#ያሸምሰል_ሁዳ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 фев 2025
  • Like እና Share በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ
    የRUclips ቻናላችንን Subscribe በማድረግ በየጊዜው የሚለቀቁ Videoዎችን ይመልከቱ ||
    / alfaruqtube
    የፌስቡክ ገፅ ||
    / ​​...​
    ቴሌግራም ||
    t.me/alfaruqtu...
    #ALFARUQTUBE #MUAZ_HABIB #MENZUMA
    ያ ሸምሰል ሁዳ
    ።።።።
    ለግሶት መውላይ ውበት ከጠባይ
    ታጣለት መሳይ ከውቦች ጓዳ
    እስክሽር በልሜ መዳፉን ስሜ
    ሆኗል ቀለሜ የርሱ ባለእዳ
    ።።።።።
    ቅንድቦች መሃል በድር ይታይሃል
    ሲባል ሰምተሃል ከጫሎች ዘንዳ
    ጥርሱ ንጣቱ ኮከብ ማጥፋቱ
    ደግሞ ፍንጭቱ ኑር ሚያፈነዳ
    ።።።።
    መልኩ ተጀንበር ያበራ ነበር
    ጥንቱን ሲደበር በውበት ማርዳ
    ስንቱን ማረከው ቅንድብሁ ረቆ
    ጉንጭሁ ፈንድቆ ከፅጌረዳ
    ።።።።።።።
    ያ ኸይረል በሸር ባንቱ ልበሸር
    ልገመሻሸር በሃድራው ሜዳ
    ካሪፎች ይዤ ልምጣ ተጉዤ
    ቀልቤን ገርዤ ከወንጀል ልፅዳ
    ።።።
    በኔው ላይ አሁን ጥለሁ ጥላሁን
    ልየው ስፍራሁን አልሁን እንግዳ
    አንቱ የኔ እጣ ፣ የሎት ባላንጣ
    የመጣው ይምጣ ካየሆት ወዲያ
    ።።።
    ያ ታጀል አርሳል፣ ፍቅርሁ ያነግሳል
    ሙሂብ ያወርሳል፣ ዙላል ከምንዳ
    ይገመድላል ፣ፈይዱን ያድላል
    ያሞናድላል ያላንዳች እዳ
    ።።።።
    የፍቅርሁ ሃለት በጅግ ይገርማል
    ይዝገመገማል ሌትም ማለዳ
    የተወጋው ሰው ነው ሚላወሰው
    ሚወሰወሰው ወዳንቱ ዘንዳ
    ።።።።።
    ሲሻው ነው ሃኪም ሲሻውም ህመም
    ሲሻውም ለምለም ጥንቅሽ አጋዳ
    ይሆናል መሪ፣ ሲለውም ፈሪ
    ልብን ጠፋሪ ማያስከነዳ
    ።።።።
    እምቢን አያውቁ ከተጠየቁ
    ውሃ ሚያፈልቁ ከጃቸው ሜዳ
    ማሂ ቅረቡኝ ፣ ወዳንቱው ሳቡኝ
    ከፍተሁ አስገቡኝ ፣ከርስዎ ጓዳ
    ።።።።
    ሾንክዩ ውዱ፣ ያሏህ ዛሂዱ
    አንቱን ቢወዱ፣ ተብለዋል ቅዳ
    ቀልቡ ነው ዋና ፣ስጋው መንማና
    የሾንኬ ማዕና፣ ዱረተል በይዷ
    ።።።
    በሃያት ካሉት ፣ዱንያን ከጠሉት
    ከሚያዳድሉት፣ ኢልሙን በማዳ
    ከሱናው ኮቴ ካሏህ ከበርቴ
    ከነ ሸይኽ ዛቴ፣ ይፈሳል ሁዳ
    ።።።
    ገትዩን ማውሳት፣ አለው ልግሳት
    አይጠብስም እሳት፣ መቃሙ ዘንዳ
    እንዲያው ነው ወጉ ፣ ትልቅ ሲጠጉ
    አይፈሩ አይሰጉ፣ ከዚያማ ወዲያ
    ።።።።።
    ኢሽቁ ገረፈኝ አዝለፈለፈኝ
    አክለፈለፈኝ የሸውቁ ናዳ
    ነቢየ ሃብቴ ፣ ፈንታየ ቤቴ
    እናት አባቴ ፣ይሁኖት ፊዳ
    ።።።።።።
    እንከን የላቸው ውበት ከጠባይ
    አይደል ቃል አባይ ፣ ወዳጅ ሚከዳ
    የርሱ በረካው ስንቱን አፈካው
    ኡመር ቢነካው ጨለጠ ሁዳ
    ።።።
    በለዘብታ ነው ፣ ወግም ካወጉ
    እግር አይዘረጉ፣ በሰዎች ዘንዳ
