ገቢዎን ከፍ ለማድረግ እና ከፍተኛ ገቢ ካላቸው ሰዎች ተርታ ለመቀላቀል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 июн 2024
  • በዚህ ማራኪ ቪዲዮ ውስጥ ከፍተኛ ተከፋይ ለመሆን ምን ማድረግ አለብን እንቃኛለን
    In this captivating RUclips video, we delve into the secrets of becoming a top earner. Discover the strategies, mindset, and actions required to achieve financial success. Whether you aspire to climb the corporate ladder, start your own business, or invest wisely, this video provides valuable insights and practical tips to help you reach your financial goals. Join us as we explore the path to becoming a top earner and unlock your full potential. #FinancialSuccess #TopEarner #AchieveYourGoalsJoin
    Dawit Dreams in this inspiring video as he shares his wisdom on the topic.
    ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
    For any information, please contact: +251 938 25 25 25
    Telegram ፦t.me/DawitDreamsTelegram
    TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video...
    Facebook ;- DawitDreams/...
    #ethiopian #DawitDreams, #EthiopianMotivation, #EthiopianPersonalDevelopment, #LifeCoach, #BigDreams, #Ethiopia, #ትልቅሕልምአለኝ, #EthiopianPodcast, #Success, #LiveEvents, #Motivation, #Transformation, #Empowerment, #Education, #PositiveChange, #EthiopianCommunity

Комментарии • 47

  • @ya-mariam-setuta
    @ya-mariam-setuta Месяц назад +13

    ዴቦ❤ ክንድምንታይ ሂወተይ ከምዝቀየርካዬ ሺህ ዓመት ንበረለይ ፡ ጥሩ እየሄድኩ ነው ባንተ ትምህርት ጥሩ ሄጃለሁ 10ሲሞላ እቀርባለሁ ❤❤ በቅርቡ ከ Norway በጥሩ ዉጤት ከDawit Dreams ቤተሰብ ነኝ❤❤

  • @yohannesGebre-rk9wl
    @yohannesGebre-rk9wl Месяц назад +5

    Thank you Dawit Dreams🙏🙏
    for a very interesting lesson ❤❤

  • @Meriseid
    @Meriseid Месяц назад +2

    የኔ ህልም ተዎልጄ ያደኩበትን ክፍል ሀገር የሚዳስስ ነው እናም ሁሌም የማዝንበት አንድ ነገር አለ እሱም አሁን ላይ ዎጣቱ ያለበት ሁኔታ ነው የኛ ዎጣቶች እንደናተ ያለ በሳል አይምሮ ያለው ሰው እገዛ ያስፈልጋቸዋል ከኔ ወንድሞች ጀምሮ የት ይደርሳሉ የተባሉት ዎጣቶች በማይሆን የጫት ሱስ ተጠምደው የማንም በረንዳ ጠባቂ እና የጫት ገረባ አቅፈው መዋሉን ልማድ ሂዎት ትዳር አርገዉታል ምክንያቱም ጫት እሚቅም ሰው ሂዎት የለዉም ትዳር አይዝም በቃ ምን እንደምል አላቅም እንኮን ዎጣቱ ትንሽ በሰል ያሉት እንኮን የሞቀ ቤታቸዉን እየበተኑ ዉሎቸው ተነሱ ጋ ሁኖል ተዛም አልፎ ተርፎ ምንም ሳይሰሩ ቁጭ ብለው እየዋሉ እናት አባት ተንከራቶ አባት አዝምሮ እናት አብስላ ያቀረበቺውን ሞሰብ አለምንም እፈሬት ገልበጠው ተገላምጠው በልተው ይዎጣሉ ብቻ ምኑን ተናግሬ ምኑን ልተዎው እናም እባካቹህ ለነዚህ ዎጣቶች ድረሱላቸው እባካቹህ ጊዜው ተገልብጦ እናት አባት ልጅን እየጦረ ነው ያለው ስለማያቁ እንጂ ጊዜያቸው አሁን ነበር ግን በቃ መስመር እሚያሲዛቸው ሰው ይፈልጋል ኮሜንቴን አይታቹህ መልስ እንደምሰጡኝ አምናለሁ ቀጥታም ደዉዬ ነበር መልስ የለም በምታምኑት ይሁንባቹህ የሆነ ነገር በሉኝ ስደተኛዋ እህታቹህ ነኝ ከማዳም ኩሽና 🥰

