💎መለያየት የለብንም,አብረን እንኑር አሉኝ😱😱

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 дек 2024

Комментарии • 3,6 тыс.

  • @Ato_Efrem
    @Ato_Efrem 5 месяцев назад +2180

    እረ ጓአደኞቼ ለኔም ቦታ ፈልጉልኝ ሳቅ ጨዋታቹ ናፈቀኝ😔🥹❤️🙏

    • @BebaBeba-m7u
      @BebaBeba-m7u 5 месяцев назад +30

      አታም ነ ይንግድ አታብቸህን ነህ ከነሱ ታጨመሪ አይዞወቹ😢😢❤❤❤❤❤

    • @Zinatibrahim-z4r
      @Zinatibrahim-z4r 5 месяцев назад +21

      አይዞህ ኤፋነቴ ይህም ያልፍና እደበፊቱ አብራችሁ ትሆናላችሁ❤❤❤

    • @HermelaHermita
      @HermelaHermita 5 месяцев назад +7

      Efri wendmi ayezon hasbhe tesaktolhe abreh lemhon yabqahe🙏🫶

    • @ሙዬነኝየኢምዬዋታነፈቅኡም
      @ሙዬነኝየኢምዬዋታነፈቅኡም 5 месяцев назад +14

      ኤፈዬ አብሺር አላህ አይለየቹ🌹🌹🌹

    • @ፍቅርብቻ-ቸ4ገ
      @ፍቅርብቻ-ቸ4ገ 5 месяцев назад +6

      😢😢አይዞህ ኤፍ

  • @BirukTube-
    @BirukTube- 5 месяцев назад +1758

    መረበሽ አይቻልም😂😅😅

    • @GggHh-ft6sc
      @GggHh-ft6sc 5 месяцев назад +58

      ይመቻችሁ ባላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሁላችሁም ቡራ ሐሰን ሙቤ❤❤❤

    • @Samera1-xw7km
      @Samera1-xw7km 5 месяцев назад +28

      አይለያቸሁ😍😍😍😍

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 5 месяцев назад +7

      ara😂😂😂

    • @comcell1549
      @comcell1549 5 месяцев назад +4

      ❤❤

    • @اال-ر9ق
      @اال-ر9ق 5 месяцев назад +6

      አይዛችሁየኔወድሞች😢😢😢😂😂❤❤❤❤

  • @Samiraderebe
    @Samiraderebe 5 месяцев назад +150

    "አንተ ጠዋት ተንስተህ ፊትህን ስታጥብ
    ሌላኛው ደግሞ ጠዋት ተንስቶ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ
    አለና ምንም ባይኖርህም ጤናህን አሟልቶ ለሰጠህ
    ጌታህ ሁሌ አመስግነው" !!
    🤲አልሃምዱሊላህ !!🤲

    • @Hesai-u3s
      @Hesai-u3s 5 месяцев назад +1

      እግዚአብሔር ይመስገን❤😊

    • @atube7214
      @atube7214 5 месяцев назад +1

      አልሃምዱሊላህ

    • @HabtamGobeze
      @HabtamGobeze 5 месяцев назад +1

      Egziyabher yimesgen ❤❤❤

    • @AhahwhAhsbs
      @AhahwhAhsbs 3 месяца назад

      ሱበሃንአሏህ በትክክል አልሃምዱሊሏህ

    • @wwkkwwkk3510
      @wwkkwwkk3510 2 месяца назад

      J
      J

  • @የድግልእናቴ
    @የድግልእናቴ 5 месяцев назад +197

    ብሩኬ ለድግል ማርያም ያለክ ከብር 🙏🙏🙏🙏እመቤቴ ሁልግዜ አትለይክ 🙏❤️

  • @bekitube16
    @bekitube16 5 месяцев назад +431

    Welcome ሙቢያችን 🎉🎉

    • @TizitaTubeትዝታ
      @TizitaTubeትዝታ 5 месяцев назад +3

      ኧረ ቪዲዮ ልቀቅ

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 5 месяцев назад +1

      Beka hayimi na burke gara vido sirili be marami temelikachochi kibiri yinurachu bexame debirale niqetineu

