🔴 ጭራቸው ላይ አስደግመዋል አባ ገብረኪዳን ❔

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 сен 2024
  • ብፁህ አቡነ ናትናኤል ባስተላለፋት መልዕክት ላይ የኦሮሚያ ተወላጆች መልስ ሰጡ
    instagram account ➡️www.instagram....
    ቴሌግራም ቻናላችንን ለማግኘት➡️ t.me/libonatube
    ፌስበክ ፔጅ ለመቀላቀል➡️ / yabsramatiwoss
    👇👇ብዙዎች የወደዷቸውን እነዚህንም ይመልከቱ👇👇
    1. ህዝቡን ባስቆጣው ድርጊት ላይ መምህራን መልስ ሰጡበት
    • 🛑ህዝቡን ባስቆጣው ድርጊት ላይ መም...
    2. አባታችንን በድንጋይ ሊመታቸው የነበረው ወጣትና የበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል ጉዳዬ
    • 🛑 አባታችንን በድንጋይ ሊመታቸው ...
    3.ህዝቡን ያስገረመው የቬሮኒካ አዳነ ተግባር
    • 🛑 ህዝቡን ያስገረመው የቬሮኒካ አዳ...
    4.አነጋጋሪው የሰሞኑን ቪዲዮ እና የአባ ገብረኪዳን አስገራሚ መልስ
    • 🛑 አነጋጋሪው የሰሞኑን ቪዲዮ እና ...
    5.ህዝቡን ያበሳጨው የመምህር ምህረትአብ ቪዲዮ
    • 🛑ህዝቡን ያበሳጨው የመምህር ምህረት...
    6.አነጋጋሪው የሆነው የቲክ ቶኩ ቪዲዮና የዘመኑ ራስን የማጥፋት በሽታ
    • 🛑 አነጋጋሪው የሆነው የቲክ ቶኩ ቪ...
    7.ትዝታው እና በጋሻው
    • 🛑 አሁንን እንዲህም ብለው እንደነበ...
    8.አብይ አህመድ ለቤተክርስቲያን ጥሩ ስራ ሰርቷላታል መምህር ፋንታሁን ዋቄ
    • 🛑 አብይ አህመድ ለቤተክርስቲያን ጥ...
    9.አነጋጋሪ የሆነው የአባ ገብረ ኪዳን የጭራቸው ሚስጥር በአጥማቂያን ሲጋለጥ
    • 🛑 አነጋጋሪ የሆነው የአባ ገብረ ኪ...
    10.እንዳልክ ሀይማኖቱን የቀየረበትን ብር በአደባባይ ተቀበለ
    • 🛑 እንዳልክ ሀይማኖቱን የቀየረበትን...
    አቡነ ናትናኤል,ብፁህ አቡነ ናትናኤል ቅዳሴ,ቅዳሴ በኦሮሚያ,Abune natnael,አቡነ ናትናኤል ዝማሬ,አቡነ ናትናኤል ቅዳሴ,አቡነ ናትናኤል መዝሙር,abel birhanu,amharictube,arts tv world,beteseb ethiopia,betoch comedy,donkey tube,ebstv worldwide,ethiopian drama,ethiopian movies,ethiopian music,ethiopian news,fana television,henok haile,henokhaile,hope music ethiopia,kana television,mahtot tube,minew shewa tube,seifu on ebs,sunday with ebs,tube,z habesha,zehabesha officialwantiya #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland Abrelo HD,dink lejoch,donkey tube,ebs tv,ethiopia,ethiopian movie,ethiopian music,saron ayelign,seifu on ebs, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining , cryptocurrency, crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,abrelo hd,abrilo hd,ethiopian movie,abrelo hd youtube,ale tube,abrelo hd new,kana tv,ethiopian music,amharic movies,tiktok ethiopia,ethiopian comedy,ethiopian tiktok videos this week,tiktok video,ethiopian tiktoker,ethiopian funny tiktok videos,tigray music,ebs drama,በቅዳሜን ከሰአት,ethiopian protestant,funny videos,ehuden be ebs,abreham Asmelash,eritrean movie,ethiopian movie,oromo music,,addis ababa,,kitat,hilina drama,yebeteseb chewata,lejes,man yashenfal ebs,ethiopian tiktok videos,ethiopian youtubers,ethiopian tiktokers,abrelo tube,amharic movie,donkey tube,abrelo tube today,donkey youtube ድንቅ ልጆች,donkey youtube,ethiopian tiktok videos,ethiopian movie 2024 full movie,ale tube today,ethiopian news,ኢቢኤስ ቲቪ,ሰበር ዜና,make money online,abiy ahmed,make money online 2024,make money online 2024 without investment,ale tube today new,make money online today,eyoha media youtube,teddy afro,የአርቲስት ቅሌት,eyoha media,ቴዲ አፍሮ,ethio forum,ethio forum ኢትዮ ፎረም,abrelo hd today,ethiopian movie 2024,helina drama,abrilo youtube,ebs tv,orthodox mezmur,benja tube ቤንጃ ትዩብ,new ethiopian movie,new ethiopian music,tiktok ethiopia,yd tom,liya show ሊያ ሾው,wechew good,besintu drama,abel birhanu የወይኗ ልጅ 2,afla fikir,ethiopian comedy,new amharic music,sile hiwot,gera kegn,እጣ ፈንታ,ethiopian tiktok,amharic music,በስንቱ ድራማ,habesha tiktok,,mebrek kana tv,tinshua mahder,mert films - ምርጥ ፊልም,ethio forem,hilina film 2024,tiktok ethiopia,ethiopian comedy,ethiopian tiktok videos this week,tiktok video,ethiopian tiktoker,ethiopian funny tiktok videos,tigray music,ebs drama,ethiopian talk show,ethiopian protestant,funny videos,ehuden be ebs,eritrean movie,ethiopian music,ethiopian movie,oromo music,addis ababa,ethiopian music 2024,ethiopian drama,new ethiopian music 2024,kitat,ethiopian movie 2024 full movie,new ethiopian movie 2024,hilina drama,sami dan,amharic movies,,bemehal,,lejes,man yashenfal ebs,ethiopian tiktok videos,ethiopian youtubers,ethiopian tiktokers,mensur jemal,ethiopian tiktok,tiktok ethiopia 2024,abrilo,abrelo hd new,abrelo hd youtubeበጋሻው ደሰላኝ,Begashaw Desalgne,Tizitaw samuel,ትዝታው ሳሙኤል,ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን,begashaw desalegn,begashaw desalegn sibket,begashaw desalegn mezmur,መምህር ግርማ,መምህር ተስፋዬ,tesfaye abera,kefa tube,kesis henok woldmariam,አጥማቂያን,መምህር እዮብ ይመኑ,ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ,የኔታ ገብረመድህን,ሀሰተኛ አጥማቂያን,kesis henok teref,ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን,aba yohannes tesfamariam,ahaz tube አኃዝ,deacon henok tube,ethiopia,ethiopian orthodox,ማኅቶት ቲዩብ - mahtot tubeመምህር ፈንታሁን ዋቄ,ዘመድኩን በቀለ,Ethio 360,ሰበር ዜና,አብይ አህመድ,ሀብታሙ አያሌው,Ethio Forum,Abel birhanu,ዜና,አዲስ መረጃ,ኢትዮ ፎረም
    #ethiopian #orthodox #libonatube

