Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሃይ ኤልስዬ ጎበዝ በጣም ደስ ይላል ጥሩ ትምህርት ነዉ የሰጠሽን ተባረኪ
ኤልሲ ደስ የሚለው ነገር እኮ እራስሽ ላይ እየሞከርሽ እያሳየሽ ነው ሰውን የምትጋብዥው ይሄ ደግሞ የትም አይገኝም የሆነ side effect እንኳን ቢኖር already አንቺ ላይ ተሞክሮአልበጣም ጥሩ ነው እህታችን በርቺ
Excellent Job! Well descriptive information. Thank you!
ኤልሲ እናመሰግናለን ሞክሬ ደግሞ ውጤቱን እፅፍልሻለሁ በርቺ
የምትለቂያቸዉ ሁሉ ጠቃሚ ከመሆናቸዉ አንፃር አጠያያቂ አይደለም:: አድናቂሽ ነኝ በርቺልን!!!
ተባረኪ አብዝቶ ይገለፀልሽ!!!እድሜ ይጨምረልሽ
አሜን እህቴ በጣም አመሰግናለሁ አንቺም በእድሜና ጤና ተባረኪ
አመሰግናለሁኝ ኤልሲ እጠቀማለሁ❤❤❤❤❤
ኤልሲ በጣም አስተማሪ ቪዲዮ ነው እናመሰግናለን
ኤልሰዬ በጣም ነወ ማመሰገንሸ
ኤልስዬ ይሄው አገኝቼው አይቼዋለሁ ስለማዲያት የሰራሽውን እግዚአብሔር ይስጥሽ የኔ ቅን በእውነት በጣም ስፈልግ ነው ያገኘሁሸ እሞክረዋለሁ ለውጡንም ካየሁበት በኋላ እነግርሻለሁ 🥰🥰👍👍
ኤላይ እናመሰግናለን
ሰላም ኤልሲ በጣም እናመሰግናለን ሰላምሽ ይብዛ
አሜን እህቴ አመሰግናለሁ
Hulum ymetseriw tritment betam mertnew
tebareki
Lemon lefit metfo new yelalu doctorate mene teyalish ehita
Ene yetekel gomanun weha jamralaw wana 2 samet lehonge nw amege nw yejamarkut lawetun damo nagrshlaw sis love u
berchi
ኤልስዬ እህታችን እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ነው
አሜን እህቴ በጣም አመሰግናለሁ
Thank you and keep up the good work!
ኦሊእይል ከሌለንስ
በጣምጥሩነው
Thank you so much❤
You're welcome 😊
Thank you Thank you, Beautiful
You are so welcome,
እናመሰግናለን ኤልስዬ አሪፍ ውህድ ነው 👍
እናመሰግናለን ኤልስዬ
ኤልሲ በጣም አሪፍ ትምህርት ነው እናመሰግናለን,
ምርጥ እና ግልጽ ነሽ ሹክረንን
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
በሳምንት ስነት ጊዜ ብንቀባ ጥሩ ነው
Tebarkiyena konjo
AMEN betam ameseginalehu
እነመሰግነሌን የኔ ቆንጆ አሪፊ ነዉ ተበራክ
አሜን የኔ ቆንጆ ተባረኪ አመሰግናለሁ
very nice
ኤልስዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደና መጣሽ በጣም አሪፍ ውህድ ነው ያካፈልሽን👌👌👍👍
በጣም አመሰግናለሁ
የኔትሁት እህት ተባረኪልኝ
Molto interessante brava! Grazie.
Elsiye tefteshal mare mama dehna nech
Thanks berchi
you welcome dear eshi
ኤልስዬ መሰረት ነኝ የናትሽ ጉረቤት የይፍሩ አህት ፊቴ ማዳያት ወቱብኝ ተቸግሬለሁ ኤልስዬ
Good job ኤልሲ
❤❤❤❤ተባረኪልኝ
አሜን
ሰላም ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛላችሁ ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን የኔ መልካም እናመሰግናለን
አሜን የኔ ደግ አመሰግናለሁ
@@elsabeautynt ኤልሲአብሽእኔማዳሜአትገዛምእነእዴትላርገ
ኤልስየ አመሰግነለሁ
እኔም አመሰግናለሁ እህቴ
Hi Dear, thank you share us . I am alerjic for Coffee. Is there any input to substitute Coffee ? Thanks again.
sorry dear, lets's try with Chickpeas powder
Elsaye bechi makiti neng❤
Cocounat ambassador ylshewn coverion asyeheee plise??
