእናችን ወድቋል። መልካም ሰው ጠፋ😢