    ያለን ሚቸሩ፣ ማያሳድሩ
    ብለው ነገሩ አኢሻም ሰውዳ
    ።።
    ሰውን አይንቁ፣ ጮኸው አይስቁ
    ፈገግታው እንቁ፣ ሚያናግር ዲዳ
    ጎራው ቢናድም፣ ሰማይ ቢወርድም
    እናት አትወልድም እንደ አህመዳ
    ።።።
    ።።
    ገራገር ሸጋ በመሸም ነጋ
    አንቱን ፍለጋ፣ ሰልማን ገባ እዳ
    ሙዐዝዋየ፣ ይላል እየየ
    አንቱን ካላየ፣ እንጃለት ወዲያ
    ።።።
    ያናብስት አዛዥ የጀግና አለቃ
    የፍልሚያው ሳንቃ፣ በርሱ ሚነዳ
    ቅዋው ያርባ ሰው፣ የለም ሚደርሰው
    አንከላበሰው፣ የጀህልን ናዳ
    ።።።።
    ኢብራሂም ውዲ፣ ስራቸው ሃዲ
    ሶስት ይሁን አንዲ፣ አልዋሹም ወዲያ
    ነበሩ መሪ ፣ሐቅ አስተማሪ
    ካሏህ ከባሪ፣ ትዛዝ ሚቀዳ
    ።።።
    ሙላው ነቢያት፣ በማማር ግባት
    ሆነዋል ነባት፣ የምርጦች ፃዳ
    ያዩብ አካሉ አልተላም አሉ
    ከፀያፍ ሁሉ ፣ ጅስሙ የጠዳ
    አህመደል ሃዲ ፣ያንቱ ሙሂቡ
    ጦሽ አለ ልቡ፣ ከረውዷው ዘንዳ
    ግንባርሁ ጣለው በድር የመሰለው
    ሸሪካ የለው ፣ የርሱ ሲያዳ
    ።።።
    ዩሱፉ ሲያልፉ እጅ የከተፉ
    ማርኳቸው ወስፉ፣ የመልኩ ፃዳ
    አምሮ የገነነው የተዘየነው
    ተቆንጥሮ ነው ከኛው አህመዳ
    ።።።
    ሚሳልም የለው ጠባይ አካሉ
    ከውሰር ጠለለው፣ በጁድ ማኢዳ
    አንቱን ነውንጂ ሌላን አላልኩም
    ከቶ አላረፍኩም ይዤም መከዳ
    ።።።።
    ተስመንምናለች፣ ናፍሴ ናፍቃለች
    ልትበር ደርሳለች ነፍሴ አንቱን ወዳ
    ዱንያ ሃያቱ፣ አንጡራው ሃብቱ
    እንዴው ያላንቱ፣ አንድም አይጠዳ
    ዱንያ ሃያቱ፣ አንጡራው ሃብቱ
    እንዴው ያላንቱ፣ አንድም አይጠዳ
    በኑር መኳያሁ ፣ኩለሁ አስጊጡኝ
    በጅሁ አጠጡኝ ፣ሃውዱ ሲቀዳ
    ።።።።።
    ከውከቡል አንፊ፣ ኑሪዩል ወስፊ
    ሪቁሁ ሻፊ፣ ላ ለሁ ኒዳ
    ፈይዱ ሙሰልሰል፣ የሌለው መሰል
    ሚዛቡል ዐሰል፣ ዳኢም ሰርመዳ
    ።።።
    የሩህ ቀለብ ነው፣ ሃልም ቃላቱ
    ንጡህ ላበቱ፣ ሚስክ ሚያስቀዳ
    ቤቱን ያነጥፋል ፣ ልብሱን ይሰፋል
    ይንሰፈሰፋል ለዘመድ ባዳ
    ።።።።።
    የኸሊል ሳቱ፣ ነዶ መጥፋቱ
    ነውኮ ባንቱ፣ የዳነው ከእዳ
    ።።።
    ጦይባ የሰከነው፣ የተዘየነው
    ሽልማቴ ነው ውዛቴ ቆዳ
    አንጎራጉራለሁ፣ላንቱ እቀኛለሁ
    እጠራኋለሁ መሸም ማለዳ
    ።።።።።
    ነፍሴ ሰክራለች፣ ተማርካለች
    የአለሙን ኑር ሙስጦፋን ወዳ
    አርሽ እስከ ሰራ ፣ላንቱ ተሰራ
    ።።።
    አዕዘቡ ሸራብ፣ ጧሒሩል አንሳብ
    ኢክሊሉል አንጃብ፣ ታጁል አምጀዳ
    አጅመሉል መኽሉቅ፣ ዐዚሙል ኹሉቅ
    ሷዲቁል መስዱቅ፣ አውሰዑል መጅዳ
    ።።።።።።
    ሰይዱል አስያድ፣ ሙንተሃል ሙራድ
    ሰበቡል ኢስዓድ፣ ናሺሩል ሁዳ
    ሷሂቡል መቃም፣ ቲርያቁል አስቃም
    ፈቀድ ለሁ ቃም ፣ ሃውደን መውሪዳ
    ።።።።
    ክረምትም በጋ፣ በመሸም ነጋ
    ዳኢም ይንጋጋ፣ ሶላት በአህመዳ
    በቤተሰቡም በአል በሶህቡ
    በሙንተሶቡ ዘመድም ባዳ
    ግጥም
    ኡስታዝ ሰኢድ አህመድ

