Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

የተቀበረዉ ምዕራፍ 2 ክፍል 33/Yetekeberew season 2 EP 33

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 июн 2018
  • የተቀበረዉ ክፍል 33

Комментарии • 328

  • @user-ov3pu9pe9h
    @user-ov3pu9pe9h 6 лет назад +246

    እስኪይ አብይን እንደኔ እምወደው ላይክ ያራግ

    • @mariamsharjah
      @mariamsharjah 6 лет назад

      ምአዛ የውሎ ልጅ my

    • @romanhafi332
      @romanhafi332 6 лет назад

      የተቀበረውዬ እንካን ደናመጣቹ ያምራል

    • @user-vw3ef2ft9d
      @user-vw3ef2ft9d 6 лет назад

      ምአዛ የውሎ ልጅ አይ አሪፍ ይመስላል

    • @asedeheile7474
      @asedeheile7474 6 лет назад

      ምአዛ የውሎ ልጅ ካንቺም የበለጠ የምወደው ይመስለኛል

  • @user-mq3vf4fo7s
    @user-mq3vf4fo7s 6 лет назад +16

    የዘመኑ ልጆች አቤት ፍጥነታቸው ፍቅር በአስር አመታቸው ይጀምራሉ ታላቃቸውን አያከብሩ ለቤተሰብ አይታዘዙ ምክር አይወዱ እነሱ ብቻ ሁሉን አዋቂ የሆኑ ይመስላቸዋል ውርደትን እንደ ክብር የሚቆጥሩ ብዙዎች ናቸው ልጅነትስ በኛ ዘመን ቀረ በእሷ እድሜ ፍቅር ምን እንደሆነ ሳናውቅ አንገታችንን ደፍተን ለቤተሰብ ታዘን ታላላቆቻችንን አክብረን ለወንድ ግድ ሳይኖረን ለቤተሰብ የተሰደድን ብዙዎች ነን ብቻ የዘንድሮ ልጆች ድፍረታቸው ያስገርመኛል አይ ዘመን

  • @haleluyatube19
    @haleluyatube19 6 лет назад +18

    ይሄን ድራማ ስወደው #መደመር ብቻ የዩቱዩቤ መፈክር ነው የሀገሬ ልጆች ሰላማቹ ይብዛ አሁን ሀገራችን ግቡብኝ ግቡብኝ ትላለች እስኪ እንደኔ የናፈቀው ማነው #ኢትዮጵያ

  • @heratealem6710
    @heratealem6710 6 лет назад +12

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኮን ለመልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ውርሀዊ ባአል በሰላም አደረሳችሁ።

  • @addishiwotadera3114
    @addishiwotadera3114 6 лет назад +89

    አ፦አንድ
    ብ፦ብንሆን
    ይ፦ይበጀናል
    አብይ ፦አንድ ብንሆን ይበጀናል 💚💛💖

  • @user-je2zc9ts5c
    @user-je2zc9ts5c 6 лет назад +153

    አብይን እደኔ የምትወዱ like ጊዜው መደመር ነው ኑ ተደመሩ

    • @nelubalcan9816
      @nelubalcan9816 6 лет назад

      ሠሚራ ከርታታዋ ሥደተኛ Konjo

  • @hawiahmed3333
    @hawiahmed3333 6 лет назад +5

    ምርጥ ድራማ የተቀበረዉ አቦ ይመቻቹ ሁላቹሁም ምርጦች ማቋረጥ እረፍት ብሎ አመት ቆይቶ ታሪኩን እስክንረሳዉ ድረስ መጥፋት የለለዉ ዋ!!😉😍😍😍

  • @tiruneshendalawe3581
    @tiruneshendalawe3581 6 лет назад +28

    እንኳን ደህና መጣችዉ
    የተቀበረዉ ይቅር እና የተደመረዉ ብትሉት ይሻላችዋል
    ከዘመነ መቀበር ወደ ዘመነ መደመር ተሸጋገርን እኮ
    አልሰማችዉም እ

