Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ይህ ልጅ እኮ ፋና ላይ ተወዳድሯል
ተሰጥኦ ያላቸውን ልጆች በማውጣት ለህዝብ በማስተዋወቅ ከባላገሩ ቀጥሎ ሁለተኛው ኤን ቢ ሲ ነው
አቤት የፈጣሪ ስጦታ !!!! አያልቅበት😮😮😮
አቤላ ግሩም ድምፅ 👍👍👍
አቤል ጳውሎስ በጥም ነው ምወድህ and respect
enem
Erasu tilahune wow andegna😢😢❤❤❤
You 🏃♂️ the show perfect 🥰 💞
በጣም፡ገበዞ፡ቀጥልበት፡አዶናቂ፡ነኝ፡ጉበዞ
አቤላ ስወድህ
በስምአብ ምን አይነት ተሰጥኦ ነው በዚህ ድምፅክ እግዚአብሔርን አመስግንበት ወንድሜ።
ዋው!!! ልዩ ስጦታ በጣም ገራሚ ነው❤❤
የክቡር ዶክተር አርቲሥት ጥላሁን ገሰሰን ከዜማዎች ሁሉ አቅምና ጉልበት የሚጠይቅን ሥራ አሽሞንሙኖና አሥታሞ ለጆሮ በሚጥም መልኩ መሥራት ለኔ አንድ ተወዳዳሪ ነኝ ከሚል ሠው መሥማት የሚደንቅ ነው ።የፕሮፌሽናል ድምፃውያንን የደረጃ ልኬት የሚሥተካከል ብቁ ችሎታ ያለው ተወዳዳሪ ነው ፍቄ ሙዚቃ የሚያከብሯትን ታከብራለችና ለመድረክ ያለህን ትልቅ አክብሮትም አደንቃለሁ በርታልኝ የልቤ ሰው ፍቄ
አቤላ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋው አንደኛ ነው
LIMITLESS THANK YOU 💚💛❤️🙏💚💛❤️🙏🤝🏾BEAUTIFUL SONG 🎵 ❤️
O my god how is good!
አንደኛ 👏👏👏 👍👍👍👍
ዋዉ ፍቄ ትለያለህ እውነት
wow...fike betam tru newu fetar yirdahi N4
ድንቅ ነው
ግሩም ክፉ አይንካህ !
chwata new le ante musica bcha arif zema gtm entebqalen
ትችላለህ ፋ
እባክህ ለነስር አይን ተከታተሉት
አቤል ምን ያረጋል ሊዳኝ ነዉ የተቀመጠዉ አስመሳይ
ካንቴ ምርጥ አልበብ በቅርቡ እንጠብቅላን ትችላለህ
አዘፋፈኑ በተለይ ገራሚ ነው! ከልቡ ሞዘቀውኮ ፐ!
wow
Andegan.nhi.100.
❤❤🎉👍💕🤞👌🏿👌🏿👌🏿
dagnochu bikeyeru,,,,,beteley mulugeta eyashemakekachew new
ቢሰሚላህ ችሎታ አለው
😮Bùý
Wàw yecelale !!!!!!!!!!!!!!!!
er btam gobz abel
1gna
Zis guy was in Fans lamrot and he couldn't even qualify to be in the final 4
አቤል ጳውሎስ በጥላሁን ገሠሠ ዘመን አልንበረምና ! ከእርሱ በተሻለ እኛ የጥላሁንን ድምፅ በ Horn Speaker Live የሰማነው እንመስክር እባካችሁ? ይህ ግለሰብ የጥልዬ ድምፅ ጫፉም አልደረሰም። ጥላሁን ገሠሠ ራሱ የእጅ ሰአቱን የሽለመው ኃይለየሱስ ግርማን ያዳመጡ ይናገሩ። ይሄ ግለሰብ ዘፈኑን አበለሻሸው። ሙዚቀኞች ቴክኖሎጂ በፈጠረው መሣሪያ አሪፍ አደረጉት።
ምንአይነት ሰዉነህ መቼጥላሆንን ሁነከ አለ ሰለሚወደዉ ጥሩ አርጉ በራሱደምጰነዉ የዘፈነዉ አናወቃለን የመሰትለሰከሆነ ለራሰህ በቂነዉ ዘምብለህ አትቀባጥር አወቅንያሎናቸዉ እያጠፉ ያሎት😂😂😂
እርሶ ሰውዬ ስንቱን ተቃውመው ይዘልቁታል እስከመቼስ እንዲ ይሆናሉ 😂😂😂😊
ነውር ነው ቅናት !!