Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሰኛ [መዝሙር 1-30]፤ ማክሰኞ [31-60]፤ ረዕቡ [መዝሙር 61-80]፤ ሐሙስ [መዝሙር 81-110]፤ አርብ [መዝሙር 111-130]፤ ቅዳሜ [መዝሙር 131-150] እና እሁድ [ጸሎተ ነብያት]
ቃለ ህይወት ያሠማልን።እርሶንም ወንድም እህቶቻችን
❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤
ስንቱን ወላዋይ ልብ ሰበሰባችሁት ! ስንቱን መናፍቅ ወደ ህብረቱ መለሳችሁት ! ስንቱንስ አፀናችሁት! እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ።
እግዚአብሔር ይመስገን ለወድሞቼ እንኳን እነሱ ሳያቋት የከዷት ቀርቶ እኔ በውስጧ እያለሁ የማላቀውን ብዙ ነገር አስተማራችሁኝ ዘመናችሁ ይባረክ ክብሩን ሁሉ የድግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ክብሩን ይውሰድ ❤❤❤
የኔ ልዩ ወንድሞች ለብዙዎች ነብስ መዳን ምክንያት ስለሆናቹ ዘመናቹ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክላቹ
ለሕዝበ ክርስቲያኑ እንኳን ለብርሐነ ልደቱ አደረሳችሁ♥♥♥
Amen enkuan abro adrsen 🙏
እንካን ለ ጌታችን ለ መዳኒታችን ለ ኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል በሰላም አደረሳቹ ሁላችሀም ❤❤❤❤❤
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ።
ከዚህ ያላቹህ እህት ወንድሞቼ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብርሀነ ልደቱ አደረሳቹህ 🎉🎉🎉
አሜን እኳን አብሮ አደርሰን🙏🙏🙏
በርቱልን ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ያበርታቹህ🙏🙏🙏🙏
አቤት ደስ ስትሉ ኑሩልን በርቱ❤❤❤❤🎉
መዝሙረ ዳዊት በሊቃውንት የተከፋፈለ የየቀን ስላለው የቻለ ሰው የየቀኖችን ቢደግም መልካም ነው።
ልደትን በባለ ልደቱ ቤት እናከብራለን 🎉🎉🎉
አግዚአብሔር ይመስገን
ኑበብርሀኑተመላለሱ❤❤
Kal hewet yesmalin yene wendemuch ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏♥️♥️♥️🎉🎉🎉🪿🪿🪿ቃ ለ, ሕ ይ ወ ት, ያ ስ ማ ል ን 🙏🙏🙏🙏
እግዛብሔርየመስገንለሁሉምነገር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏💛❤💚🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ❤❤❤
ወድሞቼ በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🥰🥰🥰
Fetari ybarkacuo segwene ybezalcuo❤❤❤❤❤❤❤
Asaye dase setelu
Setoch online Setegebu berasachu kenebneb belu
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤ I🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤
44 አምላክ? አጅግ አሳነሱት። አምላክ ሰው ሆነ፣ ሰው አምላክ ሆነ እንደተባለ አምላክ የሆኑ ሰወች 444444... የተሰቀሉ፣ የተገረፉ፣ የተወገሩ፣ የተመተሩ እልፍ በስንክ ሣራችን የሉም እንዴ? ርኩስ ወንጌለውያን ሰለእነዚህ አምላኮቻችን ትሰብኳቸው ዘንድ ርዕስ ሲመርጡላችሁ እባካችሁ ተቀበሏቸው!
