“ነብዩ በሰራው ትልቅ ስህተት ሊጠየቅ ነው”ቡሽሪ ወደኢትዮጵያ ያመጣው ሚራክል መኒ ከባድ መዘዝ አመጣ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 окт 2024
  • #Christiantube #ክርስቲያንቲዩብ

Комментарии • 622

  • @sarahbeirut9545
    @sarahbeirut9545 3 года назад +137

    እኔ ኢየሱስ የተቀበልኩት ለዘላለም ህይወት ለማግኝት እንጂ ብር ቁስ ለማግኝት አይደለም ቁስ ወይም ብር ሰው ሰርቶ ማግኝት ይችላል ስለ ብር ሀብት የእግዚአብሔር ቃል ሲናገር የእጆችህን ስራ እባርካለሁ ነው የሚለው በሌላ በኩል ፅድቅና መንግስቱን ፈልጉ ሌላው ይጨመራል

    • @selamyirga9615
      @selamyirga9615 3 года назад +4

      ተባረኪ የስ

    • @bona2318
      @bona2318 3 года назад +1

      God bless you. Enem getan yetekebelkut yezelalem hiywet lemagnet new

    • @sarahbeirut9545
      @sarahbeirut9545 3 года назад +1

      @@selamyirga9615 አሜን

    • @sarahbeirut9545
      @sarahbeirut9545 3 года назад +1

      @@bona2318 መልካሙን ይዘዋል ኢየሱስ ህይወት ነውና

    • @tegytegy7181
      @tegytegy7181 3 года назад

  • @tsegayeketema8063
    @tsegayeketema8063 3 года назад +159

    አሁን እያስቸገረን ያለዉ የተኩላዎች አደገኛነት ብቻ ሳይሆን የመንጋዉ ከመጠን ያለፈ በግነትም ጭምር ነዉ። ህዝቤ ሆይ ንቃ!!!

    • @lizabellalulu7297
      @lizabellalulu7297 3 года назад +1

      ትክክል ተባረክ

    • @fiyorizowi589
      @fiyorizowi589 3 года назад

      አዎ ልክ ነው ሐሰተኛ ነብይ ነው

    • @masimusit2052
      @masimusit2052 3 года назад +3

      እውነት ነው እኔ የሚገርመኝ ነብይ ነኝ ባዩ ሳይሆን ሕዝቡ ነው እነሱ ባይከተሏቸው ኖሮ ሃሰተኛ ነብይ ባልተስፋፋ ነበር

    • @fiyorizowi589
      @fiyorizowi589 3 года назад +3

      @@masimusit2052 ልክ ነሽ ዘበናዊ ጥንቁልና

    • @በረከትእንድሪስ
      @በረከትእንድሪስ 3 года назад +1

      ዱሮም ነበር አዲስ አይደለም።
      በደርግ ዘመን አንዘምትም ፡እምነቴ አይፈቅድም እያሉ አገር ያስጠቁ ነበር፡መንግስቱም የ ሲ አይ ኤ ተላላኪዎች ይላቸው ነበር፡ሲታሰሩ ለጌታ ታሰርን እያሉ ያጭበረብሩ ነበር።
      ዎርልድቪዥንና ሌሎች የእርዳታ ድርጅቶች የሚቀጥሩት በእምነት እየለዩ ነበር።
      የሚግጡት ራሳቸው ነበሩ ከዚያም ጌታ ባረከኝ ይሉ ነበር።
      አሁንኮ ሌላው አለም ይህን እምነት ትቶ አለማዊ ሆኗል፡አዳራሹን ለጭፈራ ቤትነት እየሸጠና እየዘጋ
      ቢች ዳር ተሰጥቶ ይውላል።

  • @tgtube5355
    @tgtube5355 3 года назад +35

    የድሆች አባት እግዚአብሔር ይባረክ ሰው ሀሰተኛ ቢሆንም እርሱ ግን እውነተኛ የታመነ አምላክ ሆኖ ለዘላለም በዙፋኑ ላይ ይኖራል

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 3 года назад +9

    ኢየሱስ ወደህይወቴ ገብቶ ለአንዴና ለዘላለም ተሳክቶልኛል...... ህይወት ታሪኬን ዘላለሜን የቀየረ በክርስቶስ ኢየሱስ የተራልኝ የመስቀል ስራ እንጂ
    ጠፊ ኃላፊ የሆነ ገንዘብና ንብረት አይደለም አንተ ጋር የምመጣበትም የማመጣበትም ምንም ምክንያት የለኝም የሚያሰፈልገኝን ሁሉ በክርስቶስ ያዳነኝ አባቴ አውቆ ያደርግልኛል እኔም እራሴ እንደፈቃዱ የሆነውን የሚያስፈልገኝን ጸልዬ እቀበላለሁ .....ከዚህ ማጭበርበር እንድትመለስና ከዘላለም ጥፋት እንድትድን ግን እጸልይለሃለሁ ጌታ የሟቹን ሞት ስለማይወድ እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 3 года назад +46

