የዳግማዊ ላሊበላው መሪ ጌታ ለምን እህተ ማርያምን ካደሙ? @NEGASHMEDIA

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 сен 2024
  • በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
    ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
    #negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia

Комментарии • 315

  • @AsterBekele
    @AsterBekele 7 дней назад +29

    ነጋሽ ተባረክ እንደ አባት እያስተማርክ ነው

  • @MekdesTigab
    @MekdesTigab 7 дней назад +38

    የኔ አባት አይዞዎት እንረዳዎታለን እኳን ተመለሱልን እንወዶዎታለን የተመረጡትን እኳን ያስታል ተብሎ ተነግሮናል እግዚአብሔር የቀሩትንም ይመልስልን

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 5 дней назад

      አሚን አባታችን አይዞት ከሰይጣን አምልጠዋል ለሌሎችም ልቦና ይሰጣቸው❤❤❤

  • @asnibelhu8843
    @asnibelhu8843 7 дней назад +16

    የኔ ወንድም ነጉ ሁሌ ስለቤተክርስቲያን እና ስለሀገራችን ግንባር ቀደም ተሟጋች ተቆርቋሪ በመሆንህ አክባሪህ ነኝ ማንም ያልደፈረውን የዚህችን ሴት መደደር ያስተዋለ የለም አሁንም ከቤተክርስቲያን ላይ እንድትነሳልን ድምፃችን ይሰማልን የአደባባይ ሚስጥርነቷ ይብቃ!ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ 🙏

  • @Aryam-Media
    @Aryam-Media 7 дней назад +16

    እንኳን ተመለሱ አባታችን የሆነው ሆኖ፣ነጋሽ በርታ

  • @Masrah-fr9iu
    @Masrah-fr9iu 7 дней назад +5

    ገዘጠኘ በነጋሸ አተነ የማመሰገነበት ቃላት የለኛም ለምነትህ ተቁረቁረህ የምታረገው ጥረካሪህ በጣም ቃላት የለኛም ብቻ በቤቱ ያፀናህ እሸ።❤❤❤❤❤

  • @asratreju
    @asratreju 7 дней назад +7

    ይህቺ ሴት (እህተ ማርያም) እኔ ግን እህተ ሰይጣን ብያታለሁ ብናምንም ባናምንም በቤተክርስትያን ውስጥ ረጅም እጅ አላት ከውስጥ ሆኖ አይዞሽ የሚል አደገኛ ሃይል እንዳለ በግልፅ ያስረዳል የቤተክርስትያንም ዝምታ ደግሞ እጅግ አሳሳቢ ነው ወንድማችን ነጋሽ ይህንን በግልፅ ስላወጣኽው መድኃኔዓለም ውለታህን ይክፈልህ እንግዲህ ይህ ጉዳይ የሁላችንም ሃላፊነት ነው ማንም ከዳር ቆሞ ተመልካች ወይም ሰሚ ሊሆን አይገባም ይህን ሥር የሰደደ የዲያብሎስና የመናፍቅ መንፈስ ከሥሩ መነቀል መቻል አለበት የሁላችን ጩኸትና ትብብር ከላይ ከመዋቅሩ ያለውን ዝምታ ሊሰብር ይችላል ብዬ አስባለሁ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያንን ይጠብቅ የእናታችን የቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ምልጃና በረከት አይለይን አሜን

  • @Gameplayy456
    @Gameplayy456 7 дней назад +7

    ሁላችንም እንበድላለን አባታችን እንክዋን ተመለሱልን !! እንወድወታለን!!

  • @mercy9108
    @mercy9108 7 дней назад +13

    "መጋደላችን ከስጋ እና ከደም ጋር አይደለም ከክፋት ሰራዊት ጋር እንጂ "" ይላል ቅዱስ ቃሉ አባታችን እንኳን ደህና መጡ

  • @Ameleyilma234
    @Ameleyilma234 2 дня назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ማስታዋል ይስጠን

