ይችላል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 153

  • @Tom-jg4xn
    @Tom-jg4xn Год назад +14

    ተስፋ የቆረጥኩባቸውን ጊዜያት ይሄ መዝሙር ጉልበት ሆኖኝ የጌታዬን ኃይል አይቼ ዛሬን ደርሻለሁ 😭 ተባረክ ኢየሱሴ 🥰

  • @alemzewdshiferaw5571
    @alemzewdshiferaw5571 Год назад +6

    እዉነት ነዉ ይችላል እግዚአብሔር !እኔም ምስክር ነኝ ተባረክ ለእኔ የዘመርክልኝ ነው የመሰለኝ🙏

  • @markosmarye
    @markosmarye Год назад +17

    እግዚአብሔር ሲናገር ሰማሁ አንድ ነገር
    ሁሉንም ይችላል እኔ ዝም ልበል
    አምላኬ ሲናገር ሰማሁ አንድ ነገር
    ኃይል የእግዚአብሔር ነው ምድር ዝም ትበል
    ይችላል እግዚአብሔር ቋጠሮዬን መፍታት
    ይችላል እግዚአብሔር የሞተን ማስነሳት (፪x)
    ሞቷል ወይ ቀበርከው ወይ ዛሬ ቀኑ ነው (፫x)
    ክብሩን ልታይ ቀኑ ነው ክብሩን ልታይ (፬x)
    አረጀ አብርሃም ደከመ ጉልበቱ
    ዛሬማ አይደለም እንደ ልጅነቱ
    አበቃ ተቆርጧል የእርሱ ነገርማ
    ምድር ተገረመች መውለዱ ሲሰማ
    ምንም በሌለበት ጭር ባለው ቦታ
    አንድ ብሎ ጀመረ ሁሉን ቻዩ ጌታ
    ይችላል እግዚአብሔር ቋጠሮዬን መፍታት
    ይችላል እግዚአብሔር የሞተን ማስነሳት (፪x)
    ብቻ ይናገረኝ ቃል ይዉጣ ከአፉ
    እጠብቀዋለሁ ቀኑ ቢሆን ክፉ
    በገናን አልሰቅልም እደረድራለሁ
    ከሁኔታ በላይ አባቴ ትልቅ ነው
    አባቴ ትልቅ ነው ከሁኔታ በላይ
    በእርሱ ለታመኑ/ታምኛለሁ ይፈርዳል ከሰማይ (፪x)
    እግዚአብሔር ሲናገር ሰማሁ አንድ ነገር ሁሉንም ይችላል እኔ ዝም ልበል አምላኬ ሲናገር ሰማሁ አንድ ነገር ኃይል የእግዚአብሔር ነው ምድር ዝም ትበል
    ይችላል እግዚአብሔር ቋጠሮዬን መፍታት
    ይችላል እግዚአብሔር የሞተን ማስነሳት (፪x)
    ሞቷል ወይ ቀበርከው ወይ ዛሬ ቀኑ ነው (፫x) ክብሩን ልታይ ቀኑ ነው ክብሩን ልታይ (፬x)
    የማሰሮው ዘይት የማድጋው ዱቄት
    አንድ ቀን ብቻ ነው ነገ የለም ሕይወት እያለች ተጨንቃ ከአንድ ልጇ ጋራ እግዚአብሔር አሰባት መጣ የእርሷ ተራ ዝናብ እስኪመጣ ምድር እስኪያበቅል በበረከት ሞላው ቤቷን በሰላም
    ይችላል እግዚአብሔር ቋጠሮዬን መፍታት ይችላል እግዚአብሔር የሞተን ማስነሳት (፪x)

