በ15 አመትዋ ጠፍታ እሱን ብላ መጥታ ትዳር በልጅነት ጀምሮ ተጫወተባት ከዚህ በሁላ ተስፋ የለኝም መውለድም ምችል አይመስለኝም።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 458

  • @EndalkTube2
    @EndalkTube2  11 месяцев назад +108

    ውድ ቤተሰቦቼ እኔም በስራጉዳይ አዘጋጅዋን ማግኘት እፈልጋለሁ ጉዳይ ካልዎ በቴሌግራም 0914088072 ያግኝዋትነ🙏🙏🥰🥰

    • @seblewerk3623
      @seblewerk3623 11 месяцев назад +1

      Men eyhonachw new gen yasefral
      Endanaw yawrda negar atakrbe endalk eshi

    • @GhHhg-o3c
      @GhHhg-o3c 11 месяцев назад +3

      ድራማ እንዳሰሩ እንዳልክንበጣምነውየምናምነውየምንወደው

    • @alainfef176
      @alainfef176 11 месяцев назад +5

      😢😢😢ወላሂ. ድራማ. እዳትሰራብን. እውነተኛ. ይሁን😢😢😢ካልሆነ. ሁሉም. ስራ. ይበላሽብሀል. 😢😢😢ምንም ቢሸፋፈን. ህዝቤ. የቁንጫ. ድግልና. እናቃለን😮😮

    • @liyatube6965
      @liyatube6965 11 месяцев назад +1

      Endal anten bicha nw mn felgew antena programik bicha endezih kehone lintalak new 😏😏

    • @ZainabZainab-u6j
      @ZainabZainab-u6j 11 месяцев назад

      @@alainfef176 ክክክክክ እኮ

  • @zumitube8095
    @zumitube8095 11 месяцев назад +60

    ወላሂ እንዳልክ አደራክን ድራማ እንዳይሰሩብን😢😢ሌላ ቦታ የሚለቀቁ ሁሉም ድራማ ነው የሚመስለኝ አንተን በጣም እናምንካለን አደራክን ወንድማችን😢

    • @Idhidyshdjhd
      @Idhidyshdjhd 11 месяцев назад +4

      ውነትሽን ነው እኔም አምነዋለሁ

  • @hshs7s-nt9yh
    @hshs7s-nt9yh 11 месяцев назад +37

    እንዳልካች፣በአስቸኮይ፣ይመለስልን፣አለዛ፣ሠላማዊ፣ሰልፍ፣እንወጣለን

    • @RegatMehari
      @RegatMehari 7 месяцев назад

      አው ንወጣለን👍

  • @elaykidanekidane8529
    @elaykidanekidane8529 11 месяцев назад +61

    አደራ ድራማ እንደተሰራ እሱነ በጣም ነው የምንወደው

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 11 месяцев назад +81

    ድራማ እንዳትሰሩ ወንድማችን በጣም የምንወደው የምናከብረው ነው

    • @zina5085
      @zina5085 11 месяцев назад +2

      እኔም ይሄን ነው የምጠላው የውሸት እኔ ያስታውቀኛል ድራማ ከሆነ ላይክም አላረግ እወቁ ይችን ቀልበቢስ ደግሞ ከዬት ነው የመጣህብን ዘጋችኝ እኔ ደስ ብሎኝ የማዬው መኪናውስጥ ቁጭ ብለህ የምትሰራው ስራ ነው ሴት አታስገባ ስራይ ይበላሻል የምሬን ነው❤😂

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 9 месяцев назад

      @@zina5085 tekkl enem🙏💗💗

  • @ZainabZainab-u6j
    @ZainabZainab-u6j 11 месяцев назад +40

    ይቅርታ እህቴ ለእኛ እንዳልካችን ይሻለናል 😊ሌላን ሰው አናምንም በቃ ጨርሻለው !!!