Комментарии • 293

  • @Meseret-if3ey
    @Meseret-if3ey 4 дня назад +18

    አባታችንአባገብርኪዳን፡በርከታቸውይደርብን፡በጣምህይወቴንየቀየሩልኝአባትናቸው፡እሳቸውን፡የሰጠን፡ልዑልእግዚአብሔርየተመሰገነይሁን፡❤❤አሜን❤❤❤❤

  • @hirutzerihun6665
    @hirutzerihun6665 5 дней назад +38

    አባ ገብረ ኪዳን እግዚአብሔር አምላክ የሰጡን ውድ አባታችን ናቸው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቸው አሜን

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 2 дня назад

      ገ/ኪዳን መታች ደብተራ ነዉ።

    • @yifrumesay5503
      @yifrumesay5503 День назад

      አንተ ካጥማቂወች ጋር ምንድነው ችግርህ ደካሞች ሲድኑ ለምን ደምህ ይፈላል አጥማቂው የሚነዳው መኪና ብለህ የምትለው አባታችን እኮ የራይድ ሹፌር ናቸው ሰርተው አዳሪ ናቸው እንንዳንተ ቤት ቁጭ ብለው ወሬ ሰብሳቢ አደሉም እስኪ ቅድሚያ ንሰሀ ግባ ይማርህ በስማም የምን ምቀኝነት ነው የያዛቹ ካባቶችእራስህን ለካህን አስፈትሽ 🙏

    • @silmaynegerew.....
      @silmaynegerew..... 6 часов назад

      ​@@Zeritu-r8o እግዚአብሔር ልቦና ይሰጥሽ

  • @JoEyofalon-sb3gc
    @JoEyofalon-sb3gc 4 дня назад +5

    አባታችን አባ ገብረ ኪዳን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን

  • @tadiloameshe1014
    @tadiloameshe1014 5 дней назад +28

    ጥያቄ አለኝ ለአንተ። "አባታችን በጭራው ዙሪያ ያስተማሩትን ትምህርት የምትቀበል ከሆነ፣ ታዲያ ለምንድን ነው መቁጠሪያን ለመንፈሳዊ ጥቅም የሚያውሉትን እህት ወንድሞችህን የምትቃወማቸው? ከራስህ ጋርስ መጋጨት አይሆንብህም?"

    • @razel1616
      @razel1616 5 дней назад +4

      መናፍቅ ስለሆንክ እሄንን ለመረዳት መጠመቅ አለብህ።እዚህ ገብተህ አታደናግር!!

    • @AbebeTeka-ne4ux
      @AbebeTeka-ne4ux 5 дней назад +3

      አባ ገ/ ኪዳን የበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስን ተአምር አያምኑም ሌላው ደግሞ መዝገበ ፀሎትን አያምኑም ማን እንዳመጣው እማይታወቅ ዝባዝንኬ ነው ያሉት ፈልጋችሁ ካስተማሩት ዩቱዩብ ላይ አዳምጡት

    • @HomeBased-yd7um
      @HomeBased-yd7um 4 дня назад +3

      ​@@razel1616የምን ምንፍቅና ነው አባታችን እያለ.

    • @frontend_mastery0
      @frontend_mastery0 4 дня назад

      ​@@HomeBased-yd7um ere besmam yhe mejajal new , menafkan

    • @ethio_healing_mind
      @ethio_healing_mind 4 дня назад +1

      እኔ ብቻ ስሙ ነው ነገሩ

  • @HxhfUrge
    @HxhfUrge 4 дня назад +5

    ወንድማችን እናመሰግናለን እውነት ነው አባ ገብረኪዳን የኛ ምርጥ አባት ቃለ ይወት ያሰማልን በዕድሜ በጠጋ ይጠብቅልን

  • @danmar8071
    @danmar8071 5 дней назад +31

    እርሱን በዚህ ክፋት የተካኑት ያውቂታል፥ምንም ቢሏቸው ምንም አይደንቅም ከጌታችን አይበልጡምና ፥ ጌታችንን ብዙ ነገር ሲሉት ሐዋርያቱንም እንዲሁ ሲሉ ነበር ከሳሽች ስለዚህ አባታችን ሊቀ ሊቃውንት ቆሞስ አባ ገብረኪዳን ዲያብሎስን በቃሉ ስለሚቀጠቅጡት ተቃውሞውን በአንድም በሌላም እየተናገረ ነው፥እርሳቸውን ከፍ ብሎ የእኔ አይነቱ ተራ ሰው ባይመርቃቸውም እኔ ግን እላለሁ ቅድስት ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንዎ አባቴ።

