How to clean Drum canon copy machine | ፎቶ ኮፒያችን ሲያጠቁርብን እንዴት ማስተካከል እንችላለን? | ድራሙን እንዴት ማጽዳት ይቻላል?
HTML-код
- Опубликовано: 20 авг 2024
- How to clean Drum canon copy machine | ፎቶ ኮፒያችን ሲያጠቁርብን እንዴት ማስተካከል እንችላለን? | ድራሙን እንዴት ማጽዳት ይቻላል?
ቪዲዮው ከተመቻችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ፣ ላይክ ፣ ኮሜንት እና ሼር ማድረጋቸሁን እንዳትረሱ
Thank you yene wondem opc endat endemikyer asayen
Ere sami bravo
በጣም አሪፍ ነው
baxam arif innamasginalen
Texs bro
👍
betam new mameseginew kene mitebkewn hulu argiyalew thank you betam ewnet
Real hero!
Commentachewun ayitek bitimelis arif neber kemeslesikilachewu bohala subscriber aderigalewu🙏🙏🙏
Tyake lalachu slken eyesetehu neber kaldereseh 0987468687
@@adgojitechnology9058 Ameseginalewu wedime melikamun hulu emegnilihalewu🙏🙏🙏🙏
Mindnew muziqa ayisemam
በጣም አመሰግናለሁ የነ ማሽን canon IR2016 ነዉ ችግሩ ኮፒ ስታደርግ ፅሑፉን ከታች በኩል አያሳይም
ሰላም ነው አባቴ ።ለምትሰጣቸው ትምህርቶች ክብረት ይስጥልን።
what is the solution to remove error code E110-0000error of 2202 copy machone .
ኮፒ አዘነው ነጭ አድርጎ ነው የሚያወጣው ለምንድነው እንዴትስ ማስተካከል እችላለሁ
0987468687
👍👍👍
Jegna nesh bro silkhn bagnegn des yilegnal
ኮፒ አዘነው ጽሑፉን ኮፒ ሳያደርግ ነጭ ወረቀት አድርጎ ለሚያወጣ ኮፒ ማሽን ካኖን iR2016J ሞዴል መፍትሔው ምንድነው
Awesome!
good
ያሳየሀን በጣም ጥሩ ነው ።ጨማሪ ጥያቄ ደግሞ ምን አለኝ መሰለህ ወረቀት ደራርቦ ሲወጣስ ምንድነው ችግሩ ?
እስt በእናት practice ማድረግ እፈ ልጋለው satcom ትምሬ አለው general electronics ተምሬ አለ ው ከፍቀድል ኝ ትንሸ እጄን ልፍታ በትርፍ ሰአቴ አድራሻ ንገርኝ
0pen right cover and drawer cover to remove paper,then check the drawer when finished,cloth all cover howvto fix in canin 2520 printer
0987468687
Cpoy በማደርግበት ሰአት በጣም ይዘገያል ሲቀጥልም ወርቀት ይይዛል
ትምህርቱ አርፍ ነው ግን Restart the machine If propblem persists እያለኝ ኮፒ ማሽኔ መላ አለው
ዋጋው ስንት ነው unit Drum ?
Ke 4000-6000
በጣም እናመሠግን አለን ኮፒ ማሺኒ 2520 አልከፍትም አለኝ ወረቀት ይዞብኝ ነበር ሥከፍተው ሁሉም ነው እሚነሣ
good boy
እባክህ ወንድሜ hp ፕሪተር ነበረኝ እና clear carriage jam እያለ አስቸገረኝ እባክህ ልትረዳኝ ትችላለህ
ኮፒ አጠቃቀም አሳየን
canon 2420 copy machine chenge chana to english languge
ጥሩ ግን ስማቸዉን እየነገርከን ቢሆን ጥሩ ነዉ
አድረሸ
paper Jam Endet Solve Ladrg Mnm Wereket Yelewm Gn Paper Jam Eyale Aschegeregn
ካኖን 2420 ኮፒ ማሽን ቻና ጽሑፍ ወደ እንግልዘኛ እንደት እንቀይራለህ?
Musikaw menem yemtelesen alasemanem
Enastekaklan ❤❤
ፒካፐር እንዴት ይቀየራል
ፕሪንተር ፅሀሑ ይለቃልሢነኩት የምንችግር የሒተር ወይሥ ሌላኮምፖኔንት
fixing unit
arefu copy lesera yemehonew yeto new
ፒካፐር እንዴት ይቀየራል?
**EOOO1OO-OOOO error code can you help me what this error
Error E350-0000
E350-0000