  • @rozahussen3861
    @rozahussen3861 11 месяцев назад +238

    እኔ እንዳልክ ይሻለኛል የምትሉ👍

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 11 месяцев назад +1

      እንቁላል ቀስ በቀስ በእግር ይሄዳል

    • @nazrawitedros5028
      @nazrawitedros5028 11 месяцев назад +6

      ማበረታታት ይሻላል እህት 😊 እንዲያውም ጥሩ ነው የሰራቺው ጎበዝ ናት።

    • @ሶልያናየማርያም
      @ሶልያናየማርያም 11 месяцев назад +8

      የአይባልም አይ ሀበሻ በቃ ሰውን ማገዝ አለመደብንም ሰዎችም ሲግዙ አናበረታታም 😢😢😢😢

    • @አድናገድሙ
      @አድናገድሙ 11 месяцев назад +2

      እንዳልክ ይሻለኛል

    • @netsanetgirma1037
      @netsanetgirma1037 11 месяцев назад

      are tisrew yihunlet berch ehitachin betam arif new ❤❤❤❤❤❤

  • @hirut7396
    @hirut7396 11 месяцев назад +8

    የስራ እድል ስለፈጥርክ እናመስግንሀለን እንዳልክ ወንድማችን ግን አንተን እሚያክል የለም በቻናልህ አንተ ብቻ ብናይ የግል አስተያየት ነው አንተ ትለያለህ ሁሉም ነገር ያምርብሀል❤❤❤❤❤❤❤

  • @Eka-c4y
    @Eka-c4y 11 месяцев назад +8

    ፍትህ ለኮሜንታተሮች ድምፃችን ይሰማ እንዳልክ ያቅርብልን

  • @አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰ
    @አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰ 11 месяцев назад +8

    እንዳልክዬ. ብቻ. ያቅርብልን. ሌላ. ሰዉ. አንፈልግም. ከዛሬ. አጀምረሽ. እቺ. እንዳሰሪ. እንዳልክዬ. አንተዉ. ስራልን. ሌላ. ሰዉ. አንፈልግም😢😢😢

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 11 месяцев назад +51

    እንዳልኪ የምተካ የለም😢❤❤❤❤❤

  • @amniaamu
    @amniaamu 11 месяцев назад +7

    ኤጪ እዲህ አይነትነው በየቦታው የዘጋኝ ንዝንዝ ማዳመጥ እዳልክ ወንዲሜ እራስህ ስራ

  • @አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰ
    @አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰ 11 месяцев назад +15

    እንዳልክዬ. አደራ. አደራ. አንተዉ. ስራልን. እኛ. እኖድሀለን. ❤❤❤😢😢😢😢

  • @ayantoayanto-7807
    @ayantoayanto-7807 11 месяцев назад +9

    እንዳልክዬ እኛ በጣም ነው የምንወድህ ግን በማርያም ድራማ እንዳይሆን የምር ❤❤❤

  • @CvbFgh-m8j
    @CvbFgh-m8j 11 месяцев назад +9

    እዳልካችን የኔዉድ ሌላሰዉ አንፈልግም አተና ያይኔ ሻዉር የምር በጣምነዉ የምወድክ ❤❤❤❤❤❤❤ ባተልክ ሌሎችን ሳያቸዉ ባይኔ አይሞሉም ❤❤❤❤

  • @አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰ
    @አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰ 11 месяцев назад +11

    ከዛሬ. ጀምረሽ. ጥፊ. እንዳሰሪ. እኛ. እንዳልክዬን. ነዉ. እምኖደዉ. እንዳልክዬ. እንዳጠፋብን. አደራ. አንተው. ስራልን. ❤❤❤❤😢😢😢

    • @rahmatedal4441
      @rahmatedal4441 10 месяцев назад

      😂😂😢😢አውትጥፋልንንንንን😮😮

  • @hutayhergoyta9694
    @hutayhergoyta9694 11 месяцев назад +8

    ወዮ እር እንዳል ዛሬ ፍትህ ልጠይቅህ ነው እኛ ለተመልካቾችህ ውዶቼ ዝም አትበሉ ዛሬ ተበላን 😂😂😂

  • @gdggg2692
    @gdggg2692 11 месяцев назад +4

    ማርያምንእኛ የመዳም ቅመሞች ምስጊን ነን እኮ ከወደደን ውድድድ ነው እንዳልክ ድራማ ከሰሩ እመነኝ እስካንተ ነው የምንጠላህ ብዙዎቹ ድራማ ነው የሚሰሩት ድራማ እንዳይሰሩብን☝️ ከአንተና ከአዳኙ በስተቀር❤🎉

