"ቲቢ ጆሽዋን ሲኦል ውስጥ በአይኔ አየሁት" "ቲቢ ጆሽዋን ከቦንኬ ጋር በገነት አየሁት" እውነቱ የቱጋ ነው? የተሳሳተው ማነው?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 окт 2024
  • #Christiantube #TbJoshua #ቻናላችንንሰብስክራይብያድርጉ አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ Christian tube ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡ruclips.net/user/ch.... እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡ SUBSCRIBE - now to get notification for new videos daily. Blessings! አስተያየትዎን የመልዕክት ማስቀመጫው ላይ ያጋሩን / yechristiantube

Комментарии • 262

  • @tayechbelewmekdes6319
    @tayechbelewmekdes6319 3 года назад +57

    ማንም የቆመ የሚመስለው ለራሱ ይጠንቀቅ ፈራጅ እግዛብሔር ነው ....

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 3 года назад +24

    ሀሰተኛ ነብያቶች በራሳቸው ምንገድ ያያሉ እውነተኛ የሆኑት ከጌታ የሆነውን ያያሉ ጌታ ኢየሱስ እያገለገለ ጌታ ኢየሱስ እንዳለ እስከመጨርሻ በክብር ያለፍ አገልጋይ ነው ትቢ ጆሽዋ ጌታ አክብሮታል ✝️😭

  • @jesusislordkifleyohannes5299
    @jesusislordkifleyohannes5299 3 года назад +18

    ""እኔ እላችኃለሁ ሰዎች ስለሚናገሩት ስለ ከንቱ
    ነገር ሁሉ በፍርድ ቀን መልስ ይሰጡበታል""
    የማቲ. ወንጌል 12:36 ለሚሰሙንም እንጠንቀቅ::

  • @bethelihembiru986
    @bethelihembiru986 3 года назад +52

    እኛ የት እንገባ ይሆን ብሎ ማስብ አይሻልም አንዴ ባመለጠ ከመከራከር

  • @meralenaaida2316
    @meralenaaida2316 3 года назад +21

    እነዚህን ሐሰተኛ ነቢያት እኮ መንግስት Tax ቢያስከፍላቸው አርፈው ይቀመጡ ነበር

  • @diborab7820
    @diborab7820 3 года назад +38

    ምነዉ እናንተ የእግዚአብሔርን ሥራ ካልሰራዉ አላቹ ???
    ደልዳይስ ማን አረጋቹ ??? ለ እግዚአብሔር መተዉ አይሻልም ??

  • @yorgeducherinet6420
    @yorgeducherinet6420 3 года назад +39

    ስይጣን ስዎችን ግራ ሊያጋባ ነው እ ማንም ስው በእግዚኣብሔ ልጅ በጌታ እየሱስ ክርስቶስ ካመነ የዘለኣለም ህይወት እንዳለው ኣምናለሁ
    ግን እዛ ነው እዚህ ነው የሚሉ ለምን እርፈው ጌታን እይስብኩም ጌታ ይገስፃቸው

  • @kibamoersumo1887
    @kibamoersumo1887 3 года назад +19

    የተስቀለውን ክርስቶስን ስበኩ እግዚአብሔር ወዶ በወሰዳው ለይ ሥራ አትፍተ።

    • @muluyezelalem8832
      @muluyezelalem8832 3 года назад

      ትክክል

    • @samri3534
      @samri3534 3 года назад

      እውነት ነው፥ እግዚኣብሔር ይባርኽሽ

  • @bethtad7641
    @bethtad7641 3 года назад +12

    ወይ የመጨረሻው ዘመን ገና ብዙ እናያለን!

  • @ketesafewyalefemedia2378
    @ketesafewyalefemedia2378 3 года назад +3

    ሞቹ ጠንቆይ ነበይ ነኝ ባዩ ተናጋሪው ጠንቆይ
    ስራ አትስሩ እና የድሀ ደም ምጠጡ መዥገር ሁሉ።
    እግዚአብሔር አምላክ ሙሉ የሆነውን ቃሉን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ሰጥቶናል ። ስለዚህ ነበይ ፋንክሽን ሲያደርግ የነበረው በበሉይ ኪዳን ነው ። በአዲስ ኪዳን ነበይ የሚባል ነገር የለም ።

