ከጀዋር ጀርባ ያለው ሴራ እና ተልዕኮ! |የጀዋርን አምስት መቶ ሺ ዶላር የቤት ኪራይ ማን ነዉ የሚከፍለው ?|ሃ/ስላሴ ኦሮሞ ናቸው አገዛዙ ግን ነፍጠኛ ነበር"

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 янв 2025

Комментарии • 352

  • @tajuaman8234
    @tajuaman8234 17 часов назад +23

    ስዩሜ በተክክል አስቀምጠሃል
    ለአገራችን ከምንጊዜውም በላይ ጥንቃቄ መድረግ አስፈለጊ ይመስለኛል ጀዋር ገላቢዎቹን አጀንደና ሴራ ተንተሪሶ መሪአችንን አብቹን ለመስጠላትና ዜጎቹን በጎሳ ለመባለት ነውና ፈጣሪ ደግሞ ይረደናል።

  • @fredjean4506
    @fredjean4506 18 часов назад +43

    ስዩሜ አሁን እየገባኝ ያለዉ እዉነት አለ ሲጀመር ማነዉ እኛን ኦሮሞ አማራ ጉራጌ ትግሬ ብሔር ብሔሮች ያለን ከየት አመጣነዉ ኢትዮዽያ ስላልተገዛች ለኛ ብሔር ሰጡን ለአፍሪካ ወንድሞቻችንን የሀገር ስም ነዉ የሰጥዋቸዉ አይናችንን እንግለጥ እላለዉ አንተ በርታ

    • @SelamSelam-om8gq
      @SelamSelam-om8gq 18 часов назад +4

      እዉነት ነዉ

    • @mknyat10
      @mknyat10 17 часов назад

      እልልልልልልል❤

    • @Yar-bp8qe
      @Yar-bp8qe 17 часов назад

      በታሪክ እንደምናየው ይህን የዘር ጦርነት የጀመሩት ወይም ለመጀመሩ ምክነያት የሆኑት ሁለት ሴቶች ናቸው ።
      እነርሱም እቴጌ ምንትዋብ በዋናነት እና እቴጌ ቤርሳቤህ ናቸው ።

    • @fredjean4506
      @fredjean4506 15 часов назад

      @@Yar-bp8qe ላንተም የምሰጥህ ምክንያት ያልከዉ ታሪክ እንዴት እንደተማርከዉና እንዳወከዉ ሌላዉ እናንተ እስራኤላዉያን ለእኔ እንደ ኢትዮዽያዉያን አይደላችሁምን የተባልን ህዝቦች ሆነን ሳለን ለምን ወረድን እስራኤላዉያን ሳይሆኑ ነን የሚሉ የአጋንት ስብስቦች ይላቸዋል አሁን ያሉትን ነጫጭባኦች

  • @foziatabit8428
    @foziatabit8428 19 часов назад +64

    ስዩሜ ጀውሃርኢትዮጵያን ለማፍረስ የማይፈነቅለው ድንጋይ የለም።አይሆንለትም እንጂ አላህ ሀገራችንን ይጠብቃታል ፣አላህ ከኛ ጋር ነው ወገኖቼ አብሽሩ።❤❤❤❤❤

    • @hubiFeker
      @hubiFeker 18 часов назад +3

      አሜን

    • @ahmedinjemal721
      @ahmedinjemal721 16 часов назад +5

      አላህ የጁሀርን ጭንቅላት ያፈርሰዋል ኢንሻ አላህ የተመኙትን ኢትዮጲያ አትፈርስም ።

    • @tsehaijima845
      @tsehaijima845 16 часов назад +2

      But it will never ever happen his brain is blind not only his eyes

    • @tsehaijima845
      @tsehaijima845 16 часов назад +3

      Seumye God bless you ❤

    • @tsehaijima845
      @tsehaijima845 15 часов назад

      Let me remind you you are nobody

  • @dawitboru9027
    @dawitboru9027 18 часов назад +23

    ጃዋር ሁለተኛሞት መሞቱ ደስ ሲል

  • @GetachewAssefa-e1b
    @GetachewAssefa-e1b 17 часов назад +27

    ተስፋ ቃል ውድቷ ሀገራችን ኢትዮጵያን ጀዋርን የመሠለ ደንቆሮ የመምራት ሞራል መቼም አያገኝም።

  • @tsehaijima845
    @tsehaijima845 16 часов назад +20

    Dr Abeye now and forever for Ethiopia 🇪🇹 God sent 🎉we love you Dr Abeye thank you for all your dedication and true leadership ❤

