You have no idea how I was depressed because I lost my mum and I've been eating a lot so I asked God to help me and you start talking about this and he helped me through you ❤❤❤❤ thank you so much I adore you I love you more respect thank you so much love you❤❤❤Tuti
ኪራ ዛሬ ለኔ ትልቅ ድል ነው በ11 ወር ውስጥ ጌታ እረድቶኝ ክሬዲቴን ከፍዬ ጨረስኩ አንድ ነገር ለማድረግ ፀሎትና እና ውሳኔ ያስፈልጋል ሁለት ስራ ሰርቼ ነው የጨረስኩት ጌታ የሱስ ክብሩን ይውሰድ ውጭ ሀገር የሚኖር ስለክሬዲት ካርድ በደንብ ጠንቅቀው ያውቃሉ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
Congratulations
የት ሀገር ነው የምትኖረው/ሪው
@@Jafer-xw8xx አሜሪካ
@@ethiopiaabebe5033ውሰጅኝ😂😂
Be egzabiher sim yeteyekew hulu ysakal esu bluwalna enkuwan des alachu
እኔ ሲደብረኝ ራሴን ነው ምጎዳ በብቸኝነት ውስጥ መጨነቅ 😢ይኼንም ሰምተን እኮ አንቀየርም ሁላ ኪራ ፍላጎት እንጂ ለመነሳሳት ወፍ ብቻ ግን ክበርልኝ በጣም አመሰግናለሁ ❤
ይሄንን ቪደወ ግን ድጋሜ ነው የሰማሁት ልበል😂ወይስ ጆሮየ ነው ይሁን ብቻ መደጋገሙ አይከፍም ❤ወንድማችን እናመሰግናለን ክብረት ይስጥልን አልሀምዱሊላህ ❤ሁሉም ነገር ሲሆን ለበጎ ነው ❤
እግዚአብሔር ጭንቅላትህን ይጠብቅልህ
ድንቅ ሰው ነህ
እውነት ነው ብዙ ድብቅ ሱስ አሉብን በዚህ ቪድዮ እንደምለወጥ ተስፋ አደርጋለሁ❤❤❤❤❤
አመሰግናለው ኪራ እውነት ለመናገር ይሄ ነገር ለኔ ነው የሚያስፈልገው።እራሴን በዚውስጥ እያየውት ነበር ሱስ የማይመስሉኝ ብዙ ነገሮችን ሱስ ሆነውበኝ አይቻቸዋለው።በህይወቴ ትልቅ ውሳኔ እንድወስንና ከዚ ሱስ ውስጥ እንድወጣ አድርገኸኛል ከ❤አመሰግናለው መልካም ሰው
You have no idea how I was depressed because I lost my mum and I've been eating a lot so I asked God to help me and you start talking about this and he helped me through you ❤❤❤❤ thank you so much I adore you I love you more respect thank you so much love you❤❤❤Tuti
DON'T TEll KIRUBEL TELL ME ❤❤
ኪራየይ እናመስግናለን የድንግል ማርያም ልጅ ከዚ የበለጠ እውቀትን ይስጥህ❤❤❤❤❤
Thanks kira🙏
❤❤❤❤❤❤❤በእውነት የጠፋን ትውልድ በድንቅ ጥበብ መፈለግ ና ማዳን ትልቅ ነገር ነው ወንድማችን ተባረክ❤❤❤❤❤❤
Thank you ❤k🎉🎉
አመሰግናለሁ 🙏 እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
Kira you are our blessing❤. keep it up...
