ማታ ፀጉር ነበረኝ ጠዋት ስነሳ መላጣ ሆንኩ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024

Комментарии • 67

  • @ዮሴፍ-ቘ4ዘ
    @ዮሴፍ-ቘ4ዘ 6 месяцев назад +11

    ሶፊ ከየት ነው የጨለሉ ሰዎች የምታቀርበው

  • @romanasrade3119
    @romanasrade3119 6 месяцев назад +15

    ሶፊ መጠየቅህ ጥሩ ነው ግን ሰብስበህ እማኑኤል ለማስገባት ተባበራቸው

    • @AmyLemma-ic3fi
      @AmyLemma-ic3fi 6 месяцев назад +3

      እነሱን ሲያስገባ እሱም በዛው ቢመረመር ጥሩ ነው ምክንያቱም ጤነኛ የሆነ ሰው እንደዚህ አይነት እብዶችን ሚዲያ ላይ አያወጣም 😀😀😀

  • @danielayele8254
    @danielayele8254 6 месяцев назад +5

    ፕሮቴስታንት በእነዚህ አይነቶች መወከሉ የሚያሳዝን ነው????

    • @BLEAD-c5b
      @BLEAD-c5b 6 месяцев назад

      These can't never represent us at all.

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 6 месяцев назад +6

    ዘንድሮ እብድ በዛ ምን ላሽ ይበለዋል እራሱ ላሽ ነው

  • @GirmaArgaw
    @GirmaArgaw 6 месяцев назад +6

    ጠያቂው ነው ወይስ እዚህ ሚዲያ ላይ የሚቀርቡ እንግዶች ናቸው እብድ

    • @tsigeredagetachew6342
      @tsigeredagetachew6342 6 месяцев назад +1

      ጠያቂው ነው ባይ ነኝ ምክነያቱ እሱ ባያመጣቸው እኛ ከነ መፈጠራቸው በምን እናቃለን?😮

    • @enanutadesse2115
      @enanutadesse2115 6 месяцев назад +1

      2ቱም

    • @aster657
      @aster657 6 месяцев назад

      ጠይቂው የወንጌል ጠላት

    • @ethiopian7722
      @ethiopian7722 6 месяцев назад

      😅😅😅

  • @VARIETY_VARIETY
    @VARIETY_VARIETY 6 месяцев назад +9

    አዲስ አበባዬ አሁንማ ምድረ ክፍለሀገር ሰው መጫወቻ ሆነች

    • @unitityisstrenght6578
      @unitityisstrenght6578 6 месяцев назад +2

      አዲስ አበባ ለአዲስአበቢዎች ብቻ ነች ማለት ነው?? አንቺ የሰው ጦጣ!!!!!!

    • @VARIETY_VARIETY
      @VARIETY_VARIETY 6 месяцев назад

      @@unitityisstrenght6578 ሁላችሁም እዚህ መታቹ ከተማውን አጨናነቃችሁት ትንሽ አየር ስጡን

    • @tsigeredagetachew6342
      @tsigeredagetachew6342 6 месяцев назад

      ​@@unitityisstrenght6578😂😂😂😂

    • @habtamuhaile7133
      @habtamuhaile7133 6 месяцев назад

      ANETE DEDEB

    • @habtamuhaile7133
      @habtamuhaile7133 6 месяцев назад +1

      BESEFER METAH DEMO

  • @eyerusalem8314
    @eyerusalem8314 6 месяцев назад +6

    😂😂😂😢😢😢 እኔ የሚያሳዝነኝ በእናንተ አፍ እየሱስ መጠራቱ ያሳዝነኛል ብቻ ምህረቱን ይላክልኝ አይ ጋላ ብቻ ሁሉ ኬኛ ስለሆነ 😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @alemayehu283
    @alemayehu283 6 месяцев назад +1

    በጊዜ ካልታጠብቅ መርገፉ ይቀራል ነው የሳምሶንን ገለበጥከው ይሁን አሉ እማማ ቦሰና

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 6 месяцев назад +2

    ሶፊ ግን መች ነው ከአንተላይ ጮሆ የሚወጣልህ አረ ተው ግን ለብር ብለህ የጌታን ስም አታሰድብ የወንጌል እንቅፋት አትሁን እባክህ አስተውል !!