አይ አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማም ምቸ እንደምትጠራ አታውቁም እና እውነተኛውን የአለምን መዳኒት አምልኩ 44 አምላክ ሳይሆን አንድ አምላክ ብቻ ነው የምናመልከው እሱም ከድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ነው
44 አማልክት እንደማናመልክ ውስጥ ያውቀዋል ነገር ግን በጭፍን ጥላቻ ስላለብህ ይህን ትናገራለህ። እኔ ምመክርህ/ሽ እውነቱን ጠይቅ ጥላቻን ከውስጥህ አስወጣ/ጭ ወንድሜ/እህቴ ከልቤ ነው ምመክርህ/ሽ።
🤣🤣🤣እረ ወይኔ ምንኑን ከምኑ አገናኘህው በኢየሱስ ስም አምላክ ሰው ሆነ ሰው አምላክ ሆነ🙄 ብለህ ሰው የሚለውን ለቅዱሳን እየሰጠህ ነው😂 አትሳሳት እንደዛ ያለ የለም ጌታ የኛን ስጋ ሲይዝ የነሳውን ስጋ አምላክ አደረገው የነሳው ስጋ የባህሪይ አምላክ የሚመለክ ነው ለዛም ነው የማይወሰነውን የሰው ሃጢአት በሚወሰን ስጋ ተገልጦ የማይወሰን መስዋዕትን ያቀረበውና ያዳነን btw የጌታ ስጋ አይመለክም የሚል ከሃዲ ነው በቀደሙት አባቶች የክርስቶስን ስጋ አንድ ጊዜ ፈጽሞ በማቅረብ ተቀድሳችኋል ያለው ዕብ 10:10 ዮሐ 3:13 ከሰማይ ከወረደው በቀር ወደሰማይ የወጣ ማንም የለም እርሱ በሰማይ የሚኖረው የሰው ልጅ ነው ያለው ኒቆዲሞስ ፊት ለፊቱ የሚያየው ሰው ነው ይህም ሰው በሰማይ አለሁ አለ እንዴት ይሆናል ?🙄 የፀጋ አማላክነትን ከሆነ የፈለግሽው አዎ ራሱ ጌታ አማልክት እንደሆን ተናግሯል ዘጸአት 7:1 ሙሴን በፈርዖን ላይ አምላክ አድርጊሃለሁ አለው ይህ ማለት የፈርዖን ፈጣሪው የባህሪይ አምላክ አርጌሃለሁ እያለ አይደለም የፀጋ አምላክነት ጌታ የመግዛት ስልጣንን ይሰጣቸዋል በፍጥረት ላይ የመሰልጠንን ስጦታ እንዲሁ ይሰጣል “እኔ ግን፦ አማልክት ናችሁ፥ ሁላችሁም የልዑል ልጆች ናችሁ፤”- መዝሙር 82፥6 ይህን ጌታ ዮሐንስ 10¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯³³ አይሁድም፦ ስለ መልካም ሥራ አንወግርህም፤ ስለ ስድብ፤ አንተም ሰው ስትሆን ራስህን አምላክ ስለ ማድረግህ ነው እንጂ ብለው መለሱለት።³⁴ ኢየሱስም እንዲህ ብሎ መለሰላቸው፦ እኔ፦ አማልክት ናችሁ አልሁ ተብሎ በሕጋችሁ የተጻፈ አይደለምን?³⁵ መጽሐፉ ሊሻር አይቻልምና እነዚያን የእግዚአብሔር ቃል የመጣላቸውን አማልክት ካላቸው፥³⁶ የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ ስላልሁ እናንተ አብ የቀደሰውን ወደ ዓለምም የላከውን፦ ትሳደባለህ ትሉታላችሁን?ጉድ ጌታ አለ አለ መጽሐፍቱን ሊትሽሪ ትወጂያለሽን የጌታ ኢየሱስ ውዱ ደቀ መዝሙር ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ደሞ እንዲህ ይላል፦“ስለ ክፉ ምኞት በዓለም ካለው ጥፋት አምልጣችሁ ከመለኮት ባሕርይ ተካፋዮች በተስፋ ቃል እንድትሆኑ፥ በእነዚያ ክብርና በጎነት የተከበረና እጅግ ታላቅ የሆነ ተስፋን ሰጠን።” - 2ኛ ጴጥሮስ 1፥4 የመለኮት ባህሪይ ተካፋዮች አለን የምንካፈለው በጸጋው ነው ይህም ክርስቶስ ኢየሱስን የመምሰል ህይወት ነው አንድ ክርስቲያን ድኖ ይጀምርና