እንደወለድኳት ሁሉም ነገር ጨለማ ሆኖብኝ ነበር.....ጌጤ ናት !

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 223

  • @አለምየባዩሽነኝየጀግኒትል

    ኡፍፍፍ ስታምሩ በጌታ እናት እና ልጅ እንደዚህ ነፃ ሆኖ ሲነጋገር ደስ ይላል በዚሁ አጋጣሚ ሴቶችዬ እንኳን አደረሳችሁ ሴትነት በራሱ ክብር ነው 💪❤️❤️❤️❤️💪

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 года назад

      አለምየ አድ ቪደወ እይና ደምሪኝ

    • @mamatube7082
      @mamatube7082 2 года назад

      እንደማመር እህቶች

  • @hiwotdegu400
    @hiwotdegu400 2 года назад +46

    እናት እና ልጅ ነዉ የምትመስሉት በትክክል እህት እንኳን አትመስሉም። የወደድኩት እንደጓደኛ ግልፅ ስለሆናችሁ አቀራረባችሁ ደስ ይላል

    • @Suzan17
      @Suzan17 2 года назад +2

      Agree

    • @tejitukesks7951
      @tejitukesks7951 2 года назад +2

      እናትና ልጅ ናቸው እኮ ውዴ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 года назад +1

      @@Suzan17 በቅንነት እነደማመር

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 года назад

      @@tejitukesks7951 በቅንነት እነደማመር

    • @Suzan17
      @Suzan17 2 года назад

      @@TubeTube-vf4yb ayzosh berchi confidence 100% yaw tedemerialehu weddddddddddddd👍🙏

  • @آمنهمحمدالحميري
    @آمنهمحمدالحميري 2 года назад +11

    እናቷ ልክ ናት ወንዱ ቤተሰቡን የሚያስተዳድር መሆን መቻል አለበት ካልሆ ችግር ነዉ i agree 100%

  • @ኩሩኢትዮጵያዊነኝ
    @ኩሩኢትዮጵያዊነኝ 2 года назад +20

    ደስ የሚል መግባባት ያለቸው እናትና ልጅ! ተባረኩ!

  • @mekdesashager7961
    @mekdesashager7961 2 года назад +3

    በጣም ታምራላችሁ ሴት ልጅ ማሳደግ በጣም ከባድ ነው እኔም ሲንግል ማም ነኝ ወደፊት እንደ እናት የሚጠብቀኝን ከአንቺ ከእናቷ ተምሬያለሁ ፈጣሪ ልጅሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ

  • @PeacefromJesus
    @PeacefromJesus 2 года назад +51

    ምንም እህታማቾች አትመስሉም እናትና ልጅ ነው ምትመስሉት አርእስቱን አስተካክሉት 4 ነጥብ
    ራኬብ 👉የሰጠሁትን ኮመንት አይተሽ አርእስቱን ስላስተካከልሽው አመሰግንሻለው👏👏👏

    • @huluselam502
      @huluselam502 2 года назад

      እኮ ሆሆ

    • @zedhabesha3859
      @zedhabesha3859 2 года назад

      ኪኪኪኪኪኪ

    • @sunrise8354
      @sunrise8354 2 года назад

      😂😂😂😂

    • @recordvoice2991
      @recordvoice2991 2 года назад

      እረ ሳቄ ናልኝ የማዳም ቅመሞች አላችሁ??

    • @hayutube3193
      @hayutube3193 2 года назад +1

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ ፈጣሪ የልብሽን ይሙላልሽ

  • @addiskidanedemissie6615
    @addiskidanedemissie6615 2 года назад +18

    Her mom speech is exemplary and real advice for many lady’s out here.

    • @BezaMB
      @BezaMB 2 года назад

      Agree

  • @reemkecho8422
    @reemkecho8422 2 года назад +13

    ደስ ትላላችሁ ግን የኔ ቆንጆ እኩል ከወንድ ጋር ቤቱን support ማድረግ ያልሽው አሁን አይታወቅሽም ልጅ ሲመጣ ግን more ነገር አንቺን ይጠብቃል ያኔም እኩል support እናድርግ አትይም እንደ ሃይማኖት ከሄድን እኔ ሙስሊም ነኝ የባል ኃላፊነት ነው የዉጭ ስራ ግን የሱ ኃላፊነት ነው ብዬ ግን የዉጭ ስራ አልተዉኩም ግን ልነግርሽ ምፈልገው ልጆች ሲመጡ ግን የዉጭ ስራ ቀነስኩ more እዝህ ሚፈልገኝ ኃላፊነት አለ የናትሽን ሀሳብ በደንብ እስማማበታለሁ

