እልቂት እንዴት ይቁም ፤ ሰላም እንዴት ይምጣ ? የአገራዊ አብሮነት ላይ የተደረገ ውይይት|ETHIO FORUM

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 сен 2024

Комментарии • 115

  • @EndirisAbdou
    @EndirisAbdou 3 часа назад +19

    ሰላም እንዴት ይምጣ ሰላም ብልጥግና ከነስሩ ካልተነቀለ መቼም ሰላም አይገኝም

  • @eyutata7847
    @eyutata7847 Час назад +4

    ማናቸውም ከዚህ በፊት ጥፋት አጥፍታቹ ቢሆን አንኳን ኢትዮጵያ ስላም እንደሚያስፈልግ በመረዳታቹ ከልቤ ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏 ኢትዮ ፎርም በጣም ክበሩልኝ 🙏🙏🙏 ሰለማ ለሀገራችን ❤❤❤

    • @yitayalsimachew5633
      @yitayalsimachew5633 Час назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @yitayalsimachew5633
      @yitayalsimachew5633 Час назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊

    • @yitayalsimachew5633
      @yitayalsimachew5633 Час назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @hiruterdachew8087
    @hiruterdachew8087 2 часа назад +4

    እነተ አሉላ የምትባለው ማንም አትወክል አማራን ስትሳደብ ነበር ባንዳሁሉ ለኢትዮጵያውያን እግዚአብሔር አለ መልሱን የምንጠብቀው ከአምላካተችን ብቻ ነው

  • @marcelllyewsang5485
    @marcelllyewsang5485 Час назад +1

    "የአለፉት ስህቶች ለማሳከም ጊዜ ያለን አይመስለኝም ስለዚህ ጠቃሚ የምሆነው ከትናንትና ስህተቶቻችን ተምረንበት ለነገ እያሰብን ለዛሬ በተግባር በአንድነት መቆም በጣም አስፈላጊና ጊዜ የምሠጠው ነገር አይደለም : በዬአንዳንዳችን ድክመትና ጥንካሬ ተወጥረን ለጠላት ወጥመድ እያመሻሸን ነን ያለነው"!!

  • @Nhattyk
    @Nhattyk 3 часа назад +4

    Zena new mindin new

  • @fesehadeseta7438
    @fesehadeseta7438 3 часа назад +14

    ሰላም በልመና በመሽኮርመም በማንነትህ እየተገደልክ ሰላም አይመጣም ሰላም የሚመጣው በክንድህ ነው። ወቅቱ የውይይት አይደለም።

    • @abebebalcha-ih5ox
      @abebebalcha-ih5ox Час назад

      ታሾፋላችሁ ወይ? የምን መፍትሄ ነዉ የምትሉት? ይልቁንስ ለፍርድ የሚቀርበዉን የብልግና መንግስት እንዲወድም ስሩ ዉይይት እድሜ ፈጀ ጠብ መንጃዉ በአመት ዉስጥ ጠላትን እያርበደበደ እንደሆ ተረድታችሁ እንደሆነ ልጠይቃችሁ ???

  • @BerihunBekele-z9g
    @BerihunBekele-z9g Час назад

    ከጥላቻና እብሪት ፣ ከንቀትና አላዋቂነት ወጥቶ ፍፁም ቅን ልቦና ያለው፣ መንግሥት ያሥፈልጋል። እልቂቱን ከምንም የማይቆጥር፣ አገርን ሢዖል አድርጎ ሞንም ያልተፈጠረ የሚመሥለው፣ ባላመነበት ተሥፋ አላደርግም፣ ሐሣቡን ደጋፊ ብሆንም ውይይቱን ሜለቴ ነው።

  • @ZerihunBerhane
    @ZerihunBerhane Час назад +4

    ዋናው የጥላቻ ተናጋሪ በቀለ ገርባ ስለማን ነው የሚያወራው

  • @solomonchanyalew2130
    @solomonchanyalew2130 Час назад +2

    ሰላም የሚመጣው 80ውን ብሔር በእኩልነት ያከበረች ሀገር ስትኖር ነው።

  • @tomorrow9473
    @tomorrow9473 2 часа назад +7

    ቆይ በሁለተኛ ደረጃ ላይ የተናገረዉ በቀለ ገርባ መሰለኝ ? ስለ ጥላቻ ንግግር መጥፎነት የተናገዉ። በአማርኛ ከሚናገር ጋር አትገበያዩ አትጋቡ ያለዉ ሰዉ እሱ ነዉ ቆይ መነፅሬን ላድርግ እና እንደገና ልየዉ 😎