  • @አቤቱአለማመኔንእርዳዉ

    ወይኔ ወንድማችን ነጋሽ እንኳን ደና መጣህ ጠፍተህ ነበር❤❤❤❤❤

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 7 дней назад +4

    እግዛአብሔረ ማሰተዋሉን ይሰጠን ለሕዝባችን

  • @AlemM-b1g
    @AlemM-b1g 7 дней назад

    እጅግ በጣም ጎበዝ ነህ ነጋሽ ትችላለህ 100 %

  • @seblegebre3125
    @seblegebre3125 7 дней назад +5

    ነጋሽ ጎበዝ አወናባጅ መሎክሴ እግዚአብሔር ያዋርዳቸው በየጋዜጠኛው ከመዞር ንስሃ ግቡ በጣም ያሳዝናሉ ይቅር ይበሎት

    • @asnibelhu8843
      @asnibelhu8843 7 дней назад

      ንግስቷ ንስሐ መግባት አለባት አፍዝዛ አግታ የያዘቻቸውን ነፍስ ትልቀቅ! በቃ በቃ

    • @yordanosissac9408
      @yordanosissac9408 7 дней назад +1

      አይባልም ሰይጣን ነግሰዋል

    • @nebiatmehari9838
      @nebiatmehari9838 7 дней назад

      yene ehet endasu aydelem ,eyastmaru now lesachaw yasastech lecha ,ma beka alekalech

    • @ChernetMehabaw
      @ChernetMehabaw 7 дней назад

      ሲጀመር ኤርትራዊያን እና ትግራዊ የኦርቶዶክዊ ሚዲያዎች ከ አመታት በፊት ስለሷ ሀሰተኝነት በሚገባ ተቃውመዋል
      በተለይ የብ / አ/ኤርሚያስ ስለሷ የተናገሩትን ሀሰተኝነት በሚዲያዎቻቸው ወደቋንቋቸው ቀይረው አስተምረዋል
      ግን ተሀድሶ ትመስለኛለች

    • @baletedare5567
      @baletedare5567 3 дня назад

      መጀመሪያ በመፅሐፍ ቅዱስ ትምህርት ያጠፋችን ሴት ሲፈርዱባት ሀጥያት ያልሰራ ይውገራት ሲል ሁሉም ሸሹ ስለዚህ መጀመሪያ የራሳችንን ጉድፍ እንይ ሁለተኛ መነኩሴም ሰው ነው ይፈተናል ሲቀጥል ንስሀ ገብቻለሁ አባቶች ጋር ቀርቤ ብለዋል በደንብ አድምጥ ሚዲያ ጋር ሄደው ሳይሆን ሚዲያው ፈልጓቸው ነው የሄደው ይሄ ደሞ እኝህ አባት ስለሷ ማንነት እዛ ውስጥ ስለሚደረገው ህገወጥ አካሄድ በደንብ አድርገው አስረድተዋል እንዳውም የሳቸው እዛ መግባት ለበጎ ነው እውቀት ስላላቸው ሰዎችን የምታታልልበትን መንገድ ግልጽ አድርገዋል ከዚህ በሁዋላ ወደስዋ የሚሄድ ለጥቅም ለገንዘብ ብሎ ነው የሚሆነው ተታለልኩ ለማለት አይችሉም በዚህ መልኩ እየው

  • @BahaftaUtipia
    @BahaftaUtipia 3 дня назад

    እናመሰግናለን ወንድም ነጋሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EthiopiaDaily13
    @EthiopiaDaily13 4 дня назад

