God break down the division of Ethiopian, by Ethnic , by religion deliberately delivered by Abiy Ahemed party, by ONEG , by TPLF and other outside Ethiopian enemy in Jesus name amen 🙏.
እበላለሁ ብሎ መበላትም አለ! ሁሉም የሚፈልገውን መሆን መብት ሊኖረው ይገባል። The new Gonder group sounds dictator. Any Amhara MUST have the right to agree or disagree! STOP the bulshit bragging we will hit anyone disagree with us. They can fight on their own way unless working with Biltsigna/gov!
ሮሃቲቪ በርቱ ከጎናችሁ ነን የአማራ ፋኖ በጎጃም በጎንደር በወሎ በሸዋ ያሸንፋል ድል ለአማራ ሕዝብ።
ድል ለትልቁ ለአማራ ህዝብ፣ድል ለፋኖ፣ክብር ለሰማዕታት።
በቅርብ ቀን አራቱም ክፍለሀገር አንድ ይሆናል
ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ድል ለጀግናው አማራ ህዝብ 💚💛❤
ድል ለፋኖ ወላሂ የጎንደር ፋኖወች አንድነት በጣም ደስ ብሎናል እንኳን ደስ አላቹህ❤
ሽዋም አንድ ሆነ እኮ🙏🙏🙏
ድል ለጀግናው አማራ ልጅ ፋኖኖኖኖ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢
ድል ፍትህ ለኢትዮጵያ ህዝብ ለአማራፋኖ
ሰላም ለእናንተ ይሁን ሮሃዎች ድል ለለአማሀራ ፋኖ
ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉በረቱልን፣፣የሽፈት ምልክት ነው ንፀሀን መግደል ዋጋውን ይከፍላል😢
የአማራ ህዝብ ሁሉም ፋኖ ነው ሮሃ እናመሰግናለን በርቱ
በርቱ አማራ ነገው አንድ ሁናችሁ የጦር መሪውንና የፓለቲከሰ ምርጦችን ለትሰሙን በጉጉት ነን በየቀኑ በሚታረዱት አማራች ስትሉ ለስጣን አትሩጡ
ዋው የቴዎድሮስ ልጆች አንድነት አስደስቶናል የአዲስ አበባ ሕዝብ አራጅ ገብቷል ጥንቃቄ አድርጉ ድል ለተገፋው ወገኔ አማራዬ ሸዋ አንድ ሁኑልን የዘብር ቅዱስ ገብርኤል ይርዳችሁ
ድል ለአማራ ፍኖ
ጀግኖች አርበኞች ክቀሩልን የጎንደር አንድነት ደስ ብሎናል
አንድነትን የሚጠሉ የደም ነጋዴወች ዋነኛ ተጠቃሽ አበበ በለው ሀብታሙ አፍራሳ አጠቃላይ ኢትዮ 360
ትክክልኛ ፍርድ አባታችን እግዜአብሂር ይጥብቅልን ድስታችን ይዝለቃ ያርግልን❤❤❤❤❤❤❤
በርቱ ግሩም ነኝ ከባህር ዳር
ክብር ለአርበኞቻችን ታሪክ አይረሳችሁም
ድል ለተገፋው ለአማራ ፋኖ
ሁለችንም አንድ ጎንደር ነን ሙሉ አንድ ጎንደርና ነን
የእኔ አባት በማረፊያች በረሀ አምላክ ይጠብቃችሁ ድሉ ለእናንተ ይሁን
#ፋኖ አንድ እንዳይሆንና የአማራ ህዝብ #መከራዉ እንዲራዘም እያደረገ ያለው #ዶላር በማሳዬት በጥቅም በመደለል #እኩይ ስራውን እየሰራ ያለው #ነቀርሳው_እስክንድር_ነጋ ነው።ነቀርሳው እስክንድር ነጋ ከአማራ ክልል ተባሮ ወደ #አዲስ_አበባ ይሂድና #ድል_ለዴሞክራሲ እያለ አዲስ አበቤን ያደንዝዝ።
መጀመሪያ እስክንድር ላይ መማሪያ የሚሆን እርምጃ ሊወሰድበት ይገባል ።
የጎንደር አንድነት የማይፈልግ ካለ ለምንድነው ተብሎ በሥርዓት ይጠየቀ ምክንያት ከሌለው ወይም ተላላኪ ሆኖ ከተገኘ እርምጃ ይወሰድበት,ሸዋ የኔ ጀግኖች በርቱ ቀጣይ እሳት የሚተፉት ቤተ አማራ ወሎዎች አንድነት እንጠብቃለን ይፈጸማልም።💪🏽
💚
💛★የአምሓራ ፋኖ ኃይሎች★❤️
ድል ለጀግናው ለአማራ ፋኖ 💪💪💪
Thank you
አድነታችሁ ነው የሚያስደስተን የቴዎድሮስ ልጆች❤❤❤❤
😭ወጣት ተነሥ በየቤትህ ተቀምጠህ ለርድ አትዘጋጅ
ድል ለአማራ ፋኖ!!!