    • @soyegerado6831
      @soyegerado6831 26 минут назад

      አዎ ትክክል ነዎት፣ትናንት ከአማራ አትገብዩ፣አትጋቡ ፣ማህበራዊ ግንኙነት አታድርጉ ሲሉ የነበሩት አንጋፋው ፖለቲከኛ አቶ በቀለ ገርባ ናቸው!!!

  • @abebebalcha-ih5ox
    @abebebalcha-ih5ox Час назад +2

    ሰላም ዉይይት የምትሉት እንደ በቀለ ገርባ እንደ አሉላ አይነት ሰዎች ጋር ነዉ too late
    ለፍርድ ሊቀርቡ የሚገባ ሰዎች እንዴት መፍትሔ ይሆናል ሐገር ከምናጣ የሚለዉ ነገር ስሜት አይሰጥም ክንድህን አበርታ አማራ ሊያጠፉ የተነሱትን ቆሻሻዎች አትዘንጋ

  • @user-qs3fs6iu5x
    @user-qs3fs6iu5x Час назад +1

    Ye Ethiopia hizb ende Lidetu Ayalew ena Merera Gudina yalutin talak liqawunt metakem alemechalu betam yasaznal.

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su Час назад

    ሠናይ ለሊት ኢ,ፎረም❤❤❤❤

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 Час назад

    Ethio Forum ❤

  • @andargemulu
    @andargemulu 3 часа назад +2

    አዎ በመጀመሪያ ነበር

  • @Ethio601
    @Ethio601 38 минут назад +1

    አሁን ከበቀለ ወዲያ የጥላቻንግግር የዘራው እንዳተ ማንም የለም ነው እረስቶት ነው?

  • @melakuendalew6499
    @melakuendalew6499 Час назад +1

    ይህ መሠል መድረክ መቀጠል አለበት

  • @IbrahimMohamed-iw5mr
    @IbrahimMohamed-iw5mr 3 часа назад +4

    ልደቱ ያመነ ተሞኘ
    የሽግግር መንግስት ቢል ያስከዳል ውይይት
    የሚል ማንም አይሰማህም አይደረግም

    • @soyegerado6831
      @soyegerado6831 19 минут назад

      የሽግግር መንግስት ከሽግግር ፕሮሰስ ቀጥሎ የሚመጣ አይመስለዎትም??