  • @Smashville3
    @Smashville3 Год назад +17

    ከሁኔታው በላይ እግዚአብሔር ትልቅ ነዉ ! አሜን 🙏

  • @tsehayabera1931
    @tsehayabera1931 Год назад +6

    እንደው ዳኒዬ ምን አለ መቼ ይሁን አንድ ቀን ብቻ አንተ ያለህበት ጉባኤ ላይ ሆኜ እግዚአብሔርን አምልኬ አመስግኜ አንተን እንደምወድህ የሚነግርህ ❤ እግዚአብሔር አምላክ ከእኔ እድሜ ቀንሶ ለአንተ ይስጥህ ጌታ ብዙ አመት ያኑርህ እንወዳሃለን

  • @letinalibsekal3405
    @letinalibsekal3405 Год назад +12

    አሜን አሜን አሜን!!!!!እግዚአብሔር በይኑ ይከሎ አምላኽ ስሙ ይባረኽ አብ ቀረባ ጊዜ ቁጻራ ተፈቲኽሑ አምላኻ ከተክብር መዝሙርን እልልታ ምድረይ ክትመልእ🇪🇷 ዳኒ ብሩክ ሓው ናይ ምስጋና መዝሙር ክትዝምር ሐቢርና ከነመስግን ጎይታናን መድሐኒናን የሱስ ክርስቶስ ከነክብር❤❤❤❤❤❤❤

    • @kukukuku5502
      @kukukuku5502 Год назад +1

      Amen Amen Amen Wengel Ab Eritrea Godenatat Kisebek Eyu🙏🙏🙏 Wedi Egzabher Eyesus Kirstos Goyta Goytot Eyu🙏🙏🙏

  • @milshunabute4839
    @milshunabute4839 Год назад +3

    አሜን ይችላል ኣምላክየ ።ብሩኽ ኢኻ ንሰኻ ዳኒ ሐወይ

  • @abenezerdawit3323
    @abenezerdawit3323 Год назад +3

    እሰይ እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ሀሌ ሉያያያያያያያ እሰይ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አባ ትልቅ ነህ ተባረክ ምስጋና ክብር በምድር በሰማይ ላንተ ይሁን እልልልልልልል ሃሌ ሉያ ተመስገን ዳንዬ እግዚአብሔር ይባርክህ 💚💛❤

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i Год назад +18

    አምላኬ ሲነገር ሰማሁ አንድ ነገር"
    ሁሉንም ይችላል እኔ ዝም ልበል"አሜን ይችላል እ/ር
    ዳን We Love you ❤❤እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ

  • @kennedyabraham7916
    @kennedyabraham7916 Год назад +6

    እግዚአብሔር ድንቅ አባት ደግ ቸር አምላክ
    የሚገርመዉ ዳኒ መዝሙሩን ስትለቀዉ ሞቶ የነበረ ጠላት ሲያፏጭብኝ የነበረዉ ነገሬ ጌታ እንዳስነሳልኝ ነበር።
    ኢየሱስ ጌታ ነው !!!

    • @rahelmergia2051
      @rahelmergia2051 Год назад +1

      እኔ ላንተ ህይወት ምስክር ነኝ CMC ጎረቤትህ ነበርኩኝ ኬኔዲዬ እግዚአብሔር ስለረዳህ አመሰግነዋለው እንደ እሱ ያለ ማንም የለም

    • @rahelmergia2051
      @rahelmergia2051 Год назад +1

      ከዛ ሁሉ ሁካታ አባት ስሙ ይባረክ

    • @kennedyabraham7916
      @kennedyabraham7916 Год назад

      @@rahelmergia2051ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እርሱ ጌታ ነው

  • @makdaissak6379
    @makdaissak6379 Год назад +3

    Eelelelelelelelelelelelelelelelelelellelellelellelelelellellll አዎ ይችላል እግዚአብሔር። ክብር ሁሉን ለሚችል ለይሁዳ ጀግና እየሱስ❤❤❤
    ዳኒ አሁንም የአምልኮና የዝማሬ ቅባቱ ዕለት ዕለት ይብዛልህ ።አንተ ብሩክ ነህ።🙏🏾