    • @Alem_1
      @Alem_1 5 дней назад +2

      ❤❤❤❤❤😊

    • @MayeIove
      @MayeIove 5 дней назад +5

      የልቤን ተናገርሽልኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ❤❤

    • @DfEt-j3d
      @DfEt-j3d 4 дня назад +3

      አሜን አሜን አሜን የሳቸው በረከት በሁላችን ላይ ይድረሰን በእውነት እንቁ የዘመናችን ሐዋርያ ናቸው ❤❤❤❤❤❤

    • @HxhfUrge
      @HxhfUrge 4 дня назад +3

      እግዚአብሔር ይስጥሽ ልክ ብለሻል እህታችን❤❤❤❤

    • @እመቤቴ-sx2cv
      @እመቤቴ-sx2cv 4 дня назад +2

      ኧረ🤨🤨🤨🤨

  • @SaraAA-k9y
    @SaraAA-k9y 5 дней назад +12

    በእግዚአብሄር ፊት ምንም ስራ የለም ግን እደሱ ቸርነት አንዳድ አባት ሲሰጠን ያው ሴጣን በሰው ላይ ሆኖ እራሱን ይገልጣል እኛ አሰማችሁም በአባ ገብረኪዳን ቀልድ የለም እና እኛ እናምናቸዋለን

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 2 дня назад

      ይሄንን መታች ደብተራ የሚደግፉት የሌላዉን እድልና ህይወት ለነሱ ያዛወረላቸዉ አጥብቀዉ ይከራከሩለታል። ዉሻ በበላበት ነዉ ነገሩ።

    • @SaraAA-k9y
      @SaraAA-k9y 2 дня назад

      @@Zeritu-r8o ሲጀመር እነዚሂ ደብተራ አይባሉም አደሉም ሀሰተኛ አጥማቂ ሆድ አደሮች ናቸው ደብተራ የተከበሩ ስም ነው

  • @henna9179
    @henna9179 3 дня назад +2

    እስኪ ፀልይ እንደ ክርስቲያን ሁሌ ነው የምትቃወመው ታሳዝናለህ

  • @samrawitT-c8q
    @samrawitT-c8q 3 дня назад +2

    የማንም ተከታይ አይደለሁም ግን መናፋስት የሉም ማለት ነው እንድ ብታስረድኝ ደስ ይለኛል የቅድሳን ታሪክ አነባለሁ ማንም ቅድስ በአጋንት ያልተፈተነ የለም እኛ ምእመኖች በክፉ መናፋስ አንፈተንም አስረድኝ

  • @meazawodaje1437
    @meazawodaje1437 5 дней назад +8

    በአባ ገብረ ኪዳን የሚነሳ ሰው ሁሉ ቀናተኛ ነው።

    • @zenAs-q1o
      @zenAs-q1o 3 дня назад

      Leke nehe ena betame newo dese yemilegn lemen meselehe ewonete hulame tekawamy alate ,lezeh newo yeorthtodox kenategnoch yebezu dese yebelachehu ewonete selehonech newo .

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 2 дня назад

      በመታች ደብተራ የሚነሳ እርሱ መንፈስ ቅዱስ የሰረፀበትና ስለ ጌታ ስም የሚቀና ብቻና ብቻ ነዉ። የመተተላቸዉና የሌላዉን እድልና ህይወት ለሱ ያዛወሩለት ሰዉ ብቻ ይሄንን ቆብ የደፋ አስመሳይ የሰይጣን ጉዳይ አስፈፃሚ ደብተራ ይወዱታል። ይከተሉታልም። አንድ መንግስት የራሱን መንግስት ስለማይቃወም👉😈😈😈😈😈

  • @jddjffdjdjrg6569
    @jddjffdjdjrg6569 4 дня назад +4

    አባታችን ገብረ ኪዳን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም ነው የምውዳችው❤❤❤❤❤

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 2 дня назад

      መታች አስማተኛ ነዉ።

  • @FasikakassawKassaw
    @FasikakassawKassaw 4 дня назад +9

    አረ ተው እናንተ ይቱበሮች ርዕሳችሁን አስተካክሉ ምንም ሀሳቡን ባትደግፉትም አባታችንን ተዋቸው ወንጌልን በትጋት ከመስበክ ውጭ የሚያቁት ነገር የለም🙏

    • @እመቤቴ-sx2cv
      @እመቤቴ-sx2cv 4 дня назад

      👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 2 дня назад +1

      ከመስበክ ዉጪ?? መቼ ነዉ ከተረት በስተቀር ወንጌል ሰብኮ የሚያዉቀዉ?? ይሄ መታች ደብተራ የሰይጣን ፈረስ በኦርቶዶክስ ስም መነገዱ ቢያናድድም ጌታ ሲፈርድ ከቤቱ ያስወግደዋል። በእንደነዚህ አይነቶች ነጣቂ ተኩላዎች ክፉ ስራ የተነሳ ነዉ እዉነተኛ የጌታ አገልጋዮችና ቤተ ክርስቲያን ላይ ፈተና የበዛዉ። ብዙ ህዝብ ወጣትና አዛዉንቶች ወደ ምንፈቅና የጎረፉትና ወደ ፊትም እየጎረፈ ያለዉ። ጌታ እነዚህን እርኩሳን ከቤቱ ካላፀዳልን የነፍሳት መጥፋት ይቀጥላል። ጌታ ለጥቂቶች ሲል እነዚህን አስማተኛ ደብተራዎች ከቤቱ ይጥረግልን።