    ነብይ ነኝ ያለውን ሁሉ ነብይ የምትሉ እናንተም ልትታረሙ ይገባችኃል

  • @stressfreemusic1350
    @stressfreemusic1350 3 года назад +31

    ጌታ ሆይ ህዝብህን እድን ላንተ ክብር ያልሆነ ሁሉ በደምህ አቃጥለው።

    • @amanaman9025
      @amanaman9025 3 года назад

      ar kes demo dem makatel jemere

  • @kumlachewamenu6805
    @kumlachewamenu6805 3 года назад +32

    ይህ ሰዉ ወንጌልን ከማሰደብ ባለፈ ወንጀል እየፈፀመ ስለሆነ በህግ መጠየቅና ካዉንስሉም ከመፅሀፍ ቅዱስ ትምህርት ዉጪ እየሰራ በመሆኑ እርምጃ ሊወስድበት ይገባል።

    • @ayelechzewede806
      @ayelechzewede806 3 года назад +1

      እረ በእየሱሰ ሰም ወንጌል መነገጃ አይሁነ

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 3 года назад +7

    ፓስተር ቸሬ ተባረክ እንደ አተ ያሉትን እግዚአብሔር ያብዛልን እዉትክነዉ 100%

  • @mekidesgatachew4851
    @mekidesgatachew4851 3 года назад +25

    ከዜሮ ማለት አኮ ሰላቢ መንፈስ ነው ፡ የእጅህን ስራ እባርካለሁ የሚለውን ቃል የሚጻረር ነው

  • @genigeni3403
    @genigeni3403 3 года назад +29

    ክርስቶስ የሞተልን እኮ ሃብታም እንድንሆን ሳይሆን ከዘላለም ሞት እንድን ብቻ ነው

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 3 года назад +14

    አቤቱ ምህረት ይብዛልን ይሄ ከጥንቆላ አይለይም ህዝብህን መልስ ቤትህን አድስ 👏

  • @shambelkidane7969
    @shambelkidane7969 3 года назад +18

    ሕዝቡ ከኣምላኩ ቃል ፈቅዶ የራቀ ስለሆነ ፡ ታድያ ተኩላዎች ይጫወቱበት እንጂ !

  • @sarahbeirut9545
    @sarahbeirut9545 3 года назад +26

    አንተ ነብይ ነኝ ባይ እግዚአብሔር የንስሀ ጊዜ ይስጥህ ቆይ ቆይ ኢየሱስ መቼ ነው ለምድራዊ ቁስ የሞተው???አንተ እንዴት ብትደፍር ነው በእግዚአብሔር ስም የምትነግደው ደሞ አፍህን ሞልተህ እግዚአብሔር መርቶኝ ነው ትላለህ???እረ ተው የእግዚአብሔር ቃል አንብብ ንስሀ ግባ ያለበለዚያ ግን እግዚአብሔር ያዋርድሀል እግዚአብሔር አይዘበትበትም እግዚአብሔር ስለ ስሙ ሲል ያዋርድሀል በምህረቱ ቆመህ በምህረቱ አትቀልድ

  • @binitube6393
    @binitube6393 3 года назад +4

    (2ኛ የጴጥሮስ መልእክት ምዕ. 2)
    ----------
    1፤ ነገር ግን ሐሰተኞች ነቢያት ደግሞ በሕዝቡ መካከል ነበሩ እንዲሁም በመካከላችሁ ደግሞ ሐሰተኞች አስተማሪዎች ይሆናሉ፤ እነርሱም የዋጃቸውን ጌታ እንኳ ክደው የሚፈጥንን ጥፋት በራሳቸው ላይ እየሳቡ የሚያጠፋ ኑፋቄን አሹልከው ያገባሉ፤
    2፤ ብዙዎችም በመዳራታቸው ይከተሉአቸዋል በእነርሱም ጠንቅ የእውነት መንገድ ይሰደባል።
    3፤ ገንዘብንም በመመኘት በተፈጠረ ነገር ይረቡባችኋል፤ ፍርዳቸውም ከጥንት ጀምሮ አይዘገይም ጥፋታቸውም አያንቀላፋም።

  • @natitariku
    @natitariku 3 года назад +17

    እግዚአብሔር ሆይ🙏🙏🙏
    ካንተ ያልሆነ ነገር ሁሉ
    ህዝብህ ላይ እዳይነግስ
    በኢየሱስ ስም✝️
    ጣልቃ ግባ 🙏🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @ksataif3733
      @ksataif3733 3 года назад

      እየሱስ ያለዉን ነው የሚባርከው ይሄ ግን ትልቅ ድፍረት ነው እረፉ እረፍእረፉ፣!!!!

    • @genetbeyene2583
      @genetbeyene2583 3 года назад

      ሊባ ነው ከአጋንት ነ ጌታን አይወክልም ወደ ቃሉ ተመለሱ።

  • @abinetmasse820
    @abinetmasse820 3 года назад +6

    ይህን ቃል አንርሳ ።
    ማቴዎስ 7
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²² በዚያ ቀን ብዙዎች፦ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ በስምህ ትንቢት አልተናገርንምን፥ በስምህስ አጋንንትን አላወጣንምን፥ በስምህስ ብዙ ተአምራትን አላደረግንምን? ይሉኛል።
    ²³ የዚያን ጊዜም፦ ከቶ አላወቅኋችሁም፤ እናንተ ዓመፀኞች፥ ከእኔ ራቁ ብዬ እመሰክርባቸዋለሁ።