    እግዚዓብሔር ይስጥህ ነጋሽ በጣም እናደድባቸው ነበር ብቻ እግዚዓብሔር ነው ፈራጂ

  • @አቤቱአለማመኔንእርዳዉ

    እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ

  • @TinsaeGetie
    @TinsaeGetie 2 дня назад

    Zimenih hulu yibarek negash kebetu yakoyih yedingil maryam lij

  • @fano-vk1zp
    @fano-vk1zp 7 дней назад +6

    እግዚአብሔር ይቅር ይበለን

  • @jonatangilbert4809
    @jonatangilbert4809 7 дней назад +16

    እጅግ በጣም ጎበዝ ነህ ነጋሽ ትችላለህ 100%

  • @meseretzewdu8204
    @meseretzewdu8204 7 дней назад +4

    ወንድም ነጋሽ እኚህን አባት ወደ ሚዲያ አምጥተህ ስለዛች አጋንንት ሴትዮ ሥራ ማጋለጥህ መልካም ሆኖ እንዴት አራት ዓመት ሙሉ ሳይመለሱ ብሎ መጠየቅ ግን አግባብ አይደለም እግዚአብሔር አምላክ በፈቀደላቸው ጊዜ ተመለሱ ያገለገሉት እግዚአብሔር አረሳቸውም ዋናው መመለሳቸው ነው ።ይህቺን እርኩስ አጋንንት ጎታች ቅድስት ቤተክርስቲያን ልታወግዛት ይገባል። አባታችን እርስዎን የመለሰ የወጡትን ይመልስልን። እኛንም በቤቱ ያጽናን።ማንም የቆመ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ። እጅግ ብዙ ጻድቅ አባቶቻችን ወንበዴ የነበሩ ኋላ ላይ ግን በጽድቅ ጎዳና የተመላለሱ ሰማዕት የሆኑ እኛንም በምልጃቸው የሚያስታርቁን በቅድስት ቤተክርስቲያን አስተምህሮ አለና።ስትጠይቅ ብትጠነቀቅ መልካም ነው። ማንም ፈልጎ አይሳሳትም አይወድቅም። አባታችን እንኳን ወደ ቤትዎ ቅድስት ቤተክርስቲያን ተመለሱ እመብርሃን ትወድዎታለች ።በጸሎትዎ የገቡትንም እንዲወጡ እግዚአብሔር ጸሎትዎትን ይስማ ይቀበል ።

    • @alebatse6865
      @alebatse6865 5 дней назад +1

      እኔ እንደገባኝ እንደዛ በማለቱ እንደዛ በመጠየቁ የሳቸው 4 ዓመት መቆየት ውስጥ ብዙ አስተማሪ መልሶች ስለሚገኝ ነው ጋዘጠኝነት ጥበብ ይጠይቃል ሁሌም ቁጭቱ ከውስጡ ነው ስለቤተክርስትያንም ስለሀገርም እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድለው።

  • @meseretabebe8668
    @meseretabebe8668 7 дней назад +4

    እርዕሱ እንዴት እንደተመቸኝ አዎን ጠንቋይ ናት👍👍👍

  • @alemtsehaimaru619
    @alemtsehaimaru619 6 дней назад

    አባታችንን የማናዘዙ ነገር ያስፈራኛል፣ ይች የሰይጣን ተላላኪ የማትገባበት የለም። አባ ተስፋ ማርያምን ሄዳ ከጠየቀቻቸው በኋላ በሶስተኛው ቀን ህይወታቸው አለፈ። እና እኝህን አባት እግዚአብሔር ከመለሳቸው ወደነበሩበት በንስሀ ከተመለሱ። ጥሩ ነው።

  • @birtukanyalew6752
    @birtukanyalew6752 5 дней назад

    የተመረጡትን እንኳ ስለሚያስቱ የሚለው የእግዚአብሔር ቃል ይሰማኛል

  • @AsterayeTsigie
    @AsterayeTsigie 7 дней назад +2

    እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 7 дней назад +3

    እባካችሁ አባቶች ይፀልይላቸው

  • @አስኑየማርያምልጅ
    @አስኑየማርያምልጅ 7 дней назад +1

    የኔ አባት እንኳን ተመለሱ አባቴ

  • @gizeethiopia3845
    @gizeethiopia3845 5 дней назад +1

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ሰው እንዴት ባንድ ተራ ሴት ይሸወዳል ከሷ ይልቅ እሱን የሚከተሉ ያሳዝናሉ እግዚአብሔር ልቦናቸውን ይመልስላቸው 😢

  • @dadadad1032
    @dadadad1032 7 дней назад +2

    ነጋሽ በርታ ወንድሜ እንዳተ ያለ ይብዛልን

  • @ethi9683
    @ethi9683 7 дней назад +5

    100ኛ ላይክ አድርጌያለው ግን ጥያቄያችንን ጠይቅልን እሳቸው ስለዘመን ያስተማሩት አለ ስለሱ ጠይቅልን በክፍል ሁለትም ቢሆን

  • @SolomonMebratu-p9c
    @SolomonMebratu-p9c 7 дней назад +3

    ክብር አለኝ ሁሉ እንዳንተ ብሆን ጥሩ ነበር አንዳንድ ሰዎች ሀይማኖትንና ፖለቲካን እየደባለቁ ካንተ ቢማሩ ደስ ይለኛል

  • @Nurse-yt12
    @Nurse-yt12 5 дней назад

    ነጋሽ በጣም ትለያለህ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ ፣ እንደነ ትዝታው ታይቶ ከመጥፋት ይጠብቅህ

