Amazingly phenomenal Ethiopian nashida expressing their heart penetrating love and respect to the beloved prophet Mohamed salalahu aleihi wasslam. No wonder then that 1400 years ago the prophet advised his followers to migrate to Abyssinia rather than to any other nearby Arab countries.
In the nashida, it is mentioned about the Jewish rabbi, head of the Jewish community, who converted to Islam as soon as the prophet arrived in Medina. His name is Abdullah Salam, May Allah bless him. In modern time, another famous Jewish convertee is Leopold Weiss, from rabbinic ancestry. Mr. Wiess translated the Holy Qur'an into English,
አቤት ደስ ሲል እኔ ክርስቲያ ነኝ
መንዙማ ቃሉ በጣም ልብ ይነካል ዝንብላችሁ ስታዳምጡት!! መልክቱ ልብ ነው የሚነካው!!! የለውን ሁሉ ነገር ይናገራል ክብር!! !ለሞስሊም ወገኖቼ!🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እናመሰግናል
እናመሰግናለን ገናዉንምገድ ይምራልን
🌿🍀💙
Enamsegnale wedwa ehtachen
እናመሰግናለን እስኩዬ ስለ ቅን ልብሽ
በጣም ነው ልቤ የገባው እርጋታቸው ተባረኩ እኔ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ነኝ ግን ሙዕዝ ሀቢብን በጣም ነው የምወደው የዛሬ አመትም አንድ መንዙማ ለቆ ነበር አንጀት ይባላል የሱ መንዙማዎች 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤እና መልካም ፆም ይሁንላቹ እህት ወንድሞቻችን እህታቹ ክርሲቲያኗ ነኝ
ለመላው የእስልምና ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ ረመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ መልካም ፆም እንዲሆንላችሁ ልባዊ ሞኜቴ ነው ልላችሁ እወደዋለሁ እኔ የእስልምና ተከታታይ አይደለሁም ግን አንድ መልካምና ትልቅ ኡስታዛችሁን ኡስታዝ አብድል መጂድን በዱአችሁ አስቡልኝ አሁን በሂወት ባይኖርም መልካም ስራዎቹ ግን ዘላለም ከኛ ጋር ይኖራሉ ለእስላም ለክርሲቲያን አብሶ ለሴቶች መካሪ ኡስታዝ ነበር
ሀቅ ተናገርሽ
የኔ ቁንጁ በላሽበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ
እሺ ውዶ አለህ የስተውስሽ
ትክክል የኔ ቄጁ አወ እንሻ አላሀ እናመሰግናለን
ትክክልማር
ልዩነታችን ውበታችን ስታምሩ 🇪🇹❤️ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ሙስሊሞች ወገኖቼ ረመዳን ከሪም ❤️❤️❤️
መቅዲ የርሴማ ልጅ እናመሰግናለን የኔ ወድ
Ameen
አልገባንም እንጂ ወንድሜ(እህቴ)በመከባበር ከላይ ክብር ላይ ክብር ነው እሚያጎናፅፈን
Itiyophiya gana titafalech
Masha Allah Allah yakbrachu munshidochachin!