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 11 месяцев назад +15

    እንዱዬን በጣም ነዉ የምወደው ሲቀጥል ስራዉ ፅድት ያለ ዋዉ ❤❤

  • @AmoAmo-n9h
    @AmoAmo-n9h 11 месяцев назад +11

    ስራህን በራስህ መንገድ ስራ እንዲህ አይነት ነገር እምነት ያሳጣሀል🙄🙄🙄🙄🙄

  • @Lemlem-dr9mj
    @Lemlem-dr9mj 11 месяцев назад +10

    ህይወት ይቀጥላ ይሄ ተይው የእጁን ያገኛዋል ፀልይ አጥብቀሽ ምክንያት አለው

    • @mawaysh
      @mawaysh 11 месяцев назад

      ደምሪኝ ለሙዬ

  • @አተያልከውይሁንየድግልማር
    @አተያልከውይሁንየድግልማር 11 месяцев назад +9

    እስከዛሬ ሙሉ ቪዲዮ ነበር የማየው ዛሬ ግን ግማሽ አላየሁም እንዳልክ በፈጣሪ ተመለሰ ባተ ነው የሚያምረው 🎉🎉🎉❤

    • @zed9651
      @zed9651 11 месяцев назад

      እኔም😂😂

  • @lula-zz1iy
    @lula-zz1iy 11 месяцев назад +7

    አንድ የምናምነው ሚዲያ ነበር እንደዚህ ከጀመርክ ላለማየት ልንገደድ ነው

  • @AhmedandFatumaTube
    @AhmedandFatumaTube 11 месяцев назад +35

    ውድኢትዮጲውያን በቅርቡአባቴን በሞት አጣሁ3ትህፃንልጆች ትቶብኝሄዴ እናምአትለፉኝ ፕሮፉይሌንበመጫንአበረታቱኝወንድሞቼእንዳይቼገሩብኝየሰውፊትእንያዩብኝስብስክራይብበማድረግተባበሩኝአይከፈልበትምሰበቡንአድርሱንኝአድስዩቱብነውየከፉትኩት

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 11 месяцев назад +1

      ደመርኩሽ እማዬ በርቺ

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 11 месяцев назад +2

      ውዴ ደመርኩሽ አንቺም ደምሪኝ❤❤

    • @AhmedandFatumaTube
      @AhmedandFatumaTube 11 месяцев назад

      @@Selamtube-t2r እሽይሄመልሻለሁ

    • @mohammedmhd8550
      @mohammedmhd8550 11 месяцев назад +1

      ነብስ ይማር ላረፉት አባትሽ

    • @sadaahmed2576
      @sadaahmed2576 11 месяцев назад +1

      ነፍስ ይማር ደምሬሻለሁ

  • @hbebahb9603
    @hbebahb9603 11 месяцев назад +12

    እዳልክ❤ ብቻ የቅርብልን ሌላ ሰወ አንፈልግም

    • @mesii6226
      @mesii6226 11 месяцев назад +4

      Awo ene sete sayi deberge😂

    • @ZainabZainab-u6j
      @ZainabZainab-u6j 11 месяцев назад +1

      @@mesii6226 ክክክክክ ወይኔ ሞትኩ

  • @ጂብሪልጀማል
    @ጂብሪልጀማል 11 месяцев назад +11

    እዳልክ እነዚህን አስወግድ እራስህ ብቻ አቅርብ እሄ ድራማነዉ😅😅😅😅😅😅

  • @እየሱስያድናል-አ7ኘ
    @እየሱስያድናል-አ7ኘ 11 месяцев назад +4

    እንደልክ ለሌሎች ሰራ ሰለምትፈጥር ተባረክ 😊 ጎበዝ ቀይ እህቴ 😅

  • @blaneynalem
    @blaneynalem 11 месяцев назад +6

    እይን ቻናል በጣም ነው የምናምነው እባካቹ ድራማ እንዳትሰሩበት እንዳልክየ በጣም ነው የምንወድህ

  • @መድመቅደላዋማሻ
    @መድመቅደላዋማሻ 11 месяцев назад +3

    ኮመታተሮች ግን ምን ሁናችሁ ነዉ ሰዉን በስሩ አድርጎ ማሳደግ መርዳት መልካምነት ነዉ እንዳልክ ጥሩ ነዉ ያረገዉ እህት ጎበዝ ነሺ በርች🌷🌷