  • @martatole1139
    @martatole1139 6 лет назад +101

    Well 😍😍👌አብይን ያላችሁ እስኪ እኒያቹ👍👍👍

    • @user-vj3gf5qu1b
      @user-vj3gf5qu1b 6 лет назад

      Marta Marta አብይ ምን አመጣው እዚ! !!!!
      አቤት ያገሬ ሰው አረ ተዉ የሄ አዲስ መውደድ

    • @tamaralakov3999
      @tamaralakov3999 6 лет назад

      Marta Marta 👍👍👍👍👍👍👍👍👌

    • @martatole1139
      @martatole1139 6 лет назад

      ሀና ሙላት Hulum Bota Ale Esu Minaw Tebadedshisa

  • @abebayohanis807
    @abebayohanis807 6 лет назад +17

    ውድ የኢትዮጵያ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ እኔ ችግር ነኝ ሀዘን ላይ ሁለት ሞት የደረሰብኝ እህታችሁ ነኝ እስኪ እህት ወንድሞቸ በፀሎታችሁ አስቡኝ ከዚህ ማእት እንድወጣ

    • @user-vy1nm1dy3u
      @user-vy1nm1dy3u 6 лет назад +1

      አይዞሽ ማር አላህ ከችግርሽ ያዉጣሽ

    • @hanayemariyamlijhanayemari1355
      @hanayemariyamlijhanayemari1355 6 лет назад +1

      Abeba Yohanis እግዚአብሔር ያስብሽ እህት አይዜሽ

    • @user-iq1pb9sg1o
      @user-iq1pb9sg1o 6 лет назад +1

      Abeba Yohanis እመብርሃን ታስብሽ እህታችን አይዞን

    • @user-st9il5vs9i
      @user-st9il5vs9i 6 лет назад +1

      Abeba Yohanis
      አይዞሽ ማር እ/ግ ከአንች ጋር ይሁን

    • @user-qg5lw7in4c
      @user-qg5lw7in4c 6 лет назад +1

      Abeba Yohanis
      Fetari yerdashe

  • @user-oc8hq1nw7k
    @user-oc8hq1nw7k 6 лет назад +16

    የተቀበረው ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ነው ትኩረታችን ከመጣችሁ ግን እናያለን እንደውም ድራማው ሲጀምር በመርሁ መሰረት ተደምረናል የሚል ይኑረው እናመሰግናለን ❤