ፊዳክ አቢው ወኡሚ ወነፍሲ ያረሱለሏህ (ሰ፣አ፣ወ)
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
Selelahu aleyhi weselem
በስማም ማማራቸው በጌታ በጣም ነው ምወዳቹ ሚስሊም እህት ወንድሞቼ ❤️ ረመዳን ከሪም
Enamesegnalen mari
😘😘😘😘😘💞💗
እኛም እንወድሻለን እናመሰግናለን
Respect 🙏
Allha yewodedeshi lela minm alelem
ረመዳን ሙባረክ የእስልምና እምነት ተከታዮች ኢ ቢ ኤስ ምስጋና ይገባቸዋል በርቱ እስልም ክርሰቲያን ተዋዶ የምኖር እማማ ኢትዮጵያ ሰላምሸ ይብዛ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አሚን አሚን
አሚን
አሚንንንንን ሚሚዬ
ሚሚዬ እናመሠግናለን
ማሚዬ አለሽ እንዴ ?በስንት ግዜ አገኘሁሽ
ክሪስትያን ነኝ ግን በጣም ደስ ይላል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እኔ ሙስሊም አይደለሁም ግን እናንተን ሳያችሁ በጣም ታምራላቹሁ ለሁላችን ፍቅር ይብዛልን
አሚን ያረብአላህ
Ameen lehulachen
ከሁሉም በላይ ኢትዮጵያዊ ሙስሊም መሆን የአላህ ደስ ይላል በእምነት የተከበረች አገራችን ከክርስትያን ወገኖቻችን ጋር ሁሌም ፍቅራችን ከፍ ይበል ስላም ለሁላችንም ያረብ 🙏🏽
ማሽአላህ የመንዙማ አፍቃሪ ነኝ, የነብዩ ወዳጅ, በአንድ አላህ እማምን
ለመላው የኢስላም ወንድም እና እህቶቼ ሮመዳን ሙባረክ አላህ ፁመን እምንጠቀም ያርገን አሜን አላሁመ አሚን
አላህ ለሁለችንም ቀልብ ይስጠን ይህኮ ከሙዚቃ ምንም እሚታነነስ ነገር ዬለውም እንደውም ከናሺደና ከማንዙማ ዘፈን ይሻለዋል ምክኒያቱም ዘፈን ስለ ሀገር ስለ ፍቅር ወዘ ነው ያሚያወረው ሙናሽዶች ግን (ያአላህን) ስም እያናሱ የነቢያችን ስም እያናሱ ነው ያሚዘፍኑት ትክክለኛ በአለህ ያሚተምቺ ከሆነና ትክክለኛ የነብዩ ወደጅ ከሆንሽ ((ቁርአን እና ሀደስ በቂሽ ነው)) ይበልጥ ደሞ ያሱና ኡስታዞችን ተከተተይ ከጠፈሁ ይቅርታ
@@ኡሙአቡበክርነኝየስልጤዋ ሹክረን አመሰግናለው ጀዛኪ
አፍቅረሽ ሙተሻል
መሸለይ
@@ኡሙአቡበክርነኝየስልጤዋ ኢስቲግፋር አድርጊ
ሙሀመድ ሰላም በርሶ ላይ ይሁን የርሶ ፍቅር ሀያል ነው ለኛ ሲሉ ተራቡ😭 ለኛ ሲሉ ተሰደዱ 😥ላንቱ ቃላት የለኝም ሀቢቢ እወዶታለሁ ሳያዉቁን ለኛ ተጨነቁ እኛግን እርሰውን ባለመምሰላችን አላህ እንዳያዝንብን እፈራለሁ አላሆይ አንተው
የሙሀመድን መንገድ ምራን🙏
ትክክል አላህ ጠንካራ ባሮች ያድርገን
😭😭😭😭😭😭😭
S,a,w Fidk abiwaemi yrsulala😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አሚን
የራብለኣላምን
ረመዳን ሙባረክ ለሁሉም የኢስላም ልጆች❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አለይና ወአለይኩም
ምን አይነት ምርጥ ድምፅ ነው ደስ ሲሉ
መልካም ጾም እና ድዋ ይሁንላችሁ ለመላው እስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ
ያ ሀቢቢ! ያረሱሉላህ ምናለ በርሶ ዘመን በተፈጠርኩና ባየሆት ኖሮ
ያ አላህ በጀነት ጎረቤታቸው አድርገን ስማቸውን ስሰማ አንዳች ስሜት ይወረኛል ነፍሴ መስዋት ይሁንሎት አንቱ የአላህ መልዕክተኛ!
