በለቅሶና ሳቅ የታጀበው ልዩ የአዲስ አመት ቆይታ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 сен 2024
  • "ተወዳዳሪዎች ፊደላትን እና ሰዕሎችን በማገጣጠም መልሶችን ለመመለስ የሚያደርጉት አዝናንኝ ጌም ሾው ሰዕሎች ለመግባቢያነት ያላቸው ጥቅም የሚያሳይ ልዩ ፕሮግራም!
    ዘወትር እሁድ ከቀኑ 11:00 ጀምሮ በዓባይ ቲቪ ይጠብቁን።
    A fun game show that encourages players to swiftly and actively use their brains by connecting letters and images to get answers helps viewers understand the usefulness of graphics for communication beyond their looks. Every Sunday at 11:00 (LT) only on Abbay Tv.
    Follow us on:
    Subscribe: bit.ly/abbay_tv
    Facebook: / abbaytv
    Instagram: bit.ly/abbayTv
    TikTok: bit.ly/Abbaytv
    Telegram t.me/AbbayNews
    Website: abbaytv.com/
    #አዲስ_አመት #newyear2017 #እንቁጣጣሽ #AbbayTv #guramayle #GeniFamily #ethiopianartist #enkutatash
    #filfilu #comedianzedo #ethiopianartist #enkutatash #abbay #abbaytvnewyearprogram #abbaytvnewyear #genetnigatu #geni #filfilu #betoch #makeda #melat #cubaw #miliyonbirhane #fantumandoye #henokdinku #fikerta #mesenko #mesenkonewyear #washewendanewyear #washewenda #comedishow #newyear #happynewyear #2017newyear #ethiopiannewyear #adisamet #habeshannewyear #abbaytv
    #genetnigatu #የልቤእውነት #meklitmulugeta
    #የልቤእውነት #genetnigatu #የገኒቤተሰብ #ሪያሊቲቮው #geni'sfamily
    #የልቤእውነት #genetnigatu #የገኒቤተሰብ #ሪያሊቲቮው #geni'sfamilyrealityshow #meklitmulugeta #kidusmulugeta #donkeytube #Ebs #artistgenetnigatu #9ኛውሺምዕራፍ #zetenegnawshi
    #abbaytv
    #guramayle #ethiopiangameshow #Ethiopia #habesha #infotainment
    ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'"

Комментарии • 628

  • @cherinetyohannes1105
    @cherinetyohannes1105 5 дней назад +87

    ስለ ፈተዋት ቆጨኝ ለምን ይቆጨሃል ሌላ ባል አላገባችም ፈጣሪ መለያዬትን እንጂ ከተፋቱ በሃላ ተመልሶ አብሮ መኖርን የምከለክል ሰማያዊም ምድራዊም ሕግ የለም ለማስታረቅ ደግሞ ልጆቻችሁ ስለደረሱ ሽማግሌም አያስፈልጋችሁም ደግሞ ጥሎሽ አትጠይቅህ ሳማኒያን መቅደድ እንጂ መፈረም አይከብድም መሃላችሁ ያለውን ጂኒ አስወጡና አብራችሁ ኑሩ ገኒም እየዞርሽ ሕጋ ወጥን ከምትበይ ሕጋዊ ምግብ ቤትሽ እየሰራሽ ከባልሽም ከልጆችሽም ጋር አብረሽ ብትበይ ነው የምያምርብሽ አለመግባባታችሁን ፍቱና አብራችሁ ኑሩ ባይ ነኝ ይቅርታ የማይፈታው ቋጠሮ የለም ባይ ነኝ ደግሞም ዛሬ ምንም ላይመስላችሁ ይችላል ልጆቹ ትዳር መስርተው ስወጡ ቤቱ ጥርስ አውጥቶ ይበላሻል ዛሬ በልጆቹ ታጅበሽ ነው ያልበረደሽ ስወጡ ቤቱ አውሬ ነው የምሆንብሽ ባልሽን በእጅ በእግር ብለሽ መልሽው ዛሬ እሱን ቆጭቶታል ነጌ ደግሞ አንቺ ቆጨኝን እንዳት ዘፍኝ መልሽው ባይ ነኝ

    • @tube-zq8ot
      @tube-zq8ot 4 дня назад

      እሱ ባለትዳር ሊሆን ይችላል ብየ አስባለሁ

    • @zetunakader4692
      @zetunakader4692 4 дня назад

      ባለ ትዳር እኮ ነው

    • @geneteden4343
      @geneteden4343 4 дня назад +5

      @@cherinetyohannes1105 ሰውዬው ጭሮ ነበር ገኒም ከሞት ነው እግዚአብሔር የመለሳት ፍርድ ቤት የሄደው እሱ ነው ፍርድ ቤት የወሰነላት የልጆች ማሳደግያ ከልክልዋት ብዙ ግዜ ፍርድ ቤት ሂዳለች በፍች ውሳኔ እጅግ ተጎድታ ለታላቅ ህመም ተዳርጋ ሆስፒታል በገባችበት አቅም እና ድምፅ እርቅዋት አንድ ቀን ሂዶ አልጠየቃትም 🤔እንግዲህ ያጋጠመው እሱ እና እግዚአብሔር ነው የምያውቁት 🤔ዛሬ ቢፀፀት ምናልባት ያንን ግዜ በትክክል እንዳልነበረ ተረድቶ ይሆናል 🤔ገኒ ግን ያን ግዜ ላለማስታወስ ወይም ደግሞ ቢፈጠር የሚለው ፍራቻ ይሆናል በእባብ የደነገጠ ብልጥ ይበረግጋል ነው ::---ሰላም እና ጤና ለገኒ 🙏🏿እንግዲህ አርቲስት ነው ያችን ያቺ ወደድንልህ አበድንልህ ሲሉት ይሆናል ::---ትምህርት ከዚ ሰዎች ሊወስዱ ይገባል ማንም አበድንልህ አበደንልሽ ቢሉ ልክ እንደ እዉነተኛ ሂወትህ ሊሆኑ አይችሉም ለግዜው ነው ::