  • @Hayutiwolloyewa
    @Hayutiwolloyewa 11 месяцев назад +3

    ድራማ እንዳሰሩ እንዳልክን በጣም ነው የምንወደው እሱ እውነትን ሀቅን ነው የሚያጋልጠው እጂግ በጣም ጎበዝ ወንድማችን ነው 👍👍👍

  • @wellogondergojamshewaamahr570
    @wellogondergojamshewaamahr570 11 месяцев назад +7

    እንዳልክን እንወደዋለን እናከብረዋለን ድራማ እንዳትሰሩ እና ለእንዳልክ ያለንን ፍቅር እንዳታሳጡን አደራ አንች ጠያቂዋ በርች ጠንክሪ ትክክለኛ ስራ ስሪ ድራማ እንዳሠሪ 👍👍👍👍

  • @SelamSelam-h9l
    @SelamSelam-h9l 11 месяцев назад +12

    ከእንዳልካችን የዛሬውን ቪዲዮ ጀምረን እንዳልጨረስነው በግምት ውስጥ አስገባልን😅

  • @SalamatMandosto
    @SalamatMandosto 11 месяцев назад +24

    እዳልክየ..እደሌሌቹ..የዉሸት..እዳሰሩ.እኔ.አተን.ብቻ.ነዉ.የማምነዉ.በተረፈ.እወድሀለዉ.❤

    • @nefisa70
      @nefisa70 11 месяцев назад +3

      እኔ የማምናቸው እንዳልክ አዳኙ እና ክህሎት ነው ሌላው አልመለከታቸውም የዛሬው ግን አልጨርሥም

    • @SalamatMandosto
      @SalamatMandosto 11 месяцев назад +2

      እኔም.እነሱን.ብቻ.ነዉ.ሊለዉ.ድራማ.ነዉ.ለምን..እራሳችን.እናሰጨንቃለን.በድራማ..

  • @mesii6226
    @mesii6226 11 месяцев назад +10

    እንዳልክ መስሎኝ ሰሮጥ መጣሁ ሳያት ማርያምን ደበረኝ ሳልጨርስ ወጣሁ 😊

  • @ሩትየወሎዋቀበጥ
    @ሩትየወሎዋቀበጥ 11 месяцев назад +4

    እንደሌሎቹ ሊበላሽነዉ በጣም በጉጉት የምጠብቀው ነበር😂😂😂😂😂

  • @mawaysh
    @mawaysh 11 месяцев назад +54

    ፍትህ በድሮን እየተጨፈጨፈ ላለው አማራ ፍትህ በሁሉም የኢትዮጵያ ምድር ሞት ለተፈረደባቸው በግፍ ለሜልቂ ሁሉ😢 ደምሩኝ በቅንነት ቤተሰብ❤

    • @truwerkledya2112
      @truwerkledya2112 11 месяцев назад +3

      ፋነዎቹን ቸው በሉ ስጣን የሚገኝው እርብሻ በማሳት ሰው በመግደል አዴለም እራሳቸው ገለው መግስት ይላሉ

    • @askualaregawi2963
      @askualaregawi2963 11 месяцев назад

      ​@@truwerkledya2112ልክ ነሽ

    • @adamankind1onearthg
      @adamankind1onearthg 11 месяцев назад

      @@truwerkledya2112ክላሽ አማረኝ ብለዉ ካመኑ ምን አገባን።

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 11 месяцев назад +3

    ገጠመኝ አዳምጡ እባካችሁ ተው ንቁ እባካችሁ 😭😭😭☝ የማትታመኑ ሰወች እግዚአብሔር ይይላችሁ

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 11 месяцев назад +4

    በንዱዬ ቻናል መተሽ ድራማ እንዳትሰሪብን የእንዱን ስራ የስንቱን ሂወት የቀየረ ብዙም ስራ እና ስራዉን በጣም ነዉ የማከብረዉ ስለዚህ እንደሱም ባትሆኝ እዉነተኛ ነገር ሰሪ እህቴ በተረፈ በርቺ