  • @kumlachewamenu6805
    @kumlachewamenu6805 3 года назад +45

    ቲቢ ጆሽዋን ሀሰተኛ ነዉ የሚል ሰዉ ከጥልቁ የሆነ የአዉሬዉ አገልጋይ ነዉ።

  • @yorgeducherinet6420
    @yorgeducherinet6420 3 года назад +21

    እኔ የእ/ር መሆኑን ነው የማውቀውና የማምነው ተገልግያለሁ ብዙ ብዙ ሃሌሉያ ደሞ ያገለገለው ና የሚወደው ጌታ እቅፍ እንዳለ እምናለሁ

  • @ነገመልካምይሆናል-ጐ2ዘ
    @ነገመልካምይሆናል-ጐ2ዘ 3 года назад +4

    የማምነው እግዚአብሔር ን ብቻ ነው

  • @yemisrachhailu9980
    @yemisrachhailu9980 3 года назад +3

    እባካችሁ አግዚአብሔርን ፍሩ ዳኛ እግዘብሔር ነው

  • @amashewakena8378
    @amashewakena8378 3 года назад +3

    እግዚኦ እግዞ እግዞ ምን አይኘት ዘመን ላይ ነው ያለነው ሰው ምንኛ ነቃፊና እኔ ብቻ አዋቂ ነኝ ባይ በዛ አረ ፍርድ ለፈራጅ ብንተው መልካም ነው የራሳችን መንገድ ብእናጠብጥብ ይሻለናል ።

  • @tube-mt8ws
    @tube-mt8ws 3 года назад +16

    ሲዖል ያዩት ሁሉ ውሸታሞች ናቸው።
    ገነትም ቢሆን ወሸታሞች ናቸው።
    የትስ ቢሆን ምን አገባቸው።

  • @danielleta1871
    @danielleta1871 2 года назад

    Really well said! TB Joshua was the most powerful servant of the Most High God!

  • @dikamyeleshakle5547
    @dikamyeleshakle5547 3 года назад +4

    ኧረ በክርሰቶሰ እናምናለን የክርሰቶሰ ደቀመዝሙር ከሆናችሁ ሰለክርሰቶሰ ወንጌል ከመናገር ውጪ የምንናገረው ኃጢአት ነው ደግሞም እንኳን በሌላው ላይ ልንፈርድ በራሳችንም ላይ ምንም ልንል አንችልም ። እባካችሁ አንደበታችንን እንቆጣጠረው ለዚህ አልተጠራንም

  • @addisworkaferaw4104
    @addisworkaferaw4104 3 года назад +20

    ለምን ከመሞቱ በፊት አልተናገርክም ይሄ ምንም ትርጉም የለዉም በተለይ የኢትዮጽያው ነብይ

  • @senaitketsela733
    @senaitketsela733 3 года назад +6

    የውሸታም ጥርቅሞች መቼነው ወደጌታ በእውነት በንሰሀ የምትመለሱት እሥከመቼሥ እየዋሻችሁ ትቀጥላላችሁ እግዚአብሔርን ፍሩ ይብቃችሁ በመቅሰፍት እንዳይመጣባችሁ

  • @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ

    ሀሳዊ ነብያት ናችሁ የዘመኑ ትንብት አስፈፄምዎች እግዚአብሔር ይገስፃችሁ

  • @tsionkaleb9674
    @tsionkaleb9674 3 года назад +4

    አይ አገልጋይ በተለይ የሀገሬ አሁን ስለ ሀገር በመፀለይ ሰአት ስለሞተ ሰው ጊዜ ማባከን ምን ይሉታል ያውም ባልተጨበጠ ሁኔታ አሳፋሪዎች ናቹ ፣በመፃፍ ቅዱስ 5ቱ ነገስታት በውሃ ጥማት ሲቸገሩ የጠየቁት የእግዚአብሔር ቃል የሚገኝበት ነብይ የለም እንዴ ብለው ስጠይቁ ኤልሳን አገኙ ከጥማቸውም ረኩ ፣ ያሁኖቹ ደግሞ ኮተት ብቻ የሚያወሩት ከይቅርታ ጋር እግዚአብሔር አልተለወጠም ጥንትም ዛሬም ለዘላለም ይሰራል ግን ቃሉ የሚገኝብን የመፍትሄ ሰዎች ሳይሆን ተረት የምናወራ ድራማ የምንሰራ ሆነናል ለመፍትሄ ስንፈልግ ፣ የችግር ምንጭ ሆነናል ጌታ ሆይ ማረን ፣ የጆሽዋ መሞት እራሱ ይገርማል ያልፖሰተው ፕሮፋይል ያላደረገው የለም፣ እውነት ድኖ ከሆነ ወደ ጌታ እቅፍ ነው ምክንያቱም የመንግስተ ሰማይ ዋስትና አገልግሎት ሳይሆን መኖር ነው በጠባብዋ መንግድ ትገቡ ዘንድ ተጋደሉ ስለሚል

  • @mkabel4246
    @mkabel4246 3 года назад +2

    የመታየት ሲባል ደስ ማይል ርዕስ አትፃፉ

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי 3 года назад +1

    ምን ሁኖ ነው የሞተ ታንቆ ነው ወይስ በእግዛብሔር እጅ ነው ነብስ ይማር እንጅ

  • @lemlemcherinet1360
    @lemlemcherinet1360 3 года назад +3

    Prophet TB Joshua has completed his race. He went to his eternal rest to live with God!

