ልዩ የገና ዳቦ🎄ኬክ ያስንቃል🎄ከቤተሰብ ጋር የሚበላ🎄 ዘመድ ጋር ብንወስደው እጅ ይባረክ የሚያስብል🎄Christmas bread🎄

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 янв 2025

Комментарии • 28

  • @bettwascorner
    @bettwascorner  День назад +3

    ሰላም የቻናሌ ተከታታዮች እንኳን ለጌታችን ለመደሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ🎄 መልካም በአል ለሁላችሁም ይሁንልኝ ለገና ልዩ ኬክ ለምኔ ዳቦ ተጋበዙልኝ ስለሁሉም ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤

  • @AlkelimatuTeyebaSedeka
    @AlkelimatuTeyebaSedeka 23 часа назад +1

    ቤትዬ ❤ ፍቅር ❤ በጣም ያምራል
    ትላንት ነው ላይክ ያረኩ ልፅፍልሽ ስላልቻልኩ ነው❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  11 часов назад +2

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው የሁሌ ብርታቴ ፈጣሪ ያክብርልኝ 🙏😍❤

  • @حياهبوبا
    @حياهبوبا Час назад

    ጀግና ነሽ 🦁🦁🦁🦁🦁🦁

  • @mary1475
    @mary1475 22 часа назад

    ቤትየዬ በጣም ያምራል ጎበዝ መልካም የገና በዓል ይሁንልሽ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  11 часов назад

      ሜሪዬ በጣም ነው የማመሰግነው ላንቺም ከነመላው ቤተሰብሽ መልካም በአል ይሁንልሽ🙏😍❤

  • @samiguitar5962
    @samiguitar5962 4 часа назад

    Thanks sertenewal basayish des ylen neber

  • @SisayeMeskeremWorku
    @SisayeMeskeremWorku День назад

    እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @netsanetyaregal9335
    @netsanetyaregal9335 День назад

    እንኳን፡ አደረሰሽ ቤትዬ የኔ ባለሙያ!
    ❤❤❤ በጣም ያምራል
    መልካም በአል❤❤❤

  • @netsanetyaregal9335
    @netsanetyaregal9335 День назад +1

    በኤፍራታ ምድር
    የተሰኘውን የገና፡ መዝሙር ጋብዝሻለሁ❤

  • @Temiro.Mastemar
    @Temiro.Mastemar День назад

    ዋው በጣም ያምራል መልካም በአል ❤
    እንቁላሉ ቢቀቀር እንደ አንቺ እንዲህ የሚያምር ዳቦ ይሆናል ነገ እሞክረዋለሁ ብዬ ነው

  • @AsniEthiopia
    @AsniEthiopia День назад

    ቤትዬ እንኳን አደረሰሽ በጣም ቆንጆ ነው 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 День назад

    ሀይ ቤትዪ አሪፍ ዳቦ ነው ተባረኪ merry chrismas መልካም በአል

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  День назад

      ናርዶስዬ እንዴት ነሽልኝ ላንቺም ከነመላው ቤተሰብሽ የተባረከ በአል ይሁንላችሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤

  • @heromenheri548
    @heromenheri548 День назад

    እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም በጤና አደሠረሽ ቤቲሻ 🎉🎉 ኤንዲሁ አንቺ የነካሽው ውብ ነው 🎉🎉 በጣም ያምራል

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  11 часов назад

      የእኔ ውድ እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው የተባረከ በአል ከነቤተሰብሽ ይሁንልሽ🙏😍❤

  • @EjigayehuAbebe-o2d
    @EjigayehuAbebe-o2d День назад

    ቤትዬ እንኳን አደረሰሽ በርቺልኝ

  • @leteyletey3923
    @leteyletey3923 День назад

    ሰላም ቤትዬ እንኳን አደረሰሽ🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @nardosshailu9955
    @nardosshailu9955 2 часа назад

    ❤❤❤

  • @le1785
    @le1785 День назад

    ቤቲዬ እናመሠግናለን መልካም አውደ አመት❤❤❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  11 часов назад

      የእኔ ውድ እኔም አመሰግናለሁ ላንቺም መልካም በአል ይሁንልሽ🙏😍❤

  • @Shelo-g2r
    @Shelo-g2r 19 часов назад +1

    ይሂማ ይሞከራል ዛሪውኑ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  17 часов назад +1

      በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤

  • @የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ

    ሀይ ቤቲ. በጣም ያምራል እጅሽ. ይባረክልኝ. በእውነት. ገና. ማነው ??? እዳትስቂ. ገና የሚባል. አምላክ. አለን እዴ ???

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 День назад +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  День назад +1

      በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤

  • @نصرالدينفتحالله
    @نصرالدينفتحالله 15 часов назад

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