Комментарии • 699

  • @hamduebrahim4036
    @hamduebrahim4036 3 года назад +229

    🤗በቃ ምንም አይወጣለትም😍😍 ምርጥ ድምፅ😮 ቆንጆ ክሊፕ😮 አሜዚንግ ልብስ😮 ታሪካዊ ቦታ😮😮 ተለፍቶ የተሰራበት ስራ ያስታውቃል 🙌🙌🙌 አለማድነቅ እራስ ውድድነት ነው 😋 ማሻአላህ እንበላቸው በ Like እናሳያቸው😍👍👍 በርቱ ብዙ እንጠብቃለን🌙🌙🌟🌟🌟 መልካም🕋🕋🕋 መውለድ🥁🥁🥁🙏🌛🌛🌛

    • @hawayenuz1913
      @hawayenuz1913 3 года назад +3

      😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😔😍😍😔😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘

    • @toybaneg7458
      @toybaneg7458 3 года назад +2

      ክክክክ አንተም ተቀላቀላቸው

    • @Menzuma_Hadraa
      @Menzuma_Hadraa 3 года назад +6

      እኔም ቤት ሀድራ ኣለ ኑ

    • @ሱሱነኝመካነሠላሟ
      @ሱሱነኝመካነሠላሟ 3 года назад +4

      የአህባሽ ቡድንናችሁምድረአህባሺሁላቱቱቱ

    • @redaahmad9560
      @redaahmad9560 3 года назад +1

      @@ሱሱነኝመካነሠላሟ 🤮🤮🤮🤮🤮🤮ferengi

  • @ፍርየየዋግሺሞቹፈርጥተገኜ

    ስታምሩ እኮ ሞገሳቺሁ ይገርማል ለዛቺሁ ሁሉ ነገራቺሁ ደስ ይላል 😘😘😘😘😘የምነቱ ተከታይ ባልሆንም በጣም ነው የምወዳቺሁ

    • @merkamoYemiftah
      @merkamoYemiftah 3 года назад +7

      ክበሪልኝማ አላህ ያክብርሽ😋

    • @abumansoor4162
      @abumansoor4162 3 года назад +5

      Allaah ye imnatu takattaay yaadirgish, in-sha-Allaah

    • @ሀያትቲዩብ-መ6በ
      @ሀያትቲዩብ-መ6በ 3 года назад +4

      ሁሉንቻይየሆነውአሏህ ሂዳያይሥጥሽእህታችን❤👏

    • @abbddimmudien7803
      @abbddimmudien7803 3 года назад

      Inatu atisasachi yihe ya islimina imnet magelecha ayidelem ye islimina magelecha quran hadis selat wanignawochu nachew. yihe yamitayiw manzuma chimari nachew wayim be islimina lay bidea wayim fetera new

    • @mohammednur8739
      @mohammednur8739 3 года назад +7

      ቅን አሳቢ ነሽ አብዝቶ ይስጥልን ""ንፁህ ነሽ

  • @sefahuldar3543
    @sefahuldar3543 29 дней назад +2

    ይህን ሰምቼ ወላሂ ረሱላችንን አስናፍቃቹኛል አላህ ከሳቸው ጋር በጀነት ይሰብስበን 🤲❤️❤️❤️

  • @ሙሀመድከወሎግድም
    @ሙሀመድከወሎግድም 3 года назад +53

    😭😭😭😭😭አሰላማለይክ የሸምሰል ሁዳ 😭😭 ከለሊቱ8 ሰአት ሁኖል 🖤 ክፍት ብሎኝ እመስገጃዬላይ ነኝ 📿 አልሀምዱሊላሂ አሊኩሊሀል

    • @hayatmohammed1764
      @hayatmohammed1764 2 года назад +2

      aebser Allah yaesdsaeis

    • @moamnamoha9270
      @moamnamoha9270 2 года назад +1

      የኔ ውድ አብሽሪልኝ ሀያቲ ጌታሽን ከለመንሽ ሁሉም ኸይር ይሆናል. ቢጃሂ ሰይዲና ሙሀመድ ብለሽ ጠይቂው በውዱ ነብይ

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 года назад +62

    ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ
    አላህ ያልታሰበ ደስታ እና በረከት ቤታችሁ ዉስጥ
    ይግባ።።።።

  • @nourianouria4763
    @nourianouria4763 2 года назад +4

    ማሻ አላህ አላህ ጨምሮ ጨምሮ ኑር ጀባ ይበላቹ ስታምሩ መንዙማው አባቴን ያስታውሰኛል እና የሚገርም ስሜት ይሰማኛል ሙሀባ

  • @saraibrahim1577
    @saraibrahim1577 3 года назад +4

    BEST BEST BEST ,
    " እናት አትወልድም እንደ አህመዳ" ወላሂ እንባዬን...
    አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ!
    እድሜና ጤና, ተቅዋ ለናንተ🙏

  • @zuzutube635
    @zuzutube635 3 года назад +28

    ሱብሀናሏህ ብዙ ኮመንት አነብብኩ እሚገርመው ማሻአሏህ ባዩ ብዛቱ ተው ተውሂዳችነን አቂዳችነን አጥብቀን እንማር የነፈሰው ጋ አንፈስ !!!!!

    • @radialradi3371
      @radialradi3371 3 года назад +2

      አህሰንቲ በንድረ አይደለንም ወደ ነፈሰበት ምንነፍሰው ስሜትን ማከተል ገደል ይከተል ኤሄንን ማስማት ለረሱ ቀልብን የደርቀል ለሚን ቢበል ከበሮው የሌለ ነው ምርጥ ጭፈረ በሉት

    • @susibntmd6482
      @susibntmd6482 3 года назад +1

      እኔም ገርሞኛል አላህ ሂድያ ይሦጣችሁ መባል ሢገባቸው ማሻ አላህ ሢሏቸው ይገርመኛል

    • @ahmedshehseydahsh1062
      @ahmedshehseydahsh1062 3 года назад +5

      እናተንንስለማይመለከት መዉጣት ትችላላቸሁ

    • @Fetiohayru
      @Fetiohayru 3 года назад +3

      አስለን ለምን ትሰሙታላቹ ማን ገርፎ ስሙት አላችሁ።ወንጀል ከሆነ የናንተ ተከታትላቹ ማዳመጥ ራሱ ወንጀል ነው። ከሊ ወሊ ሁሉም በስራው ይውጣበት አቦ

    • @fatumaseid8391
      @fatumaseid8391 3 года назад +3

      ማን አዳምጪ አለሽ አንቺ ልባችሁኮ ተገፋሏል እናንተ

  • @babidtube6907
    @babidtube6907 3 года назад +8

    😋 ማሻአላህ እንበላቸው በ Like እናሳያቸው💯

  • @amarereta2262
    @amarereta2262 2 года назад +16

    You got blessed a wonderful Golden voice .God bless you the rest of your life !!
    I Never heard of just like this menzuma ever my life. !!!
    Thank You so much You guys !!!