ኤልሲዬ ዘይት ለምንድን ነው
Thanks for sharing
Thanks for watching!
ማሻአላህ በርች ቆንጆ
አመሰግናለሁ
ኤልሲዬ ማር ከሌለን በነዛ ግብአቶች መስራት አንችልም
እናመስግናለን ኤልሳ 😮😮😮😮😅
ሰላም እዴት ነሽ ሳሙናዉ ከቨሩ ብታሳይኝ እኔ ምጠቀመው ዱ ነው ግን ምንም አይጠቅምም ወዝ አለው ፊቴ
ሰላምሽ ይብዛልሽ እህቴ
አሜን እህቴ ያንቺም ሰላም ይብዛ አመሰግናለሁ
በስንትቀን እንቀባ እህት
እናመስግናለን የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤
እኔም በጣም አመሰግናለሁ
What kind of oil ?
ኤልሱ የኔ ቆንጆ
እህቴ ተባረኪ በጣም አመሰግናለሁ
Selam Lanchi yihun Elsi Argan oil lefit yihonam ende
እኔ ተጠቅሜው አላቅም ኦሊቭ አልመንድ ኮኮስ ተመራጭ ናቸው
መሸአላህ👍👍👍👍
Thanks 🙏🏾
በርቺዉዴኤልሳየ
ምን አይነት ዘይት ነዉ
ነደም አይነት ኦ ነኝና ጥቅል ጎመን መጠጣት አልችልም ምን ትመክሪኛለሽ አመሰግናለሁ
የወይራ ዘይት ጋ ብሰራውስ❤
ይቅርታ ዛይቱ የምግብ ነው ወይስ ሌላ ??
ማር አላርጅኬ ነው ወዲያውኑ ነው እንደቡግር አይነት ነገር ይወጣብኛል
ኤልሲያ ዘይቱ የምን ዘይት ነው
ዘይቱን ኮኮናት ባረግበትስ❤❤❤❤❤
ለማዲያት ከሆነ ያስፈልጋል
አንዴ ያዘጋጀሽው ለስንት ጊዜ ማቆየት ይቻላል
አመሰግነለሁ
ኤልሳ ስዬም እውነት ያጠፋል ላልሽው
Awo Mesye Yene konjio
Yena ehit eswa eqo madiyat yelatim???
መጀመሪያ ላይ ያረግሽዉ ዘይት የወይራ ነው?
አዎ
እህቶቼ ያልተቀባሁትየለም የባሰ በዛብኝ እፍፍፍፍፍአህታችይምክርሽምርጥ ነው እሞክሯለሁ ማሬ ተሰፍአለመቁረጥነው
ዚይቱ ይምንድነው
Elsi በርችልኝ የኔ መልካም
Mn aynet zeyt new mntekemew
እህቴ የምንዘይትእንጨመርሽአልተናገርሽም
ሁሌ ለፊታችን ኦሊቭ ኮኮስ አልመንድ ከሶስቱ የሚስማማሽን መርጠሽ ጨምሪ እሺ በጣም አመሰግናለሁ
ዘይቱ መንኛውም ይሆናል ወይ እህት
አይሆንም
እንኮንምጣሽ
ኤልሲዬ የኔ ቆንጆ በርቺ በጣም ሃሪፍ ውህድ ነው አብሹ ግን ባይኖርስ?
Yihonal andande enem abish kelelegn alaregim
ሎሚው ግን አይጎዳውም ቆዳችንን?
