Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ፕራንክ በሆነ ብሎ የተመኘ ማነዉ
እውነት ቢሆን ውሸት ምንአገባን የራሳቸው ጉዳይ
😂😂😂😂sijemer prank new asmesay nachewu
አኔ ግን በታላያዩ ብዬ ተማኘዉ becouse ዉቦዬ መጥፎ ሰዉነች
የሴጣንጆሮይደፈን በሉ ፍራክበሆነ
እኒ ተመኚቻለሁ
በሠው ሀገር ያላችሁ እህት ወድሞቸ አላህ እቅፍ ድግፍ አርጎ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ😢❤
አሚን ያረብ አንችም ኑሪልኝ ❤❤❤❤❤❤😢😢
አሜን😢
አሚን❤❤❤❤
Ameen ❤❤❤
አሜን
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ❤
አሜን❤❤
Aminnn
አሜን🤲❤❤
አሚን
Amen Amen Amen ❤
ሩታዬ የኔ ቅመም ምክርሽኮ ከመሬት ጠብ አይልም በቃ ትለያለሽ ልዩ ነሽ ለኔ ግን ከአብርሽዬጋ ፍቅር ፍቅር እየተጫወታችሁ የምትመጡበት ቀን ናፈቀኝ😢😢😢😢😢😢
እኔስ ብትይ
ሩታየ ጀግና ዋው ምክር ናሂና ውብየ በልጃችሁ አትጨክኑበት ምርጥ ጥንዶች አልነበራችሁ ከሰው ስህተት ከብረት ዝገት አይጠፋም ግን እረጋ ብሎ ማሰብ ይጠቅማል
አውነት,አየመሰላችሁ,ነው,ግን,ኮመት,የምተኮምቱት😊😊😊
ይገርሙኛል😂@@maryamdawood5052
እናቱ ድራማ ነው 😂😂
ይታረቁ የሚሊ ላይክ አርጉ
ምች ትጣሉ
ትክክል ዴራማነዉ😂😂😂😂 @@እናትያላህስጣታናት
ድራማ መሆን ለበት
መቼ ተጣሉ ድራማ አየሰሩ ነዉ ደደቦች
ግን አረባገር መሄዲ አያስቸግርምደ ቶሎብዳግ ተብሎነውእሚከደው እኛግን ብዙደክመናን ሳኡዳ ለመምጣት
ካሁኑ ቦሀላ ፕራክ ይቁም የምትሉ ላይክ 😭😭😭
አሁነም ፕራንክ ነው
ስራ እኮ ነው😂😂😂😂
100% ፕራንክ ይቁም በነ ናሂ ቤት ወጣ ያለ የማያምር የማያስተምር ለተመልካች የማያንፅ እዲሁም ትዳር አፍራሽ ፕራንክ ስለሆነ የምናየው ፕራንክ ይቁም ባይ ነኝአሁን ግን እግዚአብሔር ያስታርቃቸው የቀደመውን ፍቅር ሰላም ደስታ ይመልስላቸው
የእለት እንጀራቸው ነው እንደት ይቆማል ድራማ😂
አቤት ብር የሚባል ነገር ልብ ይስጣችሁ
በትዳር በህል ፕራንክ አታርጉ ያምትሉ ለይክ 😢😢😢😢😢
ነው እንጂ የእውነት ከሆነ ግን ባለጌ ናቸው ሚዲያ ላይ ሳይሆን በውስጥ አስማምቶ ማስታረቅ
ሠሞኑን ግን ወዱሁላ ተላቀሱሳ😅😅😅ምንጉዲነው
ጉዲፕራክ ይሄብርኮ ጉዲአመጣ
😂😂Meen Agebanee 😂😂😂
😢😢😢😢😢💔💔💔
አይ ሩታዬ የእኔ መልካም ልበ ቅን ንግግረመልካም ምክርሽ ደግነት የፍቅር እመቤትሁሉ ከአንች መማር አለበት ❤❤❤❤
እኔግን ድራማ ድራማ የሚመስለኝ ነገርስ እኔን ብቻ ነዉ ወይስ እናንተም😂😢😮😂😂❤
እኔም 😂😂😂😂
እኔም😂😂
ድራማኮ ነው😂😂
ኔም
እኔም
ከምር ሩታና አብርሺ የህይዎት ዘመናችሁን የተጣላ የምታስታርቁ ያድርጋችሁ
kikiki
ክክክክ በገ አይገባሺም
ክክክክ😂😂@@maymoona2094
😂😂😂😂😂
መቸ ይሆን የሚገባችሁ ከከከኸ
ዉብየ ለልጅሽ ስትይ ተመለሽ❤❤
😢😢😢Uuuuffii yaa waaqayyoo obsii Naniyee 😢❤mee warii akka koo laphee cabee jiraa uuuffii lakii godhaa mee namnii rifatanii maatii naafi ta'aa 😢
Dhiisii mee haadho koo ni sobu
😂😂😂ofi bosaa 😭😅😅
Hin sobani caluma jedhaa😂😂😂
ATI gowwashaa kan kana akkaa dirhamati hojetammee waalalteeee
Anilee Akumaa sii laphee na cabee dhugaa😢❤❤
ምዕራፍ 1...በአብርሽ ተለቀቀምዕራፍ2...በናሂ ተለቀቀቀምዕራፍ3..በሩታ ተለቀቀምዕራፍ አራት 4...በዉብዬ ይለቀቃልየመጬረሻዉ ምዕራፍ የሚታረቁበት ዉብዬ ጋር ያልቃል እንጂ ምንም ዕዉነታ የለዉም ስራ ነዉ ይስሩ እኛም እንማርበታለን❤❤
በትክክል. ድራማ. 😅😅😅
ትልቁ ነገር የውብዬ መመለስ ነው በእውነት የፍቅር አምላክ በመካካላችሁ ገብቶ ፍቅርን ከቀድሞ የበለጠ ይጨምርላችሁ። ደስ ብሎናል እንኳን ደስ አለህ ነሂ። እንግዲህ ሁሉንም ነገር ከካለፈው ስህተታችን እንማራለን።
ዬ ሩታዬ ማልካሚናት ዳሲ ያለዉ ትግስትዋ ዬኔ ዉድ 💕💕💕💕💕💕💓💓💓💓💓💓💓💓💓❤❤❤❤❤👍
Nahi&wube.ይተራቁ ያምትሉ🙏🙏👍💕💕💕💕💕
መቸ ተጣሉና😅😅😅
ሢጀመር ድራማ ነው
መች ተጣሉና😂😂😂😂
መቸ ተጣሉ እንቀል ሁለ😂😂😂😂😂😂😂የወሸት እለቀሱ
አቦ ፕራክ ነው
መድሃኒአለም አባቴ በማሃላቸው ግባ ኡፍ😭😭
Rutye yena mekari bewnte telk sewoich nesh🎉🎉🎉
አቤት አነጋገር ሩቲዬ የኔ ጠንኮራ ሴት የአብርሽ ንግስት በማርያም ታረቁ❤
እር እሩታየ ናፍቀሽኛል በራስሽ አይድያ ነይ በቤትሽ😢😢😢
🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑
አሽቃባጭ
ወሬ😅😅😅😅
ሩታዬን አታስጨንቁብኝ የኔ እስትንፋስ😢😢😢😢
አትሻብኝይችሩታአዴለችምዴ😅😅😅
ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም 😢😢😢❤
ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም
sellallahu alye weslemmmm🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
saw saw saw sawsaw
ምንድነው ነገሩ እረ ወይኔ የምር ከሆነ ለምን ሚድያ ይወጣል😢
እና አብርሽ እጅግ ጀግናና የልጅ አዋቂ አንተ ነህ በዘዴ ውብዬን ያተረክፍክለት። በእውነት ተባረኪ ጀግና እና እውነተኛ ወንድም ነህ። የልባችሁን የዋህነት አይቶ እግዚአብሔርም ረዳችሁ አላሳፈራችሁም። ሄዳስ ቢሆን ኖሮ አይደርስባትም ነበር።
ኮሜንታተሮች አትሸወዱ ፕራንክ ነው ከሌላ ቤት አይቻለሁ ፕራንክ ነው እየሸቀሉ ነው ሽቀላ ይዘዋል😂😂
አዎ😊😂😂😂
በደብ ዲራመ ነዉ
በጣም የምር
ኧረ አይመስለኝም።
😂😂😂😂ሽቀላ መሆኑ ናሂላይ ይለያል 17:34
የሚያስጨንቃችሁ መፈስ የተመታ ይሁን በኢየሱስም በመካከላችሁ ሣላም ይሁን ❤️❤❤️
AmeeeeeeeeeenAmeeeèeeen Anchim tabaraki ❤❤
እነደ የሄም ጭንቀት ተብሎ ይፀለይበት?? 😂😂😂ራሳቸው ናቸው የፈጠሩት አኮ 😂😂😂
አይ ናሂ ተሆነ ወዲያ ማበድ መቀወስ አያስፈልግም ለማንኝዉም ተረጋጋ አብርሽ እሩታዬ ተቻላችሁ መሉስለት ፈጣሪ ይርዳህ ወንድሜ😢😢😢
ወብየ ግን በዝህ ሁኔታ ህጻኑን ከሰው ጋ ጥለሽ ከሄድሽ ማርያምን እናት አደለሽም እናት እኮ ለልጇ ስትል የምትከሳ የምጠቁር ብዙ ችግሮችን የምታልፍ እቁ ናት ልጇን ሜዳላይ አትጥልምእዴ ደግሞ ህጻኑ እዴት እሜያሳዝን
እሩታ አብርሽ ትለያላችሁ ቃል የለኝም ወብየ ናሂ አላህ ያሥታርቃችሁ
ሚዲያላዬ ለምንውየሚወጣውትዳርቀልደነውእዴ
እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይመልስላች. ግን ይህ prank በትዳር ላይ መጨርሻ ይህ ነው. እግዚአብሔር ልብ ይስጠን
ለምን ብቻዋን ጥላቸሁ ሄዳችሁ ሩታ አብራት መቅረት ነበረባት ይሄ ነገር ደራማ ነው
እና አምንሽ ነበር
Tela tehedalwche belew beyasebu telewat ayhwdum neber.
Nahein yeged A&R masamen nebrebachaw leza naw hulatum tetawat yewtut
ትክክል የኔም አሳብ ነው:: ሀገር ለሀገር እየዞሮ ፕራክ በጣም ነው የሚደብረው:: እነሱ ብቻ አራዳ 🥺🥺
ማነው የውብዬ እና የናሂ ነገር ያሳሰበው😢💔
እኔ
እኔ ማርያም 😢😢😢
ድራማ ነው
ስረ የለችም😂
Koy men agebachehu besew hewet be fetari sem
Goshi dagi argechikii tilati minaybeti melshi melaskilati nahi wusha wandochi sitibalu asmesayi wushochi nachu hubiyee ayzoshi😢😢😢
ክክክክክክ ድራማው አሪፍነው በርቱ ብር የማያረገውነገርየለ አሰከራችሁ አይደል😃😅😁😆😂😂😂
ሲጀምር አብርሸና ሩታ ከቤት ሲወጡ በሩን ማቆሎፍ ነበረ ወይም ሩታዬ ከእሱጋ መሆን ነበረ በነገራችን ላይ በለትዳሮች ከዚህ ተማሩ ፕራንክ አደረግሆች😢
Tikikiil
ሳሀ 😢
😢😢😢😢😢😢😢😢
ትክክል የኔም ሀሳብ ነው አንድ ሰው ከውብዬ ጋር መሆን ነበረባቸው
ዝንብሎ መሳፈር ሆነ ወደ ውጪ መሄድ ሰዋች አስረዶኝ 😊😊😮😮
ዉብየግን አትታገስም እዴ ናሂንየመሰለ ባል እደዉም ችሏታል እኛሴቶች መልካመነገር ሲሰጠን አናዉቅም 😢
ምንም ትዕግስት የላትም እንደው ለልጇ ስትል እንኳን አትታገስም እንደውም እኮ በጣም ነዉ የሚችላት በስመአብ😢😢
😂😂😂😂ድሮስ እሩታና አብርሽ ያሉበት
Atfredu yferedbachuhal
መጀመሪያ ጥሩ አድርገህ አትይዛትምነበር እጭ አስመሳሪ😢
እ ይጃጃሉና ቡሀላ ያዙኝ ልቀቁኝ ይላሉ ሆ
ደረቅ ነች ልጂቷ 😢
ትክክል
Ere mizanawi hunu sijemer Nahomn yemesele bal atagegnim libun silawekech new mitichawetibet Prank degimo esuam sitadergew new yekeremechiw
Kadada kezi belay min tarigat mehed alebat ich chakichak arogit😅😅
ዲያብሌስ የመጨረሻ ጨካኝነው አእምሮዋ ላይ ተጫወተባት የሰላም ህይወትዋን አደፈረሰባት ቀንዱ ይሰበር
ወይኔ ያግኛት ተስማምተው ይኑሩ የልጁ ነገር አሳዘነኝ እማእማ እያለ😢😢😢
ማነው እንደኔ የእኔሱ መታርቅ የምፈልግ እኛ ደግሞ የማይሆን ፕራንክ በባል እኛ በሚስት መሀል ይቅር የምትሉ👍👍👍👍👍😭😭😭😭😭
👍👍👍
ድራማ
በናታችሁ ይህ ፕራንክ ይቅር ለአንዱ አስተማሪ ሲሆን ለሌላው ደግሞ ፍቅር ሰላም ጤና ያሳጣል እነውብዬን አይለያቸው እግዚአብሔርን እኔ በጣም አዝኛለሁ በስጋ ወደሙ የተወሰናችሁ እንደዚህ በአደባባይ ስትወጡ ግን መድሀኒአለም በአንድ ጣራ ስር ያድርጋቸው ❤❤❤❤❤😅
ፕራንክ ነ😂😂😂
ስራቸው ነው. ግን ቡሀላ ውሻታሙ እረኛ እንዳይሆኑ
ኡፍፍፍ ስያሳዝን ግን ለምን ሩታ ከውብየ ጋር ከቤት ያልቆየት 😢
Yenemi hasabi new
አያስቡትም እሱን ሊያሳምኑ ነበር የሄዱት😢
ከባሏጋ ተለጥፋ ዎጣች ሩታ እኮ አሁን አንስላ ከባሏ ጋር ከገፈፈች ቧሀላ ተጨማለቀች እኮ100%
@@سليمانالعلي-ه1ن አንች ደደብ እንኳን አንሶላ ሌላም ብታደርግ ምን አገባሽ በገዛ ባሏ ሩታ ሩታ አይሰለቻችሁም ለመሆኑ😏😏😏
