Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሰላም የቻናሌ ቤተሰቦች ይሄ ቁርስ አያምልጣችሁ መጣፈጡ ልዩ ነው አሁኑኑ ሞክሩት ስራዬን ላይክ ላይክ ላይክ በማድረግ ሰው እንዲያየው አርጉልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
😅
ያስጎመጃል ተባረኪ
ብርቅዬ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤
ያሰጎመጀል እህቴጠሮ ነውበርቹ❤️❤️❤️❤️
❤❤❤ ቤቲሻ እጆችሽ ይባረኩ ጊዜና ጉልበት ቆጣቢ ምርጥ ምግብ ስለምታሳይን እግዝያብሔር ጤና ይስጥሽ በርቺ።
ራሔልዬ አሜን የእኔ ውድ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
በጣም ያምራል በርቺ
ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
WOW ❤❤❤❤❤😊
መሲዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
ሰላም ዋው ጎብዝ ብርች🙏🙏🙏❤️❤️
ጎበዝ ነሽ በርቺ ስራዎችሽን ለማየት ሞክሬያለሁ ካንቺ ብዙ እንማራለን እውነትም ሙያ ከጎረቤት ማለት ያንቺ ነው
ሰላምዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤
የኔ ውድ ስወድሽ❤❤ እስቲ የፈረንጅ እርሾ አሳይኝ እጅሽ ይባረክ እየተከተልኩሽ ምርጥ ባለሙያው ሊወጣኝ ነው።
ቤትዬ በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
አስናዬ ብርታቴ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤
WOW
ቤቲዬ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤
እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ ባለሞያ አርገሽኛል አመሰግናለው❤
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
❤❤❤
ሜሪዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
ጎበዝ ስወድሽ እኮ
ገንዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
እጅሽ ይባረክ
በላይ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤
🎉😂😂🎉wow
ماشاءالله ❤ቤትዬ ፍቅር ❤
የእኔ ውድ እንዴት ነሽልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ከልብ የሆነ ምስጋና አቀርባለሁ🙏😍❤
በመጥበሻ መጋገር ይቻላልወይ
የእኔ ውድ በዘይት ከሆነ ይቻላል🙏😍❤
❤❤❤ዋዉ ያምራል ግን በዳቦ መጋገሪያዉ ብጋግረዉስ ቤቲዋ?
የእኔ ውድ ይቻላል ከላይ የሚያበስል ከሆኑ ጥሩ ነው የሚሆነው በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
ያስመረቅናል መለኪያዎቹን ግራም እና ሽርፍራፊዎቹን ለፈሳሽ ደግሞ ሊትር ብትጠቀሚ:: ተባረኪ
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

ماشاءالله ❤
ቤትዬ ፍቅር ❤