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf 11 месяцев назад +27

    ወግጂ ዛሬ አላይም አልተመቹኝም እዳልክ ይቅረብልን 😢😢😢 አንፈልግም እናተን ኮሜቶቺ አድማ ማድረግ አለባቺሁ እዳልክ ካልመጣ አናይም በሉ😢

    • @ZainabZainab-u6j
      @ZainabZainab-u6j 11 месяцев назад +4

      እኔም አላይም ወላሂ

    • @ኤፍታህወለተማርያም-ዸ5ተ
      @ኤፍታህወለተማርያም-ዸ5ተ 11 месяцев назад +1

      እኔ ገና ሴቷ ስትመጣ አስጠላኝ ወደኋላ እንዳልክ የሠራውን ነው የማየው😢

    • @RegatMehari
      @RegatMehari 7 месяцев назад

      እኔም አላይም እህታችን ግን እንዳትቀየምን

    • @Habesha28
      @Habesha28 7 месяцев назад

      ምቀኝነት ጥሩ አይደለም

  • @merymerry3747
    @merymerry3747 11 месяцев назад +9

    ኣረ በስመኣም ኣድ ኣለን እምንለዉ ቻናል ድራማ ሊሰሩሉን ኣይ ኣረ ተዉን እዴ ድራማ በዛብን እኮ ፍትህ ለዓይናችን እና ለጆሯችን

  • @AnbutAm-xe1wc
    @AnbutAm-xe1wc 10 месяцев назад

    እንዳልክ እንድናጣህ አንፈልግም አንተእኮ መተኪያ የሌለህ ጀግና ነህ

  • @sarasolomon8263
    @sarasolomon8263 11 месяцев назад +1

    በጣም ደስ ይላል በርቻ ጎበዝ ነሽ እንዳልክ ደግሞ ስው ማገዝ ጥሩ ነው So God bless you 🙏

  • @Fna69
    @Fna69 11 месяцев назад +13

    እንዱ ምርጥዬነው🙌 😊😊😊

  • @mignotefikre5969
    @mignotefikre5969 11 месяцев назад +2

    ልጅት የፍቅር ሰው አይዞሺ እናት❤❤❤

  • @AnbutAm-xe1wc
    @AnbutAm-xe1wc 10 месяцев назад

    ጠያቂዋ በጣም ጥሩ ስራ እየሰራሽ ነዉ በእዉነት ጀማሪ አትመስይምና በርችልን ለዛ አለሽ

  • @yasminseeed-xo9em
    @yasminseeed-xo9em 11 месяцев назад +4

    አይነፋም እንዳልክ ብቻና ብቻ 🫠

  • @rokiaali5726
    @rokiaali5726 11 месяцев назад

    እንዳልከ በጣም ነው የምናከብረህ የምንወዲህ ጎን ዲራማ እንዳይሆን ማንንም አናምንም አንተ ግን አንደኛ ነህ እና አንተው ሥራ አልተመቸኝም

  • @linadani6276
    @linadani6276 11 месяцев назад

    Endalk tube ዉድ ፕሮግራም ነበር አሁን ግን ሊረክስ ነዉ እንደሌሎቹ የድራማ ሊመስል ነዉ። አዝነናል አዝነናል አንድ የምንወደዉንና የምናምነዉን ፕሮግራም እያጣን ነዉ ራስህ አቅርብ ካለበለዛ 🖐🖐🖐🖐🖐ደና ሁን ልበልህ በእምባ እየታጠብኩኝ😭😭😭😭

  • @የቀድሞሰራዊት
    @የቀድሞሰራዊት 11 месяцев назад

    አጀማመርሽ በጣም ደስ ይላል። በርቺ።

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 11 месяцев назад +2

    እደልክ እንወደሐሌን እናከብረአሌን ሚርጥ ወደማችን ለአቅ የቆክ የማቻቹ❤

  • @rahmath-jd3fz
    @rahmath-jd3fz 11 месяцев назад

    በቃ ምከታተል አቆምኩኝ ደስ አይለኝም እንዳልክ ያለው ስልት ችሎታ ይለያል እሱን ማንም ሊተካ አይችልም እዳልክ ይምጣልን የምትሉ በላይክ እሳዩኝ

