FINAL! Meleket - መለከት Ethiopian Drama Episode 104

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 июн 2018
  • መለከት ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ ክፍል 104 | The Latest Episode of Meleket Drama መለከት Ethiopian Series Drama Episode 103
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 428

  • @ManafsKban
    @ManafsKban 6 лет назад +16

    የመለከት መፈፀም በፍቄ ህመም መሠለኝ እሄ መፈፀሚያው አልነበረም አቆርጣችሁ ከምታሥጠብቁን ተፈፀመ ሥላላችሁ ከልብ እናመሠግኔለን
    ጋሽ ፍቄ አይዞህ ፈጣሪ ይማርህ ሁሌየም እንወድሀለን እናከብርሀለን

  • @hawulatmahamad2461
    @hawulatmahamad2461 6 лет назад +11

    አቤት የሀበሻ ፊልም እና የዘድሮ ፍቅር ማስጀመር እጂ ማስጨረስ አያቁም በስንት ወራችሁ ብትመጡ ባንድ ክፍል ብቻ ተፈጸመ ስትሉ አታፍሩም

    • @aoao3973
      @aoao3973 6 лет назад +1

      Hawulat Mahamad 🤣🤣🤣🤣😂

    • @user-jr6xk8us7e
      @user-jr6xk8us7e 2 года назад

      ለመፈፀም የመጡ ይማስላሉ

    • @user-su5xl9pq3m
      @user-su5xl9pq3m 2 года назад

      ትክክል ኪኪኪኪኪኪ

  • @twcl7365
    @twcl7365 6 лет назад +5

    መለከቶች እናመሰግናለን በተለይ ለጋሽ ፍቄ ፈጣሪ አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልኝ አይዞህ አባታችን ጌታ ፈዋሽ ነው 🙏💝

  • @brhan826
    @brhan826 6 лет назад +149

    ዛሬ ማነው ቀኑ
    እሲኪ የአገሬ ልጆች እግዚአብሔር ምህረቱን ያምጣልሽ በሉኝ አሞኛል ልቤን መተንፈስ ተሳነኝ ድካም ድካም እያለኝ ነው

    • @bezaaledu8934
      @bezaaledu8934 6 лет назад +7

      ኤሚ Brhan እግዚአብሔር ይማርሽ እናት እመብርሀን ትዳብሽ አይዞሽ

    • @bezaaledu8934
      @bezaaledu8934 6 лет назад +2

      ኤሚ Brhan ዛሬ ልደታ ናት እሷ ትፈውስሽ

    • @user-mw4lw3ej9w
      @user-mw4lw3ej9w 6 лет назад +2

      ኤሚ Brhan አይዞሽ ማር እግዝአብሔር ይማርሽ

    • @Marta-zv3vw
      @Marta-zv3vw 6 лет назад +1

      እግዜአብሔር ይመርሽ አይዞሽ

    • @user-wr3tn1xn8w
      @user-wr3tn1xn8w 6 лет назад +1

      እግዚአብሔር ይማርሺ እህት

  • @user-fy8xl6yu4b
    @user-fy8xl6yu4b 6 лет назад +63

    የተዋህዶ ልጆች እንካን አደርሳችሁ ለናታችን ለድንግል ማርያም ወርሀዊ በአል ልደቷ ልታችን ነው ፍቃዱ ትክለ ማርይምንም እግአብሔር ይማርህ በሉት እስኪ

    • @andnet2276
      @andnet2276 6 лет назад +2

      እሙ የድንግል ማርያም ልጅ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @leylayeabatonafaq113
      @leylayeabatonafaq113 6 лет назад +1

