የአዲስ አበባ ወጣት ጀግናውን በክብር ሸኝቷል።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024

Комментарии • 34

  • @hannakif26
    @hannakif26 3 года назад

    አላቀውም ግን ምግባሩን ስሰማ ልቤ ተሰበረ አዎ ጌታ እንደዚህ ያሉትን ሰወች ቶሎ ይወስዳል ለዚህች ምድር ደግነታቸው ስለሚበዛ ።እሱ አረፈ በገነት ወየውልን ለኛ ። የክርስቶስ ልጆች የዚህን ልጅ ተግባር በያለንበት ቦታ እንፈጽም እናድርግ ለነብሳችን ባንክ እናድርግ መልካምነትን ለነብሳችን በጣም በጣም አስፈላጊ ነው ለሚቀጥለው ሕይወታችን ።እግዚአብሔር ለቤተሰቦቹ ለጎደኞቹ መጽናናትን ይስጥ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @pate840
    @pate840 3 года назад +1

    ሳናመሰግነው ጥሩው ጊዜ አለፈ። መፅናናትን ለቤተሰቦችህና ለወዳጆችህ እመኛለሁ። መንግስቱን ያውርስህ ወንድሜ።

  • @asratasfw7796
    @asratasfw7796 3 года назад +2

    የኔ ጌታ ገና በወጣትነትህ በሉህ አይ ሀገሬ መልካም ሰው አይኖርብሺ ወየው ተቃጠልኩ

  • @user-xh3wq6pc6v
    @user-xh3wq6pc6v 3 года назад +1

    😭😭😭😭😭😭😭እኔ ባላቅህም ግን በጣም ያማል አሟሟትህ ወንድሜ በሉህ ባጭር አሥቀሩህ ነፍሥህን በገነት ያኑራት

  • @dghjfghh6500
    @dghjfghh6500 3 года назад +1

    አይ ሀገሬ ሰላም የምስማብሽ ቀን ናፈቀኝ የስው ነፍስ የረከሰበት ዘመን ወድሜ ነፍስክን በገነት ያርግልክ

  • @user-ux9us9ou1j
    @user-ux9us9ou1j 3 года назад

    የውሻ ደም የሚመልሰው ጌታ አይልቀቅብህ ገዳይ ይውረድባቸው ነብስህን በገነት ያኑር የኔ ወድም።

  • @mamelove4410
    @mamelove4410 3 года назад

    በጣም ያማል ያሳዝናል በጣም ነብስ ይማር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-rj8ry9ve4k
    @user-rj8ry9ve4k 3 года назад

    የኔጌታሆዴንበላኸው ነፍስ ይማር ለቤተሰብመፅናናትንይስጥልን ፈጣሪ

  • @memeayla2632
    @memeayla2632 3 года назад

    በጣም ያማል

  • @lubelube1006
    @lubelube1006 3 года назад +1

    እንዴት ነው ሰው በሀገሩ መኖር ሚችለው ከዚ በኋላ

  • @NaimaNaima-yx7kx
    @NaimaNaima-yx7kx 3 года назад

    ነብሥ ይማር

  • @teklewoinabebe9981
    @teklewoinabebe9981 3 года назад

    Abetu geta hoye yehonebenen hulu temelket

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 3 года назад +1

    በየጊዜ ወየሁ ወየሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-il7on9hb2z
    @user-il7on9hb2z 3 года назад

    Gedayom eli yinoral

  • @teklewoinabebe9981
    @teklewoinabebe9981 3 года назад

    Nefes yemar

  • @zone7944
    @zone7944 3 года назад

    ነፍሰ ይማር 😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-fb7nr8kv1t
    @user-fb7nr8kv1t 3 года назад

    ነፍስ ይማር

  • @teklewoinabebe9981
    @teklewoinabebe9981 3 года назад

    I am really scared, because I want to go my country I almost 6 years out of my country but when I see every day death and crazy things I can cancel my mind .

  • @habeletube9474
    @habeletube9474 3 года назад

    Egzhaber nebse yemar weyena wegena

  • @aamobile3896
    @aamobile3896 3 года назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @proudorthodoxchristian6351
    @proudorthodoxchristian6351 3 года назад

    💔

  • @SelamalmuSelamalmu
    @SelamalmuSelamalmu 8 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂nbeise.yemarh

  • @fatumaabdallah2039
    @fatumaabdallah2039 3 года назад

    _ገዳውን አውጡ ዝብላችሁ ልባችሁን አደልቁ ፖሊስ ስራው ምንድን መንግስትስ ህዝብ እያለቀ ችግኝ ተከላ_

  • @gamgingwithmyla8814
    @gamgingwithmyla8814 3 года назад +1

    🤣😂🤣😂😆😃😊😄

    • @abebechlemassa7281
      @abebechlemassa7281 3 года назад

      ምነው ልጄን መላው ቤተሰቡን ፈጣሪ ያበርታችሁ መቼ ይሆን ልጆቻችን ወጥተው በሰላም የሚገቡት እመቤቴ ማርያም የልጅን መከራ ታውቂዋለሽና ልጅሽን አማልጂን የንፁሃን ደም ፈሶ እየቀረነውና መንግስት በትኩረት ያስብበት የጉዳቱ ተጎጂ ነኝና ፈጣሪ ለሁላችንም የእህት ወንድሞቻችንን ደም ያውጣልን።

    • @nurahassen8710
      @nurahassen8710 3 года назад +1

      ያስቃል እንዴ

    • @user-nh6et6yn5f
      @user-nh6et6yn5f 3 года назад

      በየቀኑ ወየዉ ወየዉ ያስብላችሁ

    • @user-nh6et6yn5f
      @user-nh6et6yn5f 3 года назад +1

      እውነት አስበሺ ወይም አሰበክ ከሰቅክ ፈጣሪ በቤትክ ወይ በቤትሺ የማያልቅ አዘን ከቤታችሁ ይህግባ

  • @alganeshwoldegabir1157
    @alganeshwoldegabir1157 3 года назад

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @wintab9571
    @wintab9571 3 года назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @senisamuel690
    @senisamuel690 3 года назад

    😭😭😭😭😭😭