  • @engediy
    @engediy 3 года назад +17

    እውነተኛዉ ሚራክል እኮ እራሱ እየሱስ እኝጂ ገንዘብ አይደለም ጌታን ይዘን እኛ ሀብታም ነን እየሱስ ጌታ ነው።

  • @nesrmengstab672
    @nesrmengstab672 3 года назад +6

    ይሄ ትምህርት በአጭሩ የሚቀጭበት መንገድ መደረግ አለበት
    እግዚአብሔር በፈለገው መንገድ መባረክ ማበልጸግ ይችላል
    👉 ይሄ ኤቲኤም ማሳተም ግን የሌብነት መንገድ ነው

  • @citizenofafrica.nationethi8438
    @citizenofafrica.nationethi8438 3 года назад +3

    #እምዬ_ኦርቶዶክስ_ከፍከፍ_በይ_አብሪ_ለዘለአለም እንወድሻለን እናከብርሻለን።
    ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሆይ ሰላም ላንቺ ይሁን በደሙ የመሰረተሽ አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን አሜን።

  • @mesyk6418
    @mesyk6418 3 года назад

    መናፍቅ ሆዳችሁ አምላካችሁ ክብራችሁ በነውራችሁ ነው አሳማዎች እግብሔር ያዋርዳችሁ እንዲህ ማፈራያ

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 3 года назад +22

    ወዴት እየሄድን ነው ጌታ ሆይ በጠራራ ፀሐይ ህዝቡን ሊዘርፍ ታጥቆ ተነስቷል ይሄ የቡሺራ ጭፍራ

  • @mylovemelketgyemelke9996
    @mylovemelketgyemelke9996 3 года назад +10

    እግዚአብሔር ይገጻጽህ

  • @clemobile2086
    @clemobile2086 3 года назад +18

    እግዚአብሔር ይፍረድ እውነት ያሳፍራል የኢየሱስን ስም መነገጃ ማድረግ እረ ያሳፍራል

    • @yenuethiotube2274
      @yenuethiotube2274 3 года назад +1

      woyineeee iyesuse aferku uuuuuuu ,yesirachihun yistachihu

  • @ሠላምላገራችን
    @ሠላምላገራችን 3 года назад +1

    በአገጣሚ ነው የገባሁት አደንን ጌታሁይ በቸረነትሁ

  • @jesuschrisfourever719
    @jesuschrisfourever719 3 года назад

    እኔ ያመንኩት ጌታ ከጠራው ነገር ሁሉ በላይ ነው ። ታይቶ ሚጠፋ ቀርቶ ሕወቱን ሰቶኛል።
    ሰብስክራይብ እሽ🙏🙏🙏🙏

  • @tsionmekuriya3842
    @tsionmekuriya3842 3 года назад +11

    ይሄ ለወንጌል እንቅፋት ነው ጌታ ይገስጸው ይሄንን አስሮ ነበር መግረፍ

  • @negakassa
    @negakassa 3 года назад +12

    🎈ይቅርታ...ይህ አይን ያወጣ ዝርፊያ ነው ጌታ ኢየሱስ አንተና መሰሎችህን ይገፅጻችሁ!!!!

  • @kiyuzelalem9873
    @kiyuzelalem9873 3 года назад +1

    ቸርዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ልካቸውን የሚነግራቸው አጥተው ነው ተባረክ

  • @jonhap29
    @jonhap29 3 года назад +5

    23 ኣመት ሆኖኛል ጌታ ከተቀበልኩ: እንደዚህ ኣይነት ኣሳፋሪ እና ኣንገት ኣስደፊ የ ክርስትና ጊዜ ኣጋጥሞኝ ኣያቅም። እንዴት ህዝቡ ይህን ኣሜን ብሎ ይቀበላል? እንዴት ''ይህ ነገር ትክክል ኣይደልም ኣቁሙ'' ኣይልም? ዝም ብሎ ኣሜን ኣሜን ኣሜን? በጣም ያሳፍራል። የዘንድሮ ክርስትያን እውቀት እና ጥበብ የሌላቸው መሆናቸው የሚያሳይ ኣሳፋሪ ድርጊት :: መንግስት ራሱ እንዴት ይህን ኣይነት የATM ማጭበርበር ሲካሄድ ዝም ይላም ? ኣደባባይ ላይ ኣፋቸው ከፍተው እንደዚ ነገር ሲናገሩ እንዴት መንግስት ዝም ይላል? Shame shame shame

    • @alemayehuguadie2449
      @alemayehuguadie2449 3 года назад

      You are right.
      The Societal crisis and immaturity failed us . Low IQ.

    • @jonhap29
      @jonhap29 3 года назад

      @@alemayehuguadie2449 cant agree more. very well said. this shows we are at our lowest as a society, IQ wise and moral wise.