አህለን ኪርየ እንኳን ደህና መጣህንን የኔ ጨዋነገር ሱሴ አተነህ ለኔ ይመሰገን❤❤
The best podcaster ever kiraye nurln❤❤❤
Everything ke how brain work kemilew ga sigenagn arif new bedenb endnreda yadergenal ketlber brother 👏👏
ኪራዬ እንዴት ነህልን ትንሹ ኣሰተማርያችን በጣም ቡዙ ነገር ተጠቅሜያለሁ እና ክብር ይስጥልኝ🙏🙏🙏❤❤❤
ኪራዬ ከህይወትህ የተማርከው ነገር ስታንፀባርቅብን ደስ ይለናል
Thank you Kira For All you Do ❤ 👍
አቤት አተልጅ ወላሂ ትክክል ነው የተናገርካቸው በሙሉ በተለይ ስልኮች እደግተመንደግ በርታልን
God bless you kirayee❤
Wow 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Betam tamachitognal katilbat fetari edime ena Tena abzito yistih 🙏🙏
እንኳን ደና መጣቹ ኪራየይ
ኪራዬ ኑሪልን የኔ ወንድም.እስኪ አንዴ ስለ ሰአት አጠቃቀም ብትሰራልን እኔ የሆና ህልም ነበረኝ በሰአት አጠቀቀም የታያዘነው.So i respect you my bro!
Great thanks
ኪራ በጣም በሚገባን መልኩ በደንብ አርገህነው ያወራሀው አሏህ ሰምተው ከሚጠቀሙት ያርገን እናመሰግናለን
If you fall a hundred times, get up a hundred times👈
God bless you kiraye ❤❤❤
Thank you for your helping
ትክክል ነው እኔ ስናደደ ጣፍጭ ነው ምበላው የሆነ ነገር በለኝ
እግዚአብሄር ይባርክህ እናመሰገናለን
Thank you for sharing
you are amazing keep going
Thank you kiriye💚
በጣም አደናቅሃለው😊
Wolahi wodine batem kojo mekir newu 👍👍🎉❤
Wow kira betam tekami new ❤❤❤❤
የኔ ውድ እንኳን ደህና መጣህ
በጣም ትክክል ኪራ❤እኒ በጣም ሲደብረኝ የማልሰራዉ ምግብ የለም እበላለሁ ብቻ የተለየ እንክብካቤ ነው ያለኝ ለራሴ ጥሩ ነው ተመስገን 😅😅
😂😂😂
እኔ ማ ጭንቀቴ በምግብ የሚጠፋይመስል ምንም ምግብ አይበቃኝ😢😊
እኔስእኳን ምግብ ስውእራሱ ባያናግርኝ@@AishaAisha-oo9dp
ኪራዬ ወንድሜ ኑርልን ታሰፈልገናለህ l resepkt u ❤❤❤
Wow
ትክክል🐅
አሪፍ ትምሕርት ነው እናመሰግናለን
keru merxe wademachen nurelen❤
Thank you for everything❤❤
በርታ 🎉🎉🎉❤❤❤
Trum hone metfo limadoch alugn betechalegn meten truwun ybelt masketel metfowun eskene chrashu makom efelgalew fetari kale ante gobez neh kalih bzu ngr yastewal enameseginalen
ዋውው ❤️❤️😍
❤❤❤❤❤thanks
You related with Jemse cler
🎉❤kira webmachn ewenet newu
Iam 12yrs old I am glad I saw you
Maryamen yewent nw dis emelign anten mesemat tebarke
well com kera
ኪሩቤ ተምታስላልፍልን ድንቅ ትምህርቶች አናመሰግናለን ቅን ስልጠና የምትሰጥ ከሆነ መውሰድእፈልጋለሁኝ 🎉🎉😊
begil bicha new yalegn ahun
እንኩዋን ሠላም መጣህ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤
ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን 😢ስጠብቅህ ነበር 🎉ግን ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን
ጃክ ሰላም ❤❤❤❤❤
አወሰግናለሁ ወድሜ እየታ ገልኲነዉ ከራሴጋ
እራሴን መጠየቅ ጀምሪያለሁ ❤❤❤
ወንድሜ❤
እኔ ሲደብረኝ ቀጥታ እምሄደው ብቻዬን ሱቅነው የረፍቴቀን በቃ ደስየሚለኝን ነገር መግዛት ልብሥ ጫማ ሊሆንይችላል የቤት እቃ 😂😂 ወላሂ ሜሴዴን እየፃፍኩ እራሱን ሥታወራ ስለ አንድልጅ አሳቀኝ የኔሥሜትነው እደውም ሰው አብሮኝ ከሄደ ተይ አረካሉኝ እንደውም ብቻዬነው እምሄደው ቢመሽኳን ሱቅ አትቀርም ቴንሽንውስጥ ገብቼ ከምበሳጭ ብዬነበር ግን ስህተትነው ❤❤❤❤
ኪሩ...
❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Yalhut aribe ager ngei lemekyere adidds amete bemta kuitr kale egbalhu temelshalhu yahungi erasa alwedhum
ሰው ስያናድደኝ፣ ጭራሽ የማይወደው ምግብ ቢሆን ጥሪግ አድርጌ እምበላው ነገርስ😂😂😂😂
Kira sil ewunetegnawu alem kelbh silmetasredagn bexam nw emamsegnwu bante vedio bezu negren eytqyr nw amsegnalhu nurilgn😊😊
tadelk kira fetari enidezi ayent asetesasbi eko mesxet yeflgal seltesxek anite edilgha nk yemir
ያሳዝናል ወዴት እየወሰደን ነው ሶሻል ሚዲያ
ወድሜ ምክሮችክ ደስ ነው የሚለኝ ግን እኔ ያቃተኝ ምን መሰለክ ገንዘብ ኣጣራቅሜ መጨረሻ ላይ ምፈልገው ነገር ላይ ስደርስ ይጠፋብኛል
ኪራዬ 10Q
🥰🥰👍
Kirya🥰🥰🥰
በትከከል እኔ ከተማርኩበት አካባቢ በጭራሺ መሄድ አልፍልግም
ወንድምአለም❤K💙
❤🎉🎉🎉🎉🎉❤
🎉🎉🎉🎉🎉❤
Wanatanw
ሱስተው ካልክ ካተነው የምጀምረው እዳተ ቪድኦ ሱስየሆነኝ ነገር አለደ ባሁኑ ሰአት ክክክክክክክክክክክክ
ይህማ የሚጠቅም ሀሣብ ነው
♥️👍👍👍👍👍🌺👊🙏🙏
❤
እኔ በጣም ያሸገረኝ ልቶወው ብል ያቃተኝ የስልክ ሱስ ነው ምድነው መፈትሄው በስልክ ምክንኛት ደህና ቅልፍ እራሱ አልተኛም እራሴን መቀየር እፈልጋለሁ😢😢😢
አይ ኪራ ነገሩ ፍየል ወዲያ ቅዝምዝም ሆኖአል ነገሩ
ኪሩ ፈቃደኛ ከሆንክ ለ 21ቀን ብቻ በጠዋት የመነሳት ቻሌንጅ ብንሰራ ስንት ግዜ እጀምርና ያቃተኝ ነው ከቻልክ
እረ እኔም የማዉራት ሱስ ከየት እንደያዘኝ አላቅም ጎበዝ ፈጣሪን ስልክ ማዉራት ከጀመርሁ አላበቃም ስጨርስ ምን ሆኘ ነዉ እላለሁ ደሞ ሰዉን ሁሉ በመዉደድ እራሴን መጣልም ቅስ እያለ እየተጋበኝ ነዉ 😂😂😂
@@እቢ 😄😄
እኒም ከ4አመት በፊት ነበረብኝ ግን ለቆኛል😅አልሃምዱሊላህ በሌላ ጠቃሚ ትምህርቶች ተቀይሯል
@@Nejat197በምን አይነት ትምህርት
@@የኪዳናምህረትልጅነኝትግሳቂ እረ የዩቱብ ኮሜትና የቲክቶክ ኮሜትም ሊደፈኝ ነዉ አይ ስወድ ጤንነቴ እያጠራጠረኝ ነዉ
@@እቢ😂😂😂😂😂😂 እኔ ደግሞ የዩቱብ ኮሜንት ማንበብ ልደፋኝነው በርግጥ አልፂፊም አናባለው እንጅ በግማሹ እያዘንኩ በግማሹ እየተማርኩ ወይኔ ጉዴ ኪራዬ የሆና ቪዲዮ ሰርቶ ነበር ከ4ወር በፊት ከዛ ጀምሬ እየተውኩ መጠው የማይመለክተኝን አለዮም ተቼነው ምያልፈው 😂😂😂😂
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