OMG 😳 the interviewer is respectful towards the PM asked most important questions. The PM is knowledgeable, charming, all the answers were evidence based and satisfying. I really enjoyed it. Even mr president of US doesn’t have any knowledge like ABIY does. We’re proud to have such a PM.
Sol, is was really astonishing. Your respectful approach and his school of thought is amazing. I think we have got nice leader who transform the generation into the next level. Thank you and God bless you.
No, am not agree with you. As MP said we are not here just to admire someone who make it, we have to take part f it. We cant just expect to others to do something for us...
Abiy filled with all wisdom and spiritual understanding. I'm proud of you and the interviewer also very knowledgeable .I admire both intelligent people god bless you
I never seen or read a pm like abby ahmed he is the greatest pm of all time I also apperciate solomon for interview our pm. Sole by this interview your show level will be increase.
Great journalism with an intelligent questions with a great personality with an intelligent answers well done on both sides but dominated by an intelligent Ethiopia PM Dr Abiye Ahemmed!!
Allaha yetabikeh #Dr Abiy Ahmed ante leyu sewhu ye Ethiopia Abate ❤❤ kante gena buze nager enimaralen Allaha Rejime edimena tena yestek yene leyu meri😍😍❤❤
Amazing and precious gift to our lovely Ethiopia Dr Abiy. In my perspectives ,this guy is NASA scientist. He is brilliant , innovator ,visionary and man of action. Undeniably,future of Ethiopia!!!!
አቢቹ እኮ ጀግናችን ምርጡ መሪያችን ፈጣሪ በህልምም በእውንም ሳናስበው የተሰጠን ልዪ ስጦታችን ነው ፈጣሪ ይጠብቅልን ከክፉ ነገሮች ሁሉ
Ameeeeen Ameeeeen
Lets help him to be succssful!
አሜን አሜል አሜን ተባረኩ
አሁንስ?? ጉድ አጀረገን😂😂😂😂
በጣም አስተማሪ የሆነ ክፍል ነው ,እናመሰግናለን ክቡር ጠቅላይ ምኒስትር እንዲሁም ለአዘጋጁ.
Woinshet በቅንነት ቤተሠብ ይሁኑ ኣይካፋሊበት❤️
ruclips.net/channel/UCsSyc-A7p-cU7CS_yCDstFQ
እኔ በህይወቴ የኢትዮጵይ መሪ እንዴ አይነት ቅን መሪ አይች አላቅም የኢትዮጵያ ህዝቦችወይ ይህ ልዩ ሰው እንጠቀምምት አቦ የምታምነው ጌታ በሄድኩበት ባታ ሁሉ ከፊት ይቅደም እኔ አሜን ብያለው 💚💛❤️🙏🏾💚💛❤️🙏🏾😍😍😍😍😍😍
አሜን አሜን
አሜን አሜን
Worke በቅንነት ቤተሠብ ይሁኑ ኣይካፋሊበት❤️
ruclips.net/channel/UCsSyc-A7p-cU7CS_yCDstFQ
አሜንንን አቢቹዬ የኔ ምርጥ መሪ
Ameeeeen Ameeeeen
ድንቅ ሰው በሁሉም ቦታ ላይ እዉቀት አለው ።እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ዶክተር አብይ።ሰለሞንም እንደ መሪያችን ሁሉ የምታደርገዉ ቃለመጠይቅ አስደናቂ ነዉ።የኢትዮጵያ አምላክ ከክፋት ይጠብቃችሁ ፣ኮራሁባችሁ።
Ewnet new
አብቹ የኛ ጀግና ሙህር በርታ ፈጣሪ ይርዳህ ለእትዮጵያ ታስፈልጋታለህ
Abichu the great!
I am lucky to see such a charismatic and classy Prime Minister in my country Ethiopia!!!
እጅግ በጣም ገራሚ ነው:: እንዲህ ድንቅ መሪ ሀገራችን ስላላት ኮራው:: ረዥም እድሜና ጤና ሁሉ ለታላቁ ለተወዳጁ መርያችን እግዚአብሔር ይስጥልን::
Seyoum በቅንነት ቤተሠብ ይሁኑ ኣይካፋሊበት❤️
ruclips.net/channel/UCsSyc-A7p-cU7CS_yCDstFQ
So i!