    • @በረከትእንድሪስ
      @በረከትእንድሪስ 3 года назад

      አረ እባክህ፡ዱሮም ነበር።
      በደርግ ዘመን አንዘምትም ፡እምነቴ አይፈቅድም እያሉ አገር ያስጠቁ ነበር፡መንግስቱም የ ሲ አይ ኤ ተላላኪዎች ይላቸው ነበር፡ሲታሰሩ ለጌታ ታሰርን እያሉ ያጭበረብሩ ነበር።
      ዎርልድቪዥንና ሌሎች የእርዳታ ድርጅቶች የሚቀጥሩት በእምነት እየለዩ ነበር።
      የሚግጡት ራሳቸው ነበሩ ከዚያም ጌታ ባረከኝ ይሉ ነበር።
      አሁንኮ ሌላው አለም ይህን እምነት ትቶ አለማዊ ሆኗል፡አዳራሹን ለጭፈራ ቤትነት እየሸጠና እየዘጋ
      ቢች ዳር ተሰጥቶ ይውላል።

  • @deboraalemu8668
    @deboraalemu8668 3 года назад +3

    Well said Pastor Chere. I agree God resists the proud. ( 1 Peter 5: 5)

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 3 года назад +1

    ፓስ ቸርዬ ዘመንህ ይለምልም ይኸው ምድርቻን አኪልዳማ ሆነች የሱን ክብር እኛ እየተጋፍን እስቲ ሂዱበት ተባልን

  • @bethelihembiru986
    @bethelihembiru986 3 года назад +8

    አሁን ይሄ ይገርማቹሀል ታያላቹ መስከረም 21 ኘሮግራሙ ላይ በህዝብ ሲጥለቀለቅ ። ሕዝቡ እኮ ወንጌል ሳይሆን ብልፅግና ሲሰበክ የኖረ ነው ።ጌታ ይርዳን ።መንግስት ይሄን ሰው ዝም አለው

    • @ግዜጀግናው
      @ግዜጀግናው 3 года назад +1

      ተባረኪኪ.እውነተኛ የእግዚአብሄርን መንግስት የሚሰብክ አገልጋይ ጋር ማን ይሄዳል? ሁሉም የሚፈልገው ስልክ ይደወልልሃል ተእምር ታያለህ በረከት ወደቤትህ ይገባል ሀብታም ትሆናለህ የሚለውን ሃሳዊ(Fake)አገልጋይ ነው

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 3 года назад +3

    እግዚአብሔር በእውነት ይህንን ነውርና አሳፋር ነገር ዝም አይልም ።ኼረ እንዴት ዓይነት ድፍረት ነው ?

  • @almazmogose1337
    @almazmogose1337 3 года назад

    እኔ በየሚዲያው ስለዚህ ሰዉዬ ስለዉሸቱ ስለሰራው መስማት ሰላቸኝ ፈጣሪ የእሱን ማጣሪያ ይዞ ይምጣ ለምድራችን 😭😭😭😭😭😭

  • @almazzewdie2234
    @almazzewdie2234 3 года назад

    እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ይቅር በልን ይህየመጨረሻው ግዜ ቢሆንም ጌታ ሆይ ምስኪን የሆነ ህዝብህን አስብ ህዝብ የወጣው እይምሮውን የሚያስት አስተሳሰቡን የሚያውክ ጌታ ሆይ በክንድህ ይመታ በስው ላብ ሊበላ ህዝብህን የሚያውክ ሌዋታን ይመታ ይመታ ጌታ ሆይ ህዝብህን ለአውሬ አሳልፍህ አትስጥ ምህረትህ ሀገሬን ይውረስ

  • @iyosiasiyosias5526
    @iyosiasiyosias5526 3 года назад

    አሳዛኝ ነገር ነው ለኔ ሚራክሌ ክየሱሴ ነው እሱን አውኬ መኖሬ ለኔ ሚራክል ነው አሳፍሪዎች እግዚአብሔር ምህረት ይብዛላችሁ

  • @silviawoldemariam6538
    @silviawoldemariam6538 3 года назад

    ጌታ ጌታ የሚለኝ ሁሉ መንግስተ ሰማያትን አይወርስም ህዝቤ ንቃ መንገዳቹህን አስተካክሉ ፓስተር የተባው በባረቀ ቁጥር ሀለሉያ ማለት ብቻ አይደለም አስተውሉ መስመራቹህን አስተካክሉ እንስሳ ግቡና ትክክለኛ ጽድቅን ፈልጉ ልባቹ ይክፈትላቹ ለንስሀ ይብቃችሁ ከሰይጣን መንፈስ ያላቸው መሩዎች ተቆጠቡ አስተውሉ ንቁ ያገሬ ሰው።

  • @ናሽናልናሽናል
    @ናሽናልናሽናል 3 года назад

    ምርት ና ገለባዉን የሚለየዉ ጌታ ይመጣል ።ከሐሰተኛ ነብይ ነን ባዮች እራሳችንን እንጠብቅ

  • @Awaystory
    @Awaystory 3 года назад

    እግ/ር መስታዋል ጥበቡን ያብዛልን ሰው በእግ/ር ቃል ስር ከልሰደዳ ብዙ ከዚህም በላይ ጉዲ እናያለን ::😥👀

  • @gashawdebebe1656
    @gashawdebebe1656 3 года назад

    Chereye zemenek yebarek egziabeher bezemenat mehakel sew alew. Geta yeredan mastewalun yeseten

  • @ይችላል
    @ይችላል 3 года назад

    አረ ማፈሪያ ጌታ ምህረት ያድርግልህ የጥልቁን መናፍስት ጠሪ እሳቱ ይጠብቅሃል ጥርሱን አግጦ እግዚአብሔር አይዘበትበትም ምን ይመስላል በፈጣሪ ::

  • @ethio993
    @ethio993 3 года назад

    የህዝቡን ድህነት ተጠቅሞ የተስፋ ዳቦ እየሰጡ የድሀውን ኪስ የባሰ ባዶ ለማድረግ ቆርጣችሁ የተነሳችሁ እርኩሶች እግዚኣብሔርን የካዳችህ በፍርድ ቀን ይክዳችሀል

