HAMER MEDIA | በሀጫሉ ጉዳይ ጃዋር ዋሽቶናል | ሀጫሉን ለሞት ያበቃው የጃዋር ጥያቄ | በጃዋር ትዕዛዝ ተቆርጦ የቀረው የሃጫሉ ሃሳብ ምን ነበር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 янв 2025

Комментарии • 50

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 15 дней назад +4

    በሀጫሉ ግድያ ላይ የጃዋር እጅ በቀጥታና በተዘዋዋሪ አለበት❗

    • @TegituGmicheal
      @TegituGmicheal 15 дней назад +1

      ምንም ጥርጥር የለውም!
      በትክክል ጀዋር ነው ያስገደለው!

  • @debelabayisa9087
    @debelabayisa9087 16 дней назад +3

    የሀጫሉን ጉደይ ፈጣሪ ብቻ ይፍራድ
    ደሙን እግዝአብሔር ይመልስ ,,

  • @debelabayisa9087
    @debelabayisa9087 16 дней назад +6

    ሀጫሉ የተገደለው በጃዋር ልዩ ቅንብርና
    ተንኮል ሰይሆን አይቀሪም !

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 15 дней назад +1

      በትክክል ይሄ ከጥርጣሪ በላይ ነው❗

    • @TegituGmicheal
      @TegituGmicheal 15 дней назад

      ለአጫሉ ሞት ማንም ሳይሆን ተጠያቂው እራሱ ጅዋርና ጅዋር ብቻ ነው!
      "አብይ ነው" የሚያስብል መስሎት የልጁን እድሜ በልጅንቱ ቀጠፈው!
      ልጆቹንና ቤተሰቡን የሀዘን ማቅ አለበሳቸው!

  • @debelabayisa9087
    @debelabayisa9087 16 дней назад +6

    እንደ ጃዋር ውሸታም የለም ,

  • @danielmezemr309
    @danielmezemr309 15 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbdulfatahKader-f9k
    @AbdulfatahKader-f9k 16 дней назад

    😮😮😮😮😮😮😮

  • @JaalEthiopia
    @JaalEthiopia 15 дней назад

    እኔ የምለው በሀገሪቱ ውስጥ foreign sick አልነበረም እንዴ?

  • @Asiya570
    @Asiya570 15 дней назад +1

    በአጫሉ ገዳይ ጁሐር አውነቱን ይገረን😂😂😂😂

    • @TegituGmicheal
      @TegituGmicheal 15 дней назад

      የገዳዩ ባለቤት ማን ሆነና ነው እውነትን የሚናገረው?

  • @qe3biየኔ
    @qe3biየኔ 16 дней назад +2

    ደርግ ማጭድና መዶሻ ባንዲራ ላይ አላደረገም የኢሰፓ አርማ ለብቻው በቀይ ጨርቅ ነው ያደረገው

  • @ShitaBelay-tl1hq
    @ShitaBelay-tl1hq 16 дней назад +4

    ለጫሉን ያሰገደለዉ ጀዌ ቀዌ ሰለሆነ ያንን ለማለባበሰ ነዉ የሚቀባጥረዉ ነገር ግን እዉነቱ እየቀረበ መቶል ምክንያቱም እሱ አየተንቀዠቀዠ ነዉ የሰዉ ደም ያለበት ሰዉ ምንም ሰላም የለዉም ለዚህ ነዉ የሚያሯሩጠዉ ፈጣሪ ፍርዱን ይሰጣል አይቀርም

  • @abdisaga5616
    @abdisaga5616 16 дней назад +2

    ለማ አለበት እያልክ ነው ?

  • @Belachewchaka-gw1jq
    @Belachewchaka-gw1jq 15 дней назад

    ሃጫሉ የተገደለው በወያኔ አቀናባሪ ነት በጃዋር ተባባሪነት ለመሆኑ ምንም ጥርጥር የለም በጊዜው የነበረው እንቅስቃሴ ወደኋላ ተመለሱና እዩት

  • @yrhee-q7j
    @yrhee-q7j 15 дней назад

    ሀጫሉ ከመሬት ተነስቶ ባይመሰክርም የሚወዱት ዘመዶቹ የቅርብ ጓደኞቹ ሀጫለ አቃ ምልልስን እደሚፈልገወለ መስክረዋል ጀዋር ጫና አሳድሮበታል የምትለዉ ነገር ቅጥፈት መሰለኝ እዉነት ነዉ እንበል እስተዛሬ ለምን ዝም አልክ ጀዋር እስር ቤት በነበረበት ግዜ መረጃ አሰባስበህ ለፍትህ አካላት አሰጡም ነበር እባካችሁ ሀጫሉን እናተ በተጋጫችሁ ቁጥር የልጁን ደም መቀለጃ አታርጉት