  • @CvbFgh-m8j
    @CvbFgh-m8j 11 месяцев назад +1

    ኸረ እዳልክእዬ ባተይቱብ ሌላሰዉ ማዬት አንፈልግም አተናልን 😮😊😊

  • @አለምገራሚ
    @አለምገራሚ 11 месяцев назад +1

    ድንቄም አርአያ እህቴ ተሳስተሻል ልጅነቷን ቤተሰቧን ላይእምትጫወት የጎረምሳ መጫወቻ የሆነችን ሴት ምሳሌ ምናምን አትበይ አቅራቢዋን ማለቴ ነው

  • @MuluemebetWako
    @MuluemebetWako 11 месяцев назад +1

    እንዳልክ ምርጥ ሰው ነው ሆኖም ግን ልጅቷም ትስራ ጀማሪ ናት ወደፊት ጥሩ ልምድ ስታካብት አሪፍ ትሆናለች።

  • @الماسالماس-س6غ
    @الماسالماس-س6غ 11 месяцев назад +3

    ምርጥወንድማችን

  • @medid.454
    @medid.454 11 месяцев назад

    Teyaqiwa lij betam gobez nat. SALUTE

  • @wasanwasan2164
    @wasanwasan2164 11 месяцев назад

    Endalek ewunetegna sewu newu❤❤❤❤ ena endalek yerasun peg meleket yargebet

  • @sarahkonjo8163
    @sarahkonjo8163 11 месяцев назад +1

    እኔ እዳልክ በጣም የውት የፖሊሰ ስራ ነው የሚሰራው ግርማ ሞገሱ ብቻ በቂ ነው

  • @bosswoman7393
    @bosswoman7393 11 месяцев назад +2

    Endalke kalela yedaberal pirogeramu☹️☹️

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 11 месяцев назад

    በጣም ጎበዝ በርቺ ዉዴ ትንሽ ቆይተሽ በራስሽ ቻናል ከች ትያለሽ❤🎉

  • @غاليهالشمري-م2ك
    @غاليهالشمري-م2ك 11 месяцев назад +5

    I miss Endalik Endalik my blood ❤❤❤

  • @ambawyeshi1157
    @ambawyeshi1157 9 месяцев назад

    Yehe yendalk sera adelem bezu setoh yeserutal gen menm aytm wereja selehonen enayaln .

  • @Dan-ln6rg
    @Dan-ln6rg 11 месяцев назад +2

    ውድ እህት/ውንድሞቻ :ባላችበት ፈጣሪ ይጠብቃቹ።ያላሰባቹ ደስታ ይስጣቹ ።Comment: ማንበብ ብጣም ደስ ይላል:ያስቃልም :እውነት ነው እንዳልክ ሁላችን እንወደዋለን :ግን ያልተመቸው ይሆናል: እስከ ምመጠን እንጠብቀው ።

  • @mawaysh
    @mawaysh 11 месяцев назад +6

    ሴቶች በወንድ ቤተሰቦቻችሁን አትቀይሩ ።

  • @solomonsol7174
    @solomonsol7174 11 месяцев назад +3

    አረ ብሮ እራስክ ተመለስልን 😊

  • @FdsgifDsvis
    @FdsgifDsvis 11 месяцев назад

    እዳልክ ከይርታጋራ አተአቀርበለን ሁሉ ነገርአቀሪብ የለያል❤❤❤❤❤❤

  • @aaa-ih3rc
    @aaa-ih3rc 11 месяцев назад +2

    ቤተክርሥታን እንሂዲ አላለም😂😂😂😂ሊፀልይ ነው

  • @Fetiya224
    @Fetiya224 11 месяцев назад +2

    አይይይይይይ ሲጀመር ቤተሰብ ሸንጡን ገትሮ አይሆንም ያለው ነገር መጨረሻው አያምርም ቢቀር ይሻላል ፍቅር አይገልም ትንሽ ግዜ ያሰተክዛል ያሰለቅሳል እንጂ አይገድልም በረኪና ነው 😅

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 8 месяцев назад

    በርች፣የመጀመሪያሽ፡እንደ፡መሆኑ፡ያልምድሽ። ጥንቃቄም፡አድርጊ።

  • @አሏህወኪል-ፀ3ኘ
    @አሏህወኪል-ፀ3ኘ 11 месяцев назад +2

    እዳልክ መስሎኝ ሰፍ ብየ መግባቴ😢

  • @tsitsita523
    @tsitsita523 11 месяцев назад

    Betam gobez lij nat endemejemeriyam ayidelechim berchi bedenb gobez nesh. Gin erasishin tebki set lij nesh ligodush yichilalu.