ጎንደሮች በርቱ በጣም ደሰሰ ትላላችሁ
እድሜና ጤና ይስጥህ አባታችን
The poll. Unity the Sign of Victory, unity the source of Strengths!!! Ethiopia Today !!!
አሁንም ሌላ ችግር እዳይመጣ በጥንቃቄ ይሰራ አንድነቱ😢😢😢😢
እውነትን ዘግቡ
ድል ለፋኖ! አንድነት ሀይል ነው።ይሄ ሁሉ ምስቅልቅል ስርአቱ ሲቀየር ብቻ ይስተካከላል።ህዝቡም እንደ ህዝብ ለመብቱ ሊታገል ይገባል።
በርቱልን ድሉ ለእናንተ ይሁን ፋኖን የምትደግፉ ስለ አንድነት ስበኩ ባንዳን አትስሙ በተለይ ዶላሬ ወይዘሮ ሀብታሙንና አበበ እስክስቴ ባንዳ ናቸው ፋፋኖኖ ያሸንፋል ይችላል
ትክክል ኖት አባቴ አንድነት ሐይል ነው❤❤❤
ውነት ነው
ድል ለፋኖ የኔ አባት አርበኛ መሳፍንት እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤❤
Waw l am with you be strong 💚💛❤🎉🎉
በጣም ደስ የሚል ነው
አንድነት ሀይል ነው🙄አባቶቻችን በአጭር ሰንኝ ድር ቢያብር አንበሳ ያሰር ብለው ነግረውናል
የአማራ ፋኖ ጀግና መሪዎች አንተ ምራን አንተ ምን እንጁ እኔ ካልሆንኲ ማለት የጠላት መሳቂያ ከመሆን አያልፍም ብሎም አላማችንን ያትታል.
ሁሉም የፋኖ መሪ መሆን የሚችል ነዉ ስለዚህ በምርጫ የሚበልጠዉን መምረጥ ነዉ
ድል ለታላቁ የአማራ ሕዝብ እና ፋኖ !
ኧረ መዓዚ 😂😂😅!
"አንዳቤት'' እንጅ 'አንዳባቴ' አይባልም።😂😂
'
ፈጣሪ ከእውነተኞቹ ጋር ይሁን!!!!!!!
ደል ልአማራ ፋኖ💪
እንዲህ ነዉ እንጂ🎉🎉🎉 ጎንደር ጎጃም ሸዋ ወሎ የሚለዉም አማራ በሚለዉ በቅርቡ እንዲተካ በጉጉት እንጠብቃለን🎉
በርቱ😮😅😅
እስክንድርን ለፍርድ አቅርቡት!!!
ድል ለፋኖ
በውጭ አገር ሁነው የአማራን ስቃይ ለማራዘም ፋኖን የሚከፋፍሉ ፖለቲከኛ ነን ባዩወች በስም አማራ ናቸው ግን ለትግሉ መሰናክል የሆኑ እነ እከሌን እንደግፋለን የሚሉ ፖለቲከኞች እጃቸውን ቢያነሱ ጥሩ ነው
አንድነት ሀይል ነው
የምንሰማው አንድነት የመፍጠር ፍላጎትን እንደግፍለን። ይሄንንም ያህል ግዜ መውሰድ አልነበረበትም ለአማራ ህዝብ እስከተነሳን ድረስ።
አሁንም አልመሸም አመራር መርጣችው ፣ፓሊሲ ቀርፃችው በፍጥነት ለህዝባችው አንድታሳዬት እንማፅናለን።
❤❤
ድርጅት እያፈረሱ ስለ አንድነት ማዉራት አይጣረስም
ድርጅቱን የመሰረቱት ሁሉም የፋኖ መሪዎች አይደሉም? ዎይስ እኛ ብቻ ያልነው ይሁን ነው?