  • @maemerpaulos7698
    @maemerpaulos7698 3 года назад +5

    ታላቅ የእግዚአበሔር አገልጋይ ታላቅ ነብይ ሩጫውን ባግባቡ የጨረሰ ነበይ ቲቪ ጆሽዋ ይልቅ ወገን እንንቃ ወሬ ክብርም ህይወትም አይሆንም አንተ የምትተኛ ንቃ! ከሙታንም ተነስ ክርስቶስ ያበራልሐል። ዘመኑ አልቋል ደውሉ ተደውሎዋል እንንቃ!!!

    • @ሜቲ
      @ሜቲ 3 года назад

      ትክክል

  • @holytubeethiopia3495
    @holytubeethiopia3495 3 года назад +1

    🛑 በሱስ እና በተለያዩ ልምምዶች ለምትቸገሩ የሀገሬ ወጣቶች ሁሉ የምስራች በወጣቶች ለውጥ ላይ ትኩረቱን አድርጎ የሚሰራና ለብዙ ወጣቶች የለውጥ ምክንያት የሆነ ድንቅ ሀገረኛ ክርስቲያንናዊ motivational የ ዩቲዩብ ቻናል በ 2010 #የመልካም #ወጣት ፍሬ መልካሙ ሙሉጌታ!
    👉 እንዲሁም አዲስና ቆየት ያሉ በተጨማሪም ከቨር ዝማሬዎችን በቻናላችን ያገኛሉ ይቀላቀሉን በእርግጠኝነት ይባረኩበታል። #Holy #Tube #Ethiopia

  • @freselam9225
    @freselam9225 3 года назад +6

    ወይ ድፍረት

  • @asetergeberemedehin947
    @asetergeberemedehin947 3 года назад +9

    ጀሽዋ በሂወት እያለ ድሀ አግዘዋል ብዙ ነገር አርገዋል የኛ ነብያቶች በውሸት የተበላሹ ለድሀ አገልጋዮቹ የማይረዱ በውድ መኪና የሚንፈላሰፉ ቦርጭ እንጂ ትንቢት የለም ውሸት

  • @tsionkaleb9674
    @tsionkaleb9674 3 года назад +1

    14 ወደ ሕይወት የሚወስደው ደጅ የጠበበ፥ መንገዱም የቀጠነ ነውና፥ የሚያገኙትም ጥቂቶች ናቸው።
    21 በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ፥ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም።
    22 በዚያ ቀን ብዙዎች፡- ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ በስምህ ትንቢት አልተናገርንምን፥ በስምህስ አጋንንትን አላወጣንምን፥ በስምህስ ብዙ ተአምራትን አላደረግንምን? ይሉኛል።
    23 የዚያን ጊዜም፡- ከቶ አላወቅኋችሁም፤ እናንተ ዓመፀኞች፥ ከእኔ ራቁ፡ ብዬ እመሰክርባቸዋለሁ።
    ማቲ:7

  • @ethiopiahagere1882
    @ethiopiahagere1882 3 года назад

    ወይ ስዖል እና መንግስተ ሰማይ በዘመኑ አገልጋዮች እየተገነባ ለሰዎች የሚቀርብ አስመሰሉ።ይዲድያም በአገልጋይ ተመድቦ የራሱን ይላል።ወይ አምላከ በኢየሱስ ሆኜ በቃለ ህይወት ፣በሙሉ ወንጌል ፣በመሰረተክርስቶስ ፣በህይወት ብርሃን እና በሌሎች ሽማግሌዎች ፣አስተማርዎች ባሉበት በድሮ ቤተክርስቲያን ህብረት ውስጥ ግደለኝ።

  • @jesusisgood5701
    @jesusisgood5701 3 года назад +1

    በጠም ድግጭል😭ነፍሲ ይማር

  • @getachewhabtemariam9841
    @getachewhabtemariam9841 3 года назад +6

    ድርጊት ከሆነ በሁዋላ ተንባይ የበዛባት አገር እባካችሁ ህዝቡን ግራ አታጋቡ

  • @akihailes7950
    @akihailes7950 3 года назад +3

    ስራ የፈታ መኖክሴ ..........እንደሚሉት! ሰዉ ምን አለበት ስራውን ዝም ብሎ ቢሰራ!!!
    ለማንኛውም አለም ትልቅ ሰው አጣች!