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 18 часов назад +18

    ሰዬ ❤ ይህንን ዕበድ የጥቅም አሳዳጅ እባብን 🐍🐍🐍🐍ጭንቅላቱን ብሎ አፍን እንዲዘጋና እንዲጠፋ 💀💀💀 አንድ የኢ/ያ ጀግና ሰው መታጣቱ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so 19 часов назад +50

    የጀዋር መጨረሻ የዩትዮበሮች መሸቀያ ሆነ ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ በፍጹም ::🇪🇹

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 18 часов назад +21

    ታላቅ የኢትዮጵያ ልጆች ወድ ሻበል እና ዶክተር አረጋዊ

  • @mebratujoulufe4495
    @mebratujoulufe4495 18 часов назад +13

    ጀዋር የማይፀፀት:ደንጋይ አለት
    ጀዋር የማያፍር:የውርደት ፍርፍር
    አይበላ አይቀመስ:አይበስል: አይጠበስ:
    አይጣል በዘራችሁ: አይድረስ:

  • @WnedmuAlamerw
    @WnedmuAlamerw 18 часов назад +11

    እንኳን በሰላም ገባችሁ የኢትዮጵያ ጀግኖች ልጆቸ ❤❤❤

  • @abdunurte
    @abdunurte 19 часов назад +17

    ስዬ እንዳትፋታው ጀዋርን

  • @BasitA-s6q
    @BasitA-s6q 19 часов назад +11

    ስዩሜ ብሔርተኛ የብሔሩ ወገንተኛ ነኝ ይላል እንጂ ሆኖ አያውቅም ብቻ ሳይሆን ሊሆን አይችልም። በብሔሩ የሚኮራ ማለት ነው ብሔርተኛ። ብሔሩን የሚያኮራ ማለት ደግሞ አርበኛ ይባላል። አርበኛ ነው የብሔሩ ወገንተኛ የሚሆነው እንጂ ብሔርተኛ ግን የብሔሩ ጥላ ወጊ ነው። በጠላት ያስከብበዋል እንጂ ዛፍ እንኳ ተክሎ በጥላ አያሳርፈውም።

  • @fantaneshabate3653
    @fantaneshabate3653 8 часов назад

    Jawar is dreaming!! Dr.Abiy is the best of best leader ever ever in Ethiopian history.Thank you for your outstanding service you do for our country Ethiopia 🇪🇹. "Dr.Abiy "you are amazing "Hero "

  • @MekuanentKetsela-dm4qc
    @MekuanentKetsela-dm4qc 19 часов назад +21

    ስዬ መቼም ጠቃሚ ቢሆን የቴዲናየጀዋርን ቃለ ምልልስ ከማይ ቢቀርብኝ ይሻላል ሁለቱንም ስለምጠላቸው ::

  • @rebka5068
    @rebka5068 16 часов назад +2

    ስዩሚ መንጊ ምንም አልስራም አልልም ይወይም አባገነን ያደረገው የስዎቹ ጭካኒ ነው የትግራይ የወሎ እራብን ሀገራችን ውውጥ ብዙ ችግር እያዩ ዝም አሉ ሙሁሮች ስላክ ተገደሉ ስላክ ነው ሙሁር ከሆኑ የውጪ ዝጊ መቶ የሀገራችንን እራብ እልም ላይ ወቶ ስማችን እስካሁን ድረስ በራሀብ ባልተጠራ ነበር እይናቸው ተገልጦ ቢያዩ በነሱ ላይ ሞት ባልመጣ እንኳንም አደረግው ማለት እልችልም ስው መግደል ተገቢም አይደል ።