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 30 минут назад

    ዕልቂት ይሚቆመው ትምሕርት ችሎታ ሠለ አለምና ሕይወት በመረዳት ፣ አፋፍሪካን አፍሪካውያንንና የተሠለፉ ጠላቶች ማንና ለምን ዕንደሖነ በመረዳት ። የብዙሐኑን ጥቅም ባሥቀደመ በጠቀመ ለጋራ ጥቅም መቆም። ዘር ጎሣ ቋንቋ ባሕል ልምድ ሐይማኖት ዕምነት፤ ክብር፣ መብትና ግዴታ ፣ ሕግና ደንብ፤ ዜጋና ሐገር፤ ፖለቲካ፣ ዲሞክራሢ ፣ ርዕዮት ፣ ፍልሥፍና ፣ ፖለቲከኞችና ምሑራን ያላቸው ልዩነትንና መቀራረብ ፤ የሥራ ድርሻ፤ መንግሥትና ሕዝብ ፤ ደሐ ፣ ማ ዕንደሖነ ድሕነትሥ በማ ድክመት የተነሣ ፤ ሥለሠው ባሕርይ ዕና የአውሮፓውያንንና አረቦችን በጥቁር ሕዝብ ላይ ያላቸውን አመለካከትና ከአፍሪካ በሚፈልጉት ጥቅም የተነሣ የሚያደርጓቸውን ጣልቃገብነትና የሚወሥዷቸውን ዕርምጃዎች በበቂ ጥናትና ምርምር በመረዳት ቅራኔዎችንና ግጭቶችን መቀነሥ ፤ ልዩነቶችን ማጥበብ ፣ ለጣልቃገቦች ባዕድ ሐይሎች በመገዛት ወገንን በባንዳነት ከማጥቃት መዳን ማዳን ይቻላል። ከላይ በተጠቀሡት ላይ በቂ ግንዛቤ ትምሕርት በምሑራን ዕርዳታ የዕውቀታችንን አድማሥ ካላሠፋን ለአመራርቦታ ለመምረጥም ሖነ ሐገር የመንግሥትን ተቋማት ለመምራት ለነፃነት ያለን ቦታና የሐብትን ሥርጭት በተንተራሠ ውሣኔዎችን ለመሥጠት ይከብዳል። ውይይቶች የግድ የመንግሥት ለውጥ ወይ አመፅ ማሥነሣት የለበትም። የሐሣቦች መንሸራሸርና አሥተያየቶች ከተለያዩ ሠዎች ምሑራንና ፈላሥፎች መሥማትም ይሑን አንብቦ መረዳት ጨቋኞችንም ሖነ ግትር ፀባይ ያላቸውን ይመክራል ያሥተምራል ያከስናቸዋል አቅጣጫቸውን ያሥተካክላል። የተሻለም ዕንዳለ የሚረዱበት መንገድን ይፈጥራል ያም ያለን የሠው የምሑር የጠቢብ ሐይል ለመሠብሠብ ለመምከርና መፍትሔ ለማግኘት የመተጋገዝን መድረክ ይፈጥራል። ወደ መንግሥት ምሥረታና ለውጥ ከመሯሯጥ በፊት በየአካባቢ መሐበር መሥርቶ ድርጅቶች መሥርቶ በመሣተፍ ሐላፊነትን ወሥዶ ማገልገልንና በመዋጮ ገንዘቦች የተለያዩ የበጎ ተግባራትን በመተግበር የውሣኔ አሠጣጥንና ሐላፊነትን መለማመድ የማሕበር አሠራር ማሥለመድ ከማሥተዋወቁ ባሻገር ልምምዱ ብዙ አሥተዋፅኦ ያደርጋል በግል ሕይወትም፣ በማሕበሩ ላይ፤ የሐገር ን ሕዝብና ተቋማት ዕገዛ በማድረግ። ሐሣቡ ሊሠፋ ሊጠብ የሚችል ነው።
    ከፍርድ አወቅ ዘለቀ ሐሣብ ጥቆማ የተወሠደ።

  • @louisT-qv6jl
    @louisT-qv6jl 2 часа назад +1

    አሁን ባለው ሁኔታ ሽግግር ሳይሆን በመሳሪያ ግርግር መፍጠር ያስፈልጋል የዲሞክራሲ መንግስት ሲመጣ ብቻ ነው በሰላም የሽጉግር መንግስት መመስረት የሚቻለው::

  • @bg3426
    @bg3426 Час назад

    የጥላቻ ንግግር አባት በቀለ ገርባ የጥልቻ ንግግር ያሳስበኛል ሲል እኔም ይቅርታ እጠይቃለሁን በጨመረባት ጥሩ ነበር, በተረፈ የኢትዮጵያ ህዝብ በነ አንተም በሌላም ሲታሉል የኖረ ህዝብ በመሆኑ አሁን ለአዲስ ፊት ሊሳብ ይችል ይሆናል ለንእናተ ያለው አፒታይት ዝቅተኛ ነው እምነትም የለውም
    ንግግር ግን አይከፋም በርቱ

  • @forgetmenot4
    @forgetmenot4 2 часа назад +2

    በ ማን ደም ኢትዮዽያ ትቅደም?
    አንተ ልደቱ ተብዬዘላለም በአማራ ደም ስልጣን እንደፈለክ
    ህልም አይከለከልም።

  • @antealehegnhailu2589
    @antealehegnhailu2589 3 часа назад +1

    አርሰናልን ዳኞች
    አማራን ደሞ አንባገነን መሪዎች
    ለምን እንደሚጠሏቸው ግርም ይለኛል

  • @Sew-mehon07
    @Sew-mehon07 3 часа назад +4

    በሃሳብ በውይይት በማያምን መንግስት ባለበት አገር እንድህ አይነት ውይይት ማድረግ ትርጉም የለውም ያለው ብቸኛ አማራጭ ስርአቱን ማስወገድ ብቻ ነው።