  • @tadesseberhane6104
    @tadesseberhane6104 7 дней назад +2

    ወንድማችን ነጋሽ በጣም እናመሠግናለን ለምታደርገው ጥረት ፣በርታልን እግዚአብሄር ይጠብቅህ፣ብሩክን እግዚአብሄር ያስፈታልን።

  • @Asheomoen1385
    @Asheomoen1385 4 дня назад

    ነጋሸ ቤተክህነቱ የት ነው ያለው ምን ዘመን ላይ ደረሰን እምዬ ተዋሀዶ ሰንት መከራ መጣብሸ የሠራዊት ጌታ ይቅር ይበለን አምላካችን ይቅር ባይ ነውና ይቅር ይበለዎት የንሰሐ ዘመንዎን ይቀበልዎት ከዳግም ሰህትት ይጠብቅዎት አጥብቀው የፀልዮ ጌታ ይርዳዊት አሜን።

  • @TeketelGetachew-nk3rt
    @TeketelGetachew-nk3rt 5 дней назад

    ነጋሽ ወንድማችን እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @YikeberTilaye-r5n
    @YikeberTilaye-r5n 3 дня назад

    ነጋሽ እንቁ ሰው በርታ ቤተ ክህነቱማ ተኝቷል ስራ ስራ እባክህ አይዞህ

  • @edenkinfe6323
    @edenkinfe6323 7 дней назад +2

    ነጋሽ የኦርቶዶክስ ዕንቁ ተባረክልን ጉደኞ ጥያቄ🙏🙏🙏💚💛❤🙏🙏🙏

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 7 дней назад +8

    ስለ መምናን ብሎ አባቶች ስለዚች ሴት ለምን ዝም አሉ?? ግን የአባቶች ዝምታ እስካ ማቼ ነው.?

  • @amooseleshi6167
    @amooseleshi6167 7 дней назад +2

    መ ቸ ም መሐሪ ፈጣሪ ቢሆንም የተመለሱበት ምክንያት የሚመልሱት መልስ ያጠራጥራል ልቦና ይስጥልን ፍፁ ም የሆነ ንሰሐ ይሁንላቸው

  • @Fufuabcd
    @Fufuabcd 4 дня назад

    Wow I can't believe this i can't wait next question keep it up the hard work bro

  • @abebekassie9072
    @abebekassie9072 5 дней назад

    ወንድም ነጋሽ አረጅም አድሜ ከጤና ጋር ይስጠህ ለቤተክርስቲያን ለምታደርገው ሁሉ ነገር፡፡

  • @yeshiharegworeta4411
    @yeshiharegworeta4411 7 дней назад +4

    ወይ ጉድ !!!! እረ ምን ይሻለናል?? እንዲያው ኦርቶዶክስ ክብሯን የሚያስጠብቅ ይጥፋ!!! እንዲያው ማንም እብድ እየተነሳ እንዲህ ያዋርዳት።

  • @Yeshimamma
    @Yeshimamma 4 дня назад

    Egziabher yker ybelot lela menem kal yelegem

  • @Tzazu-pg4tm
    @Tzazu-pg4tm 5 дней назад

    እናመሰግናለን ወንድም ነጋሽ

  • @SerkalemDinsa
    @SerkalemDinsa 6 дней назад +2

    ነጋሽ ወንድማችን የምትጠይቀው ጥያቀ እኔ የማስቤው ነው የኝህ አባት በአጋንት መ ማረክ አሳዝኖኝ ነበር እኔ አመርካን ነው ኑሮዬ ያሌ እመቤታችን ለአንድት ሰከንድ መኖር አልችልም እመቤታችን ለኔ ሁሉ ነገረ ነች የመኖሬ ትርጉም ነች
    ይህች ሰትዬ ግን በህግ መጠየቅ አለባት ቤቷም መዘጋት አለቤት እስከመቼ በሰው ትቀልዳለች??? አሬ የቤተክነት ያለህ??????

  • @SaraHabtegebrielHaile
    @SaraHabtegebrielHaile 7 дней назад +3

    ጎበዝ ጎበዝ ጋዜጠኛ

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 7 дней назад +3

    ከጐናቸው የሚመክራቸው ባለመኖሩ ይህን ሁሉ አመት ሰንት የሚሰሩትን አሰናከለች.አሁንም ሰው ከጐናቸው የሚረዳቸው ያሰፈልጋል.በመንፈሰ ነው የተያዙት.አሁንም ፀበል ይሄድ.ሌሎችም ነገ ይወሰዳቸዋል