S,a w😭😭😭😭😭😭😭
S a w
በምን እድላች ነበር ያማ ማርየ
S a w beteley be ahun seat minale be sachew zemen lemagnm hogne beneberkugn elalew welahi
ኮሜትሺን ሳነበ እንባየን መቆጣጣር አቃተኝ ግን አላህ ኡመተል መሀመዲ ሁሉ የነቢጎርቢትያዲገገን ያርብ ያርብ
ዋው ደስ ስትሉ በ መዳህኒያለም ሙስሊሞች እንኮን አድረሳቹህ
ስታምሩ በግዚአብሄር ዋውውው ለመላው እስልምና እምነት ተከታይ እንኳን ለሮመዳን ፃም አደረሳችሁ ❤❤🙏🙏
😍😍😍😍😍😍😍😍😢😭☝☝☝❤❤❤❤💘💘💘💘💘💘💘💘
የኔ ውዶች አላህ ይጠብቃችሁ ስታምሩ ወላ ክርስቲያን እህት ወንድሞቼ አላህ ያክብርልን ኮሜንታችሁ ደስ ሲል ወላሂ ውድድድ በጣም
ኊኞኧዑዐዶቃዶጅ
ለሙስሊሙ ወገኖቻችን ረመዳን ከሪም እንላችኋለን መንፈሳዊ መዝሙር መንፈስን ያድሳል ።
😍😍😍😍😍
ሙስሊም ላደረከኝ ጌታየ ክብርና ምስጋና ላንተ ይሁን አልሃምዱሊላህ
Omg ደስ ስትሉ በ እግዚኣብሔር 🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ በቃ ፍቅር ብቻ🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗
😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤️
አንድ በጣም ያናደደኝ ነገር አለ እሱም ምድነው ማለቁ ብቻ ነው አይጠገብም ስለ ረሱል ሲወሳ ሰለሏሁ አለይሂ ውሰለም ማሻ አላህ
መደድ ነው
ኢቢስ ቲቪ ዘመናዊ ቲቪ ተባረኩ ሙስሊም ወንድሞቻችን ደስ እንዲላቸዉ ስላደረጋቹ እናመሰግናለን በርቱ
የኔ ውብ ወድሞቼ የኢትዮጵያ ጌጦች ሙስሊም እህት ወድሞቼ እረመዳን ከሪም እጅግ እወዳቹሀለው ኦርቶዶክስ ብሆንም አከብራለው አሰላም ወአለይክ የረሱል አላህ አላህ ይትቀበል ምንም ሀይዳሰላህ የረብ
❤❤❤❤
ማሻ አሏህ ክርስቲያን ወገኖቻቺን ያሠላም በጣም እናመሠግናል ሺኩረንንንን በለናል ለኮሜንታቺሁ ሁላ 😍😍😍😍
ማሻ አላህ ሙስላም መሆን እንዴት መታደል ነው ለመላው ሙስሊም እህትና ወንድሞቼ መልካም የረመዳን ወር አላህ ፆማችን አላህ ይቀበለን።
አወ ወላሂ💚❤️❤❤❤❤
እዬት እስኪ የወገኔን ፍቅር ኮሜት ላይ የአሏህ ደጉ ወገኔ በሠላም ወተህ በሠላም ግባ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ኢትዬጲያ አላህ ሠላም ያድርግልን
የአላህ ሰላም እዝነቱ እና በረከቱ በነብያችን በአለቃችን በመሪያችን በሙሐመድ ላይ ይሁን😭😭
የአገራችንን ሰላም ያድርግልን ሙስሊም ክርስቲያኑ ተከባብሮ ተዋዶ እንደድሮው በፍቅር የሚኖርበትን ጊዜ ያቅርብልን
እረመዳን ከሪም
አሚን
አፍጫ ያላቸው ን መርጣችሁ ነው እዲያምራሉ ከምር ቆጆቆጆ ናቸው ደስ ይላል ታምራላችሁ እግዚአቤር ፣አላህ ይጠብቃችሁ መልክት ያለው ድምፅ ነው እኖዳችሁ አለን
Ere wuboh nen
Gn hulum yesewu lij bemulu wubna denk fiteret new
ክክክክክክ
ኢትዮጵያዊነት ዉበት ነው
😂😂😂😂😂😂 ወላሂ በጣም አሳቅሽኝ እኛም ❤❤❤❤❤
እረመዳን ከሪም ሙስሊም እህት ውድሞቸ እኔክርስታን ነኝ ግን ሙስሊም እህት ውድሞቸን ከልብ ነው እመወዳቸው ሰላምችሁን ያብዛው
Ameen egnam wedede
Remdane mubarke all of the Muslim💓💓💓
እሚያምርብን መዋደድና መከባበር ነው። ሀገራችንን የፍቅር ተምሳሌት ያድርግልን።
ክብር ለአለማት ጌታ።
በስማም በጣም ያምራሉ ይማርካሉ ደጋግሜ ሠማሁት❤💛💚
Amazingly phenomenal Ethiopian nashida expressing their heart penetrating love and respect to the beloved prophet Mohamed salalahu aleihi wasslam. No wonder then that 1400 years ago the prophet advised his followers to migrate to Abyssinia rather than to any other nearby Arab countries.