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 3 года назад

    ጌታ፣ ሂዱ ወንጌልንም ለዓለም ሁሉ ስበኩ........ ነው ያለው እንጂ ነግዱበትና ሀብታም በመሆን በየመደረኩ ህዝቡ ፊት መፋነን ትችላላችሁ አላለም፣ ገብቶአቸው የሚመለሱ ከሆነ የቸርነት ቁጣ ይጠቅማቸዋል!! የእግዚአብሔር ቁጣ ግን ከሰው ቁጣ ይበልጣል!! ያም ሆነ ይህ ጌታ ቤቱን ያጠራል!! የሌዊን ቤት አጠራለሁ ብሎኛልኛ. !!!! ጆሮ ያለው የእግዚአብሔርን ድምጽ ይስማ!!!

  • @ketty14325
    @ketty14325 3 года назад +9

    እርፉ ዱቄት እርፊፉፉፉፉፉ ቸሬ እግዚኣብሔር ይባርክ📖🇪🇹🌻🌹🌷🇱🇧👂😘👈

  • @haiethio9259
    @haiethio9259 3 года назад

    በጣም ያሳዝናል ምን አይነት ዘመን ነው ኃጢአት እንደ ጽድቅ የተቆጠረበት።

  • @berhanugebremikel2293
    @berhanugebremikel2293 3 года назад

    ከሰይጣን የተላከ ድምፅ ስለሆነ ይህ መልዕክት ወንገል አማኞችን አይመለከትም ።እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብከዋለን ።የምድራዊነትን ስብከት ከኛ በእየሱስ ሥም ይራቅ ።

  • @adamgazeshalamrewe9672
    @adamgazeshalamrewe9672 3 года назад

    እኔ እየሱሰን የተከተልኩ ለታምራት ብብዬ ወይም ለሀብት በይ አይደለም እየሱስ የተከተልኩ ከዘላለም ሞት ስላዳነኝ እዳዬን በደሙ ስለከፍለ ነው

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 10 месяцев назад

    Thank you so much 🙏🏾🇪🇹❤️

  • @sabaanetwan5989
    @sabaanetwan5989 3 года назад +1

    ጌታ ይገስፅህ በኢየሱስ ስም ወጋሁ

  • @eliassamuel4188
    @eliassamuel4188 3 года назад

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው።የክርስትናን ገፅታ እያበላሹ ነው።

  • @samuelgodebo8811
    @samuelgodebo8811 3 года назад +1

    አገራችን ለእንደእነዚህ ዓይነት ስተው ለሚያስቱ በጌታ ስም እሳት ትሁንባቸው!!

  • @clemobile2086
    @clemobile2086 3 года назад +9

    ኢየሱስ መቼ ለብር ሞተና መቼ ለቁሳቁስ ሞተኛ?????እረ ጌታ

  • @hailathabtamu5954
    @hailathabtamu5954 3 года назад

    ለሌሎቹ ከምታረግ ለራስህ እስቲ ፀልይና የዓለም 1ኛ ሀብታም ሆነህ አሳየን.

  • @khabbadhasan1674
    @khabbadhasan1674 3 года назад

    ፓስቴር ቸሬ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤️👍

  • @samieliyas2771
    @samieliyas2771 3 года назад

    ወንጌሌ መስበክ ቀራ ጌታ ሆይ ይቅር በለን ማረን እውነት ይህ አንድ ቀን ስለ ወንጌሌ ስናገር ሰምቼ አላቅም ምራከሌ ብቻ ስለ ገንዝብ እግዚአብሔር ቃል ስናገር 1ኛ ጴጥሮስ ምዕራፍ 4 ላይ በከንቱ ተቀብላቹ በከንቱ ስጡ ይላል አሁንስ ፈራው እኔ እባክህን ማረን ጌታ ሆይ ።