    • @halimahussenhalimahussen
      @halimahussenhalimahussen 3 дня назад

      እህ እደዛ ነውዴ እኔኮ ምናለ ቢመላለሡ እልነበር ​@@geneteden4343

    • @m.g5367
      @m.g5367 2 дня назад +1

      Sera yelshem ende besew Nero telek mety

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 6 дней назад +278

    ገኒ እናንተ እንደተፋታቹ አይቆጠርም ሆኖም ግን የሚፈታ ቢሆንና አንድ ላይ ሆናቹ የጋብቻ አመታታቹን በቁርባን አድሳቹ በአንድ ቤት ብትኖሩ ቀሪ ዘመናቹን በጣም ነው ደስ የሚለው❤ ልጆቹም እያገቡ መውጣታቸው አይቀር ባቢ ቤት ይዞልሽ መቶ አንድ ላይ ከኖራቹ እንጂ ይሄዳሉ😊❤የሰላም ዘመን ይሁንልን ለሁላችንም❤

    • @TibaToto-c4z
      @TibaToto-c4z 6 дней назад +2

      ተፋተዋልደ መልሺልኝ

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 6 дней назад +5

      ​@@TibaToto-c4zአዎ ግን ስሙ ነው😊

    • @micasfaw
      @micasfaw 6 дней назад +3

      Endafsh Yarglachew❤

    • @mobilemobile4777
      @mobilemobile4777 6 дней назад +3

      የሽምዬ እንዴት ነሺ እንኳን አደረሳችሁ የሽምዬ እኔም እንዲታረቁ ብዙ ጊዜ ኮሜንት ሰጥቻለሁ ግን አስታራቂ የለም

    • @-zedye
      @-zedye 5 дней назад +1

      የሹም ልክ ብለሻል ❤️❤️

  • @zeynebebrahim981
    @zeynebebrahim981 5 дней назад +80

    ምርጥ ቤተሰብ ወላሂ በፍችም ውስጥ ፍቅር አለ ብዙ አስተምራችሁናል ገኒና የልጆቿ አባት ጎበዝ ናቹ ደግኖች👍

  • @lidyayeshitila3377
    @lidyayeshitila3377 5 дней назад +47

    ሙሉጌታን ሳየው ያሳዝነኛል ውስጡ የዋህ ሰው ነው ብትታረቁ ደስ ይለኛል

    • @7yahgg280
      @7yahgg280 20 часов назад

      እኔም በጣም ነው ሚያሳዝነኝ ሳየው❤😢

  • @helenalemayehu7160
    @helenalemayehu7160 5 дней назад +62

    አብረዉ ቢኖሩ ጉብዝናዋ አይታየዉም ነበር እሷ በጣም ጎበዝ ናት

  • @Alahwaki
    @Alahwaki 6 дней назад +144

    የ ገኒን ቤተሰብ ምቶዱ❤🎉👍

  • @HadiyaHadiya-o8h
    @HadiyaHadiya-o8h 4 дня назад +40

    ገኒ እና የልጆቾ አባት ይታረቀ የሚል ላይክ

  • @ritadaniritadani
    @ritadaniritadani 3 дня назад +11

    ገንዬ መቼም ያንችን እውነት እወደዋለው
    እባካችሁ በማርያም ንስሀ ገብታችው የጋብቻ ቀናችው ቀን ብትጋቡ ደስ ይላል ፍቅራችው ትልቅ ትምህርቶች ናቸው ብቻ እመቤታችን እድሜ ሙሉ ጤና ትስታችው ለመለላ ቤተሰቦችሽ አንቺ ልዩ እናት ነሽ ሙሌም ትለያለክ ❤❤❤🎉

  • @FasiEthio
    @FasiEthio 5 дней назад +40

    ገኒ ልጆችሽን መስመር ለማስያዝ የምታደርጊው ጥረትና ራስሽን ለማሽነፍ የምታደርጊው ታታሪነትሽ ለሴቶች ምሳሌ የሚሆን ነው። ከዚህ በላይ ተባረኩ

  • @seadiwollotube3913
    @seadiwollotube3913 5 дней назад +385

    በጣም ከፍቶኛል የምር እናት መሆን ያቃተኝ ግን እናት ነኝ ሁሌ ይከፋኛል ሁሌ እናት ሆኜ ከልጆቸ ጎን ባለመሆኔ 😢😢 ምርጥና ጥሩ እናት ነኝ ግን በቦታው የለሁኝም በቃ 😢😢 እስኪ በዱአ አትርሱኝ የምር 😥

    • @Falderia-ez8nv
      @Falderia-ez8nv 5 дней назад +19

      የኔ እህት አባሽር እኔም አለህዉኝ

    • @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ
      @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ 5 дней назад +16

      ሀያቲ አብሽሪ እኔም እንደ አንች ነኝ አላህ ጭንቀተችንን የቅልልን

    • @tizuethiopia7894
      @tizuethiopia7894 5 дней назад +9

      አይዞሽ ውዴ እናት ባሎንም ይገባኛል ወደፍት እናት መሆኔ አይቀርም ፈጣሪ ከፈቀደ

    • @Hayou-p7b
      @Hayou-p7b 5 дней назад +5

      አይዞሺ ሁላችንም ነን ከባድ ነው

    • @user-uh7gs8fi2q
      @user-uh7gs8fi2q 5 дней назад +9

      😢የኔ እህት አንቺ ልጆች ኖሮሽ የኑሮ ሁኔታ ነው እኛ አለን 9 ወር አርግዘን ተቀድጄ ወልጄ ልጄን ቀብር ምኖር አያታለው ብልም አልችልም አንቺ ደሞ እግዚአብሔር በቃሽ ሲል ታያቸዋለሽ ስለዝህ ተመስገን በይ 😢😢😢😢

  • @rahelmoges5460
    @rahelmoges5460 5 дней назад +43

    መክሊትዬ በስስት ነው አባትሽን የምታይው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልሽ ልሁሉም ለምትወጂያቸው

  • @Fatima-lv7sc
    @Fatima-lv7sc 5 дней назад +81

    ይህ ሰውየ ስናገር እደኔ እባውን መቆጣጠር እማይችል ላይክ😢❤❤
    ❤❤

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 5 дней назад +1

      በጣም,,ምሁር,ነወ,ደምሪኝ🎉🎉በቅንነት

    • @fatumawase
      @fatumawase 4 дня назад

      ​@@maryamdawood5052ደምረኛ

    • @Yesheger_Lij
      @Yesheger_Lij 3 дня назад +1

      ሌላ ብሶት ይኖርብሽ ይሆናል እንጂ ምኑ ያስለቅሳል?