  • @wossenhaile2860
    @wossenhaile2860 18 часов назад +2

    ሰዬዬዬዬ ና ወፉ ድሮንሱ እንኳን ደና መጣቹ። ስዬዬዬ ዓይናማውና ጀዋር ጅታ ዘረኞች ናቸው። ለኢትዮጵያ ሀገራችንም ሆነ ለሕዝባችን ሰላም አይሰጡም በእውነት አንፈልጋቸውም።💚❤💛🌻🌻🌻🌲🌲🌲🙏🙏🙏

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 18 часов назад +6

    ለወያኔ ግዜ ትግራይ ለአብቹ ግዜ አደለም አለ

  • @mathitilachew7644
    @mathitilachew7644 19 часов назад +7

    ጃዋር በምህረት በገቡት የጃል ሰኚ ታጣቂወች አብይን ለማስመታት ይፈልጋል።ጥንቃቄ ይደረግ።

  • @TDKB4263
    @TDKB4263 18 часов назад +7

    ጀዋር ማለት ታኝኮ ታኝኮ ጣእሙ አልቆ መሬት ላይ የተተፋ መስቲካ ማለት ነው።

  • @EliasNega-e7w
    @EliasNega-e7w 19 часов назад +22

    ምናለ ደፍሮ ካንተ ጋር ኢንተርቪ ቢያረግ ብትገለው ይቀለዋል አያረገውም እንጂ እንዳትፋታው ስዬ🎉🎉

  • @yohannestemesgen8552
    @yohannestemesgen8552 16 часов назад +11

    እንደአጋጣሚ በትልቅ ስክሪን ነበር ይህን ኢንተርቪው የተከታተልኩት ። ጎልቶ የታየኝ የጃዋር ጃኬት ደረቱ አካባቢ የነበረው እንቀስቃሴ የመጀመሪያው ሃያ አምስት ደቂቃ እጅግ በጣም እንደደነገጠና እንደፈራ ያስታውቃል።😂😂

  • @areggtsadik1362
    @areggtsadik1362 8 часов назад +2

    On this issue, Seyum, you nailed it. Love it.
    Well discussed.
    Wow! I give you credit.

  • @ziyadahassen5876
    @ziyadahassen5876 18 часов назад +5

    ሰላም ስዩሜ ሰላምህ ይብዛ አላህ ብርታት ጥንካሬ ይስጣቹ ያገር ውለታ ስዩሜ አላህ ይጠብቅህ አብችዬም

  • @ኢትዮጵያዊዘርየለሽ
    @ኢትዮጵያዊዘርየለሽ 11 часов назад +2

    ስዬ ጀዌ የአደባባይ ማላገጫ ሆነች የታባቷ እንዲ እንዲ እየቀለለች እየቀለለች ግዜዋ ሲደርስ ተና የምትጠፋ ይመስለኛል:: Thanks so much ስዬአችን ወፉሻ ተባረክ አባዬ Thanks አንተም::❤🙏🏿

  • @ቆ.XINONIX.ቆ
    @ቆ.XINONIX.ቆ 17 часов назад +5

    👍👍👍 🇪🇹

  • @foziatabit8428
    @foziatabit8428 18 часов назад +4

    ዥዋዥዌ እየተጫወቱበት ነው።ተቀባይ አያገኝም ይለፋታል እንጂ።❤❤❤❤❤

  • @ሚሚተካ
    @ሚሚተካ 10 часов назад

    ሰየ ሰየ እባክህ መዘክር አባዲ በትግርኞ የፃፈው ጀሀር ጀርመን ሲሄድ ከ አቦይ ሰብሀት የተላኩ 10 ሰዎች ጀርመን ሄዳቹ አነጋግሩት ተብለው አግኝተውታል ብሎ ሰለፃፈ አርአያ ጠይቀውና ፀህፋን ብያነብልህ ጥሩ ነው🙏