  • @banchibizuayehu9601
    @banchibizuayehu9601 2 года назад +1

    በጣም ደስ ትላላችሁ ድሮም እናትቪ ዘናጭ ነች ትምህርት ቤት ስመለስ ፒፔሲ ትሰራ ነበር እንዴት እንደምታምር እና ቁመን ነው እምናያት ደስ ይላል ቆንጆ ልጂ እንዳንች እግዚአብሔር ይመስገን ስላየኅችሁ ደስ ብሎኛል 🥰😍😃

  • @Martha..234
    @Martha..234 2 года назад +4

    Inspirational Mum and daughter. God bless you.

  • @GualRaya-vz4zz
    @GualRaya-vz4zz 2 года назад +7

    በትክክል እናትና ልጅ ነው ምትመስሉት ታምራላችሁ ሽኮሪናታት

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 года назад +14

    ደስ የምትሉ እናትና ልጅ ናችሁ እግዚአብሔር የጠብቃችሁ:: ራኬብዬ እወድሻለሁ::

    • @seble106
      @seble106 2 года назад +1

      ቤተሰብ ሁኝኝ

    • @hanaethiopia1059
      @hanaethiopia1059 2 года назад +2

      ሆኛለሁ::👍🏽

    • @seble106
      @seble106 2 года назад

      @@hanaethiopia1059 አመሰግናለሁ❤🙏

  • @lia5086
    @lia5086 2 года назад +3

    "Life ማክበድም ማቅለል የምንችለዉ እራሳችን ነን"
    ያለችዉ ከሁሉ ተመችቶኛል 👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽

  • @samsung5111
    @samsung5111 2 года назад +12

    እናትሽም አችም እዲለኞች ናችሁ ይኸ ፍቅር ለሁሉም ሰው አይሰጥም 😘በተለይ የናት ጓድኛ

  • @dagihiwifamily8876
    @dagihiwifamily8876 2 года назад +25

    እንኳን ለሴቶች ቀን በሰላም አደረሳችሁ😘😘የሴቶችን ቀን ከማክበር በላይ ሴቶችን እናክብር🙏ራኬብ ቅን መልካም ሴት እንኳን አደረሰሽ 🙏🙌እናትና ልጅ ታምራላቹ😍😍😍

  • @addishode1541
    @addishode1541 2 года назад +6

    Such a warm beautiful natural understanding ,growing mother daughter relationship 🥰🥰
    I enjoyed watching it Mother & daughter borh open mind ladies specially the daughter ..Her mother is right ❤️❤️we also can see how open mind ,no pretend such a lovely young lady

  • @genimk9464
    @genimk9464 2 года назад

    በእውነት ምርጥ እናት ነሽ ለሁሉም ወጣት የሚሆን ጠቃሚ ምክር ነው የሰጠሽን እናመሰግናለን።

  • @muluyeasrat1401
    @muluyeasrat1401 2 года назад +1

    በጣም መልካም እና አስተዋይ እናት ነች፡፡ ሉናየ የምትመክርሽን ነገር ስሚ ይጠቅምሻል በተረፈ በጣም ደስ ትላላችሁ ራኪ እናመሠግናለን፡፡

  • @zinashtulu2492
    @zinashtulu2492 2 года назад +2

    በጣም ታስቀናላችሁ እኔም ከልጄ ጋር እንደዚህ በግልፅ ለመቀራረብ እየሞከርኩ ነው በጣም ነው ደስ የምትሉት

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 года назад

      ዜድየ አድ ቪደወ እይና ደምሪኝ

  • @samuelts7461
    @samuelts7461 2 года назад +6

    የእናት ጎደኛ ፈጣሪ ይባርካችሁ ...
    ራኪ እናመሰግናለን ...

  • @fitsumabreham162
    @fitsumabreham162 2 года назад +8

    Moms are the best gifts in life.