    • @Rose-xh6bk
      @Rose-xh6bk 3 дня назад +2

      ​@@Yesheger_Lij😂😂😂😂😂😂😂

  • @emushewatube
    @emushewatube 5 дней назад +17

    ይህ ቤተሰብ ፍቅርን ያስተምራል በትዳር አለመግባባት ቢኖርም ተለያይቶ መተሳሰብን መዋደድን እንደሚቻል ያሳያል

  • @flebersiyum6304
    @flebersiyum6304 2 дня назад +4

    እኔ የናፈቀኝ ታርቀዉ በፍቅር አብረዉ ቅቆርበዉ ልጆቻቸዉን ቢያሳድጉ ሲመስለኝ እንደዉ ጌታ ይርዳቸዉ እና እስከመጨረሻዉ ቢኖሩ ደስ ይለኛል❤❤❤❤መለያየት የሴጣን ነዉ ህርቅ የፈጣሪ ነዉ❤❤❤❤

  • @mekdishow3117
    @mekdishow3117 2 дня назад +3

    እውነት እናንተን ሳይ ሁሌም ነው የምቀናባችሁ ምናለ እንደዚህ አይነት ቤተሰብ ቢኖረኝ ብየ እመኛለሁ ታውቃላችሁ ሰው ኖሩአችሁ ሰው እንደሌላችሁ ታውቃላችሁ እግዚአብሔር አምላክ አብራችሁ ራችሁ ለማየት ያብቃኝ❤❤❤በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @mesaywegayehu5388
    @mesaywegayehu5388 5 дней назад +11

    ወይኔ ይህንን ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ደስ እደምትሉ እድሜ ጤና ይስጣችው ሰላም ሁኑ

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube 5 дней назад +58

    እነኝህ ለሁላችንም ተምሳሌት ነወ ተለያይቶ ልጆችን በፍቅርማሳደግም እንደሚቻል ማሳያ ናቸዉ 🎉🎉

  • @elsa4
    @elsa4 3 дня назад +4

    እናቶች አንድ ናቸው። የኔም እናት ሰትናደድብኝ እንደዚህ ነው የምትለኝ። እናት አትሙት ዘላለም ትኖርልን።

  • @user-cy8pl2ft9f
    @user-cy8pl2ft9f 5 дней назад +18

    ኣባትዮ ለልጆቹ ያለው ፍቅር ደስ ይላል ❤

  • @user-gu4vi5fd1c
    @user-gu4vi5fd1c 5 дней назад +51

    ገኒ የቀድሞ ባለቤቴ የሚለውን ባትጠቀሚ ደስ ይላል በቃ የልጆቼ አባት ብትይ ለሰሚም አይጎረብጥም ሌላው እግዚአብሔር ወደቀድሞ ይመልሳችሁ ምኞቴም ፀሎቴም ነው።

  • @bezalesanu8640
    @bezalesanu8640 5 дней назад +13

    አባ ሙልጌታ የዋህ ነው እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጠው ምርጥ ቤተሰብ

  • @AshuAbebe-w5y
    @AshuAbebe-w5y 5 дней назад +12

    ልክ አባቴን ነውኮ እምመስለኝ ከመልካች ባህሪያችሁ አቤት መመሣሠል ❤

  • @kalikidankalikidantube
    @kalikidankalikidantube 5 дней назад +15

    የሁላችንም እናት አድ ናቼዉዴ ሲናደዱ
    ሞቼ ትገላጀሉታላችሁ የሚሏት ነጀር😄😄😄😄ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @Lishaney3
      @Lishaney3 3 дня назад

      ሚገርመው እኔም እላለሁ እኮ ቆይቸ ግን ውይ ጌታ ሆይ እንደአፌ አታድርግብኝ ልኑርላቸው እላለሁ😅

  • @SenaytAlemayehu-zm5ve
    @SenaytAlemayehu-zm5ve 4 дня назад +11

    ገኒ በናትሽ በምትወጃቸዉ ልጆችሽ ልጆችሽንም አስደስቺያቸዉ አያሳዝንሽም እያለቀስኩኝ ነዉ የምማፀንሽ ባለቤቴ አብረን ነው የምንኘኖረዉ የምትይዉን ቃል ሳልሞት ያሰማኝ