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 18 часов назад +7

    የሁለቱ ፍቅር ብቻ ነው የገረመኝ ዛሬ አማራን እና ያለውን መንግስት ለማፍረስ እሩጫ

    • @AlmayhuAyele
      @AlmayhuAyele 7 часов назад

      አንዳንዴ ሐማሴኖች ሲሉ እሰማ ነበር ።ትናት ሕወሓት እና ኦነግ በጥምረት አማራ ነፍጠኛ !!የአማራው ገዥ መደብ በሚል ሀሳብ በገዛ ሀገሩ ላይ እንዳይኖር ሲጨፈጭፉትና ሲያፈናቅሉት እንደነበረ የትናት እውነታ ነው ።ይህን እያየ የአማራ ሕዝብ አለመንቃቱን ስታዘብ ሐማሴኖች የሚሉት እውነት ነው ለማለት እደፍራለሁ ።ትናት ጊታቸው የሚባል ሕወሓት ማለቱን ሳስታውስና ዛሬ የአብይ የኦሮምማ መንግሥት በሚል ሰንካላ ምክንያት በዚህ ሰዓት ነፍጥ አንስተው እየተዋጉ ያሉትን አማሮች ሳይ ሐማሴኖች የሰጡን ሥም እውነት ነው ለማለት እገደዳለሁ ።ትናት ጌታቸው የሚባል ፀረ-አማራ ባለው ሎጅክ ዛሬ በአማራ ነፃ አውጭ ሥም በአማራ ክልል እየተደረገ ያለው ጦርነት በእጅ አዙር የሒሳብ እናወራርዳለን ሥራ መከናወኑን ስታዘብ ሐማሴኖች የሰጡን ሥም አያንሰንም የሚል እምነት እንዲያድርብኝ አድርጎኛል ።ዛሬ ቴዴና ጀዋር የሚያደርጉትን ቃለ ምልልስ ሳይ የአብይን የጥላቻ መርህ ለማፅናት እንጅ ሥር የሰደደ የጋራ ጠላታቸውን አማራን እረስተውት እንዳልሆነ በእርግጠኝነት መናገር የሚያስችለኝ ምክንያቶች እልፍ ቢሆኑም ይህንን ቃለ ምልልስ በመደገፍ ዙሪያውን ከበው የሚያጨበጭቡ አማራ ነኝ የሚሉትን ሳይ እውነትም ሐማሴኖች ያሉን ያንስበኛል ።ወይ ነዶ !!!።አብይ የአማራ ሕዝብ እንባ አባሽ ነበር ይህን ተግባሩን የታዘቡ አብይን ማሳዳድ አብይን ለማጥፋት የማይፈንቅሉት ድንጋይ አለመኖሩን እያየን ነው ።ይህን ተገንዝቦ የትግል መርሁን የማያቃና አማራ መኖሩን ሳይ ሐማሴኖች ሲሉን ልክ ናቸው ለማለት እገደዳለሁ ።

  • @Black-2024
    @Black-2024 15 часов назад +1

    Thank you #Wefu | #Seyoum #Teshome
    ▪️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ
    ▫️▪️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹
    ▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴

  • @yonasbacha5564
    @yonasbacha5564 19 часов назад +8

    ጀዋር በምርቃና ነው የሚያወራው ለነገሩ ከእብድ ምን ይጠበቃል

  • @ReshidReshid-vt4hu
    @ReshidReshid-vt4hu 16 часов назад +3

    Siume, I am truly telling you from my heart, you are special to Ethiopians and our people, we will always respect you and love you.❤

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 18 часов назад +4

    ሰዬ❤❤ ልዩና ድንቁ 🙏👍 ወንድሜ እንኳንም በሰላም በጤና መጣህልኝ 🙏

  • @MustefaAdem-w9d
    @MustefaAdem-w9d 7 часов назад

    ደርግ ማረን

  • @yiga7323
    @yiga7323 13 часов назад +2

    500,000 dollars ቤት ኪራይ በይትም አለም የለም ግን በ500,000 ዶላር ተገዛ ቢባል ይመስላል።

  • @jujucanal2165
    @jujucanal2165 17 часов назад +2

    ኢትዮጵያ ሀገራችን በጠላቷ ላይ ትገስ

  • @wossenhaile2860
    @wossenhaile2860 18 часов назад +8

    ስዬዬዬዬ አቢቹዬዬዬዬ ከኢትዮጵያ ገዢዎች መቶ በመቶ የተሻለ ኢትዮጵያዊ መሪያችን ነው። ጀዋር እንኳን ሀገር ሊመራ እራሱን መምራት አይችልም። ጠ/ሚ ዐብይ አሕመድ አሊ ጀግና ኢትዮጵያዊ መሪነው ። 💚❤💛🌻🌻🌻🌲🌲🌲🙏🙏🙏