    • @Habshaw
      @Habshaw Месяц назад

      ❤❤❤❤

  • @enanygetahun6547
    @enanygetahun6547 22 дня назад

    Thank you very much teacher!!! My respects. God bless you and your family

  • @halimaha9666
    @halimaha9666 Месяц назад +3

    ሠላም መሻላህ ቆጆ ትምህርት ነዉ ቀጥሉበት ዋዉ

  • @MelesDesta-mj6pi
    @MelesDesta-mj6pi Месяц назад

    ወድሜ ዕድሜ ና ጤና ይስጥህ

  • @MesayTeshome-it6ff
    @MesayTeshome-it6ff Месяц назад +1

    እናመስግናለን ዴቭ

  • @MahletAbebe-gm7se
    @MahletAbebe-gm7se 20 дней назад

    🎉ክብረት ይስጥልን

  • @Jelalukedir-qv6wm
    @Jelalukedir-qv6wm 17 дней назад

    Selamna tenna yabzalih!!!

  • @emuyyeetamru9171
    @emuyyeetamru9171 Месяц назад +1

    ❤yenya konj ewnet new egzaber yisteln

  • @user-dl9wo5xy4c
    @user-dl9wo5xy4c Месяц назад

    Thanks

  • @cherechere3756
    @cherechere3756 Месяц назад

    Wow devachin👏

  • @ghenethaile2803
    @ghenethaile2803 Месяц назад

    Thank you ❤❤❤

  • @yisodop673
    @yisodop673 Месяц назад

    Dave is amazing personal coach tranier of my 🙏🙏🙏

  • @febendavid9278
    @febendavid9278 Месяц назад +1

    You are Always amazing ❤❤❤

  • @kelemSehle
    @kelemSehle Месяц назад

    እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @user-zv2il4so3d
    @user-zv2il4so3d Месяц назад

    yes❤❤❤❤

  • @Sariyethophia
    @Sariyethophia Месяц назад +2

    ጠቃሚ ፕሮግራም ሞች እየታ የለቸውም እናመሰግናለን for all❤❤

    • @Meriseid
      @Meriseid Месяц назад

      እኔም ይሄን እያሰብኩ ነበር በጣም ይገርማል ህዝቡ ሀሜት እና tik tok ብቻ ነው እሚያበረታታው

  • @user-je8qe4qz4z
    @user-je8qe4qz4z Месяц назад

    All of us avery important for our selves organisation, our family,community, population, country,for this world so we can see differently thanks!

  • @bineymgeresu7888
    @bineymgeresu7888 Месяц назад

    Dave You are always amazing 👍👌👌🙏❤️

  • @user-xe3qu8us7r
    @user-xe3qu8us7r Месяц назад +1

    ዴፍ ❤❤❤

  • @lemmaamensisa7984
    @lemmaamensisa7984 Месяц назад

    Dave ❤❤❤❤

  • @Jantekeltube7
    @Jantekeltube7 Месяц назад

    ❤❤❤

  • @ShamilJemal-we1nt
    @ShamilJemal-we1nt Месяц назад +3

    I like you

  • @kingshabesha2394
    @kingshabesha2394 Месяц назад

    selam sewoch any type of sera keflegacuh hi belueg

  • @nsritube4232
    @nsritube4232 Месяц назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hlimaamanyoutube6641
    @hlimaamanyoutube6641 2 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KhanKhan-kh4im
    @KhanKhan-kh4im Месяц назад +1

    ዴቭየይ ብትግርኛ ውን ተተቅርበልና ዝበለፀ ነይሩ ምክንያቱ አማርኛ ንዘይክእሉ ድረሰሎም እባ በጃኻ

  • @LIULTEWODROSTESFAYE-gp3if
    @LIULTEWODROSTESFAYE-gp3if Месяц назад +3

    im the first viewer

  • @AbebawAdamu-xc3cu
    @AbebawAdamu-xc3cu Месяц назад +3

    ❤❤❤❤❤t

  • @AyuDebo-lj2pw
    @AyuDebo-lj2pw Месяц назад +3

    Yes ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TRaya-bi4tc
    @TRaya-bi4tc Месяц назад

