አምነዋለሁ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024

Комментарии • 344

  • @mheritjesus1564
    @mheritjesus1564 2 года назад +35

    በብዙ ስብራት እና ውድቀት ውስጥ ነው ያለሁት ግን አንድ ነገር አውቃለሁ ጌታ እንደማይጥለኝ፣😓 በዚህ መዝሙር እጅግ እፅናናለሁ እበረታለሁም። ፓስተር ዳኒ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን። ምን ያህል በዚህ መዝሙር እንደምበረታ ጌታ ብቻ ነው የሚያውቀው።

    • @tesfayeabebe5153
      @tesfayeabebe5153 2 года назад +2

      እኔም እንዳንተው

    • @mesekeremmesekerem969
      @mesekeremmesekerem969 Год назад +1

      የኒእህት፣አይዞኣሽ፣ጌታ፣ያያል

    • @user-xv9jv8nk4k
      @user-xv9jv8nk4k Год назад +1

      እኔን ከውድቀት ያስነሳ ጌታ የታመነነው፡ብቻ በሱ ታመን

  • @itssabaoth2308
    @itssabaoth2308 3 года назад +10

    Daniel Amdemichael
    ከልጅነቴ ጀምሮ ነው መዝሙሮችህን የማዳምጠው ዉስጥ የሚገባ የሚያረሰርስ ከጌታ ጋር ያለሁ እስከሚመስለኝ ድረስ ነው የሚመስለኝ መዝሙሮችህን ሳዳምጥ ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ!!!!

  • @senaygetachewsenaygetachew4885
    @senaygetachewsenaygetachew4885 Год назад +5

    ዳን ለቡዙዋች መፂናናት የሆነ መዝሙረህ ሁለም እባረክበታለው ሁለም ተባረክ !!!

  • @azebtefera1795
    @azebtefera1795 3 года назад +155

    ሁሌም እሚደንቀኝ ከመጀመሪያ ጀምሮ እስካሁን እርጋታህናየዝማሬ መልእክት እዉነትም ለጌታ የተመረጥክ አገልጋይ ነህ ጌታ ከዚህ የበለጠ ፀጋ ያብዛልህ ዳኒዬ።

  • @ebenezerashenafi8916
    @ebenezerashenafi8916 3 года назад +32

    በብዙ የተባረክንብህ የተጽናናንብህ ውዱ ወንድማችን ዳኒ ጌታ ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክህ።

  • @habtewayne8190
    @habtewayne8190 2 года назад +3

    የዛሬ አመት እዚዉ ኮመንት ቦክስ ላይ ለምስክርነት እመጣለሁ ከዉድቀቴ ተነስቴ በእግዚአብሔር ህልዉና ደስተኛ ሆኜ እኖራለዉ ዳኒ ተባረክ ከዚህ በላይ ለምልምልን እወድዳለሁ

  • @hana-dy3in
    @hana-dy3in 3 года назад +16

    የተባረክ ያባቴ ልጅ ዳኒ ተባረክ ኢየሱስን አምነዋለሁ ❤️❤️

  • @user-io3mp1kq4s
    @user-io3mp1kq4s 2 года назад +3

    የእምነት ተከታይ ባልሆንም ይሄ መዝሙር የልቤን ቃል ይገልፅልኛል መድሃኒትአለም ያረገልኝን ማእበሉን አልፌዋለሁ አንተ ከኔ ጋር ሆነ በህይወቴ ያለቀስኩበት አለፈ ለበጎ ሆነ እግዝያብሄር ይመስገን

  • @almazbirhane2658
    @almazbirhane2658 Год назад +3

    ይሸከማል ይሸከማል ወረት የለበት ጌተ እየሱስ ሀሌሉያ የተወደድክ የእግዚአብሔር ባሪያ እንወድሃለን

  • @user-xv9jv8nk4k
    @user-xv9jv8nk4k Год назад +4

    መዝምሮችህ እንዴት የጻጋ ስጦታ እንደሆን በውስጣችን ፡ብርታት መጽናናት ፡ይሰጣል ተባረክ፡ጸጋው ያብዛልህ ወንድማችን ዳኒ

  • @meseleharbacho3110
    @meseleharbacho3110 3 года назад +13

    ዳኒዬ መዝሙሮች እንኳን ጌታን ለሚያውቅ፣ ለማያውቅ እራሱ በረከት ናቸው። ባንተ መዝሙሮች ያልተባረከ አለ ብዬ አላስብም። እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክህ። እንወድሃለን❤❤🙏🙏