  • @amsaluaecheh-gs6iw
    @amsaluaecheh-gs6iw 2 часа назад

    ልደቱና መራራ ጉዲና እድሜ ጨርሳችሁ ውሀ ስትወግጡ ህዝብ በድሮን እየተጨፈጨፈ እናት ሽግግር ሽግግር አብይ በደም መታጠቡን መቸ እንደሚቆም እግዚአብሔር እርሳን

  • @dtlleye3036
    @dtlleye3036 2 часа назад

    from each region let historians and sociologists with a doctor rank, online and live, discuss on one question "what is/are the cause of conflicts? with representatives of fighters (at least through virtual), after which the people can create agenda to be solved for permanent peace

  • @EagleEye4118
    @EagleEye4118 Час назад +1

    አንድ ምሁር የ ትግራይን ህዝብ የሚወክል እጥታቹ ነው ? ዉይስ ትግራይ እንደ ኢትዮጵያውያ እትታይም

  • @muha3241
    @muha3241 Час назад

    I think we are missing the point National sovereignty and stability without targeting the power
    target DR. Abby Ahmed
    Target next generation

  • @FenoteSelam-cq2jt
    @FenoteSelam-cq2jt 2 часа назад +1

    It is shame to see Gedu, the genocider, is the solution to the major problem of Ethiopia. It was Gedu who have created the Abiy, genocider in the first place in Ethiopia. This process is a failure from its inception. You are all Hippocrates!

  • @Paulos-qn9zg
    @Paulos-qn9zg Час назад

    Alula, instead of working towards Tigray independence, you’re working on how to move forward with-in Ethiopia-proper. ብላሽ ዝኾንካ ሰብ!

  • @wellotube9039
    @wellotube9039 Час назад

    ከፖለቲካ ወዴ አክቲቪዝት ወይስ ጋዘጠኛ??

  • @hagosmokonnen9799
    @hagosmokonnen9799 2 часа назад

    ለሁሉም ልብ ያለው ኢትዮዽያዊ
    ሃገራችን ሆነ ህዝባችን ለመበታተን በኣመሪካን የኣይሁድ እና ሉተራን መንግሥት እየቃኙትም እየገማመዱት መሆናቸውን ተረዱት
    የእነዚህ ወራርያን ተረድተን ወደ የራስ መረዳት ካልተመለስን ኣዎን በጎሳም ሆነ በተለያየ እያባሉ እያጨፋጨፉም ይቀጥሉበታል
    በእነርሱ የተቃኘ አውቀት ኣልባ እንጂ

  • @ChalaHayle-b8i
    @ChalaHayle-b8i Час назад

    የአቶ ገዱ ሀሳብ በፎቶ ነው የቀረበው

  • @gebmeb1193
    @gebmeb1193 2 часа назад +2

    Alula አፈር ባላ ደደብ😅😅

  • @temesgenyimanie247
    @temesgenyimanie247 2 часа назад +1

    በቀለ ገርባ ሲጀመር ፖለቲከኛ ሳይሆን በጥላቻ ያበደ ደንቆሮ ነው። አብይን ለመጣል የጦር መሳሪያ ግድ የሚል መሆኑን የማምን ብሆንም የዚህን ስብስብሃሳብ አደንቃለሁ። ግን ከጅምሩ ጨለምተኛው የ ኦነግ ክንፍ ስራ አስፈፃሚው በቀለ ግን ከጅምሩ ማደናቀፍ የጀመረው።

    • @Burtkan-u9q
      @Burtkan-u9q Час назад

      በመጀመሪያ በቀለ ገርባ ጎምቱ ፓለቲከኛ ሲሆን አንተ ደግሞ ባለማወቅ ያበድክ ደንቆሮ ነህ !!የሃሳብ ብዘሃነት መቀበል የማትችሉ ኃላቀር

  • @hailegebreslasie3149
    @hailegebreslasie3149 3 часа назад +1

    Lidetu is an Amhara. He must work on Amharas first. What Amharas want must be clarified. Otherwise, it is just beating around the bush.
    Regarding Alula, if you are a Tigraian, forget Ethiopia and focus on Tigrai. Ethiopia - which has Amharas in it - has committed genocide against Tegaru repeatedly

