አርጋኖን የዓርብ - Arganon

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 окт 2024
  • አርጋኖን የዓርብ - Arganon Arb

Комментарии • 1,6 тыс.

  • @Userxyz123-g7f
    @Userxyz123-g7f 2 месяца назад +5

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ ጸጋ ይስጥልን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልባችን ያሳድርብን የጻድቃኔዋ እመቤታችን በዘርፋፋ ቀሚሷ ትጠብቅልን አሜን ፡፡

  • @WeeWee-gk3ge
    @WeeWee-gk3ge 4 месяца назад +14

    አሜን አሜን አሜን የእመቤቴድግልማርያም ረዲኤት በረከት የሠማነውን በልቦናችን ❤❤❤❤❤❤❤ይደርብን አሜን ቃለለህይወትቃለበረከትያሠማን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amarekassa8819
    @amarekassa8819 Год назад +43

    አሜን አሜን አሜን የእመቤታችን ልመናዋ አማላጅነቷ እናትነት ፍቅሯ አይለየን አሜን!

    • @sofiymessay4134
      @sofiymessay4134 Год назад +3

      አሜን አሜን አሜን፣🌾🌿🌼፣አሜን አሜን አሜን፣🌾🌿🌼፣አሜን አሜን አሜን፣🌾🌿🌼፣አሜን አሜን አሜን፣🌾🌿🌼፣አሜን አሜን አሜን፣🌾🌿🌼፣አሜን አሜን አሜን፣🌾🌿🌼፣አሜን አሜን አሜን፣🌾🌿🌼🙏🙏🙏

    • @aboaomr5163
      @aboaomr5163 7 месяцев назад +1

      አሜን

    • @የዳኒኤልእናት
      @የዳኒኤልእናት 5 месяцев назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @TigistAlemu-bk4sr
      @TigistAlemu-bk4sr 10 дней назад +1

      Amen Amen Amen

    • @akberetberhane6521
      @akberetberhane6521 3 дня назад

      አሜን አሜን አሜን 🙏🏾🙏🏾🤷😍❤️💛🎇🕯️🍁🌹🌻🕊️🕊️🕊️

  • @emannathan
    @emannathan 6 месяцев назад +61

    አይነጥላ የሚባል መንፈስ እድልን የሚያበላሽ መንፈስ በዚህ ፀሎት የተወጋና የተቀጠቀጠ ይሁን አሜን።

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 5 месяцев назад +8

    .እግዝትነማርያም በእድሜ በፀጋ ትጠብቅልን ወድማችን ፀጋዉን ታብዛልህ የመብርሐን ስሟ ጣፋጪ ልዩ ናት እናቴ አትለይን አሜን::

  • @Amp1234-om5vy
    @Amp1234-om5vy 10 дней назад +4

    አሜን አሜን አሜን እመቤቴ የነገርኩሽን አደራሽን ለጠላት አሳልፈሽ አትስጪኝ የኔ እናት ካለዉበት ፈተና እና ችግር መሀል መጭቀሽ አዉጭኝ እናቴ እመቤቴ ማርያም ሆይ😢❤❤❤❤❤❤

  • @አቤቱየሆነብነንአስብ
    @አቤቱየሆነብነንአስብ 11 месяцев назад +14

    አሜን፫ በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን የእመ ብዙሐን ምልጃ ጸሎቷ ረድኤቷ አይለየን ያስራት ሐገሯን እምየ ኢትዮጵያን ትጠብቅልን አሜን፫👏👏👏

  • @birkneshmebratu481
    @birkneshmebratu481 5 месяцев назад +6

    የእመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጂነት ተረዳይነት አይለዬን ቃለ ህዎት ያሰማልን