ግማታም@@سليمانالعلي-ه1ن
Dhugaa dubachufii tani egaa ijolee tanaa tidarii baraa kanaa hamanunii hin ulfataa waqayoo walitii isani Haa debisuu
Hin sobu pirnk dha😂
Dhugadha😭😭😭🫶🫶
Wayoo dhugadha mo
በነገራችን ላይ ናሂ የዋህ ነው😢😢😢
ናሒተረጋጋ እግዝብሔር ሰላማችሑ ያብዛላችሑ ለበጎነው😢😢😢
Uuuufffff garaa namaa nyataa waqaa waqayyoo waliti isin haa debisuuuu😢😢😢😢😢😢
Dhugaa settee moo ati Diraama hojjeetuu jarii dollar 💸 dabaale 😂😂😂😂
Uuuuuuufffff maali cinqiin akkasiti 😢😢😢😭😭waaqayo adda sin hin baasin
እዉነተኛ ከሆነ ድራማ ካልሆነ አየረ መገድ ማሳገድ ይችላል ህፃኒን አታገላቱት እሶዋም ባይብስባት አትወጣም ብቻ ሰላሙን ይመልስላችሁ
ድራማነዉ
እሩታየእችኮየትንሽ ትልቅ ሁሉን አሞልቶየሰጠሽነሽ❤❤ፈጣሪ ያስማማችሁለልጃችሁስትሉ❤❤
😭😭😭😭😭😭😭ናት ስያለቅስ እኔንም አስለቀሰኝ ልጅቶዋ እደህፃን ያረጋታል አተምንም ጥፈትየለበትም
አሁንስ አበዛቹት ሰውን ማስጨነቅ ምን ይሉታል በፈጣሪ 😢😢 ምነው ዘና ያለ ነገር ይዛቹ ብትመጡ 😢
ዝም ብለው ይጃጀሉብናል
አትዩ ማን አስገደዳችሁ
It's drama
ዘና የለ ነገር ከፈለግሽ እናኤፉ ቤት ሂጂ እነሱ ናቻዉ እኮ የኛ ማፅነኞች😂😂
በሰላም ያዋልከኝ ጌታ በሰላም አሳድረኝ❤❤😊
😂😂😂
😂😂😂😂
😂😂😂😅😅
ሩታየ ይእኔ እናት አታልቅሽ
ያረብ አተ ኸይር ያሠማን ፍቅር ከባድ ነው😥😥😥😥
ጎበዞች. ትወና. ትችላላችሁ. ተዋናይወች ጉዳችሁ ፈላ. ግምገማ የሌለበት ተዋናይ እየተፈጠረ ነው. ሶደሪ ምናምን በቃ በለጧችሁ
ክክክክክክክክክክ ትክክል
ውብዮ በጣም ተረጋግተሽ አላሰብሽም ለምታርጊው ነገር ደሞ ጊዜ መስጠት አለብሽ እግዝአብሔር በጸሎት መጠየቅ ነበረሽ፡ ለምን ሰይጣን ማህላቹ እንዲገባ እድል ሰጠሺው፡ እናት እኮ ምንም ቢከፋት ለልጂዋ ስትል እንኳን እንደ ናሂ ኣይነት ባል አፍቃሪ እና አባት ከክፉ ባልም ለልጂዋ ስትል ቡዙ ነገር ታሳልፋለሽ የባሰ ህይወት ታሳልፋለሽ ውብዮ የምትወጂያት ቅድስት ኪዳነ ምህረት በርከክ ብለሽ ጠይቂያት ከምን እንደመጣቹ ይህን ጸብ ታሳይሽ አለች፡ ይህንን ነገር እኔ የሚመስለኝ መፍጠኑ የሰይጣን ነው ክፍ መንፈስ ይመስለኛል ራሳቹ ፈትሹ ጸልዮ ስገዱ ጸበልም ተጠመቁ ጠጡ መልሱ ከምን እንደመጣባቹ እግዝአብሔር ይገልጽላቹሃል ለሁለታቹ ነኝ፡ እግዝአብሔር ጥሩ ነገር ያሰማን አሜን።
የፕራክ መዘዝ እንዲ ኮሆነ ብቀርስ በባልና ሚስት ማሀል ይቅር የምትሉ
በጠም የስጠላል ለብር ብለው ሰያውቁ ትደር መበተን
Yewenet nw yiker
bexam
.እኔኮ የነ አብርሽ ተረጋጋ እያሉ ግርር የሚሉት ነገር ተሎ አይሄዱምደ 😢 ግን ሳኡድ እደዝህ ቀሏል 😅
አብርሽ አብርሽ አትበሉ እነሱ ምን ያድርጉ ሲሄዱባቸው😢😢😢😢
@mamilove-di8tw👍😭😭
አይዞህ ፀልይ ሁሉም ይስተካካላል እግዚአብሔር ከናተገር ይሁን
ዋው ናሂ ግን ትወናው ሰርተህዋል
Uuuuuuf maalo baade dhiraa bochisuu gaari miti maaloo😢😢😢😢
አሁንስ ደከመኝ ገና ይቀጥላል ማለት ነው በሩታም ቤት ኑጂ
አረ ናሂ ተረጋጋ የትም አትሄድምብዬ ተመለሺ ይታረቃሉ የምትሉ እስኪ ደምሩኝ
መቼ ተጣሉና 😂😂😂😂😂😂
ሁሉ ድራማ ነው እኛ ምን አገባን ቢታረቁ አይተ ባይታረቀው
@@Fikre-e3g🤣🤣🤣🤣🤣🤣. ይመችሽ
አስሮ የምገርፋችው ወንድ ይጠፋ😕😕ጠገባችሁ
@@Mas-bn2by ክክክክክ ወላሂ ደም ነው የሚፈሉት ተጫወቱብን እንጅ 😂😂😂😊
፩ድራማ😂😂😂ቱአስለመዷችሁ እነዝህ ሉጢወች ስጠላቸወ ቱ
ሩታየ የኔ ልዕልት በስንቱ ነዉ የተጨነቅሽዉ❤❤❤❤
የድራማውን እርዕስ pleas😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂ውነት😂ልብ፡አጠልጣይ😂የፍቅር😂ታሪክ😂
ርዕስ ናሂነ ዉብዬ ተለያዩ😂😂😂😂
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
😀😀😀ናሂና ውብየ ተለያዩ ነው የሚለው
Semu jela jele yebalale🤣🤣🤣
Ruta Gen mubeye Gara maqoyete neberbate
በትዳራቹህ ምሃል ፕራንክ የምትደራረጉ ሰውቺ ካዚህ ቡሃላ ይበቃል የምትሉ
ኡፍፍፍፍፍፍ አምላኬ ሆይ ቸር ወሬ አሰማን አበርሸየ ሳትሄድ ይደርሰባታል በየ ተሰፋ አደርጋለሁ😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢አፍፍፍፍፍ ናሂ በእግዚአብሔር አታስለቅሰኝ አሞኛል የባሰ አንተ እያሳመምከኝ ነው
ውብዬ አጥፍተሻል አንድ ጊዜም ቢሆን ለአብርሽ እና ለሩታዬ ስትይ እንኳን እድሉን መስጠት ነበረብሽ 😢😢😢ብቻ እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣላቹ 😢😢በመሀል ልጃቹን አትጉዱት ለህፃኑ ስትሉ😢😢
ሩተ እና አብርሽ ፈጣር ነቸው እንዴ????