  • @GetAb-g7l
    @GetAb-g7l 17 часов назад

    You are right, Siyume

  • @fassilshiferaw3961
    @fassilshiferaw3961 15 часов назад +1

    ❤❤❤❤❤ስዩሜ ጀግና ነህ ላንተም ለወፉ ሰላም ይብዛላችሁ።❤❤❤❤

  • @solomontaa3555
    @solomontaa3555 16 часов назад

    ጀዋርና ጀሌዎቹ ለአብቹ የነብርን ጭራ አስይዘውት ነብሩ ይበላናል ብለው ፈሳቸውን ጥለው ከፈረጠጡ በሁአላ አብቹ ነብሩን ከገደለው በሁአላ ተመልሰው መተው ስለጀንነቱ ማውራት አፍረው ይዘባርቃሉ አብቹ እግዚአብሔር የሰጠን ጀግናችን ነው ስለአብቹ ስጦታ ጀግንነት እግዚአብሔርን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏

  • @birhanu-u3r
    @birhanu-u3r 18 часов назад +3

    ስዩሜ ኸረ ወይዘሮ ልደቱ ወደ አገሬ ልመጣ ትኬት ቆርጫለሁ የሚለን አገር እንድትፈርስ ሲያሳምፅ ሲቀሰቅስ የቻለውን ሁሉ ልቤን አመመኝ ብሎ ምላሱን ለአራት አመት ሲሞርድብንና ሲታከምብን ከርሞ ጠፍታለች የለችም ፈርሳለች ያላትን አገር በፈጣሪ ቸርነት በጀግናው የኢትዬጵያ መከላከያ ሰራዊታችን መስዋትነት በእዝባችን አርቆ አሳቢነት አገራችን ከተሰራባት ጥፋት ተቋቁማ ዛሬ ላይ ስትቆም እንደፈለጉ ክደዋት ቀልደውባት አውድመዋት የሚመጣባት አገር ነች እንዴ ሲጀመር የለችም ያላት ኢትዬጵያን ከየት ሰብስቦ አንድ አድርጓት ነው ወደ አገሬ ልመጣ ነው የሚለን ? መንግስትስ ዝም ይለዋል እንዴ ? ምርጫ ስለደረሰና ተስፋ ያደረገባቸው ሁሉ ስለከሸፉ ተስፋ ቆርጦ ምንጫቸው የማይታወቅ ንብረት እግም ስለሚደርስበት ሲመጣ እሺ ብሎ ካስገባው ቀልደኛው የፀጥታና መረጃ ክፍል ነው ብዬ አምናለሁ

  • @Adesdje-s7b
    @Adesdje-s7b 18 часов назад +1

    Welcome💕💕🙏🙏💝💝💖

  • @Macriyana
    @Macriyana 19 часов назад +1

    Well come seyoume and mubtzz

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 18 часов назад +4

    ጀዋር 🌚ደዌው🌚😱 የተባለው የጥቅም አሳዳጅ በሸተኛ ዕብድ በኬንያ 500000ዶላር በሚከፈል ፓላሰ ቤት እንደሚኖር ሰዬ የገለፅከው 🤭🤭🤭

  • @mohammedmuktar1113
    @mohammedmuktar1113 10 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ስዩምዬ የጀግናችን

  • @selamehagere9366
    @selamehagere9366 18 часов назад +9

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🗽🗽🗽🗽🗽🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🗽🗽🗽🗽🗽ኢትዮጵያ የድል ችቦ በቅርቡ ትሎክሳለች እልልልልል በሉ።

  • @ahmadshukar1809
    @ahmadshukar1809 17 часов назад +3

    ሰዬ በጣም ትመቸኛለህ አላህ ይጠብቅህ

  • @rebka5068
    @rebka5068 17 часов назад

    ስዬሚ እንጀት አርሲ እንኳን ደህና መጣህ

  • @Muridabedru
    @Muridabedru 6 часов назад

    እንዴት ነህ ልጃችን አላህ ይጠብቅህ ጁዋር ማለት በአንድ እራስ አራት ምላስ ነው ለማንኛውም እሱ ኢትዮጵያዊ ስላልሆነ ጥጉን ብይዝ ይሻለዋል

  • @WesenGirma-p9q
    @WesenGirma-p9q 2 часа назад

    ጁዋር አሳሳች ክፋነዉ ስዩሜ አንተ ጀግና ነኽ!!!!!!!!!!