    • @YMW7777
      @YMW7777 2 часа назад +3

      መቸም ሄዳችሁ ሄዳችሁ ከአማራ እራስ ላይ አትወርዱም፣
      ውረድ ውረድ ውረድ
      በማኒፌስቶ ቀርፃችሁ ስትገድሉት ከረማችሁ፣
      አላልቅ አላችሁ አይደል?
      ውሸት ስለተደጋገምከው እውነት ይሆናል ማለት አይደለም፣

  • @wellotube9039
    @wellotube9039 Час назад +1

    አይ ልዴቱ ትግርማለህ ታላቆን ኦሮሚያን እይገነባ ላለው መንግስት ምን አይነት ድርድር ነው የሚቀበለው???

  • @gebmeb1193
    @gebmeb1193 3 часа назад +1

    Alula 😅😅😅😅😅😅😅

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 3 часа назад +3

    ለሽግግር የሚወስነው ፋኖብቻ ነው,,,,®.

  • @mekonnentdl
    @mekonnentdl 3 часа назад +1

    አሁን ማን ይሙት ገዱ ሰላም ፈላጊ ነው? ለዚህ ሁሉ ጥፋት ከአብይ በምን ያንሳል? አየ ፖለቲካ።

  • @አገሬ_ምን_ነካሽ2024
    @አገሬ_ምን_ነካሽ2024 47 минут назад

    እኔ የግል አስተያየቴን የምሰጠው ይኸን ነው፦ሰላም እንዴት ይምጣ ለሚለው፤የመጀመሪያው፤አማራን እንደ ብሔር ጨቋኝና ቀኝ ገዢ የሚለው ትርክት ውሸት ስለሆነ ለአማራ ህዝብ ባልፈጠምከው በደል ወንጅለንሀልና ይቅርታ ሊጠየቅ ይገባል፤ አማራ በየሄደበት ጫካ መንጥሮ ቆፍሮ አርሶ በላ እንጂ እንደ አሁኖቹ የለማ መሬት አልቀማም፤የተሰራ ቤት አላፈረሰም፤ሌላውን በብሔርና በጥላቻ ለይቶ አልገደለም አልዘረፈም አላሰረም አላረደም፤የአማራ ወጣት ለወገኑ ብሎ ስረአት ለመቀየር እንደቅጠል እረግፏል፤ወገኔ ብሎ ሞተለት እንጂ አልገደለም፤ በአገሪቱ የደረሰው በደል ሁሉም የተሳተፈበት የሥረአት ችግር እንጂ አማራ ብቻውን ሌላውን የጨቆነበት አይደለም፡፡ ሁለተኛው የአንድነት ስሜት እንዲኖረንና በሰላም በፍቅር ለመቀጠል እንድንችል፤እስከ መገንጠል የሚለው አፍራሽ ሕገመንግስት መነሳት፤መፋቅ ይኖርበታል፡፡ከሁሉም በላይ ከጥላቻና ከዘረኝነት ፖለቲካ መላቀቅ ይኖርብናል፤እንደ ሰለጠኑ አገሮች፤የአንዱ ሰው በደል፤ሰው በመሆኑ ብቻ፤ የሁላችንም በደል ያህል ተሰምቶን ለንቆምለትና ልንከራከርለት ይገባል፤ዘር ቆጥሮ ጓደኝነት፤ዘር ቆጥሮ ጉርብትና ያሳፍራል፤እስቲ ስንቶቻችን ነን የዘርና የጥላቻ ፖለቲካ መርዝ ከተርጭ ወዲህ ከሌላው ጋር በፍቅርና በሰላም አብረን እንደ ዱሮው የቀጠል፤ሁላችንም የጥላቻ እስረኞች ሁነን፤ ጓደኞቻችንን በብሔራችን ብቻ የተከበብን???ያሳፍራል፡፡ ለእኩለት ብለው የበላይነት ካልተሰጠን አገር ትፍረስ ብለውን አረፉ፤እያፈርሷትም ነው፤ህዝብ ሆይ ንቃ የሚል፤ስሜት የተሞላበት አይስተያቴ ይኸንን ይመስላል፡፡