የኛ ጀግና መሪ ፈጣሪ እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልኝ ከነ ቤተሰቦችህ ሰላም ያድርግህ ሺህ አመት ኑርልን ኩራታችን ነህ💚💛❤👍👍👍🙏🙏🙏
Ganet Asefa Desalegn Ganer በቅንነት ቤተሠብ ይሁኑ ኣይካፋሊበት❤️
ruclips.net/channel/UCsSyc-A7p-cU7CS_yCDstFQ
Yes yes ♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🙇♀️🙇♀️🙇♂️🙇♂️
የተማሬ ይግደለኝ የሚል ተረት ተመቸኝ አንተን የሚጠሉ ለዛሬ ብቻ የምአስብ ሰው ነው ።ከክፉ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ላንተ ምን ቃል ይኔራል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
ዋው የፕሮግራሙን አዘጋጅና አቅራቢውን አለማድነቅ አይቻልም በርታ
ውድ መሪያችን እንወድሃለን ❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አገራችንንና ህዘቦቾዋን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ሰላሙን የምጣልን
የኔ ጀግና ዕድሜ ይሰጥ
እግዚአብሔር ካለንበት ነገር ያዉጠን
Great Leader
Great idea
Great Knowledge Thank you Dr Abiy Ahmed Prime minister of FDRE
የኔ 1ኛ እድሜና ጤና ይስጥህ ጠላቶችህ ይውደሙ
OMG 😳 the interviewer is respectful towards the PM asked most important questions. The PM is knowledgeable, charming, all the answers were evidence based and satisfying. I really enjoyed it. Even mr president of US doesn’t have any knowledge like ABIY does. We’re proud to have such a PM.
አቢቹዬ ኑርልን
የአሰብውን እግዚአብሔር ያሳካልህ
አብቹዬ አላህ የግዝህ ስለኮሮና ቫይረስ የምተረገው ጥረት እጅግ አስደነቂ ነው አላህ ከጎነችን ይሁን በሽተውንም የንሰልን
ምድነው ምያጊዘው?
አሚን
@@የታጠቅአድነቅነኝ እሽፊኪ 😞
ውዱ መሪየ ጠንክር ወደፊት ተራመድ ለኢትዮጵያህ አሻራህን አኑር በርታልን
ሁሌም ሳይህ ደስታ ይሰማኛል አብቹ የፍቅር ስው
እኔም
እኔም
ክብር ጠ/ሚንስተራችን ዶር አብይ አህመድ እኔ በግሌ በብዙ ንግግሮ እና ሀሳቦ ከመስማማት ባለፈ ተግባራዊ ለመሆን ትኩረት ማድረግ እንዳለብኝ አስተምረውኛል እና በጣም አመስግናለሆ🇪🇹☀️☀️
የአብይ ስም ስተነተን
አ- አንደነት
ብ- ብልፅግና
ይ- ይለምልም👏
ምርጥአገላለጥነው
Zach በቅንነት ቤተሠብ ይሁኑ ኣይካፋሊበት❤️
ruclips.net/channel/UCsSyc-A7p-cU7CS_yCDstFQ
Tekekele
@@AmirMUFTV😀 ዘረኛ ከልሆንክ አዳረገለው
🥰🥰😘👍👍
It's such an honour to have you as a leader in my life...... and I have great respect for you too sole
የኔ ጀግና ፈጣሪ ያሳካልክ የኔ መልካም ለሀገርክ ለወገንክ ያለክ ፍቅር ልዩ እኮ ነው ፈጣሪ ያውቃል አይዞክ
MsallaAllwkbr
አቢቾ ምርጥ ምሁር ሠው ነህ እድሜና ጤና ይሥጥህ
ፈጣሪ እውቀቱን ይጨምርልህ👌👌👌👍👍👍
አብቹ የኔ እንቁ መሪ እድሜ እና ጤና ከመላ ቤተሰብክ ጋር እመኝልካለው
This is My Prime Minister 🤩I always admire ur Desire and ambition for Ethiopia, We r a part of ur Vision!!🇪🇹🙏
Sol, is was really astonishing. Your respectful approach and his school of thought is amazing. I think we have got nice leader who transform the generation into the next level. Thank you and God bless you.
