[ ኢትዮጵያና አድዋ ] አፄ ሚኒሊክ ምን አጠፍ? በሴራ ወይስ በአጋጣሚ? | The Battle of Adwa | Emperor Menelik

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 37

  • @AbemOumer
    @AbemOumer 7 месяцев назад

    እንደዚህ ዓይነት ዐንደበተ ርቱዕ ዕውነትን ፍንትው አድርገው የሚያሳዩ ምሁራንን ፈጣሪ ያብዛልን። እነ ቆርጦ ቀጥሎችን ራቁት ያስቀረ የፈረንጅ ምስክርነት ጭምር የተገለፀበት ቃለመጠይቅ ነው ጌታ ይባርክህ ዶ/ር።

  • @የማርያምልጅነኝ-አ6ጐ
    @የማርያምልጅነኝ-አ6ጐ 7 месяцев назад +4

    ❤❤❤❤❤ሚኒልክ ዛሬም ንጉስ ነው🎉🎉🎉🎉🎉

    • @hardsg
      @hardsg 7 месяцев назад

      እዛው አገርህ ላይ አክብረዋ ታድያ።ዛሬን ደሀ ትናንትናም፡ድሀ።በንቃተ ህሊና ድሮም ዜሮ አሁንም ዜሮ።ዝም ብሎ መፎከር ምን ይጠቅማል
      ድሮም ርሀብ አሁንም፡የከፋ ረሀብ።

  • @Universal-Hope
    @Universal-Hope 7 месяцев назад +1

    ዶከተር ፡ ሲሳይ ፡ በግሩም ፡ ሁኔታ ፡ የታሪክ እውነታውን በማብራራት ፡ ይህ ፡ ትውልድ ፡ እውነትና ፡ ሀሰቱን ፡ እንዲረዳ ፡ በመግለፅህ ፡ ትመሰገናለህ።
    እዉነት ፡ ያሸንፋል። 💪🏾🇪🇹

  • @omj326
    @omj326 7 месяцев назад

    ጋዜጠኛው አቅም ቢያንሰውም የመ ጠየቅ,ዶ/ ር ሲሳይ መንግሰቴ በግልፅ ማወቅ ያለብንን አሳውቀውናል እግዚአብሔር ይባርክዎ!

  • @tsegaygebre7241
    @tsegaygebre7241 7 месяцев назад +1

    Adwa ye Tigray gegna general Alula 🙏

  • @Zray-rx8ps
    @Zray-rx8ps 7 месяцев назад

    አሪፍ ትንተና ነዉ ግን አንድ መስተካከል ያለበት በአፄ ሚኒልክ ዘመን ሞሳሎኒ አልነበረም።

  • @SaelaKafalag
    @SaelaKafalag 7 месяцев назад +4

    ምንሊክዛሪምንጉስነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @wegenewaqejera659
    @wegenewaqejera659 7 месяцев назад

    Let go forward what ever it is!!

  • @assefamolla3700
    @assefamolla3700 7 месяцев назад +1

    ዶ/ር ሲሳይ መንግሥቴን የመሰለ ሚዛናዊ ተንታኝ ምሁር እንዳንተ አይነቱ ዱልዱም ጠያቂ ጋር ዘወርት ሲቀርብ ይደንቀኛል:: መልሱን ለማዳመጥ እጏጏና እከፍትዋለሁ:: የጥያቄ አቀራረብህ ፍላጎቴን ይዘጋውና አዝኜ እወጣለሁ:: ችግርህን የሚጠቁምህ ጏደኛ የለህም? ወይስ ሁሉም የአንተ አይነት ነው? አዬ ዘመን??