    • @SleepyAirboat-ei3fh
      @SleepyAirboat-ei3fh 4 дня назад

      😢😢😢😢👍👍

    • @seadamohammed7952
      @seadamohammed7952 4 дня назад

      አግብቶ ሊሆን ይችላል እህቴ ከተፋቱ 15 አመታቸው

    • @molitatube
      @molitatube 3 дня назад

      አንዳንድ ሰው እኮ ተለያይቶ ጥሩ ህወት ይኖራል አብሮ ከሚኖር

    • @Lishaney3
      @Lishaney3 3 дня назад

      @@seadamohammed7952ቢያገባማ ለምን ፈተኋት ብየ እቆጫለሁ አይልም ነበር እግዝኣብሄር ይርዳቸው

  • @tizuethiopia7894
    @tizuethiopia7894 5 дней назад +42

    እዝህ ያላቹ የሳውዲ ባለትዳር ካላቹ ብቻ ግራ ስለገባኝ ነው ገና የመጀመሪያ ልጅ እንደወለዱ ገና አመት ያልሞላው ልጅ እያለ ለምንድነው መፍታት ምፈልጉት ወንዶች ልጁን ተነጋግረው ነው ምወለደው ከተወለደ ቦሃላ ለምን ይቀያየራሉ ስራ ፈተው ቁጭ ስለምሉ ነው ወይስ ምድነው ችግራቸው ግን ለምን አብሮ መኖር ካልተቻለም ለምን እንደነዝህ ቤተሰብ አይሆኑም ወንዶች ማትኖሩትን ህይወት በልጅ አስራቹ አትህዱ በቃ ቢያንስ ለልጅ አስቡ ስለፈጠራቹ የሰውን ህይወት አታበላሹ እቤትም ቢሆኑ እኮ ቁጭ አይሉም ይሰራሉ የቤት ስራ ልጅ መከባከብ ብዙ ነገር አለ ሴቶችዬ ለመውለድ አትቾኩሉ አትሰቃዩ በምወዳት ጎደኛ ይሄ ነገር ስለተፈጠረ ነው 😢

    • @Emnet865
      @Emnet865 5 дней назад +2

      ያልተማሩ ደደቦች ናቸው

    • @AaA-vq3lc
      @AaA-vq3lc 5 дней назад +6

      እኔ ካገባሁ ሶስት አመቴ አሁንተለያይተን መኖር ከያዝን አመት ሆነን ግን አልወለድኩም ለምን ብዬ ልጄን አሰቃያለሁ ወንዶቹ አይረቡም ስለዚህ እርግፍ አርጌ ተዉኩት የምንአባቱ ትዳር በስደት ሲኦል ነዉ እዉነት እና አይዞሸ ዉድ😢😢

    • @mimitube9805
      @mimitube9805 5 дней назад +1

      አወ አብዝሀኛው ከወልድ ቡሀላ ይለያያሉ

    • @user-jq8oq4lv6w
      @user-jq8oq4lv6w 5 дней назад +1

      እኔምነኝ​@@AaA-vq3lc

    • @user-hz4dv4zo1v
      @user-hz4dv4zo1v 5 дней назад +4

      እኔም ገና አረገዝኩ ስለው ነበር ወይ አስወርጂው ወይ ዋጭው ያለኝ አልሀምዱሊላህ ግን አተ ባልነቱ ይቀርብኛልጂይ አላህ የሰጠኝልጂ እወልዳለሁ ብየ ስልኩን ዘጋሁበት እሚገርመው ድጋሜየ ወላሂይ ባካል ሳላገኘው ወለድኩ ሁሉም አለፈ ልጀም አሁን 7 አመት ሆናት እሱና እኔም ገና ያድ ወር እርጉዝ እደሆኩ እደተለያየን ቀረን ልጀን እያሳደኩ ነው እሱም አገር ተይዞ ሄደየ የማታቀው የፈረደባት አድዋን የሩቅ ኒካህ አስሮ ገዝብዋን ያልባል እኔም አገር ሂጀየ ስለሆነ የወለድኳት ስታድግ ጥያት መጣሁ በተራው ያች ኒካህ የታሰረችው በምልከው ገዘብ ልጀን እያሳደገ ነው ሁሉም አለፈ አልሀምዱሊላህ እኔም ያሰብኩበት ደረስኩ

  • @saraashenafi7305
    @saraashenafi7305 5 дней назад +17

    እሚገርመው ድፍን አንድ አመት ሙሉ እየተጨፈጨፈ ላለ ማህበረሰብ በቃ የሚለ አንድም ሰው የለ ያሳዝናል

    • @SamreaMama
      @SamreaMama 4 дня назад +1

      😭😭😭😭😭😭😭😭በጣም አንድም ሰው የለም

  • @alem5097
    @alem5097 5 дней назад +37

    ገኒ. ልጆችሽ. እርም. ያሉ. ዲሲፕሊንድ. ናቸው. እግዚአብሄር. ይባርካቸው. እንኳን. ወለድሻቸው.

  • @Lishaney3
    @Lishaney3 3 дня назад +3

    የሚገርም ቤተሰብ ቅዱስ የገነት ስስት መክሊት የሙሉጌታ ስስት ዳዊትና ልኡሌ የተባረኩ ልጆቻቸው ሁሉ ፍቅርና የቤተሰብ መነካካት ያለበት ቤተሰብ እነዚህ ልጆች አድገው ለሀገር ይሁኑ አምላኬ ጠብቃቸው።

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 5 дней назад +8

    የገኒን ቤተሰብ በጣም ነው ምወዳቸው መልካም አዲስ አመት❤❤❤❤❤

  • @b.6015
    @b.6015 6 дней назад +41

    እናቶች ግን ሲናደዱ በቃ አዳይነት ናቸው ሞቸ ታርፍታላችሁ አለች ክክክክክ

    • @user-wo2oc1uk1c
      @user-wo2oc1uk1c 5 дней назад +1

      የሁላችንም ናቸዉ ለካ😅

    • @oumezikra3506
      @oumezikra3506 5 дней назад +1

      አወ ወላሂ የኔ ሚስኪኖች

    • @fatumawase
      @fatumawase 4 дня назад

      ​@@user-wo2oc1uk1cደምረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 4 дня назад

      ​@@oumezikra3506ደምረኛ

  • @b.6015
    @b.6015 6 дней назад +42

    ግን ለምን አይታረቁም ለልጆቻቸው ሲሉ የወለደ አይለያይ

    • @ethiolove2286
      @ethiolove2286 5 дней назад +9

      መታረቅ ለተጣላ ነው እነሱ መች ተጣሉ! ግን ባልና ሚስት መሆኑ ቀርቶ ጏደኛ ሁነዋል ይሄ ደግሞ ደስ ይላል::የቀረው አንድ አልጋ ላይ መተኛት ምንአምን ነው::