  • @KOOKS276
    @KOOKS276 7 часов назад

    ጃዋር ሁለተኛ ዙር አብደቱ ወይ አማኑኤል ወይ ገደል ይከተዋል‼️ ደስ የሚለው ተነስ ተቀመጥ የሚለው ቄሮም ፊቱን አዙሮቀታል🙄
    እሱ የሚያስፈልገው psychiatrist እንጂ ስልጣን አይደለም.......አንሰጥምም‼️
    በርታ ስዩሜ የጋሽ ተሾመ ልጅ የኢትዮጵያ ጀግና የእሸቴ አባት👌

  • @DegagaHailu-f6g
    @DegagaHailu-f6g 18 часов назад +2

    ስዬ ጃዋር የሆነ ባይጠቅመውም የተማመነው ነገር አለ።ህወሐትም ጃዋር የሆነ ነገር ብሏቸው ነው መሰል ችግር ለመፍጠር እየተውተረተሩ ነው።

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 18 часов назад +4

    ስየ ጀዊ ቀው የስያየ ተከፋይ ነው

  • @zelekashzerihun5257
    @zelekashzerihun5257 6 часов назад

    መናገርና ውስጥውስጡን ማሴርና መተግበር ይለያያል።

  • @AbayneshwWgeyorgs-gk1ir
    @AbayneshwWgeyorgs-gk1ir 16 часов назад

    ማነህ አንተ ?ደስ ይላል 👍👍👍👍

  • @YonasTesfaye-b4s
    @YonasTesfaye-b4s 7 часов назад

    💚💛❤️
    💚💛❤️
    💚💛❤️

  • @444jerusalem
    @444jerusalem 16 часов назад

    አብቹ ጀግናነው ጀዌ ተዝረከረከ

  • @AliMurasin
    @AliMurasin 17 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤ዊለሕእ ኢትዩጵያ ትወዳለህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉በረተሐ

  • @sanihassen7274
    @sanihassen7274 15 часов назад +1

    እውነት ነዉ አሁን አዲስአበባ ንግድ ቢሮ እያደረገ ያለው ስራ ይህ ነው!!!

  • @084Dudududu
    @084Dudududu 4 часа назад

    የአቢቹማ ችግሩ ሀገሩን መውደዱ❤❤❤❤

  • @tesfayefida2837
    @tesfayefida2837 16 часов назад +2

    ሲጀመር ጁሀር የምራብያኖች ፀረ ኢትዮጵያዊያኖች ሀገራችንን ለማፍረስ እየሠሩ በጎን ሰልጣን አማረውና መወዳደር የሚችለው በኢትዮጵያዊነት ዜግነት ብቻ በመሆኑ አሜሪካዊ ዜግነቱን መልሶ መንጋ በማሠለፍ አራት ኪሎ የሚገባ መስሎት ቋምጦ ቁማሩን አብቹ አሳየበት ተበላ።

  • @MohammedAli-qd4mp
    @MohammedAli-qd4mp 4 часа назад +1

    Siyume how much i love u..

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 18 часов назад +4

    አራት ኪሎ አራት ኪሎ ናፍቆት ነው ለወያኔ ቅጥረኛ ለምራቡ አለም ሴራ ያደረ ሁሉ

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 17 часов назад

    ሰዬ 🙏👍🙏👍👏🙏👍👏🙏👍

  • @Goodthing1009
    @Goodthing1009 17 часов назад +3

    አይ ጀዌ ከጨዋታ ውጭ ሆነች የማንም ዩትዩበር መቀለጃ ይሁን ጋዜጠኛው ቀለደበት እኮ ስንት ግዜ በጥያቄ አፋጠጠው ያውም እየሳቀበት እየተሳለቀበት ሙድ ያዘበት ይህስ በዘራችሁ አይድረስ ቅናት መጥፎ ነው በጀዋር አይተነዋል