  • @አለምገራሚ
    @አለምገራሚ 11 месяцев назад +1

    ሴቶች ተጠንቀቁ ወንድ አርግዛችሁ እንድታስወርዱ ካበራታቱዋችሁ ጠንቀቅ በሉ ለወደፊቱ ለሚገጥማችሁ ችግር የማይጠነቅቁላችሁ ከሆነ ጠርጥር ነው ሶስቴ ማስወረድ በይ ለወደፊት አደራሽ

  • @zed9651
    @zed9651 11 месяцев назад

    እዳልክ የት ሂዶ ነዉ አች በሱ ቦታ የሆንሽዉ እሱ ቢለልምኳን እስከሚመጣ እንጠብቃለን ሌላ ሰዉ አይስራዉ ጨረስኩ

  • @fatumahusein263
    @fatumahusein263 11 месяцев назад

    Ende Endalk gobez hugni berchi indaymetush irasishin tebik sira kibur new berchi ❤🙋‍♀️

  • @aminamosanur
    @aminamosanur 11 месяцев назад +1

    አሁን ገና ጠላሁት ይሀን ፕሮግራም 😢😢😢😢 እንዳልክ ያንተው ይለያል ከሁሉም በተለይ ሴቶች እንዳትጨምርበት ይበላሽብሃል

  • @ሀያትሰይድ-ከ9ዐ
    @ሀያትሰይድ-ከ9ዐ 11 месяцев назад +1

    ዋዉ በረች እዳልክ በጣም መልካመ ልጅንዉ💚👍🙏

  • @cheltugerma1988
    @cheltugerma1988 11 месяцев назад +5

    We need only indalk 😂😂😂❤

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 11 месяцев назад

    👍👍👍👍👍እንደእንዳልክ መልካም ሥራ ሥሩ ውዴ እንድናበረታታሽ በርቺ አይዞሽ😍

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 11 месяцев назад +10

    እንደ‍ኣልክዬ ❤❤❤❤ ❤ አይዞሽ እህቴ ይሂድ ነገ ሌላ ቀን ነው ይሄ ሌባ እንዳትመልሺው

  • @hanatube9819
    @hanatube9819 11 месяцев назад

    ምን አደረገቻቹ አቅራቢዋ ዛሬ የመጀመሪያ ቀኗ ነዉ ስታቀርብ ምን አለ ስህተት ቢኖር እንኳን ብትረዷት እዉነት እንደ መጀመሪያ ቀንሽ ጎበዝ ነሽ ግን ሳቅሽን ትንሽ ቀነስ አድርጊዉ

  • @hololpc4033
    @hololpc4033 11 месяцев назад +1

    እኔ አተመቸሽኝም እዳልክየ ናልን ወላሂ አተ ካልመጣህ አላይም😢

  • @haymiabebe5858
    @haymiabebe5858 11 месяцев назад

    ይቺ አቅራቢ ገና በጣም ወጣት ናት እድሉን የሠጣት እንዳልክ ፈጣሪ ይባርከው ግን አንዳንድ ኮመንታተሮች ገና ከመጀመራ ሠብራቹ ልታስቀምጣት የማይሆን ነገር ትፅፋላቹ እንደ እኛ የማዳም ገረድ ከመሆን አገራ ላይ እንዲ እየሠራች እንድትለውጥ ብታጠነክራት ምን ትሆናላቹ ለነገሩ ኢትዮጵያዊ ጠልፎ ለመጣል ነው የሚሮጠው ስትሮጡ እራሳቹ ትወድቃላቹ እንጂ እንዳልክንም እኮ የወደድነው ስለ ለመድነው ብቻ ነው እሳንም ለመልመድ እድል ስጣት በርቺ እህቴ ለማንም እንዳትወድቂ

  • @ethiopiainme23
    @ethiopiainme23 10 месяцев назад

    ፕሮግራሙን እንዳልክ ብቻ ይስራው??