  • @AziizaaAaziiza-gd4ll
    @AziizaaAaziiza-gd4ll Год назад +2

    በጣም አሪፍ ሥራ ነዉ አላህ ይጨምርላቹ

  • @merkamoYemiftah
    @merkamoYemiftah 3 года назад +20

    አላሁመሰሊ አላ ሙሀመድ ወአላአሊ ሰይዲና ሙሀመድ😍
    የርሱ በረካ ስንቱን አፈካው
    ኡመር ቢነካው ጨለጠ ሁዳ
    እናንተም ብዙ አመት ነብዬን ስታወድሱ ኑሩ እኛም እናንተን ማድመጥ አንተውም💚💚💚
    ለይኩኝ ላይክ አምሮኝ ነው💚💛💚

  • @MeronMeri-k1n
    @MeronMeri-k1n 4 месяца назад

    Weyne tleyalachu stamru ene muslim aydelehum gn yemuaz neshida wow yemr like yansal 😊😊😊😊😊😊

  • @nesredintube227
    @nesredintube227 3 года назад +23

    ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል መንዙማ በዚው ቀጥሉ .....አሰላማአለይክ ያሸምሰል ሁዳ

  • @munanasir3493
    @munanasir3493 2 года назад +4

    ደስስስስስስስስስስስስስስ የሚል የመሀመድ አወል ድምፅ ተክታችዃል ወደድኩት ተመቸኝ ግን ምን ያረጋል አንድ ላይክ ነው ሚቻለው 10000000000000000 ጊዜ ቢቻል ብዬ ተመኘው ❤❤❤❤❤❤❤👍🤲😁😁🥰ውድድድድድድ ነው ማረጋቹ

  • @Hanan_Hanan390
    @Hanan_Hanan390 3 года назад +54

    ማነው በ አላህ እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው

    • @usmiusmi5197
      @usmiusmi5197 3 года назад +4

      እኔም በጣም ነበር የጓጓሁት ደቂቃ ስቆጥር ነበረ እስኪለቀቅ ወላሂ

    • @abured4161
      @abured4161 3 года назад +4

      Wellahi ene milekek meslogn beye kenu nbr mayew

    • @moomenam9702
      @moomenam9702 3 года назад +2

      ይሄም ጥሩ ነገር ሁኖ አጎጎችሁ

    • @jeminurie1782
      @jeminurie1782 3 года назад +3

      Mee🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️

    • @kalidusman8375
      @kalidusman8375 3 года назад +3

      @@moomenam9702 ከነብዬ ስም የበለጠ ጥሩ ነገር አናውቅም እኛ💚

  • @khelwatube
    @khelwatube 3 года назад +6

    አጀብ የሚያሰኝ ስራ ነው እየሰራችሁት ያለው አላህ ያግዛቹ ከናተ ብዙ እንጠብቃለን የሸሆቻችንን መንገድ እንደምታስቀጥሉት ሙሉ ተስፋ አለኝ

  • @seadaumer1068
    @seadaumer1068 2 года назад

    አሰላምአሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ...ማሻ አላህ።።።በርቱ.በርቱ ለሚቀጥለውም ጥሩ ሥራ እንጠብቃለን። ሃዪ..../ ረጅም እድሜ ጤና እመኝላችኋለሁ

  • @Islamzway
    @Islamzway Год назад

    ሱብሀን አሏህ!!! ሙዐዝም አሚንም ከሰሯቿቸው ምርጥ ስራዎቻቹ ሁሉ ይኼንን የሚደርስ የለም ባይ ነኝ!!! Please do more similar Menzuma!!! ዑስታዝ ሰዒድን አላህ ይጠብቃቸው!! እንደተለመደው በዚህኛው በተለይ እጅግ መሳጭ!!! የበሰለ ግጥም ነው ጀባ ያሉን !! እናንተንም ለማራኪ ድምፃቹና የሸይክ ሙሀመድ አወልን በሌላ ጣፋጭ መልኩ ስላቀራባቹልን አመሰግናቹሀለው! አላህ ይጠብቃቹ جزاك الله خير !

  • @jshdhvv8807
    @jshdhvv8807 Год назад

    ማሻአላሕ በጣም ደሥ የሚያሠኝ አደናተ አይነት ወንድሞች ያብዛልን🤲👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍❤❤❤❤❤

  • @اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث

    አላህየ ሂድያ ሁላችንንም ይስጠን ምን ይባላል።
    የሰው ልጅ ዃቲማውን አያቅምና ካቲማችንን ያሳምርልን።

  • @AhmedHassen-h8g
    @AhmedHassen-h8g 7 месяцев назад

    ዘመን ተሻጋሪ ከታሪካዊ የኢልም መፍለቂያ ቦታወችን ያካተተ❤❤❤ በምርጥ ወንድሞቻችን በሚገርም አገላለፅ ❤❤❤ባረከሏሁ ፊኩም🎉🎉🎉

  • @rihanaendris8770
    @rihanaendris8770 3 года назад +7

    اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎
    ماشاءاللہ

    • @Menzuma_Hadraa
      @Menzuma_Hadraa 3 года назад

      እኔም ቤት ሀድራ ኣለ ኑ

  • @بنتاسلم-ن6ز
    @بنتاسلم-ن6ز 3 года назад +2

    ያረብ አደራህን በማንችለው ነገር አትፈትነን ቅኑን መንገድ ምራን ለነሱም ሂዳያ ይስጣቸው ደግሞ ማሻአላህ ባዩ መብዛቱ ሱብሀነላ

    • @leylajenetnnafaqi3
      @leylajenetnnafaqi3 3 года назад

      ሙጀሲም አንቺን አላህ ሂዲያ ይስጥሽ ከቱ

  • @famhouse366
    @famhouse366 2 года назад

    Ejig betam des yemil menzuma new!!!allah yichemrlachihu!!!!bertu!!!bertuln!!!