  • @fekerzenebech
    @fekerzenebech 6 месяцев назад +2

    ዊግ ስታረግ ቆይተህ አሁን ዊግ ወድ ስለሆ ነ መግዛት ስላልቻልክ ወይም በሆነ ምክንያት ማረግ የማትችልበት ስትደርስ የማይሆን ወሬ ታወራለህ ተመልካቹ ደንቆሮ ይመስልሃል ጸጉር ያለብትና የሌለበት እየታዬ ልታታልል መፈለገህ ሶፎኒያስ አረባክህ ገና ብር ለመሰብሰብ ብለህ እንደነዚህ አይነት ሰዎችን ታቀርባለህ የሰበሰብከውን የምታጣበት ቀን እንዳለ እወቅ

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 6 месяцев назад +1

    እደዛሬ በጅላጅሎች ስቄ አላቅም ወይኔ ለካ መግስታችን ግራ ግብት ያለው እብዶች ብቻ ያለበት ሀገር ነው እረረረ ወዮ ወዮ ወዮ ደሞ አፍህ ትብትብ ብላል እበደቱ ይስታወቅበታል ምንይሻለናል😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Goodthing1009
    @Goodthing1009 6 месяцев назад +2

    የአሁኑስ ከፋ እብድም ጅልም ይዘክ መጣክብን ደግሞ ይሄንን የሚያክል ጭንቅላት በአንድ ለሊት እንዴት ቢግጡት ነው ላሽማ አይደለም በላው ጓደኛው ነው የጋጠው!

  • @biresawsinshaw5964
    @biresawsinshaw5964 6 месяцев назад +1

    Sasebew nekas sofe yemjemriaw ebede new leza new ke ebdtu memels yakatew 2 sebat metemk albete yalzey lebsun awlko yabdal

  • @Hiwet-dd2eo
    @Hiwet-dd2eo 6 месяцев назад +1

    Oh They are not normal most of them.😢😢😢😢😢

  • @TigistAbayneh
    @TigistAbayneh 6 месяцев назад +1

    ሶፊ ግን ከነሱ የባስክ እብድ ነህ

  • @biresawsinshaw5964
    @biresawsinshaw5964 6 месяцев назад +1

    Sofey ebakhe astewl e/rn atawrde ferd emtabehal

  • @Maryam-zf6wb
    @Maryam-zf6wb 6 месяцев назад +1

    በየቀኑ አዳዲስ ቅዠት 😂

  • @peacelove5040
    @peacelove5040 6 месяцев назад +1

    ይህን ሁሉ እብድ ከየት ነው የምታገኘው እባክህን? ያዝናናሉ። ግን ካነጋገርክ በኃላ እንዲሁ ነው የምትለቃቸው ወይስ በእግር ብረት አስረህ የምታስረክብበት ቦታ ወይም ሰዎች አሉህ? ??? FUNNY

  • @הנוקמששה-ל3ג
    @הנוקמששה-ל3ג 6 месяцев назад +1

    ሶፊ ምነዉ ሥራ ፈት ሆንክ ስንት የሚቀርብ ጎዳዮች እያለ በንደዚህ አይነት ቀዉሶች ጋር ተጠመድክ ህክምና ያስፈልገዋል በጤናዉ አይደለም በሀገሪቷ ላይ እንደዚህ አይነቶ በዝተዋል ለንደዚህ አይነት ሰዉ ቦታ ባትሰጥ መልካም ነዉ

  • @godlovesus404
    @godlovesus404 6 месяцев назад

    ክርስትያን መሆን መጃጃል የሆነባችሁ እባካችሁ ቀልድ አይደለም ጌታን መከተል

  • @ETHIOUNITY-pr3js
    @ETHIOUNITY-pr3js 6 месяцев назад

    እነዝህ እኮ አህመድ ድንጀበል የሚባለው አሰልጥኖ የሚልካቸው ሰው የሚያርዶ የዋቤ እስላሞች ናቸው

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 6 месяцев назад

    እንደ ሳምሶን ፀጋህ ተወስዶብህ ይህናል ወይም ተኝተህ እያለህ አይጥ በልቶት እንዳይሆን?