  • @abemelekesamrawit2210
    @abemelekesamrawit2210 3 года назад +2

    አስተያየት ከመስጠቴ በፊት ጥያቄ አለኝ ክርስቲያን ቲዩብ ግን የማን ነው? መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ክርስቲያን የተባሉትስ እነማን ናቸው ለምንስ ተባሉ?

  • @shasefa3673
    @shasefa3673 3 года назад

    ገና እግ/ቤር ብዙ ድንቅ ነብያቶችን እንደሚያስነሳ ተናግሯል ""።ይህ ነብይ ጌታ ይባርከው የጌታን ስራ ሰርቶ አባቱን በተግባር ገልፆ ያለፈ ወደእቅፋ የገባ አውነተኛ ባርያ ነው።እሱን ለፈጣሪ ተዉት የራሳችንን እምነት ጌታ በሚፈቅደው እንራመድ ።መካሰሱ እምነት አይሆነንም ይልቅ ሰይጣን መግቢያ ያገኛል ።ሁላችንም እግዛቤርን አናምልክ ።የፈጠረን ፣የሞተልን ፣ሀጥያታችንን ሁሉ ይቅር ያለን እርሱ ብቻና ብቻ ነው ።መዳን ከክርስቶሰ ብቻ ነው ።የሰይጣን ሞትና በሽታ ፣ተንኮል ፣ክህደት ፣ ለወንድሙ አለማዘን ወዘተ ክፋት ነው ።ነብይ ጆሽዋ የቱነው ሲተገብር የኖረው ።ፍርዱን ለጌታ እየሱስ ትቸዋለሁ።

  • @rb2782
    @rb2782 3 года назад +5

    ሥራ ፈቶች ናቹሁ፡ ዝም ብላቹ የእግዚአብሔር ሥራ አትሰሩም እና ስለ ሃገራቹ አትጸልዩም እንዴ? የራስዋ አሮባት የሌላውን ታማስላለች አሉ...

  • @Cococheco8567
    @Cococheco8567 3 года назад

    ሰይጣን አገልጋዬች እንደ ቲቢ ጆሽዋ ከሆኑ እውነት በጣም የዋሆች ናቸው ምክንያቱም እሱ በምድር ላይ የሰራው ስራ የዋህነት እና መልካም ስራ ብቻ ነው የናይጀሪያ መንግስትም እንኳ እንደ ጆሽዋ ህዝቡን አልረዳም በእየሱስ ጀምሮ በእየሱስ የጨረሰ ትሁት አገልጋይ ነው!! በአካል ያየሁት ሰአት ደፍረክ ለመቆም በፍጹም አይታሰብም ትርበደበዳለክ በእርግጥ እኔ ሃጥያተኛ ነኝ ሲናጎግ መርገጤም በእግዚአብሔር ቸርነት ነው. ይብላኝ ለኛ he have done his homework beautifully RIP man of God Prophet Tb. Joshua 🙏🏾

  • @Johnjesus830
    @Johnjesus830 3 года назад +2

    እንደ አለም ዩቱበር ለ ተመልካች ብዛት ነው የምትጨነቁት ከእውነት ይልቅ።

  • @zedtenna8911
    @zedtenna8911 3 года назад +2

    አብዛኞቹ አየን የምትሉት ከሆነ በኋላ ነው ስለሀገርም ሁኔታን እያዩ የሚተነብዪ ሰልችት ነው ያደርጋችሁን ማንም ስለምንናገርው ነገር የፍርድ ቀን እንጠየቃለን እንጠንቀቅ ።

  • @generalsanfodgeneralsanfrr5798
    @generalsanfodgeneralsanfrr5798 3 года назад +1

    እውነተኛ ወንጌል በእጃችሁ የለምና የምትናገሩትን አታውቁም የሚገርመው ስራ ፈት መሆናችሁ በዚህ ይታወቃል፣እርሱ አገልግሎቱን ጨርሶ ሄደ