    • @FfFff-vr2gn
      @FfFff-vr2gn 5 месяцев назад

      🎉🎉🎉🎉

    • @loveጉራጌ
      @loveጉራጌ 5 месяцев назад

      በጣም ተቀየምኩህ ቤካ

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e 5 месяцев назад

      ❤❤❤❤😢😢

  • @firemoges7985
    @firemoges7985 Месяц назад +3

    ወይኔ ብሩኬ የእመቤታችንን ስዕል ሳይ ምን አይነት ምርጥ ልጅ ነህ። በተረፈ ታምራላቹ😘❤❤❤

  • @zeynebyoutoube1461
    @zeynebyoutoube1461 5 месяцев назад +553

    ሙቤና ሀሰን የዲናችሁን ነገር አደራ በተርፈ ደስትላላችሁ መሸአላህ በርቱ።

  • @መታገስዋጋአለው-ወ6ደ
    @መታገስዋጋአለው-ወ6ደ 5 месяцев назад +175

    ብሩኬ ለድግል ማርያም ያለክ ከብር❤❤❤እመቤታችን ሁልግዜ አትለይክ❤

    • @Hesai-u3s
      @Hesai-u3s 5 месяцев назад +3

      እኔም ሙትትብዬነዉ ድግልማርያምን እምወዳት ማርያም እናቴ የስደት ስቄ❤

    • @dasnaentertainment
      @dasnaentertainment 5 месяцев назад +1

      ሳብስክራይብ ኣርግልኝ😍

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 5 месяцев назад

      ❤❤

    • @seasea3347
      @seasea3347 5 месяцев назад +1

      አሜንአሜንአሜን

    • @መታገስዋጋአለው-ወ6ደ
      @መታገስዋጋአለው-ወ6ደ 5 месяцев назад

      @@seasea3347 ስብሰክራይብ አድርጊኝ ❤❤

  • @HabasiKarita
    @HabasiKarita 5 месяцев назад +46

    የድንግል ማርያምን ስእል አድህኖ አይቸ እንዴት ደስ እዳለኝ እመብርሀን ትጠብቃች አይለያችሁ ፍቅራችሁን ትጨምርላችሁ እመ ብርሀን❤❤❤❤

    • @Mekde731
      @Mekde731 4 месяца назад

      ❤❤💜💜💜💜💜🎉😘😘😘

    • @ማሂወሎየዋ
      @ማሂወሎየዋ Месяц назад

      አሠለሙአለይኩም ብለህ ጀመር ሠላ ሠላም አትበል

  • @Zamzam-z7l
    @Zamzam-z7l 5 месяцев назад +82

    ባንድ ብርጭቆ ስጠጡ ማሻአላህ ደስ ስትሉ ይህ ሁሉ ፍቅራችሁን ነው እሚገልፀው❤

    • @EmuyeJima-w4z
      @EmuyeJima-w4z 5 месяцев назад +1

      Betam ❤❤❤❤respect

  • @masimasi6930
    @masimasi6930 5 месяцев назад +276

    የወንድምነት ጥግ እናንተን አየሁ ጊዜ የማይቀይራችሁ አሁን እንደናንተ ያላ ጓደኛ የት ይገኛል በአላህ መታደል ነዉ ምነዉ የናንተን አይነት 1 እኳን ባገኝ 😢💝

    • @fofofofo2405
      @fofofofo2405 5 месяцев назад +3

      በጣም እፍፍፍ😢😢😢😢

    • @msgjh3659
      @msgjh3659 5 месяцев назад +2

      እኔም እሰከዛሬ ድረሰ የለኚም😢

    • @Aliya485
      @Aliya485 5 месяцев назад

      Awo Wellahi Adra Dinachun Selatachun Sigadu 😢😢❤❤

    • @tigistmelkamu8678
      @tigistmelkamu8678 5 месяцев назад +4

      እኔ በጣም የምወዳት የምትወደኝ አዲት ጓደኛ ነበረችኝ 🥺12ዓመታችን
      ግን እሷ ሁሌ በሰሜት ነው የምትጓዘው ግን ጓደኘነቴ ያለማጣት እና ያለመራራቅ ሰል ጌዜን እየሰጠሁ ከቤተሰቦቸ አብልጨ ዛሬ ሰደተኛ ብንሆኖ እኔን ብላ ካለሁበት ሀገር ብትመጣ የራስ መተማመን ቀርቶ በትንሽ ነገር 1ወር ተቀምጣ ትታኝ ቨደች
      ታዲያ ጓደኛ ማለት ምን ማለት ነው ብየ ብጠይቃት ዝም ብላ ትታኝ ቨደች እደቀልድ13ዓመት ጓደኘነትን ንቃው ቨደች
      አየሽ ብቻ መገናኘትም እዳለሁኖ ባላሰብሸው መንገድም መለያየትም አለ 😢😢

    • @ሂወትየማርያምልጅ-ቈ5ቘ
      @ሂወትየማርያምልጅ-ቈ5ቘ 5 месяцев назад

      ደምሪኝ ዉዴ❤❤❤❤

  • @SalamSalam-vw1nr
    @SalamSalam-vw1nr 5 месяцев назад +16

    በጌታ ስም ወይኔ ምን አይነት ፍቅር በክርስቶስ እየሱስ ኑሩልን ለዘለዓለም ለሀጌራችን ተምሳለት ናችሁ እኮ እናንተ❤❤❤❤😢😢😢😅😅😅