  • @ማርያምኣደጎይታይ-ጘ1ዐ
    @ማርያምኣደጎይታይ-ጘ1ዐ 3 года назад +44

    አብነ ዘሰማያት
    ይትቀደስ ስምከ
    ትምፃእ መንግስትከ
    ወይኩን ፍቃድከ
    በከመ በሰማይ ከመሁ በምድር
    ስሳየነ ዘለእለትነ
    ሃብነዮም ህድግለነ ኣበሳየነ
    ከምነ ንህድግ ለዘኣበሰለነ
    ይተባኣነ እግዚኦ ውስተ መንሱት
    ወበላኃነ እመ ኩሉ እኩይ
    ስመዘኣኪ ኢትየ መንግስት ኃይል ወስብኃት ለኣለም ኣለም ኣሜን
    በሰላመ ቅዱስ ገብርኤል መልኣክ ኦ እግዝትነ ማርያም ሰላምለኪ
    ድንግል በህልናኪ ወድንግል በስጋኪ እመ እግዛብሄር ፀባኦት ሰላምለኪ
    ብሩክቲ ኣንቲ እመ ኣንስት ወብሩክ ፍረ ከርስኪ
    ተፈስሒ ፍስሕት ኦ ማርያም ምልእተ ፀጋ እግዛብሄር ምስለኪ
    ሰኃሊ ወፀልይ ምህረት ምእንቲ ኣነ ሃበፍቁር ወልድኪ
    እየሱስ ክርስቶስ ከመ ይስርእለነ ሓጣውእነ
    ተማህፀንለቺ ወተማህፀንኩ ለኪዳንኪ ወለንፅህናኪ ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    • @henoklegssie6939
      @henoklegssie6939 2 года назад +4

      ✝️እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚያውቅ ልብ ስጠን

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 Год назад +2

      🙏💚💛❤🙏💚💛❤🙏💚💛❤

    • @aboaomr5163
      @aboaomr5163 7 месяцев назад +1

      አሜን

    • @fikrtegesite9726
      @fikrtegesite9726 7 месяцев назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @በደስታ
      @በደስታ 6 месяцев назад +2

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @ge8475
    @ge8475 2 года назад +18

    አሜን አሜን አሜን እናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት ይርዳን ❤🌿🙏

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 года назад +27

    መንፈስን ያድሳል ልብን ያሳርፋል እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን
    Masresham @ ኪዳንም የነፍስ ዋጋ ታድርግልን አሜን አሜን አሜን

    • @masresham
      @masresham  4 года назад +2

      Amen Hani!

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 года назад +1

      @@Berea_tube
      እሺ ሙዚቃ ከሌለ እመጣለሁ አመሰግናለሁ

  • @Yogig-gw5np
    @Yogig-gw5np 10 месяцев назад +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የእመቤታችን ቅድስት ድግል ማርያም ልመናዋ በረከቷ የልጇ ቸርነት ለዘላለሙ አይለየን አሜን(3)🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ወለተፃድቅ
    @ወለተፃድቅ Год назад +4

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእመቤታችን አማላጂነት አይለየን

  • @OG0o
    @OG0o Год назад +3

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሒር ይመሠገነን ቃለ ህያወት ያሰማልን ❤አሜንንን ❤❤❤❤🏥🏥🌹🌹❤💚💛🙏🙏🙏🙏

  • @tsigeyimer2034
    @tsigeyimer2034 Год назад +5

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ሀገራችንን ቤተክርስትያናችንን ኦርቶዶክስ ሃይማኖታችንን ገዳማችንን መድሀኒአለም ይጠብቅልን

  • @GenetAyele-oq8vi
    @GenetAyele-oq8vi 11 месяцев назад +15

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን ዘመንዎት ይባረክ ረዝም ዕድሜ ይስጥልን ከቤቱ ያቆይልን

  • @hymihymi6923
    @hymihymi6923 2 года назад +11

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የዲንግል ማርያም እርደት በርከት አይለየን

  • @rozroz1896
    @rozroz1896 Год назад +32

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን የእመቤታችን ረደት በረከት አይለየን አሜን አሜን አሜን😭😭😭😭😭😭

  • @nunugetachew-t6m
    @nunugetachew-t6m Год назад +3

    አሜን አሜን አሜን የእመቤታችን ልመናዋ አሜላጅነትዋ ከእኛ አይለየን፡፡

  • @samriatube1683
    @samriatube1683 10 месяцев назад +3

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን የእመቤታችን በረከቷ ይደርብን አሜን ❤❤❤

  • @የድንግልልጅ-ኈ2ቈ
    @የድንግልልጅ-ኈ2ቈ 3 года назад +25

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ በምህረትሀህ ጎብኘኝ ጭንቀቴን አስወግደው በሰላም ላገሬ አብቃኝ ጨቆኛል ያላተ ደጋፊ አባ መጠጊያ የለኝም ለቤተሰቦቸ ስትል አባት ሆይ በምረትህ ጎብኘኝ አሁንስ በጣም ጨቆኛል በምረትህ ጎብኘኝ በስደት ሁነዉ የመመሰቃዩ ወገኖችህን ጎብኘን እመቤቴ መሠርያም እናቴ ምልጃሽ አዪለሀየኝ