No, am not agree with you. As MP said we are not here just to admire someone who make it, we have to take part f it. We cant just expect to others to do something for us...
ዶክተር አብይ ለኢትዮጲያ የተሰጠ ምርጥ በለራኢ መንግስት ነህ ፈጣሪም ሲሾምህ ለአገርህ የምታሰበውን ትልቅነት አይቶነው አተ ሐሳብ ብቻሳይሆን በተግባርም እውነተኛ አሰተዳዳሪነህ ፈጣሪ የሰጠንን አተን ይጠብቅልን ከጎንነን በፀሎት 🤲🤲🤲
በጣም ድንቅ ችሎታቸው ያየሁበት ነው ፡ የጠያቂውን ችሎታም ጭምር።
እድሜ ይስጥልን ለዶክተር አብይ። መለስን የኢትዪጽያ አምላክ ወሰደው እንጂ በህይወት ቢኖር ዶክትር አብይን ይቆረጥመው ነበር በህይወት አናየውም ነበር የኢትዪጽይ ተስፍስ አብይስችን👍
እኔ ብቻ ነኝ ወይስ እናንተም ናቹ በአብይ ንግግር የተለከፋችሁት እኔ አብይ ያወራል ከተባለ አንድ ፊደል አታመልጠኝም ፣ እረጅም እድሜ ለጠቅላይ ሚኒስቴሬ ተመኛሁኝ ፣ ጋዜጠኛውም የሚደነቅ ነው።
ኽረ እኔም ቢጠሩኝ አልሰማም፣የአነጋገሩ ስልት፣በቀላሉ የሚገባ ነው፣እድሜ ይስጠው አቦ
ኧረ እኔ አንዴ ብቻ አልሰማውም....ሁሌም ይደገማል!
Fasil በቅንነት ቤተሠብ ይሁኑ ኣይካፋሊበት❤️
ruclips.net/channel/UCsSyc-A7p-cU7CS_yCDstFQ
The same felling here!
Enem🇪🇹♥️♥️♥️👈
አቢቹ አላህ አብዝቶ ይጠብቅህ ያበርታህ የኛ ተስፈኛ መሪ ❤❤❤በሰላም ወደ ብልፅግናን እንድትመራን ያለማቱ ጌታችን አላህ ኮሮና ቫይረስን ከምድራችን ያጥፋልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏
በአንድ አመት ብዙ ስራ ሰርተ አሳዪተህናል መልካም መሪ እናመሰግንሀለን!!!
የሚገርም እውቀት ነው ያለው የኛ መሪ አንተን ለኛ የሰጠን አምላክ ይባረክ
Abiy filled with all wisdom and spiritual understanding. I'm proud of you and the interviewer also very knowledgeable .I admire both intelligent people god bless you
ማሸአላህ አላህ ይጨምርልህ ውዱ መሪያችን
የእኛ ምርጥ መሪ ሺህ አመት ንገሰልን ከጎንህ ነን
አብቹ እንውድሀለን የኛ አንበሳ
ይህን መሪ ማግኘት ምን ያህል ሀገራችን መባረኩዋን አመልካች ነው አብይ ረጅም እድሜ ስጥቶህ ይህችን ሀገር ከድህነት ማነቆ ታላቃት ዘንድ እመኛለሁ ለሶስተኛ ግዜ ይህን ቃለመጠይቅ አዳመጥኩት
የኛ ምርጥ መሪ ኡነት ለመናገር ሲናገር ከምንም በላይ ያኮራኛል የኛ ህዝብ ጥሩ መሪ ሲያገኙ ጥሬ ሆነው መብሰል ስላቃታቸው እንጅ የኛ #አብያችን ጀግና መሪ ነው ኑርልን
በሬ እና ገበሬ ሲገናኙ እንዲህ ነው የሚሆነው።አዋቂ የተማሩ ሰዎች በእውቀት ሲነጋገሩ ትሩፋታቸው ለሁላችንም ነውና የተማሩ አዋቂዎችን አያሳጣን።
Thanks for that last wise advice! you are a Hero!