  • @yhguyt
    @yhguyt 4 дня назад +4

    ቃለህይወት፡ያሰማልን፡አባታችን፡አባ፡ገብረ፡ኪዳን፡

  • @AstedeMichael
    @AstedeMichael 5 дней назад +6

    መምህር እውነት ተናግርረሀል ።በእኔ የደረስብኝን ልንግራችሁ ለአባቴ ስማንያ ዘክሬ ነደያንን ጥኋት ጠርች በድንክኳን አብልቼ ከሰዓት ህብረተስቡን ባበላ የለማኝ ትራፊ አበላችን ብለውኛል ። አሁን ግን ስውን መጥራት ትቻለሁ ።

  • @rahelmamo4970
    @rahelmamo4970 5 дней назад +5

    ልቦና ይስጣቸው ልቦና ይስጠን 😢
    ማረኝ ማረኝ መመኪያዬ

  • @Tgyemaryamlj
    @Tgyemaryamlj 3 дня назад

    ወንድማችን ለምታቀርብልን ቁምነገር በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏
    ካባ ገብረኪዳን ጀምሮ ለአስተምሮታችሁ ቃለህይወት ያሰማልን እኛንም ልባችንን ያብራልን አሜን🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏

  • @User2535-n1m
    @User2535-n1m 5 дней назад +5

    ወንድማችን ያብስራ በሰላም ነው የጠፋኸው ።ለማንኛውም እንኳን ደህና መጣህልን

  • @esutsega8119
    @esutsega8119 3 дня назад +1

    ስለ እግዚአብሔር አንድ ሰላም ለኪ ድገሙለት የያዘው እንዲለቀው።

  • @TinsayMinalbat
    @TinsayMinalbat 3 дня назад

    እግዞ ማሐረነ አውጣ አምላካችን ከደዚሕ አይነቱ አጋንት ይጠብቀን የሚከተልካለ ልቦናውን እውርልቦና እለዋለው እኔለራሴ አባታች አባገብረኪዳን በደሜ በጸጋ ያኑርልን ቃለሒወት የሰማልን አተም ወድማችን ቃለሒወትያሰማል

  • @fitsumdejene5001
    @fitsumdejene5001 5 дней назад +5

    ወይ ጉድ ይሄ ምን አይነት አላዋቂነት ነው እንዴት አንድ ክርስቲያን ለዛውም መምህር ተብሎ መስቀል ጨብጦ እንዲህ አይነት ክፋት እና ትዕቢት እንዴት አባገብረኪዳንን ለመስደብ ብሎ አጋንንት እና መንፈስ ቅዱስ አብረው ያድራሉ ብሎ መናገሩ ይሄ በውነት ያሳዝናል ልቦና ይስጥልን

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 2 дня назад

      ገ/ኪዳን ማለት 100% ይሄ ነዉ😈😈😈

  • @yyfff4809
    @yyfff4809 3 дня назад +1

    ወይኔ እር ወገን እንቃ 😢😢😢😢 ትክክክል ወድሜ ሑሉም አይቅርብኝ

  • @YidnekachewMulugeta
    @YidnekachewMulugeta 5 дней назад +5

    ከ4 እስከ 5ሚሊየን ብር መኪና በጣም በጣም ያንሳቸዋል.....ሄሊኮፕተርም ይገባቸዋል.....አንተ እንኳን ከሳሹ እያገኘህ አይደል በነሱ፡፡

    • @እመቤቴ-sx2cv
      @እመቤቴ-sx2cv 4 дня назад +2

      😂😂😂👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @MickeyasSleshie
    @MickeyasSleshie 4 дня назад +4

    Aba yene lyu abat

  • @josimotivation2942
    @josimotivation2942 5 дней назад +9

    ሰውን እንደ ሰው እንጅ እንደ መልአክ አትመልከቱ ሁለቱም አባቶች ሰወች ናቸው ጥሩም መጥፎም ይሰራሉ ፍፁም ሊሆኑ አይችሉም

    • @እመቤቴ-sx2cv
      @እመቤቴ-sx2cv 4 дня назад +2

      Betikikll 👍👍👍

    • @derejenigusse1927
      @derejenigusse1927 3 дня назад

      ምን ማለት ነው ?ሁለቱም አንድ አይደሉም
      ቤተክርስቲያን አባ ገብረኪዳንን መምህር ብላ ተቀብላ ለምእመናን ተሰጥተዋል
      አጥማቂ ነኝ የሚለው ደግሞ ጠንቋይ ነው የአባቶችን ልብስ ስለለበሰ አትሸወዱ

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 4 дня назад +3

    እነዚእኮ በግሩፐ ቤተክርስቲያንን የሚዘርፉባለሀብቶችናቸው በመስቀልየሚቀልዱተሀድሶመናፍቅ

  • @ልደታ
    @ልደታ 4 дня назад +2

    በስሜት እርስ በርስ ሲመላለሱ ...ሁለቱም ስህተት እየሠሩ አይቻለሁ። ...እኔን የሚገርመኝ የትንንጦቹ ጽንፍ ይዞ መገዛገዝ....ከመፈራረድ መቼ ነው ምትወጡት??? ሲጀመር ሰውን እያነሳ የሚያርድ...እሱ ጤነኛ አይደለም። መምህር ማለት ...በሀሜት ምዕመናንን ለመያዝ መሞከር ሳይሆን...በቃል በተግባር በዓርዓያነት በፍቅር መመለስ የሚችል ነው❤

  • @abebechwalelegni4391
    @abebechwalelegni4391 3 дня назад

    ባተአፍ አቤታችን አንይገርም እግዚአብሔር ልብ ይስጥህ

  • @Alem_1
    @Alem_1 5 дней назад +3

    ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህ ስለ ምትሰጠን ትምህርት በጣም አመሰግናለሁ መስቀልህን ሸፍነሀው ነው ወይስ ይቅርታ ስላልታየኝ ነው ለአባታችን አባ ገብረ ኪዳን ዕድሜና ጤና አብዝቶ እግዚአብሔር አምላክ ይስጣቸው አሜን፫❤❤❤❤❤