አቦ አቃጥሎአት ነዉ እኔ ደረሰብኚ ፈተቸ ተገላገልኩ
አረ ናሂ ማምከር አይጠበቅበትም በጣም አስተዋይ ልጅ ነህ ውብየ ግን ትግስት የላትም😊
አብርሽ ጥፋተኛ ነክ ሩታን ከውብየ ጋ ማስቀመጥ ነበረብክ
ሚስክን😂😂😂😂
አምላኬሆይ እነዚህን የዋሖች እርቅ አዉርድላቸዉ
ድራማው አያበቃም እዴ ሆ ቅመሞቼ እኛን ለማስጨነቅ
ተጫወታቹበት በዚህ የዋህ ህዝብ ለተመልካች ክብር የሌላቹ ባለጌ ናቹ ከናተ ምን እንማር
በጣም ወላሂ በዚህ ምስኪን ህዝብ ይጫወቱበታል
ከዛ ታረቅን ብለው ይመጣሉ ትንሽ ሸቅለው
ስትፋቀሩ ሚዲያ ላይ ስትጣሉ ሚዲያ ላይ ኤጭ😊😂😂😂
ነፍራቆች ኧረ በትዳር ድራማዉ በቃ😅😅😅😅😅
ያልገባኝ ነገር በዚህ ፍጥነት ልጁን የት አድርጋውነው የምኬደው ሰው የላትም አላችሁ ነውስ ድራማነው?
እሩታና አብርሽ ትልቅሰወች ናችሁ ከፍበሉ ተባረኩ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እሩታየም አብርሽም ተጨነቁ ትልቅ ሰዉ ናችሁ ለህፅኑ ስትሉ አስታርቆቸዉ
ህፃኑ ሲያሣዝን እማ እማ እያለ እባለፈውቢደዮላይ😢
ልጇቻችን አታስጨንቁብን ሆሆሆሆ ሶስት ቃን ሙሉ መለቀቀስ 🤔
አራት ቀን ሆነ እንጅ😢
@@sada-vs3wi አረት ቃን ነዉ እንዴ ሆሆሆ አልበዘም🤭🤜🤜በዚህ ነበሪ መለት
አይዞሽ😢😂
ገና ነገ ይቀጥላል አይ እዳዬ 😥😥
የኣንድ ቀን ብድዮ እኮ ነው 😁ወይኔ ልጆቼ ተው A R
አይናሂ ለ ውብየ ይከአ ይ ገባትምለምን ህጂልኝ አይባልም ተገቢ አደለም😢😢😢😢ውብየ የኔነትሁምያ ልፋል
አወ ማርያም😢😢😢
Yotayou😢ምክርሽ፡የኔ፡እናት❤❤ቅመምኮ፡ነሽ❤❤
እሩታዬ❤❤ሙትትትብዬነው፡ምወድሽ፡የኔ፡የሴት፡እመቤት❤❤❤ልዩ፡ውድድድ
ግን ኮ ናሂ የዋህ ነው የምር. 😢 እኔ አንድ ነገር መናገር ምፈልገው ባለትዳሮች ሴቶች. ተጠንቀቁ ቆም ብላቹ አስቡበት በእውነት እቺ አሁን ጥላው ብትሄድ ብትፋታ መጀመርያ ሚከፋው ማነው እሷ ነው ሚከፋት ሴት ነው ሚከፋት ወንዶች ደህና ናቸው የምር ይህ አጉል ድርቅና. ይቅርባቹ
እውነቴን ነው ብትሄድ እኔ ነበርኩ ማገባው እውነት ባረገው
😁✊@@سارهساره-غ7ز4ش
@@سارهساره-غ7ز4ش ሄደሌች ተዘገጅተሽ ጠብቅ ጉድ እኮ ነዉ😂😂😂😂
በጀመርያ ስረአት አትዝም ነበር ደግ አድርጋለች ለፕራክም ልክ አለው ውብዬ ስደት እንዳመጭ 😢
😂😂😂😂😂❤
Kkkkk
አረ ሩታየ ናፍቀሺኛል በራስሺ ስራ በራስሺ ቻናል ነይልኘ የኔ ልእልት❤❤❤
ያስተምራል,,ድራማው,,የሩታ,ምክር,,,ጠቃሚ,ነው,,አደኔ,ግን,በራሳችሁ,ትዳር,ድራማ,ባሰሩ😊😊😊
ሩታዬ የኔ ውድ እደት እዳሰቀችኝ አይዞህ አይዞህ አይዞህ ተረጋጋ 😂😂😂😂😂😂
ምን ያስቃል አሁን ይሄ😢😢😢😢
@@mamilove-di8tw ካላሳቀሽ አለመሳቅ ነው ሀራካታቸው ግን አስቆኛል ሆ
ዱሮምድራማያሥቃልግንተጃጃሉ😂
😅😅😅
አስጨነቆብንኮ አረ ወደዛ ሩታየ የኔ ንስ ነገረ
ወይ እናተ ተጫወቱብን ፕራንክ እየሰራቹ ፓርት 3 እንጠብቃለን ከዚያ ተገናኙ ማለት ነዉ
Yaaaaa
ድራማ,አደዚህ,ነው,,ልብ,አጠልጥሎ,ነው,መቆም,ያለበት
እዬ ነገረ እውነት ነው ወይስ ፕራክ ነው ማነው እንደኔ ግራ የገባው😢መለየት አቃተኝ እኮ
ወይ እናንተስ አረ ፕራክ ነው
አረ ምን ፕራንክ ቅልጥ ያለ ድራማ ነዉ ክክክክክ
አረ ፖራንክ ነዉ ዩተቱባቸዉ ለማሳደግ ነዉ
Techemalekachu joro mekelja new ende prank telahu
የኔ የዋህ ሲያሳዝን 😢😢😢😢አልቅሶ አስለቀሰኝ😢😢😢
በየተራ እየሸቀሉነው ትላንት አነ አብራሃም ዛሬ ደሞ እነ ናሆም ይአኤንን የውሃ እዝብ ያጃጅላሉ ትላንትና ልብ ካላቹ አብርሃም ሳቅ አምረለጦት ነበር
Duraa yeroo biraa baatu maalif hin yaanee oduu oftii ammaaa😂😂😂
Jarri hojiidhaf malee dhugaa miti
@@Obsineetguutaashuumii dhugaa duraa bayeen rifadheee amnaa garuu iraa fokataa dhugaa buktii ofi iraatii akmitii qosuu garuu seexaan namaa dhagaahaa kaana
Diramaa.akka.ta.ee.hin.beysisaa🙆🙆
Dursaa hojii jiraa jedhemi ma haofatanii wataa hin tanee me zimii jedhaa
Waqayyo kadhafi wataa hin tanee hin dubatinaa
Taa katataay diramaa taa jamaraa 😅😅😅
😂
ፕራንክ ነው ሁለት መቶ ሺ ለመግባ ነው እንደዚህ የሚደርጋችሁ 😂😂😂😂😂😂
እኔም መሥሎኛል😂😂😂😂😂
አጃጃሉን እኮ ሆሆይ በስቱ እንጨነቅ
እሳን ለመጠበቅ እሩታዬ እቤት መጠበቅ ነበረባታ አብርሽ ደሞ ናሂን መቀበል ነበረበት
እሩታዬ እና አብርሽዬ ጀግና ናችሁከምር ሰው አክባሪ ናችሁ❤❤
😂😂😂😂😂😂ወይኔ ናሂ የስራህን በቃ በረረች አላለም
በረረች አለ😅😅😅😅
ከክክክኮክኮ
አንች ትስቂአለሽ ሩታዬ😢😢😢😢
😂😂😂😂😂😂
ፕራንክ በሆነ ብሎ የተመኘ ማነዉ
እውነት ቢሆን ውሸት ምንአገባን የራሳቸው ጉዳይ
😂😂😂😂sijemer prank new asmesay nachewu