  • @tiruwerksisay222
    @tiruwerksisay222 5 месяцев назад +137

    አርሴማን የጓደኝነትን ጥግ በተግባር ያሳያችሁን የቡታጅራ ልጆች ሁሌም በፍቅር ኑሩልን

  • @eteneshabay2956
    @eteneshabay2956 5 месяцев назад +53

    ቡሩኬ የሴት አንጀት ነው ያለው ። ሩህሩህ ነው ። መለያየት አይወድም ። በጣም መልካም ልጅ ነው ።

  • @TigstAwoke
    @TigstAwoke 3 месяца назад +4

    እዉነት ዉቢ በጣም ሚሲኪን ነዉ

  • @MOMisMyLife-xe4sl
    @MOMisMyLife-xe4sl 5 месяцев назад +166

    የሙቤ እናት ስወዳት ❤ሶ ብሩኬ እና ሀሰን ትክክል ናቸው እነሱ ጋ ኑር ምክንያቱ ስራ ስለ ምትጀምር ብቻህን ብትካራይ ቤቱ ተዘግቶ ነው የሚውለው ያው ለመኝታ ብቻ ነው ምትገባው ስለዚ ኣብራቹ ሁኑ የቤት ክራይ ሼር ኣድርጋቹ ትከፍላላቹ ደግሞ ሁሌ እንጀራ ገዝታቹ ከምትበሉ .ጤፍ እና የእንጀራ ማስቀምጫ ኣስቤዛ ምናምን ገዝታቹ ኣንዲት እንጀራ ምትጋግር ወጥ ምትሰራ ሴት ብትቀጥሩ ጥሩ ነው ባይ ነኝ ፈጣሪ ኣይለያያቹ ምርጥ ጋደኖች👍❤

    • @amisyasgashu5889
      @amisyasgashu5889 5 месяцев назад +3

      ትክክል የአዲስ እንጀራ ውድም ነው አልፎ አልፎ ካልሆነ ጥራት የለውም

    • @BurtukanMuktar
      @BurtukanMuktar 3 месяца назад

      1:22 Mask msg three k plaza me 1ryopa do m

  • @AdenaAladena
    @AdenaAladena 5 месяцев назад +77

    ብሩክ ለድግል ማርያም ያለክ ❤❤❤እመቤቴ ሁልግዜ አትለይህ❤❤❤

  • @AdeyDagnewu
    @AdeyDagnewu 5 месяцев назад +19

    ማነው እመቤቴ ማርያም የታየችው በመጀመሪያ 🥹❤እናቴ ትጠብቃችሁ 👏❤

    • @MG-yv9ds
      @MG-yv9ds 5 месяцев назад +1

      ግንበራስጌ በኩልያድረጋት ❤❤❤

    • @Mekde731
      @Mekde731 4 месяца назад

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @dxbdxa691
      @dxbdxa691 4 месяца назад

      እኔ❤❤❤❤

    • @galmam-p4f
      @galmam-p4f 2 месяца назад

      አሜን

  • @HaledAhmeb
    @HaledAhmeb 5 месяцев назад +179

    ሙቤናሀሰን. የድናቹህን ነገረ አደራ እወዳቹሀለሁ. ድምሩኝ

    • @uaealain9164
      @uaealain9164 5 месяцев назад +6

      ያሰባችሁት ሁሉ ይሳካላችሁ ሙቤና ሀሰን ደግሞ በድናችሁ ጠካራ ሁኑ

    • @sarahmohammed6895
      @sarahmohammed6895 4 месяца назад

      እመብርሀን ድረሺ አሁን ምንአመጣው??

    • @HaledAhmeb
      @HaledAhmeb 4 месяца назад

      @@sarahmohammed6895 በይካላገባሽአትግቢ??

  • @Zabibamustfa
    @Zabibamustfa 5 месяцев назад +51

    ሙባረክ እነ ሀሰን ዲነቹን አደራ አደራ አደራ ይህ ዱንየነው እነም ሁለቹም አብሽሩ

    • @Elfo-s8c
      @Elfo-s8c 4 месяца назад

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍

  • @Mekahassen-hu8lm
    @Mekahassen-hu8lm 5 месяцев назад +14

    የጎደኝነትን ጥግ በእናተ አየሁ ፈጣሪ ይጨምርላችሁ

  • @meretechhassni305
    @meretechhassni305 5 месяцев назад +44

    ቡታጅራ ልጆች አንድነታችሁ መተሳሰበች በጣም ነው ደሰ ያምለው የእዉነት የሳበችሁት ይሰከላችሁ❤❤❤

  • @user-be40h4fg6d7
    @user-be40h4fg6d7 5 месяцев назад +42

    እመቤታችን ማርያም ለማያት ደስታ ለተሰሞዎ 👏❤

  • @muluneshasefa6606
    @muluneshasefa6606 4 месяца назад +3

    ማነው የእመቤቴ ማርያም ስእል አድኖ አይቶ ደስ ያለው እመቤቴ ማርያም እናቴ ቡሩክ በሄድክበት ሁሉ እመቤቴ አትለይህ

  • @Yif7g
    @Yif7g 5 месяцев назад +46

    እኔኮ ብሩኬ የዋህ አዛኝ ሩህሩህ ነክ የምለው በምክንያት ነው ማርያም ሙባዬ ሐሠን በጠቅላላ የቡታ ጂራ ልጆች ፍቅር ናቸው እመብርሐን የልባችሁን መሻት ትፈጽምላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
    @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 5 месяцев назад +106