  • @adesdegual5240
    @adesdegual5240 Год назад +4

    አሜን አሜን አሜን እንደቃሉ ይደርግልን እመቤቴ ማርያም የሀዘኔ መፀናኛየ እናቴ በሁሉምነገር ፈጥነሽ ልርሽልኝ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን

  • @menbereatili7197
    @menbereatili7197 3 года назад +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ የተዋህዶ ልጆች ወለተ ገብረኤል ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ይህ እሩኩስ መንፈስ ዲያቢሎስ ስራ አላሰራም ብሎኛል በፀሎት አስቡኝ በቃ በየሄድኩበት ከማዳሜ እያጣላ ከስራ ያስወጣኛል ሁለት ወሬ ነው ስራ ከፈታሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ

    • @ቲጂየማርያምልጅወለተኢየሱ
      @ቲጂየማርያምልጅወለተኢየሱ Месяц назад

      እግዚአብሔር በምረቱ በቸርነቱ ይሰብሽ እማምላ ትዳብሽ በዘርፋዋ ቀሚሷ ትቀፍሽ ወለተ ገብርኤል ❤🙏

  • @saharm119
    @saharm119 Год назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለሄወት ያሠማልን ለምራችን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲⛪️⛪️⛪️⛪️💒💒💒🤲🤲🤲

  • @dgomaaiyla9766
    @dgomaaiyla9766 Год назад +5

    ቃለ የህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏እግዚአብሔር ክብር ጤናና ረጅም ዕድሜን ያጎናፅልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @bitanyaseifu7812
    @bitanyaseifu7812 Год назад +12

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን እመቤታችን ሆይ እርዳታሽ አይለየን 🙏🙏🙏

  • @jfd1969
    @jfd1969 4 года назад +51

    አሜን አሜን አሜን ወደኔ ነይ
    ቃለ ህይወትን ያስማልን ማስረሻ
    በኡነት እመ አምላክ ፀጋውን ታብዛልህ አንደበትህን ጥኡም ታድርግልክ እንደ አባ ኤፍሬም እና እንደ አባ ጊዮርጊስ ዘ ጋስጫ እና እንደ ቅዱስ ያሬድ አንደበትህን ጥኡም ታድርክል አሜን

    • @masresham
      @masresham  4 года назад +5

      አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ ሀኒ!

    • @ሰላምዘፂወንልጅሰላምዘፂወ
      @ሰላምዘፂወንልጅሰላምዘፂወ 4 года назад +4

      ሀኒዬ መዝሙር ጋብዢኝ አንቺ ትመስጠሽ የምታዳምጭን መዝሙር ጋብዢኝ

    • @jfd1969
      @jfd1969 4 года назад +3

      @@ሰላምዘፂወንልጅሰላምዘፂወ
      እግዚአብሔር ይመስገን
      ስላም ብያለሁ ስላም ዘ ጺወን ልጅ ግን ታቂኛለሽ እንዴ
      እሽ እኔ የበገና መዝሙር ነው ተመስጬ የማዳምጠው እና የንስሀ መዝሙር ነው የማዳምጠው
      ተፈለግሽ የሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ መዝሙር ሞሉውን ጋብዣለሁ እሽ

    • @masresham
      @masresham  4 года назад +4

      ይገርማል ሀኒ የሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ እና ኪነጥበብ ወ/ቂርቆስ መዝሙራት በጣም ነው የምወዳቸው። ፍፁም ለንስሐ የሚያዘጋጁ በመንፈስ ቅዱስ የተቃኙ ምስጋናዎች ናቸው።

    • @jfd1969
      @jfd1969 4 года назад +4

      @@masresham
      በጣም ማስረሻ መዝሙር እኮ በራሱ ስብከት ነው ትምህርትም ነው
      በህዝነ ለቦና ሆኖ ላደመጠው ስው መንፈስን ያድሳል ጨንቀትን ያርቃል

  • @መቅደስወለተማርያም
    @መቅደስወለተማርያም 2 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለህይውትን ቃላ በርከትን ያስማልን የእመቤታችን ረድኤት ባርከት ይደርብን