      እሙ የድንግል ማርያም ልጅ እደው የእናተ አያልቅባችህም ዴ

    • @haymithemikaelgoogle2997
      @haymithemikaelgoogle2997 6 лет назад

      እሙ የድንግል ማርያም ልጅ amen enkan abro adersen

    • @alhamdulillahforevrting9228
      @alhamdulillahforevrting9228 6 лет назад +1

      እሙ የድንግል ማርያም ልጅ ኤጭ የናንተ በአል ደግሞ ማለቂያ የለውም።

    • @user-fy8xl6yu4b
      @user-fy8xl6yu4b 6 лет назад

      Alhamdulillah for evrting
      ክክክ እና አንችን ምን አሳሰበሽ ነይ አክብሪ አላልንሽ መከባበር መልካም ነው

  • @sabitashibeshi9516
    @sabitashibeshi9516 6 лет назад +11

    ያ አባቱን ፍለጋ የወጣው ህፃን ከገጠር ወደ ከተማ የሱስ ጉዳይ😢

  • @lidiyawendimu2010
    @lidiyawendimu2010 2 года назад +2

    በጣም ደስ የሚል አጠልታይ ተከታታይ ድራማ ነው 👍👍❤️እናመሰግናለን ለ ሁላቺንም ትምርት እንደሚሆነን ምንም ጥርጥር የለኚም 🙏

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 6 лет назад +3

    ድንግል ማርያም ትማርህ ፍቄ አንጀቴን ነው የበላሀዉ መታመምህ እንደ ኩላሊት መጥፎ በሽታ የለም እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @user-nh8pc6gk4j
    @user-nh8pc6gk4j 6 лет назад +6

    የተፈጸመበትን ምክንያት ብረዳም ብዙ ያላለቁ ታሪኮች አሉት።
    የሟቹ አትሌት ገዳይ በምን አይነት የክትትል መዳረሻ እንደተያዘች ግልጽ አይደለም።
    ፊሽና ኤፊ ላይ የፊሽ እህት ምስራቅ ስትጎነጉን የነበረው ተንኮል በቂ መፍትሔና እልባት አላገኘም።
    በመጠጥ ሱስ ምክንያት ዕዳ ውስጥ ተዘፍቆ በነበረው አባትዋ ሰበብ ከፍተኛ መረበሽ ውስጥ የነበረችውና በወ/ሮ ውባለም የስነልቦና ክትትል ስር ትገኝ የነበረችው ወጣት ማስተዋል ማብቂያዋ ምን ሆነ?
    ባለትዳር አፍቅሮ ሲናወዝ የነበረው የፊሊ መጨረሻም ይህን ያህል ተብራርቶ አልቀረበም
    ከእጮኛዋ እናት ጋር ከፍተኛ ውዝግብ ውስጥ ገብታ የነበረችው የሰርኬና ባለቤትዋ መጨረሻ?
    በሚያስቀና የጓደኝነት ፍቅራቸው የታዩት የመሲና ወይኒ መጨረሻ ምን ሆነ (በቃ መኮራረፍ)?
    ባዩሽ ከተሰማራችበት ህገወጥ ስራዋ ተላቀቀች ወይንስ ቀጠለችበት ?
    ማቲና ባዩሽ ከጣሊያናውያኑ ጋር በመተባበር ጀምረውት የነበረው የሃብት ፍለጋ?
    ደም ለመመለስ የሄደው አባቱን ፍለጋ ተከትሎ ከተማ የመጣው ታዳጊ ህጻን ጉዳይስ?
    መሬት ተሸጦ በተገዛ የሰርፕራይዝ መኖሪያ ቤት ውዝግብ ውስጥ የገቡት የወንድወሰን ቤተሰቦችስ ወዴት ደረሱ?
    ብቻ ብዙ ታሪክ ይቀረዋል ያላለቀ ቁርጡ ያልታወቀ በእንጥልጥል የቀረ አንድ የኪነጥበብ ስራ ሲጀመር መነሻም ሆነ መድረሻው ለክቶ ምን ያህል ያስኬዳል የሚለውን ገምቶ በበቂ መጠን ለእያንዳንዱ የታሪክ መዋቅር አመርቂ አቀራረብና ማብራሪያ ሰጥቶ የሚቀርብ መሆን መቻል አለበት።ተመልካችም አይቶት ከፍ ያለ እርካታ ያገኝ ዘንድ ማለት ነው።
    ለሁሉም እስከዛሬ ስለነበረን ቆይታ መላውን የድራማውን አካላት ከልብ እናመሰግናለን ። ደራሲው አዶኒስ ከዚህ ቀደም በገመና እንዲሁም በጠበቅነው አጨራረስም ባይሆን (በመለከት) ጥሩ ስራ እንደሰጠኸን ሁሉ ወደፊትም የተሟላ ያደገና የተሻገረ ውብ ስራ ይዘህልን እንደምትቀርብ ተስፋ አደርጋለሁ።
    ቸር ጊዜ ለሁላችንም