  • @abebemegersa4712
    @abebemegersa4712 3 года назад +7

    እሄንን ሙዝሙር ሁሌ ባዳምጥ የማይጠገብ ፤እንዴት አልፋዋለዉ ያልኩትን በየሱስ ስም አለፍኩ፡፡ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ በተላይ 2012 ለኔ የፈተና ና የጭንቀት ጊዜ ነበረ ግን በየሱስ ስም አልፍኩት ሁሉም እንደ ደራሽ ዉሃ አንድም እኔ ና የኔ የሆነ ነገር ሳይነካ አለፈ ፤በየሱሴ ረሳዉት ስሙ ይባረክ፡፡ዘማረ ዳኒ ፈጣረ ይባርክ::ምህረቱ ፡ ይገርመኛል ፡ የአምላኬ ፡ ፍቅር ፡ ግሩም ፡ ነው
    ምህረቱ ፡ ይደንቀኛል ፡ የጌታዬ ፡ ፍቅር ፡ ግሩም ፡ ነው
    ምህረቱ ፡ ይገርመኛል ፡ የኢየሱስ ፡ ፍቅር ፡ ግሩም ፡ ነው
    ምህረቱ ፡ ይደንቀኛል ፡ የአምላኬ ፡ ፍቅር ፡ ግሩም ፡ ነው

  • @miserabk6246
    @miserabk6246 3 года назад +27

    I love your song from my childhood, even when I cannot hear Amharic. But now I am enjoying the meaning. God bless you.

  • @emabetmele6642
    @emabetmele6642 2 года назад +1

    ዛሬ ሊልት በመንፈሴ ስዘምረው አድሬ ጠዋት ፈልጌ አገኘሁት ዳኒዪ ዘምንህ ይባረክ።

  • @sweetlove2592
    @sweetlove2592 3 года назад +7

    አሜን አሜን አሜን🙏 በጸጋው ለምልም ዳኒ ተባረክ በብዙ፡፡

  • @Fikir-221
    @Fikir-221 9 месяцев назад +2

    አሜን ጌታ ዘመንህን ይባርክ
    እርፍ የሚያደርግ መዝሙር❤❤❤❤

  • @GedionGirma-y4b
    @GedionGirma-y4b 12 дней назад +2

    ተባረክ ጌታ እየሱስ ይባርክህ

  • @mimitube7660
    @mimitube7660 3 года назад +6

    አሜን አሜን ዘመንህ ይባረክ ዳኒ ሁሌም መዝሙሮችህ ተስፋን ይሞላሉ ኦርቶዶክስ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህ በላይ ጸጋውን ይጨምርልህ.

    • @abeeraboute9180
      @abeeraboute9180 Год назад

      ፓስተር ዳኒ እግዚአብሔር በብዙ ክብር ይባርክ አሜን አሜን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 3 года назад +2

    አሜን ክብረ ለእግዚአብሔርይሁን ፓስተር ዳኒ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እንወድሀለን

  • @hulumuche4322
    @hulumuche4322 Год назад +2

    After I have bee listening this song , I’m going crazy, shouting & melting in holy spit!!!!
    Almighty God !!!!!

  • @bertukan3934
    @bertukan3934 7 месяцев назад +1

    አሜን የሱ ጸጋ ነው ያቆመን ክብር ለጸጋው ይሁን!!!! ተባረክ እድሜህ ይርዘም!!

  • @kebineshkebine4990
    @kebineshkebine4990 3 года назад +1

    Amen Amen Amen Hallelujah
    Egzbiher yibarek paster Daniel

  • @milshunabute4839
    @milshunabute4839 3 года назад +6

    ዳኒ ዘመንህ ይባረክ በንት ንብዙ ተባርክያለዉ ጌታ ጸጋዉ ይጭመርልህ አሜን አሜን 💗💖🇪🇷

    • @alsatube5819
      @alsatube5819 3 года назад

      be alsa tube lay adadis mezmoroch besafi yagagnalo

  • @Sara-cr7bx
    @Sara-cr7bx 2 года назад +5

    I get inexplicable feelings when I listen to your songs! ... You create a meeting with the holy spirit to whoever's listening.. thank you for sharing blessings😇❤