  • @user-ye2pp9kr4n
    @user-ye2pp9kr4n 6 лет назад +18

    ህዝቤ ተደምረን ተደማምረን እንዴት እንደምናምር እኮ

  • @godislove9007
    @godislove9007 6 лет назад +5

    Enkan dena metachulge
    Abyen yezo wede feker guzo
    Tedemerenalelllll💚💛❤️👈

  • @susu4392
    @susu4392 6 лет назад +16

    ይሄ ድራማ እንዴት እንደተመቸኝ

  • @user-qt7dr1fp8y
    @user-qt7dr1fp8y 6 лет назад +9

    ዌል የኔ ምርጦች
    በአንድ መንደር ውስጥ የሚኖር አንድ ሰው አህያና ፍየል ነበረው፡፡ አህያውን ሁሌ ከተማ ወስዶ የሚሸጣቸውን እቃዎች ለማጓጓዣነት ይጠቀምበታል፡፡ አንዳንዴም በእሱ ለመገልገል የሚፈልግ ካለ በገንዘብ ያከራየዋል፡፡
    አህያው ቀኑን ሙሉ በርትቶ ስለሚሰራ ባለቤቱ ሁሌም ከፍየሉ የበለጠ ምግብ ይመግበው ነበር፡፡ በዚህም ፍየል ቅናት በልቡ ላይ አደረ፡፡ መጥፎም አስቦ ለአህያው እንዲህ ሲል መከረው፡፡
    "ቀኑን ሙሉ ያለምንም ዕረፍት ትሰራለህ፤ የግድ እንደታመመ መስለህ መሬት ላይ መተኛት አለብህ፤ በዚህ ቢያንስ የተወሰነ እረፍት ታገኛለህ፡፡"
    አህያው በዚህ ምክር ተስማማ፤ እናም የታመመ መስሎ መሬት ላይ ተዘረረ፡፡ ባለቤቱም የእንስሳት ሀኪም ጠርቶ አሳየው፡፡ ዶክተሩም "አህያህ በአስደንጋጭ ሁኔታ ነው የታመመው፤ ለማዳን፣ ተጠግኖ ወደ በፊት ስራው እንዲመለስ የግድ ከፍየል ሳንባ የተሰራ ሾርባ መጠጣት አለበት" በማለት ለባለቤቱ ነገረው፡፡
    ባለቤቱም ፍየሉን አርዶ ከሳምባው ሾርባ ሰርቶ አህያውን አጠጣው፡፡ ፍየሉ በነበረው ክፉ ተፈጥሮ አህያውን ለመጉዳት ሲል የእራሱን ህይወት አጣ፡፡
    #ጭብጥ ፡- ለእኛ ደግ ያሰቡ መስለው ገለው ሊቀብሩን በእየቀኑ ስለታቸውን የሚስሉ በርካቶች ናቸው፡፡ ነገር ግን እመኑኝ ፈጣሪ ልጆቹን ለጠላት አሳልፎ አይሰጥም አንፍራ፡፡ ታዲያ እግዚአብሔር የሚጠብቀው ትዕዛዙን የሚጠብቁትን ነውና እሱን የሚያስከፋ አንዳችም አናድርግ፡፡
    እኛ ከከፋት በመነጨ መልኩ በሰዎች ህይወት ላይ ስንፈርድ የፈጠረን አምላክ በእኛ ህይወት ላይ ይፈርዳል፡፡
    ከክፋት አዝመራ የሚታጨደው እንክርዳድና ገለባ ብቻ ነው፡፡ ሁሌም ለሰዎች መልካም እናስብ፤ መልካም እንስራ፤ በሌላ በኩል ፈጣሪ በእጥፉ ለእኛ ያስባል፡፡

    • @user-eh8lx1xy7j
      @user-eh8lx1xy7j 6 лет назад +1

      አዳኑ ደምሴ የድንግል ማርያም ልጅ ል

    • @user-wp2qp2ls6g
      @user-wp2qp2ls6g 6 лет назад +1

      አለህ ከክፈት ይጠብቃን

    • @user-wt1bm4qu8f
      @user-wt1bm4qu8f 6 лет назад

      ትክክል👌👌👌👌👌

  • @user-wd5wq5jw8z
    @user-wd5wq5jw8z 6 лет назад +6

    ወይ ሸዊት ሚጢጢዬዋ ምነው በዚ እድሜሽ ፍቅር ፍቅር አልሽ ገና ሣታድጊ እወደዋለው ብለሽ አረፍሹ

  • @hiwihiwi8360
    @hiwihiwi8360 6 лет назад +3

    እውነት አሹ ብሉሹ ውበት በውበት ሆንክ እኮ ታምራለክ ቆንጆ። ናክ

  • @alemyamaryam4432
    @alemyamaryam4432 6 лет назад +1

    ዉድ የእግዚአብሔር ቤተሠቦች እንኳን ለብስራተ መላክ ለቅዱሥ ገብረኤል ወረሀዉይ ባአል አደረሳቹ
    መላኩ በያለንበት ይጠብቀን ኢትዮያን እና ጠቅላይ ሚንስተራችንን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን የጀመረልንን መልካም ሥራ ፍፃሜዉን ያሣምረልን ክፉ ሠይጣኖችንም ይገሥፀልን 💞

  • @user-lc6yc8hm1c
    @user-lc6yc8hm1c 6 лет назад +8

    ዛሬ አለፈልኝ 1ኛ ሆንኩ ጎሽ ልየውና አስተያየት ካለ እመጣለሁ

  • @user-ti2fj9vo7p
    @user-ti2fj9vo7p 6 лет назад +22

    እስኪ ላይክ ግጩኝውድ ያገሬ ልጆች

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj 6 лет назад +17

    እንኮንደህና መጣችሁ
    የምወዳችሁ በ Like ደምሩኝ

  • @dagmawitdagmawit2633
    @dagmawitdagmawit2633 6 лет назад +9

    Eski be mademarachin yatadesatchiwe???