  • @tokkummaatokkummaa5321
    @tokkummaatokkummaa5321 3 года назад

    The wage of sin is Death 😭😭😭😭😭Jesus have mercy on your peoples

  • @helenhaileab4837
    @helenhaileab4837 3 года назад

    እሱ ለጌታ ይመለከታል ጌታ ማሃሪ ኣምላኽ ነው

  • @hannatewolde7281
    @hannatewolde7281 3 года назад +5

    እባካችሁ ለእናንተ መጨረሻ ብቻ አስቡ ፍርዱን ለእግዚአብሔር ተዉት ዝም በሉ ምን አገባችሁ ንስሀ ገብቶ በሁሉም ካጠፋ እግዚአብሔር ይቅር ይለዋል ,እናንተ ንስሀ ሳትገቡ እንዳትሞቱ ጌታ በድንገት ይመጣል, ወንጌልን አውጁ ሳይሰሙ ብዙዎች እየሞቱ ነው ፍርዱን ለአምላክ አሜን::

  • @asghedeshtekle8409
    @asghedeshtekle8409 3 года назад

    ለሁላችን የሚፈርድ ጌታ ይፈርዳል

  • @barkotbarkot8945
    @barkotbarkot8945 3 года назад +4

    በእዝች በምንኖርበት አለም እንደ ኤልያስ ሞት መነጠቅ ሙት ገላው ምድር ላይ ቀረ እንጅ የተወስደው አንድ ስው ይህ ነብይ ነው
    ሰይጣን ነብሱን ስላላገኘው ተናዶ በሚጠቀምባቸው አሰተኛ ነብይ ሶኦል ነው ይላሉ የሚስማቸው ይስማ እሱ ግን አባቱ ጋ ነው በቃ።

  • @Relaxingblog123
    @Relaxingblog123 3 года назад

    That is true why people are rumoured now why not before be careful to your self every one ☝️ who you open your mouth 👄 this time Romance 14:4

  • @mihrettube5211
    @mihrettube5211 3 года назад +3

    በጌታ በኢየሱስ ስም ይሄ ነገር መስማት እራሱ ሀጢያት ነው ግን ወደት እየሄድን ነው ?

  • @tadelechzerga4573
    @tadelechzerga4573 3 года назад +2

    ስጀመር ሰዉ ጋሀነም ይገባል ስሊ እልልል አይባልም ፓስተር ኔኝ ተብዮቹ እኛን እንደ አምላክ አምልኩ ይላሉ አሁን የተነሱ ነቢያትን ያለዝያ አሰተኛናቹ ይላል እናንተም የማይረባ ወረ እያመጣቹ እኛን አታሳምሙ

  • @jesuschrist8298
    @jesuschrist8298 3 года назад +2

    ዛሬ ነው ይሔን የሚያዩት በህይወት እያለ ለምን አልተናገሩም በተቀባው ቅባት ቀንተውበት ነው ።እርሱ የአምላኩን ሀሳብ አገልግሎ ወደ አምላኩ ዕቅፍ ገብቷል።የራሷ እያረረ የሰው ታማስላለች ይልቁንም ወየው ለኛ በዚች ዉሸታም ምድር ለቀረነው ሁሉ ተፈፅሟል የቀረው የጌታ መምጣት ነው ለራሳችን እንፀልይ።

    • @ahmedseid8119
      @ahmedseid8119 3 года назад

      መንግስተሠማያትየሚገቡትአላህንበብብቸኝነትየሚመልኩብቻናካሀዲያንሢኦልናቸዉ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ተ6ጸ

    እርግጠኛ ነኝ ሲሆል ነው።ጠንቋይ ነበር።

  • @hanafeleke314
    @hanafeleke314 3 года назад

    እኛው ፈራጅ ምህረት ያድርግልን ኮናኝም አጽዳቂም ሆነናል ወይ ለቆምን ለሚመስለን

  • @trezaboshe1497
    @trezaboshe1497 3 года назад

    እግዚአብሔር አዋቅ ነዉ በስራዉ ምን አገባን ????

  • @wegahtagebrengus4798
    @wegahtagebrengus4798 3 года назад +1

    Tb josuwa He was man of god

  • @bethlehemgetachew8694
    @bethlehemgetachew8694 3 года назад +1

    የሚገርመው እነዚህ ሁሉ ውሸታሞች በሺዎች የሚቆጠሩ ተከታዮች አሏቸው። ኧረ እባካችሁ ሰዎች ንቁ የነዚህ ሌቦች መጫወቻ አትሁኑ። ይሄኛው ደግሞ ጌታ ኢየሱስን እንዳናገረው አወራልን። እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ።