  • @elleniwolde242
    @elleniwolde242 2 месяца назад +1

    ዳኒዬ ዘመንህ ሁሉ የከፍታ ነው የያዘህ ጌታ የቀባህ ጌታ ስለሆነ ይጨምርልህ ይጨምርልህ ስወድህ ከወረድኩበት ከፍ የሚያደርግ ዝማሬዎችህ ሁሌ አዲስ ብሩክ ነህ ወንዱ ልጅህ ያንተ ፀጋ እንዲያገኘው ፀሎቴ ነው ትዳርህ ይባረክ ባለቤትህ ትባረክ ብዙ ምድርን ውረሷት
    እልልልልልልል ክብር ለእየሱስ ይሁን❤❤❤❤❤

  • @rebeccabelay8630
    @rebeccabelay8630 Год назад +2

    Amen, Amen, Amen, Amen. Elelelelele, Hallelujah, Hallelujah, Praise God! Amazing worship, God bless you more and more, Danie!

  • @godlovesyouthroughjesus4541
    @godlovesyouthroughjesus4541 Год назад +2

    አሜን
    ዳኒ አንተና የዝማሬው ህብረቱ ብሩኳን ናችሁ።
    ሁሌ አምልኮአችሁ እንደ አርሞንኤንም ጠል መንፈስና ልብ ያረሰርሳል።
    እናንተን ለቤ/ክ በረከት አድርጎ የሰጠ ጌታ ይባረክ።

  • @yemanehagos9683
    @yemanehagos9683 Год назад +2

    ዳኒ ምርጥ የእግዚአብሔር ሰው ዘመንሕ ይባረክ

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Год назад +1

    ✞❤✟ነብሴ ሆይ!? ሀገሬ ሆይ!? ምድሬ ሆይ!? እነሆ ንጉሥሽ!!?✞❤✟
    ““ለጽዮን ልጅ እንዲህ በሏት፤ ‘እነሆ፤ ንጉሥሽ ትሑት ሆኖ፣ በአህያዪቱና በግልገሏ፣ በውርንጫዪቱም ላይ ተቀምጦ ወደ አንቺ ይመጣል።’ ””
    - ማቴዎስ 21፥5 (አዲሱ መ.ት)

  • @ribikadaniel3847
    @ribikadaniel3847 Год назад +1

    እግዚአብሔር ሲነገር ሰማሁ አንድ ነገር
    ሁሉንም ይችላል እኔ ዝም ልበል"አሜን ይችላል
    አምላኬ ሲነገር ሰማሁ አንድ ነገር
    ሁሉንም ይችላል እኔ ዝም ልበል . . . ከሁኔታው በላይ እግዚአብሔር ትልቅ ነው አሜን አሜን አሜንንንንንን !!!! ይችላል እግዚአብሔር ወንድማችን ዳኒዬ ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ አምላክ ይባርክህ❤❤❤👋👋👋💤💤💤🙌🙌🙌🎶🎶🎶🎼🎼🎼🎵🎵🎵🎹🎹🎹🎸🎸🎸🥁🥁🥁
    🙏🙏🙏

  • @ዮሴፍበቀለ
    @ዮሴፍበቀለ Год назад +1

    ❤ኃይል የእግዚአብሔር ነው ይችላል ✅ ተባረኩ

  • @kgdsrjtrw
    @kgdsrjtrw Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንንን
    ይቺላል የኔ ጌታ 🤲🏻😭🤲🏻😭🤲🏻

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Год назад +1

    ✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @FygGuv
    @FygGuv 8 месяцев назад +1

    አሜንንንንንን ይችላልል ሞቷል ወይ ቀበርከዉ ወይ ዛሬ ቀኑነዉ ክብሮን ልታይይ አሜንንንንንን በነገሪ ላይ ይችላልልልል😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @salamsalam951
    @salamsalam951 5 месяцев назад +1