    • @Beryaa
      @Beryaa 5 дней назад

      @@ethiolove2286ሰላም ነው?🤔🤔

    • @hussenali4298
      @hussenali4298 5 дней назад

      ​​@@ethiolove2286 ይተኙስ እንደሁ ማን ያውቃል

    • @fatumawase
      @fatumawase 4 дня назад

      ​@@ethiolove2286ደምረኛ

    • @seadamohammed7952
      @seadamohammed7952 4 дня назад

      ከተለያየን _15 አመታችን ብላለች. እሱ አግብቶ ይሆናል

  • @Shojon-d3w
    @Shojon-d3w 4 дня назад +4

    እደ ንዋይ ደበበ ቤተሰብና እደ ገነት ንጋቱ ቤተሰብ ተለያይተዉም በፍቅር በመከባበር ልጆቻቸዉን የሚያሳዱጉ ድንቅ ቤተሰብ አላየሁም በዚች ምድር❤❤❤❤

  • @samigola
    @samigola 4 дня назад +3

    እንደዚህ የሚዋዱዱ ከሆነ ለምን አንድ ላይ አይኖሩም በፊት የሆነውን ነገር እረስተው ይቅር ተባብለው አንድ ላይ ቢኖሩ በጣም ደስ ይላል ማለትም ሌላ ህይወት ካልጀመሩ ይመስለኛል ሁለቱም ሌላ ትዳር አልመሰረቱም ብቻ ይመቻቸው በጣም ነው ደስ የሚሎት ለሌሎች ትምህርት ነው የሚሆነው

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 2 дня назад +1

    ተለያዩ ለመባል የሚከብድ ባልና ሚስት፣ እንኳን አደረሳችሁ

  • @SebrinPrincess
    @SebrinPrincess 5 дней назад +17

    አባታቸው በጣም የዋህ ነው

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 5 дней назад

      ሰብረን,ደምሪኝ,,በቅንነት🎉🎉🎉

  • @sikosilo7977
    @sikosilo7977 4 дня назад +5

    ግን ለምንድን ነው አባታቸውን ሳይ የማለቅሰው ደስ የሚል ቤተሰብ ፍቅራችሁ ይብዛ❤❤ መልካም አድስ አመት

  • @user-2121abcd
    @user-2121abcd 5 дней назад +55

    ማስመሰል የማይሰለቻች ባልና ሚስቶች። ፍቅርም በሉት መከባበር አለን ትላላችሁ እንጂ የላችሁም ስታስመስሉ ነው። አብሮ የማያኖር፣ ከልጆቻችሁ ደስታ የሚበልጥ የራስ ፍቅር ጠፍንጎ ይዟችሁ ትዳራችሁን ያፈረሳችሁ ሰዎች የምን በየሚዲያው እየወጡ እዩኝ ስሙኝ ነው። ፍቅር ፀንቶ ቤተሰብን ካላቆመና መለያየት ድረስ ከደረሳችሁ በኋላ ገንዬ ሙልዬ ማለት መጃጃል ነው። ትውልዱን ምን ለማስተማር ነው በየሚዲያው የተቀባባ እውነት ይዛችሁ ሽታየ ሽታየ ምትባባሉት? ምን ሁናችሁ ነው? እፈሩ እንጁ። ዋጋ ከፍለው ትዳራቸውን ያቆሙ ቤተሰባቸውን የጠበቁ ባልና ሚስቶች እንኳን የእናንተን ያህል አየሩን አልያዙትም።

    • @tehunget3830
      @tehunget3830 5 дней назад +11

      እግዚኦ የእነሱን ውስጥ ከእራሳቸው ውጪ ፈጣሪ ነው የሚያውቀው መፋቀርም መፋታትም በእነሱ አልተጀመረም ምንድነው በእዚህ ልክ በሰው ህይወት ላይ እርግጠኛ ሆኖ መናገር ምንም መሆን መብታቸው ነው አይቶ ማለፍ ወንጀል አይደለም

    • @Hannagetaneh21Hanna
      @Hannagetaneh21Hanna 5 дней назад +4

      በጣም ትክክል የእውነት ለልጆቻቸው ፍቅር ካላቸው ታርቀው አብረው ማሳደግ አለባቸው።ከዚህ እድሜያቸው በኋላ ሌላ አግብተው የመኖር እድላቸው ጠባብ ነው ምክንያቱም በመሀላቸው የደረሱ አራት ልጆች አሏቸው ስለዚህ እውነተኛ ሰዎች ከሆኑ ማለቴ ከማስመሰል የፀዱ ከሆኑ ቀሪ ዘመናቸውን ይቅር ተባብለው ልጆቻቸውን በፍቅር ቢያሳድጉ መልካም ነው አይደለም ልጆች ያፈሩ ባልና ሚስት በደም የሚፈላለጉ ጠላቶች እንኳን ይቅር ይባባላሉ እባካችሁ ታረቁና የልጆቻችሁን ደስታ ሙሉ አድርጉት🙏