  • @tibebusileshi7568
    @tibebusileshi7568 3 года назад +3

    God bless you beloved brother Dani!!!!!!!
    “እግዚአብሔር ለምድር ሁሉ ንጉሥ ነውና፤ በማስተዋል ዘምሩ።”
    - መዝሙር 47፥7
    “ልቤ ጨካኝ ነው፥ አቤቱ፥ ልቤ ጨካኝ ነው፤ እቀኛለሁ፥ እዘምራለሁ።”
    - መዝሙር 57፥7

  • @solomon26
    @solomon26 3 года назад +3

    ኡኡኡኡኡኡኡኡ ምን ልበል ዳንዬ ...ብቻ የፀጋው ባለቤት የሆነው ልዑል እግዚአብሔር ይባረክ 🎼🎸❤

  • @selamerejabo5533
    @selamerejabo5533 3 года назад +3

    አምነለሁ ሁሉ በእሱ እንድሆነ አውቃለሁ እልልልልልል ሃሌሉያ ጌታ ይባርክህ በእውነት ነው

  • @mercysolomon6097
    @mercysolomon6097 3 года назад +17

    ዳኒዬ ዘመንህ ይባረክ ባንተ በብዙ ተባርክያለው ዘመንህ ይባረክ በጣም እወድሀለው አንዱ ቀን አገኝሀለው 😍

    • @zionsey
      @zionsey 3 года назад

      Bless you dear

    • @alsatube5819
      @alsatube5819 3 года назад

      be alsa tube lay adadis mezmoroch besafi yagagnalo

  • @birangw265
    @birangw265 3 года назад +6

    I can feel the spirit in this singing, God bless you brothers. PHILIPPIANS 4:7 And the peace of God, which passeth all understanding, shall keep your hearts and minds through Christ Jesus. Amen!

  • @Black-lioness
    @Black-lioness Год назад +6

    🤲🏾👏🏾from childhood to adulthood I kept the spirit of holy lord, your gospels have lead me to the pasture land. Thank you Pastor May your years be blessings.

  • @SirawdinkTesfaye-b7v
    @SirawdinkTesfaye-b7v Год назад +1

    Can’t stop listening this song… OMG what a blessing! Amnewalehu

  • @rosaa10s69
    @rosaa10s69 2 года назад

    አሜን አሜን እልልልል ተባረኩ በጣም የተባረኩበት ተጨንቄ ዘምሬ ያለፍኩት መዝሙር አምነዋለሁ ሁሉ ለርሱ እንዲሆን አዉቃለሁ አሜን ተባረክ

  • @koroso2004
    @koroso2004 3 года назад +3

    I can't stop listening/watching this song. Dani you are a blessing for the generation

  • @user-uw2yn1eu2o
    @user-uw2yn1eu2o 3 года назад +4

    አባ እወድህ አለሁ ያአለፈ ካሰከኝ ጌታ እየየሱሰ ጌ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤👏👏👏👏

  • @jesusislord4747
    @jesusislord4747 3 года назад +3

    Amen Amen hallelujah
    Geta aytelenyem
    God bless you our beloved bro!

  • @yaredermias2271
    @yaredermias2271 3 года назад

    አዎ! አምነዋለሁ ጌታ በዘመኔ ሁሉ ይሰራብኛል። ያለምንም ቅድመ ሁኔታ አምነዋለሁ
    ወዳጄ ዳኒ እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ

  • @tinajery8829
    @tinajery8829 3 года назад +2

    የልቤን ሰምተህ የምትዘምርልኝ ነው እኮ ሚመስለኝ ዳኒዬ ወይኔ እረ አንተስ ዘርህ ይባረክ እወድሃለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @addis.g6448
    @addis.g6448 3 года назад +2

    ዳኒ ዘመንህ ይባረክ ። አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @lidyaabune5440
    @lidyaabune5440 3 года назад +1

    Hallelujah!! Amen! Because of God’s mercy and grace we all are breathing and worshiping. Praise God!!