    • @BurthukalBurthu
      @BurthukalBurthu 4 дня назад

      የግድ ማሳየት አለበት እንዴ 😮

    • @Alem_1
      @Alem_1 4 дня назад

      @@BurthukalBurthu ስለ መልስሽ/ መልስህ አመሰግናለሁ❤

  • @I_am_Fano
    @I_am_Fano 4 дня назад +5

    ባንተ አፍ አባ ገብረኪዳን የሚጠሩ አዬደለም የእነሱ ክብራቸው ሞገሳቸው መድሃኒዓለም ብቻና ቤቻ ነው ከመንፈስቅዱስ ነው ህብረታቸው። ይልቅ አንተ ቀላል ነውረኛ አጋንንት የሚያስለፈልፍህ ከንቱነህ የውሸት መስቀል ይዘህ አፈር ዱርዬ ክፍት አፍ👎 አባገረኪዳን አባት አድርጎ የሰጠን መድሃኒዓለም የተመሰገነ ይሁን።ቡራኬያቸው ይድረሰን።

  • @junefirst500
    @junefirst500 5 дней назад +2

    ልቦና፡ ትዩፕ፡ እንኳን፡ አደረሰህ! ትሁት፡ ወጣት፤ ያምራል፡ የባሕል፡ ልብስህ!

  • @HenokMesfin-s5y
    @HenokMesfin-s5y 3 дня назад

    እስኪ ስለእግዛብሄር አባታችን ተውሉን አንተም አቅራቢው የእውነት ሰው ከሆንክ መልስ የምትሰጥበት ቦታ ካለ እዛው መልስ ስጥ አባታችንን ግን ለቀቅ አድርግ

  • @emebetymaryamabrshignhugn2626
    @emebetymaryamabrshignhugn2626 3 дня назад

    ተባረክልን

  • @asmamawasefa-n5v
    @asmamawasefa-n5v 5 дней назад +1

    ማላውቀውን ሑሉን አሳወቀኝ ባተብዙነገር አወኩኝየክርስቲያን አምላክ ይከተልሕ ወንድም

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 4 дня назад

    እግዚአብሔር ይጠብቀን ፣ያለውን፣ የሚደረገውን፣ምአት ከቆጠርን፣ የሚያስፈራ ነው። ታግሦናል፣ይሕም እጅግ ያስፈራል። እግዚአብሔር ዓይነ ልቦ ናችንን፣ያብራልን። እግዚአብሔር ይመስገን ።አሜን ፣🙏🙏🙏

  • @adis-c6r
    @adis-c6r 3 дня назад

    ኦራሱን ከፍ አድርጎ ከመምህር ግርመ እና ከመምህር ተስፋዬ ጋር አጠጋግቶ እኛ እያለ ያወራል

  • @belayneshnegash2946
    @belayneshnegash2946 4 дня назад

    እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ ምንአይነት ዘመን ላይ ደረስን ይቅር ይበለዎት

  • @azebnegash5301
    @azebnegash5301 5 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንክዋን በስላም ከነቤተስብህ ጋር እደረስህ ወንድማችን የመምህ ዮርዳኖስ እሱን ቪዲዮ ሙሉ ያስለቅሳል እግዚአብሔር እኛንም እገራችንንም ይማረን እግዚአብሔር ይመስገን እባታችን እባ ግብረኪዳን መምህር ዮርዳኖስ ስራችውን ስለሚያጋልጥባችው በገንዘባችው ስለመጡ ነው እንደዚህ የሚጠልዋችው እውነተኛ የእግዚአብሔርን ቃል የምስማ የምናስተውል እሱና መስሎችን እናይም እይተንም እናውቅም የዛሬው ቅዱስ ሚካኤል እሱና መስሎችን ይገስፅልን ለእውነተኛ መምህሮቻችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ይጠብቅልን እኔ ሁሌ ግራየሚገባኝ የዚች ቤተክርስቲያን የበላይ እካሎችና ጠበቃዎች ምን እየስሩ ነው እንደዚህ ህግ ሲጣስ በቃ ሀይማኖት በገንዘብ መለወጥ ልብ ያደማል እሁንም ተኩላዎችን እግዚአብሔር ያጋልጥልን እግዚአብሔር ይቅር ይበለን እshare👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 3 дня назад

    ያብስራ እንኳን ደህናመጣህ

  • @junefirst500
    @junefirst500 5 дней назад +1

    የምን፡ ይቅርታ፡ መጠየቅ? መምህር፡ እንደ፡ ጳውሎስ፡ በድፍረት፡ ኃጢያት፡ ካልተነገረ፡ አንመለስም! በርቱ!!!

  • @MayeIove
    @MayeIove 5 дней назад +3

    የአረብ ሀገር ገረዶች ናቸው የሚከተሏቸው አጥማቂውን ሁላ እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ ክፍት አፍ