  • @gzaKasu
    @gzaKasu 6 дней назад

    እስኪ የተዋህዶልጆች ቆም ብለን እነሰቡ።
    አሁን ስለእህቴማርያም ትተን ስለራሳችን እንመልከት።😢😢😢
    እንፈትሺ❤

  • @MiyaMiya-lz6zw
    @MiyaMiya-lz6zw 4 дня назад

    ተባረክዘመንህይባረከክ

  • @malattedrose
    @malattedrose 4 дня назад

    የጣናውን የምትሰራውን እንትታቆም ያስደረጋት ፤ ዘመድኩን ነው ፤ ለጎንደር አባቶች ነግሮ ፤ ፤

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት 5 дней назад

    ዋናው መመለሶት ነው አባታችን በርቱ አይዞት ❤🙏

  • @HaregTadese-v8i
    @HaregTadese-v8i 5 дней назад

    አባታችን እንኳን ለንስአ አበቃዎት አሁን ግን ያለቦዎት ነገር ቢሆን እሷጋር ያሉትን የሷን ተከታዬችን ለንስአ እንዲመለሱ ፀሎት አድርጉላቸው በፀሎት አስቧቸው❤❤❤

  • @yayahala615
    @yayahala615 7 дней назад +3

    የሚከተሏት እራሳቸው ምን አይነት መንፈሰ ቢኖርባቸው ነው ።።።ይቅር ይበላችሁ እግዚአብሔር

  • @gzaKasu
    @gzaKasu 6 дней назад

    እኔ ከአባታችን የዘ ኢትዮጵያ ማህበር የሰጡት መልስ
    እደ ሰወኛ በጣም ትትና የተሞላበት ነው ።❤
    ፍርዱን የማያዳላው አምላክ ይስጥ ❤።

  • @tgsttgst8664
    @tgsttgst8664 6 дней назад +1

    በጣም.ይገረማል..ቤተክርስታን.ውስጥ.ሆነው.የሚሰሩት.ደባ.ግሩም.ነው..እንደቱሀን..ደሟን.እየመጠጡ.በቤተክርስታት.ስም.ተሀድሶ.የደማነሽ. ቶ የሚል ምንፍቅና እቺም.ትእግስት.ተበዬዋ.በተክነት.መላ.ሊል.ይገባል.እኝህ.አባት.ምንም.ደስ.አላሉኝም..ውነትነግገራቸው.አልጣመኝም..እንዳያስቀስፉኝ.ሆ

  • @Atede9383
    @Atede9383 7 дней назад +3

    እስከተወሰነ ጊዜ ቄሳች በሰይጣን የሚፈተኑ አይመስለኝም ነበር እኝህ አባት በንሰሐ ተመልሰዋል አንድ ነብስ ቢድን ብለው በየሚዲያው የተሳሳቱትን እየተናገሩ ይገኛሉ። እንደው ቤታችንን የሚያዘባርቁ ደብተራዎች መቼ ነው እንደኝህ አባት ንሰሐ የሚገብት? እባካችሁ ካሜንት የምንፅፍ ሰዎች አንፍረድ ከቻልን ትምህርት እንውሰድ ንሰሐ እንግባ🤲🤲🤲

  • @metadelgirma7464
    @metadelgirma7464 6 дней назад

    ተባረክ

  • @nahom3km
    @nahom3km 7 дней назад +2

    ጎበዝ ነጋሼ በርታልን

  • @munamersha8001
    @munamersha8001 6 дней назад

    ❤❤❤እውነተኛ ስው ነህ እግዚአብሔር ይባርክ የኔ ልጅ ከፍ በል እውነት እውነት ነዉ በርታ❤❤❤መልካም ስራ ይሁንልህ ነጋሽ

  • @adiamissac896
    @adiamissac896 5 дней назад

    ኣባታችን በቅዱስ ቃሉ የበሰሉ እንዳልሆኑ ያስረዳል ! እግዚአብሔር እንኮን ከዚህ መንፈስ ለዮት !

  • @WebWeb-b9i
    @WebWeb-b9i 6 дней назад

    ወንድም ነጋሽ በጣም አስተዋይ ነህ አባታችን እንኳን ተመለሱ ግን እሷ ጋር ሆነው አጥፍተዋል አሁንም ሚዲያው ይቅርና ያው መነኩሴ ወደ በአቱ ነው የሚያምርበት
    ደሞ ስንዱ እያላችሁ ጥሩ የአውሬው መልክተኛ ናት!!!