  • @user-qj2vd1nm8f
    @user-qj2vd1nm8f 6 лет назад +25

    ወይ እንደኔ የፊሽየ አድናቂወች በላይክ ግለፁት

  • @user-rd4jk5yk8m
    @user-rd4jk5yk8m 6 лет назад +12

    እግዚአብሔር ይማርህ ፍቃድ ተክለማርያም አባታችን ቅርሳችን

    • @lidiya727
      @lidiya727 6 лет назад +1

      Hx Hf kkkkkkkk ደሞ ቅርስ ሆነ

  • @melatabera1397
    @melatabera1397 6 лет назад +12

    እንደናተ ነው ጨዋነት ችግሩን ተናግራችሁ ፍጻሜውን አሳያችሁን እናመሠግናለን ጋሽ ፍቄ እግዚአብሔር ጤናውን ሰቶልን በአዲስ ድራማ እንድናይህ ጰሎቴ ነው

  • @sameras7103
    @sameras7103 6 лет назад +25

    ጋሽ ፍቄ እመቤቴ ትጎብኝህ ድነህ ለምስክርነት እደምትቆም እርግጠኛ ነኝ

  • @user-kb1pk4nl1o
    @user-kb1pk4nl1o 2 года назад +2

    ተፈፀመ ስትሉ አታፍሩምዴ በሉ 105ን ልቀቁልን🙄🇪🇹✊

  • @enathagere7069
    @enathagere7069 6 лет назад +7

    ጃንጎ ውስጤ ነበር ለማንኛውም እንኳንም አለቀ የድራማ ብዛት ግራ ሲያጋባኝ ነበር

  • @user-wj7kf7tb3h
    @user-wj7kf7tb3h 6 лет назад +8

    ይሻላል ከማቆራረጥ እንደዚ አሣጥሩና ገላግሉን በጣም እናመሠግናለን ጥሩ ቆይታ ነበር

    • @fitsumsheger6023
      @fitsumsheger6023 6 лет назад

      የቅድስት ማርያም የአማላጇ ልጅ ነኝ ,,,hi

  • @user-tr6ti4ot7t
    @user-tr6ti4ot7t 5 лет назад +3

    ጋሽ ፍቄ ነብስህን ይማረው አባታችን ይህን ድራማ ከ1 ጀምሬ እስከ እዚህ ድረስ ያየሁት በ10 ቀን ውስጥ ነው

  • @user-dn9wq9fk1d
    @user-dn9wq9fk1d 6 лет назад +1

    መለክት ቆንጆ ድራማ ነበር ግን ብዙ ነገሮች ተጀምርው ቀርተዋል መጨርሻውን ሳታሳዩን ለምሳሌ አባትና ልጅ እንደተለያዩ ።እናደገና ማለት የምፈልገው የፓሊሶችን ፓርት ሌላ ፈራሲ እንዳይደግመው እላለሁ ይሄ የኔ አስተያየት ነው ማለቴ ይሄን ያህል ጊዜ ፓሊስ ዘበኛ ሁኖ የግለሰብን ቤት ጠብቆ አያውቅም።በተርፈ እናመሰግናለን♥