Every time I listen to this nashida my heart flies to a mysterious destination
In the nashida, it is mentioned about the Jewish rabbi, head of the Jewish community, who converted to Islam as soon as the prophet arrived in Medina. His name is Abdullah Salam, May Allah bless him. In modern time, another famous Jewish convertee is Leopold Weiss, from rabbinic ancestry. Mr. Wiess translated the Holy Qur'an into English,
Love this song. Happy Ramadan my brothers and sisters.
ፍቅር ቢኖረን እኮ ኢትዮጵያ ከአለም በክርስትናም በሙስሊሙም የምትለይባቸው ብዙ ነገሮች አሉ ችግሩ እርስ ብእርስ እያባላኑን ነው !
በጣም ነው የምታምሩት ፈጣሪ ፀሎታችሁን ይስማ ረመዳን ከሪም ወገኖቼ
E b s ከልብ እናመስግናለን የኛ የሙስሊሞች ምርጫ ከሁሉ ጣቢያ በፊት ከ etv fana abay media የደነዝ ክምር እኮ ነው የሞላው በ21ክፍለ ዘመን ለኀሊት እኮ ነው የሚያስቡት ከልብ እናመስግናለን
اللَّهُمَّ صَلِّ عَلى سَيِّدِنَا مُحَمَّدٍ الفاتِحِ لِمَا أُغْلِقَ و الخاتِمِ لِمَا سَبَقَ نَاصِرِ الحَقِّ بِالحَقَِ و الهَادِي إلى صِرَاطِكَ المُسْتَقِيمِ و عَلَى آلِهِ حَقَّ قَدْرِهِ و مِقْدَارِهِ العَظِيمِ
*Ramadan Mubarak 🌙 to all Muslim brother and sister around the globe 🌎 yo!*
የሚያምረው የሚያምረው የሚያምረው ሙሀመድ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም💚💚💚❤❤ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ አሏህ ይጠብቃችሁ አቦ ሀያትትትትትትትትት የአብደሪ ጀግኖች ልዩ ናችሁኮ አልሀምዱሊሏህ የናንተ ወዳጅ ላረገኝ. ❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚
Ramadan Kareem, Thank you ebs.