  • @Betelhem-e7r
    @Betelhem-e7r 4 дня назад

    Abatachnen Yhen Yahl mafatet Yelebhem Negashe Atfred YFEREDBHAL

  • @fikrietan1169
    @fikrietan1169 5 дней назад

    ወንድሜ ነጋሽ ተባረክ

  • @simonmetasebia348
    @simonmetasebia348 6 дней назад

    በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ። እንዲህ አፋጥልኝ። አታላይ።

  • @haregsolomon3613
    @haregsolomon3613 7 дней назад +1

    This father fell for her and made a mistake. Let’s not point finger at him.but pray for each other including the lady that is dragging people in the wrong path. Abate welcome back and may God help you continue your amazing journey to complete your work

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 7 дней назад +4

    እችሰይጣን በየትኛውም ቤተክረሰትያን እዳትገባ .መህበሪያዊ ሚዲያ ይህን መሰራት አለበት

  • @NahomDaniel-r6o
    @NahomDaniel-r6o 6 дней назад

    Negash egzhabhre y tabqh🎉🎉🎉❤❤❤

  • @hibretassefa9872
    @hibretassefa9872 5 дней назад

    እስኪ የነጋሽ ሚዲያ አድናቂዎች አበረታቱት የኦርቶዶክስ ጀግና

  • @Teshome-rh1rv
    @Teshome-rh1rv 6 дней назад

    የተመረጡትንም እስከማሳት ይደርሳል የተባለው ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው
    አባታችን እንኳን ወደ ቤቶት ተመለሱ

  • @anteaddisu9202
    @anteaddisu9202 5 дней назад

    Yaswotachew tekim lihon yechilal gin enkuan temelesu enjie melsachew lekeaidelm berta negasheie

  • @TesfayeBeti-pe4hr
    @TesfayeBeti-pe4hr 7 дней назад +3

    ነጋሽየ ለገዳሙ ለወደፊት ያለህ አመለካከት ምንድንነው ሀንፃውንስ ለመስራት ታስባለህ ጠይቅልን በደንብ

  • @ሩሀማነኝየድንግልማርያምል

    ዋዉ እንዲህም እዉነተኛ ጠያቂ ጋዜጣኛ አለ ላካ ጠያቂዉን ከልብ አደነቁት እመኑኝ እኚህ አበት ከእሷ ጋር ተገጭታዉ ነዉ

  • @SamrawitMeberi
    @SamrawitMeberi 5 дней назад

    በመጀመሪያ የቤተክርስትያን የቁርጥ ቀን ልጅ ለሆንከው ወንድማችን ነጋሽ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ!!ቤተ ክንቱ ስራውግን ምንድነው?? ይችንጋለሞታ ዝምይተባለችበ ምክንያት ሊገባኝ አልቻለም!የህግ ክፍሉስ ቢሆን ለምን አይከሳትም ሌላው በትክክል የወጡበት ምክንያት እጅ የገቡበት ምንም አያሳምንም ግንእንደ ዴማስ አለመሆኖት ደስ ብሎናል

  • @LuckyThrone-pb1kw
    @LuckyThrone-pb1kw 6 дней назад

    Yebrhanu Amlak yemastewalu libona yisten...

  • @BezaBelaynhe
    @BezaBelaynhe 6 дней назад

    ነጋሽ የጠየካቸው ጥያቄዎች በሙሉ ትክክል ነበር አክብሮትም አለኝ።
    ነገር ግን እኝኽ መሎክሴ ስጋ የለበሱ ሰው መሖናቸውን ሳንዘነጋ ይቺ ሰይጣን ያደረባት ሴት አድና እንዳሳሳተቻቸው ማመን ይገባናል።

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 2 дня назад

    ይቺ ሴትዮ ገና ድሮ ድሮ ከእንግሊዝ አገር መጣሁ የማርያም ልካኛለች እያለች አባቶችን መንግስቶችን ባለስልጣናትን ሙልጭ አድርጋ እየሰደበች ታሪኳ እየተዘገበ ገደለች ታሰረች ብዙ ታሪኮችን ስናደምጥ ኖረናል አሁን ደግሞ ባልታሰበ ጊዜ ብቅ አለች ታዲያ ምን እየተጠበቀ ነውአቤቱ ፈጣሪዬ መጨረሻችን ምን ይሆን