    • @SmilingAnglerfish-ts8md
      @SmilingAnglerfish-ts8md 4 дня назад +2

      እውነት ነው አረብ ሀገር ያለንማ በሥማም

    • @mesiyemekditube7240
      @mesiyemekditube7240 4 дня назад

      እኔ የአረብ ገረድ ነኝ የአጥማቂ ተከታይ አደለሁም ጭራሽም አላያቸውም በጅምላ የአረብ ገረዶች ብለህ አትጨፍጭፈና

    • @MayeIove
      @MayeIove 4 дня назад

      @@mesiyemekditube7240 እኔም ነኝ ማማዬ ያው በብዛት እዚህ ያሉት ናቸው ተከታዮቻቸው ብየ ነው እህቴ

  • @GhaderCell-zv2pc
    @GhaderCell-zv2pc 3 дня назад

    ቤተክርስቲያን ስራዋ ምድነዉ ዝምታቸዉስ እስከመቼ ነዉ እረኛ ነን ካሉ ለምን አይጠብቁም እደዚአይነት ሰወች ሲነሱ ቶሎብላ ለህዝቡአታሳዉቅም ሁሌ ነገሮችስርእስኪሰዱዝምብላታያለች ከዛከጠገበ ወጠምሻጋርታደባድበናለች ቤተክርስቲያንበ2017እንኩዋንትቃበቃመኝታ ባሁን ግዜ ሰዉበተኛበትመቶእያደረአባቶቻችንምነዉ የዚህንያህልለነፍሳቸዉ ፈሩበቃይበሉ

  • @hibretassefa9872
    @hibretassefa9872 5 дней назад +2

    ክበርልን ወድማችን❤❤❤

  • @DesbeleTsegazeab
    @DesbeleTsegazeab 5 дней назад +1

    ሰላመ እግዚኣብሔር ካንተ ጋር ይሁን ወንድሜ፣ ምነው ጠፋህ፧

  • @MayeIove
    @MayeIove 5 дней назад +1

    የአብዬ የት ጠፍተህ ነው ተው አተ ልጅ አትጥፋ ለማንኛውም እኳን ሰላም መጣህ ወንድም አለም❤

  • @sewasew1621
    @sewasew1621 3 дня назад

    አተ ንፁህ ከሆን በቂነው ወድሜ ስለሌላ አፂያት አታውራ የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች ነው ነገሩው

  • @asmamawasefa-n5v
    @asmamawasefa-n5v 5 дней назад +1

    እግዜቤር ይባርክ ቀጥልበት

  • @HenokAbay-r6s
    @HenokAbay-r6s 5 дней назад

    ወንድማችን ስለ ምትሰጠን ትምህርት በጣም አመሰግናለሁ፡፡ የአባታችን አባ ገብረ ኪዳን ግርማ በረከታቸው ይደርብን፡፡ ግን ከዚህ ላይ አንድ ጥያቄ አለኝ ማለት አገለግልንበት ብለው ካሜራ የሚቀርጹበት ቤተክርስቲያን ቄሶች ለምን ዝም ይላሉ?

  • @asterdemissie1012
    @asterdemissie1012 3 дня назад

    ይቅር ይበላቸው

  • @melsaandargeandarge
    @melsaandargeandarge 3 дня назад

    እንኳን አብሮ አደረሰን ጠፍተህ ነበር ደግ ብቅ ብለሀል ይላል ያገሬ ሰው መምጣትህ ሸጋ

  • @junefirst500
    @junefirst500 5 дней назад +1

    ወገኖች፤ ሰይጣን፡ ባርያ፡ አርጎ፡ ያዋርድሃል! እራሱ፡ መሰከረ፡ አባን፡ አፋቸውን፡ አዘጋለሁ፡ አለን! እንዴት፡ ነው፡ አፋቸውን፡ የሚዘጋው፡ በድግምት ደም፡ የሰውም፡ ቢሆን፡ ገብሮ፤ ሐብት!

  • @saraaguilar5341
    @saraaguilar5341 2 дня назад

    አረ ከተፈለገ ከቻልክ ፊዲዬውን ፈልግ እንጂ አንድ ግዜ አባታችን ጭራቸውን መድረክላይ የሚሸልሙበት አለ አባታችንን መንፈስ ቅዱስ እንደሚረዳቸው መስክሮልናል አባታችንን እግዚአብሔር ይባርክልን ይጠብቅልን እመቤቴ ትጋርድልን

  • @tewodrosbirhanu9097
    @tewodrosbirhanu9097 3 дня назад

    ስለ ፀሎት ግን አባ ገብረኪዳንን ብቻ ስሙ። በመከራ እትትት የምንላትንም ተስፋ ማስቆረጥ አይገባም። ጭራሽ አጅሬ በየቀኑ ሹክ የሚለኝን ከመምህር መስማት ጥሩ አይደለም

  • @Dere-Orthodox
    @Dere-Orthodox 5 дней назад +1

    Welcome ❤❤❤ bro

  • @EhetaferawMekuriyaw
    @EhetaferawMekuriyaw 3 дня назад

    ስሙ የከበረ የተመሠገነነው

  • @solomontakele7953
    @solomontakele7953 4 дня назад +2

    አይ አንተ ሰው በጣም የምታሳዝነው የዞረብህ አንተ ነህ
    እንዴት ወግነህ ፈርደህ ታቀርባለህ መሆን ያለበት የሁለቱንም ወገን ሳታዳላ አቅርበህ ከዛ አዳማጩ ይፍረድ አለበለዛ አንተ ከፈረድክ አዳማጩን ግራ ታጋባለህ
    ለአባ ገብረኪዳን ታማኝነትህን ለመግለፅ ፈልገህ ከሆንክ በሌላ መንገድ ብትገልፀው ጥሩ ይመስለኛል
    እግዚአብሔር ልቦናውን ይስጥህ