  • @fasikamamo2498
    @fasikamamo2498 6 месяцев назад

    አንተባትኖር ኖሮ ሐሰተኞች በምን እንለያቸው ነበር

  • @abrahamtesera1045
    @abrahamtesera1045 6 месяцев назад +1

    Ante sew gen menden new alamhae endi kete new yemetelekakemachiw Ere Getan feru hooooooooo

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 6 месяцев назад

    ክክክክክክክክክ 😂😂😂😂😂😂 miracle 😂😂😂😂😂

  • @tilayekebede
    @tilayekebede 6 месяцев назад

    ገራሚ ፓስተር ነው ፈታ ያረጋል ይዘላብድብን ምን ይላል

  • @wasera09
    @wasera09 6 месяцев назад +3

    ምናልባት ላሺ በልቶህ እንዳይሆን

    • @Beryaa
      @Beryaa 6 месяцев назад

      😂😂😂😂ሆሆ

  • @eyobeshetu62
    @eyobeshetu62 6 месяцев назад +1

    እኔ ብዙ መጥፎሽ ጥሩም ነገር በመፈለጌ ደርሶብኛል።ሰው ሲያወራ ሲንተባተብ ደስ ይለኝ ነበር በጣም ፈለኩት እኔም እንተባተብ ጀመርኩ።ሰዎች ስለምትመኙት ነገር ተጠንቀቈ ምንም እግዚአብሔር እጁ ሳይገባ እናንተ በምትመኙት ነገር ወደ እናንተ ይመጣል

  • @memet2739
    @memet2739 6 месяцев назад

    What kind off people this person brings i don't understand. They are not normal person.

  • @zekariasdaniel7775
    @zekariasdaniel7775 6 месяцев назад

    He is ma friend i know him little bit like 2009-2010 about the baldness is true samuel daniel✌🏿

  • @gizachewasrat1349
    @gizachewasrat1349 6 месяцев назад +2

    ቀለዱብን

  • @nuredinseid-iz1po
    @nuredinseid-iz1po 6 месяцев назад

    አረ ውሸት ሕንድ ፊልም አደረከው

  • @muletadewos7516
    @muletadewos7516 6 месяцев назад

    ሀገር በገለባ ተሞላ 🤔 🤔 🤔

  • @danielgebretsadik6898
    @danielgebretsadik6898 6 месяцев назад +2

    Yeha seweya ke wende qar new yaderew

  • @feleke1283
    @feleke1283 5 месяцев назад

    ጮሮቃ

  • @tegistkebede1986
    @tegistkebede1986 6 месяцев назад

    እረ

  • @TeessideAeylewu
    @TeessideAeylewu 6 месяцев назад +1

    ወራዳ🙈

  • @BurteBurte-pn5bk
    @BurteBurte-pn5bk 6 месяцев назад

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤐🤐🤐🤐

  • @merrylissanework5226
    @merrylissanework5226 6 месяцев назад +1

    ተብታባ

  • @teg22345
    @teg22345 6 месяцев назад

    Wig setaderg koyehena ahun awelkh demo melatahen asayehen wey gud 🥶🥶🥶🥶🥶😰😰

  • @Zrfyyrye
    @Zrfyyrye 6 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂

  • @diborayegeta5161
    @diborayegeta5161 6 месяцев назад

    ማስተዋል ይስጠን የት እየሆደን ነው 😂😂😂😂😊

  • @DemisBefirdu
    @DemisBefirdu 6 месяцев назад

    አረ ሀተ ሰውዬ ምኑን ነው ምታመጣብን

  • @TsigeTesfatsion
    @TsigeTesfatsion 6 месяцев назад

    ታዲያ ስላንተ መላጣ ምን አገባን

  • @ftdgtyyf-kk8dm
    @ftdgtyyf-kk8dm 6 месяцев назад

    ቀዉሶች

  • @musealemayehu6734
    @musealemayehu6734 6 месяцев назад +1

    It is so funny to hear this illusion.

  • @ፈገግ
    @ፈገግ 6 месяцев назад

    አቤት ቀዳዳ 😂😂😅😅

  • @alexs5384
    @alexs5384 6 месяцев назад

    ዘንድሮ ጉድ ነው።

  • @Nida_D
    @Nida_D 6 месяцев назад

    yet nw gn yemitagegnachew?😥😥🤣🤣

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 6 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