  • @jesusislordkifleyohannes5299
    @jesusislordkifleyohannes5299 3 года назад +5

    ክብር ለእግዚአብሔር ብቻ እና ብቻ ይሁን:
    ዳኒ በእውነት ተባርከሀል: አሁንም ለበረከት
    ሁን አሜን

  • @rebeccabelay8630
    @rebeccabelay8630 3 года назад +1

    Amen, Amen, Amen, Amen. Praise God! All of your songs are amazing and I am always blessed. God bless you more and more.

  • @Erilove-fe1bo
    @Erilove-fe1bo Год назад

    ብዙ ሰው በመዝሙርህ ተጽናንተዋል ተባርከዋል Pastor ዘማሪ ዳኒ🎉👏🏽👏🏽👏🏽

  • @zemamwebb6907
    @zemamwebb6907 Год назад +1

    beloved Dear Daniel istening your voice and worship 💞 making me 🙏 to love Jesus more and more ❤️ you are blessed may the lord bless you more and more in the might name of Jesus 🙏♥️🙏♥️🙏♥️

  • @Yidne_Blessed
    @Yidne_Blessed 3 года назад

    አምነዋለሁ አሜን!!ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን !!

  • @selamsisay2236
    @selamsisay2236 3 года назад +2

    Amen Aminewalew !!! Yetebareki Pastor Dani 🙏

  • @kiyakonjo8002
    @kiyakonjo8002 3 года назад

    Hallelujah Egezihaber semu yebark le zelalem! Pastor Geta yebark 🙏🏿

  • @afrohotel4166
    @afrohotel4166 2 года назад

    Anoited Song bless you and the rest of Ur life Shining & Shining this is your Portion 👌👌👌

  • @tewabechuae9502
    @tewabechuae9502 3 года назад +2

    Amen amen amen

  • @gamechisdessalegn8929
    @gamechisdessalegn8929 3 года назад

    Daniel A. God bless you again and again.. we all are blessed with your beautiful songs

  • @user-ji2xv6kk5m
    @user-ji2xv6kk5m 3 года назад +3

    ክብር ፡ ለእግዚአብሔር ፡ ይሁን ፡ ሁሌም ፡ ነው ፡ ምባረከው ፡ ምፅናናው ፡ በዝማሬዎችህ ፡ ዳንዬ ፡ ዘመንህ ፡ ይለምልም ፀጋ ፡ ይብዛልህ ፡

  • @eyasurobeljosh3081
    @eyasurobeljosh3081 3 года назад +3

    daniye our blessing enewedehalen tsega yebzlak
    God bless you

  • @FenetFikadu-e3g
    @FenetFikadu-e3g Месяц назад +1

    Ameeeeeeeeen hallelujah 🙏🙏🙏🙏

  • @eyasubogale7592
    @eyasubogale7592 2 года назад

    ጌታ ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክህ በሬከታችን ከእግዝአብሔር ዘንድ የተሰጠን ሰጦታችን ነህ።

  • @okubaytsegu4419
    @okubaytsegu4419 3 года назад +2

    God bless you brother Daniel It’s really heart touching song

  • @eliejigayehu5871
    @eliejigayehu5871 3 года назад +1

    ወንድሜ ጌታ እየሱስ ዘመንክን ይባርክ ተባረክ።

  • @mesertowens2316
    @mesertowens2316 Год назад +1

    Amnawlau
    Amen🙏

  • @ethio6262
    @ethio6262 3 года назад

    እኔም አምነዋለው !የታመነ አባት ነው ተባረክ ወንድማችን

  • @solf2000
    @solf2000 2 года назад +1

    ዳኒዬ፥ ዳኖ፥ ስለሁሉም ዝማሬዎችህ ጌታ ስሙ ይባረክ - ምንጩ እሱ ነውና። ሁሉንም ማለት እስክችል ድረስ፥ ዝማሬዎችህን አብሬ መዘመር እችላለሁ (ትንሽ ለወጥ ባለ ዜማም ብትዘምራቸው - improvise፥ ያ'ንተ ሌላው አፍ እስኪመስልብኝ ድረስ አብሬህ ማዜም እችላለሁ)፤ ስለዚህም፥ እወድዳቸዋለሁ። ለልቤ ከተጠጋጉ አምስት ዝማሬዎችህ ውስጥ ይሄ በመጀመሪያ የተቀመጠ ነው። እናም፥ አብሬ ልዘምር።