    ሀሱን እና ሙቢ አደራ በአላህ የድናችሁን ነገር ለመማር ሞክሩ ሠላተል ጀመአ እንዳያልፋችሁ አደራ ወንድሞቼ በተረፈ እነብሪኬም በርቱልን አላህ ይጠብቃችሁ

    • @rahmahmoh3796
      @rahmahmoh3796 5 месяцев назад +1

      👍👍👍

    • @zedbabo9298
      @zedbabo9298 5 месяцев назад +2

      ትክክክል በድናቸዉ መጠናከር አለባቸዉ🎉🎉🎉

    • @MahedarAlemu
      @MahedarAlemu 5 месяцев назад +1

      ያልበላችሁ ቡታ ታካላችሁ አይደል እዚህ መዳቤት ተቀምጠሸ ልጆችሁን ለማለያየት ፀብ ለመፍጠረ ሴጀመር እናንተ እዚህ ሳውዴ ያላቹሁ ለሰድብ ኩሌጅ እምነትሸንማ አንቼን ያዤ በሰድብ አይደልም

    • @gshshsnsn7376
      @gshshsnsn7376 5 месяцев назад +1

      እኔምፈራሁአላህይጠብቃቸውአላህይምራቸው

  • @QatarRayyan-z2c
    @QatarRayyan-z2c 3 месяца назад +1

    ስታምሩ አይለያችሁ ❤❤❤

  • @eledaneyasuseledan6771
    @eledaneyasuseledan6771 5 месяцев назад +81

    በቃ ስታገቡ ብቻ ተለያዩ. እጂ እዳትለያዩ. የፍቅር ምሳሌ ሁኑ. አይዟቹ በእውነት እግዚአብሔር ይረዳቹአል

    • @HhdGhf-t6h
      @HhdGhf-t6h 5 месяцев назад

      ሢያገቡሥ ለምን😢

    • @Fanos-rn5jy
      @Fanos-rn5jy 5 месяцев назад

      @@HhdGhf-t6hታዲያ ምስቶቻቸዉን ይዘዉ ደባል ይኑሩ😂😂😂

    • @Sara-nd3ds
      @Sara-nd3ds 5 месяцев назад

      ​@@Fanos-rn5jy😂😂😂

    • @እክራም
      @እክራም 5 месяцев назад

      ክክክክ😂 ዉዶ አይሰቁ

  • @عايشهعايشه-ر9ص
    @عايشهعايشه-ر9ص 5 месяцев назад +24

    ጎደኝነት ታየ በቡታጅራ ልጆች አላህ ዘላቂ ያድረግላቹ

  • @EeEe-o9y
    @EeEe-o9y 5 месяцев назад +13

    ቡራ የኔ ምርጥ የመቤታችን ስዕል አዲኖ ሳይ
    ዘረኝነት በሀይምኖት መከፍፈልን ጠላሁ አንዲ እንሁ ከናት ብዙ ነገር ተምሪያለሁ🫶⛪⛪⛪🫶🕋

  • @MAmm6377
    @MAmm6377 5 месяцев назад +52

    ተባረኩ አይለያቹ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርሳቹ❤❤❤

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl 5 месяцев назад +31

    ኡፋፋፋፋ ስታዛዝኑ ለጓደኝነታችሁ ስትሉ ከቤተሰቦቻችሁ ተለይታችሁ መጣችሁ ፈጣሪ አይለያችሁ

  • @FafiyTube
    @FafiyTube 3 месяца назад

    አላህይጠብቃችሁ🎉🎉🎉🎉

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 5 месяцев назад +69

    ወንዶች እኮ አንድ ሺህ ቢሆኑ ይስማማሉ አለን እኛ ሴቶች ከሁለት በላይ መኖር አንችል ምርጥ ጓደኛ ብለን ይዘን ከጀርባችን ግን የሚያጠቁን ስንት አሉ

    • @SADEMOHAMMED
      @SADEMOHAMMED 5 месяцев назад +1

      እኔስ የሴትጓደኛየለኝም እድሮረኝምአልፈልግም ጓደኛየም ሁለነገሬም አላህና ባሉካየብቻ ቤተሰቦቸብቻ በአሁኑ ሰአት ሴትጓደኛ አያስፈልግም

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 5 месяцев назад

      @@SADEMOHAMMED እኔም ደርሶብኝ እኮ እርግፍ አድርጌ ተውኩ አልሀምድሊላህ ሰው በጣም አምናለሁ ግን ጎረተውኝ ነው የሚሄዱት ሳሊህ ጓደኛ አገኘሁ ብየ ስይዛቸው አንድ ወር አይቆዩም አሁን ላይ ግን አያርመኝም አልሀምድሊላህ ስደት ብዙ ነገር አስተማረኝ