  • @selambelay2499
    @selambelay2499 2 года назад +6

    እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ራኪ በጣም ወድሻለሁ የኔ ጀግኒት ሴት በርቺ😍😘

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 года назад

      ሰላም አድ ቪደወ እይና ደምሪኝ

  • @emyefrata3202
    @emyefrata3202 2 года назад +6

    I cant wait to be like you with ma beautiful daughter guys 🥰
    GOD Bless you🙏 and Happy womens day❤️🥰

  • @kiyatilahun4704
    @kiyatilahun4704 2 года назад +1

    Ohhh betam newe metamerute,and l like mam's attitude tebareku❤❤❤

  • @mekdibest215
    @mekdibest215 2 года назад +1

    ይቺ እናት በጣም አስተዋይ ሴት ናት በጣም ወንድ የቤት እራስ ነው

  • @mulugetworke9096
    @mulugetworke9096 2 года назад +7

    ራኪዬ የኔ ብርቱ ሴት እወድሻለሁ።
    ሴቶች እንኳን ለሴቶች ቀን አደረሳችሁ❤

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 года назад

      ሙሉ አድ ቪደወ እይና ሰብስክራይብ አድርገኝ

  • @bethelelmi5737
    @bethelelmi5737 2 года назад +5

    እናቷ አንደበቷ ሲጣፍጥ
    Luna love you’re so sweet 🥰

  • @tayechborena4575
    @tayechborena4575 2 года назад +7

    እናት ነው የምትመለው የምን ታላቅ እህት እናትሽ እንደሆነች በደብ ታስታውቃለች

  • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ

    🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦!

  • @አለምዘጠኝነው
    @አለምዘጠኝነው 2 года назад

    ትክክክል ለሁላችንም ትልቅ መልእክት ነው ጀግና እናት ናት

  • @yeshworkdemeke
    @yeshworkdemeke 2 года назад +8

    ወይኔ ደስ ስትሉ ምርጥ እናት እና ልጅ ናችሁ

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 года назад

      የሺወርቅ አድ ቪደወ እይና ደምሪኝ

  • @benyamtesema4089
    @benyamtesema4089 2 года назад +3

    The mother is a good adviser,if the Daughter listen ,she can benefit ,no doubt, Luna she is cute,Cutie pie,Beautiful eyes

  • @october15b
    @october15b 2 года назад +11

    እናቷ እንጂ እህቷ አትመስልም ብዙ ሴቶች የእድሜ አለርጂክ አለባቸው

  • @tenatitytena5427
    @tenatitytena5427 2 года назад +2

    I am so glad to hear and i learn so much i am a single mum i have a 9 year beautiful girl and i am really like u show Rakebè keep it up. Thanks So much ❤❤❤❤❤

  • @Mulugeta544
    @Mulugeta544 2 года назад

    Really Mom & Daughter you are very amazing, I watched your talks to the end. it was very constructive which can be exemplar to many ethiopian moms & daughters. Be blessed.

  • @hiwotyacob8513
    @hiwotyacob8513 2 года назад +9

    Yamchual ende lemn mayerba comment kemtargu hasabun atesmum men agebachu about zer age tebarku betam telk kum neger new yewesdnew ewent

  • @asratyenatalige7115
    @asratyenatalige7115 2 года назад +2

    ሲያምሩ በእግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይፈፅማልችሁ 👏👏👏👏😘😘😘

    • @citytours2318
      @citytours2318 2 года назад

      ruclips.net/video/2uvKEJsw99g/видео.html

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 2 года назад +6

    ውይይይይ ደስ ሰትሉ bless you

  • @muluhabetesilassie9615
    @muluhabetesilassie9615 2 года назад +1

    ወይኔ ራሄል አሰፋ
    በጣም እምወድሽ የኔ ቆንጆ 😘
    It has been a long time you might not remember me but you are in my mind all the time you are beautiful your smile አራተኛ ፎቅ በሱ ላስታውስሽ 😁
    You have no idea how many times I saw your interview but it’s good to see you you guys are amazing mom and daughter I still love you God bless you😘🤗

  • @እልልታለጌታ
    @እልልታለጌታ 2 года назад +24

    ግን እህት አትመስልም እናትሽ ነው የምትመስለው

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ6ኈ

    እንኳን አደረሳችሁ ሴቶችዬ ክብር ለሴቶች ለእናቶች❤❤❤❤💐💐💐💐እራኪ ጀግኔት። በርችልን❤❤❤💐💐💐💐🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💐💐💐

  • @bethelhemhailu5371
    @bethelhemhailu5371 2 года назад +3

    Gobez enat! Dear luna litsen to your mom, she's got Practical experience.so never argue much with your theoretical ideas rather litsen to HER. You will thank her for the wisdom she shared in the future.

