Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

Derso Mels TV series Drama - S01 Episode 1 ደርሶ መልስ - ክፍል 1 በፋና ቴሌቪዥን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 фев 2018
  • ሞት ጎብኘት አድርጎት ወደህይወት የተመለሰው አባት ምድር ላይ እንዲቆይ ሁለተኛ ዕድል የተሰጠው ቤተሰቡን ወደሰላም እና ስኬት እንዲመራ መሆኑን አጥብቆ ያምናል፡፡ቤተሰቡን ሰብስቦ የለውጥ ጥሪውን ያቀርባል፡፡ ነገር ግን አንድም ሀሳቡን የሚቀበል ይጠፋል፡፡ ሁሉም ለውጥ አባታቸው ለሰአታት ሞቶ በተነሳበት ፍጥነት በተአምር አይመጣም ባይ ይሆናል፡፡ ሁሉም ችግር አለባችሁ መባላቸው ያስቆጣቸዋል፡፡ ቤተሰቡ ለራሱ አፍኖት የቆየውን ሚስጥር እንዳይነካኩም ማስጠንቀቂያ ይደርሳቸዋል፡፡ አባት በአላማቸው ፀንተው ወደሚፈልጉት ጎዳና ልጆቻቸውን ሲገፉ የቤተሰቡን ህልውና ወደአልጠበቁት አደጋ ይከታሉ፡፡ ራስ መሳም በሚል ርእስ ተሰባስቦ ያላግባብ የሰው ሀቅ የወሰዱ ሰዎችን እፋረዳለሁ ከሚለው ጉልበታም ድርጅት ጋር ይገጣጠማሉ፡፡ ከዛ ወዲያ ወደፊት እንጂ ወደኋላ መመለስ አልተቻለም፡፡ ኋላውም እንዳልነበር ሆኗል ወደፊት በሚመጣውም ማንም እርግጠኛ አይደለም፡፡

Комментарии • 219