    • @tyabauae5539
      @tyabauae5539 5 месяцев назад

      😂😂😂

    • @Fato-oi1no
      @Fato-oi1no 5 месяцев назад

      እኔም ዉደ ደምሪኝ ባሌብቻ ነዉ ጓደኛየ❤❤​@@SADEMOHAMMED

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 5 месяцев назад

      Eko😂😂

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 5 месяцев назад +40

    😢ብሩክ ግን ለሁሉምስውአንድአይነትፊትነውያለው ደስሲል

  • @Sojoo-f4g
    @Sojoo-f4g 5 месяцев назад +2

    ቡታጂራወች እደወሎየወቺ ፍቅር ናቸው ወላሂ ማርያምን እያሉ ፍቅር ብቻ የሀይማኖት ጂግር የለ❤❤❤❤

  • @tbaheru
    @tbaheru 5 месяцев назад +31

    የኔ አባት ሙቤ አይዞህ እናቶቻችንንም አላህ ይጠብቅልን

  • @mindayetadele7948
    @mindayetadele7948 5 месяцев назад +1

    ማነው እንደኔ የሀሰን ጨዋታ ዘና የሚያረገው❤❤❤😊😊

  • @HghhVhbv
    @HghhVhbv 5 месяцев назад +30

    በጣም እኮ ነዉ እምታሳዝኑኝ አይዞአችሁ ወንድሞቸ ደሞ እንጀራ ከማይታወቅ ሰዉ ካልሆነ አትግዙ ሸክላ ስለሚጨምሩ ተጠንቀቁ ሽሮና በርበሬ ከቤተሰብ ጋር አስመጥታችሁ እንጀራ አስጋግሩ ለወጭዉም ጥሩ ነዉ በተረፈ ፈጣሪ አሳባችሁበት ያድርሳችሁ።

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye 5 месяцев назад +28

    እነዚህን ልጆች ስወዳቸው 🥰🥰

  • @HayetHayetHussen
    @HayetHayetHussen 2 месяца назад

    እላህ፡ይጠብቃችሁ፡❤❤❤❤❤❤

  • @ታደየፍልፍል
    @ታደየፍልፍል 5 месяцев назад +19

    እየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ አምላክ እና የዘላለም ሂይወት ነው

    • @flour1988
      @flour1988 5 месяцев назад

      አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንን❤❤❤❤

    • @aberuteressa9024
      @aberuteressa9024 5 месяцев назад

      Ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen

    • @tseganeshadane-hr8lz
      @tseganeshadane-hr8lz 3 месяца назад

      Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 5 месяцев назад +59

    ማነው የናቴ የእመብርሀን ስእለ አድህኖ አይቶ ደስ ያለው የኔ ባለ ማዕተቦች ክርስትና ማለት እንደዚ ነው ለሰው ማዘን ማደርያ ያጣ ማስጠጋት ቤት የእግዝአብሔር ነውና ጓደኝነታቹ እስከ ጥግ እያሳያቹን ነው እግዝአብሔር ከክፉ ይጠብቃቹ🙏🥰

    • @Mekde731
      @Mekde731 4 месяца назад

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @samerasamera5984
    @samerasamera5984 3 месяца назад

    ደስ ስትሉ አይለያችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fikrcherkos772
    @fikrcherkos772 5 месяцев назад +39

    ብሩኬ እና ሀሰን በጣም ቀና ናቹ እግዚአብሔር ይባርካቹ

  • @ChxydNcgdhx
    @ChxydNcgdhx 5 месяцев назад +18

    በጣም ደስ የምትሉ ጎደኛማሞች እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ❤

  • @ገነትስድስተኛ
    @ገነትስድስተኛ 3 месяца назад +1

    ዳስ ሲሉ በጌታ ፈጣሪ ይጠብቀችሁ 🥰🥰🥰

  • @hanankm4587
    @hanankm4587 5 месяцев назад +22

    ዋው ስታምሩ ምርጥ ወድማማቹሁ ፈጣሪ የድንግል ማርያም ልጅ እሱ ከናተጋር ይሁን አይዟቹሁ ፈተናን ከተፈተኑ ቡኃላ ነው ውጤቱ የሚያምረው በርቱ አይዞቹ አቦ ይመቻቹ ያራዳ ልጆች ዋው

  • @Mነኝ234
    @Mነኝ234 5 месяцев назад +47

    ውይይይይ ደስ ስትሎ አብራችሁ ስለ ለነ ደስ ብሎኛል ብሩኬ ሁለት የዋህ አስቂኝ ጓደኞች ጋር ሁነህ ታድለህ እኘሱም ታድለው ሁላችሁም ሀሠን ሙቢ ብሩኬ አብራችሁ ስለሆናችሁ ከምንም በላይ ደስ ብሎኛል