  • @mekonnentdl
    @mekonnentdl Час назад

    ገዱ ከስልጣን ሲያባርሩህ ከሰይጣናዊ ተግባርህ ወደ ሰላም መጣህ ገና በትግራይ ላይ የፈፀምከው ጆኖሳይድ እጅህ ላይ ደም አለ እንፋረድህ አለን።

  • @adriannajules4306
    @adriannajules4306 3 часа назад +2

    ታጣቂ ትጥቅ ፈቶ ወደ ሰላም ሲመጣ ሰላም ይመጣል።

    • @YMW7777
      @YMW7777 2 часа назад +1

      መከላከያው መሳሪያውን ዘቅዝቆ፣ እየገደለ እየጨፈጨፈ ካለበት ክልል ሲወጣና፣
      የራሱን ወንድም ሳይሆን ፣ የተወሰዱብንን የአገራችንን ክፍሎች ሊያስመልሱ ድንበርን ቢጠብቁ ያኔ ሰላም ይመጣል

    • @GN-qi9yi
      @GN-qi9yi 2 часа назад

      Really? Siyamrh yikir. Kalks mekelakeya titkun sifeta selam yimetal lemalet bleh new?

    • @banchamlackbalay7613
      @banchamlackbalay7613 49 минут назад

      ለምን ትጥቅ አነሳ አሁንስ ምን ተግኝቶ ትጥቅ ይፈታል ?

  • @abebaseyoumgessese5354
    @abebaseyoumgessese5354 Час назад

    Ethio Forum how come you show Ledetu because he is Weyane he want power and protect Abyi because Fano he will take over he will not get any power that is why no body leason to him

  • @gebmeb1193
    @gebmeb1193 3 часа назад

    Alla 😅😅😅

  • @adillotossolu66
    @adillotossolu66 45 секунд назад

    Banda Banda Banda Banda Banda Banda Banda Banda Banda Banda Banda Banda Banda Banda Banda Banda Banda Banda Banda Banda Banda Banda Banda Banda

  • @mekonnentdl
    @mekonnentdl 2 часа назад

    አየ ፖለቲካ ልደቱ አሁን ከገዱ ታድያ ምነው አቤን አልጨመራችሁም ገዱና አቤ በምን ይተናነሳሉ?

  • @Hgf-c5l
    @Hgf-c5l 51 минуту назад

    ኢ፡ያ እኛ ገድላ ሰላም ገና ትነዳለች😂

  • @TadesseKIdanemariam
    @TadesseKIdanemariam Час назад

    ሰላም የሚመጣው ህዝብን ሲወያይ እንጂ እናንተ ጥግ ይዛችሁ የፓለቲካ ድርጅት ተሰብስባችሁ እናውቅላሃለን ማለት ጥሩ አይደለም እናንተ አሁን እርስ በርሳችሁ አንኳን አትተዋወቅም ችግር ፈቺ መሆን ካለበት ህዝብ ነው እናውቅላሃን በአሁኑ አይሰራም

  • @TekaHailu
    @TekaHailu 50 минут назад

    *This is ♥️Epic💥Ato🇪🇹Lidetu...🙏...however most of the time... P/r Hiskiel Gabisa...OK🫣 but almost all of the OROMYAN political groups or individual they👉((talk out of context or they biased the concept)) even in tiktalk or youtube conversation somehow in a way to make continue the present👹narcist🔥government but we know them on OROMARA gamble... They still r unweakened to use the same Page*

  • @esseyhailu6323
    @esseyhailu6323 3 часа назад

    ያየ❤
    አቤ❤ እና መላው የኢትዮ ፎረም ክሩ እናመሰግናለን ክበሩልኝ! 🙏🙏🙏

  • @MelanDesta
    @MelanDesta 31 минуту назад

    Gedu andargachewu he don't have any moral ground to discuss regarding peace in Ethiopia. He was the one front line for the tigray genocide including in welega .. he can't dancing in both ... he have to be face the justice..in clouding him familys

  • @penafrica4321
    @penafrica4321 23 минуты назад

    አቶ በቀለ ገርባን ሃስብ ከተረዳሁ ህገመንግሥቱ ትክክል ነው። አስፈላጊው ምርጫ ማድረግ ብቻ ነው የሚለው። ብልጽግና እያለ ያለው በምርጫ ስልጣን ውስዱ እያለ ነው። ጥያቄ ለአቶ በቀለ የማቀርበው እንበል ብልጽግና ተስማምቶ ስላማዊና ገለልተኝ ምርጫ በኦሮሚያ ብቻ ቢያካሂድ ዘላቂ ስላም ይገኛል? ወይስ የአብይን ስልጣን እነ አቶ በቀለና ተመሳሳይ ሃስብ ያላቸው ብይዙ ስለም ይገኛል ብሎ ያምናል?