  • @user-wz9ip1kh2r
    @user-wz9ip1kh2r 6 лет назад

    የጋሸ ልጅች ውድድድድድደደድ እስከጥግ ድረሰ

  • @user-cl1jp6jt8s
    @user-cl1jp6jt8s 5 лет назад

    ውይ አሥታርቃቸው ክክክክክክክክሣማካት በህልምህ 😆😆😆😆😆

  • @Riyo12396
    @Riyo12396 6 лет назад +6

    Be d.r abiyachin yhunibachu like situgn ጥርሴንንንንንን ኣሞኛል ውዶች❤️🇪🇹🇪🇷❤️🇪🇹

  • @hiwotgedamu414
    @hiwotgedamu414 4 года назад

    Qየኢትዬዽያ ፖሊስ ይህችን ወንጄለኛ አሳዶ ለመያዝ ይህን ያህል ጊዜ መውሰዱ እንዳላከብረው አደረገ

  • @user-up6qe1hb7p
    @user-up6qe1hb7p 6 лет назад +6

    አሹብልሹ የቤቶች ምላሥህ ወደት ገባ አሁን ጨዋ ሆነኸል

  • @marakinat1098
    @marakinat1098 6 лет назад

    Abiye betam new mnwedhi adarhi yasasbenal selamhin bzt yadrgln

  • @user-qf3yt1ux6u
    @user-qf3yt1ux6u 6 лет назад +1

    የተቀበረው ወደ ተደመረ ቀይሩት ኣርዕስቱን ያምራል ይሄንን ሞቪ 😂😂😂😂😂 ሸዊትየ ካላንቺ ኣያምርም ግን ኣቃጠብሽኝ

  • @rahelrahel2605
    @rahelrahel2605 6 лет назад +2

    ቅዠቱ ፓርት ስያስቅ😘😘

  • @haymimariye4323
    @haymimariye4323 6 лет назад +28

    የቀና መሰለኝ የሀበሻ ፣ገዱ፦
    ያ ደብዛዛው መስመር ፣ደመቀ መንገዱ።
    ኢትዮጵያ ናት ዛሬ ፣ አብይ፣ ቁም ነገሩ፦
    ቃርሚያ ማን ሊከጅል ፣ከ ፣ለማ፣ሀገሩ።

    • @sarakonjo2190
      @sarakonjo2190 6 лет назад

      እናቴ እወድሻለው ኮፒ እራይት ይቅር ይች ግጥም ከደሴወች የተሠረች ናት

    • @user-wt1bm4qu8f
      @user-wt1bm4qu8f 6 лет назад

      የሰፈራችን ግጥም #ደሴ የፍቅር ሀገር

  • @user-wt3ol4tb4p
    @user-wt3ol4tb4p 5 лет назад

    ወይኔ ይች ቃሉ የሚሉዋት ስታስጠላኝ ቀልቤየ አይወዳትም ውይ

  • @user-zy9jb2cy1b
    @user-zy9jb2cy1b 6 лет назад +30

    ሰሞኑን ድራማ ማየት ፊልም ማየት ጉጉት የለይም በአብይ ወሬ በአብይ ፍቅር ልቤ ሞልቷል አብይ እንወድሀለን እናከብርሀለን

  • @kidist6498
    @kidist6498 6 лет назад +13

    እኔ ምለው ህፃኗ የልጅ ለዛ የላትም ቀይሯት

    • @user-jq2jk6xr3d
      @user-jq2jk6xr3d 6 лет назад +1

      Kidist 123 እኮ ቀስ ማለቱ አይከፍም ነበር ፈጠነች

  • @sanfekede9040
    @sanfekede9040 6 лет назад +2

    ማሮች እናተም ተደመሩ 😍😍😍😍😍😘😘😘😘

  • @user-sz8qg7vx7c
    @user-sz8qg7vx7c 6 лет назад +2

    ውይ አስታርቃቸው በሳቅ ክክክክክክክ

  • @ariammussie2069
    @ariammussie2069 6 лет назад +1

    Super work keep going & GBU !!