  • @WenshetAwugichew
    @WenshetAwugichew 2 месяца назад

    እወዳችዋለው😂😂😂

  • @gdgd4489
    @gdgd4489 5 месяцев назад +21

    ሙቤ ያሳስነኝል የኔወዲም ብርኬ ምርጥልጂ አሰን ሁላችሁም ደስስትሉ❤❤

  • @EhteBelachew
    @EhteBelachew 5 месяцев назад +41

    ዋዉ ቡራዉ ምርጥ ልጅ ❤❤❤ድግል ማርያም የልብህን መሻት ትሙላልክ❤❤❤❤🎉

    • @bedriaabdullah4049
      @bedriaabdullah4049 5 месяцев назад

      MashaAllah tabarakalla he is so kind ❤️ 💖 💝

  • @aass7727
    @aass7727 4 месяца назад

    እንደው ማሪያምን እንደት እንደምታምሩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ❤❤❤❤

  • @user-lq7mf6if9h9
    @user-lq7mf6if9h9 5 месяцев назад +30

    ወለሂ የጎዳኝነት ጥግ በነታ አየዉ ቢራ አበርን ኢኑር አለለዉም የኔ ዳግ😢😢😢❤❤❤❤

  • @GenetYimer-th7zn
    @GenetYimer-th7zn 5 месяцев назад +24

    ሁላችሁም የዋህ ቀና. ሰው ናችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የልባችሁን መሻት. አቦ ያሳካላችሁ 🙏🙏🙏

  • @ተሥፈኛዋነኝየልጄቅምጥል
    @ተሥፈኛዋነኝየልጄቅምጥል 5 месяцев назад +8

    በናተ ዉስጥ እዉነተኛዋን የዱሮዋን ኢትዮጵያዬን አያታለሑ💝💝💝💝💝💝💝

    • @MayeIove
      @MayeIove 5 месяцев назад

      በጣም😢

  • @ikram5205
    @ikram5205 5 месяцев назад +36

    ሀሰን ብሩክ ምርጥ ሰው ናችሁ እግዳተቀበይ በሳቅ በደስታ አላህ ካሰባችሁት ያድርሳችሁ ወድሞች

  • @EmuAYMEN-wj2rc
    @EmuAYMEN-wj2rc 5 месяцев назад +27

    ሀሰንና ብሩክ ምርጥ ሰዉ አሳዝኖኝ ነበር ሙቤ ፈጣሪ ምኞታችሁን ያሳካላችሁ❤

  • @EkramShraum
    @EkramShraum 3 месяца назад

    ደስ ስትሉ በአላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሀይማኖትየድግልማርያምልጅ
    @ሀይማኖትየድግልማርያምልጅ 5 месяцев назад +20

    ውይ እንዴት ደስ እዳለኝ ሁለየም በፍቅር ያኑራችሁ ❤❤❤❤ ከሁሉም የሚበልጠው ፍቅር ነውና ፍቅራችሁን አጠክሩ

  • @sabaabrah6385
    @sabaabrah6385 5 месяцев назад +9

    በጣም ደስ የምትሉ ጓደኘሞች እግዚአብሔር ይባርካቹ ።

  • @HfgGc-l9d
    @HfgGc-l9d 3 месяца назад

    ❤❤❤ማሻአላህ❤❤❤❤

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 5 месяцев назад +12

    የጓደኝነት ጥጎች ኡፍፍፍፍፍፍ የኔ ዉድች በጣም ነዉ እምወዳችሁ እምትመቹኝ እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ይሁን

  • @እስከዳርአበራ
    @እስከዳርአበራ 5 месяцев назад +18

    እስኪ የአገራችን ዝናብ የናፈቀው ተቃጠልን እኮ ዱባይ 😢😢😢😢

  • @sanitegegn
    @sanitegegn 3 месяца назад

    ማሻአላህ አላህ አይለያችሁ ፍቅራችሁ ለዘላለም ይሁን

  • @tigsetshumetyoutube
    @tigsetshumetyoutube 5 месяцев назад +5

    ደስ ስትሉ የጓደኝነት እንዲህ ነዉ እመብርሃን የልቦችሁን ምሽት ትሙላላችሁ❤
    ብሩኬ ወንድሜ የእመቤታችን ስዕል አድኖ በአልጋችሁ በታች አታድርጋት ግድግዳ ላይ ስቀላት❤✝️

    • @Mekde731
      @Mekde731 4 месяца назад

      የነኔም ሀሳብ ነው ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Asa-dv3gv
    @Asa-dv3gv 5 месяцев назад +12

    በጣም ደስ ትላላችሁ የድሮ ትዝታ አስታወሰኝ😢ጓደኝነት እንደዚ ነው እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤❤

  • @zed_1016
    @zed_1016 3 месяца назад

    የቡታጅራ ልጆች በጣም ነው የምወዳችሁ ወይ ፍቅራችሁ መተሳሰባችሁ አንድነታችሁ ደስ ስትሉ😊😊😊😊😊

  • @ZahraSaeed-td5so
    @ZahraSaeed-td5so 5 месяцев назад +8

    ብሩኬ መልካም ሰው ነህ አሏህ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ

  • @fnggjh3553
    @fnggjh3553 5 месяцев назад +13

    አላህ ጥሩ ስራ ያድርግልህ አይዞህ በርታ

  • @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
    @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ 4 месяца назад