    አሜን አሜን ተባረክ እግዚአብሔር ፀጋውኝ። ያብዛልህ

  • @masaratjumbo942
    @masaratjumbo942 Год назад +2

    አሜንንንን ይችላል እግዚአብሔር ❤️❤️🙏ዳኒዬ ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ ቅዱሳን ተባረኩ

  • @manired7904
    @manired7904 11 месяцев назад +1

    Amen yechelal Egzeyabher Amen
    GOD BLESS YOU DANEYA❤❤❤

  • @hanaengda330
    @hanaengda330 Год назад +1

    አዎ አሜን ሁሉን የሚችል አመላክ ስሙ ይባረክ hallelujah 🙏🙏🙏

  • @kgdsrjtrw
    @kgdsrjtrw Год назад +16

    እህ ማዣሙር ሌኔ ዛሬ መለክት ናዉ እልልልልልል ኡፍፍፍ አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ዛሬ ቀኑናዉ ሌኔ እልልልልልል 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻እልልልልልል እጠብቃላ እግዚአብሔር ከ ሁኔታ በላይ ናዉ እግዚአብሔር 🤲🏻😭🤲🏻😭🤲🏻😭🤲🏻 ኡፍፍፍ ዛሬ ቀኑናዉ

  • @lastdayscomingsoonmaranata557
    @lastdayscomingsoonmaranata557 Год назад +2

    Praise God.. God bless all of you brothers & sisters

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Год назад

    Amen Amen Amen Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻

  • @21nardos
    @21nardos Год назад

    አሜን ይችላል እግዚአብሔር

  • @matiasronaldo5781
    @matiasronaldo5781 Год назад +1

    ዳኒየ የኔ አባት እወደዋለሁ መዝሙር ላወጣ ነበረ ሳንሱር አርግልኝ

  • @mh6773
    @mh6773 Год назад +1

    እልልልልልልል ይችላል እግዚአብሔር ከሁኔታ በላይ ነው እሱ ❤

  • @kokebetadesse6026
    @kokebetadesse6026 Год назад

    AMEN AMEN AMEN 🙌🙌🙌❤️ yesss yichlal egziabher ... kbru leingusu yhuin ...zemein ylemlim

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Год назад

    Amennnnn haleluyaaaa kenu new ayizegeyim.yene neger kibrun ayalehu begeta simu yibarek aba ameseginhalehu

  • @akibereket7443
    @akibereket7443 Год назад

    አሜን ይችላል እግዚአብሔር 🙏🙏🙏

  • @malakcellmalak4433
    @malakcellmalak4433 Год назад +3

    ከልጅነቴ ጀምሮ ስወድህ ጸጋ ይብዛልህ

  • @yetnayetmeleyo7072
    @yetnayetmeleyo7072 Год назад

    አሜን ጌታ ይችላል

  • @tigstnutaa301
    @tigstnutaa301 Год назад

    ሁሉም ይችላል ኢየሱስ ታበረክ አሜን አሜን 🙏

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Год назад

    Amen Amen Amen Egzaibher Yemasegen La.Zamami Yegabahale ✅ 🙌 👏🏻

  • @yabetsberhanuasfaw7232
    @yabetsberhanuasfaw7232 Год назад

    Motual wey keberkew wey zare kenu new kibrun litay amen egziabher yichlal kibir lesemu yihunlet tebarek dani

  • @aberashsatakeareka1633
    @aberashsatakeareka1633 Год назад

    Amen getaye yichilala hallelujah zemenk yibarek p,dani

  • @cheruabilemma8338
    @cheruabilemma8338 Год назад

    አሜን አሜን አሜን ይችላል እግዚአብሔር 🙏🙏

    • @brtkandanel5293
      @brtkandanel5293 Год назад

      Amen amen zamani yibaraki dani🤲🤲🤲🙏

  • @LemLemFeleke-jb6pc
    @LemLemFeleke-jb6pc 11 месяцев назад +2

    Ameen ameen ameen yene geta yichalal yemote masnesat yichalal

  • @gemenegasa6160
    @gemenegasa6160 Год назад

    Zemenih yibarek Daniye 🙏🏾❤️❤️

  • @almazbirhane2658
    @almazbirhane2658 Год назад

    አሜን ይችላል እግዚአብሔር የሞተን ማስነሳት

  • @bettyayele8618
    @bettyayele8618 Год назад

    Amen 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @selamawitgulumaa4669
    @selamawitgulumaa4669 Год назад +2

