Yechewata Engida Nebiy Mekonnen የጨዋታ እንግዳ - ገጣሚ እና ደራሲ ነቢይ መኮንን - Week 9 Part 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 10

  • @AsfawTesema-g1m
    @AsfawTesema-g1m 5 месяцев назад +1

    እህቴ መአዛ እጅግ አርጌ እያመሰገንኩሽ ነብይን ብቻ ሳይሆን የዚያን ጊዜ ቤቴ_መጽሓፍትን ኘዉ ያቀረብሽልን። ተባረክልን

  • @zeniyohannes
    @zeniyohannes Год назад +2

    Betam enamesegnalen

  • @gizachewligabaw1460
    @gizachewligabaw1460 4 года назад +5

    ደረሲና ገጣሚ ነቢይ መኮንን እና መአዚ በጣም እናመሰግናለን ሁሉንም ኢንተርቪው ሰምቼዋለሁብዙ ነገር ተምሬበታለሁ

  • @thetwins7759
    @thetwins7759 4 года назад +2

    ነብይ መኮንን "ነገም ሌላ ቀን ነው" Gone with the wind" ልጅ እያለው ያነበብኩት አንደኛ መፅሐፍ ነው ነው. ፍቅር እና ትህግስት አብረው የሚሄዱ መሆኑን በሚገባ የተማኩት በዚህ መፃፍ ነው! ድሮ አባቴ ቅዳሜ ጠዋት ወቶ አዲስ አድማ ጋዜጣን ይዞ እስኪመጣ በጉጉት ነበር የምጠብቀው ብዙ ብዙ ነገር ተምሬበታው አመሰግናለው ነብይ መኮነን አንደበተ ዕርቱህ እና ጀግና የኢትዮጵያ ሊቅ ነው 💚💛♥️

  • @jemalseid885
    @jemalseid885 4 года назад +3

    Meazi,
    I really enjoyed your Chewata with Nebiy. I would be happy if there is a possibility of meeting Nebiy personally to express my appreciation to him. Unless he writes his diary every day, how can a person remember in such details the events and persons he met four decades ago? What a wonderful guy. Ewinetim "Chewata Awaki"

  • @tesheyalew1105
    @tesheyalew1105 4 года назад +1

    መዓዚ ምርጥ ነሽ ከነቢይ ጋር!!!

  • @goytomtsegaye3436
    @goytomtsegaye3436 6 месяцев назад

    Yet neberku mirt interview

  • @blackman8719
    @blackman8719 Год назад

    💪🏿💚💚💛💛❤️❤️🙏🏿🙏🏿

  • @መሰረትአበራ-ዘ3ሠ
    @መሰረትአበራ-ዘ3ሠ 3 года назад

    "ነብይ" እውነትም ነብይ!🙏

  • @brucebwondema7347
    @brucebwondema7347 3 месяца назад

    We lost an institution.