  • @medhanitgebreab1635
    @medhanitgebreab1635 3 года назад

    አፈርኩ ጌታ እየሱስ ለእስራኤል ቀንቶ ጅራፉን ይዞ እንደወጣ በመካከላችን ያላችሁ ሸቃጮችን እግዚአብሔር ያጥራ

  • @netoneelo6924
    @netoneelo6924 3 года назад +6

    ይሄ ሁሉ የመጨረሻው ዘመን ላይ እንዳለን ያሳያል

    • @hiwotayele6303
      @hiwotayele6303 3 года назад

      ሁላችውንም እ/ግ ልብ ይስጣችው
      ከአንድ ትልቅ ተብዬ አገልጋይ ስድብ
      ማናችው እናንተ አንድን አገልጋይ የምተሰድቡበት
      ለመፃፍ እራሱ ይከብደኛል ግን የተናገረው ስላላፈረበት እንዲያደምጠው ልፃፈው ሰው አህያ
      ሌባ እንደ አህያ ሲጫንብክ የነበርክ ከተማ ገብተክ 3ፒስ ሱፍ ለብስክ?????????
      ወይ ጉድ አረ አንደበታችውን ጠብቁ በጌታ
      እኔ የማንም ተከታይ ወይም ደጋፊ ኦኜ አይደለም
      አገልጋይ ሚራክል ከማለቱ ይልቅ ያዘንኩት በሚሳደበው አገልጋይ
      ጌታ ቅርብ ነው ለእያንዳንዳችን የዋጋችን ሊከፍል ይመጣል እርስ በራሳችው ስትቦጫጨቁ ጌታ ምን ይላል
      ቆም ብሎ ማሰብ ተገቢ ነው ጌታን በምትጠራበት አንደበትክ ስትሳደብ ከእናንተ ምእመኑ ምን ይማር
      በእየሱስም
      እንዴ በጣም በጣም ያሳዝናል ሰውዬው እኮ ጥንቆላም ይጀምር አንተ ምን አሳደበክ አንተ ማን ነክ
      ከየት ነው የመጣከው
      ተጠንቀቁ የምትናገሩትን ቆም ብላችው አሰብ አድርጋችው በመልካም ቃላት ተናገሩ
      ምንም ቢያጠፋ ወንድምክ ነው ገስፀው ይመለሳል
      ምከረው እንጂ ከአንተ ስድብ አይጠበቅም
      የክርስቶስ ልብ ይኑራቹ ተረጋጉ አትቀናኑ

  • @dillaschool432
    @dillaschool432 3 года назад +1

    የሞተልኝ ገንዘብ ወይም ቁሳቁስ ሳይሆን የናዝሬቱ እየሱስ ነው።በጣም ያሳዝናል

  • @berhanuzewdie5217
    @berhanuzewdie5217 3 года назад

    Paster Chere God bless you!!!!!!!!!!!!!!

  • @charbelelkhoury3486
    @charbelelkhoury3486 3 года назад

    Sitnafiqagni chare taberaki
    Lalelochim mastawal yihun 🙏

  • @demisalamirew7636
    @demisalamirew7636 3 года назад

    በአሸዋ ላይ የተመሰረቱትን እየጠራረገ የሚወስድ የሀሰተኛ ነብያትና አስተማሪዎች ስህተት ትምህርት እንደሚመጣ ጌታ በግልፅ ነግሮናል ስለዚህ ቃሉ ያላቸውን እንኳን እንዲህ ያለው ተረት ተረት ይቅርና እሳት ቢያወርዱ እንኳን ማጣሪያ ቃሉ በልባቸው ስላለ ሊወስዳቸው አይችልም ቃሉ በልባቸው የሌላቸውን ግን መጠራረጉ አይቀርም እኔ በበኩሌ እንኳን ላምናቸው ተረታቸው ከላሜ ቦራ ተረት እንኳን ይወርድብኛል የሰይጣን ናቸውና መቼም አንሰማቸውም ከጌታቸው ጋ አብረው ይሄዳሉ

  • @getachewhabtemariam9841
    @getachewhabtemariam9841 3 года назад +3

    እኔ የሚገርመኚ ድፍረቱ ነው ከጀርባው ማን አለ ? ደፋር ቁጪበሉ ምኑን ነው በዚህም በዚያም በምድራችን ላይ መአቱን ያመጣብን ጌታ ሆይ አስበን

  • @amashewakena8378
    @amashewakena8378 3 года назад

    እግዞ እግዞ አረ ሀይ ባይ ጠፋ የሚገስፅ 10-20-50-100 በድፍረት አስማትን በግልፅ የፎርጅድ ብር ሲያድል መንግስት ዝም ካለ ዱድ ነው በግልፅ ወንጀል ዘረፋ ሲነገር ዝም ማለት የለበትም ቤተክርስቲያን ንቂ ተኩላው ሕዝብሽን በሸቀጥ ወንብድናው ውንብድና ነው እኛ ግን የተሸቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን ነው የሚለው መፅሀፍ እተ ብር ታባዛለህ ተመለስ ንሰሀ ግባ

  • @lizabellalulu7297
    @lizabellalulu7297 3 года назад +5

    አፋን ያልፈታ ሁላ እየተነሳ ይጫወትቡታል ይህ ህዝብ

  • @yeshitegenu6870
    @yeshitegenu6870 3 года назад

    ስው በገንዝቡ ብዛት አይኖርም በአግዚ/ር ቃል እርዳታ እንጂ ስይጣን ደገሞ በመጨረሻው ዘመን ብዙ ምልክት ሊያደርግ ይችላል ስለዚህ ገንዘብን የምትወዱ ስዎች ጥንቃቁ ብታደርጉ ጥሩ ንው፡፡
    ወድ አብራውያን 13፤7_ "የአግዚአብርን ቃል የተናገሩአችሁን ዋኖቻችሁን አስቡ." ይላል የአግዚ/ር ቃል አስተውል መጨረሻ ዘመን ላይ ነን ገንዘብን ፍለጋ አንዳንጠፋ

  • @workujiru5223
    @workujiru5223 3 года назад +8

    የሣጥናኤልን ብር አልፈልግም

  • @adonaydawit9824
    @adonaydawit9824 3 года назад +1

    ለሁለት አለም መገዛት ገንዘብ ጣዖት ሆነ የጌታ ክብር ተሸፈነ ሰው አላፊ ጠፊውን መረጠ ሰው ሆይ ገንዘብን በሞት ጥለህ ታልፋለህ የማያልፍ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ይበልጣል !!!!