  • @Hello-qr6qr
    @Hello-qr6qr 2 года назад +1

    ደስ የምትሉ እናት እና ልጅ ኖሮ ከሚያቃጥል አባት ተገላገልሽ

  • @melatkenasa3238
    @melatkenasa3238 2 года назад

    በጣም ይገርማል እናት እንጂ እህት አትመስልም እኔ 18 ዓመት ልጅ አለችኝ 17 ዓመት እያለሁ ነው የወለድኩት ግን አሁን ትምህርት ቤቷ እንኩዋን ባጋጣሚ ከሄድኩ እናቷ ነኝ ስላቸው ለቀልድ ጊዜ የለኝም ብሎኛል እርሰ መምሩ ከዛ እናቴን ላኩአት እማዬ እኔ ሀያት ነኝ እያለች እንኩዋን አያምኑም እሷን ልታደርስ አትችልም ይላሉ

  • @sophijarso9929
    @sophijarso9929 2 года назад +4

    ጥሩ ምክር ነው ከነበሩበት የሚያወርድ ግንኙነት አያስፈልግም

  • @ቅዱስእማኑኤል
    @ቅዱስእማኑኤል 2 года назад +1

    መታደል ነው ወተት የሆነ የእናት ምክር ማግኘት

  • @ainiaini3794
    @ainiaini3794 2 года назад +1

    የኔማር ስታምሩ ተባረኩ smart mama

  • @evanafam3453
    @evanafam3453 2 года назад +3

    እንትሽን በደንብ በማስተዋል ስምያት የኔ ቆንጆ አንዳንዴ ያወቅን እየመሰለን ብዙ ርቀት ከሄድን በዋላ ነው ጉዳቱ ሚገባን
    በጣም በሳል ምክር ነው ያላት እናትሽ
    ደግሞ እንደ እናትሽ በመንፈሳዊ ህዎትሽ በርቺ የዓለም ነገር ከንቱ ነው
    ተባረኩ

  • @ዘመንድራማ
    @ዘመንድራማ 2 года назад +4

    ልዩ ሴት እራኪዬ

  • @jerrymeles9321
    @jerrymeles9321 2 года назад

    psychologist endehonachu new yetesemagn (strong mom and daughter🥰)....I totally agree with your mom about relationship...prevention is better than cure ...listen to your mom wide

  • @የጠፋውልጅ
    @የጠፋውልጅ 2 года назад +14

    ኧረ በናትሽ እናት ለመሆንዋ ትልቅ ነች ምን ታካብዳላቹ

  • @hadiaa7244
    @hadiaa7244 2 года назад +18

    እናትና ልጅ ነው የምትመስሉት የምን መቀባጠር ነው

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq 2 года назад +1

      ትክክክል እህቴናት የምትመሰለው ይላሎ ትላለች እዴ ሆሆሆ

  • @menenberhanu6423
    @menenberhanu6423 2 года назад

    Heriye ena lunaye betam des tilalachihu edme ena tena yistachihu

  • @zulfamana6925
    @zulfamana6925 2 года назад +2

    Both look beautiful. Negative commentators shut UP.

  • @tenatitytena5427
    @tenatitytena5427 2 года назад

    Her mum is lucky and both are so nice i really love them thanks.