  • @ነኝየተውሂድጀግናውየሽርክ

    አኡዙቢላህ መቼም ለዚህም ማሻ የሚል አይጠፋም
    አላህ ሱብሀነ ወተአላ ሂዳ ይስጣችሁ
    ያረብ አንተ ከጥመት ጠብቀን ያረብ

    • @ሱሱነኝመካነሠላሟ
      @ሱሱነኝመካነሠላሟ 3 года назад

      ሳህወላህአላህከጥመትቡድኖችይጠብቀን

    • @ነኝየተውሂድጀግናውየሽርክ
      @ነኝየተውሂድጀግናውየሽርክ 3 года назад +1

      @@ሱሱነኝመካነሠላሟ አሚንንንን ያረብ

    • @ሲትራራህሚ
      @ሲትራራህሚ 3 года назад

      ወጣ በይ የተከለከለ አኡዙቢላህ የሚያስብል ነገር ምን ትሰራለሽ ክ

    • @ነኝየተውሂድጀግናውየሽርክ
      @ነኝየተውሂድጀግናውየሽርክ 3 года назад

      @@ሲትራራህሚ እኔ የሚገርመኝ ለእነርሱ የናተ አይናችሁ ፈጦ ወደ እሳት መሄድ
      አልሀምዱሊላህ ከእንደ እናተ አይነት የጥመት አንጃወች የጠበቀኝ አምላክ አልሀምዱሊላህ
      ምንጊዜም ቅድሚያ ለተውሂድ

    • @ሲትራራህሚ
      @ሲትራራህሚ 3 года назад

      @@ነኝየተውሂድጀግናውየሽርክ እና አይንሽ ጨፍነሽ ነው የምታነቢው ጆሮሽን ዘግተሽው ነው በቃ ውጪ

  • @muhemedadem6082
    @muhemedadem6082 3 года назад +1

    ማሻ አላህ አይዟችሁ በርቱ ያምራል ይሄንን መንዙማ በጣም ነበር የምወደው አሁን ይበልጥ ወደድኩት

    • @Sofia-rd1ug
      @Sofia-rd1ug 3 года назад

      مرحبا مشا الله تبارك الله

    • @Sofia-rd1ug
      @Sofia-rd1ug 3 года назад

      سبحان الله مشاءالله تبارك مش

  • @ethietube8003
    @ethietube8003 3 года назад +4

    እረ ወየውውውውውውውውውውውውው😥😥😥😥👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እደው ምን ልበላችሁ የኛ ምርጦች ትለያላችሁ እኮ ያብደሪወች 💗💗💗💗💗💗💗💗 ስወዳችሁ ሊላህነው ማሻአሏህ በሪቱ
    ሶለሏህ አለይሒ ወሰለም💘💘

  • @farismuke8868
    @farismuke8868 Год назад

    ሙአዜ ከነጓደኞችህ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @seidmoha2900
    @seidmoha2900 3 года назад +14

    two superstars performing original Ethiopian islamic art .......mashallah!!!

    • @Brookmelessaw
      @Brookmelessaw 11 месяцев назад

      What is Ethiopian Islamic art? There is only one Islam. Muslim Ethiopians....yes, Ethiopian Islam....no such thing.

  • @emamahemed9721
    @emamahemed9721 3 года назад +3

    ይማምአህመእድ፡አሊ።ኡላህ፡ብርታቱን፡ይስጣችሁ።

    • @Brookmelessaw
      @Brookmelessaw 11 месяцев назад

      Min?? Yimam Ahmed Ali demo manaw? Quwa misetew manew? Laa hawla walaa quwaata illabillah. Allah yimran

  • @Hሀሊመትየአላህባሪያነኝኩ

    ማሻላህ አላህ ይጠብቀን ቀጥተኛውን መገድ ይምራን አይዱኒያ ህህህ😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ዜድነኝየኢልምቀላዋጭ
    @ዜድነኝየኢልምቀላዋጭ 3 года назад +1

    ምድረ አዝማሪ አላህ ያጥፋችሁሁሁሁሁ

    • @user-ez9le6sc1n
      @user-ez9le6sc1n 3 года назад

      Blind

    • @ዜድነኝየኢልምቀላዋጭ
      @ዜድነኝየኢልምቀላዋጭ 3 года назад

    • @ሲትራራህሚ
      @ሲትራራህሚ 3 года назад

      ግጥም አድርገሽ አይተሽ የሌለ እረ ሼም ነው ርዕሱን አይተሻል አይደል በቃ የተከለከለ አዝማሪ ቤት ምን ትሰሪያለሽ አብዝቶ ጦሃሯ ለነጃሳ አለች አያቴ

    • @MameMame-uz2lt
      @MameMame-uz2lt 11 месяцев назад

      አደል፡በዲን፡ጠላት፡ላይ፡እንደዚአነት፡አንመኝም

  • @hikmaseid9453
    @hikmaseid9453 3 года назад +2

    ያሠላምምምምም

  • @ሲትራራህሚ
    @ሲትራራህሚ 3 года назад +1

    😥አሰላም አለይክ ያሸምሰል ሁዳ ሙስጠፋ የባህረል ነዳ
    ሙአዜ ማሻአላህ ሁሌም ምርጥ ስራ አላህ ይጠብቃቹ የኻሊድ መስጂድ ጀመአ ነኝ ውድድ ነው የማደርጋቹ ምርጦቼ

    • @susibntmd6482
      @susibntmd6482 3 года назад

      አላህ ልቦና ይሥጣቸው ይሦጣችሁ እሡ ብሎ ኡስታዝ ኡዝታዝ ባለፈበትም አላለፈም እሚያዋጣችሁን በሥሜታችሁ አትነዱና ተውሂድን ተማሩ

  • @newlast6753
    @newlast6753 2 года назад +1

    ማሻ አላህ በጣም ደሥይላል

  • @wessilaahmed7645
    @wessilaahmed7645 3 года назад +1

    nice work family .........