    • @TegituGmicheal
      @TegituGmicheal 15 дней назад

      የጀዋር ወንድም ነህ?
      ብትሆንም ምንም ማድረግ አይቻልም!
      ጀዋር ማለት የብዙ ንፁሐንን ደም ማፍሰሱ ሳያንስ አብይን አገኘሁ ብሎ አጫሎን ከጨቅላ ልጆቹ ነጥቆ ከደካማ እናትና አባቱ ለይቶ ብዙ ለአገሩ የሚጠቅምን ምስኪን ልጅ በልጅነቱ ገሎ ብቻ ሳይሆን ከገደለውም በኋላ ጠብሶ የበላው አውሬ ነው!!

  • @GunuMare
    @GunuMare 16 дней назад +1

    ወይኔ መሸወድ ሰኔ 16 እና የሐጫሉ ግድያ ጁንታ ነው ብዬ ለካ ተሸውደናል

  • @tesfayebatu1048
    @tesfayebatu1048 16 дней назад +2

    የኦነግ ባንዲራ አ ቢ ቀ ከሆነ የኢትዮጵያ ባንዲራ ይሁና።

  • @debelabayisa9087
    @debelabayisa9087 16 дней назад +3

    በዚህ አይነትማ ሀጫሉን ያስገደለ ማን ይሆናል ?, ጃዋርና ጃዋር ብቻ ነው
    ጃዋር መሰርና ሰይጣን ነው

  • @girman60
    @girman60 16 дней назад +1

    👍🇪🇹✝️❤🛠🍇⚖️⚓️🏆

  • @AbdelaAhmed-j9s
    @AbdelaAhmed-j9s 16 дней назад +1

    ፀሃይ ለመከለል መሞከር

  • @gemechuuberiisoo698
    @gemechuuberiisoo698 16 дней назад +1

    አበሻ ለምን አልገባ እንዳለዉ አይገባኝም ስልጣን ላይ ያለዉ የኢትዮጵያ መንግስትን የምኩንንበት ምክንያት ብዙ ነዉ ዉጪ አገር ብኖርም የኢትዮጵያ ሰላም፤ ደህንነት፤ እንድነትና ሉዓላዊነት ግድ ይለኛል እኔ መልካም አስተዳደር ባለዉ አገር በሰላም እየኖርኩ እራሴን መአከል አድርጌ የዉሸት ትርክት እየፈበረኩ በሰላም የሚኖረዉን ሕዝብ አላናቁርም
    ኢትዮጵያ ዙሪያዋን በዉስጥና በዉጪ ጣላት ተከባ መከላከያ ሰራዊቷን የሚኮንን የዉጪ ምንደኛ እኔ አፌን በፈታዉሁበት ቋንቋ ስላ ቀነቀነ በነጻ ልጋልባችሁ ስላለ እንዲጨፍርባት አልተባበርም
    እነደ ጀዋር አይነቱ እንደ እሥስት የሚቀያየር፤ ከስንምግባር ና ታማኝነት አንጻር የወደቀ አስገድሎ አልቃሽ ምን ይጠበቀል ጀዋር ባሕሪዉ የካርቴል ካፒቴኖች አይነት ነዉ እራስ ወዳድነት ያሳበደዉ ወሽካታ
    አበሻን መሰተዋል ይጎለዋል ብሎ ደምድሟል ንቋል ለሐጫሉ ሞት ትክክለኛ ሚናዉ ምን እንደሆነ ባልተነብይም ነጥቦችን ማገናኝት አቅጣጫ ጠቋሚ ነዉ
    ኦ ኤም ኤን መሪ ጥያቄዎችን ሰጥቶ አናገረዉ የምንሊክ ፈረስ የተሰረቀ ነዉ አሰኘዉ ሐጫሉ ይህን ሲናገር እየቀለደ ነበር ለጠያቂዉ ቁረጥ አታዉጣ ብሎት ነበር ለምን የህ አጸያፊ ነገር ወጣ? አላማዉ ሕዝብን ከሕዝብ ለማጋጨት የተጠነሰሰ ሤራ አይደልም?
    ሐጫሉ ኢትዮጵያዊ፤ የኢትዮጵያን ደሃ ገበሬ ብሶት የሰንቀ የጀግኖች ምድር አምቦ የወለደችዉ ወጣት ነበር
    ማሳ ን ጋማ ፤ሚሊንየም አዳራሽ በሐጫሉ የተዜመዉ ከሰላለዉ የአፋን ኦሮሞ አርቲስት ወሰኑ ዲዶ የተወሰደ ነዉ ኦሮሞ ኢትዮጵያዊ ነዉ ዝፈኑ ሰላምን ሰባኪ ነዉ ዋና መልእክቱ አንዱ አንዱን ገሎ ተደላድሎ ኑሮ የለም ትርፉ የካፈ እልቂት ነው ነዉ የሚለዉ
    የ ኦሮሞ እሴቱ ኑር አኑር ነዉ ሰዉ ላይህ ላይ ከሚወድቅ ተራራ ላይህ ላይ ቢወድቅ ይሻላል የሚሊ ነው እንደ ቆንዳሊቻ ጀዋር በአንጡራ ኃብቱ ኢትዮጵያዊ ዜጋ የሰራዉን በገጀራ አንገቱን ቀልታችሁ ቀሙ አይልም
    ጀዋር ኢትዮጵያዊም ኦሮሞም ሆኖም አያዉቅም ወደፊትም ይሆናል ቤዬም አላምንም
    ኢትዮጵያዊ ማንነትን ጎበና ዳጬ፤ ገረሱ ዱኪ፤ ባልቻ አባነፍሶ ፤ ጃጋማ ኬሎ፤ አብዲሳ አጋ፤ ሚሊዮን የኦሮሞ ጀግኖች ኖረዎታል እነሱ በደማቸዉና በአጥንታቸዉ ከሌሎች ኢትዮጵያን ወንድሞች ጋር ያቆሞትን አገር ነው የህ ቱልቱላ ነፊ መቀለጃ ማደረግ የፈለገዉ