  • @sarasara-wf7bd
    @sarasara-wf7bd 3 года назад +30

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አቤቱ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም በረከቷና ልመናዋ አይለየን

  • @yenemar937
    @yenemar937 Год назад +2

    አሜን ድንግል ማርያም እናታችን ነይልን ዳቢሎስን መቀጥቀጫ አርጋኖን ፀሎት እንጠቀምበት 🙏🙏🙏

  • @yeshimebet5242
    @yeshimebet5242 3 года назад +18

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የእመቤታችን ምልጃዋና ጸሎቷ አይለየን አሜን አሜን አሜን ::

  • @emyspiller7059
    @emyspiller7059 2 года назад +12

    ቃለሂወት ይሰማልን 🙏🙏🙏

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 3 года назад +16

    ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን በቤቱ ይፀናልን🙏አሜን አሜን አሜን🙏

    • @enatubekoye7962
      @enatubekoye7962 Год назад

      አሜንንንንን አሜንንን ቃለህይወት ያሠማልን

    • @bahrnshwolde2894
      @bahrnshwolde2894 Год назад

      AMEN AMEN.AMEN Kal hiwetn yasmaln

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Год назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ውድማችን ፍታሪ ያቆይልን

  • @yeshwabekele937
    @yeshwabekele937 2 года назад +10

    የዘርያቆብ እመቤት እናትእመቤቴ ፍቅርሽን በልቦናዬ ሙይው እንድይሸራተት በልጅሽ ፍቅር ደግፍልኝ!!!🙏🙏🙏

  • @saharm119
    @saharm119 Год назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለሄወት ያሠማልን ለመምራችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒💐

  • @keroskeros5466
    @keroskeros5466 3 года назад +116

    በረከት ረዲኤት ቅድስት ድንግል ማርያም በረከት ሬዲኤት ከሁላችን ጋር ይሁን

    • @Bexs-jr8bq
      @Bexs-jr8bq Год назад +9

      አሜን

    • @BezzaBezza-k2q
      @BezzaBezza-k2q 8 месяцев назад +6

      አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤

    • @SenayitDessaaleng
      @SenayitDessaaleng 7 месяцев назад +1

      Ameeen ameeen ameeen 🙏

    • @rahwaghile4530
      @rahwaghile4530 7 месяцев назад +1

      amen

    • @aboaomr5163
      @aboaomr5163 7 месяцев назад

      አሜንአሜንአሜን

  • @selamteshome1625
    @selamteshome1625 2 года назад +8

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የድንግል ማርያም ምልጃዋ አይለየን

  • @flamedino15
    @flamedino15 3 года назад +66

    አሜን አሜን አሜን የእመቤታችን ረድኤት በረከትዎ ከመላው ህዝበ ክርስትያን ጋር ለዘላለምም ይኑርልን። ለወንድማችን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው ይጠብቃችሁ። አሜን አሜን አሜን ይቆየን (፫)

    • @zabishasegahagn540
      @zabishasegahagn540 2 года назад

      zzz ccj

    • @meserakberhemedhane1323
      @meserakberhemedhane1323 2 года назад +5

      Aman aman aman 🙏❤❤❤

    • @በላይነሽወለተጊዮርጊስ
      @በላይነሽወለተጊዮርጊስ 2 года назад +2

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

    • @uaeuae8832
      @uaeuae8832 Год назад

      አሜን አሜን አሜን የእመቤታችን በረከቷ ረደኤቷ ከሁላችን ጋር ይሁን ለወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በድሜ በጤና እመቤቴ ትጠብቅህ አሜን አሜን አሜን

    • @arsemaamanuel2809
      @arsemaamanuel2809 Год назад +1

  • @የመዳኃኔአለምልጅነኝ
    @የመዳኃኔአለምልጅነኝ 2 года назад +20

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ቃለ ህይወት ያሠማልን ጸጋውንና በረከቱ አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን የወላድተ አምላክ ልመናዋ ምልጃዋ ፍቅርዋ ከህዝበ ክርስቲያን ይኑር አሜን 🤲❤️

  • @የደንግልማረያምልጀነኝ
    @የደንግልማረያምልጀነኝ 4 года назад +22

    አሜን አሜን አሜን ቅል ህይውት ያሰማልን በእውነተ
    ደንግል ማረያም ትጠበቅህ የደንግል ማረያም ረደትን በረክትን አምለጀነትን ከህለችን ግረ ይህን አሜን አሜን አሜን