  • @KanjU-ot8cr
    @KanjU-ot8cr Год назад

    ❤❤ሙስጣፋ የበሀራነዳ❤❤መሸ አለህ ስታምሩ ተግሱ አለህ ሀያት ይስጣቹ❤❤ 100 ግዜ ሰምቼ መቶ ግዜም አልቅሼ😢😢😢😢 መጫራሸ ለይ ኮሜት ፀፊኩ ❤❤❤

  • @maxitube4392
    @maxitube4392 3 года назад +2

    Betam yamral habibochee bertu♥️♥️♥️

    • @Menzuma_Hadraa
      @Menzuma_Hadraa 3 года назад +1

      እኔም ቤት ሀድራ ኣለ ኑ 👍

  • @usmiusmi5197
    @usmiusmi5197 3 года назад +3

    1ኛ በመሆኔ ደስታ ይሰማኛል በጉጉት ነበር የጠበኩት ወላሂ

    • @isehakkedir8869
      @isehakkedir8869 3 года назад +2

      Ene kedmiyalew eko

    • @usmiusmi5197
      @usmiusmi5197 3 года назад +3

      አይመስለኝም ወንድም ይስሀቅ እኔ ሳየው 0 viw ነበር ምንም ኮሜንትም አልነበረም ብሮዬ

  • @مريممم-ح4ط
    @مريممم-ح4ط 3 года назад +2

    ማሺአላህ አላህ ይጠብቃችሁ

    • @Menzuma_Hadraa
      @Menzuma_Hadraa 3 года назад +1

      እኔም ቤት ሀድራ ኣለ ኑ 👍

  • @yusranesrellah5809
    @yusranesrellah5809 3 года назад +8

    በጣም የምውደውን የመሀመድ አወልን መንዙማ እና ድምጽ ድጋሚ በናተ ባማረና በሚማርክ አቀራረብ ስላደረሳቹን እናመስግናለን ቆንጆ ስራ❤❤❤❤

    • @Menzuma_Hadraa
      @Menzuma_Hadraa 3 года назад +2

      እኔም ቤት ሀድራ ኣለ በቅ በሉ

  • @ነቢንናፋቂዉልቤአንዴዬኳል

    አዬ በጣም ምርጥ ትምርት አለዉ አጅብ አሏህ ይጠብቃችሁ ዉዶቼ

    • @Menzuma_Hadraa
      @Menzuma_Hadraa 3 года назад

      እኔም ቤት ሀድራ ኣለ ኑ

  • @jumejume523
    @jumejume523 3 года назад +4

    Qelb nw wanna sigaw menmana ye shonkew ma'ana duratulbayda ❤❤❤❤

    • @Menzuma_Hadraa
      @Menzuma_Hadraa 3 года назад

      እኔም ቤት ሀድራ ኣለ ኑ

  • @ekram6930
    @ekram6930 2 года назад

    Mashallah sewedachu welhi allah yechemerelachu mashallah betam des yemil menzuma new 🥰🥰🥰🥰🥰🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🤩🤩🤩🤩🤩🤩

  • @marifaawol297
    @marifaawol297 3 года назад +19

    አሠላሙ አለይክ ያሸምሠል ሁዳ !!
    አምሳያው አይመጣም ፊት እንዳላለፈው
    አንግሶ ቢያዘልቀው ጉዱን ሁላ አለፈው
    ያረሱለሏህ ﷺ 💚

    • @Menzuma_Hadraa
      @Menzuma_Hadraa 3 года назад

      እኔም ቤት ሀድራ ኣለ ኑ

  • @hararabadir2817
    @hararabadir2817 2 года назад

    Masha'Allah BarakaAllahu feekum

  • @jamesblack6324
    @jamesblack6324 2 года назад

    እንዲያው ግሩም ድንቅ ብሎ ዝም ነው !!!!

  • @anwarashikashik805
    @anwarashikashik805 3 года назад +1

    Masha Allah betam Des mil menzumanew Allah yichemrilachu bertu ahbabelkiram

  • @AlemAleme-kc1jh
    @AlemAleme-kc1jh 16 дней назад

    ማሻ አላህ ስታምሩ

  • @farismuke8868
    @farismuke8868 3 месяца назад

    ምርጦቼ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @zenesemen6872
    @zenesemen6872 3 года назад

    Wawww mshi allah betam yemisb mezuma new allah ychemrlh wedm,❤️❤️❤️👍

  • @SaraSara-tu8sp
    @SaraSara-tu8sp 3 года назад +3

    ከማሻ አላህ ዉጭ ቃላት የለኝም ብቻ አላህ ይጨምርላችሁ ወላሂ የሚገርም ሥራ ነው ከዚህ በላይ እንጠብቃለን ኢንሻ አላህ 🥰🥰🥰🥰

    • @zebibaseid6041
      @zebibaseid6041 3 года назад

      ሙዝቃውን ነው

    • @nejatumuayub6232
      @nejatumuayub6232 3 года назад

      @@zebibaseid6041 ምኑ ነው ሙዚቃ የሆነብሽ🙄

  • @rozasani5900
    @rozasani5900 3 года назад +1

    Mashala mrt sra alah yagzachu bertu

  • @alhamdulilahforeverything5482
    @alhamdulilahforeverything5482 3 года назад +1