ድሕነቱን ይዞ ወደጌታ ህይወት ያድጋል አማልክት ማለት የሚመለኩ ሳይሆኑ ክርስቶስን የመሰሉ ናቸው አይሁዳዊያን ጌታ አምላክ ነኝ የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ ሲላቸው ምን ትገረማላችሁ ዳዊት አማልክት የልዑል ልጆች ናችው ብሎ የለ ብሎ የመለሰውም አምላክ ዘበፀጋ የመሆን ስልጣን ጌታ ሰጦናል። ቅዱሳንም አማልክት ይባላሉ እንደእግዚአብሔር የሚመለኩ ሳይሆን በሰይጣን ላይ የሰለጠኑ ናቸው “ድል ለነሣውና እስከ መጨረሻም ሥራዬን ለጠበቀው እኔ ደግሞ ከአባቴ እንደ ተቀበልሁ በአሕዛብ ላይ ሥልጣንን እሰጠዋለሁ፥ በብረትም በትር ይገዛቸዋል፥ እንደ ሸክላ ዕቃም ይቀጠቀጣሉ፤” - ራእይ 2፥26-27 የሐዋ 27:23 የማመልከው የእግዚአብሔር መልአክ ይላል ቅዱስ ጳውሎስ ይህ ማለት አምላኬ ፈጣሪ ተብሎ ሳይሆን የምገዛለት የማገለግለው ማልተ ነው serve ይለዋል ዘአመልክ ይለዋል ግእዙ የምገዛለት እንደማለት ነው። ያው ጳወሎስም 276 ነፍሳት ላይ ተሹሟል የሐዋ 27 እናንተን ጳጳሳት አድርጎ ለሾመባትም ይለናል የሐዋ 28:20 ቅዱስ አትናቴዎስ እንግዲህ 66ቱን መጽሐፍ ቀነነልን የምትሉ(ያው 65 ቢሆንም መጽሐፈ አስቴርን ባያካትትም) God become man in order that man can became god ይለናል በእንተ ስጋዌ ላይ ቅዱስ ሄራኒየስም በእንተ መናፍቃን መጽሐፍ 5 ላይ "Our Lord Jesus Christ, through His transcendent love, became what we are, that He might bring us to be even what He is Himself."ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በማይመረመር ፍቅሩ እኛ እርሱን እንሆን ዘንድ እኛን ሆነ። ይሉናል የሚጠቅሱትም 2ኛ ጴጥ 1:4 ዮሐ 1:14 ሮሜ 8:17 መዝ 82:6ን ነው። በስተመጨረሻም 44 አማልክት🙄 እኔ አይገባኝም 44 የምትሉት ከእግዚአብሔር ውጪ የምናመልከው ፍጡር የለንም ታቦቱን ከሆነ ታቦት አይመለክም ምን አልባት ሲሰገድ አይተሽ ከሆነ የሚሰገደው በላዩ ላይ ለተፃፈው ኢየሱስ ለሚለው ስም ነው ፊሊ 2:10 ራዕ 1:8 አልፋና ኦሜጋ በብሉይ በታቦተ ሙሴ ፊት ለእግዚአብሔር ይሰገድ እንደነበረው ኢያሱ 7:6 btw ታቦት ማለት መሰዊያ ማለት ነው ኪዳነ ወልድ ክፍሌ መዝገበ ቃላት ገጽ 892 ላይ ታቦት ይልና ምስዋዕ መሰዊያ ይሉታል በኢ/ያ መጽሐፍ ቅዱስ ማህበርም የጌታ ስጋና ደም የሚሰናዳበት ብለው ተርጉመውታል። ቅዱስ ጳውሎስም ዕብ 13:10 1ኛ ቆሮ 10:21(ከትንቢተ ሚልክያስ 1:7) የጌታ ጠረንጴዛ the lord's table መሰዊያ ተብሎ የተነገረው ነው እኛ ታቦት የምንለው እኛ 44 ታቦት የለንም አንድ ታቦት እንጂ ከላዩ የሚቀርበው የጌታ ቅዱስ ስጋና ደም አንድ ስለሆነ 1ኛ ቆሮ 10:16 መስዋዕቱ አንድ ከሆነ መሰዊያውም አንድ ነው። በኢ/ያ ብቻ ታቦት ያለ መስሎህ ነው በ5ቱ የኛ እህህተ አብያቶች በኢስተር ኦርቶዶክስ በካቶሊክ በራሳችሁ በመካነ ኢየሱስ ሉተራን ቸርች አለ ማንም ሄዶ የማይነካው መሰዊያ አለ። ቅዱሳን ሲበዙ ስለጌታ የሚሞቱ ሲበዙ የሚናደደው ሰይጣን ብቻ ነው ራዕ 11:19 በሰማይ ያለው ታቦት ምን ነው?🙄