አኔ ግን በታላያዩ ብዬ ተማኘዉ becouse ዉቦዬ መጥፎ ሰዉነች
የሴጣንጆሮይደፈን በሉ ፍራክበሆነ
እኒ ተመኚቻለሁ
በሠው ሀገር ያላችሁ እህት ወድሞቸ አላህ እቅፍ ድግፍ አርጎ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ😢❤
አሚን ያረብ አንችም ኑሪልኝ ❤❤❤❤❤❤😢😢
አሜን😢
አሚን❤❤❤❤
Ameen ❤❤❤
አሜን
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ❤
አሜን❤❤
Aminnn
አሜን🤲❤❤
አሚን
Amen Amen Amen ❤
ሩታዬ የኔ ቅመም ምክርሽኮ ከመሬት ጠብ አይልም በቃ ትለያለሽ ልዩ ነሽ ለኔ ግን ከአብርሽዬጋ ፍቅር ፍቅር እየተጫወታችሁ የምትመጡበት ቀን ናፈቀኝ😢😢😢😢😢😢
እኔስ ብትይ
ሩታየ ጀግና ዋው ምክር ናሂና ውብየ በልጃችሁ አትጨክኑበት ምርጥ ጥንዶች አልነበራችሁ ከሰው ስህተት ከብረት ዝገት አይጠፋም ግን እረጋ ብሎ ማሰብ ይጠቅማል
አውነት,አየመሰላችሁ,ነው,ግን,ኮመት,የምተኮምቱት😊😊😊
ይገርሙኛል😂@@maryamdawood5052
እናቱ ድራማ ነው 😂😂
ይታረቁ የሚሊ ላይክ አርጉ
ምች ትጣሉ
ትክክል ዴራማነዉ😂😂😂😂 @@እናትያላህስጣታናት
ድራማ መሆን ለበት
መቼ ተጣሉ ድራማ አየሰሩ ነዉ ደደቦች
ግን አረባገር መሄዲ አያስቸግርምደ ቶሎብዳግ ተብሎነውእሚከደው እኛግን ብዙደክመናን ሳኡዳ ለመምጣት
ካሁኑ ቦሀላ ፕራክ ይቁም የምትሉ ላይክ 😭😭😭
አሁነም ፕራንክ ነው
ስራ እኮ ነው😂😂😂😂
100% ፕራንክ ይቁም በነ ናሂ ቤት ወጣ ያለ የማያምር የማያስተምር ለተመልካች የማያንፅ እዲሁም ትዳር አፍራሽ ፕራንክ ስለሆነ የምናየው ፕራንክ ይቁም ባይ ነኝ
አሁን ግን እግዚአብሔር ያስታርቃቸው የቀደመውን ፍቅር ሰላም ደስታ ይመልስላቸው
የእለት እንጀራቸው ነው እንደት ይቆማል ድራማ😂
አቤት ብር የሚባል ነገር ልብ ይስጣችሁ
በትዳር በህል ፕራንክ አታርጉ ያምትሉ ለይክ 😢😢😢😢😢
ነው እንጂ የእውነት ከሆነ ግን ባለጌ ናቸው ሚዲያ ላይ ሳይሆን በውስጥ አስማምቶ ማስታረቅ
ሠሞኑን ግን ወዱሁላ ተላቀሱሳ😅😅😅ምንጉዲነው
ጉዲፕራክ ይሄብርኮ ጉዲአመጣ
😂😂
Meen Agebanee 😂😂😂
😢😢😢😢😢💔💔💔
አይ ሩታዬ የእኔ መልካም ልበ ቅን ንግግረ
መልካም ምክርሽ ደግነት የፍቅር እመቤት
ሁሉ ከአንች መማር አለበት ❤❤❤❤
እኔግን ድራማ ድራማ የሚመስለኝ ነገርስ እኔን ብቻ ነዉ ወይስ እናንተም😂😢😮😂😂❤
እኔም 😂😂😂😂
እኔም😂😂
ድራማኮ ነው😂😂
ኔም
እኔም
ከምር ሩታና አብርሺ የህይዎት ዘመናችሁን የተጣላ የምታስታርቁ ያድርጋችሁ
kikiki
ክክክክ በገ አይገባሺም
ክክክክ😂😂@@maymoona2094
😂😂😂😂😂
መቸ ይሆን የሚገባችሁ ከከከኸ
ዉብየ ለልጅሽ ስትይ ተመለሽ❤❤
😢😢😢Uuuuffii yaa waaqayyoo obsii Naniyee 😢❤mee warii akka koo laphee cabee jiraa uuuffii lakii godhaa mee namnii rifatanii maatii naafi ta'aa 😢
Dhiisii mee haadho koo ni sobu
😂😂😂ofi bosaa 😭😅😅
Hin sobani caluma jedhaa😂😂😂
ATI gowwashaa kan kana akkaa dirhamati hojetammee waalalteeee
Anilee Akumaa sii laphee na cabee dhugaa😢❤❤
ምዕራፍ 1...በአብርሽ ተለቀቀ
ምዕራፍ2...በናሂ ተለቀቀቀ
ምዕራፍ3..በሩታ ተለቀቀ
ምዕራፍ አራት 4...በዉብዬ ይለቀቃል
የመጬረሻዉ ምዕራፍ የሚታረቁበት ዉብዬ ጋር ያልቃል እንጂ ምንም ዕዉነታ የለዉም ስራ ነዉ ይስሩ እኛም እንማርበታለን❤❤
በትክክል. ድራማ. 😅😅😅
ትልቁ ነገር የውብዬ መመለስ ነው በእውነት የፍቅር አምላክ በመካካላችሁ ገብቶ ፍቅርን ከቀድሞ የበለጠ ይጨምርላችሁ። ደስ ብሎናል እንኳን ደስ አለህ ነሂ። እንግዲህ ሁሉንም ነገር ከካለፈው ስህተታችን እንማራለን።
ዬ ሩታዬ ማልካሚናት ዳሲ ያለዉ ትግስትዋ ዬኔ ዉድ 💕💕💕💕💕💕💓💓💓💓💓💓💓💓💓❤❤❤❤❤👍
Nahi&wube.ይተራቁ ያምትሉ🙏🙏👍💕💕💕💕💕
መቸ ተጣሉና😅😅😅
ሢጀመር ድራማ ነው
መች ተጣሉና😂😂😂😂
መቸ ተጣሉ እንቀል ሁለ😂😂😂😂😂😂😂የወሸት እለቀሱ
አቦ ፕራክ ነው
መድሃኒአለም አባቴ በማሃላቸው ግባ ኡፍ😭😭
Rutye yena mekari bewnte telk sewoich nesh🎉🎉🎉
አቤት አነጋገር ሩቲዬ የኔ ጠንኮራ ሴት የአብርሽ ንግስት በማርያም ታረቁ❤
እር እሩታየ ናፍቀሽኛል በራስሽ አይድያ ነይ በቤትሽ😢😢😢
🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑
አሽቃባጭ
ወሬ😅😅😅😅
ሩታዬን አታስጨንቁብኝ የኔ እስትንፋስ😢😢😢😢
አትሻብኝይችሩታአዴለችምዴ😅😅😅
ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም 😢😢😢❤
ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም
sellallahu alye weslemmmm🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
saw sa
w saw
saw
saw