  • @sabawassihun1964
    @sabawassihun1964 2 года назад

    እኔ የሚገርመኝ የነዚህን ቅዠት የሚዳምጥ ሰው ነዉ እኔ ገና ርእሱን ሳይ ዳቢሎሳዊያን ገብቶኛል

  • @dashetesfaye7054
    @dashetesfaye7054 3 года назад

    እኔ የቲቢ ጆሽዋ አድናቂም ተከታይም ተቋዋሚም አልነበርኩም:: ግን አንድ ነገር አውቃለው: በሰው ሞት ወይም መጥፋት እግዚአብሄር ደስ አይለውም:: ሰው ሲሞት ደስ መሰኘት ከሰይጣን ነው:: እስቲ እኛ ዝም ብለን እግዚእብሄርን እናምልከው ፍርዱን ለእግዚአብሄር እንተወው:: እግዚአብሄር አምላክ ክእኔ በቀር ሌላ አምላክ አታምልኩ አለ እንጂ ፍርድ አግዙኝ አላለም እኮ:: መቼም እግዚአብሄር አምላክ ይቅር ይበለን ይማረን ምህረቱን ያብዛልን!!!

  • @bezabhelias8141
    @bezabhelias8141 3 года назад

    እውነተኛ የሕግ/ያብሔርሰው በስራው የታወቀ እሱ በጌታ እጅነው ያው በከበረ ስፍራ

  • @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
    @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 3 года назад +1

    ዝም በሉ እስኪ የእኛም መጨረሻ የሚያውቅ እግዚአብሔር ነው

  • @raheltafari2978
    @raheltafari2978 3 года назад +1

    አሁንስ ከነሱ ይልቅ እንተ የጎደል ማሚቱ ነትህ ነው ነው የሚገርመኝ በናትህ አታናፍስ እሽ ማን ምን ስለሆነ ነው የሚፈላስፈው

  • @nahomkassu5440
    @nahomkassu5440 3 года назад

    ድልደላውን ተውትና ጌታ የስጣችሁን የተቀበላችሁትን ተወጡ ሌላውን የሚመዝን ሁሉን ቻዩ በስማይ አለ ምነው እኞም ገነት የሚገባውን እናውቃለን ፈጣሪንም እናግዛው አላችሁ በእየሱስም

  • @geteneshwmariam9566
    @geteneshwmariam9566 3 года назад

    ምነው ፍርዱን ለእግዚአብሔር ቢተውትና ስራቸውን ቢሰሩ። ለሁሉም እንደስራው የሚሰጥ ጌታ አለና የራሷ እያረረባት የሰው ታማስላለች አሉ !!!!!-

  • @zewdiyohannes2174
    @zewdiyohannes2174 3 года назад

    Way people they don't talk when Tb Joshua was alive , please the man is very obedient to the work of God .Please keep quite . Live the family to moun just don't worry your time is coming soon you don't have anything to show when you stand before the King of Heaven.

  • @selamawitabebe9604
    @selamawitabebe9604 3 года назад

    Demenan ayto yizenabal malet lemanim ayikebdem. Pray to your country and people if you really are a man of God/Women

  • @temesgenberhe5402
    @temesgenberhe5402 3 года назад

    Please less the music volume, God bless you, always you're blessings your media to the whole world, tebareku

  • @rahwapawlos3812
    @rahwapawlos3812 3 года назад

    T b jeshua telq yegziabiher sew new esu yesrawen Sera betseru ayshlem geta mhretabt yadreg

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 3 года назад

    እግዚአብሔር የስራችሁን የሳጣቹ ባለጌ ሕዝብ tv Joshua 100/100 የእግዚአብሔር ነብይ ነው ክፉ ሕዝብ

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 3 года назад

    የስራ ፈት ጥርቅም ለሆዳችሁ ያደራችሁ .....ወንጌሉ በእናንተ ይሰደባል🤨🤨🤨

  • @dinkineshgonfa3594
    @dinkineshgonfa3594 3 года назад

    እኔ ምለው አንተ frist place ምን ልሰራ ሰፆል እድክ የዘንድሮ ትንቢት መለቅጡ የጠፈ ነው እግዚአብሔር መስተዋሉ ይሰጠን

  • @fretachannel
    @fretachannel 3 года назад

    ወይ ጉዱ ሰው ለምንድ ነው ጉንድ ጉድፍ ከኣይኑ ማውጣት ትቶ ሰበብ የሚታበዛ? እስቲ ራሳችሁን ፈልጉ መኖርያችሁ ብርሃን ነው ወይስ ጨለማ፧ ሰበብ ኣታብዙ፨ የእግዚኣብሄር ሰው ከጌታ ጥላ ስር ኣርፎ ተሰብስቧል፨ ነገር መርመሪ ራስህን መርምር ኩነኔ ኣትግባ። በድላችሁ ይቕር ይበል።

  • @lemlemberhe149
    @lemlemberhe149 3 года назад

    he is genuin man of god

  • @henokmicael216
    @henokmicael216 3 года назад

    Hi Saints haven't you read and studied 2 Corinthians 12. Before showing up your self please learn from the great apostle Paul from this chapter that even he was not dear to speak what he has seen or heard in the third heaven but you brothers and sisters are telling us about your vision. Can we learn how to be humble and stay on the course until the Lord comes or until we be with the Lord. God bless you All.