  • @selamawitnakargachew4978
    @selamawitnakargachew4978 2 года назад +2

    እኔም ጥሩነገር እየተማርኩነው የአንድ ቆንጆ ሴት ልጅ እናት ነኝ

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 2 года назад +6

    ስታምሩ 😘😘😘

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 года назад

      ደምሩኝ ያገሬ ልጆች በቅንነት

  • @mulughetamesfin8173
    @mulughetamesfin8173 2 года назад

    Wow. You are. Bless 🙏🙏👍🙏🙏🙏🙏

  • @meronhabeshawit2461
    @meronhabeshawit2461 2 года назад

    Eway enat ena lij stamru sakachu berasu yigabal enanten eyayehu stsku siski😍😍

  • @MsLidkid
    @MsLidkid 2 года назад +1

    I agree with the mom regarding the role of husband. ene emagn negn

  • @rozatajunuru6642
    @rozatajunuru6642 2 года назад +2

    Allah Rejim edime ketena gar yistachihu

  • @firehiwotalemayehu2729
    @firehiwotalemayehu2729 2 года назад

    So beautiful love you both ♥️♥️♥️

  • @gezahegnelambebo6691
    @gezahegnelambebo6691 2 года назад +2

    እንኳን ለሴቶች ቀን በሰላም አደረሳችሁ

  • @eyerusm721
    @eyerusm721 2 года назад

    I like them Tks Rakey

  • @martaasfaw1120
    @martaasfaw1120 2 года назад

    ምርጥ እናት ተባረኩ

  • @solianahailu4074
    @solianahailu4074 2 года назад

    Wawaw beutiful family amazing mom😍😍😍😍

  • @aminamohammed3808
    @aminamohammed3808 2 года назад +1

    እኔም 16 አመቴ ነው የወለድኩት ወሎ በልጅነት ነው የምንዳረው ይኸ 14 አመት ልጅ አለኝ

  • @nardieri7725
    @nardieri7725 2 года назад

    Gin lemenden new setenageru fidel eyeregetachu yemetesekayut lezawem Gonder norachu. Negeger awaki lemebal setecheneku yastelal.

  • @bezuayehubekele7174
    @bezuayehubekele7174 2 года назад

    ራኬብ ሰለምሽ ይብዛ!!

  • @misrakhiruy8482
    @misrakhiruy8482 2 года назад

    wow her mother

  • @OTHTUBE
    @OTHTUBE 2 года назад +1

    የናትሽን ሀሳብ በደንብ እስማማበታለሁ ከወንድ ጋር ቤቱን support ማድረግ ያልሽው አሁን አይታወቅሽም ልጅ ሲመጣ ግን,..........

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 2 года назад +16

    ኧረ ጉድ ፈላ እንኳን እናት አያትም ትሆናለች
    በቃ እኛ ሴቶች የእድሜያችን ነገር አላርጅክ ነው የሚሆንብን ?

    • @hodemola3762
      @hodemola3762 2 года назад +1

      😂😂😂😂😂😂ሆ ጉድ እኮ ነው ዝም አትያቸውም ቀለዱብንኮ

    • @rehimaahmed
      @rehimaahmed 2 года назад

      @@hodemola3762 በጣም እንጅ ገና ጡጦ የምጠባ አድርጋት እርፍ😂😄😄

    • @addisalmemetcalf9721
      @addisalmemetcalf9721 2 года назад +1

      Ere shame zeme betlu menalebaet aybalem

    • @rehimaahmed
      @rehimaahmed 2 года назад

      @@addisalmemetcalf9721 ኧረ ወድያ እሷ ሸም አሊያዛትን እኔን ለምን ይያዘኝ 🙄🙄🙄

    • @almenaassefa8240
      @almenaassefa8240 2 года назад

      🤣🤣🤣🤣

  • @nejatali7088
    @nejatali7088 2 года назад

    Enatishin simeyat wond argizo aywolidim silezi set serta tastedadir alitebalem.

  • @bezitube326
    @bezitube326 2 года назад +1

    Betam tamralachu ❤️❤️❤️

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 2 года назад +1

    ዋወ ታምሩላቹ እራኪዬ የኔ ቆንጁ

  • @bethelhemkibret2965
    @bethelhemkibret2965 2 года назад

    setamru😍 please listen to your mom dear

  • @DanDan-dw8hl
    @DanDan-dw8hl 2 года назад

    Wey gud GiGi Kiyam enat tibalalech?
    God bless you guys

  • @zemichaelermias1493
    @zemichaelermias1493 2 года назад

    wedededddeee gen edatetayachew laneche belawe naw ok?

  • @hebronmeron
    @hebronmeron 2 года назад

    lunaye... your mom is saying it correctly according to bible a wife is supporter not provider i understand u as well as our economy is going down.so, its nice to be independent and provider to your home.

  • @helenalamin9762
    @helenalamin9762 2 года назад

    ወይ ጉድ ቤቶች ላይ ያለችዉን ሰራተኛ ፉፁምን ትመስላለች ልጁቱ

  • @lenagreetsonglama1833
    @lenagreetsonglama1833 2 года назад +9

    ሆሆ እኔም በልጀነነቴ አላልኩም 35 አመቴ የ18አመት ልጅ አድርሼ ሴትየዋ ትልቅ እኮ ናት

    • @aiqutbano1845
      @aiqutbano1845 2 года назад

      ክክክክ ትልቅ እኮናሽ አችም በልጅነት እሚባል አደለም በተለይ ገጠር ከሆንሽ 15 እነሱ ከዝህ ጀምርው ይወልዳሉ አች ባልሳሳት 18 19 ይሆንሻል ስትወልጅ ግን ባሁኑ ግዜ ልጅ ነሽ ክክክክክ