Yene wud emkun dena metashi
Thank you
ስወድሽ❤እርጋታሽ እራሱህክምና ነው እሞክረዋለሁ እስቲ
ኤልስዬ አብሹ ጥሬነው ወይስ የታመሰውነውይ ቴሌግራም ላይ ላኪልኝ
እሊስይ
ሰላም ሰላም እዝቤት
ሰላም ላንቺም አመሰግናለሁ
እህቴ መድየት ስምንት አመቴ አር መለበይኝ እስክ የለኩት ነገሪ የዬለምም
የሚጠጣውንስ አገኘሽ ከውስጥም ከውጪም ተጠቅመሽ ይጠፋል እሺ አይዞሽ
Mare atecheneki
ኢልሳ ጥቁርቀለም እናቴን ስቀባት ጆሮዋን ግንባሯ ላይይነካትና አይለቀም በምንላስለቅቀዉ
ስትቀቢያቸው መጀመሪያ ቫዝሊን የሚነካቸውን ቦታ በደንብ ቀቢው አይዝባቸውም አሁን ግን ሁሌ በሳሙና ይታጠቡ እንጂ ምንም እንዳትሞክሪ ቆዳቸውን ታበላሻለሽ
እህቴእኔእምቀባውሁሉነገርነውያየሁትግንየንችንልሞክርነውዛሬማዳትሊገለኝነው
Hi
Watching😍
የሻርባ ማንኪያ ነውወይስ የሾርባ እና ምን አይነት ዘይት
የሻይ የዘይቱን አይነት አለ
❤
Watching
Good job elsi
እረ ማዲት ልገለኚ ነዉ እህት በፈጠረሺ ማነኚውም ቡና ይሆናል እደ 😢😢
Awo
አር ማድያት አልብኝ
የጥቅል ጎመን ውሃ የሰራሁት ቪዲዮ አለ ጠጪ
ሳሙናውን ከቨሮን አሳይኝ ለመግዛት plise??
Eshi coco ነው walmart ስሔድ የኔን ጥዪዋለሁ light brown new
Ok
❤❤❤❤❤
ክሪም ባንቀባስ ኢልሳያ
አብሹ በጥሬውነው ?
አዎ ኢሉዬ በጥሬው የእንቅርት ህመም ከሌለሽ የጥቅል ጎመን ውሃ ጠጪ
@@elsabeautynt እሽ እህታለም
የምን ጰአይነ ዘይት. ብዙ. አይነት. ዘይት ጰአለ. እባክሽ. ሰትሰሪ. አይነቱን. አትርሺ. ይህን. ካጣችሁ. ይህን. መጠቀም ይቻላል. የሚለውንም. አትርሺ
እዚህ ጋ የኦሊቭ ነው የተጠቀማኩት አመሰግናለሁ
Norma zeyit ayhonm
👍👍👍👍👍
ዘይቱ የምንድነው
አንቺ የሚስማማሽን ለቆዳሽ በተለይ Cocnut , almond, vitamin E, extra virgin olive oil
እልስዬ እኔ እህትሽ በማድያት ተበላሽቻለሁ እና እባክሽ የማድያት ስሪልኝ እህቴ
Mesiyeee ቡና በአብሽ የሰራሁትን ሞክረሽዋል በአንዴ ሳይሆን ጊዜ ይወስዳል ሌላ ደሞ ሰራለሁ እሺ
👍👍👍👍👍👌
ኤልስዬ በጣም እንድትረጂኝ የምፈልገው በዚህ 3 ቀን ውስጥ ከቻልሽ ለጥቆረ ፊት ተሰርቶ የሚቀመጥ መስራት ለማይችል ሰርቼ ለመላክ ነበር ይቻላል ወይ እስቲ ሀሳብ ስጪኝ
የኔ ቆንጆ የፊት ነገር ወዲያው ሰርተሽ ተጠቀሚ እንጂ ሰርሽ አስቀምጠሽ በጣም አደገኛ ነው ይሔ የተፈጥሮ ነገር ነው ይበላሻል አይሆንም እሺ አመሰግናለሁ ወዲያው ተሰርቶ ግን ለጠቆረ የሰራሁት አለ እሺ
ኤልሲ እንዴት ጥሩ ሰው ነሽ የሰው ችግር የገባሽ ነሽ ጌታ ያክብርልኝ ከፍ በይ በርቺ ስለመለሽልኝ አመሰግናለሁ
How often should I use it?
አብሹ እንዴት እናዘጋጅ ኤልሲ
ጥሬውን መፍጨት አመሰግናለሁ
ሃይ ኤልስዬ ጎበዝ በጣም ደስ ይላል ጥሩ ትምህርት ነዉ የሰጠሽን ተባረኪ
ኤልሲ ደስ የሚለው ነገር እኮ እራስሽ ላይ እየሞከርሽ እያሳየሽ ነው ሰውን የምትጋብዥው ይሄ ደግሞ የትም አይገኝም የሆነ side effect እንኳን ቢኖር already አንቺ ላይ ተሞክሮአል
በጣም ጥሩ ነው እህታችን በርቺ

እህቴ መድየት ስምንት አመቴ
አር መለበይኝ እስክ የለኩት ነገሪ የዬለምም