Nuhamin | Mezmur Yared | Dn Hzkiyas | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian Live

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 16

  • @Mt-lz1lt
    @Mt-lz1lt День назад +3

    የኔ ጀግና ተባረኪ አሁንም ጠይቂ. ጠይቂ

  • @የአብቃልገብርኤል
    @የአብቃልገብርኤል День назад +3

    ኑ! በብርሃኑ ተመላለሱ♥♥♥ አቺ በጠየቅሽ እኛን ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @AaF-lx4ii
    @AaF-lx4ii День назад +1

    ጠማማ ማረቅ ከባድ ነው ዳቆን ታጋሺ እግዚአብሔር ይመሥገን እደናተ አይነት ጨዋ ስለሰጠን

  • @zedazene9161
    @zedazene9161 22 часа назад +2

    Nuhamin gen eregatashen say endet behaset temhertoch endenorsh egeremalhu btam aseteway nesh.

  • @elshadaymulu2110
    @elshadaymulu2110 День назад

    Amazing explanation Dn

  • @Menelik27
    @Menelik27 День назад +1

    እውነት ለመናገር በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ ኑሃሚን።

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 7 часов назад

    ኑሐሚን ቃል የለኝም በውነት ጥልቅ መፅሐፋዊ እውቀት አለ ማንም መናፍቅ እንደማይሸውድሽ በዚህ ውይይት ተረድቻለው አንችን እንኳን ማሸነፉ አልቻሉም እንኳን እነ ዲያቆን መዝሙር ቀርቶ ጰንጤ ማለት ምንም እውቀት የሌላቸው መፅሐፉ ቅዱስን ሸውዶ ለማለፉ ሲንደፋደፉ ከማየት ውጭ ሌላ ምንም አላየውባቸውም መቼም ይህ ዘመን መናፉቁ የተዋረደበት ዘመን ነው ይህን ደግሞ በተግባር እያየን ነው ከኪሳቸው እያወጡ ህዝቡን ሲያሳሳቱ ኖረዋል አሁን ደግሞ ይህ የለም ለዛ ነው የተቸገሩት መፅሐፋዊ መልስ ያጡት ይገርማል አሸፋፍኖ ማለፍ ድሮ ቀረ የለም እድሜ ለመምህሮቻችን ለነሱ ቃል የለኝም ኦርቶዶክስ እውነተሰ ናት የምንለው በምክንያት ነው ፀጋውን ያብዛላችው መምህራኖቻችን ኑሐሚን ከአንችም ብዙ እየተማርን ነው በርቺ ይህ ሁላ ላንቺ ይጠቅማል ማን ትክክለኛ እንደሆነ የምትረጅበት ነው ወደ ቀጥተኛዋና ትክክለኛዋና የሐዋርያት እምነት በሆነችው ኦርቶዶክስ ለመመለስ በቂ እውቀት አግኝተሻለሰ ብዬ አስባለው ነፍስሽን አድኝ የመዳን ቀን ዛሬ ነው አምላክ ይርዳሽ እመአምላክዬ ትርዳሽ ያለ ድንግል ማርያም ህየሰወት ባዶ ነው ስትቀበያት ያለእሷ የኖርሽበት ዘመን ሁሉ ይቆጭሻል እመአምላክዬ ትርዳሽ ለለምትወድሽም ትረዳሻለቸሰ ለምን ቢጠሏትመሰ የማትጠላ ንፅህተሰ እናት ነችና እሷን እና ቅዱሳኑን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን ስለሚያስፈልጉነሰ ተሰጡነሰ እነሆ እናትክ ተብሎ የተሰጠው ለዮሐንስ ስለምታስፈልገው ነው በርቺ

  • @senaittesfa-d1g
    @senaittesfa-d1g День назад

    ኑሃሚን የኔ ውድ በርቺ

  • @EtesgenetGebemskel
    @EtesgenetGebemskel День назад

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ🙏🙏🙏🎉🎉🎉

  • @Sura-j6b
    @Sura-j6b День назад +1

    Nuhaminyee beta betaam eyejegensh new berchi ehte

  • @AaF-lx4ii
    @AaF-lx4ii День назад +1

    ጴጤ ትናትና አድ ነጨጭባ የመሠረተው ነው ሌላ ምንም የለም ስሙን ይጠራሉ ግን አያምኑበትም ትቢተኞች በሀፂያት እያሉ ድነናል ሀፂያት እደሌለባቸው ያምናሉ ትቢተኞች ናቸው

  • @HubelAl-UZZA
    @HubelAl-UZZA День назад

  • @AaF-lx4ii
    @AaF-lx4ii День назад +3

    እስኪ ጴጤወች ለኢየሱስ ክርስቶስ ማነው የሚያከብረው የሚጨፍሩት የሚዘሉት ሱፍ ለብሶ ሽቶ ተቀባ አትሽተተኝ የሚል ወይስ ዝቅ ብሎ ጌታ ያከበራቸውን ሳይቀር ማክበር ነው ክብሩ ለርሱ የቱ ነው አረ በጭራሽ ጴጤ ስሙንራሱ መጥራት የለባቺሁም በራሳቺሁ እየተረጎማቺሁ ምንም ጥያቄ ደግሞ አትመልሱም እህታቺን ግን ይዘሻቸዋል ጉረሯቸውን ተባረኪ

    • @HabtamuAbebe-on5hl
      @HabtamuAbebe-on5hl День назад +2

      ይቅርታና ጴንጤ /pentacosta ማለት በዓለ ሃምሳ መንፈስ ቅዱስ የተቀበሉ ማለት ነው ይህም ለክርስቲያኖች የሚነገር ነው ያው ሃይማኖት አስማት ደብተራን ለክፉ ሰጠው እንደሚተረጉሙ ሁሉ ጴንጤም የተሳሳተ ስም ሰጠው ራሳቸውን መጥራት ይጀምሩበታል።

    • @zedazene9161
      @zedazene9161 22 часа назад

      Lebonah sitawer endih nw selmatawekw nger bedefretna bergetgnent tenageralh lbonahen ymeleselh geta​@@HabtamuAbebe-on5hl

  • @ashenafiabebeasfaw
    @ashenafiabebeasfaw День назад

    Special xiyaqe ayasfeligm wanaw amino yetexemeqe new