  • @fromadisabeba6427
    @fromadisabeba6427 6 лет назад +3

    እናመሰግናለን

  • @reditmesfintsionslishi8761
    @reditmesfintsionslishi8761 Год назад

    ሸውትን በጣም እንወዳታለ

  • @user-op5xp1zr2n
    @user-op5xp1zr2n 6 лет назад

    በጣም አሪፍ ነው በተለይ32:44 መሆኑ ደስ ይላል ከሌሎቹ ድራማ ለየት ያለመሆኑ

  • @user-fy6bh2js5q
    @user-fy6bh2js5q 6 лет назад

    Kkkkkk Asitarekachewu be sak gedeling eko uffffff kkkkkkkkkkkkkkkkkkk belashing

  • @seniyamedede7337
    @seniyamedede7337 6 лет назад

    አምላኬ ምስጋና ይገባህ ሴት ልጅ መውለድ መታደል ቢሆንም መፈተን ነው ውይይ ትንሿ ልጅ በሁሉም ቤት ሊፈጠር የሚችል አስተማሪ ትእይንት ነው በርቱ

  • @mesikonjo5965
    @mesikonjo5965 6 лет назад

    አስታርቃቸው ፍርፍር ነው ያረገዝን ክክክክክ

  • @user-fy6bh2js5q
    @user-fy6bh2js5q 6 лет назад

    Shawayit bexam chilota asayitalech gobez ye gashe lejoch meritoch

  • @saraymam1336
    @saraymam1336 6 лет назад

    ለዘላለም እንወድዋለን አብይ የኛ ጅግና ፈጣሪ ይጠብቀው ♥♥♥♥♥♥

  • @user-mj3mg3gf3b
    @user-mj3mg3gf3b 6 лет назад

    ሠላም ሠላም። ያገሬልጆችየ ለሀገራችን ሠላም ይስጥልን ለሞቱት ነፍስይማር የተቀበረው በርቱ ያገራችንን ትክክለኛ ገፀባህሪነው የሚያፀባርቅ

  • @iamhebsha3648
    @iamhebsha3648 6 лет назад +2

    Enquen dena metachu yagere lijoch😙

  • @user-zu4fq8hy6s
    @user-zu4fq8hy6s 6 лет назад +43

    ሰብስክራይብ መደመር ስለሆን ከእኔጋ ኑ ተደመሩ !

    • @najutubeendamar2602
      @najutubeendamar2602 6 лет назад

      እሙ አብደላህ አደረኩሽ እኔንም ሰብስክራይብ አድርጊኝ!

    • @fatimaaowal824
      @fatimaaowal824 6 лет назад +1

      እሙ አብደላህ አስላማለይኩም

    • @user-zu4fq8hy6s
      @user-zu4fq8hy6s 6 лет назад

      ወአለይኩም ሰላም አኽዋት እናንተንም ሰብስክራብ ብያለሁ

  • @meronasisay9054
    @meronasisay9054 6 лет назад +5

    Bantachu zare Amongal yimarsha balung

  • @user-sh3oq7nc6s
    @user-sh3oq7nc6s 6 лет назад

    አይ አስቴ እረ ሞጨሞጭሽኝ ሀሀሀሀ ሀርፍ ነው በርቱ ቀጥሉበት

  • @user-ib8so1lz6f
    @user-ib8so1lz6f 6 лет назад

    እንካን ደና መጣቹህ ምርጦች ስወዳቹህ በርቱ ጥሩ ነው እናመሰግናለን

  • @madeena9689
    @madeena9689 6 лет назад

    ክክክክክክ በሳቅ ልሞት ነው መጨረሻ ላይ ያለው ክክክክክክክክክክ ሶሲ በህልምህ መታ ጉድ ስራችህ

  • @lehowlumegizaalew1703
    @lehowlumegizaalew1703 6 лет назад +8

    ሴቶች ጡታቹ ሸፍኑ የነጮች ባህል የጥቁሮች አይሰራም

  • @user-te9mo7pu3n
    @user-te9mo7pu3n 6 лет назад +1

    ክክክክ ጋሽ አስታረቃቸው ሲያስቅ በህልም መሣሣም በለው

  • @yerukhamid469
    @yerukhamid469 5 лет назад

    በላችክ አይ አስታርቃቸው

  • @lovefkr9154
    @lovefkr9154 6 лет назад

    አረ በላሽኝ አለ kkkkkkkkk

  • @hewothabesha9791
    @hewothabesha9791 6 лет назад

    Eneken be salm metechu
    Fekere
    Salm
    Andent
    Medemere
    Le Ethiopia hezibe tedemerelewu tedemeru
    Le agere fekeri yemotu wegenochene nebesi yemere 💚💛❤