    • @almenaassefa8240
      @almenaassefa8240 2 года назад

      Egzaber yimesigen desiyilali
      Enem 36 ,15 algi Egzaber yimesigen

  • @selamawitnakargachew4978
    @selamawitnakargachew4978 2 года назад +1

    ራኬብዬ እናት እኳ የማያልቅ ትምህርት ቤት

  • @zedkidu7655
    @zedkidu7655 2 года назад

    Mom she has a great experience 🙏❤️

  • @haymi-Ju3Hz7
    @haymi-Ju3Hz7 2 года назад

    በጣም ደስ ትላላችሁ 🥰

  • @hanawondimu8345
    @hanawondimu8345 2 года назад

    Your mom is right, she has a good experience you may not see it now but later you’ll figure it out luoony

  • @theprecious4238
    @theprecious4238 2 года назад

    Beautiful family 👪

  • @haimanotgbremedhin6493
    @haimanotgbremedhin6493 2 года назад

    Besal gobez jegina enat

  • @kkgedagada1700
    @kkgedagada1700 2 года назад

    Metadel new 😘

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ዸ2ቈ

    እናትና ልጅ ታምራላቹ ዋወወወ

    • @hayutube3193
      @hayutube3193 2 года назад

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ ፈጣሪ የልብሽን ይሙላልሽ

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 года назад

      ደምርኝ አገሬ ልጂ አድ ቪደወ እይና

    • @mamatube7082
      @mamatube7082 2 года назад

      እንደማመር እህቶች

  • @leylaaddisababa6kilo456
    @leylaaddisababa6kilo456 2 года назад +1

    እናመሰግናለን

  • @Mesdes1977
    @Mesdes1977 2 года назад +16

    እረ እንዴ ትልቅ ሴት ናት ልጅቶ ምን ነካት ምን አገናኞችሁ እረ በህግ

    • @hayutube3193
      @hayutube3193 2 года назад

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @abdulselmeeliasshafi7819
    @abdulselmeeliasshafi7819 2 года назад +1

    am in love with the mother

  • @amleworkketema5211
    @amleworkketema5211 2 года назад

    Raki enkan adersesh yena liyu aseteway ehita

  • @feleeshetu6966
    @feleeshetu6966 2 года назад +2

    እናት ሳይታወቅሽ በመጠኑ over control እያደረግሻት ይመስላል። የአባትን ቦታ መተካት ባይቻልም አባቶች ሊመክሩዋት የሚችሉት ምክር እነሆ።
    1 ዘመዶቹን የማይወድ ወንድ ላንቺም አይሆንም።
    2 ከተቻለ በእምነት ውስጥ ያለ ይሁን
    3 አንቺነትሽን ከነድክመትሽ ሁሉ የሚቀበል። ጠንካራ physically and mentally
    በተረፈ ሴት ልጅ የወንድ ልጓም ናት።
    ቢጠጣ ፣ቢሴስን ፣ ቢሰንፍ ያንችም ድክመት ይኖርበታል በያት ታስተዋውቅሽ
    እንደ ወንድ ሆነሽ ጠይቂው። ፈርተሽ አታስፈሪያት። 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @ironladyet1273
    @ironladyet1273 2 года назад +2

    never knew my biological mom h she died when i was 3 month and after 24 years i was told this story... Mad World

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 2 года назад

      Ayzosh it hurts to know the truth but I am sure those who raise you did what felt right at the time.

  • @fafiyoutube3153
    @fafiyoutube3153 2 года назад +1

    ጥሩ ትምህርት ሰጪ ነው

  • @addistube8191
    @addistube8191 2 года назад +1

    ምንድነው በልጅነት የወለጅሻት አያቷ ነው የምትመስይው 😅😅😅😅😅

  • @f.syejawaarzereabatejaalma5792
    @f.syejawaarzereabatejaalma5792 2 года назад

    Des yemele enat nate ♥️♥️♥️♥️♥️Edemena tena yesetachu

  • @edenseyoum2096
    @edenseyoum2096 2 года назад

    እናትየዋ መንፈሳዊ ድራማ ትሰራለች አይደል

  • @wondmagegnbirhanu9447
    @wondmagegnbirhanu9447 Год назад

    አረ እራኬብ 50ደቂቃ ሙሉ እንዲህ አይነት ቨዲዬ አይቶ 50ሳንቲም ይከብዳል ።ሀሳብ ጥሩ ሆኖ የሀገሪቱን ሁኔታ ያላማከለ አከፋፈል ነው ይስተካከል። አስተያየቱ ሰለ ሚና ነው