  • @NanuWondu
    @NanuWondu 11 месяцев назад +6

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእመቤታችን ምልጃ ከሁላችን ጋር ይሁን ❤

  • @zenakamis6774
    @zenakamis6774 Год назад +5

    አሜን አሜን አሜን ፀሎቱ ሙሉ ለሙሉ ለኔም ይሁንልኝ አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @ReslanGhrawi
    @ReslanGhrawi Месяц назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መንግስተ ሰመያት ያዉርስልን 🙏
    የእመቤታችን ርዲኤት በርከቷ ልመነዋ አማላጅነቷ ፍቅሯ አይለየን አሜን 🙏🙏🙏

  • @hapasihapasi4298
    @hapasihapasi4298 Год назад +4

    አሜን,አሜን,አሜን ,ቃለሕውትን,ያሰማልን አባታችን እመአምላክ ወላድት,አምላክ ጥበቃሽ አይለየን አሜን,አሜን አሜን💚❤💘💞💖💕💓💗❤💘💞💞💖💖💖💖💖💖ድንግል,ሆይ ለምኝልን❤❤

  • @genatmesfin5837
    @genatmesfin5837 Год назад +6

    አሜን አሜን ቃሉ በኛ ባመኑት ሁሉ የመቤታችነ በረከት በፍጥረታት ሁሉ ይደርብን

  • @MdIbrahim-jn7fn
    @MdIbrahim-jn7fn Год назад +9

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በእውነት ሰለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት አምላካችን እግዚአብሔር ሰሙ ይክበር ይመስገን እመቤቴ ማርያም ድንግል ሆይ እኔ ባርያሽም ከወደቀቴ አነሰተሽ ለሰጋ ወደሙ አብቅኝ ሳይገባኝ

  • @letariktube960
    @letariktube960 2 года назад +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ለቅዱስ ኤፍሬም ላባህርያቆስ የተለመነች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለኛም ትለመነን

  • @ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን እሙብርሀን ድንግል ማሪያም ረዴት ጥበቃሽ አይለየሀን እመብርሀን እናቴ❤

  • @BerhanGebremaryam
    @BerhanGebremaryam 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን 💙♥️💜አሜን💚🧡 ክብር ምስጋና💜💙 ድንግል 💚💜ማርያም 💚🧡ተመስገን♥️💕💙💛💜💓💚💟🧡🤲

  • @Tube-hl6lx
    @Tube-hl6lx 3 года назад +12

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @hiachoolmooiliyam2431
    @hiachoolmooiliyam2431 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን የእመቤታችን ልመነዋ አማላጅነት እናትነት ፍቅራ አይለየን አሜን

  • @workinishbalyeneh1011
    @workinishbalyeneh1011 4 года назад +5

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ለቤ የምሰበር ፀሎት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እመብዙሃን እናተ ፀሎት ለመናችን ተቀበሌልኝ እመቤታችን

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 года назад +7

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ያሰማልን ቅድስት ሆይ ላምኝልን::🤲🤲❤️ ዛሬ መጋቢት 16 ኪዳነ ምህረት እንኩዋን አደረሳችሁ

  • @okbd6659
    @okbd6659 3 месяца назад

    ወላድተ አምላክ ቅድሥት ድንግል ማርያም ከልጅሽ ከወዳጅሽ ይቅርታና ምህረትን ለምኝልኝ ለንሠሀ ሞት አብቂኝ😢😢😢

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 2 года назад +10

    አሜን አሜን አሜን ቃልሄወት ያሰማልን የድንግል ማሪያም ልጅ የናትህን የቅድሰት ማሪያም ምሰጋናዋን በሰማው ግዜ ህልናይን ደስ አሰኛኝ የናትህን ያስራት ሀገሮን ኢትዮጵያን ከመከራ ሰጋ ከመከራ ነብሰ ጠብቀን እኔንም ሰለናትህ ቅድሰት ማሪያም ብለህ የልቦናይን መሻት ትፈፀምልኝ ዘንድ ሰለ ቅዱሳን ብለህ ፈፀምልኝ

  • @mahlietmahlite3837
    @mahlietmahlite3837 Год назад +6

    አሜንአሜንአሜን የእመቤታችን ፀሎትናበረከት ከሁላችን ጋር ይሁን ቃለህይወት ያሰማልን ::