  • @084Dudududu
    @084Dudududu 2 часа назад

    መንጌማ ሊሸጡት ሲሉ ነው ጭጭ ያደረጋቸው ደግ አደረገ ለስልጣን አይደለም ለሀገር ብሎ ነው❤❤❤

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 19 часов назад +5

    ግን ስየ ቴድ ወያኔ መሆኑን አትርሳ

  • @ibrahimtahir8813
    @ibrahimtahir8813 16 часов назад

    Allah bless you seya alhamdulah Ethiopian people are always proud of you thanks brother

  • @ephremteferra7266
    @ephremteferra7266 7 часов назад

    ስዩም በትክክል ጀዋር ከግብፅ እንዲሁም ከአክራሪ ሙስሊም ድርጅት የገንዘብ ድጋፍ ነው የሚቀሣቀስው😮

  • @miliyon938
    @miliyon938 19 часов назад +4

    ሰላም ስዩም ተሾመ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tarikumamo287
    @tarikumamo287 3 часа назад

    ስዩሜ ጉድህን ሰማ በነዳጅ አስመጭዎች ላይ የገንዘብ ቅጣት ጥሎባቸዋል እሱ ጥሩ ናው ነገር ግን ነዳጅ ማዳያዎችን ለ 6 ወር
    በማሸግ ና ቦቴዎችንም ለ 6 ወር በማገድ የነዳጅ እጥረት የምያመጣ አይመስልህም ? በቂ ማደያ በሌለበት በቂ የነዳጅ ማመላለሻ ቦቴዎች በለሉበት ማገድ ለላ ሰቦታጅ እንዳይሆን ይሰጋለው

  • @ReyanKiflu
    @ReyanKiflu 18 часов назад +3

    ስዬ የጁሀርን ሿሿ ተባኖበታልመቼም አሁን ላይ እራሱን በአደባባይ እያጋለጠ ነዉ።

  • @mollamestawetie9180
    @mollamestawetie9180 7 часов назад

    ስዩሜ ጁሀር ማለት እስስት ነው በየቀኑ የሚቀያየር የራሱን ዘውድ በኪሱ ይዞየሚዞር የዜሮድምር ውጤት ነው ምቀኛ ቀይ እባብ ወግድ በለው

  • @zuzuman9670
    @zuzuman9670 17 часов назад +1

    "በጥቅም እና በጥላቻ የታወሩ" ! ፈጣሪ ሆይ ማን ከዚህ ነጻ ይሆን ?! በቀን በባትሪ ፈልጉ ፣ እርግጠኛ ነኝ ። hard to find !

  • @ZegeyeBirhanu-is5te
    @ZegeyeBirhanu-is5te 19 часов назад +2

    ❤❤❤❤

  • @foadnasir216
    @foadnasir216 17 часов назад

    ሱዬ ጀዋር የምባል ሰው አይደለም 🎉🎉

  • @abdunurte
    @abdunurte 19 часов назад +5

    ልደቱ ወደ ኢትዮጵያ ሊመጣ ነው ስዬ ምን አስተያየት አለህ

  • @AhimedNasire
    @AhimedNasire 15 часов назад

    ስዬእንወደሀለን
    ግነሀገርወዳዱን
    መንጌንአትንካው

  • @gechogech2203
    @gechogech2203 9 часов назад

    በክፍት ያደጉ ሰወች በክፍት ሲሰለጥኑ ጀዋሪን ይመስላሉ ከሀዲናቸው ያሉትን አይደግሙትም አሳዳጊቻቸው አይታወቁም

  • @foziatabit8428
    @foziatabit8428 18 часов назад +1

    ሠላም ባስ ነው።

  • @biratuolika574
    @biratuolika574 16 часов назад

    In Nairobi, high-end posh estate villas are rented out in the range of 7,000 and 8,000usd, may be Siyuom misread it as 500,000 kenyan shilings per year

    • @NebiyyUj
      @NebiyyUj 3 часа назад

      He didn't check Google atleast other than barking to appease his bosses,they are afraid of Jawar...that's why they keep talking daily about JAWAR