  • @sisaybeze5031
    @sisaybeze5031 3 года назад

    "የወደቀን ዛፍ ምሳር ይበዛበታል " እነደሚሉት መሆኑ ነው። ለወጣት አገልጋዮች ምክር አለኝ ከነብይ ዳዊት ተማሩ ሳኦል በቅናት እያሳደደው ሳለ በአንድ ወቅት ሳኦልን ተኝቶ አገኘውና አብረውት ያሉት ወዳጆቹ እግዚአብሔር ጠላትህን አሳልፎ ሰጠህ ሲሉት እግ/ር በቀባው ላይ እጄን አላነሳም እንዳለ ላስታውሳችሁ እወዳለሁ ።

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay4730 3 года назад

    Egzabhher Lek new, prophet Joshua Geta beketerelet ken teterto hedwal! !!

  • @muluyimer3488
    @muluyimer3488 3 года назад

    It is not a surprise agents of the devil speak whatever againest the general of God. We know that if we Belong to christ , the holyspirit testify the truth in our hearts . What matter is as the prophet said watch & pray.Be ready Jesus is coming.

  • @eiyuelizelalemi4074
    @eiyuelizelalemi4074 3 года назад +1

    እነሱ ገሀነም ይግብ እርሱ ወደ አባቱ ሄዶል ወሬኛ ሁሉ ቀጣይ ተክቶ ጆሸዋ ቢሄድ መንፈሰ ቅዱሰ ይሰራል

  • @sabayebio5118
    @sabayebio5118 3 года назад +1

    Don't lie he is God's man. He is in heaven with Jesus.

  • @eftuwa4380
    @eftuwa4380 3 года назад

    Hulum sew wed geta new yemnhedew.

  • @henokaddisu5360
    @henokaddisu5360 3 года назад

    ግን ይቅርታ እና ስለምን በየቀኑ ተኝተው በነቁ ግዜ ሁላ እየሱስን የሚያዩት

  • @natnaelgetachew597
    @natnaelgetachew597 3 года назад

    Is God visible only for Africans? When is these poor Africans start to live in reasoning?

  • @SamsungSamsung-tl7ve
    @SamsungSamsung-tl7ve 3 года назад

    እኔ አንተ ይህንን ፖሮግራም ያቀረብከው ሰውዬ አሁን ለኛ እንደዚ አይነቱ ነገር ምን ይጠቅመናል የማያንፅ ማንን ሊያንፅ ነው ተውሰውን ባትፈሩ እግዚአብሔር ፍሩ ይሄ ነገር የብዙ ሰው ልብ እንደሚጎትት አታውቁም እኔምለው እሱ አልፎዋል ወደረፍቱ ሄዶዋል የናንተ ክርክር ብቻ ነው ያልገባኝ ፍርዱን ለምን ለእግዚአብሔር አንተውለትም አንተሰው ይህን ፕሮግራም ያቀረብከው ሰውዬ ይሄ የለጠፍከውን ብታነሳው ጥሩ ነው ምንአለ ወንጌልን ብንሰብክ እኛን ማነው ፈራጆች ያደረገን