በጣም ነው የሚያምሩ መልካም ጸም
ያረሱለላህ የኔ ዘንፋላ ናፍቀውኛል 😭
ፊዳክ አቢ ወኡሚ ያረሱረላህ ሰለላሁ አለይህ ወሰለም ያረቢ እምዬ ኢትዮጵያ ሰላም አድርግልን 😭😭😭😭
ዋው አውርጀ እየሰማሁት ነው ማርያምን አሁንማ ሸመደድኩት
❤❤❤
ኸረ ጌታዬ ሀገራችንን ሰላም አስፍንባት ያረብ ሁሉም በፍቅር የሚኖርበት ናፈቀው ሰላም ናፈቀን ያአላህ
❤❤ ሁላችሁም ዱኣ አድርጉልኝ ከሲጅን ተፈትቼ ኢድን ከቤሰቦቼ ጋር እንዳከብር😞😞😞
አላህ ነጃ ይበልሽ
ወንድ ነኝ❤ ኣሚን እህት
አብሽር ወንድም
Ya Rabi Allah yirdah
አላህ ይደሰልህ/ሽ
This neshida is another level its just amazing
የአማኞችናየአብሮነት ሐገር ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ተከብረሽ በድል ኑሪልን።በርቱ።ድንቅዬ፣ብርቅዬ፣የሐበሻ ልጆች።ያጀማሉአለም፣ሰለ፣አለ፣ወሰ።
Waw masha allah Ramadan Mubarak 💕Muslims
ebc thank you so much
ሰላም በሳቸው ላይ ይሁንና ነብያችን ሙሀመድ
የርሶ ፍቅር ሀያል ነው
ለኛ ሲሉ ተራቡ😭
ለኛ ሲሉ ተሰደዱ😥
ለኛ ሲሉ ሳያቁን ለኛ ተጨነቁ🤔
ላንቱ ቃላት የለኝም👌
ሀቢቢ እወዶታለሁ🥰
እኛ ግን እርሶን ባለመምሰላችን😕
አላህ እንዳያዝንብን እፈራለሁ😭
አላህ ሆይ አንተው
ቅዱሱን የሙሀመድን(ሰ.ዐ.ወ) መንገድ ምራን🙏
አሏህ ይመልሳችሁ እኛንም አላህ ይጠብቀን ማፊ ነሺዳ ኢስላም ላይ ሱበሀን አላ ክላክስ
ነሺዳሥ መች ይመሥላል ምርጥ ሙዚቃ ነው እኮ የሚመሥለው
ትክክል
@@zነኝእናቶዋንነፋቂእምየየ ትክክል
Chirash mirt zefen aderegut wellahi its haram haram haram
@@zነኝእናቶዋንነፋቂእምየየ ኤ የምር ምርጥ ሙዚቃ ያኢላሂ
እዚሀ ያየሁት ላይክና ኮመት በክርስቲያን ወገኖቻችንነው ወገኖቸክበሩልን ፈጣሪ የጠብቀን ሁላችንንም
እኔኮ ኮሜንተሮች እስከመጨረሻው ካያቹ በዋላ በእስልምና አይፈቀድም የምትሉ ከረመዳን በዋላ ሙዚቃ ምታዳምጡ አይደላቹ እንዴ አረ ለናተ ሂዲያውን ይስጣቹ
👏👏👏
ትክክል ብለሻል እህት
ክክክክ
ትክክል
እኮ ክክክክክክክክክክ
ማሻአላህ ማሻአላህ ወላሂ በጣም ደስ የሚል ነሺዳ በርቱ ሙነሺዶቻችን አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይወፍቃችሁ!!! ፊዳከ አቢ ወ ኡሚ ያ ረሱለላህ
ebs እናመሰግናለን የኛ እንቁወች አላህ ይጠብቃችሁ መልካም የረመዳን ፆም
Masha Allah, thanks 🙏 for bringing this peaceful nashid
አቦ በማርያም ስታምሩ ረመዳን ከሪም 😍😍 ኦርቶዶክስ ብሆን ስወዳቹ አብሶ ሙአዘን 😘😍😍😍😍😍😍
እኛም ውድድድድድ❤❤❤❤❤❤😘😘😘💖
ብሰማው ብስማው አልጠግበው አሏህ ይጠብቃችሁ አሠላሙአለይኩም ያረሱረላህ💗💗💗💗💗💘💘💘💘💘💘💘💘💘 አሠላሙአለይኩም የኔ ዘንፋላ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አላሁአከበር፡የዑመቱ ፈርጦች ናችሁ ታላቅ ክብር አለኝ የምትሰሩት ሁሉ ለድናችን ምስሶናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ በእውቀት ላይ የተመሰረተ ሚሰጥራዊ የድንመልክት ያለው ነው፡ለእናንተመታገዝ ያለበትን ሁሉ ከጉናችሁ ነኝ፡አብሺር ልጀቻችን በርቱልን አቦ አንቆርቁሩት!:
ዱዓችሁ መቅቡል፣ ምኞታችሁን እውን
የሚሆንበት ኢፍጣር ይሁንላችሁ!