  • @Fano44
    @Fano44 3 года назад +28

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእመቤታችን በርከት አይለየን

    • @helenkiros8436
      @helenkiros8436 3 года назад

      አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን+++

    • @hiwot9827
      @hiwot9827 3 года назад +1

      AMEN AMEN AMEN

  • @JuharaGetahun
    @JuharaGetahun 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ወላዲተአምላክ ልመናዋ አማላጅነቷ ከኛጋር ይሁን

  • @mulu778
    @mulu778 3 года назад +27

    አሜን አሜን አሜን የአብ ሙሽራ እመቤቴ ማርያም ሆይ ሰላምታ ይገባሻል
    በእውነት የህይወትን ቃል ያሰማልን

  • @emyspiller7059
    @emyspiller7059 2 года назад +7

    እገራችንን ድንግልማርይም ከልጇጋር ትለምንልን 🙏🙏🙏

  • @abrahampeace8372
    @abrahampeace8372 3 года назад +9

    አሜን:: የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ውዳሴ ምስጋናዋ ጸጋ በረከትዋ እናትነት ፍቅሯ የቃልኪዳኗ በረከት አማላጅነትዋ ለሁላችን ይሁን ይደረግልን:: አሜን::

  • @ገብርኤልየድንግልአብሳሪ

    አሜን አሜን አሜን አማ ፍቅር ወላዲተ አምላክ የአምላክየ እናት የአማኑኤል እናት ክብር ምስጋና ይገባሻል

  • @raheldiribsa1332
    @raheldiribsa1332 3 года назад +16

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @SsAa-iu4dp
    @SsAa-iu4dp 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ቃለህይ ወት ያስማልን ጸጋውንና በረከቱ አብዝቶ ያድልልን የወላድተ አምላክ ልመናዋም ልጃዋ ፍቅርዋከህዝበ ክርስቲያ ን ይኑር አሜን❤❤❤❤😢😢😢🙏🙏

  • @azebewaltawu5049
    @azebewaltawu5049 3 года назад +17

    አሜን አሜን አሜን በእውነት እንደሀጣታችንና በደላችን ሳይሆን እንደ ቅድስ ቸርነትህ ይሁን ይደረግልኝ አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በድሜ በፅጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን

  • @ማሕደር-ፀ1ዸ
    @ማሕደር-ፀ1ዸ Год назад +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የድግል ማርያም ምልጃ ፀሎት ልመናው የልጅሽም ቸርነት በኛ በባሮቹ ላይ ይደረግልን😢

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ3ቨ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 2 года назад

    አሜንእግዚአብሔርይመሰገንአሜን እመቤቴ ቅድስት ማርያም ሆይ ለምኝልንማልጅንአሜን ለመምህራችን ቃለህይወትንያሰማልንአሜን

  • @doctorsaba2977
    @doctorsaba2977 3 года назад +21

    አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን የእመቤታችን ምልጃዋና ጸሎቷ አይለየን🙏✝💟

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 6 месяцев назад

    አሜንቃሌ ሕይወት ያሰማልን አሜንመምራችን በሕይወት በጤና ፀጋን ያብዛልን እግዝአቤሔር አሜን

  • @manahile.melese7158
    @manahile.melese7158 4 года назад +41

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን
    ወንዲማችን (አባታችን) በፀሎትህ ( በፀሎትወ) አስቡን

  • @fekertashetu7423
    @fekertashetu7423 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን አሜን

  • @zebenayabebe8569
    @zebenayabebe8569 4 года назад +11

    አሜን አሜን አሜን እመ ፈቅረ ለምኝልኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @genettesema8908
    @genettesema8908 2 года назад +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፅጋ መንፈስ ቅዱስን መንግስተ ሰምይን ያውርስልን።