    • @ሀዉይቻናል
      @ሀዉይቻናል 5 дней назад

      @@tehunget3830

    • @ኢማንይመር
      @ኢማንይመር 5 дней назад +1

      ትክክል ግን የሆነ ችግር አለ ይመስለኛል ምናልባች ገኒ ከወንድ ጋር መተኛት ሀኪም ከልክሏት ይሆናል😂

    • @MakiyaMakiya-p5x
      @MakiyaMakiya-p5x 5 дней назад

      😂😂😂😂​@@ኢማንይመር

  • @abrehitkidania5572
    @abrehitkidania5572 6 дней назад +76

    ድል ባሌ ሰርግ ደግመን አናጋባቸው በፈጣሪ ስወዳቸው

    • @FatimaAssefa
      @FatimaAssefa 5 дней назад +1

      ያችኛዋ ወይት ትህድ አለችው

    • @lmen-hm8tr
      @lmen-hm8tr 5 дней назад

      🎉🎉🎉🎉❤❤

    • @የመስቆዋ
      @የመስቆዋ 5 дней назад +3

      ​@@FatimaAssefa ያችኛዋ ትደበቅ በሀላ መተው የሚለጠፉ ሴቶች በደፋቸው ባያገባ እስካሁን ይጋቡ ነበር

    • @FatimaAssefa
      @FatimaAssefa 5 дней назад

      @@የመስቆዋ ከከከከ አሜን

    • @b.tyoutube8191
      @b.tyoutube8191 5 дней назад

      እንዴ አግብቶዋል እንዴ😳😳😳😳​@@FatimaAssefa

  • @bruktayttilaye5314
    @bruktayttilaye5314 47 минут назад

    በሃገራችንም ሆነ በሃይማኖታችን ሙሉ መልካም ቤተሰብ የሚከበር የሚሆነዉ ምንም ሆነ ምንም ተቻችሎ መኖር ስለሆነ ያን ባለመቻላችሁ የልጆቻችሁን የቤተሰብ ሙሉ ፍቅር አጉድላችሁ የራሳችሁን ማን ይከለክለናል ብላችሁ በጥቃቅን ያለመግባባት መለያየት በተለይ ከሚወዱት ልጆቹ አባትን መለየት ልጆችን ማሳዘን ቅር ያሰኛል ግልጽ ነዉ እኛ ሴቶች ቻይ ትሁት ባሎቻችንን አክባሪ ብንሆን ባሎች የበለጠ ያከብሩናል ከሄዱበትም በፍቅር ይመለሳሉ ሃይለኝነቱን ትተሽ በርቺ ገኒ ክብርሽን መልሺ ቅር አይበልሽ የብዙ ተመልካቾች አስተያየት ነዉ።

  • @beryhelen6204
    @beryhelen6204 5 дней назад +6

    ገኒዬ በጣም የምትዋደዱ ባልና ሚስትናቹ. እንደገና ትዳራቹሁን አድሱ ገኒዬ ሁለታቹሁም ጋራ መዋደዱ እንዳለ ነው

  • @zekiahemed9289
    @zekiahemed9289 3 дня назад +2

    ምርጥ ቤተሰብ አባታቸው በጣም ግልፅና የዎሀ ሰው ነው

  • @Ksjags-v7b
    @Ksjags-v7b 18 часов назад +2

    እኔ እናት የለኝም የ5 እና የ2 አመት ልጆች አሉኝ እነሱን ለማሳደግ አልቻልኩም እናት የለኝም ባለቤቴም እናት የለውም አማራጭ ሳጣ ልጆቼን ለባለቤቴ አክስት ትቻቸው ተስደድኩ እኔና ባለቤቴ ያለ እናት አደግን ልጆቻችንስ ? አይ ድህነት ያሰብኩ ተሳክቶ በሰላም ከልቼጋር እንድገናኝ ፀሎት አድርጉልኝ እህቶቼ እያለቀስኩ ነው የፃፋኩት

  • @TgTg-l1m
    @TgTg-l1m 19 часов назад

    ያምራሉ ዘመናዊ ሠወች የምርሬን ነው ወልደው ባይለያዩ ጡሩ ነበርቢሆንም የተለያዩ አይመስሉም ማነው ዛሬ ባልናሚስት ተለያይቶ እደዚህ ደስ የሚል ቤተሠብ የለም የእውነት የዘመኑ እንቁወች መድሀኒዓለም ሁሌም ፍቅሩን አይቀንስባችሁ ቤተሠቦቸ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Jerrymekonnen2866
    @Jerrymekonnen2866 4 дня назад +4

    አባትየዉ በጣም ነዉ እሚያሳዝነኝ ለምን እንደሆነ አላዉቅም😢❤❤❤❤

  • @loveyourself5058
    @loveyourself5058 5 дней назад +9

    The love I see in this family, i never see in married people life. I wish you guys remarried again.

  • @TsgeredeM
    @TsgeredeM 5 дней назад +12

    ደስ የሚሉ ቤተሰብ የኔ ቤተሰቡች ተለያይተዋል የገኒን ቤተሰብ ስይ ሁለይም ምን አለ የኔም ቤተሰብ እዳዚህ ፍቅር ቢሁን ብየ እመኛለሁ❤❤❤❤❤

  • @b.6015
    @b.6015 5 дней назад +29

    መልካም አባት ነህ ታረቁ

  • @HayathHaya-xt7zr
    @HayathHaya-xt7zr 5 дней назад +14

    ዉይ ሥወዳቸዉ ከምር በተለይ አባታቹሁ ምርጥ አባትትት ነው ያላቹሁ ከምር እድሜህ ይርዘም ሥወዳቹሁ ወላሂ

    • @hayathayattadese9518
      @hayathayattadese9518 4 дня назад

      መቸነወግንእነትየምሆነወየአላህ😭🤲

  • @Mimilove-c4k
    @Mimilove-c4k 5 дней назад +3

    እኔ ግን የሚመስለኝ መክሊት ወይ ዳዊት ይቅርታ ስሙን ከተሳሳትኩ ሁለተኛ ልጆአ እራሳቸውን ሲችሉ እናት አባታቸውን በድጋሚ የሚድሮአቸው ይመስለኛል❤❤❤❤❤

    • @Mimilove-c4k
      @Mimilove-c4k 5 дней назад

      ቅዱሴ ይምታቱብኛል

  • @merhawitarefayne7035
    @merhawitarefayne7035 3 дня назад +1

    ምናለ ታርቀው አንድ ላይ ቢሆኑ ብላችሁ እንደኔ የተመኘ አለ እግዝአብሔር አዋቂ ነው ያደርገዋል ፍቅራቸው ያስቀናል❤❤❤

  • @AyenalemNguse
    @AyenalemNguse 5 дней назад +3

    ይሄን በተሰብ ስወደው ፈጣሪ ይጠብቅልኝ❤❤🎉

  • @samyhabte2821
    @samyhabte2821 День назад

    ይሄ ቤተሰብ በናታቹ አትለያዩ አቤት ደስ ስትሉ

  • @MarthaWondimu-v3c
    @MarthaWondimu-v3c 23 часа назад +1

    ገኒ በጣም እወድሻለሁ አከብርሻለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbdulbaqamaneMohammed
    @AbdulbaqamaneMohammed 5 дней назад +1