  • @hawiahmed3333
    @hawiahmed3333 6 лет назад +1

    😂😂😂አስሜ በሳቅ አይ ዉርደት እናቱና አያቱ አዩት እኔ ለሱ አፈርኩ ፊቱን ዙሮ ቢሆን ምን አለበት ብየ ተመኘሁ😋

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l 6 лет назад +4

    ዊል ካም ♥♦♥♥♥♥

  • @aberuaberumulatu2522
    @aberuaberumulatu2522 6 лет назад +1

    የዛሬው ፊልም ያስደመመኝ የሁለቱ ጉዋደኛሞች አንድ አይነት ልብስ ለብሰው ሁለቱን ወንዶች የሸወዷቸው አይ ከሴት መላ አይጠፋ ታዲያ ወንዶች ሴቶችን ትንቃላችሁ አይ ቤዛ እንደው እየዞርሽ ሰላም የሚኖሩትን ሁሉ ሰላም ትነሻለሽ አንች ሰላም አጥተሽ ዘመድኩን ሲያናድድ ፖሊሶቹ እውነት አላቸው የሆነ ወንጀል እንደደበቀ

  • @user-tm2zj2gt2t
    @user-tm2zj2gt2t 6 лет назад +3

    ይቺ ቃል የምትባል ልጅ ስታስጠላ ውርጋጥ

  • @user-ck2dk7fl7f
    @user-ck2dk7fl7f 6 лет назад +1

    ዋውው♥♥

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r 6 лет назад

    6:48-8:25 ድሮ አባቴ በብዙ መንገድ ልሸውደው ስሞክር እንዲህ ይለኝ ነበር "ምንም ቢሆን በእድሜ ስለምበልጥሽ አትሸውጂኝም አትድከሚ" ልጅ ይሮጣል እንጂ አባቱን አይቀድምም 😆😆😆

  • @Tube-qo4jl
    @Tube-qo4jl 6 лет назад +4

    ሰሞኑን በፍቅር አሳበደን አብይ welll

  • @user-jq2jk6xr3d
    @user-jq2jk6xr3d 6 лет назад

    መቸም ቤዛ እክክክክክ እያለች ግን መድሀኒቲቱ ምንድን ትሆን ደግሞ በነፃ በምስጋና ብቻ ክክክክ የጋሸ ልጆች አንድነታችሁ ደስ ይላል

  • @tigistgebermsekel7653
    @tigistgebermsekel7653 6 лет назад

    ማሥሩ ዋው ሥላየሁ ደሥ ብሎኛል

  • @obseenuruu5880
    @obseenuruu5880 6 лет назад +1

    Beza arifi chek ageteshale😝😝😝😝

  • @user-oi5wu9xf1p
    @user-oi5wu9xf1p 6 лет назад +2

    ክክክክክክክክክክ አስተርቃቾው

  • @youhalayyouhalay4416
    @youhalayyouhalay4416 6 лет назад +2

    ዉይ አላየሁትም ነበረ እየጠበቅሁ ነበረ

  • @Inetmsfin
    @Inetmsfin 6 лет назад

    እምነት ተስፋ ፍቅር በ ትክክል ማሌ

  • @user-rh9mi3dn3u
    @user-rh9mi3dn3u 6 лет назад

    Waaaw aste huste now abe yemachachu

  • @user-cl1jp6jt8s
    @user-cl1jp6jt8s 5 лет назад

    አይ የዘድሮ ልጆች አች አሁን ምኑን አቀሽው ነውፍቅሩን ጉድድድድድድድድድድድድ ነው

  • @sshnvgjbXfg
    @sshnvgjbXfg 6 лет назад

    woooow mirtoch wellcome

  • @user-by2fy4pm9k
    @user-by2fy4pm9k 6 лет назад

    ክክክክክክክ ውይ አስቴ ልብህ ይፍሰስ እንዴት እንዳሳከኝ ወይ ጉድ ፈላዋ ግን ደስ አትልም ነገሩ እህትየዋም ያን ፓፓ ነው ማነው ሚባለው አደል ሚያላግጥባት