  • @bereketyehaew7336
    @bereketyehaew7336 3 года назад

    ጌታዬ ሆይ አንተን የማምነው ለብር ብቻ ብዬ አይደለም

  • @birhanubarkesa2666
    @birhanubarkesa2666 3 года назад

    እግ/ር ይገስጽህ

  • @targettube4968
    @targettube4968 3 года назад

    በየቦታው እንደ አሽን የፈላው ቸርች መጨረሻው ይሄ ነው።

  • @tewabechsenbate1558
    @tewabechsenbate1558 3 года назад +1

    እግዚአብሔርን ብትፈሩ ምናለበት ስዎችንወደእውነት ከመምራት ይልቅ ጌታን ከማሳየት ይልቅ ቅራቅንቦ ስትናገሩ አታፍሩም ለመሆኑ የቱ ጋ ነው የተፃፈው እባካቹ እንዳትሄዱ መፅሐፍ ቅዱስ የትም ቦታ ላይ ይህን አይናገርም ይልቅስ ንቁ አታለሉ ከእግዚአብሔር ያጣላሉ ወገኖቼ ተጠንቀቁ እነዚህ አጭበርባሪዎች ናቸው

  • @ትንሳኢወርቅ
    @ትንሳኢወርቅ 3 года назад

    ከሱ ይልቅ አሜን እያለ ድጋፍ የሚሰጠው በ እየሱስ ክርስቶስ እምነት የሌለው መንጋ ነው የሚገርመው።

  • @uragogebeyehu9913
    @uragogebeyehu9913 3 года назад

    Amen receive it man of God

  • @ayualemahmed5038
    @ayualemahmed5038 3 года назад

    ለእግዚአብሔር መቅናታችን ጥሩ ሆኖ ሳለ፥ ቅናታችን ከልክ ካለፈ ራሳችንን ከመጉዳት አልፈን ለሌላው እንቅፋት እንሆናለን። እግዚአብሔር ሲገስፅ አይሳደብም! የጉሊት ልጅ ምናምን ምን እሚሉት ምክር ነው?!? የስጋ ነገር ሲጨመርበት መልካም ነው? እግዚአብሔር በትንቢት ሆኖ በቁጣ ሲገስፅ ሰምቼ አውቃለሁ። ወዲያው ግን ሰው ንሰሃ ይገባል፥ ቃሉ በከንቱ አይመለስምና። በርግጥ ቃሉም ተናግሯል። እየባሰ ነው ሚሄድ። እንግዲህ ቅዱሱ ህዝብ ለእግዚአብሔር ይለይ፥ በማንም አይመርመር፤ አመፀኛው ግን ወደፊት ያምፅ። ለሁሉም ዋጋ ከፋይ አለው።

  • @tesfayetafesse9064
    @tesfayetafesse9064 3 года назад

    “ልዑሉም በሰዎች መንግሥት ላይ እንዲሠለጥን፥ ለሚወድደውም እንዲሰጠው እስክታውቅ ድረስ ከሰዎች ተለይተህ ትሰደዳለህ፥ መኖሪያህም ከምድር አራዊት ጋር ይሆናል፥ እንደ በሬም ሣር ትበላ ዘንድ ትገደዳለህ፥ በሰማይም ጠል ትረሰርሳለህ፥ ሰባት ዘመናትም ያልፉብሃል።”
    - ዳንኤል 4፥25

  • @endalewhaile4629
    @endalewhaile4629 3 года назад

    ላልደርስ ስለምችል 10 ባለ 100,000 አስቀምጥልኝ አደራ እያንዳንዱን በ150,000 እወስዳለሁ።

  • @asterkasahun560
    @asterkasahun560 3 года назад

    Chereya Tebarek

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 3 года назад

    እነዚህ ሰዎችን አስተውላችሁ ከሆነ ፣ ወንጌልን ፣ የጌታን አዳኝነት ለጉባኤው መናገርም ሆነ ማስተማር አይችሉም፣ ሁልጊዜ ስለ ገንዘብ፣ ስለምድራዊው ኑሮ መሳካት አሁን እየሰሩበት ባለው መንገድ ህዝቡን በማታለል ከእግዚአብሔር ቃል እያራቁት ይገኛሉ፣ ዝም ሊባሉ አይገባም ፣ የአገሬ የዘመኑ ነብይ ነን ባዮች ከህዝቡ ቀምተውና በመተታቸው ሀብታም ሆነው አይተናቸዋል!! ቀደም ሲል ምንም ያልነበራቸው ዛሬ አልፈው ተርፈው ባለ ደርጅት የሆኑ ብዙ ናቸው፣ ገና ለሚድነው ህዝብ መሰናክል ሆነዋል!! ወዮ!ላቸው!!! ህዝቡን ቀምተው ሀብታም ሆነዋል!! የጌታ ምንጠራ ይበልጣል እንጂ መንግስት ቢመነጥራቸውና ቸርቾቻቸውን ቢዘጋ ደስ ባለኝ!! አነዚህ ሌቦች፣ አጭበርባሪዎች እንጂ እውነተኛ የእግዚአብሔር አገልጋዮች አይደሉም!! ህዝቡን ያደኸዩ ናቸውና እራሱ ህዝቡ ከነዚህ ባለመለየቱ ብቻ ጌታ ተጠያቂ የደርጋቸዋል!!ጠንቋይ ብቻ ሳይሆን ጠንቋይ ቤት ሄደው የሚያስጠነቁሉትም በጌተምና በመንግሰተም ተጠያቂዎች ከመሆን አያመልጡም!!!