  • @user-rb4sz7rl7c
    @user-rb4sz7rl7c 6 лет назад +2

    እናመሰግናለን

  • @feefee3959
    @feefee3959 4 года назад +3

    ምርጥ ድራማ ነበር

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r 6 лет назад +3

    ዋው መለከት ተናፍቃችሁ ነበር 💖💖💖

  • @ledyatada3039
    @ledyatada3039 6 лет назад +2

    ፍቅዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያብዛልህ

  • @tisgtti9678
    @tisgtti9678 6 лет назад +3

    ደስ ይላል መለከት

  • @user-wo6uu3he2z
    @user-wo6uu3he2z 6 лет назад

    በጣም እናመሰግናለን

  • @user-hr9cu3bi9b
    @user-hr9cu3bi9b 6 лет назад +2

    እናመስግናለን

  • @user-up6qe1hb7p
    @user-up6qe1hb7p 6 лет назад +30

    ፍቄ አባታችን ተሻለክ

  • @nahwom5858
    @nahwom5858 6 лет назад +2

    አይ ፍቄይ ብቻ ነብስህን ይማርው
    ሀሌም በልባችን ትኑራለህ አንተ አውቅሀል
    ብቻ የንተ መለየት ያማል የጥብብ ፍርጥ አንደኛ አንተ ጋደኛህ ደመር ፆጌይ ነብሳቹሁን ይማርው አሜን

  • @user-mc7xx6oy6y
    @user-mc7xx6oy6y 6 лет назад +29

    ድራማው ላይ ተረማመዳችሁበት አራት ወር አርፋችሁ መጥታችሁ ድራማውን በአንድ ክፍል ተፈፀመ ትላላችሁ ማፈሪያ ናችሁ

    • @user-ex9zk9sq6r
      @user-ex9zk9sq6r 6 лет назад

      እግዚአብሔር ፍቅር ነው በጣም ይገርማሉ እሽ ክክክክክክክ

    • @user-bq4hz3tk4h
      @user-bq4hz3tk4h 6 лет назад

      ስንት አመቱ ሆነ እኮ

    • @user-ex9zk9sq6r
      @user-ex9zk9sq6r 6 лет назад

      መኖር ደገ አወ ግን እረፍት ሲወስዱ የሚቀጥል መስሎን ነዉ እጅማ በጣም ቆየ

  • @eyorkafikr3188
    @eyorkafikr3188 6 лет назад +2

    ጋሽ ፍቄ ሳይህ እንዴት ደስ እንዳለኝ እንዴት እንደምወድህ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም ወደቀድሞው ጤንነትህ ተመልስህልን አዲስ ስራ ላይ እንደምናይህ በመቤቴ ችርነት በሙሉ ተስፍ እንጠብቃለን ።

  • @FCmobileKing-A
    @FCmobileKing-A 6 лет назад +1

    Welcome back meleketoch

  • @user-wj7kf7tb3h
    @user-wj7kf7tb3h 6 лет назад +2

    Welcome

  • @user-it7xe5tf2d
    @user-it7xe5tf2d 6 лет назад +1

    ዋው በደስታ ተፈፀመ ደስ ሲል

  • @aysahysa2308
    @aysahysa2308 6 лет назад +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @tekleabgola9321
    @tekleabgola9321 6 лет назад

    አመሰግናለሁ

  • @Tube-ez4vu
    @Tube-ez4vu Год назад

    እናመሠግናለን😍😍

  • @saraatlaw6552
    @saraatlaw6552 6 лет назад +4

    ፍቄ ፈጣሪ ጨር ሶ ይማርህ

  • @maskaramtolera4759
    @maskaramtolera4759 6 лет назад +1

    Well come

  • @ethiopiyawinetkezerbelayne5727
    @ethiopiyawinetkezerbelayne5727 6 лет назад

    Gash fke egziabeher cherso ymarot enameseginalen

  • @heratealem6710
    @heratealem6710 6 лет назад

    በጣም ተናፍቃችኃል እንኮን ሰላም መጣችሁ ጋሽ ፍቄ እመብርሃን ትጠብቅህ

  • @dalyfurno2964
    @dalyfurno2964 6 лет назад +1

    እንካን ደህና መጣችሁ ውድድድድድ

  • @saraetho1249
    @saraetho1249 6 лет назад

    በጣም እናመጣለን አሪፍ ነው

  • @sisay.negesa8340
    @sisay.negesa8340 6 лет назад +1

    tafetsem wowww betam desi yeml derama new betam enameseginalen hulachunim enwedachuwalen gashe fike egzhabiher chariso yimarik

