Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Amen amen amen kalehiwoten yasemaln abatachin
መምህር እዮብ ቃለ ህይወት ያሰማልን በርታልን ለኛለተዋዶልጆች
Kale hiiwot yasemalen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ere keltihu degmeh degmeh tenager
ያልተጻፈ አታንብብ
ማለት?
ተረት ብቻ ፡ አሁን ስለ ኢየሱስ ቀሚስ ምኑ ጋር ተጽፏል ?
የክርስቶስ ታሪክ በአንድ መፅሐፍ ብቻ ተጀምሮ አልቋል ብለህ ወይም ብለሽ ታምኛለሽ ? ሉተር ነው እምነት ብቻ ፀጋ ብቻ _66መፅሐፍ ቅዱስ ብቻ ብቻ ብቻ እያለ የብቻ ትምህርት ያስተማረ ሐዋርያው ጳውሎስ ምን ብሎ እንዳስተማረ በ 2ኛ ጢሞቴዎስምዕራፍ 3 ቁጥር 16-172ኛ ተሰሎንቄ ምዕራፍ 2 ቁጥር 15መመልከት ነው ።
@rasbahiru5303 መፅሐፍ ብቻ ካልሆን ፡ ማንም ደብተራ በአብሾ ደንዝዞ የፃፈውን ልንቀበል ነው ? ለምሳሌ አዳም ሄዋንን ሲያገባ ስላሴ የወርቅ ጥሎሽ ሰተዋቸው ነበር እያለ ተረተኛው ዘቤ እየተናገረ ሲያስቀን ነበር 😆
@@lemaable የእግዚአብሔር ሰው ፍፁምና ለበጎ ስራ ኹሉ የተዘጋጀ ይሆን ዘንድ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት መፅሐፍ ሁሉ ለትምህርት ና ለተግሳፅ ልብንም ለማቅናት በፅድቅም ላለው ምክር ደግሞ ይጠቅማል. 2ኛ ጢሞቴዎስ 3-16 እስከ 17 ሰውን የማያንፅ ቃላት ለመወራወር ሳይሆን እውነትን ለመግለፅ ከሆነ ቅዱስ ጳውሎስ ምን ብሎ እንዳስተማረ ብለን እንመርምር ። ደብተራ አጭሶ ፃፈ የምትለው በአስተሳሰብ ደረጃ ከሆነ ከአህምሮህ አውጣው ። በእውነት በማስረጃ አለ ካልክ እኔም አልቀበለውም ።እኛ ቤተክርስቲያን መፅሐፍ ብቻ የሚል ትምህርት የለም የእምነታችን መተማመኛና መፅኛ እንዲሁም መከራከርያችን በዋናነት መፅሐፍ ቅዱስ ነው ደግሞም በሐዋርያት ቅብብሎሽ የመጣውን ትውፊትና ታሪክም እንቀበላለን ።እስቲ አንተመፅሐፍ ብቻእምነት ብቻየሚለውን ትምህርት ከመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅስ አሳየኝ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Amen amen amen kalehiwoten yasemaln abatachin
መምህር እዮብ ቃለ ህይወት ያሰማልን በርታልን ለኛለተዋዶልጆች
Kale hiiwot yasemalen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ere keltihu degmeh degmeh tenager
ያልተጻፈ አታንብብ
ማለት?
ተረት ብቻ ፡ አሁን ስለ ኢየሱስ ቀሚስ ምኑ ጋር ተጽፏል ?
የክርስቶስ ታሪክ በአንድ መፅሐፍ ብቻ ተጀምሮ አልቋል ብለህ ወይም ብለሽ ታምኛለሽ ?
ሉተር ነው
እምነት ብቻ
ፀጋ ብቻ
_66መፅሐፍ ቅዱስ ብቻ
ብቻ ብቻ እያለ የብቻ ትምህርት ያስተማረ
ሐዋርያው ጳውሎስ ምን ብሎ እንዳስተማረ
በ 2ኛ ጢሞቴዎስ
ምዕራፍ 3 ቁጥር 16-17
2ኛ ተሰሎንቄ
ምዕራፍ 2 ቁጥር 15
መመልከት ነው ።
@rasbahiru5303 መፅሐፍ ብቻ ካልሆን ፡ ማንም ደብተራ በአብሾ ደንዝዞ የፃፈውን ልንቀበል ነው ? ለምሳሌ አዳም ሄዋንን ሲያገባ ስላሴ የወርቅ ጥሎሽ ሰተዋቸው ነበር እያለ ተረተኛው ዘቤ እየተናገረ ሲያስቀን ነበር 😆
@@lemaable
የእግዚአብሔር ሰው ፍፁምና ለበጎ ስራ ኹሉ የተዘጋጀ ይሆን ዘንድ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት መፅሐፍ ሁሉ ለትምህርት ና ለተግሳፅ ልብንም ለማቅናት በፅድቅም ላለው ምክር ደግሞ ይጠቅማል.
2ኛ ጢሞቴዎስ 3-16 እስከ 17
ሰውን የማያንፅ ቃላት ለመወራወር ሳይሆን እውነትን ለመግለፅ ከሆነ ቅዱስ ጳውሎስ ምን ብሎ እንዳስተማረ ብለን እንመርምር ። ደብተራ አጭሶ ፃፈ የምትለው በአስተሳሰብ ደረጃ ከሆነ ከአህምሮህ አውጣው ። በእውነት በማስረጃ አለ ካልክ እኔም አልቀበለውም ።
እኛ ቤተክርስቲያን መፅሐፍ ብቻ የሚል ትምህርት የለም
የእምነታችን መተማመኛና መፅኛ እንዲሁም መከራከርያችን በዋናነት መፅሐፍ ቅዱስ ነው ደግሞም
በሐዋርያት ቅብብሎሽ የመጣውን ትውፊትና ታሪክም እንቀበላለን ።
እስቲ አንተ
መፅሐፍ ብቻ
እምነት ብቻ
የሚለውን ትምህርት ከመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅስ አሳየኝ