  • @user-uv1zg1yj8z
    @user-uv1zg1yj8z 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 ተባረክ ፓሰተር ዳኒ🙏

  • @genetgirma7895
    @genetgirma7895 3 года назад

    Amnenn amnenn amnenn amnenn Hallelujah Hallelujah tabareki abati ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏

  • @grace4mankind467
    @grace4mankind467 3 года назад

    ወንድሜ ዳንኤል ።
    ክብር ለእግዚህአብሔር ይሁን ለመረጠህና ለእርሱ እንድታዜምለት አንደበትህ ለቀባው ጌታ ይባረክ።
    አንተም በፍቃድህ እራስህን ለእርሱ ወንድሜዳንኤል።ክብርለእግዚህአብሔርይሁንለመረጠህናለእርሱእንድታዜምለትአንደበትህለቀባውጌታይባረክ።
    አንተም በፍቃድህ እራስህን ለመንፈሱ ስላስገዛህ የረዳህና አቅም የሆነህ ጌታ መንፈስቅዱ ክብር ና ምስጋና ለእርሱ ይሁን። ለአሁኑ ትውልድ የዘማሪ ጥሩ ምሳሌ ሆነሃል ይሄ ፀጋ ለዘላለም ከአንተ አይወሰድም አሜን ። ሁሌ ጌታን ባንተ ላይ ታሳየኛለህና ተባረክ ወንድሜ ፀጋም ይጨመርልህ። እየሱስ ጌታ ነው።
    በቶሎም ይመጣ ።
    ማራናታ አሜን ቶሎ ና።

  • @tesfaysunemait6488
    @tesfaysunemait6488 2 года назад

    Hallelujah semh ybarek wudu Getaye , medanite ewnet new selefeqedelegn bicha new
    Zaria bezih mezmur endet sebarek endewalkugne , Geta hoy le Dani tsegah ybzalet b nger hulu kegneh tdegfew zemare ybzalet

  • @roobee1353
    @roobee1353 3 года назад +1

    Amnewu alew! Hulu besu indihon awuqlew!🥰 getayibark!

  • @wark8474
    @wark8474 3 года назад

    God bless you 🙏Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Eleleleeleleleleleleeleleleelelele eleleleeleleleleleleeleleleelelele 🎵🎧🎤🎸🙌

  • @yismawmelaku4871
    @yismawmelaku4871 3 года назад +3

    What blesses me the most are those people scraming at the begning of this video. The thankful heart expressing her joy !!!! You are blessed Dainel, may God pour more of his annointing !!

  • @ነፂየናቷሊጅ
    @ነፂየናቷሊጅ 3 года назад +2

    ዘመንህ ይባረክ ዶኒ

  • @user-uw2yn1eu2o
    @user-uw2yn1eu2o 3 года назад

    አየ ድምፅ መታደል ነው ተባረክ አምነው አለሁ ለዘላለም

  • @temesgenketi
    @temesgenketi 2 года назад +3

    Your songs always speak to heart, that follows tear from my eyes.GBU

  • @seblimisgana5465
    @seblimisgana5465 3 года назад +1

    Heavenly father thank you for this wonderful song from the Holly spirit of God!!! And thank you for this amazing graceful singer Dani that u gave for the church to lift up those who give up and return to the lost, and revive those who are obey and love u and......Thank you Dani for all of your live worship that u almost post every other day. My family and I got a lot, comfort us a lot and lift us up a lot and many more there is no issue that u won't address our family through your songs, we're thank full for you ! We're hopping will join your church someday! Geta EYESUS yebarkeh Yatsenah!!!🙋🏾‍♀️

  • @sabayemane578
    @sabayemane578 3 года назад +1

    Amennn Amennn Amennn ❤🌷💐🌺🌹🌼🌾❤ hallelujah

  • @jeremiahtollossa8886
    @jeremiahtollossa8886 7 месяцев назад +1

    amen amen God you are always faithful God !!

  • @hirutnuru8661
    @hirutnuru8661 3 года назад

    Amen Amen Daniye hulum yalfal begeta, geta yebarkeh

  • @tsegaia2909
    @tsegaia2909 2 года назад +2

    Man Of God , Do You know How A Wonderful Human Being You Are!!!!!❤❤❤❤❤

  • @tamenetessema6609
    @tamenetessema6609 3 года назад

    Liyu yehone yesew lij new!! Yemidenekibet personality and integrity!!
    Igziabiher tsegawun deraribo yichemirilet!!
    Pastor Dani, Tebarek!! Igziabiher bante kebruwal!! Ignam inibarekalen!!