ማሻ አላህ ወንድሞቼ ስታምሩ አላህ ያኑራችሁ ነሺዳው ልብን ይገዛል በጣም ደስ ይላል በርቱልን ውድ የእስልምና ሀይማኖት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሰን አደረሳቹ ረመዳን ከሪም💚💛❤
ስለላሁ አለሂ ወሰለም, እረመዳን ሙባረክ
ማሻ አላህ ይች ናት ኢትዬጲያ ወላሂ ለዚች አጭር ህይወት ምን አለ ተዋደን ተፋቅረን ብንኖር መች እንደምንሞት መች እንደምንታመም አናውቅም ወላሂ በተለይ በሀይማኖት በዘር ስንጣላ በጣም ይከብዳል እኛ ዘር መርጠን አልተወለድን ሀይማኖት ግን መርጠን ልንቀይር እንችላለን ግን ኮሜንቶችን ሳይ እንዳሉ ክርስቲያኖች ወንድምና እህቶች ናችሁ በጣም ደስ ይላል አላህ ይጠብቃችሁ አላህ ይጠብቀን ሰላሙን ያምጣልን ያረቢ
ለእሩጉዝቱ ሠላም በሉልኝ አላህ በሠላም ይግልግልሺ በሉልኝ
Yareb👍👍👍❤
ለይላ ወለደች
@@emaneyob6259 አላሀምዱሊላሂ ጥሩ ነገር ያሠማሺ አላህ አቦ የምጥን ነገረ ሠለ ማውቅ ለእሩጉዞች አሥባለሁ በፊት አላሥብም ነበር ወላሂ ደሞ ምን ያሸግራል እል ነበር አሁን ግን እእ
ናፍቆትም የኢብኤስ አቅራቢም ወልዳለች እና የሙአዝ ባለቤት ወንድ ልጅ በሰላም ተገላግላለች
@@emaneyob6259 ማአሻ አላህ ማአሻ አላህ ደሥ ይላል
ዲምፃችሁ በጣም ያምራል ቁረአን ቅሩበት መንዙማው አልጣመኝም ማለቴ ከሙዚቃ አልተናነሰም እሮመዳን ከረም አላህ ለይለተል ቀዲርን ይወፍቀን ያርብ❤️❤️
የማይጠገብ ፍቅር ሀቢቢ ያረሱሉላህ ❤️ በማይጠገብ ነሺዳ ❤️
የሚገርም ድምፅ ደሞሥታምሩ ማሻአላህ አላህይጨምርላችሁ
💞💞💞💞💞አሰላማ አለይክ የኔ ዘንፍላ የሀቢብ አላህ
ፊዳለክ አቢ ኡሚ ነፍሲ ያ ረሱል አላህ💞💞💞💞💞💞💞💞💞😭😭😭😭😭💞💞💞💞💞💞💞💞💞💖❣️💖😍ጀዛኩም ያምራል የሚለው ቃል ከገለፀልን
በቃ ያምራል !!!