እባካችሁ ሁላችሁም ፍጠኑና የድካም እና የመስዋእትነታችሁን ውጤት በአንድነት ሆናችሁ አሳዩን። ለጠላት አትመቹት
❤
እስቴ ዴንሳ ብርጌድ ተከፋፍሏል የሀሰት ወሬ ነዉ እየነገረ ያለዉ ማረዉ
Shewa fano ena Gonder fano andenetachihun mawejachihu betam dess belonal jegnochachin bertulen be andenet wedefit
አንድነት ያሸንፋል
እናመሰግናለን በርቱልኝ
የሁሉም ፋኖ ምኞት አንድ መሆን ስለነበር፤ 99% የጎንደር ፋኖ አንድ ሆኗል! ይህን የማይቀበል ፋኖ አለ ማለት አይቻልም። በአማራ ህዝብ ደም የሚነግድ የአብይ ሚሊሽያ ዓይነት ተልዕኮ ያለው ጥቂት የፋኖ ለምድ የለበሰ ተኩላ ሊኖር ይችላል። ይህ ክስተት አዲስ አይደለም። የጎጃም አንድነት ሲፈጠር ያፈነገጡ ቢኖሩም ለማግባባት ብዙ ጥረት የተደረገ መሆኑን እንደተመክሮ መውሰድ ተገቢ ይመስለኛል።
አንድ አለመሆናቸውሁ አማራን እያስጨረሳችሁት ነው!
ባሁኑ ሥአት እድ ካልሁናቹ ህዝቦች የማንም የድርየ የአብይ ታጣቂ መጫወቻ ልታረጉት ነው
በጣም በርቱልኝ
እረ አሁንስ በዛብን መተኛት አልቻልንም
አቶ ስክንድር ነጋ ከትግሉ መዉጣትነኣ ለፍርድ መቅረብ አለበት…
ሁለም የፋኖ ሰራዊት አኔድነትን ይፈልጋል መሪው ለጥቅም ባይፈልግ ሊከተሉት ከይችሉም
የፋኖ አድነት❤የአማራ ፋኖ የበለይ ጠባቂወች አባት አረበኞች🙏መለዉፋኖ🙏🙏❤❤❤ ግን ኢሣያሥ ኦርቶዶክሥ አይደልዴ እና በተክርሢቲያኗን ለምድነዉ ጣልቃ ሚገበዉ???
ያፈነገጠ ካለም በውይዮት መፍታት ነው እንጂ የኛን ሃሤብ ካልተቀበልክ ብልፅግና ነህ እያሉ ማሸማቀቅ አይሆንባችሁም ወይ ሰውን ማሸማቀቅ ጥሩ አይደለም ችግር እንኳን ካለ ለህዝብ አሣልፎ መስጠት ነው ያለባችሁ
ዝጋ የሚኒሻ ልጅ ይሄ ነፃነትነው እንድትፈነጩ ያረጋቹሁ
አሁን ጥሩ መስመር እየያዘ ነው። ብየክልሉ የፋኖ አንድነት ከተፈጠረ፣ ክዚያም የአራቱ ክ/ኡገር የተውጣጡ መሪዎች ተሰብስበው የመላ አማራ ፋኖ አመራር ምክር ቤት አቁዋቅመው ምቅላይ የጦር መሪ መርጠው አብይን ያጠፋሉ!!!