@@HabtamuAbebe-on5hl ሃብትሽ የምር ቃለ ሕይወት ያሰማልን የውስጤን ነው የፃፍከው ልጁ ጴንጤ ነው አውቆ ነው እንደ ኦርቶዶክስ አርጎ የፃፈው ከዚ በፊት ኦርቶዶክስን ሲሳደብ መልስ መልሼለት ነበር አውቆ ኦርቴዶክስ መስሎ ለማወናበድ ነው አፃፃፉ እራሱ ግራ የገባው ነው 😅 በዚ እራሱ ይታወቃል
@@mikiyasmoges42 ያው ቅዱስ ሄራኒየስ በእንተ መናፍቃን የሚለው መጽሐፉ ላይ መናፍቃን አንዱ መገለጫቸው ይህ ነው ትምህርታችሁ ሳይሆን ትምህርታችን አጣመው ይህ ነው ብለው እንደሚመጡ ይናገራልና ሁሌም ትችታቸው ከሐሰት አጠገብ ቁሞ እውነትን ወደኋላ ማስቀረት ስለሆነ ያደጉት ኦርቶዶክስ እንዲህ ትላለች በሚል ነው አይደለም እኒህ ታች ያሉት መሪ ተብዬዎቹም ሁሌ misrepresent እያረጉ Strawman fallacy ይሰራሉ እኛ የምናምነውን መሞገት ሲያቅታቸው የማናምነውን ገምብተው የገነቡትን መልሰው ማፍረስ ነው ይሁዳ 1:22 አንዳንድ ተከራከሪወችን ውቀሱ አንዳንዶችንም ከእሳት ነጥቃችሁ አውጡ ስለሚለን የሀሰት አባታቸውን ግብር እየገለጥን ከዚህ እሳት ከሆነ ዓለም ማውጣት ህይወታችን ማረግ ግድ ነው መልካም የገና በዓል ይሁንልህ/ሁላችሁ❤
ሰኛ [መዝሙር 1-30]፤ ማክሰኞ [31-60]፤ ረዕቡ [መዝሙር 61-80]፤ ሐሙስ [መዝሙር 81-110]፤ አርብ [መዝሙር 111-130]፤ ቅዳሜ [መዝሙር 131-150] እና እሁድ [ጸሎተ ነብያት]
ቃለ ህይወት ያሠማልን።እርሶንም ወንድም እህቶቻችን
❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤
ስንቱን ወላዋይ ልብ ሰበሰባችሁት ! ስንቱን መናፍቅ ወደ ህብረቱ መለሳችሁት ! ስንቱንስ አፀናችሁት! እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ።
እግዚአብሔር ይመስገን ለወድሞቼ እንኳን እነሱ ሳያቋት የከዷት ቀርቶ እኔ በውስጧ እያለሁ የማላቀውን ብዙ ነገር አስተማራችሁኝ ዘመናችሁ ይባረክ ክብሩን ሁሉ የድግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ክብሩን ይውሰድ ❤❤❤
የኔ ልዩ ወንድሞች ለብዙዎች ነብስ መዳን ምክንያት ስለሆናቹ ዘመናቹ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክላቹ
ለሕዝበ ክርስቲያኑ እንኳን ለብርሐነ ልደቱ አደረሳችሁ♥♥♥
Amen enkuan abro adrsen 🙏
እንካን ለ ጌታችን ለ መዳኒታችን ለ ኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል በሰላም አደረሳቹ ሁላችሀም ❤❤❤❤❤
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ።
ከዚህ ያላቹህ እህት ወንድሞቼ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብርሀነ ልደቱ አደረሳቹህ 🎉🎉🎉
አሜን እኳን አብሮ አደርሰን🙏🙏🙏
በርቱልን ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ያበርታቹህ🙏🙏🙏🙏
አቤት ደስ ስትሉ ኑሩልን በርቱ❤❤❤❤🎉