ምንድነው ነገሩ እረ ወይኔ የምር ከሆነ ለምን ሚድያ ይወጣል😢
እና አብርሽ እጅግ ጀግናና የልጅ አዋቂ አንተ ነህ በዘዴ ውብዬን ያተረክፍክለት። በእውነት ተባረኪ ጀግና እና እውነተኛ ወንድም ነህ። የልባችሁን የዋህነት አይቶ እግዚአብሔርም ረዳችሁ አላሳፈራችሁም። ሄዳስ ቢሆን ኖሮ አይደርስባትም ነበር።
ኮሜንታተሮች አትሸወዱ ፕራንክ ነው ከሌላ ቤት አይቻለሁ ፕራንክ ነው እየሸቀሉ ነው ሽቀላ ይዘዋል😂😂
አዎ😊😂😂😂
በደብ ዲራመ ነዉ
በጣም የምር
ኧረ አይመስለኝም።
😂😂😂😂ሽቀላ መሆኑ ናሂላይ ይለያል 17:34
የሚያስጨንቃችሁ መፈስ የተመታ ይሁን በኢየሱስም በመካከላችሁ ሣላም ይሁን ❤️❤❤️
Ameeeeeeeeeen
Ameeeèeeen
Anchim tabaraki ❤❤
እነደ የሄም ጭንቀት ተብሎ ይፀለይበት?? 😂😂😂ራሳቸው ናቸው የፈጠሩት አኮ 😂😂😂
አይ ናሂ ተሆነ ወዲያ ማበድ መቀወስ አያስፈልግም ለማንኝዉም ተረጋጋ አብርሽ እሩታዬ ተቻላችሁ መሉስለት ፈጣሪ ይርዳህ ወንድሜ😢😢😢
ወብየ ግን በዝህ ሁኔታ ህጻኑን ከሰው ጋ ጥለሽ ከሄድሽ ማርያምን እናት አደለሽም እናት እኮ ለልጇ ስትል የምትከሳ የምጠቁር ብዙ ችግሮችን የምታልፍ እቁ ናት ልጇን ሜዳላይ አትጥልምእዴ ደግሞ ህጻኑ እዴት እሜያሳዝን
እሩታ አብርሽ ትለያላችሁ ቃል የለኝም ወብየ ናሂ አላህ ያሥታርቃችሁ
ሚዲያላዬ ለምንውየሚወጣውትዳርቀልደነውእዴ
እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይመልስላች. ግን ይህ prank በትዳር ላይ መጨርሻ ይህ ነው. እግዚአብሔር ልብ ይስጠን
ለምን ብቻዋን ጥላቸሁ ሄዳችሁ ሩታ አብራት መቅረት ነበረባት ይሄ ነገር ደራማ ነው
እና አምንሽ ነበር
Tela tehedalwche belew beyasebu telewat ayhwdum neber.
Nahein yeged A&R masamen nebrebachaw leza naw hulatum tetawat yewtut
ትክክል የኔም አሳብ ነው:: ሀገር ለሀገር እየዞሮ ፕራክ በጣም ነው የሚደብረው:: እነሱ ብቻ አራዳ 🥺🥺
ማነው የውብዬ እና የናሂ ነገር ያሳሰበው😢💔
እኔ
እኔ ማርያም 😢😢😢
ድራማ ነው
ስረ የለችም😂
Koy men agebachehu besew hewet be fetari sem
Goshi dagi argechikii tilati minaybeti melshi melaskilati nahi wusha wandochi sitibalu asmesayi wushochi nachu hubiyee ayzoshi😢😢😢
ክክክክክክ ድራማው አሪፍነው በርቱ ብር የማያረገውነገርየለ አሰከራችሁ አይደል😃😅😁😆😂😂😂
ሲጀምር አብርሸና ሩታ ከቤት ሲወጡ በሩን ማቆሎፍ ነበረ ወይም ሩታዬ ከእሱጋ መሆን ነበረ በነገራችን ላይ በለትዳሮች ከዚህ ተማሩ ፕራንክ አደረግሆች😢
Tikikiil
ሳሀ 😢
😢😢😢😢😢😢😢😢
ትክክል የኔም ሀሳብ ነው አንድ ሰው ከውብዬ ጋር መሆን ነበረባቸው
ዝንብሎ መሳፈር ሆነ ወደ ውጪ መሄድ ሰዋች አስረዶኝ 😊😊😮😮
ዉብየግን አትታገስም እዴ ናሂንየመሰለ ባል እደዉም ችሏታል እኛሴቶች መልካመነገር ሲሰጠን አናዉቅም 😢
ምንም ትዕግስት የላትም እንደው ለልጇ ስትል እንኳን አትታገስም እንደውም እኮ በጣም ነዉ የሚችላት በስመአብ😢😢
😂😂😂😂ድሮስ እሩታና አብርሽ ያሉበት
Atfredu yferedbachuhal
መጀመሪያ ጥሩ አድርገህ አትይዛትምነበር እጭ አስመሳሪ😢
እ ይጃጃሉና ቡሀላ ያዙኝ ልቀቁኝ ይላሉ ሆ
ደረቅ ነች ልጂቷ 😢
ትክክል
Ere mizanawi hunu sijemer Nahomn yemesele bal atagegnim libun silawekech new mitichawetibet Prank degimo esuam sitadergew new yekeremechiw
Kadada kezi belay min tarigat mehed alebat ich chakichak arogit😅😅
ዲያብሌስ የመጨረሻ ጨካኝነው አእምሮዋ ላይ ተጫወተባት የሰላም ህይወትዋን አደፈረሰባት ቀንዱ ይሰበር
ወይኔ ያግኛት ተስማምተው ይኑሩ የልጁ ነገር አሳዘነኝ እማእማ እያለ😢😢😢
ማነው እንደኔ የእኔሱ መታርቅ የምፈልግ እኛ ደግሞ የማይሆን ፕራንክ በባል እኛ በሚስት መሀል ይቅር የምትሉ👍👍👍👍👍😭😭😭😭😭
👍👍👍
ድራማ
በናታችሁ ይህ ፕራንክ ይቅር ለአንዱ አስተማሪ ሲሆን ለሌላው ደግሞ ፍቅር ሰላም ጤና ያሳጣል እነውብዬን አይለያቸው እግዚአብሔርን እኔ በጣም አዝኛለሁ በስጋ ወደሙ የተወሰናችሁ እንደዚህ በአደባባይ ስትወጡ ግን መድሀኒአለም በአንድ ጣራ ስር ያድርጋቸው ❤❤❤❤❤😅
ፕራንክ ነ😂😂😂
ስራቸው ነው. ግን ቡሀላ ውሻታሙ እረኛ እንዳይሆኑ
ኡፍፍፍ ስያሳዝን ግን ለምን ሩታ ከውብየ ጋር ከቤት ያልቆየት 😢
Yenemi hasabi new
አያስቡትም እሱን ሊያሳምኑ ነበር የሄዱት😢
ከባሏጋ ተለጥፋ ዎጣች ሩታ እኮ አሁን አንስላ ከባሏ ጋር ከገፈፈች ቧሀላ ተጨማለቀች እኮ100%
@@سليمانالعلي-ه1ن አንች ደደብ እንኳን አንሶላ ሌላም ብታደርግ ምን አገባሽ በገዛ ባሏ ሩታ ሩታ አይሰለቻችሁም ለመሆኑ😏😏😏
ግማታም@@سليمانالعلي-ه1ن