I understood that practical action is the greatest challenge in this world!!
THANK YOU DR ABIY!
በጣም አስደናቂ ቆይታዎች ናቸው ሁለቱም ክፍሎች !እንግዲህ ለብዙዎቻችን ኢትዮጵያን ወዳዶች ሐገርን መውደድ ምን ማለት እንደሆነ ትልቅ ትምህርት ሰጪ ነው።እግዚአብሔር ያሰባችሁትን ያሳካ!!ደግሞም እግዚአብሔር በክርስቶስ እየሱስ አይምሮዓችሁን ይባርክ ይርዳችሁም።ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርክ እናንተንም ስለሰጠን ስሙን እባርካለው!!!!
የኢትዮጵያ እን የባቶቻችን አምላክ ራእይህን ያሳካልህ
በጣም አሰተማሪ ከመሆኑም በላይ ተስፋ ሰጪም አኩሪም መሪ ያለን ህዝብ በመሆናችን ደስ ብሎኛል ።
አቢ አላህ ይዳያ ይስጥህ አላህ ይጠብቅህ እንወድሀለን አበሳ
ምርጥ መሪያችን ሽህ አመት ኑሩ እንወድሃሌን❤❤
አብይ ምርጡ መሪያችን ሰላምክ ብዝት ይበልልን
ጠብ ካለች ጠብ ስለምል ሌላ ምንም አላየሁም።
Prime Minister of Ethiopia Dr. Abiy forever.
Haji Daughter. በቅንነት ቤተሠብ ይሁኑ ኣይካፋሊበት❤️
ruclips.net/channel/UCsSyc-A7p-cU7CS_yCDstFQ
Let us use him before we lose him ,He is just an Amazing prime Minster .May God bless him more n more .
I never seen or read a pm like abby ahmed he is the greatest pm of all time I also apperciate solomon for interview our pm. Sole by this interview your show level will be increase.
Me to
አብይ እንወድህ አለን በርታልን💞
አብይ እንወድህ አለን በርታልን💞
Israel በቅንነት ቤተሠብ ይሁኑ ኣይካፋሊበት❤️
ruclips.net/channel/UCsSyc-A7p-cU7CS_yCDstFQ
Defenitely true!
ዶክተር አብይ የኢትዮጵያ ሕዝብ በእርሶ ላይ ትልቅ ተስፋ አለው ። እግዚአብሔር ከእርሶ ጋር ይሁን ።
አሜን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርከው እንቅፋቱን ያጥፋለት
ጀግናው መሪያችን እንወድሀለን
Brilliant mind of my prime minister Dr. Abiye Ahmed may Allah protect you🙏 I admire your kindness and knowledge always❤🇪🇹🙏
it was very very interesting interview Dr. Abiy and the whole Ethiopia God bless we can successfull like other Developed countries
አቢቹ መልካም ሰው እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ኑሪልን ዘመንሁ የተባረክ ይሁን ምሪጥ መሪችን ሁለም ሰለ አንተ አብያችን እግዚአብሔር ይመሰግን
Very good interviewer with a great knowledge, Please try to have more of these kinds of conversation away from dirty politics .
Great journalism with an intelligent questions with a great personality with an intelligent answers well done on both sides but dominated by an intelligent Ethiopia PM Dr Abiye Ahemmed!!
አብቹ አላህ ይጠብቅህ እንወድሀለን እኛም ስራ እንፈጥራላን እንጂ የሰው እጅ ጠበቂ አንሆንም ኢንሻ አላህ
አብይየ የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ የኛ ቅን አሣቢ
Kamkanga alh yetabkih
ስወድህ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ አብይ አባትም ጭምር ነውዘመንህይባረክ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
Great! I like the final advice about being focused.