  • @weltekidan1290
    @weltekidan1290 6 лет назад

    መለከት ድራማ ከደራሲ ተዋናይ ካሜራማን ሙሉ መለከት ድራማ ላይ የተካፈሉት በሙሉ ከልብ እናመሰግናለን ጋሽ ፍቄን ቀይራችሁ በሌላ ቢቀጥል ኖሮ የምር አልከታተለውም ነበር በዚ ሁኔታ ጋሽ ፍቄ ሳይወጣ በመጨረሳችሁ ደስ ብሎኛል ፍቄ እመብርሀን ትማርህ ሙሉ ጤንነትህ ተመልሶ ዳግም በመድረክ በምትወደው ሙያክ እደምናገኝህ አምናለው የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ካንተጋር ይሁን ፍቄ እንወድሀለን @መለከቶች እናመሰግናለን።

  • @mercimarsha5449
    @mercimarsha5449 6 лет назад

    አናመስግናለን።

  • @user-kw4yo9td4t
    @user-kw4yo9td4t 6 лет назад +4

    አይ የኢትዮ ድራማና ፊልም መጨረሻዉ ደም ነዉ የሚያፈላዉ

  • @sebledegu7030
    @sebledegu7030 6 лет назад

    በጣም ደስ ይላል ፍቅዬም እምአምላክ ከጎንክ ትሁን

  • @user-ww3mq4gh5n
    @user-ww3mq4gh5n 6 лет назад

    ዋውዋውዋውዋውዋውዋውዋውዋእናመሠግናለን።መለከቶች።

  • @user-io2zj5ui2n
    @user-io2zj5ui2n 5 лет назад

    ፍቅዬ ድራማውን ያየሁት አንተን ለማየት ነው አንተ መልካም ሰው ኢትዮጵያ ውድ ልጇን ነው ያጣቸው ለዚች ሀገር እንዳንተ ዓይነት ቅን ሰዎች በሚያስፈልጓት ሰዓት አንዱን አንተን አጣንክ ሞትክ ግን የክብር ነው ነፍስክን እግዚአብሔር አምላክ በቅዱሳኑ እቅፍ ያኑርልን !!!

  • @jacobfameup659
    @jacobfameup659 6 лет назад

    በጣም የምታሳዝኑት

  • @andnet2276
    @andnet2276 6 лет назад

    እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶች

  • @user-om3gl7cx3m
    @user-om3gl7cx3m 6 лет назад +1

    በፍፁም እንደዚህ ማለቅ አልነበረበትም ታሪኩን ሁሉ ገደል ከተታችሁት

  • @emumesud1160
    @emumesud1160 6 лет назад

    እንኳንም አለቀ ተገለገልንሸአለ እያለን ከመነጓጓ እርፍ ጋሼ ፍቄ ፈጣሪ ያሸርህ

  • @user-fr6nt3hs9q
    @user-fr6nt3hs9q 6 лет назад

    ጋሽ ፍቄ አግዚአብሔር ምረቱን ያምጣልክ መለከቶች አወዳችሁ አለሁ miss you

  • @azabendsawazabendsaw4482
    @azabendsawazabendsaw4482 6 лет назад

    ዋውውው በጣም ደስ ይላል

  • @youusethiopianculturefamil1749

    I love every episode and season 🥰🥰. There is yet hope to Ethiopia 🇪🇹 movies

  • @user-wv2vy7tv2m
    @user-wv2vy7tv2m 6 лет назад

    እንኳን ደህና መጣችሁ መለከቶች እባካችሁ ስለ ጋሽ ፍቄ የጤና ጉዳይ አዲስ ነገር ካለ ንገሩኝ በጣም አሳስቦኛል!