  • @ElEl-hy6fo
    @ElEl-hy6fo 6 дней назад

    ወንድማችን ነጋሽ የእግዚአብሔር ፀጋና በረከት ባንተና በቤተሰብህ ዙሪያ እንዲሆን ከልቤ አመኛለሁ

  • @hanawodajo6804
    @hanawodajo6804 6 дней назад

    Negashi 🙏🙏🙏

  • @ahadutemesegen7817
    @ahadutemesegen7817 7 дней назад

    በእንቦጭ ሰዓ ሒዳ አፀዳች ከዛ ወደቡን በነበረው ላይ ጨምራ አሰራችው ይህን እየሰራች እያለ አባቶች ሰሙ ከዛ ላይ እስካሁን ላደረግሽው እናመሰግናለን ከዚህ በኃላ ግን ብለው አሰናበቷት

  • @EnuyeYaregal
    @EnuyeYaregal 3 дня назад

    Abatachn enqan beselam metu gazetegnaw ataschenkachew tewachew

  • @AbyyBen
    @AbyyBen 3 дня назад

    እግዚአብሔር ለሁሉም መልስ አለው !!! በጊዜው በጣም ካዙኑትም ግራ ከተጋቡት ወገኖች አንዷ ነኝ ፡፡ ሣይዘገይ ይሄን ሥላሰማኝ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ❤❤❤ ግን ለእኛ የሚበጀን ለፍርድ አለመቹኮል ነው ።

  • @antenehgetie59
    @antenehgetie59 6 дней назад

    አባታችን እንኳንም ወደቀደመው ግብርዎ ተመለሱልን፡፡

  • @kassayebalemu7747
    @kassayebalemu7747 5 дней назад

    አባት መቸም ዝም ብለን እንስማ እንጅ በሰዎ ደረጃ ይህን ያህል መሰሳት አልነበረት ምን ጎሉባት የኛዋ አርቶዶክስ ስንዱዋ እመቤት በዚች ተራ ሴት የናቴን የመብርሃንን ስም ይዛ እንዴት ልታምኑ ቻላችሁ በገንዝብ ነው የትገዛችሁ

  • @guenetzelellew4377
    @guenetzelellew4377 7 дней назад

    አሁንም በድጋሚ በርታልን ወንድማችን ነጋሽ ; ይህችን በእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ስም የምትነግድ ሃሰተኛ ; የቤተክርስትያኒቱን አፅዋማት የምትሽር ; ቀን አቆጣጠርዋን የምታዛባ; እራሷን ንግሥተ ነገሥት ብላ የሾመች እብድ እንዲሁም አባታችን እንደነገሩን እርኩስ መንፈስ የተፀናወታት መፅሐፍ ቅዱስን የምታቃጥል ሥዕለ አድኖዎችን ሁሉ የምታቃጥል መቼ ነው አቁሚ የምትባለው???
    ገና ከትግራይ ጦርነት በፊት መዓት እያወራች መንግሥትም እረፊ አላለትም፣ ለስሙ ታሰረች ተባለ ስትፈታ ባሰባት ስለዚህ ይህንን የጀመርከውን መረን የለቀቀ አካሄድ እንዲስተካከል ፣ ምእመናኑንም የምታሳስታቸውን ሰብስቦ ወደ እምነታቸው እንዲ መለሱ ቢደረግ ለዚህም የቸሩ መድኃኒዓለም ፈቀድ ይጨመርበት!!!
    🤲🙏🤗✝️⛪️💚💛❤️

  • @kassayebalemu7747
    @kassayebalemu7747 5 дней назад

    እጅግ በጣም ትልቅ ስተት ነው

  • @gzaKasu
    @gzaKasu 6 дней назад

    አይይይይ ጋዜጠኛው አሳዘነኝ።
    ከዚሁሉ ጥላቻህን እርገብ አርገህ።
    ፍርዱን ለእግዚአብሔር ስጥ❤።

    • @AbyyBen
      @AbyyBen 3 дня назад

      የሚያሣዝነው እኮ ፈጣሪውን ክዶ ሰው የተከተለ ነው ። ሰው ስንከተል እንደ ጨው አለት እንደርቃለን 😢 ለሁሉም እግዚአብሔር ፍርድ ይስጥ! ለኛም ልቦና ይስጠን ።

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 5 дней назад

    ይቺንሰትዮ ታግላቹ ከኢትዮጵያ አስወጡ እኔማሪያምነኝእያለችነው

  • @AbrhamArega
    @AbrhamArega 7 дней назад +3

    አረጋጋው እንጂ እንኳን በ4 ዓመት በ80 ዓመት ቢመጡ አንተ የሞያህን እንጂ የእግዚአብሔርን መጠየቅ አትችልም።

  • @emebetlegesse7577
    @emebetlegesse7577 7 дней назад +4

    ሲጀመር ቤተ ክርስቲያን እያሉ የጎደለብዎት ነገር ምን ነበር። የሴት ሰባኪ መንፈስ ይኖራል ብሎ ማሰብ ራሱ ችግር ነው። በነገራችን ላይ ጥቅማጥቅም አላትንዴ ሴትዮዋ?!? ወይይይይይ አስማት ምኗን ላከብን ፈጣሪዬ ሆይ። መቼም ለዚህ ኑዛዜ መብቃትዎ ተመስገን ነው ወገን