❤❤❤❤❤❤
አዞቹ ወርቅ ዝምብሎ አያምርም ተቀጥቅጦ ተቃጥሎ ታጥቦ ተሰርቶ ነው የሚያምሮ ስለዝ ያማራ ፋኖ የትግሉ ጅምሩ ሁሉን አገበስብሶ ስለተነሳ ስዴ ከገለባው እኪጠራ ያደክማል ሲተራ ደሞ ያስደስታል አማርኛ የሚናገር ሁሉ አማራ አይደለም ዝለዝ በርቱ እናተ በእውነት የተመሠረተ ስለሆነ ይደክማል እጂ አይወድቅም ድል ለጨዋው ላማራህዝብ
እባካችሁ ያካባቢ ቶፖግራፊ ማፕ በፍጥነት ማዞሩን ቀንሱ ወይም ማዞሩን ሙሉለሙሉ አቁሙ፣ ለሁሉ ሰው ላይስማማው ይችላል እኔን ጨምሮ፣ 🙏
Amhara hulum 1 nw forever without banda🎉🎉🎉
እኔን ግራ የሚያጋባኝ እጅ የሚሰጠውን ሳይሆን የሚማረከውን አሳማ ለምንድን ነው ርምጃ የማይወሰድባቸው ?ጄኔቫ ሊያጨበጭቡልን ?እኔ ተቃጠልኩኝ !!!
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አዲስ ፓትርያርክ ተሾመ? አረ በህግ አምላክ
ወጣቱ ግን ለምን ፋኖን አይቀላቀልም ሸኔ ከማርደው😢
የምንፈልገው አንድነቱን ነው። አማራ እና ቅማት የሚለውም ተፍቆ በአንድነት ብንቆም ማሪያምን ጦሩ ሳምንት አይጨርስም ድሉ በአጭር ውጤታማ ይሆናል
ሙሳፍንት የሚባለው እኔ ያልኩት ካልሆነ ብሎ መበጥበጥ ጀመረሳ (በልዩነት አንድ መሆንን አይሰብክም እሳ
የተለየ አመለካከት ያላቸውን የጎደር ፋኖ መሪዎች እኔ ያልኩትን ካላረጋቹ በሚል በውይይት በንግግር ማሳመን ሲያቅተው ስም ማጠልሸት ለምን ፈለገ ተዘመነ ካሴን እያሞገሰ እስክንድርን የተለየ ሀሳብ የሚራምዱትን ባንዳ ከጅ እያለ ከሚሳደብ ከመዋረዱ በፊት እንደ ሽማግሌ ይከበር
"የጫካው ብልጼ" መሆኑ አሁንም ለብዙዎች ግልጽ አይመስልም።
የጋራጥላታችሁ ዘረኛው ብልፅግና ስለሆነ አንድነት ፈጥራችሁ እሱን በመዘረር የፈፀመውን ግፍ አንድ ብሎ ማስቆጠር ነው።
ወይዘሮ ሀብታሙ እያለቀሱ ነው ፋኖዎቻችን አንድ ስለሆኑ ድል ለፋፋኖኖ
God break down the division of Ethiopian, by Ethnic , by religion deliberately delivered by Abiy Ahemed party, by ONEG , by TPLF and other outside Ethiopian enemy in Jesus name amen 🙏.
Gonder ke Gonder tewahadu
😂😂😂
🟢🟡🔴💪👍
ማዚ ጀግና ነሽ
አንዳቤት ብለሽ አንብቢው እንድ አባቴ አይደለም፤
መከታው እሚባል ባንድ ብቻ ነው የሸዋ አንድነት እሚፈልግ
ባይ ባይ ዶላር እዝ።
Why you are not reporting the people brutally assassinated by fano
ከነሱ ፍርጠጣ ጥይት ኤሊ ነው?
እስክንድርን ጨከትግሉ አውጡት ጅብ ይጎትተውና እሱ ነው ትግሉን የጎተተው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂❤
ሐሳብ አታቋርጭ❗️
Wugzetunna kisun titachihu miretu qetilu sirachihun siru.
Hulum ye Amhara fano beand aderejajet memxat alebet . Dll leAmhara fano
፡
እበላለሁ ብሎ መበላትም አለ! ሁሉም የሚፈልገውን መሆን መብት ሊኖረው ይገባል።
The new Gonder group sounds dictator. Any Amhara MUST have the right to agree or disagree! STOP the bulshit bragging we will hit anyone disagree with us. They can fight on their own way unless working with Biltsigna/gov!
Pls.my brothers dont be united dont zemen kasaaaaa.and his group and esknder nega bothmare.fake fanoooo
Thanks the gojjam amara as usually leaders of the amara people in history ABN was strong during gojjam amara leads