  • @tamirattadesse2287
    @tamirattadesse2287 3 года назад

    ያጠፋውን ሰው በክርስትያናዊ ምክር እንደ ምከር ብሰጠው ነው እንጂ በስድብና በቁጣ በዛቻ ያጠፋውን ሰው መመለስ አይቻልም ። ምነው ፓ/......ምንነካወት....?

  • @ganeyoutub2933
    @ganeyoutub2933 3 года назад

    Ehunati new chare geta zamaniki yibaraki
    A he bala mirakeli moni nisahagiba geta yikiri yibaliki

  • @emeba951
    @emeba951 3 года назад

    ይህ አባባል በእጅጉ እግዚአብሔርን መዳፈር ፣ያለማወቅም ነው ፡፡ እንጠንቀቅ ! ዋና ሰጭውን ትቶ ስጦታን ማምለክ ይሏል ይኸው !!

  • @rawed.abdrhmnrawedabdrhmn6279
    @rawed.abdrhmnrawedabdrhmn6279 3 года назад +1

    Zemne matolnale geta yebarh yebrkh egzhbhr lemnyn semaw

  • @romanadenew7202
    @romanadenew7202 3 года назад

    አረ እግዚያቤሔር ምህርት ያድርግልህ

  • @bona2318
    @bona2318 3 года назад

    Be ewinet yasazinal

  • @mehretsolomon6562
    @mehretsolomon6562 3 года назад +2

    ሰዎች መሃይምነት ይሁን ሞኝነት እነዚህ አጭበርባሪዎችን በገዛ ፍቃዳቸው ገንዘባቸው ቢሰጡ: በሕግ መሰረት መንግስት ምንም ማረግ አይችልም:: እነ ዳንሳን ለቡዙ ዓመት አጭበርብረው መንግስት ምንም አላደረጋቸውም:: ስለዚ እናንተ የዋሁ ህዝብን ማስተማር ማንቃት አለባቹ::

  • @ephaye1820
    @ephaye1820 3 года назад

    Thank you God bless you

  • @simretamanuel2416
    @simretamanuel2416 2 года назад

    Ewe neteyu Amanual🙏🏻

  • @ሠላምላገራችን
    @ሠላምላገራችን 3 года назад +1

    እዝግሒየው ማርነ ክርሥቶሥ የመነፈሥት መጫወቻ የዋህ ህዘብነው በጣም የሚያሣዝኑት አያዩም አይነቁም እነሡማ አዲውኑ ዳብለስ ተቆጣጠራቸው በፀሎት አሠቡዋቸው ወደው አይደለም ተይዘው ነው

  • @tayechbelewmekdes6319
    @tayechbelewmekdes6319 3 года назад

    እረ ወይኔ ዘንድሮ ወይኔ ዘንድሮ የማንሰማው የለም የእግዛብሔር ህዝብ አስቀድመህ ጽድቁን ፈልግ ሌላው ይከተልሀል ነው የሚለን ቃሉ ጽድቁን መንግስቱን እየፈለግን ስለዚህ እንስራ ጌታየእጃችንን ፍሬ ይባርካል ።

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 3 года назад +1

    ከናጀሪያ ኮፒ እያደረጉ ሕዝቡን ሰርቶ እንዳይበላ አሰነፉት እህህህህህ እግዚአብሔር መንፈሳችሁን ይምታዉ 🙏

  • @bighabesha
    @bighabesha 3 года назад

    የማንም መጫወቻ እንሁን? የመንጋነትን መንፈስ ወጋሁት

  • @sash2718
    @sash2718 3 года назад

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ምድረ ጨፋሪ

  • @selammicael
    @selammicael 3 года назад

    የሱስ ሂወት ምስ ተርፉ አምበር
    ሚራክል ማኒ ዚበሃል ኣይሰበከን

  • @dawudmohammed4952
    @dawudmohammed4952 3 года назад

    ቸሬ🤝 እረፉ 👆

  • @amanuelaregu9371
    @amanuelaregu9371 3 года назад

    Eyetebarekugn sayihone benate yetenesa eyetesakekugn nw geta endzhh adrgo alasayegnimina begeta bekirbuu menishunu yizo silmiwordd eskeza endefelegachu hunu geta limeta kirbb nwuna

  • @kurkegenati4963
    @kurkegenati4963 3 года назад +1

    Min gudi new geta weyi😭😭😭ewneti yihe behige metayeki alebeti zimi ati belu yihe yemasefure sera new betami

  • @yordanostadesse5041
    @yordanostadesse5041 3 года назад

    ኢየሱስ ክርስቶስ ለናንተ ሽሮና በርበሬ አይደልም በመስቀል ላይ የተሰቀለው ከዘላለም እሳት ነው ሊያወጣን የሞተው እንዴት በስሙ ትነግዳላቹ እግዚአብሔር ይበቀላቹ በእውነት

  • @jajah7767
    @jajah7767 3 года назад +4

    ክላሽ የታጠቁት ... አማኞች ...ለምን ወያኔን ብቻ ይሄም አሸባሪ ነው በለው!!!

  • @mekidesgatachew4851
    @mekidesgatachew4851 3 года назад

    ሰላቢ መንፈስ

  • @tigistlemma3135
    @tigistlemma3135 3 года назад

    ምን ጉድ ላይ ነው የደረስነው? ዋናዬ የሆነውን እየሱስን ብቻ ማየት ይሁንልኝ።