    ይችላል እግዚአብሔር ተባረኩ

  • @burteleko437
    @burteleko437 Год назад +4

    ዘሜንህ የዝማሬ ብቻ ይሁንልህ ❤❤❤

  • @zelalem58
    @zelalem58 Год назад

    Amen I am so blessed thank you God for your child Dani yichilal.

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Год назад +1

    አሜን እልልልልልልልልልል ተባረኩ

  • @kennedyabraham7916
    @kennedyabraham7916 Год назад +1

    ዳኒዬ ብሩክ ነህ ለምልምልኝ❤️❤️❤️

  • @tegest.bamud.5251
    @tegest.bamud.5251 Год назад

    Amen 🙏🙏❤️💛🙏🙏 amen amen 🙏 amen amen 🙏🙏 ameeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen eleleleleelelel eleleleleelelel taberek

  • @gelela9089
    @gelela9089 Год назад +1

    Ene ortodos negn gen klegente gemro sesmaw new yadekut Daniel yehon ymimset demts alew ❤

  • @berekettitos2948
    @berekettitos2948 Год назад

    አሜን አሜንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንንን ጌታ እየሱስ ይበርክህ ዳኒ❤❤❤

  • @sabamessele4896
    @sabamessele4896 Год назад

    አሜን : አሜን።

  • @workinashforsido8398
    @workinashforsido8398 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባርክ

  • @Meme-vk8et
    @Meme-vk8et Год назад +1

    ዘመንህ ይለምልም ፓስተር ዳኒ

  • @alfamoh3504
    @alfamoh3504 Год назад +1

    አሜን አሜን ንንንንንንን እግዚአብሔር ይባረክ 💗💗💗

  • @almazbirhane2658
    @almazbirhane2658 Год назад

    ሰላም የተወደድክ የጌታ ባሪያ አሜን አሜን

  • @wendimuwedajo7917
    @wendimuwedajo7917 Год назад

    ዐሜን ዐሜን ዐሜን ጌታ ዘመንሕን ሁሉ ዐብዝቶ ይባርክኽ ዳኒ

  • @KokobHagos-gg4vn
    @KokobHagos-gg4vn 4 месяца назад +1

    Amen amen 🙏🙏🙏

  • @mekdiyene280
    @mekdiyene280 Год назад +1

    Danye need your prayer..

  • @bettyayele8618
    @bettyayele8618 Год назад

    Amen Amen 🙌👏🙌🙌👏🙌👏🙌👏🙌

  • @tasifanashfatanah8338
    @tasifanashfatanah8338 Год назад +1

    Amennnnnnnnn!❤❤❤

  • @semienfeshatsion851
    @semienfeshatsion851 Год назад

    Amennn daniye blessed much more blessings 😇😇😇

  • @mimelove2559
    @mimelove2559 Год назад +1

    አሜንንን ❤❤

  • @mulugetaasfaw8347
    @mulugetaasfaw8347 Год назад

    ዘመንህ ብርርርርክ ይበልልኝ ወንድም ዳኒ

  • @luli2824
    @luli2824 Год назад

    Amen Amelk yebarekek Danye

  • @YOUTUBE-ud8ck
    @YOUTUBE-ud8ck Год назад +1

    Ameeeèeeeen Ameeeèeeeen Ameeeèeeeen Ameeeèeeeen ❤❤❤

  • @aserasase8334
    @aserasase8334 Год назад +2

    ዳኒ ጌታ ዛማንህን ይበርክ ♥️♥️♥️

  • @ggghhh9965
    @ggghhh9965 Год назад

    Amen amen geta yichlal

  • @selamawitgulumaa4669
    @selamawitgulumaa4669 Год назад +1

    አሜን

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Год назад

    God bless you 😘 Thanks so much ✅ 🤝🏽 Lorde Best 😘 ✅ 🤝🏽 👌 👍🏻 😍 😘 ✅ 🤝🏽

  • @astergudeta3029
    @astergudeta3029 Год назад +1

    Ameeeen ❤❤❤

  • @EthiophiaHagere
    @EthiophiaHagere Год назад +1

    ዳንኤል አምደ ሚካኤል .