    አብሽሩ አላህ በመረጠልሽ መንገድ ላይ አላህን በማመስገን ጎደለኝ የምትይዉን እጅሽን ዘርግተሽ ጠይቂዉ ተቀባይ ነዉና

  • @user-nu6dk6hi4e
    @user-nu6dk6hi4e 6 дней назад +14

    ግን ምን አለ የህ ፍች ባይኑር

  • @user-lv2nd7ee4i
    @user-lv2nd7ee4i 5 дней назад +4

    ሙሌ የመዝጊያ ንግግሩ wow nw ምጡቅ አይምሮ ደግሞ እውነትም የሚረዱህ ልጆች አሉህ

  • @kerya649
    @kerya649 5 дней назад +4

    ምርጥ ቤተሰቦች አባታቸዉ መጨረሻ ለእናት ሀገራችን ያስላለለፈዉ መልእክት🥺♥️🥰እኳን አደረሳችሁ ዉድ የሀገሬ ልጆች አላህ ሀገራችንን ሰላሟን ያብዛልን

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 5 дней назад

      ከሪያዬ,,ደምሪኝ🎉🎉

    • @fatumawase
      @fatumawase 4 дня назад

      ​@@maryamdawood5052ደምረኘ

  • @natsnetnaxi
    @natsnetnaxi 5 дней назад +4

    ቁዱስ ደስ ይላል

  • @AmeenSebli
    @AmeenSebli 3 дня назад +1

    Geniye sewdeshi embete mareyam yehne betsib dagem mulu tadrgwu❤

  • @fatumaomrem8491
    @fatumaomrem8491 3 дня назад

    ገኒ ጀግና ናት ካልፈታሁ ብሎ ፍርድ ቤት የሄደ እሱ እሷ ሰንት ሁና እዚ ደርሳለች ጀግና እናት

  • @eremet
    @eremet 3 дня назад

    እኔም ከነዚህ ቤተሰብ የተማርኩት ነገ አለ እና ከዱሮ ፍቅረኛየ ጋር ከተለያየ ከሁለት አመት በዋላ እንደ ጀሰት ኖርማን ጓደኛ ሰላም ፈጠርን በጣምምወዳቹ ቤተሰብች ናቸው ገኒ❤❤

  • @genetshemeles2455
    @genetshemeles2455 4 дня назад +2

    ግን ባልፈታኋት አይባልም ፍቺው ከአንተ ይልቅ በአንተ ችግር ምክንያት ትዳሩ መቀጠል አለመቻሉን ከገኒ ኢንተርቪው ስምቻለሁ ። ስለዚህ እሷ እንደፈታችሁ የተረዳሁት

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 5 дней назад +4

    አባትነት😢😢😢❤❤❤❤

  • @tesfayegethun1291
    @tesfayegethun1291 4 дня назад +3

    ፖስተር ቼሬ የትነህ ገኒ ና ሙሌ ኣስታርቅ❤

  • @Hali4127
    @Hali4127 5 дней назад +5

    ምርጥ አባት ነክ አላህ ያቆይህ ለልጅችህ😘😘😘

  • @zamzamali4110
    @zamzamali4110 5 дней назад +4

    ማነው የገኒን ቤተሰብ እንደ እኔ የምወዳቸው

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 5 дней назад

      ሮዚ,,ደምሪኝ,,በቅንነት🎉🎉😢

  • @KidaneAmbaye
    @KidaneAmbaye 2 дня назад

    ሙሌ english አስተማሪዬ አይቼህ ደስ አለኝ እንኳን አደረሰህ ።

  • @hazardtube6569
    @hazardtube6569 2 дня назад +1

    ድስ ትላላቹ ግን ግራ አታጋብኝ አሁን የቀራቹ እድሜ ትንሽ ነው በደንብ ታረቁ እና ኑሩ ልጆቹንም እማይሆን ትምርት አታስተምሩዋቸው ።❤❤❤ እዝጋቤር ከናንተጋር ይሁን 🎉🎉🎉🎉🎉 ።።እታምታቱብኝ ።ጋደኛየ ሙድ እያዙብን ይመስለኛል ይላል🎉😂😂😂

  • @user-xy9mr7qw1n
    @user-xy9mr7qw1n 10 часов назад

    ሰዎ ግን ምን ያህል የናንተን አንድ መሆን እንደሚፈልግ አይታችኋል አስቡበት ይቅር ተባባሉ ጌታ እኛን ስንት በድለነው ይቅር ብሎን አይደል

  • @Samrawit-c2d
    @Samrawit-c2d 6 дней назад +23

    ❤❤❤❤❤❤❤ፉንዲሻ ፉሚሊ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉አረ ስታምሩ.እኮ.ተጋቡ.ና.ሰርግ.አብሉን❤❤❤❤

  • @b.6015
    @b.6015 5 дней назад +7

    አሚን አሚን አሚን አባቴ

  • @Somayube
    @Somayube 5 дней назад +4

    ቢታዩ የማይሰለቹ ቤተሰቦች ፈጣሪ አሑንም ፍቅራችሑን ያብዛልን 💞💞 happy New Year 🌻🌻🌻🌻🌻

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 5 дней назад +1

      ሱማዬ,በተሠብ,አርጊኝ🎉🎉

    • @Somayube
      @Somayube 5 дней назад

      @@maryamdawood5052 አደረኩሽ አንሽም አድርጊኝ 👍

  • @fatumaomrem8491
    @fatumaomrem8491 2 дня назад +1

    ገኒ ከአረብ ሀገር ተመልሼ ልጀን እንደልጆችሽ ማሳደግ እፈልጋለሁ የምር እንድጠነክር አርግተሽኛል

  • @alemayalew7654
    @alemayalew7654 5 дней назад +2

    በጣም የሚዋደዱ ቤተሰብ የሚለው አባባል ምን ማለት ነው ቢዋደዱማ አብረው ይኖሩ ነበር

  • @zehara5
    @zehara5 5 дней назад +2

    ይህን ኮሜት የምታነቡ እህት ወንድሞቼ አላህ የረፍት እጀራ ይስጣችሁ ይስጠን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እስኪ እኔንም ደምሩኝ አበረታቱኝ ውዶችዬ ❤❤