ስለላሁ አለይሂ ወሰለም ማሻ አላህ የምርጦች ምርጥ አላህ ይጠብቃችሁ የሙስሊሞች መብራት አልሃምዱሊላህ በሙሀመድ ኡመት መፈጠሬ
በጣም ነው የሚያምረድ ምልካም ሮመዳን
በጣም ደስ የሚል ድንቅ ነው፡፡ እንኳን አየሁዋችሁ፡፡
የሚያምረው😍 በሰማሁት ቁጥር ሁሌ ይነዝረኛል ሁላቹንም ስወዳቹ ለአላህ ብዬ ነው ክርስቲያን ወገኖቼም አከብራቹዋለው ክበሩልኝ ሌላ ምትንጫጩ ሲጀመር ማን እዩ አላቹ ሆ
እኔማ ስንቴ ድገምኩት
@@meramammeram26 በጣም ይደላል አላህ ይጠብቃቸው
ደስ እያላቸው የዩ እና ከዛ ደሞ ምቀባጥራሉ ሲገረሙኝ እኮ
ላሀውለላህ ቅወተኢላ ቢላህ ebs Thanks
አይባልም
እግዚአብሔር ይባርካችሁ መልካም ፆመ በረክት ይሁንላችሂ
ሳላዋቱ ራቢ ውሳላም አለይሂ ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል አልሃምዱሊላህ 6 ፁመናል አላህ ከምጣቃሙት ያድገን ነሚቀጥለው ሀገራቺን ከምፆሙት ያድርገን አላህ❤❤❤❤
Amen kongit
another level wallah .... every time i listen its like the first time loved it so much.. mashaallah ❤️❤️❤️❤️❤️
አለይሂ ሶላቱ ወሰላም♥
አሰላሙአለይኪ የኔ ዘፋላ 😭😭
ማሻአላህ በጣም ጥሩ ነሺዳ ነው ebs እናመሰግናለን
ሙአዜን የሚወድ ማን ነዉ ድምፀ
መረዋየ ሙአዜ
ማሻአላህ የኛ የሙስሊም እንቁወች
🎉🎉🎉🎉masha Allah ustaz Taz muaz batam yamidenq nashida
👆👆👆ሀገራችንን ፍቅር ሰላም ያድርግልን🔴 ❗️ 🙏🙏🙏❤❤❤
መሽ አሏህ ሙስልም ለደረገኝ ጌታ ምዝገና ይግባው 😘😭😭😭😭
ማሻ አሏሕ ማሻ አሏሕ 👌👌👌👌👌❤❤❤👌👌👌ወድ ኢስላም ልጆች እሮመዳን ከሪም ቀሪወቹን ቀናት በሠላም የምጨርስ ያድርገን ፁመው ከተራቡት ሳይሆን ፁመው ከተጠቀሙት ያድርገን 💋💋💋💋💋❤❤❤❤
ወለሒ በአላህና በነቢያችን ዐ.ሰ.ወሰ ስም እምላለሁ እወዳችሗለው
የሀገሬ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እጅግ በጣም ክብር ይገባቹሀል ። 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛🖤💚💚💛❤️💚💛❤️💚🧡❤️💚💛❤️💚💛💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
ማሻ አላህ ተባርክ አላህ እንዴት እንደምታምሩ ቆንጆ ብቻ❤❤
እረ ዉይ ወድጃቸዉ ልሞት ነዉ❤❤❤😍😍
እናመሠግናለን ebs♥♥♥♥♥ሰለላሁአለይሂወሠለም
ሀቢቢ ያ ረሱለሏህ 😢ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም😍😍😍😍😍💖💖💕💕💖💕💕💕
Meto Giza like barge ewed neber
ሀቢቢ ያረሱለሏህ ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም❤😭
ሀቢቢ እወደኋለሁ ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም❤😭
ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም😭😭😭😭
ወላሂ ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር ውድክርስቲያን ወገኖቼ ሰላምሰላም
ነሽዳም ሆነ መንዙማ ብዙውም አደለሁም ለምን እንደሆ አላቅም እረመዳን ሙባረክ ነው እንጅ ከሪም አይባልም ከሪሙ አላህ ነው
ማሻ አላህ ተባረካላህ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላረገኝ ጌታ💕💕💕💕💕💕💕💕💕ረመዳን ሙባረክ ላላችሁ ከልብ አመሰግናለሁ አላህ ያክብርልን ኢቢ ኤስ ከልብ እናመሰግናለን እንወዳችሁ አለን😭😭😭😭😭ደስ ይላል ቢሰማ የማይጠገብ ነው s a w
ሶለሏሁ አለዬሂ ወሰለምምምምም❤❤😘😘😘😘😘😘
ما شاء الله ما شاء الله ثلاثه والسلام انا حبيب الله رمضان مبارك علينا وعليكم تقبل الله صالح الاعمال ومن ومنكم 🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰
ebs ከልብ እናመሰግናል