  • @MesfinTsehaye-g8g
    @MesfinTsehaye-g8g 3 часа назад

    I WONDER WHY ETHIOPIAN POLITICANS & THEIR FOLOWERS MIXING ENGLISH WORDS WHEN THEY ARE SPEAKING IN AMHARIC ETC. IS THAT MEAN THEY DONT KNOW PROPER SPEECH, SORY!

  • @KhudirChams
    @KhudirChams 3 часа назад

    ደስሚል አጀዳነው ወገኖቼ

  • @Nhattyk
    @Nhattyk 3 часа назад +1

    ATO lidetu eyetenagere new

  • @ትግራይሃገረይእያዓለምይራ

    4ቱ እንደ ከቨር ተጠቂማቹ ለምንዲነው ኣሉላ የደበቂቹሁት ፎራሞች ምቸስ ትግራዊይ ያኣለም ማሃንዲሰ ነው ሱቲወዱም እየመረራቹ ለጣቂማቹ ባላቹ እማይትገቡቤት የለም እና ኣይደረግም ወሰጣ ገብትን ኣይተናል😕

  • @gebmeb1193
    @gebmeb1193 3 часа назад +1

    የትግራይ ልጅ ዛሬም ነገም ከማንም ጋር ህብረት የለንም ።

  • @fekadubarke6987
    @fekadubarke6987 Час назад

    እናንተ ፖለቲከኞቹ ናችሁ ችግር እየፈጠራችሁብን ያላችሁት

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 2 часа назад +2

    Change the DAM Constitution!! Change from Ethno/Language Federal constitution to Geo Federal Constitution!!

  • @yonasaraya3212
    @yonasaraya3212 3 часа назад +1

    ❤❤❤TDF❤TDF❤TDF❤❤❤

    • @gebmeb1193
      @gebmeb1193 2 часа назад

      @@yonasaraya3212 የትግራይ ልጅ ዛሬም ነገም ከማንም ጋር ህብረት የለንም ።forever TDF

  • @bisetmekonen8870
    @bisetmekonen8870 2 часа назад

    አቶ በቀለ አተና አንተን መሰል ጠባብ ቤሄርተኞች ያመጣችሁት ጣጣ መስሎም እዚህ ችግር ውስጥ ያስገባን

  • @MahamedAli-t3z
    @MahamedAli-t3z 3 часа назад

    Yahe hezab ay saram

  • @wellotube9039
    @wellotube9039 12 минут назад

    ልዴቱ ብዚህ ወርዶ አክትቪሲት ሆኖ ማየት ሞት ይሻላል😂😂😂😂😂😂

  • @erimetera4208
    @erimetera4208 3 часа назад +1

    Talkative people 0 my God thanks I am not from their country

  • @dkm1666
    @dkm1666 2 часа назад +1

    ETHIOPIAN problem will solved when fano is winning if not foreget it

  • @Justadud3namedGedion
    @Justadud3namedGedion 3 часа назад +3

    እናንተን የመሰለ ከሃድ እያለችሁ ምን ሰላም ይኖራል የግብፅ ተለላክዎች በንዳ ማንም ምሰማችሁ የለም ሌቦች ሁሌ ስተለቀቅሱ ዶ/ር አብይ 1000 ዓመት ይገዛል እናንተን ብሎ ስለ አገር አሰብ ጦርነት ብመጣ እንኳን በድል እንወጣዋለን የግብፅን ፋካራ በምንም አንቆጥርም ኤርትራ ደግሞ አገር ሆነ ትንሽ ጊዜ ነው ሁሉም ነገር በቅርቡ ይፈታል የአገራችንን ጉደይ ለእኛው ኢትዮጵያን ተውን እናንት ስጀማር ኢትዮጵያውያን አይደላችሁም ምንም አያገበችሁም