  • @GennaHasan
    @GennaHasan 11 месяцев назад +3

    Ayzosh

  • @neima2690
    @neima2690 11 месяцев назад

    እዳልክየ ሁሉ ባተ ያምራል ብሮ

  • @ሚታ
    @ሚታ 11 месяцев назад

    ኖኖ እንዳልኬ ይሄንን አልወደድኩትም ሌሎች ቻናሎችን የጠላናቸው በንደነዚህ አይነት ድራማ ነውና እንዳልኬ ፕሊስ ቻናልህን አታውርድብን በእናትህ እንዳልኬ በጣም ነው የማከብርህ

  • @fremehreteab4080
    @fremehreteab4080 11 месяцев назад

    Gobez nat adnkeshalehu first lady abesha knaap new❤❤

  • @RegatMehari
    @RegatMehari 7 месяцев назад

    አረ እንደሱ ሚደርስ የለም ለማኛኛውም ግን አዞሽ በርቺ❤❤❤❤

  • @meazi01
    @meazi01 11 месяцев назад

    ጥሩ ሰርተሽዋል ቪዲዮን አዲሶ አስተናጋች

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg 11 месяцев назад

    ዛሬ አግኝተሻት ጠካራ ሰው አደለሽም እዴ ትያለሽ በምን አወቅሽ ጠካራ ሁኚ ነው ሚባለው

  • @bosswoman7393
    @bosswoman7393 11 месяцев назад +1

    Enaa kaa endalek wice lala sawe ayemachanyem

  • @zehara53o
    @zehara53o 11 месяцев назад

    ያለ እንዳልክ ይሄ ቻናል አያምርበትም እኛ ሌላሰው አፈልግም እንዳልክ ይመለስ

  • @hannanegash9293
    @hannanegash9293 11 месяцев назад

    Ayzoshi ehet yetshlewn Allah yestshal esu gen yejun yagegnewl

  • @rebkselshi264
    @rebkselshi264 11 месяцев назад +1

    አንፈልግም ከእዳልክ ውጪ ድራማ ነው የምትሰሩት

  • @ታደ
    @ታደ 11 месяцев назад +3

    አይ በቃ ውሸት ሊቀላቅሉብን ነው እዳልክን እንወደው ነበር እሽ ይሁንላችው🤔

  • @Musa469
    @Musa469 11 месяцев назад +1

    እንዳል እንወድህ አለን ግን አደራ ድራማ ነገር በዚህ ቻናል እንዳይሞከር ምክንያቱም ድራማ ዘግቶናል በተረፈ እንወድህ አለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @SENAYITTUBE
    @SENAYITTUBE 10 месяцев назад

    ስላም እዳልክ እዴትነህ በፍጣሪ እባክህ ቴሌግራምላይ ያርኩልህን ሪከርድ አተህ መልስልኝ እባክህ ስራ እደሚበዛብህ አቃልው እባክህ ተችግርቢሆን እይልኝ እባክህ ወደተስፋ ማጣት እየሄድኩነው።ከመኖር ወደ አለመኖር ምርጫየን ወደማድርግ እያስብኩነው

  • @tigstt2119
    @tigstt2119 11 месяцев назад

    እንዳልክ መስሎኝ ዘልየ ስገባ ደነገጥኩኝ
    እንዳልክ ካልሆነ አላይም ይደብራል

  • @ZedZed-e9i
    @ZedZed-e9i 11 месяцев назад

    ዘጋኝ ዘጋኝ ዘጋኝ ዘጋኝ ዘጋኝ ድራማ አንፈልግም ወደዛ እንዳልክ ሰላማዊ ሰልፍ ሳንወጣ ተመለስ 🚶‍♀️🚶‍♀️🚶‍♀️🚶‍♀️🚶‍♀️

  • @Abraha609
    @Abraha609 11 месяцев назад

    አንዳልክ ይሻለናል አይባልም እሱን በራሱ ስራ አድንቁት አክብሩት እሷንም እንደዛ በዛላይ ሴት ነች በርች ነው የሚባለው ደሞ ሁለቱም አላማቸው አንድ ነው
    በኔበኩል በርቺ