    የእመቤታችንን ስዕል አድኖ ሳይ ደስ አለኝ ብሩኬ እርሷ ትጠብቅህ ፍቅራችሁን ታብዛላችሁ❤❤❤

  • @rabiyahasen8624
    @rabiyahasen8624 5 месяцев назад +4

    ወይኔ በአላህ ደሥ ሥትሉ ቡሩኬ ሀሰን ፈጣሪ ያሳዳግችሁ ደስሥትሉ መከባበረችሁ ምታሥቃኑ ናችሁ

  • @Hነኝ
    @Hነኝ 5 месяцев назад +32

    አልሀምዱሊላህ እናተ ልጆች ፈጣረ ይጠብቃችሁ ያረብ❤❤❤❤❤❤

    • @Mmm-r7y6s
      @Mmm-r7y6s 5 месяцев назад

      አሚን ውዴ

  • @FatimaSeid-e2w
    @FatimaSeid-e2w 5 месяцев назад +8

    ወላሂ በጣም ነው ደስ ያለኝ ለሶስት ኑሩ ተጋግዛቹክ❤🎉🎉

  • @EgigeTube
    @EgigeTube 5 месяцев назад +11

    እግዚያብሄር ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ የናተስ ይገርማል ሙቢዬ የኔ ገራገር አይለያችሁ ምንም እልል (ወላዲት አምላክ ከፊት ጥላ ከዃላ ከለላ ትሁናችሁ)

  • @KhanKhan-bp6qm
    @KhanKhan-bp6qm 5 месяцев назад +7

    አዉ እግዚያብሔር አብዝቶ ይባርካቹ በህይወት እስካለን አንድነታችንን ማጠከር በመተሳሰብ በመዋደድ ቀሪ ዘመናችንን መጨረስ ነዉ❤

  • @የገጠሯሹርጣ
    @የገጠሯሹርጣ 3 месяца назад

    ማሺአላህ ❤❤❤❤

  • @Samira-o1q
    @Samira-o1q 5 месяцев назад +83

    ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🤲 ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን 🤲❤

  • @የአሜን
    @የአሜን 5 месяцев назад +56

    አይ ቡራዬ ከኛጋ እኖራል ስተትሉ ውዬ እባዬ መጣ ማርያምን😢 የኔ አዛኞች ስወዳቹ😢

  • @sameerahmad-d8l
    @sameerahmad-d8l 3 месяца назад

    እመብርሀን የማያልቅ ደስታ ይስጣችሁ❤❤❤❤❤

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 5 месяцев назад +19

    ለብዙ ነገር አብራችሁ መሆናችሁ ጉልበት ነው እና አትለያዩ

  • @merondames4280
    @merondames4280 5 месяцев назад +29

    ማርያም ን እንዴት ደስ እንደምትሉ እውነት የጋደንነት ጥግ እናተ ብቻ አየሁበዝህ ጊዜ እውነት ትለያለችሁ የኔ ምርጥ ወድሞች ቡራእናቴ ቅእድ ስት ድንግል ማርያም. ያለህ ክብር በጣም ደስ ይላል እናቴ እመብርሀን የልብህን መሻት ትፈጽምልህ 🙏🙏🙏♥️♥️

    • @dasnaentertainment
      @dasnaentertainment 5 месяцев назад

      ሳብስክራይብ ኣርግልኝ😍

    • @Kids-h3w
      @Kids-h3w 5 месяцев назад +1

      ❤❤❤❤❤​@@dasnaentertainment

  • @RahmaGaeu
    @RahmaGaeu 3 месяца назад +1

    የኔ ማሮች ደስ ስትሉ

  • @almaze214
    @almaze214 5 месяцев назад +8

    እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላቹ የምር እንዴት ደስ እዳለኝ❤

  • @znteznte965
    @znteznte965 5 месяцев назад +8

    ማሻአላህ የጓደኝነት ጥግ ደስ ትላላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ።

  • @thayibathayiba6482
    @thayibathayiba6482 2 месяца назад

    አብሸረ ወንድሜ ጠክረረረ

  • @SmA-bc9gl
    @SmA-bc9gl 5 месяцев назад +23

    ግን በጣምነው የምወዳችሁ በእውነት ባድላይኑልንከሀይሚጋ❤❤❤❤እጠብቃለን በተስፋ😢😢

    • @ስርካዲስንጋአቱ
      @ስርካዲስንጋአቱ 5 месяцев назад +3

      ዝም በሉ ከፈለጉ ይምጡ ተፋቱት

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e 5 месяцев назад +1

      አዎ በእውነት❤😢😢😢

  • @Mekdess-jd2zh
    @Mekdess-jd2zh 5 месяцев назад +11

    ወይኔ ማርያምን የጓደኝነት ጥግ የምር ለመጠባበቅ አለመለያየት ከሞቀ ቤት ወተዉ ኑሮ አንድ ብለዉ ጀመሩ ከዚህ በላይ የራሳቹን ነገር ይዛቹ ማየት እንፈልጋለን በርቱልን የፍቅር የጓደኝነት ተምሳሌት ተለያላቹ ማርያምን❤❤❤🎉🎉