  • @ziondabi4729
    @ziondabi4729 3 года назад +2

    የምትለያይ መንግስት አትፀናም.....እናንተ ነብያት አንዱን ጌታ አይደለም እንዴ የምታገለግሉት......አንድ ሁኑ እንጂ

  • @henokaddisu5360
    @henokaddisu5360 3 года назад

    ታላቅ እ/ር ነው።

  • @hanatesfguta9758
    @hanatesfguta9758 3 года назад

    Oh my God

  • @JerusIsrael
    @JerusIsrael 3 года назад

    ኢየሱስን፣መጫወቻ፣አደረጋችሁት

  • @ThaboSeshoka-y8x
    @ThaboSeshoka-y8x 3 года назад +1

    መንግስት በእምነት እንጅ በመያት አይደለም

  • @hiwotmulugeta9372
    @hiwotmulugeta9372 3 года назад

    እርሡ እንደው ጌታውን አገልግሎ አልፏል አትበጥረቁ

  • @fisonshebru4029
    @fisonshebru4029 3 года назад

    ደስ የሚለው ያለመከልከል አገርግሎ ማረፉ አልሞተም ሄደ እጂ

  • @samrawitamare2248
    @samrawitamare2248 3 года назад

    Selezi sw stawera tenoralh e/r nw mizanu lay miyasekemtew

  • @teklebayiru5392
    @teklebayiru5392 3 года назад +1

    ተው ተው ተው ዝም በሉ ተውለሚድነው ሰው እንቅፋት አትሁኑ ::
    እገልግሎት እክ በፀጋው ነው ሰው እኮ ሸንበቆ ነው::
    ህልም ሆነ እራእይ በሚድያ ማውራት ክብሩ ለማን እንዲሆን ነው እኔ ፈራሁላችሁ ::

  • @yorgeducherinet6420
    @yorgeducherinet6420 3 года назад

    የነብይ ሚራክል ራእይን ኣምናለሁ ማንም ስው ማወቅ ያለበት ማ የት እንደሚሄድ የሚነግረን መፅሃፍ ቅዱስ ኣለን እንጂ ማንም ምንም ማለት እይችልም ኣማኞች በመጀመሪያ የተነገራቸውን የዘለዓለምን ህይወት ለማግኘት እግዚአብሔር በላከውና የኣለምን ሃጢያት ባስወግደው በሞተውና በተነሳው ወደ ኣባቱ በሄደው ስፍራ እዘጋጅቶልን በእርሱ ይምናምነውን ሊወስደን በሚመለሰው ካምነ የት ይገባል?ለሚለው ይህ እሁን በእጃችን ያለው ቃሉ ይነግረናል
    TV ጆሹዋ ካመነው እ/ር ጋ ነው ኣሁን እሱ እርፎ ከ ናዝሬቱ እየሱስ ጋር ነው::

  • @fisonshebru4029
    @fisonshebru4029 3 года назад

    ወየውለት ለሚያሰናክል የሚገርመው ክርስትያን ቻናል ብላቹ አንዳይነች ነገር እናተ አሳፉሪወች ለከናፍራቹ ጠባቂ ብታኖሩለት

  • @ruth2649
    @ruth2649 3 года назад

    Haleliya sew mote yibalal???

  • @demisalamirew7636
    @demisalamirew7636 3 года назад

    ስለጆሽዋ ማውራት አሁን ምን ይጠቅማል እሱ ሄዷል እኛ በሕይወት ያለው ምንላይ ነው ያለነው ሌላው ደግሞ ሕያው ስለሆነው ኢየሱስ እናውራ እባካቹ

    • @demisalamirew7636
      @demisalamirew7636 3 года назад

      ወይኔ የኢትዮጵያዊውማ ውሸት በጣም ይገርማል

  • @tensuhabtu4715
    @tensuhabtu4715 3 года назад

    Ere live him alon rest in peac magbchu pls man of God

  • @abrahamgizaw4516
    @abrahamgizaw4516 3 года назад

    Hulum weregnoch nachew Ewnetegna ye Hayalu Egziabher menfes binorbache kedmew menager neberebachw wede geta kehede behala endih new endiya new bilu man yamnachewal.

  • @helenfassl6865
    @helenfassl6865 3 года назад

    እራስህ እንዲህ እየዋሸህ የት እንደምትገባ እወቅ ሰው እንዴት እኔ ብቻ ነኝ አዋቂ ይላል ውሸታም ሁሉ። ጠንቋይ ለራሱ አያውቅ ቁጭብሎ ለሰው ይጠነቁላል ይባላል። እግዚአብሔር ይገስጻችሁ እነሱስ ወደ እውነት ቦታ ሄደዋል ።

  • @tayealemu2831
    @tayealemu2831 3 года назад

    pls pf fb messenger yelakuten nger eyut

  • @emeba951
    @emeba951 3 года назад +3

    ለክርስቲያን ቲዩብ እንዲህ አይነት አርዕስትና ወሬ ማቅረብ ተገቢ ነው ? ኧረ ከሞቱት ሰዎች ላይ ውረዱ ምን አገባን !

    • @user-qo8ni4tq4o
      @user-qo8ni4tq4o 3 года назад

      ከስዋቹ ይልቅ ሚድያው ዛሬ አስጠላኝ

  • @meazahailemezengie622
    @meazahailemezengie622 3 года назад

    Leraswa kfu menfes yalat set nat she need deliverance.