  • @AbebeTsegaye-p7v
    @AbebeTsegaye-p7v 16 часов назад

    Welcome Seye my favourite person ! I ❤ and respect you from the very depths of my heart for your most important informations. Jawar is the most arrogant person and Satanic weapon for us. As the interview has shown us that he become trash, heavely terreble and deeply in desparete conditions who now become terrost for the people of Ethiopia. With great proud and much appreciation to be our defence forces. Long live our outstanding leader Abichu ! May God bless and keep ETHIOPIA. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @befekaduzeleke2149
    @befekaduzeleke2149 11 часов назад

    Jawar eko kobile stone nech.Jawar wushetam banda ye Egypt telalaki nech.
    Syume thank you.

  • @enush7338
    @enush7338 14 часов назад

    ስዬዬዬ❤❤ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @markoshaile2246
    @markoshaile2246 17 часов назад

    Higher consumers residence .especially Australia and America.

  • @meronmazi8145
    @meronmazi8145 16 часов назад

    🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 18 часов назад +3

    እሱ ቅንጡ ያለውን ቤተመንግስት ከአሜሪካ ተከፍሎት ኬንያ እየኖረው አብቹ በቅንጡ ቤተመንግስት የመክሰስ ሞራል የለው የስያየ ቅጥረኛ

  • @rebka5068
    @rebka5068 17 часов назад +2

    ስዩሚ የትግራይ አክቲቪስት ወይም ጋዚጠኛ እንበለው ተጫወተበት አሾፈበት ነው የሚባለው እይ ጀዋር ተቀለደበት መሳቅያ

  • @messyzewd168
    @messyzewd168 13 часов назад

    ጀዌ ትኩረት ስላጣች ትኩረት ለመሳብ interview አበዛች

  • @Goodthing1009
    @Goodthing1009 17 часов назад +2

    ቅናት መጥፎ ነው አብቹ ብርቱካን እየመሰለ ሲሄድ ጀዌ እንደ ግንደ ቆርቁር አፉ እየሾለ እንጅ ጉሬዛሕ ዝንጉርጉር እየሆነ መጣ እኮ ውስጥህ ንፁህ ካልሆነ በፊትክ ይታወቃል የኢትዮጵያ ህዝብ አብቹን ግን ድክመቱ 100ፐርሰንት ይመርጡዋል ጀዌ ወደ ኬንያ

  • @TilahunNecha
    @TilahunNecha 17 часов назад +1

    ስዬ የእትዮጵያ አምላክ ይባርክ

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 16 часов назад

    ህወሀት የካቲት 19 67 ተወልዶ የካቲት 2017 ኢንሻ አላህ ሊጠፋ ነው ።

  • @zuzuman9670
    @zuzuman9670 17 часов назад +2

    ወንድሜ አዲስ አበባ ላይም በፌደራልም ደረጃ ይሁን ብመስተዳድር ደረጃ በልዩ ዘዴ ግብር ላይ የሚሰራውን ሴራ ፣ ህዝብ እንዲማረር የሚደረገው አልሸተተህም ?!

  • @abelworku992
    @abelworku992 7 часов назад

    ስዪሜ አንተ ጋር የጀዋር ሚስጥር አለ ስወድክ አፈንዳው

  • @sabrinmo-fd6yi
    @sabrinmo-fd6yi 10 часов назад

    Ye Tigre hegemony agezaz yil nber johar

  • @kamilhusan793
    @kamilhusan793 9 часов назад

    Syum enathun ybdalh Alekah yantenm kitchemro

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 18 часов назад

    ሰላም ስዩም ወንድሜ

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 18 часов назад +2

    ጀዋር እድሜው ስንት ነው የወያኔ አቅም ከአብቹ መንግስት አንፃር ተመለከተው ሸቃላ ወያኔ በለው

  • @EliyasSheber
    @EliyasSheber 14 часов назад

    ቤሄርተኝነት፣በጣም፣ያስጠላኛል፣ስዬ

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 4 часа назад

    በማስጃ የተደገፈ ድንቅ ትንታኔና የጀዋርን ሚስጢር አደባባይ ያሰጣ ነው