  • @zertutelahun6225
    @zertutelahun6225 4 дня назад +1

    እደዚህ ያሉት ሌቦች ሀይማኖት የሚያሰድቡ።

  • @behailuabdisa9632
    @behailuabdisa9632 5 дней назад +1

    Selam wendem btmm teftehal

  • @mekadr842
    @mekadr842 5 дней назад +1

    ቡልቡላ ነው ያለው አስቸጋሪ ነው እናውቀቀዋለን

  • @TarikneshGirma
    @TarikneshGirma 5 дней назад +1

    ኸረ ተው ያብስራ ሰብስክራይብ ያረግንህ እንኳን መች አገኘንህ ምንድነው እንደዚህ መጥፋት

  • @ETtech-oj1hy
    @ETtech-oj1hy 3 дня назад

    መጠየቀን ማወቅን የመስለ ነነር የለም ካንተ አላውቅም ግን አንድ ነገር ልናገር
    አንድ ጀማሪ ስው አቡነ ብቻ መድገም ሊበቃው ይችላል በየቀኑ ማለቴ ነው
    ከዚያ ሲያድ(በመንፈሳዊ ሕይወት) ውዳሴ ማርያም ይጨምራል ከዚያ ከፍ ሲል 1 መዝሙር ከዚያ አንድ ንጉስ(10 መዝሙር) ከዚያ እያደገ ሲመጣ የዕለቱን ወ/ማርያም እና ዳዊት ሳያቋርጥ ይፃልያል(ይደግማል)... ፍትሀ ነገስቱም ይህን ያዛል ያው አቅም ሲጎለበት ወንጌል ይጨምራል
    ይህን እያደረጉ መዝገበ ፀሎት የሚደግም ሰው ይጠቀማል እንጅ አይጎዳም ግን ዳዊት የማይደግም (ፍትለ ነገስቱ ያዘዘውን) ትቶ በራስ አለም ወሩን ሙሉ መባዘን ፍሬ ከማፍራት ያቆማል
    አንድ ጸሎት ጸሎት የሚባለው(ምስጋናን ልመናን ኀጢያትን) ሲያካትት ነው
    ለበለጠ ፍትሐ ነገስት ምዕራፍ 14 አንብበ ያኔ በራስክ ትቆማለክ ስላበዛው ይቅርታ

  • @Hiigg-h3h
    @Hiigg-h3h 4 дня назад

    ሰይጣኑ እራሱ እየሳቀባቸውም😂
    እግዚኦ ልብ ይስጠን

  • @solomonreda8456
    @solomonreda8456 5 дней назад +1

    Ante Anbesa Libuna Tube Berta Bedenb Agaltachew

  • @Aabb-wf2fo
    @Aabb-wf2fo 4 дня назад +1

    አትቅና እራስክ ነህ የደረስክበት ያንተ ቢበረበር ይበልጣል ጳውሎስ ምን ነበር

  • @mezmuredengelbebizuhe5932
    @mezmuredengelbebizuhe5932 5 дней назад +1

    አስደግመዋል ብለህ ጥያቄ ምልክቱን ለምን በነጭ አደረከዉ?..ለምን?
    ጥያቄ ምልክቱ በደንብ እንዲታይ ብታደርገው ይሻላል ...እኁየ ሀሳቡ ራሱ የተነሳው ከጠላት ወገን አይደል?

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 5 дней назад +2

    ABATACHENE ABA G/KIDANE EWENETE NEWE YALOTE
    DENKORO DENKORO NEW

  • @Alu-j3k
    @Alu-j3k 4 дня назад

    አባታችንን አኩብን

  • @tenagnegebere1054
    @tenagnegebere1054 3 дня назад

    ምን ሰላም አለና ሰላም ትላለህ እንደዚህ ያሉ አሳፋሪ አገር ጠሎች ባለጌዎችን እያቀረብህ ለምን መልካሙን ትምህርት አታቀርብም ለምን እነርሱን እያነፈነፍህ ታቀርባለህ ኮራጅ ነህ መልካሙን ኮርጅ እነሱኑን መሰልከኝ አስብበት

  • @Mercy-n6h
    @Mercy-n6h 5 дней назад +2

    Teru program nw lemn tolo tolo lekeklen

  • @shewitsium5514
    @shewitsium5514 4 дня назад

    ኣዎ!!!!!!! ኣሁን የሄ ሰው ሰም እና ማእረጉ ኣሁን ታወቀ ዝምብ ወይይይ ኣባታችነይ ኣሳቁኩኝ ኮ ❤❤❤❤🇪🇷 ኣባታችነይ ኣትንኩን

  • @kidestAbebe-qg8cg
    @kidestAbebe-qg8cg 5 дней назад

    እንካን አደረሰክ ወንድማች❤❤

  • @EtsegenetTemesgen
    @EtsegenetTemesgen 5 дней назад

    Amen abatachin be KIRSTOS medeset

  • @Mebrat-n9r
    @Mebrat-n9r 4 дня назад

    Inkuan le adisu amet kemelaw betesebochih gar adereseh🎉

  • @SaraSoriya-m4z
    @SaraSoriya-m4z 4 дня назад +1

    ይሄማ እልም ያለ ቦዘኔ ነው ያስታውቃል ይሄኔ ጭፈራ ቤትም ቤቱ ነው

  • @Michealbetebete
    @Michealbetebete 4 дня назад

    Happy to see you again my friend

  • @zelalemkibret941
    @zelalemkibret941 4 дня назад

    የምመናንን እና የቤተክርሥቲያን ዝም ብለህ ብር ብላ

  • @Aabb-wf2fo
    @Aabb-wf2fo 4 дня назад

    በእግዚያብሔር ፍቃድ ምርጥ እቃ አርጎታል

  • @ArbaetuTube2116
    @ArbaetuTube2116 5 дней назад

    እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችን።

  • @yirgalemfilfile1717
    @yirgalemfilfile1717 2 дня назад

    አተቦዘኔ ዩቱበር እኩያህንፈልግ መናፍቅየላኩህነህወይኑፋቄ የገባህ ፀረ ኦርቶዶክስ

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 4 дня назад +1

    እስከግርማክይገልብጥክአንተታብዳለክ በቅርቡየሳማይንጉስ እናንተን ገልብጦያሳየን የሱዳንመተተኞች ሰውበማስጮውየምትሰሩትስራለማያቅ

  • @adis-c6r
    @adis-c6r 3 дня назад +1

    ይሄ ሰውዬ ቄስ አለመሆኑን እወቅ አለማዊም መንፈሳዊ እውቀትም የለው አንዲት የግዕዝ ቀቃል ማውጣት አይችልም

  • @brightfuture8882
    @brightfuture8882 5 дней назад +1

    Ahun gena tikiklegna tumbnail serah eski yilmedibih lewodefitu ataganut

  • @MartaMershaye
    @MartaMershaye 3 дня назад +1

    አተ ነክ ጠቋይ ምቀኛ ጭራ ቢያንሰ ላባቶች ሞገሰ ባለህል ነዉ ሰዉ ከመካት እራሰክን አፀዳ

  • @GirmayWeldesenbet
    @GirmayWeldesenbet 4 дня назад +1

    ምነው ይምጣ ብሎ ነገር ትክክል ከሆንክ አይከሰስም ታድያ ? (አጥማቂው )