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 4 дня назад +1

    እዬ ሙልጌታ ሳይደገምበት አይቀርም እንዲ ለመሆኑ ሁኔታ ውስጡ ጭንቀት አለበት ጌታ ብቻ ይድረስለት ለዚሰው ወንጌል ሚነግረው ሰው የለምእንዴ

  • @SelamAyenachew-to8np
    @SelamAyenachew-to8np 3 дня назад

    የራሴ ቤተሰብ እስኪመስሉኝ ድረስ ነው ምሳሳላቸው ወላዲተ አምላክ አትለያችሁ ገኒየየ

  • @manam5963
    @manam5963 6 дней назад +3

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን 🤲🤲🙏🥰🥰

  • @FanaKahsu-sr8ix
    @FanaKahsu-sr8ix 5 дней назад +1

    ብትታረቂ ምን ኣለበት ገኒየይ እና ሙሌ የምር እምባ እምባ ነው ያለኝ 😢 እንኳን ኣደረሳቹ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ❤❤❤❤❤ሃገራችን የሰላም የፍቅር የአንድነት የነፃነት ያርግልን ❤❤❤

    • @lulululu2675
      @lulululu2675 5 дней назад +1

      እኔም በእንባ ነው የጨረሽኩ በተለይ ኣባት ሲናገር ባልፈታዋት ሲል ሆዴ ባሰኝ ❤❤❤

    • @lulululu2675
      @lulululu2675 5 дней назад

      የመታረቅ ዘመን ይሁንላቹ

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 4 дня назад

    አቤት ስተምሩዉ ❤❤❤❤🎉🎉🎉በጠም ተስቀናለቹዉ የፍቅር ቤተሰብ እድሜ ይስጠቹዉ እንኳን አደረሰቹዉ መልካም አዲስ አመት ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Hi-sf8of
    @Hi-sf8of 5 дней назад +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @SoSo-kd5ji
    @SoSo-kd5ji 5 дней назад

    በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰብ አይለያቹ መልካም አዲስ አመት የክርስትና እምነት ተከታዮች

  • @mishayared9890
    @mishayared9890 3 дня назад

    ኤረ ስለወለዳቹት ልጆች ብላቹ ታርቃቹ እና አንድ ላይ ሁኑ። ከይቅርታ የሚበልጥ በደል የለም

  • @user-zz7yn3rm5e
    @user-zz7yn3rm5e 5 дней назад +1

    ፍቅር የሖኑ ቤተሰብ ደስ ሲሉ መልካም አዲስ አመት ይሑንልን🙏

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds 5 дней назад

    ደሰየሚልቤተሰብ ቤቱእንጅ የተለያዩ ልባቸውእኮ አንድነው እንደታሳሰረነው 🥰🥰🥰❤❤

  • @God-d9h
    @God-d9h 5 дней назад +2

    ጋዜጠኛዋ ስታምር❤❤

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 5 дней назад +19

    ሲይምሩ በአላህ ግን ቢተረቁ ኡፍ

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 5 дней назад

      አሚናየ,ደምሪኝ🎉🎉በቅንነት

  • @rahelhalefom1327
    @rahelhalefom1327 2 дня назад

    Great family❤❤

  • @kisanetmehari5833
    @kisanetmehari5833 3 дня назад

    Feqeri zekonu sedera❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ edmem tenan yehabekum habayeb❤❤❤

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me 3 дня назад

    ማርያም እዳዲስ ተጋብ ደስ የሚል ፍቅር አላችሁ❤❤❤❤😢😢

  • @user-kv7gn5wo1h
    @user-kv7gn5wo1h 4 дня назад

    ገኒየ የምር በጣም እወድሽ አለሁ ከውዱ ባለቤትሽ ጋ ባንድ ሁናችሁ ቁረቡ ❤❤❤❤❤❤❤ፈጣሪን አስደስቱት

  • @Agertiku
    @Agertiku 2 дня назад

    ይቅር ባይነትን ተቀበሉ ! በቃ ሕይወትን ኑሩ ! ሁለታችሁም እኮ በሙያቹህ ብዙ ሰው አፍርታችኋል ። እምንኮራባቹህ ናችሁና ማየት የምንፈልገው ታርቃችሁ አንድ ላይ ስትኖሩ ነው ! የቀድሞ የሚባል መስማት አንፈልግም ።

  • @tenuabe2327
    @tenuabe2327 5 дней назад +4

    ምርጥ ቤተስብ ❤❤❤

  • @iloveyou-v3m
    @iloveyou-v3m 5 дней назад +3

    ደስ የሚል ፋሚሊ ይመቻችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tegemariyam4618
    @tegemariyam4618 5 дней назад +1

    እውነትይሄአዲሥአመትደናአሥቆኛል፡እሥከመጨረሻውንያሣምርልን

  • @AynalemTadesse-n9f
    @AynalemTadesse-n9f День назад

    ገንዬ ለምን አትታረቁም ታረቁና ቀሪውን ዘመናችሁን በደስታ ጨርሶት❤

  • @samyhabte2821
    @samyhabte2821 День назад

    እውኀት እነዚህን የፍቅር ሰዎች የሆኑ አባትና እናትን የሚያስታርቅ ይጥፋ አረ በፈጣሪ

  • @raheel-z4e
    @raheel-z4e 3 дня назад +1

    💚💛❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏አሜን አገራችንን ሰላም አርግልን

  • @mesereteshete4436
    @mesereteshete4436 4 дня назад

    ገንየ ኡፍ ስወዳችሁ እኮ ሁሉም ነገር ሲያምርባችሁ መልካም በዓል❤❤❤❤😂🎉

  • @user-os8sc6mj7y
    @user-os8sc6mj7y 5 дней назад +4

    12አመታቸው የታረቁ የ7 ልጆች ወላጅ አቃለው ለነሱም እመኝላቸዋለው