  • @yeljocwaenat8432
    @yeljocwaenat8432 6 лет назад +1

    ahahahah አረ በላሽኝ ሶስዬ

  • @asterdeti8326
    @asterdeti8326 6 лет назад

    Hhhhhhhhh sosi 😃😃😃😃😃😃

  • @asmelashlukas984
    @asmelashlukas984 6 лет назад +1

    Andegna negnn zare yessss

  • @user-gy9gd8cz2c
    @user-gy9gd8cz2c 5 лет назад

    አሁን እየጣመኝ መጣ።ግራ።ገብቶኝ።ነበር ከግማሽይ።ስለጀመርኩት ግን ድራማው ግን በዛ።ማንኛውን እንየው

  • @werolove218
    @werolove218 6 лет назад

    Nice

  • @nefetegawaamararoesee2811
    @nefetegawaamararoesee2811 6 лет назад

    Er wey asete betame asakeg hahahahahh

  • @Pp-rd8bd
    @Pp-rd8bd 6 лет назад

    አረግ ነብስ የሆነ ፍልም ነው።

  • @fevenetefa5776
    @fevenetefa5776 6 лет назад

    besamint 2 ken argut sijemir des yilegnal siyalik enadedalew beteref bertu

  • @Inetmsfin
    @Inetmsfin 6 лет назад +1

    Kkkk ሕልም ብሎ ዝም

  • @user-gd6jr4uw9w
    @user-gd6jr4uw9w 6 лет назад

    ውይ ቃልልልል ማስመሰሉን ስትችልበት

  • @aliaibrahma2520
    @aliaibrahma2520 6 лет назад

    እናመስግናለን በርቱ

  • @emukakonjjoyedamufire4542
    @emukakonjjoyedamufire4542 6 лет назад

    kkkkkk abet helim

  • @selamaweke5580
    @selamaweke5580 6 лет назад +3

    😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @amanabdulsamed3171
    @amanabdulsamed3171 5 лет назад

    ካየህዋችሀው ተከታታይ ድራማዎች እንደዚህ ፊልም በ audio መቆራረጥ ያበሳቸኝ ምንም ኣላጋጠመኝም። ደግሞ በ ኣንድ ወኡም ሁለት ድራማዎች ብቻ ሳይሆን ከመጀመርያ እስከመጨረሽ በሙሉ ነው ።

  • @romanroman9339
    @romanroman9339 6 лет назад

    አስታርቃቸው በሳቅ ገደለኝ በላሽኝ😂😂😂😂😂

  • @user-gt2cl3tw2v
    @user-gt2cl3tw2v 6 лет назад

    የተቀበረው እንኳን ደህና መጣች እስኪ እንየው

  • @gebeye6878
    @gebeye6878 6 лет назад

    ሀሪፍ ድራማ ነው እዳታቆርጡት

  • @addasd262
    @addasd262 6 лет назад

    Kkkkkkk Arif naw bertu

  • @user-vr1wx1hk1r
    @user-vr1wx1hk1r 6 лет назад

    ሃሃሃሃ አስታርቃቸው ሞጨሞጭሽኝ እኮ

  • @meseretayele1275
    @meseretayele1275 6 лет назад

    Tebabo nice to see u

  • @abdihaji4564
    @abdihaji4564 6 лет назад

    Helen Helen minakatale'kinatam'tirw'yemisara'Enkan'bawun'bahilm'yizakaral'DrAbiyi'mirt'ye'Afrikan'mihur'new'dadab takatal

  • @mohamedosman6917
    @mohamedosman6917 6 лет назад +1

    Ethiopia lezelalem tinur
    Mirt dramachin enkan besalm metachu Mirtoch

  • @user-dy8dx6ll3w
    @user-dy8dx6ll3w 6 лет назад +4

    አረ አስቻለው ክክክክከበ

    • @user-jq2jk6xr3d
      @user-jq2jk6xr3d 6 лет назад

      አርሴማ የማርያም ልጅ ወለተ ስላሴ የማርያም ልጅ በጣም ነው የሜስቀው

  • @user-dt3lg6fp8z
    @user-dt3lg6fp8z 6 лет назад

    አሪፍ ነዉ

  • @adisethio1832
    @adisethio1832 6 лет назад +1

    thanks

  • @misslove6832
    @misslove6832 6 лет назад

    💚💛❤ የገጠሯ ልጅ ነኝ ላይክ ልደርግ ተዳምርናል እኮ