  • @nigistiberhane9150
    @nigistiberhane9150 3 года назад +10

    አሜን አሜን አሜን ቃልሂወት ያሰማልን ምርጡ መምህራችን 🙏🙏

  • @saragashaw8879
    @saragashaw8879 2 года назад +11

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏 ጸጋውን ያብዛልን 💞🙏🙏🙏

  • @fasikalebanon6024
    @fasikalebanon6024 3 года назад +9

    አሜን,አሜን,አሜን,ለመምህራችን,ቃለህይዎት,ያሰማልን,ፀጋውን,ያብዛልህ,ያገልግሎት,ዘመንህን,እግዚያብሔር,አምላክ,ያስረዝምልን,መንግስተ,ሰማያትን,ያውርስልን,አሜን,የእመቤታችን,ቅድስት,ድንግል,ማሪያም,መልጀዋ,እረዴት,በረከቷ,በሁላችንም,ላይ,ይደርብን,አሜን,አሜን,አሜን👏👏👏

  • @brwatato9525
    @brwatato9525 Год назад

    አሜን አሜን አሜን እመቤቴ ማርያም ድንግል ማርያም ሆይ በልፁህናሽና በቅድስናሽ የኔን አጢያት በደሌን ሰርዢልኝ አጥፊልኝ የይሁዳ ብቃያ ሆይ ከኔጋር ሁኚ

  • @rahellove742
    @rahellove742 3 года назад +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የመቤታችን ምልጃዋ ረድኤቷ በረከቷ ይደረሰን አሜን፫

  • @uaeuae576
    @uaeuae576 2 года назад +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን👏👏👏👏👏የመቤታችን እረድኤት በረከት ከሁላችን ይሁን

  • @twabethwelde2970
    @twabethwelde2970 3 года назад +9

    ቃለ ህዮት የሰማልን የናታችን በረከት ይድረሰን አሜን አሜን አሜን

  • @adisshambel7510
    @adisshambel7510 4 года назад +20

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 5 месяцев назад

    አሜንቃሌ ሕይወት ያሴሜልንእግዜአቤሔርፄጋውን ያብዛልን አሜን

  • @asamenechdesta166
    @asamenechdesta166 3 месяца назад

    እመቤቴ ሆይ!!!!ስሰማዉ ዉየ ስሰማዉ ባድር ያንችን ምስጋና አልጠግበዉም

  • @mikimiki7194
    @mikimiki7194 3 года назад +9

    አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን የእመቤታችን በረከቷ ለሁላችንም ይሁን አሜን።

  • @bayushbayush7472
    @bayushbayush7472 Год назад +9

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የእመቤታችን አማላጅነቶ አይለየን 🤲🤲🤲❤️❤️😭😭😭😭

  • @mignotnigus6314
    @mignotnigus6314 3 года назад +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ይመሰገን🙏🙏🙏👏👏👏♥♥♥💒

  • @wooditoualamu4727
    @wooditoualamu4727 Год назад +6

    አሜን አሜን አሜን ድንግል ማርያም ሆይ ልመናሽ ምልጃሽ አይለየን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @fasikamuluneh4724
    @fasikamuluneh4724 3 года назад +16

    እግዚአብሔር ይባርክልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ዘላለም ያኑርልን አሜን በፀሎት አስቦኝ ወለተ ጊዮርጊስ

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 3 года назад +18

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @HfbffbDgdbge
    @HfbffbDgdbge 4 месяца назад

    እመቤቴ ማርያምሆይ ፀሎትሽ በረከትሽ የልጅሽም ቸርነት ከሁላችን ህዝበ ክርስትያን ላይ ለዘልኣም ፀንቶ ይኑር ኣሜን ኣሜን ኣሜን ይሁን ይደረግልን🙏🙏🙏

  • @nunshamitku2722
    @nunshamitku2722 3 года назад +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 💒

  • @sarauae4140
    @sarauae4140 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን አቤቱ እደበደሌ እደሀፂያቴ ሳይሆን እደቸርነትህ ጌታሆይ

  • @shjdxb6057
    @shjdxb6057 4 года назад +9

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bizualemtefera3038
    @bizualemtefera3038 Год назад

    አሜን እመቤቴ ሆይ ፍቅርሽን በልቦናዬ አብዥልኝ!!!

  • @somali3266
    @somali3266 3 года назад +6

    አሜን በውነት ቃለህወትንያሠማልን እኛም የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን

  • @berhanmengset4814
    @berhanmengset4814 6 месяцев назад

    አሚን.አሚን.አሚን.የመቤቴክብር..እረእደት.በረከት.ረድኤት.ከሁላችንጋ..ይሁን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tamanechayza2972
    @tamanechayza2972 3 года назад +10

    አሜን በረከቱዋ ይደረብን ፀጋውን ታብዛልክ እመብረሃን ::