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 4 дня назад +1

      ምድረያረብሀገርጅል ከትምርት ከእውቀትየራቀነውአጥማቂምናምቴየሚከተለው ያማለትሀረብሀገር ብዙጀግኖችአሉ የጠቋይወሬእደተስፋዬአይነቶችንቤተክርስቲያንየሚከፋፍሉእነሱንእዲከተልየምታደርጉ

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 4 дня назад

    ለሱእየገበራቹ ይብላኝእሱንየምትከተሉ

  • @adis-c6r
    @adis-c6r 3 дня назад +1

    ይሄ ሰውዬ አዲሰ ቤተክርስቲያን እየዞረ ሰው እያሰጮከኸ ከቦታ ቦታታ እየቀያየረ በጥቅም አስተዳዳሪዎችን በመቅረብ ነው የሚሰራው ቋሚ ቦታ የለውም ቡልቡላ ሚካኤልም ይመጣል በጥቅም ሰዎችን አየያዘ ነው የሚያስጮኸው የጨነቀው ሰው የማይገባበት የለም ጊዜውን እና ገንዘቡን ለበላተኛ ያስረክባሉ

  • @YosephhailuKebede
    @YosephhailuKebede 3 дня назад +1

    አንተ ክብረ ቢስ።ካህኑን አንተ ብለህ የመጥራት ብቃት የለህም።

  • @ወልደገብርኤል-አ4ተ
    @ወልደገብርኤል-አ4ተ 2 дня назад

    yihen sewuye ene awukewalehu ke 5 amet befit yet endeneber chirash kes endalhone 100% sure

  • @atalay336
    @atalay336 4 дня назад +1

    አቤት ድፍረት ማሀይም እኮ ደፍር ነው

  • @tigistkuma8022
    @tigistkuma8022 3 дня назад

    GEDCH genayewtali anta wesatmi egi abeti segamri alwdchum agebra kidani mebltin alwdchum

  • @mkedeswolde
    @mkedeswolde 3 дня назад +1

    ጭራ ይብቀልብህ ይኸ መተታም ቀውስ እንዲባነንብህ ስላደረጉህ ደግሞ በጭራ መጣህ አያቴ ቢሞት ከእጁ ጭራው አትጠፋም ይኸ ክፋ!!!

  • @atalay336
    @atalay336 4 дня назад +1

    አሳበርባሪ ዘንዶ ያመጣል ሆነብህኮ ለምን እልም ብለህ አጠፋም የያዝከውን ይዘህ ከቻልክ ንስሀ ግባ

  • @venus-xi1vx
    @venus-xi1vx 4 дня назад

    አየህ መድረግ ላይ አፍቸውን እንዳይከፍቱ ስትል ማዘጊያውን የምትሰራው ተብታቢ እረ እፈር ባለጌ ተብታቢ

  • @emebettibebutibebugetahen1708
    @emebettibebutibebugetahen1708 4 дня назад

    ወንድማችን አለህ ጠፋህብን እኮ

  • @ElsaSahlie
    @ElsaSahlie 5 дней назад

    የት ጠፋህ እንኳን ደህና መጣህ

  • @وسس-ج3ف
    @وسس-ج3ف 5 дней назад

    የታየን አባዩሀኒስ ተሥፉ ማር ያ ምን ከሡ ጋር አትወድራ ቸው እሺ

  • @MasereshaYitaferu
    @MasereshaYitaferu 5 дней назад +2

    ኧረ ጠፋህ

  • @KbromKahsay-yz4ry
    @KbromKahsay-yz4ry 4 дня назад +2

    አንተ ያአብስራ የምትባል ልጅ ጸበል ታጠብ ዉሸታም ።
    በአባታችን በመጋቢ ጥበብ ባንተዩን ባዬ አትምጣብን በቤተክርስትያን ያደጉ አባት ናቸዉ አዉቀት የሌለበክ አባታችን አትስደደባቸዉ አባቴ ኑሩሉኝ ሺ አመት።
    ቅናተኛ፣መቀኛ፣ተኮለኛ፣ሸረኛ ምን አገባህ ሰለ መኪናቸው፣መነጸራቸዉ፣ሱፋቸዉ ምን አገባህ//አይንህን መቀኛ ናት ብሎ የተናገረ ጌታችን ለእናንተ የመሳሰላቹ ክፍዎች ይመለከታል በእዉነት ጨምላቃ ነህ ምህረት ይስጥክ

  • @tadeseOromo
    @tadeseOromo 3 дня назад

    እረ ኬፋ እራሱ፡መተተኛ ነው፡ ሴቶች ስሜን አጠፋችሁኝ ብሎ ያሳበዳቸው አሎ ሌባ ነው ተጠንቀቅ

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 5 дней назад

    ye kedouse tewahedo lege wedo wendeme BERTOLEGNE...FETARE YETEBEKEHE...

  • @ametemecheal8193
    @ametemecheal8193 5 дней назад

    እግዚኦኦኦኦኦኦ