    ማሻአላህ በርቱ አላህ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን

  • @bbvvfghhh2535
    @bbvvfghhh2535 3 года назад

    ማሻአላ፣ወላሂ፣ደስይላ፣እደዝህ፣በጭብጫቦ፣ሲሆን,ደስይላል፣በርቱልን

  • @nejatumuayub6232
    @nejatumuayub6232 3 года назад +1

    አሰላምአሌይክ ያሸምሰል ሁዳ ሙስጠፋ ያባኽረል ነዳ ማሻ አላህ ወንድሞቻችን አላህ ይጨምርላችሁ

  • @Brookmelessaw
    @Brookmelessaw 11 месяцев назад

    Yeshirk sinignochin bititwu minalbet. Dehna semten semten.....Allah yimran

  • @Faisal-ii1qf
    @Faisal-ii1qf Год назад

    Aslamualikum brother's it's really great job keep it up nice work

  • @saadaethiopian1274
    @saadaethiopian1274 2 года назад

    የኔዉዱ ዘይኔ እባየ እየወረደ አዳመኩት ሀያታችሁ ይቆይልኚ የኔ ዉዶች

  • @ኡሙኸውለትዩቱብ-ኀ4ነ
    @ኡሙኸውለትዩቱብ-ኀ4ነ 3 года назад +7

    ሀቢቢ ያረሱለሏህ ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም ሙሀባችን አሏህ የሀቂቃ ያድርግልን🤲😭
    ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም💚💚💚💚
    ሼር ፣ ላይክ የምወዳችሁ👏👏👏👏

    • @rury1618
      @rury1618 3 года назад

      ከፍ ከፍ ከፍ እተሪጉኙ ቢሎነል ረሱለቺ ንሶሎለለሁእለይሂ ወሰለሚ።።

    • @rozabiya5631
      @rozabiya5631 3 года назад +1

      Sallallaahu Aleyhii wasallam

  • @teacherabide9365
    @teacherabide9365 3 года назад +7

    "አላህ ይጨምረላችሁ " ማሻ አላህ " ቀጥሉበት በርቱ !!

  • @entisarmehamed6174
    @entisarmehamed6174 3 года назад +5

    Alemadinek aychalm mashaallah 😍😍 ASELAMALEYK YASHEMSEL HUDA

  • @neimasani2828
    @neimasani2828 3 года назад +1

    Alhamdulilah bewarida2 yaltesarefe ahwale a..hun tesarefe lela alem

  • @musaabdella9654
    @musaabdella9654 3 года назад +1

    አሰላምዓለይክ ያሀቢበላህ አሰላምዓለይክ ያረሱሉላህ ሰዐወ

  • @nooryayalew163
    @nooryayalew163 3 года назад +3

    ማሻ አሏህ በጣም ደስ የሚል መንዙማ ነው አሏህ ይጨምርላችሁ ባረከሏሁ ፊኩም

  • @ኹዝቢየዲዘይኔየጭቁቀንያኔ

    ወዬው ወዬው ወዬው እንዳው እንደጓጓሁ አልሀምዱሊላህ ለቀቃችሁት ያአሏህህህህህህ❤❤❤❤ሀዬዬዬዬዬዬዬዬ እረ እናንተን የሚገልፅ ቃላት የለኝም ወሏሂ ብቻ አሏህ ይጠብቃችሁ አሏህ ይጨምርላችሁ አሏህ የሐቢባችንንን /አለይሂ ሶላቱ ወሰለም /ሙሀባ ይወፍቃችሁ ዱኒያ አኼራችሁ ይመር አቦ AL faruq ኡስታዝ ወኪል አሏህ ይጨምርላችሁ በርቱልን እኛም ከጎናችሁ ነን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @noreyyaibrahim7190
    @noreyyaibrahim7190 3 года назад +4

    ማሻ አላህ በጣም በጣም ደስ የሚል መንዙማ

  • @mdtube2165
    @mdtube2165 3 года назад +5

    Mashallah... Allah yechmerelachu

    • @Menzuma_Hadraa
      @Menzuma_Hadraa 3 года назад

      እኔም ቤት ሀድራ ኣለ ኑ

  • @zebibasiraj6460
    @zebibasiraj6460 2 года назад

    Tatalachu mesay keweboce goda 😁❤️❤️❤️❤️

  • @zakirtemam3680
    @zakirtemam3680 3 года назад +4

    Mashallah betam dese yelal.

    • @Menzuma_Hadraa
      @Menzuma_Hadraa 3 года назад

      እኔም ቤት ሀድራ ኣለ ኑ

  • @zeynebaali9638
    @zeynebaali9638 3 года назад +1

    Betaaaaaaaam betaaaaam tamralachiw siweeeeeeedachiw

    • @Menzuma_Hadraa
      @Menzuma_Hadraa 3 года назад

      እኔም ቤት ሀድራ ኣለ ኑ 👍

  • @abdulfetahamin2908
    @abdulfetahamin2908 3 года назад +7

    اسلام عليكم ورحمة الله وبركاته
    ماشاءالله
    ክሊፑ በአሪፍ ተስርቶዋል ግን የካዲሙ ድርስት (acting)አልገባኝም እስኪ አሰረዱኝ ?