  • @saralamore9524
    @saralamore9524 Год назад

    አሜን❤❤❤❤😍😍🙏

  • @wedemulat1430
    @wedemulat1430 Год назад

    Amen Amen 🙏 ❤ 🙏

  • @asterlebene9946
    @asterlebene9946 Год назад

    አሜን አሜን

  • @JESUS-zz1cl
    @JESUS-zz1cl Год назад

    Tebarek Daniye

  • @mikurabe
    @mikurabe Год назад

    May God bless u ! Such a blessing life I am at awe of it

  • @febenaforki3319
    @febenaforki3319 Год назад +1

    ❤.AMEN.❤.GOD.BLESS.YOU..

  • @tigst1238
    @tigst1238 Год назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @gelilatsegaye9550
    @gelilatsegaye9550 Год назад

    Ameeeeeeeen Tebareku🙏🙏🙏

  • @mulugetasileshhaile3452
    @mulugetasileshhaile3452 Год назад

    ameeeeeeeeeeeen i am blessed in you wow praise God

  • @williamsamuel3980
    @williamsamuel3980 Год назад

    Dani blessed
    you are our blessings ❤❤❤❤

  • @zd820
    @zd820 Год назад

    አሚንንን ተባረክ

  • @tsegaabyoseph1813
    @tsegaabyoseph1813 Год назад

    Ameeeeen🙏🙏🙏❤

  • @abenezertesemma5802
    @abenezertesemma5802 Год назад

    Amen Amen Amen

  • @bama5414
    @bama5414 Год назад

    እልልልልልልልል 🙌🙌🙌🙌🙌🙌አሜን 🙏🙏🙏

  • @meskiworld6527
    @meskiworld6527 Год назад

    Blessing for you dani

  • @firaolsayid8198
    @firaolsayid8198 Год назад

    ❤ tebarek

  • @BiniamHailu-dy2om
    @BiniamHailu-dy2om 3 месяца назад +1

    ❤❤❤

  • @hanabirhanu9834
    @hanabirhanu9834 Год назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @erisinoyohannessulte5499
    @erisinoyohannessulte5499 Год назад

    ፓስቴራ ደንኤል ጌታ ይበራኪ፡፡

  • @tiyubista9685
    @tiyubista9685 Год назад

    ምንእንእላለዉ፡ዘመንእክንእ፡ዘርክንእይባርክእ፡ለኔየዘመኔ፡ንእጉስእዳዊትነህእ፡ጌታይባረክ፡በዜማእድታመሰግነዉእ፡ለቀባህጌታ፡ልጆችእህ፡ካተጋርእ፡ማድእ፡የሚቆርሱ፡የታደሉ፡እሽእአመትንእሩእ፡ስታመልከዉ

  • @Dawutiyegetaliji
    @Dawutiyegetaliji Год назад

    አሜን ሀለሉያ

  • @adanechyimene4478
    @adanechyimene4478 Год назад

    AMEN🙏🙏🙏🙏🙏

  • @facilbekele8282
    @facilbekele8282 Год назад

    Amen 🙏 🙏 🙏

  • @Etsegenet-w4w
    @Etsegenet-w4w Год назад

    Amen!

  • @henokloyid1227
    @henokloyid1227 Год назад

    Stay blessed 🙌 🙏 dany

  • @yordanostecle513
    @yordanostecle513 Год назад

    Amen