መዝሙረ ዳዊት በሊቃውንት የተከፋፈለ የየቀን ስላለው የቻለ ሰው የየቀኖችን ቢደግም መልካም ነው።
ልደትን በባለ ልደቱ ቤት እናከብራለን 🎉🎉🎉
አግዚአብሔር ይመስገን
ኑበብርሀኑተመላለሱ❤❤
Kal hewet yesmalin yene wendemuch ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏♥️♥️♥️🎉🎉🎉🪿🪿🪿ቃ ለ, ሕ ይ ወ ት, ያ ስ ማ ል ን 🙏🙏🙏🙏
እግዛብሔርየመስገንለሁሉምነገር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏💛❤💚🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ❤❤❤
ወድሞቼ በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🥰🥰🥰
Fetari ybarkacuo segwene ybezalcuo❤❤❤❤❤❤❤
Asaye dase setelu
Setoch online Setegebu berasachu kenebneb belu
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤ I🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤
44 አምላክ? አጅግ አሳነሱት። አምላክ ሰው ሆነ፣ ሰው አምላክ ሆነ እንደተባለ አምላክ የሆኑ ሰወች 444444... የተሰቀሉ፣ የተገረፉ፣ የተወገሩ፣ የተመተሩ እልፍ በስንክ ሣራችን የሉም እንዴ? ርኩስ ወንጌለውያን ሰለእነዚህ አምላኮቻችን ትሰብኳቸው ዘንድ ርዕስ ሲመርጡላችሁ እባካችሁ ተቀበሏቸው!
አይ አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማም
ምቸ እንደምትጠራ አታውቁም እና እውነተኛውን የአለምን መዳኒት አምልኩ
44 አምላክ ሳይሆን አንድ አምላክ ብቻ ነው የምናመልከው እሱም ከድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ነው
44 አማልክት እንደማናመልክ ውስጥ ያውቀዋል ነገር ግን በጭፍን ጥላቻ ስላለብህ ይህን ትናገራለህ። እኔ ምመክርህ/ሽ እውነቱን ጠይቅ ጥላቻን ከውስጥህ አስወጣ/ጭ ወንድሜ/እህቴ ከልቤ ነው ምመክርህ/ሽ።
🤣🤣🤣እረ ወይኔ ምንኑን ከምኑ አገናኘህው በኢየሱስ ስም አምላክ ሰው ሆነ ሰው አምላክ ሆነ🙄 ብለህ ሰው የሚለውን ለቅዱሳን እየሰጠህ ነው😂 አትሳሳት እንደዛ ያለ የለም ጌታ የኛን ስጋ ሲይዝ የነሳውን ስጋ አምላክ አደረገው የነሳው ስጋ የባህሪይ አምላክ የሚመለክ ነው ለዛም ነው የማይወሰነውን የሰው ሃጢአት በሚወሰን ስጋ ተገልጦ የማይወሰን መስዋዕትን ያቀረበውና ያዳነን btw የጌታ ስጋ አይመለክም የሚል ከሃዲ ነው በቀደሙት አባቶች የክርስቶስን ስጋ አንድ ጊዜ ፈጽሞ በማቅረብ ተቀድሳችኋል ያለው ዕብ 10:10 ዮሐ 3:13 ከሰማይ ከወረደው በቀር ወደሰማይ የወጣ ማንም የለም እርሱ በሰማይ የሚኖረው የሰው ልጅ ነው ያለው ኒቆዲሞስ ፊት ለፊቱ የሚያየው ሰው ነው ይህም ሰው በሰማይ አለሁ አለ እንዴት ይሆናል ?🙄 የፀጋ አማላክነትን ከሆነ የፈለግሽው አዎ ራሱ ጌታ አማልክት እንደሆን ተናግሯል ዘጸአት 7:1 ሙሴን በፈርዖን ላይ አምላክ አድርጊሃለሁ አለው ይህ ማለት የፈርዖን ፈጣሪው የባህሪይ አምላክ አርጌሃለሁ እያለ አይደለም የፀጋ አምላክነት ጌታ የመግዛት ስልጣንን ይሰጣቸዋል በፍጥረት ላይ የመሰልጠንን ስጦታ እንዲሁ ይሰጣል “እኔ ግን፦ አማልክት ናችሁ፥ ሁላችሁም የልዑል ልጆች ናችሁ፤”- መዝሙር 82፥6 ይህን ጌታ ዮሐንስ 10