  • @WdAc-ku8op
    @WdAc-ku8op 3 месяца назад

    አላህ ፍቅራቺሁን ይጨምርላቹ ደስ ስትሉ🎉🎉🎉

  • @ዘይነብነኝአለሀምዱሊላህ
    @ዘይነብነኝአለሀምዱሊላህ 5 месяцев назад +17

    ሙቤ ደስ እስላለህ ደሰ ብሎኛን በለ እንግድህ የቤት ክራዩን አብረህ ሼር አደረገህ እዱኒያ ፋነው🎉🎉❤

    • @fatemahery
      @fatemahery 5 месяцев назад +1

      ❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍❣️🥀

  • @FdcJcxc
    @FdcJcxc 5 месяцев назад +7

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ ማርያምን ቡራና ሀሠን ሙባየ ደስብሎኛል❤❤❤❤

  • @MariamMuslim-i7m
    @MariamMuslim-i7m 4 месяца назад

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ደስ ትላላችሁ❤❤❤❤

  • @Bety2026
    @Bety2026 5 месяцев назад +15

    ብሩኬ ሐይማኖትኅ ጠበቅ አድር እንደዚኅ ምንም ብትዋደዱ ከሌላ ሐይማኖት ሰወች ጋር ይከብዳል በሐይማኖትኅ ጠንክር ከምንም በላይ ሐይማኖት ይቀዶማል

    • @IrosIros-k9v
      @IrosIros-k9v 5 месяцев назад

      ምችግራለው እኔ አብሬነው እምኖረው በፍቅር❤❤❤

    • @NasserAl-xp2ut
      @NasserAl-xp2ut 5 месяцев назад +6

      ነቀዝ ነሽ ልበል. እስልምናን አጊቶነው.

    • @Bety2026
      @Bety2026 5 месяцев назад +4

      @@IrosIros-k9v ችግርማ አለዉ ባንድቤትዉስ የሚያምን ከማያምን ጋር ምን ኅብረት አለዉ ይላል ቆዱስ ጻዉሎስ
      ጎደኝነት እሺ ግን አብሮ ለመኖር ጡሩ አይደለም

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 5 месяцев назад +2

      ረወደዛአታሽቃብጭምችግርአለዉ

    • @Helen-jm6vn
      @Helen-jm6vn 5 месяцев назад +1

      አይደል የመሀመድን ጉድ ለማያወቀዉ መሀመድ ያመጠዉ ጣጣእናተንም ገዳላችሁ የዘላለም ህይወት ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ።​@@NasserAl-xp2ut

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 5 месяцев назад +2

    በጣም ደስ የምትሉ ጎደኛማሞች እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ🙏❤❤❤

  • @FANAABATE
    @FANAABATE 5 месяцев назад +1

    የኔ ግን ከነዚህ ልጆች ፍቅር እየያዘኝ ነዉ❤❤❤❤

  • @HiijHjiijj
    @HiijHjiijj 5 месяцев назад +8

    በጣም ደስስ ትላላችሁ እግዝአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 5 месяцев назад +15

    ሙቢ አዲስ አባ አምሮብካል ተስማምቶካል ብሩክ ሁላላችሁም ከእናት ልጅ በላይ ናቹ ፍቅራቹ ለዘለአለም ያዝልቅላቹ ተባረኩ❤❤❤❤ ማርያምን ታስቀናላቹ❤❤❤👍👍🙏

    • @zehara5
      @zehara5 5 месяцев назад

      ደምሪኝ እህት ❤

    • @zehara5
      @zehara5 5 месяцев назад

      ደምሪኝ እህት ❤

  • @nabiyatayib4247
    @nabiyatayib4247 4 месяца назад

    ማንሻ አላህ ፍቅራችሁ ደስ ይላል አይላያቸው❤🎉🎉

  • @ገኒነኝየራያዋቀበጥ
    @ገኒነኝየራያዋቀበጥ 5 месяцев назад +31

    የብሩክ እናት አሰለቀሰይኝ ፈጣሬ ይጠብቃችሁ ❤❤❤😢😢😢😢

    • @tayba1611
      @tayba1611 5 месяцев назад

      ምን ብላ

    • @woyay2095
      @woyay2095 5 месяцев назад +2

      ​@@tayba1611ክክክክክክክ ስምተሳስታ ነዉ የሙቢ ልትል መሰለኝ መልስሽ ግን ፈገግ አረገኝ

    • @Sami-zf1zc
      @Sami-zf1zc 5 месяцев назад

      ​@@tayba1611ክክክክ

  • @ጓልኣክስማዊት
    @ጓልኣክስማዊት 5 месяцев назад +47

    የኔ ውዶች የምወዳችሁ ጠንካራ ሁኑ እንደ አብርሽ ትለያላችሁ ኮ የወንድምነት የጓደኝነት ጥግ እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን❤እናትነት ኮ😢