    • @moges720
      @moges720 16 дней назад

      እራሥሕ እኮ እየተደባለቀብሕ በዚሕ ሐገር አድጋለች ተመንድጋለች ትልና ከዚያ ደግሞ ስለተደቀኑባት አደጋናዎች ትዘባርቃለሕ፣ ወንጌላዊ ብልጽግና .

  • @Honest-d8u
    @Honest-d8u 16 дней назад

    Ene takele ouma ye Addis Ababa fureye birr kefelo ye oromo wetatochen atana lay misemar seketew yechefechefut kenu tebiko yewetal bemasreja. Segno yene takele ouma makesegno ye eskender nega baledaras and ye Birhanu nega guragewoch. Coca coloch tilant ye weyane geredoch min letazeze manenet alebawoch eregitegna negn jawar simetam tegeredalachu. 🌹🌹🌹🌹

  • @thereality657
    @thereality657 15 дней назад

    Zim bel... wushetam...
    So many have been killed, and no police report reveled.

  • @AbdulfatahKader-f9k
    @AbdulfatahKader-f9k 16 дней назад

    😂😂😂😂😂

  • @nunupleschke644
    @nunupleschke644 16 дней назад

    ምንም ጥርጥር የለውም ሃጫሉን ያስገደለ ጀዋር ነው በዚያ ሰበብ አገር አስረብሸው ቤተመንግስት ሊገባ ሞከረ ደሙ ደማከልብ ሆኖ አይቀርም አንድ ቀን እራሱ ጀዋር በአፉ ይናገራታል

  • @AbdulfatahKader-f9k
    @AbdulfatahKader-f9k 16 дней назад

    Hay ppp😂😂😂😂

  • @mmennurr
    @mmennurr 14 дней назад

    Who kills Seare, Ambachew, Hachalu, ... All deaths have relationship.

  • @aliomer9
    @aliomer9 15 дней назад

    Abet woshat malax kijibdu

  • @ebrahimabdela8808
    @ebrahimabdela8808 16 дней назад

    Gex hule liwush yechl gin ehe gex yem wush bayoht aych alkm

  • @sirajabagena2400
    @sirajabagena2400 16 дней назад

    Mehayiboch nachu

  • @AliYmer-y8q
    @AliYmer-y8q 16 дней назад +1

    አሁን አወቀሁህ ። ለካ ካድሬ ነህ። በአማራ ክልል ያሉትን ተፋላሚወች ስም የምታጠፋዉ። ምንም እንኳን የማንም ደጋፊ ባልሆንም።

    • @DerejeTadesse-hx6co
      @DerejeTadesse-hx6co 16 дней назад

      ኮሜንትህ ግን የፋኖ ደጋፊነትህን ያሳብቃል

    • @sophiaadmassu8268
      @sophiaadmassu8268 14 дней назад

      ቢሆንስ፡እና፡ምን፡ይጠበስ​@@DerejeTadesse-hx6co

  • @MendereBojer
    @MendereBojer 16 дней назад

    Gar his not good gay

  • @moges720
    @moges720 16 дней назад

    የረሳን መስሎሕ ነወ? ጃዋር 100% የዓብይ ደጋፊ መሆኑን የድሮ ቪዲዮዎች እሰከ አሁን አሉ እኮ ማነሕ ማሞ?