  • @alexandergebreegziabher3904
    @alexandergebreegziabher3904 7 месяцев назад

    ምኒሊክ ከጣልያን ጋር የመዋጋት ፍላጎት አልነበረውም::

  • @TesfishNegni-zw6pv
    @TesfishNegni-zw6pv 7 месяцев назад +3

    እምዬ ሚኒልክ የጥቁሮች አዉራ
    እንኳንስ ቁሞ ሞቶ እሚፈራ።
    ቪቫ ሚኒሊክ💚💛❤

    • @hardsg
      @hardsg 7 месяцев назад

      ለምን እዛ ጎጃም አታከብሩትም እንደውም።በቃ ይዝቅችሁት ውጡ።

  • @GhetuHailu
    @GhetuHailu 7 месяцев назад

    Dadab mahaym 😊😊 eda tigraway gagena naw

  • @123abc758
    @123abc758 7 месяцев назад

    ውጫሌ ውል ማንበብ ይረድሃል

  • @SeidImam-kj2ws
    @SeidImam-kj2ws 7 месяцев назад

    Adawa zehbawe Beal wayes Ye mekelakeya ena kadre Beal?

  • @Haile-Gebriel
    @Haile-Gebriel 21 день назад

    አማርኛ መጻፍ እንኳን አቀበት የሆነባቸው ፣ የጻፋትን እንኳን አንዴ መልሰው የማያነቡ ፣ የመሠረታዊ ዕውቀት ችግር ያለባችሁ ስብስቦች ናችሁ። ያሳዝናል።

  • @hardsg
    @hardsg 7 месяцев назад

    So many gistorical fallacies and inaccurate political analysis .ቋንቋው ከነፊደሉ ላልከው እርግጠኛ ነኝ ኤርትራውያን ሚጽፉትም ሚያወሩትም በፊደላቸው ነው።

  • @dawitgirma681
    @dawitgirma681 7 месяцев назад

    merejaw yesetekakel jegenenetun terarego andbota lemadereg atetar

  • @melesegenenedulecha7955
    @melesegenenedulecha7955 7 месяцев назад +1

    ሚኒልክ ኤኬራው ይንፋክ

  • @cherchero
    @cherchero 7 месяцев назад +1

    ውሽታም ምንም የሚታውቀው ነገር የለም::
    ሚንልክ ቆማጣ ነው::

    • @ፍኖ
      @ፍኖ 7 месяцев назад +1

      Gn gala adelma 😂😂😂
      💚💛❤️🦁👑💪👈

    • @ethiopia6721
      @ethiopia6721 7 месяцев назад +3

      ችርቻሮ ነው ስምህ ቆማጣ ምኒሊክ እንደአንተ አይንቱ አተላ የሚስደቡ ሳይሆኑ በአለም ላይ በጀግነታቸው ነጭን ያሽነፉ ለጥቁር ህዝቦች ማሽነፍን ያሳዪ ታላቅ መሪ ናቸው ህወሓት ወለደህ አብይ አሳደገህ ያስተማሩህ ስድብ መሳደብ ጀመርክ እድሜህን ሁሉ ስትሮጥ ትኖራለህ አህያ የሆንክ ፍጥረት ታሪክ ተማር ብዙ መፅሀፍ የተፃፉ አለ አንብብ አፄ ምኒሊክ ታሪክ የኢትዮጵያ ህዝብ ሲያከብራቸው ይኖራል ዘረኞች እና አንተን የመስሉ ደግሞ ተሽማቀው እየተሳደቡ ይኖራሉ ያንን ስለተማርክ ይቅናህ ዘረኛው ::

    • @cherchero
      @cherchero 7 месяцев назад +1

      @@ethiopia6721
      አይ ጅምላ ነኝ ግን አንቴ ምንልክ አልተቆመጠም ነው የምትለው? ስለ ጀግንነት አድዋ 00 ሄደህ ጎብኝ:: ኦሮሞ አተላ አይወጣውም:: ይመስለኛል እናትህ በአተላ ሳያሣድጉህ አይቀርም::

    • @ethiopia6721
      @ethiopia6721 7 месяцев назад +2

      @@cherchero ሽንፍላ ነህ እንኳን ጋላ ሆንክ የበታችነት የሚያስቃይህ አተላ ነህ ::

    • @ayelegelaneh7171
      @ayelegelaneh7171 7 месяцев назад

      ​@@chercheroፈጣሪ አምላክ ሆይ እንኳን እንዲህ ደንቆሮ አርገህ ስላልፈጠርከኝ ደግሜ ደግሜ አመሰግንሃለሁ ።