Dhugaa dubachufii tani egaa ijolee tanaa tidarii baraa kanaa hamanunii hin ulfataa waqayoo walitii isani Haa debisuu
Hin sobu pirnk dha😂
Dhugadha😭😭😭🫶🫶
Wayoo dhugadha mo
በነገራችን ላይ ናሂ የዋህ ነው😢😢😢
ናሒተረጋጋ እግዝብሔር ሰላማችሑ ያብዛላችሑ ለበጎነው😢😢😢
Uuuufffff garaa namaa nyataa waqaa waqayyoo waliti isin haa debisuuuu😢😢😢😢😢😢
Dhugaa settee moo ati
Diraama hojjeetuu jarii dollar 💸 dabaale 😂😂😂😂
Uuuuuuufffff maali cinqiin akkasiti 😢😢😢😭😭waaqayo adda sin hin baasin
እዉነተኛ ከሆነ ድራማ ካልሆነ አየረ መገድ ማሳገድ ይችላል ህፃኒን አታገላቱት እሶዋም ባይብስባት አትወጣም ብቻ ሰላሙን ይመልስላችሁ
ድራማነዉ
እሩታየእችኮየትንሽ ትልቅ ሁሉን አሞልቶየሰጠሽነሽ❤❤ፈጣሪ ያስማማችሁለልጃችሁስትሉ❤❤
😭😭😭😭😭😭😭ናት ስያለቅስ እኔንም አስለቀሰኝ ልጅቶዋ እደህፃን ያረጋታል አተምንም ጥፈትየለበትም
አሁንስ አበዛቹት ሰውን ማስጨነቅ ምን ይሉታል በፈጣሪ 😢😢 ምነው ዘና ያለ ነገር ይዛቹ ብትመጡ 😢
ዝም ብለው ይጃጀሉብናል
አትዩ ማን አስገደዳችሁ
It's drama
ዘና የለ ነገር ከፈለግሽ እናኤፉ ቤት ሂጂ እነሱ ናቻዉ እኮ የኛ ማፅነኞች😂😂
በሰላም ያዋልከኝ ጌታ በሰላም አሳድረኝ❤❤😊
😂😂😂
😂😂😂😂
😂😂😂😅😅
ሩታየ ይእኔ እናት አታልቅሽ
ያረብ አተ ኸይር ያሠማን ፍቅር ከባድ ነው😥😥😥😥
ጎበዞች. ትወና. ትችላላችሁ. ተዋናይወች ጉዳችሁ ፈላ. ግምገማ የሌለበት ተዋናይ እየተፈጠረ ነው. ሶደሪ ምናምን በቃ በለጧችሁ
ክክክክክክክክክክ ትክክል
ውብዮ በጣም ተረጋግተሽ አላሰብሽም ለምታርጊው ነገር ደሞ ጊዜ መስጠት አለብሽ እግዝአብሔር በጸሎት መጠየቅ ነበረሽ፡ ለምን ሰይጣን ማህላቹ እንዲገባ እድል ሰጠሺው፡ እናት እኮ ምንም ቢከፋት ለልጂዋ ስትል እንኳን እንደ ናሂ ኣይነት ባል አፍቃሪ እና አባት ከክፉ ባልም ለልጂዋ ስትል ቡዙ ነገር ታሳልፋለሽ የባሰ ህይወት ታሳልፋለሽ ውብዮ የምትወጂያት ቅድስት ኪዳነ ምህረት በርከክ ብለሽ ጠይቂያት ከምን እንደመጣቹ ይህን ጸብ ታሳይሽ አለች፡ ይህንን ነገር እኔ የሚመስለኝ መፍጠኑ የሰይጣን ነው ክፍ መንፈስ ይመስለኛል ራሳቹ ፈትሹ ጸልዮ ስገዱ ጸበልም ተጠመቁ ጠጡ መልሱ ከምን እንደመጣባቹ እግዝአብሔር ይገልጽላቹሃል ለሁለታቹ ነኝ፡ እግዝአብሔር ጥሩ ነገር ያሰማን አሜን።
የፕራክ መዘዝ እንዲ ኮሆነ ብቀርስ በባልና ሚስት ማሀል ይቅር የምትሉ
በጠም የስጠላል ለብር ብለው ሰያውቁ ትደር መበተን
Yewenet nw yiker
bexam
.እኔኮ የነ አብርሽ ተረጋጋ እያሉ ግርር የሚሉት ነገር ተሎ አይሄዱምደ 😢 ግን ሳኡድ እደዝህ ቀሏል 😅
😂😂😂
አብርሽ አብርሽ አትበሉ እነሱ ምን ያድርጉ ሲሄዱባቸው😢😢😢😢
@mamilove-di8tw👍😭😭
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
አይዞህ ፀልይ ሁሉም ይስተካካላል እግዚአብሔር ከናተገር ይሁን
ዋው ናሂ ግን ትወናው ሰርተህዋል
Uuuuuuf maalo baade dhiraa bochisuu gaari miti maaloo😢😢😢😢
አሁንስ ደከመኝ ገና ይቀጥላል ማለት ነው በሩታም ቤት ኑጂ
አረ ናሂ ተረጋጋ የትም አትሄድምብዬ ተመለሺ ይታረቃሉ የምትሉ እስኪ ደምሩኝ
መቼ ተጣሉና 😂😂😂😂😂😂
ሁሉ ድራማ ነው እኛ ምን አገባን ቢታረቁ አይተ ባይታረቀው
@@Fikre-e3g🤣🤣🤣🤣🤣🤣. ይመችሽ
አስሮ የምገርፋችው ወንድ ይጠፋ😕😕ጠገባችሁ
@@Mas-bn2by ክክክክክ ወላሂ ደም ነው የሚፈሉት ተጫወቱብን እንጅ 😂😂😂😊
፩ድራማ😂😂😂ቱአስለመዷችሁ እነዝህ ሉጢወች ስጠላቸወ ቱ
ሩታየ የኔ ልዕልት በስንቱ ነዉ የተጨነቅሽዉ❤❤❤❤
የድራማውን እርዕስ pleas😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂ውነት😂ልብ፡አጠልጣይ😂የፍቅር😂ታሪክ😂
ርዕስ ናሂነ ዉብዬ ተለያዩ😂😂😂😂
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
😀😀😀ናሂና ውብየ ተለያዩ ነው የሚለው
Semu jela jele yebalale🤣🤣🤣
Ruta Gen mubeye Gara maqoyete neberbate
በትዳራቹህ ምሃል ፕራንክ የምትደራረጉ ሰውቺ ካዚህ ቡሃላ ይበቃል የምትሉ
ኡፍፍፍፍፍፍ አምላኬ ሆይ ቸር ወሬ አሰማን አበርሸየ ሳትሄድ ይደርሰባታል በየ ተሰፋ አደርጋለሁ😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢አፍፍፍፍፍ ናሂ በእግዚአብሔር አታስለቅሰኝ አሞኛል የባሰ አንተ እያሳመምከኝ ነው
ውብዬ አጥፍተሻል አንድ ጊዜም ቢሆን ለአብርሽ እና ለሩታዬ ስትይ እንኳን እድሉን መስጠት ነበረብሽ 😢😢😢ብቻ እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣላቹ 😢😢በመሀል ልጃቹን አትጉዱት ለህፃኑ ስትሉ😢😢
ሩተ እና አብርሽ ፈጣር ነቸው እንዴ????