  • @mesimesi8694
    @mesimesi8694 6 лет назад +4

    ጋሽ ፍቄ ግን ሠላም ነህ

  • @zahraloveethiopia7084
    @zahraloveethiopia7084 6 лет назад

    ፍቄ.ደጉ.ባለህበት.ጤናሠላም ይቡዛልህ.ከቃል በላ.አዲነቅክ ነኝ

  • @workneshbogale6359
    @workneshbogale6359 6 лет назад

    Thnka

  • @fantafanta6244
    @fantafanta6244 6 лет назад

    ፍሽና ኤፍ ተመረቃችሁ እንዴ እንኳን ደስ አላችሁ በጣም የምወደው ድራማ ነበር ለማንኛውም እናመሰግናለን

  • @medhanltdemere6100
    @medhanltdemere6100 6 лет назад

    ጋሺ ፍቄ ጌታ እንኳን ለዝህ አበቆት እግዚአብሔር ያባረክ አሜንንንን!!!!!!!!!

  • @user-ip4uw9jm3x
    @user-ip4uw9jm3x 6 лет назад +3

    ሠላም ለናንተ ይሁን ያገሬ ልጆች እዴት እደናፈቃቹኝ መለከቶች እዲሁም ኮመት ሠጪዎች

  • @lavekonjo9055
    @lavekonjo9055 6 лет назад +1

    Wawww betam aref nw astlalku brtu bezhu lelam aref sera entbkalen♥♥♥♥♥!!!!!

  • @hayatahmed699
    @hayatahmed699 6 лет назад

    Enameseginalen lelektoch

  • @nardoznardoz1769
    @nardoznardoz1769 6 лет назад

    እንኳን ደና መጣችሁ

  • @user-st9il5vs9i
    @user-st9il5vs9i 6 лет назад +1

    ምን ነው ገና ብዙ ያስራችሁ ነበር ችግር አለ እንዴ ተፈፀመ አላችሁ እኔ ደሞ ደስሲለኝ እዘው እንደርሳናችሁ አትቀሩም ነበር እማትርቡ።

  • @sanfekede9040
    @sanfekede9040 6 лет назад

    ሠላማቹ ይብዛ መለከቶች በቃ ተፈጸመ ውይይ ለፍቄ ፈጣሪ ምህረቱን ይላክለት

  • @zaii3409
    @zaii3409 6 лет назад

    በማለቁ አዝኛለሁ በጣም የምወደው ድራማ ነበር በእውነት ቅር ቅር ነው ያለኝ

  • @tisgtti9678
    @tisgtti9678 6 лет назад +1

    ይመቻችሁ

  • @tig4420
    @tig4420 6 лет назад +7

    የፖሊስን ከርፋፋ በሉት ባካፋ 😞😠 አንድ ሰው እንዴት ወንጀል ሰርቶ ከሀገር ይወጣል

    • @aoao3973
      @aoao3973 6 лет назад

      ሀይሚ የአፄዎቹ ልጅ 😜😜😝😝

  • @mistirtube3096
    @mistirtube3096 Год назад

    Interesting Drama!

  • @user-wz9ip1kh2r
    @user-wz9ip1kh2r 6 лет назад

    እናተ ወላፍን ተረስታቸሁ አል ፍቂየ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @egzyabherfkrnewemenejiatfr6678
    @egzyabherfkrnewemenejiatfr6678 6 лет назад

    Enamesegnalen meleketochi betam arif ena astemari drama new ewunet edme ena tena yistachihu wddddddd

  • @rozatlahun4876
    @rozatlahun4876 6 лет назад

    ከምር አሪፍ ድራማ ነበር እናመሰግናለን

  • @user-vu8dz3ni7y
    @user-vu8dz3ni7y 6 лет назад

    አለችሁወይታሜተሻለህወአላህያሽርህ

  • @user-hj5nl4yg6i
    @user-hj5nl4yg6i 6 лет назад

    Efffffffffffff ፍቄ እግዚአብሔር ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑረው

  • @snagn7311
    @snagn7311 6 лет назад

    እነመሠግነላን

  • @user-wi4ox4ob7w
    @user-wi4ox4ob7w 6 лет назад +2

    ፍቄ ነብስክን ይማረው ሳየው ሆድ ባሰኝ

  • @sggsgg4567
    @sggsgg4567 5 лет назад +1

    ዋውውውው

  • @frehiwotanteneh3865
    @frehiwotanteneh3865 6 лет назад +2

    wow welcome enkuan be dena metachulegn

  • @technoteltechnotel8013
    @technoteltechnotel8013 6 лет назад

    ተሜ ውስጤ ነህ እንካን ለዚ ቀን አደረሰህ

  • @mesimesi8694
    @mesimesi8694 6 лет назад

    ደህንነት ማለት ገንዘብ ነው
    እውነት በጣም ደሥ የሚል አገላለፅ

  • @birhanredae8905
    @birhanredae8905 6 лет назад

    betam des yilali enamesegenalen 😍

  • @user-sg7op7eu6c
    @user-sg7op7eu6c 6 лет назад +2

    ፍቅዬ ባንተ በድራማው ንጉስ እንዲህ እንደሆነ ይገባኛል እመቤቴ ያመንካት እርሱዋ ከለላ ትሁንህ በቀጣይ ስራህ እንደምናገኝህ ምኞቴ ነው !

  • @seenaabadhadhabadhadh3657
    @seenaabadhadhabadhadh3657 6 лет назад

    wowwwww

  • @user-ip6jq7kp3w
    @user-ip6jq7kp3w 6 лет назад

    Well came

  • @newproo5633
    @newproo5633 6 лет назад +2

    ጋሽ ፍቄ የድንግል ማርያም ልጅ ይማርህ ምን ማለት ነው ተፈፀመ እየቀለዳችሁ ነው ወይስ የጋሽ ፍቄ ህመም አስፈራችሁ ጥርጣሬ ውስጥ ጨመራችሁን ይህ ተብሎም አያውቅ

  • @rahelyemama7607
    @rahelyemama7607 6 лет назад

    ጋሽ ፍቄ ስላየውት ደስ ብሎኛል ሉላዳይ & ብሬክስ እንኳን ደስ አላችሁ ጃንጎ ለራስህ ከስር ወተህ እነርሱን የግል እስር ቤት አስገብተህ በፈቃድህ ፈታሃቸው ክክክ

  • @makiyanuradin5206
    @makiyanuradin5206 6 лет назад +2

    Indatiresu nulin indaninafikachu koyet iyalachu nuu yagere lijoch 🙌

  • @yewubdarzenebe5759
    @yewubdarzenebe5759 6 лет назад +1

    efi&....enkuan des alachu♥♥♥

  • @user-zx6cr4vf6j
    @user-zx6cr4vf6j 6 лет назад

    እንኳንም ቃና ኖረ ውይ የኢትዮጵያ ድራማ ያማትረቡ

  • @tigestadera4677
    @tigestadera4677 6 лет назад

    enamesegenaln

  • @godisgood6673
    @godisgood6673 6 лет назад +1

    Weyyy Gash Tamie😍😘

  • @lidiaphilopos2182
    @lidiaphilopos2182 Год назад

    Wawu

  • @shoagetseyfu8689
    @shoagetseyfu8689 6 лет назад

    ውዶች እኳን ደና መጣችሁ

  • @sirgutamera5966
    @sirgutamera5966 6 лет назад +5

    እንኩዋን አለቀ ተገላገልን

  • @user-bq4hz3tk4h
    @user-bq4hz3tk4h 6 лет назад +1

    ይኸ ድራማ ስንት አመት ሆነዉ
    ወይ ጉድ ፋይናል የሚሉ እያረፉ በ4ወር ብቅ ብለዉ ወቾ ጉድ ስለተወደዳችዉ ነዋ ለናንተ ይብላኝ ሰንሰለት አለልን ምትክ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 года назад

    ዋው በጣም ደስ ይላል ኤፊ እና ፊሽ ተመረቁ ሉላይዳይ ወለደች ግን ሄዶም እና ወንዴ ቢጋቡ አሪፍ ነበር

  • @eyobyohanss9188
    @eyobyohanss9188 Год назад

    Behiyewete betam yewededikute betam asetemare yehone bicha fetare yakibirachihu

  • @snitayewgezaw3756
    @snitayewgezaw3756 6 лет назад

    meleketoch enamesegenalen bayyy