  • @user-fr5ow7lt2u
    @user-fr5ow7lt2u 3 года назад +3

    በብዙ ተባረክ ፓስተር

  • @yordanosabate7577
    @yordanosabate7577 Год назад

    zeme belo mereseres , abete bereket! tsega yebezaleh brother

  • @kaleabkassaye9002
    @kaleabkassaye9002 2 года назад +3

    አምንሃለሁ አባቢ፣ በማዕበል መካከል መንገድ ፣ በኃይለኛ ውኃ መካከል መተላለፊያ ያለህ አንተ ብቻ ነህ። ስምህን የያዘ ፣ ቃልህ ያለው ሰው ምስጉን ነው። 👋👐👋

  • @gracezerai4802
    @gracezerai4802 3 года назад +1

    OUR GOD GIVEN BROTHER PASTOR DANNY MORE BLESSINGS TO YOU!!!

  • @yegledemissie9469
    @yegledemissie9469 3 года назад +2

    Amen amen glory to God, God bleas you brother

  • @tsegakahase7944
    @tsegakahase7944 3 года назад

    Very powerful song God bless you 🙏❤️

  • @prophetwandimu1029
    @prophetwandimu1029 2 года назад

    ጌታ ዘመንክን ይባርክ አስተዋይ እና ቅን ሰው ነክ ዳኒዬ እወድካለሁ በኢየሱስ ስም ለምልም ሁሌም

  • @azeeketsela514
    @azeeketsela514 3 года назад +1

    Glory to you father GOD! you deserve to be worship!

  • @Mimimimi17194
    @Mimimimi17194 3 года назад +2

    God bless you!!!!!!!! Pastor dani

  • @elilhagos9952
    @elilhagos9952 3 года назад +3

    Your songs are uplifting!! May God add more of his anointing so that many will be comforted.

  • @azebmulu572
    @azebmulu572 11 месяцев назад +1

    Ohhhhhh mn libel bezi mezmur endet endetebareku geta abzto abzto yibarikih daniye❤

  • @fayakotola3864
    @fayakotola3864 2 года назад

    Heyaw yehonew yegetaye kiber na moges kebohal...Tebarek

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Год назад

    ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ አሜን አሜን አሜን!!!
    ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @antenehasfaw9176
    @antenehasfaw9176 2 года назад +4

    I love your consistency, In all of your songs they are not changed their style and aim throughout the year💌

  • @munahailu972
    @munahailu972 Год назад

    የማይጠገብ ዝማሬ ብርክ በል

  • @ProBety
    @ProBety Год назад +1

    Samichew altegbew anten yesaten geta simu yibarek 🙏

  • @zaselomenews3863
    @zaselomenews3863 3 года назад +2

    Wow Dani ዘመንህ ይባረክ

  • @emnetsolomon2552
    @emnetsolomon2552 3 года назад +1

    The intro is so amazing the way you played the guitar is really anointed tebareklgn tsegaw yibzalh

  • @tadesserodas4691
    @tadesserodas4691 2 года назад

    uffffffffffffffffff..................geta eyesus yebarkhe pastor

  • @GAGHI-7
    @GAGHI-7 2 года назад +1

    Amennnnnnnn 🙏 🌿🇪🇷🇪🇷🌿🌿🇪🇷🌿

  • @dgtt214
    @dgtt214 2 года назад +1

    God blessed 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 Amen Amen God bless my best Amen

  • @amenamen1102
    @amenamen1102 3 года назад +2

    በብዙ ተባረክ ደንዬ

  • @memeteketel2239
    @memeteketel2239 3 года назад

    wow good song God bless you all

  • @luli2824
    @luli2824 3 года назад +1

    💜💜👍👍thankyou Daniye Amelk yekeber

  • @haylishauto5363
    @haylishauto5363 2 года назад

    Ewnetegna ye kerstos agelgay geta yebarkhe endat yale eg/her yekbawe agelgay yabzalen amen

  • @mimidawit245
    @mimidawit245 3 года назад

    Amenn amenn Bless u God more