  • @ተላሶን
    @ተላሶን 3 часа назад +3

    ዝም በል ደደብ ልደቱ

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 3 часа назад +1

      @@ተላሶን አንተው ሀሳብ የሌለህ ዝም በል!ዝጋ አፍህን የዝንብ ማረፊያ ከሚሆን😁 ዴዴዴዴዴዴዴብ'ስ አንተ ሀሳብ ጠል ቡቱቱ🤣

    • @YMW7777
      @YMW7777 2 часа назад

      ስድብ ሃሳብን አይገልፅም

  • @aliibrahim9946
    @aliibrahim9946 2 часа назад

    ሁሉም የአማራ ጥላአቻ ያለባአቸው ኢህአዴግ እንዲመለሥ የሚታአገሉ ልደቱ ተባኖባሐል ለምን ካለህበት አገር ሱፐር ማርኬት እንኳን ሥራ አላገኘህም እድሜ ልክህን ለወያኔ እንዳራገብክ ትቀጥላለህ አቤት ሐራራ😂😂😂😂😂

  • @gebmeb1193
    @gebmeb1193 3 часа назад +1

    :ተጋሩ ተጋሩ ከማንም ጋር ህብረት የለንም ።

    • @negat6082
      @negat6082 3 часа назад

      teveda

    • @abebeh.8145
      @abebeh.8145 3 часа назад +1

      ለመለየትም ንግግር ኣስፈላጊ ነው ኤርትራና ደቡብ ሱዳን ኣገር ሆነው እውቅና ሲያኙ ሱማሌ ላንድ ለሰላሳ ሰወስት ኣመት ራስዋን ኣስተዳድራ ከሞላ ጎደል የተሻለ የፖለቲካ ምርጫ እያረገች እውቅና ኣላገኘችም ስለዚህ ተጋሩ ብቻችን እናረገዋለን ማለት ኣያዋጣንም!
      ለመፋታትም ተነገጋግረህ በሰላም ነው!

    • @gebmeb1193
      @gebmeb1193 2 часа назад

      @@abebeh.8145 የትግራይ ልጅ ዛሬም ነገም ከማንም ጋር ህብረት የለንም ።

    • @gebmeb1193
      @gebmeb1193 2 часа назад

      @@abebeh.8145 የሻዕብያ ሰራዊት ትግራይ ደፍሮ ሲገባ ነው የተለያየነ

    • @debelasefere
      @debelasefere 2 часа назад

      ​@@gebmeb1193 ye Tigray lij zarem enatu afer kofira tilatil eyebelach new 😂😊

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 3 часа назад

    ህዝቡ አንደ ከሆነ ይቻላል የኢቶዮጵያ ህዝብ ሰላም ናፈቀ አብይ የሚባል ሰው ሃገሪቱ አተራምሶ አጠፋት ከጎረቤት እሳት እያቀጣጠለ 😢😢😢😢😢

  • @smumd
    @smumd 3 часа назад

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @goiteomgezaei9066
    @goiteomgezaei9066 2 часа назад

    የናንተ የሽግግርም ይሁን የምንም ሂደት ትግራይን ኣይመለከትም።
    ትግራይ ሃገርነት እንጂ ከ ጀንኖሳይደር ኢምፓየር ግንኙነት የለንም።
    በ ዓለም የተያዘው የ ፕሪቶርያ ስምምነት መለያየት ነው ያለብን።

    • @YMW7777
      @YMW7777 2 часа назад

      ታዲያ ለምን አትለዩም? ማነው የያዛችሁ??

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 47 минут назад

      Yes , Tigrai would be a country in no time , so is Oromia I know you won’t say why don’t you leave yes territory and resources Hodam Amhara your evil ethiopia will go the same other orthodox empires went. Like Yugoslavia Soviet Union . We can go the Czech Slovak way that is the least expensive way if not oromo should be ready for every eventuality .

  • @abebaseyoumgessese5354
    @abebaseyoumgessese5354 Час назад

    Ledetu he want Abyi to stay forever lier don’t trust LEFETU

  • @gebmeb1193
    @gebmeb1193 3 часа назад +1

    የትግራይ ልጅ ዛሬም ነገም ከማንም ጋር ህብረት የለንም ።