አቦ አቃጥሎአት ነዉ እኔ ደረሰብኚ ፈተቸ ተገላገልኩ
አረ ናሂ ማምከር አይጠበቅበትም በጣም አስተዋይ ልጅ ነህ ውብየ ግን ትግስት የላትም😊
አብርሽ ጥፋተኛ ነክ ሩታን ከውብየ ጋ ማስቀመጥ ነበረብክ
ሚስክን😂😂😂😂
አምላኬሆይ እነዚህን የዋሖች እርቅ አዉርድላቸዉ
ድራማው አያበቃም እዴ ሆ ቅመሞቼ እኛን ለማስጨነቅ
ተጫወታቹበት በዚህ የዋህ ህዝብ ለተመልካች ክብር የሌላቹ ባለጌ ናቹ ከናተ ምን እንማር
በጣም ወላሂ በዚህ ምስኪን ህዝብ ይጫወቱበታል
ከዛ ታረቅን ብለው ይመጣሉ ትንሽ ሸቅለው
ስትፋቀሩ ሚዲያ ላይ ስትጣሉ ሚዲያ ላይ ኤጭ😊😂😂😂
ነፍራቆች ኧረ በትዳር ድራማዉ በቃ😅😅😅😅😅
ያልገባኝ ነገር በዚህ ፍጥነት ልጁን የት አድርጋውነው የምኬደው ሰው የላትም አላችሁ ነውስ ድራማነው?
እሩታና አብርሽ ትልቅሰወች ናችሁ ከፍበሉ ተባረኩ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እሩታየም አብርሽም ተጨነቁ ትልቅ ሰዉ ናችሁ ለህፅኑ ስትሉ አስታርቆቸዉ
ህፃኑ ሲያሣዝን እማ እማ እያለ እባለፈውቢደዮላይ😢
ልጇቻችን አታስጨንቁብን ሆሆሆሆ ሶስት ቃን ሙሉ መለቀቀስ 🤔
አራት ቀን ሆነ እንጅ😢
@@sada-vs3wi አረት ቃን ነዉ እንዴ ሆሆሆ አልበዘም🤭🤜🤜በዚህ ነበሪ መለት
አይዞሽ😢😂
ገና ነገ ይቀጥላል አይ እዳዬ 😥😥
የኣንድ ቀን ብድዮ እኮ ነው 😁ወይኔ ልጆቼ ተው A R
አይናሂ ለ ውብየ ይከአ ይ ገባትም
ለምን ህጂልኝ አይባልም ተገቢ አደለም😢😢😢😢ውብየ የኔነትሁምያ ልፋል
አወ ማርያም😢😢😢
Yotayou😢ምክርሽ፡የኔ፡እናት❤❤ቅመምኮ፡ነሽ❤❤
እሩታዬ❤❤ሙትትትብዬነው፡ምወድሽ፡የኔ፡የሴት፡እመቤት❤❤❤ልዩ፡ውድድድ
ግን ኮ ናሂ የዋህ ነው የምር. 😢 እኔ አንድ ነገር መናገር ምፈልገው ባለትዳሮች ሴቶች. ተጠንቀቁ ቆም ብላቹ አስቡበት በእውነት እቺ አሁን ጥላው ብትሄድ ብትፋታ መጀመርያ ሚከፋው ማነው እሷ ነው ሚከፋት ሴት ነው ሚከፋት ወንዶች ደህና ናቸው የምር ይህ አጉል ድርቅና. ይቅርባቹ
እውነቴን ነው ብትሄድ እኔ ነበርኩ ማገባው እውነት ባረገው
😁✊@@سارهساره-غ7ز4ش
@@سارهساره-غ7ز4ش ሄደሌች ተዘገጅተሽ ጠብቅ ጉድ እኮ ነዉ😂😂😂😂
በጀመርያ ስረአት አትዝም ነበር ደግ አድርጋለች ለፕራክም ልክ አለው ውብዬ ስደት እንዳመጭ 😢
😂😂😂😂😂❤
Kkkkk
አረ ሩታየ ናፍቀሺኛል በራስሺ ስራ በራስሺ ቻናል ነይልኘ የኔ ልእልት❤❤❤
ያስተምራል,,ድራማው,,የሩታ,ምክር,,,ጠቃሚ,ነው,,አደኔ,ግን,በራሳችሁ,ትዳር,ድራማ,ባሰሩ😊😊😊
ሩታዬ የኔ ውድ እደት እዳሰቀችኝ አይዞህ አይዞህ አይዞህ ተረጋጋ 😂😂😂😂😂😂
ምን ያስቃል አሁን ይሄ😢😢😢😢
@@mamilove-di8tw ካላሳቀሽ አለመሳቅ ነው ሀራካታቸው ግን አስቆኛል ሆ
ዱሮምድራማያሥቃልግንተጃጃሉ😂
😅😅😅
አስጨነቆብንኮ አረ ወደዛ ሩታየ የኔ ንስ ነገረ
ወይ እናተ ተጫወቱብን ፕራንክ እየሰራቹ ፓርት 3 እንጠብቃለን ከዚያ ተገናኙ ማለት ነዉ
Yaaaaa
ድራማ,አደዚህ,ነው,,ልብ,አጠልጥሎ,ነው,መቆም,ያለበት
እዬ ነገረ እውነት ነው ወይስ ፕራክ ነው ማነው እንደኔ ግራ የገባው😢መለየት አቃተኝ እኮ
ወይ እናንተስ አረ ፕራክ ነው
አረ ምን ፕራንክ ቅልጥ ያለ ድራማ ነዉ ክክክክክ
አረ ፖራንክ ነዉ ዩተቱባቸዉ ለማሳደግ ነዉ
Techemalekachu joro mekelja new ende prank telahu
የኔ የዋህ ሲያሳዝን 😢😢😢😢አልቅሶ አስለቀሰኝ😢😢😢
በየተራ እየሸቀሉነው ትላንት አነ አብራሃም ዛሬ ደሞ እነ ናሆም ይአኤንን የውሃ እዝብ ያጃጅላሉ ትላንትና ልብ ካላቹ አብርሃም ሳቅ አምረለጦት ነበር
Duraa yeroo biraa baatu maalif hin yaanee oduu oftii ammaaa😂😂😂
Jarri hojiidhaf malee dhugaa miti
@@Obsineetguutaashuumii dhugaa duraa bayeen rifadheee amnaa garuu iraa fokataa dhugaa buktii ofi iraatii akmitii qosuu garuu seexaan namaa dhagaahaa kaana
Diramaa.akka.ta.ee.hin.beysisaa🙆🙆
Dursaa hojii jiraa jedhemi ma haofatanii wataa hin tanee me zimii jedhaa
Waqayyo kadhafi wataa hin tanee hin dubatinaa
Taa katataay diramaa taa jamaraa 😅😅😅
😂
ፕራንክ ነው ሁለት መቶ ሺ ለመግባ ነው እንደዚህ የሚደርጋችሁ 😂😂😂😂😂😂
እኔም መሥሎኛል😂😂😂😂😂
አጃጃሉን እኮ ሆሆይ በስቱ እንጨነቅ
እሳን ለመጠበቅ እሩታዬ እቤት መጠበቅ ነበረባታ አብርሽ ደሞ ናሂን መቀበል ነበረበት
እሩታዬ እና አብርሽዬ ጀግና ናችሁከምር ሰው አክባሪ ናችሁ❤❤
😂😂😂😂😂😂ወይኔ ናሂ የስራህን
በቃ በረረች አላለም
😅😅😅
በረረች አለ😅😅😅😅
ከክክክኮክኮ
አንች ትስቂአለሽ ሩታዬ😢😢😢😢
😂😂😂😂😂😂