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³³ አይሁድም፦ ስለ መልካም ሥራ አንወግርህም፤ ስለ ስድብ፤ አንተም ሰው ስትሆን ራስህን አምላክ ስለ ማድረግህ ነው እንጂ ብለው መለሱለት።
³⁴ ኢየሱስም እንዲህ ብሎ መለሰላቸው፦ እኔ፦ አማልክት ናችሁ አልሁ ተብሎ በሕጋችሁ የተጻፈ አይደለምን?
³⁵ መጽሐፉ ሊሻር አይቻልምና እነዚያን የእግዚአብሔር ቃል የመጣላቸውን አማልክት ካላቸው፥
³⁶ የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ ስላልሁ እናንተ አብ የቀደሰውን ወደ ዓለምም የላከውን፦ ትሳደባለህ ትሉታላችሁን?
ጉድ ጌታ አለ አለ መጽሐፍቱን ሊትሽሪ ትወጂያለሽን የጌታ ኢየሱስ ውዱ ደቀ መዝሙር ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ደሞ እንዲህ ይላል፦“ስለ ክፉ ምኞት በዓለም ካለው ጥፋት አምልጣችሁ ከመለኮት ባሕርይ ተካፋዮች በተስፋ ቃል እንድትሆኑ፥ በእነዚያ ክብርና በጎነት የተከበረና እጅግ ታላቅ የሆነ ተስፋን ሰጠን።”
- 2ኛ ጴጥሮስ 1፥4 የመለኮት ባህሪይ ተካፋዮች አለን የምንካፈለው በጸጋው ነው ይህም ክርስቶስ ኢየሱስን የመምሰል ህይወት ነው አንድ ክርስቲያን ድኖ ይጀምርና ድሕነቱን ይዞ ወደጌታ ህይወት ያድጋል አማልክት ማለት የሚመለኩ ሳይሆኑ ክርስቶስን የመሰሉ ናቸው አይሁዳዊያን ጌታ አምላክ ነኝ የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ ሲላቸው ምን ትገረማላችሁ ዳዊት አማልክት የልዑል ልጆች ናችው ብሎ የለ ብሎ የመለሰውም አምላክ ዘበፀጋ የመሆን ስልጣን ጌታ ሰጦናል። ቅዱሳንም አማልክት ይባላሉ እንደእግዚአብሔር የሚመለኩ ሳይሆን በሰይጣን ላይ የሰለጠኑ ናቸው “ድል ለነሣውና እስከ መጨረሻም ሥራዬን ለጠበቀው እኔ ደግሞ ከአባቴ እንደ ተቀበልሁ በአሕዛብ ላይ ሥልጣንን እሰጠዋለሁ፥ በብረትም በትር ይገዛቸዋል፥ እንደ ሸክላ ዕቃም ይቀጠቀጣሉ፤”
- ራእይ 2፥26-27
የሐዋ 27:23 የማመልከው የእግዚአብሔር መልአክ ይላል ቅዱስ ጳውሎስ ይህ ማለት አምላኬ ፈጣሪ ተብሎ ሳይሆን የምገዛለት የማገለግለው ማልተ ነው serve ይለዋል ዘአመልክ ይለዋል ግእዙ የምገዛለት እንደማለት ነው። ያው ጳወሎስም 276 ነፍሳት ላይ ተሹሟል የሐዋ 27 እናንተን ጳጳሳት አድርጎ ለሾመባትም ይለናል የሐዋ 28:20 ቅዱስ አትናቴዎስ እንግዲህ 66ቱን መጽሐፍ ቀነነልን የምትሉ(ያው 65 ቢሆንም መጽሐፈ አስቴርን ባያካትትም) God become man in order that man can became god ይለናል በእንተ ስጋዌ ላይ ቅዱስ ሄራኒየስም በእንተ መናፍቃን መጽሐፍ 5 ላይ "Our Lord Jesus Christ, through His transcendent love, became what we are, that He might bring us to be even what He is Himself."
ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በማይመረመር ፍቅሩ እኛ እርሱን እንሆን ዘንድ እኛን ሆነ። ይሉናል የሚጠቅሱትም 2ኛ ጴጥ 1:4 ዮሐ 1:14 ሮሜ 8:17 መዝ 82:6ን ነው።
በስተመጨረሻም 44 አማልክት🙄 እኔ አይገባኝም 44 የምትሉት ከእግዚአብሔር ውጪ የምናመልከው ፍጡር የለንም ታቦቱን ከሆነ ታቦት አይመለክም ምን አልባት ሲሰገድ አይተሽ ከሆነ የሚሰገደው በላዩ ላይ ለተፃፈው ኢየሱስ ለሚለው ስም ነው ፊሊ 2:10 ራዕ 1:8 አልፋና ኦሜጋ በብሉይ በታቦተ ሙሴ ፊት ለእግዚአብሔር ይሰገድ እንደነበረው ኢያሱ 7:6 btw ታቦት ማለት መሰዊያ ማለት ነው ኪዳነ ወልድ ክፍሌ መዝገበ ቃላት ገጽ 892 ላይ ታቦት ይልና ምስዋዕ መሰዊያ ይሉታል በኢ/ያ መጽሐፍ ቅዱስ ማህበርም የጌታ ስጋና ደም የሚሰናዳበት ብለው ተርጉመውታል። ቅዱስ ጳውሎስም ዕብ 13:10 1ኛ ቆሮ 10:21(ከትንቢተ ሚልክያስ 1:7) የጌታ ጠረንጴዛ the lord's table መሰዊያ ተብሎ የተነገረው ነው እኛ ታቦት የምንለው እኛ 44 ታቦት የለንም አንድ ታቦት እንጂ ከላዩ የሚቀርበው የጌታ ቅዱስ ስጋና ደም አንድ ስለሆነ 1ኛ ቆሮ 10:16 መስዋዕቱ አንድ ከሆነ መሰዊያውም አንድ ነው። በኢ/ያ ብቻ ታቦት ያለ መስሎህ ነው በ5ቱ የኛ እህህተ አብያቶች በኢስተር ኦርቶዶክስ በካቶሊክ በራሳችሁ በመካነ ኢየሱስ ሉተራን ቸርች አለ ማንም ሄዶ የማይነካው መሰዊያ አለ። ቅዱሳን ሲበዙ ስለጌታ የሚሞቱ ሲበዙ የሚናደደው ሰይጣን ብቻ ነው ራዕ 11:19 በሰማይ ያለው ታቦት ምን ነው?🙄
@@HabtamuAbebe-on5hl ሃብትሽ የምር ቃለ ሕይወት ያሰማልን የውስጤን ነው የፃፍከው
ልጁ ጴንጤ ነው አውቆ ነው እንደ ኦርቶዶክስ አርጎ የፃፈው
ከዚ በፊት ኦርቶዶክስን ሲሳደብ መልስ መልሼለት ነበር አውቆ ኦርቴዶክስ መስሎ ለማወናበድ ነው አፃፃፉ እራሱ ግራ የገባው ነው 😅 በዚ እራሱ ይታወቃል