    😊ድሪምስ ትለያለህ

  • @user-oz6sj7bg7z
    @user-oz6sj7bg7z Месяц назад

    ዳዊት ወንድሜ ከተቻለህ ዘነበች አብራሃ የናዝሪት ሆቴል ባለቤት በአፋር ክልል ስራ ቦታዋ ለባአል ግን አአ ነው የምታሳልፈው የሳ ሂወት ታሪክ ቡዙ ያስተምራል ከዛላምበሳ አስመራ እየነገደች ጦሩነቱ ሲነሳ ከ30አመት በፊት ወደአፋር ክልል 30 ብር ይዛ እንደመጣች ትነግረን ነበር የ 5 ሆቴል ባለቤት ናት የመኪና ቁጡን ቡዙ ናቸው የሂ ያልኩህ እስከ 2 ሞቶሰራተኛ ነበርናት ናዝሬት፣አአ፣አፋር፣ትግራይ፣አዋሽ የሄ ሁሉ ቢኖራትም ከሰራተኛጋ እኩል ኩሽና ትሰራለች ሸፍ ከሌለ በሱቦታ ትሰራለች አስተናጋጅ አልጋ ሳይቀር ሰራተኛ በሌለበት ስትሰራ በጣም ትገረማለህ ለተተገሬ ለቤተክርስትያን የተጣሉ ህፃናቶች እያነሳች ታሳድጋለች እኔ ራሱ 7ልጆች አውቃለሁ ከነሱ እና ከስዋ ቡዙ ትምህት ተምሬላሁ

  • @fitsumMana
    @fitsumMana Месяц назад

    dave ካለ ሰላም ስኬትስ እንዴት ይመጣል ለመንግስት የምታስተላልፈው መልእክት ቢኖር?

    • @ጉዞ
      @ጉዞ Месяц назад

      Kandad yasasrewal sewuyewu biyans endiwu egnanu yimkren yankann

  • @merhawitmerhawit7920
    @merhawitmerhawit7920 Месяц назад

    ፍላጎት😮ኣኡሙሮ😮እምነት 😮ፍላጎት ኣቅም ብቃት😮ራስህ ላይ ኣኡሙሮህ ላይ 😮ስራህ ላይ እውቀትህ ላይ 😮መረዳትህ ላይ 😢መስጠትህ ላይ😢ብቃት ኣቅም ኣኡሙሮ እውቀትህ ስራው😮ምሩቱ ላይ😮ምን ያክል ላይ ትሰራለህ 😮መስዋእት መሆን ያለብ መስራት ያለብ😢ሁሌ ድካም እረፍት የለም😮ሰርተህ 😮ኣኡሙሮ ጤና😮የምንፈልገው😮ልክ እንደ ገበሬ ከገበሬ ተማር😮

    • @merhawitmerhawit7920
      @merhawitmerhawit7920 Месяц назад

      ምን ትፈልጋለህ😮እድገት ለውጥ ማሻሻል ኣያቆም 😢ኑቁ ሁን😮እራስህ ላይ ስራ😢ትልቅ ህልም ኣጋጣሚ ኣኡሙሮክ ላይ እራስህ ላይ ስራው ላይ😮ስራ😮ከጭንቅ እንድትወጣ😢ምን ትፈልጋለህ😮የምትፈልገው ሁን😮በዛ ደረጃ😮እያንዳንድዋ ነገር😮ገና እራስክ ላይ በሁለንትናክ ላይ በጭንቅላትህ ላይ😮ውጤት ውጤትትትትትቶቶ❤

    • @merhawitmerhawit7920
      @merhawitmerhawit7920 Месяц назад

      ኣንተ ምን ትፈልጋለህ😢ሰላም ፍቅር😮ጥላቻ😢ህዝብ ምን ይፈልጋል😢ሃገሪቱ ሰፈሩ ኣከባቢው ምን ይፈልጋል ምን ያስፈልገዋል😮ኣኡሙሮ የሂወት የስኬት ሚስጥር😮😂

  • @user-dr3jc4ed4v
    @user-dr3jc4ed4v 21 день назад

    Dwit thinkw tlwslw