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 3 года назад

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል ሸህ መሀመድ አወል ሀምዛን እወዳቸዋለሁ እናተም የሳቸው ተተኪ ናችሁ በርቱ ምርጥ ስራ ነው ደስ የሚል ድምፅ ጋር 🥰🥰🥰

  • @meremahassen5604
    @meremahassen5604 2 года назад

    ማሻ አላህ ቸቸቸ ሱለላሁአለሂወሰለም☝️🤲😭😭😭😭👏👏👏👏💚💚💚💚💚

  • @عليعنبه-ه7ش
    @عليعنبه-ه7ش 3 года назад +1

    ማሻአሏህ ደስስስስስስስስስይላል ኡፍፍፍፍፍፍእምየሀገሬሰላምሽይመለስሀገርሰላምሲሆንነውእኛምሰላምየምንሆነውበያላችሁበይአሏህይጠብቃችሁከውሀብዮችጥመትአሏህይጠብቀንያረብ

  • @ሪችነኝጢባራሟ
    @ሪችነኝጢባራሟ 3 года назад +3

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ❤❤❤🙏🙏

  • @sabahudinabdulshkur5657
    @sabahudinabdulshkur5657 3 года назад +1

    አንደኛ

  • @abaesad1821
    @abaesad1821 3 года назад

    አለምን ወደ ረሱል ሰ ዐ ወ መንገድ ለመጥርራት ከፍንጭት መልካቸው ይልቅ ለመላው አለም ስላስተላለፉት ኢልም (ዕውቀት) የሚተርክ ግጥም አይሻልም ነበር ?

  • @zebibaahmed3867
    @zebibaahmed3867 3 года назад +3

    ማአሻአሏህ❤💚💚❤❤እደት የሚያምር ስራ ነው ሀያታችሁን አሏህ ያስረዝምልን

  • @fs3648
    @fs3648 2 года назад

    ሙሀዝ ድምፅህ ማሻ አላህ አላህ ይባርፊክ ጎበዝ

  • @ZebibaEndris-g3d
    @ZebibaEndris-g3d 3 месяца назад

    ያረብ እድሜም ሀያትምም ይወፍቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mezidatemam2993
    @mezidatemam2993 3 года назад +10

    ቡዙ የተለፋበት እንደሆነ ስራው ያሳብቃል keep it up💪🖤

  • @dr.sheikhabubekr818
    @dr.sheikhabubekr818 3 года назад +12

    ማሻ አሏህ💞💞💞 በጣም የሚያምር ስራ ነው
    ኢክራምየዋ ትላለች እየየ አንቱን ካለየች እንጃላት ወዲያ አሏህ ይወፍቀን የነቢ ወዳጆች ሁላችንም💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @arefat3826
    @arefat3826 3 года назад

    Masha allahe arif sera nw

  • @hikmaseid9453
    @hikmaseid9453 3 года назад

    ያሠላም

  • @abdurehmanofficial4111
    @abdurehmanofficial4111 3 года назад +1

    Betam new yemetastelut yager ahbash muaze allah azaig newna bemhertetu beznetu esu yimelesachu hulegize bedua aresachehum

    • @mamenur177
      @mamenur177 3 года назад

      ማስረጃ አለሽ?

  • @imankahsay
    @imankahsay 3 года назад +3

    Mashallah becha erasu aybekam betam des yelala allah yetebkachehu ❤❤❤

  • @muntihabeshaethiopianfooda2859
    @muntihabeshaethiopianfooda2859 3 года назад

    Mirt menzuma new Muaz balfew gin betam new yetnadeskubih ante munshid neh kibrihin yemtbik nigigir ena sira new mesrat new yalbih yewrde nigigirin ena dirgit kemadreg tekoteb menzuma yemiwed yesmahal yemaywed yitowow alqe media kemqrbih befit degagmeh asib

  • @seifudin5079
    @seifudin5079 3 года назад +2

    Jegnawoch nachu bertulin masha allha

  • @Rቢንት
    @Rቢንት 3 года назад +2

    ማሻ አላህ ደሥ ትላላችሁ

    • @Menzuma_Hadraa
      @Menzuma_Hadraa 3 года назад

      እኔም ቤት ሀድራ ኣለ ኑ

  • @jemaladem6335
    @jemaladem6335 3 года назад +3

    Zare 15 sew nw yekedemegn
    💚💚💚💚💚💚

    • @Menzuma_Hadraa
      @Menzuma_Hadraa 3 года назад +1

      እኔም ቤት ሀድራ ኣለ ኑ

  • @samiyusufe7973
    @samiyusufe7973 3 года назад +4

    Mustefa yabherl neda ..... 👏👏

    • @Menzuma_Hadraa
      @Menzuma_Hadraa 3 года назад

      እኔም ቤት ሀድራ ኣለ ኑ

  • @amayejij5827
    @amayejij5827 3 года назад +1

    Begize baldersm betam guaguche neber wellahi

    • @Menzuma_Hadraa
      @Menzuma_Hadraa 3 года назад

      እኔም ቤት ሀድራ ኣለ ኑ 👍

  • @ismaelalewe2517
    @ismaelalewe2517 3 года назад +2

    ማሻ አህላ ነው

    • @Menzuma_Hadraa
      @Menzuma_Hadraa 3 года назад

      እኔም ቤት ሀድራ ኣለ ኑ 👍

  • @Hundane144
    @Hundane144 3 года назад

    Muaz leba habashi
    Hezba muslimun shewedk ante azamriiiii tenekakan

  • @mariaabdurahman5124
    @mariaabdurahman5124 3 года назад

    Mashallhe allhe ybertchue yarbe btame yamerale

  • @AbdoAbdo-xz7wg
    @AbdoAbdo-xz7wg 3 года назад +4

    ወላሂ እየጠበኩት ነበር አሳምራቹታል ማሻ አላህ

  • @ebrahimyezid2925
    @ebrahimyezid2925 3 года назад

    Bertu wendemoche arif sera new

  • @ebrahiamhassen2280
    @ebrahiamhassen2280 3 года назад

    wow#1😍😍😍😍