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 7 дней назад +1

    NO BODY PERFECT ABATACHEN ENQAN BE SELAME TEMELSULEN 🙏

  • @guenetzelellew4377
    @guenetzelellew4377 7 дней назад +1

    በርታልን ወንድማችን ነጋሽ ይህንን ጉዳይ ቤተክህነትም ለምን ዝምታን እንደመረጡም ብታጣራ ካለህ ቅርበት ምን ይመስላል?

  • @tirumolla-n9f
    @tirumolla-n9f 6 дней назад

    የምትሰግድለትን /የሚያሳዩትን /ስዕል አሳዩን

  • @sumjohn4434
    @sumjohn4434 3 дня назад

    ትክክለኛ አባት ከሆኑ ሚዲያ ላይ በመውጣት ሳዮሆን በመፀለይ ነበር

  • @antenehgetie59
    @antenehgetie59 6 дней назад

    ነጋሽ ክበርልኝ

  • @lemlemdesta2578
    @lemlemdesta2578 7 дней назад

    Egziabher ysth ateyayekh yenem tyake new anjeten new yaraskew

  • @sababekele8721
    @sababekele8721 7 дней назад

    Egzhaber ybarkot abtchine

  • @tejineshdechasa2589
    @tejineshdechasa2589 7 дней назад

    ምነው ጋዜጠኛው እንደዚ ዘቀጥክ እኝ ከሐዲ ልቦና ይስጣቸው እግዚአብሐር ከማን ጋር እንደሆነ ማየት ነው እድሜ ይስጠን

  • @malattedrose
    @malattedrose 4 дня назад

    እኒህ መለክሴ እውቀት ያላቸው ናቸው ፤ግን እንደሳቸው አይነቱ የገጠር ሰው ቤተክርስትያን ያደገ ፤ የከተማ ሰው ጥሩ ነገር ሲረዳ በወላዲት አምላክ እያለ ስለ ወላዲት አምላክ ስም ሲጠራ ጥሩ ነገር ሲደረግ ሲያዩ ጥሩ ሴት መስላቸው ነው ፤ ብዙ ከቆዪ በሃላ ስንዱ ወይም እህተ ማርያም አጭበርባሪ መሆናን አውቀዋት ተመልሰዋል፤፤እግዛብሄር ይመስገን ፤፤ እነደነዚህ ከቅኔ ጀምረው የተማሩ አባቶች የቤተ ክርስትያን እውቀት አላቸው ፤፤አጭበርባሪ እህተ ማርያም ብታሳስታቸውም ፤፤ ወደ ቤታቸው ንሰሃ ገብተው ተመልሰዋል፤፤

  • @yoditaskale3425
    @yoditaskale3425 7 дней назад +2

    ነጋሽ በዘመነ ሔኖክ ያምናሉ ወይ ብለህ ጠይቅልን በዛላይ ስልጣን ስላጡ ነው የሚመስለው አነነጋገራቸው

  • @emyspiller7059
    @emyspiller7059 7 дней назад +1

    ጥይቄአለኝ ለኝ እባት ?? 4 እመት ሙሉ እሷጋ ሲይገለግሉ እዴት ፉሴካላይ እልገደፉም እብረዎት ? ሁሉንም በአላት እሷ ነች ቀድማ የመመገብ እመልይለባት እዴት እሳቸውሰ ሳይገድፉ ቀሩ ከሷጋር እብረው ??? እሁን ሲናገሩ ለምአመናን ከ4 እመት በሃላ እኛን እደህፆልጅ ለማታለ ልነው ወይሰ በገንዘብ ተጣልተውነው ጉዷን የሚይወጡት እሁን ባነ ንኩብለው ለኔ ለምሰማቸው ቤት እይመታልኝም ግን ልሰማው ድራማውን ወድማችን እትድከም

  • @AddisAsnake-h3t
    @AddisAsnake-h3t 7 дней назад +1

    ሰላም ነጋሽ ስለአርአያ አልመለስክልንም እኮ ሰላም ነውግን?