እጅግ በጣም ተመስጬ የተከታተልኩት ውይይት ነው። ወልጄ ከብሬ በሃገሬ መኖሬን የወደድኩበት ቀን ነው። እኔ ጠቅላይ ሚኒስትሩ: ራዕያቸው 'ሀብታምነትን ማበረታታት" .... ተልዕኳቸው "ብዙ ቢሊየነሮችን በትክክለኛ መንገድ: በትክክለኛው ጊዜና ፍጥነት እንዲፈጠሩ ማድረግ" ...... ዕሴታቸው ደግሞ " ኢትዮጵያዊነት እና ሉላዊ ትስስርን ማስቀደም" እንደሆነ ተረድቻለሁ። ይህ ደግሞ ከአንድ ብቁ መሪ የሚጠበቀው ትልቁ ቁምነገር ነው። መጥፎ ነገር መናገር ባልፈልግም ነገር ግን የአፍ ተቃዋሚዎቻቸውንና ያለ ራዕይ ያሉ 'የፖለቲካ ልሂቃኖችን' ድባቅ የመቱበት ቃለ ምልልስ ነው ባይ ነኝ። ሁሉም መራጭ ህዝብ ይህንን ውይይት ማየትና የራሱን ግንዛቤ መውሰድ ብሎም ውሳኔውን መቃኘት እንዳለበት ይሰማኛል። ክብረት ይስጥልኝ።
እውነት የልብ እኮ ነው የሚያደርሰው እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለው ዶክተር ውድ ያገሬ ልጆች እግረ መንገዳችሁን እኔም ቤት ጎራ እያላችሁ ጥሩ ጥሩ ምግብ እሰራለው
አብዬ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሄር ከአንተ ጋር ይሁን
Allaha yetabikeh #Dr Abiy Ahmed ante leyu sewhu ye Ethiopia Abate
❤❤ kante gena buze nager enimaralen Allaha Rejime edimena tena yestek yene leyu meri😍😍❤❤
ጀግና ፈጣሪ ያሳካልክ ኢትዮጵያዊ ለዘላለም ትኑር ክፉ አይነካሽ .
Thank God for Dr. Abeye doing great for our Ethiopia.
Quality programme I enjoyed the questions and answers
ኡፍእንኳን መጣህልን ዜናው ሁሉ ኮሮና ነው ነገ መልካም ይሆናል
You are an amazing gift for our people and my country best leader from the mighty God❤️
አንተን የሰጠን አምላክ ይመስገን ልዩ ሰው ያከናውንልህ ጥበቡን ያፍስልህ ያክብርህ እድሜና ጤና ይስጥህ፣
አሁንም እግዚአብሔር ይጠብቂህ አቢቹ በነገር ሁሉ ፀጋው ይብዛልህ እግዚአብሔር ሞገሰ ይሁን
Dr abiy 👏👏👏💚💛❤
_ I was waiting for this part👏👏👏👏
👍👍👍👍👍👍ወዉ
እፁብ ድንቅ ነዉ እግዚአብሔር ይስጥልን ታላቁ መሪዬ።
አቢቹዬ ሁሉን አሟልቶ የሰጠህ ነህ እኮ ፈጣሪ ይጨምርልህ እንቁ መሪያችን ያሰብከው ሁሉ ይሳካልህ ሰሌ አሪፍ እና ምጡቅ አህምሮ ያለህ ምርጥ ሰው ነህ እንዳንተ ያሉ ህውቀት ያለቸው ሰዎችን ፈጣሪ ለሀገራችን ያብዛልን
ምርጥ ጋዜጠኛ ፈገግታና እውቀት አብሮ!
Kuratachin Dr Abiyachin♥♥♥♥
ጠሚ አብይ ጊዜ ሰጥቸ ለመጀመሪያ ጊዜ ተመለከትካቸው:: በጣም ተመቹኝ ከወቅቱ ጋር የሚሄድ ሀሣብ ነው ያቀረቡት። ያቀረቡበት መንገድ በራሡ አስተማሪ ነው:: ለመጀመሪያ ጊዜ ኢ/ያ የተሻለ መሪ አገኘች:: ከጠሚ መለስ እና ከአይተ ጌታቸው አሰፋ ጋር የመስራት እድል የነበረኝ ቢሆንም ጠሚ አብይን ከነሡ ጋር ለማወዳደር ስሞክር የተሻለ ሀሣብ ያለው መሪ ሆኖ አግኝቸዋለሁ:በርታ
Great question and thoughtful answers. God bless you.
ሰላም ወድ መሪቺን አብይ
Dr.Abiy YEMBREHAN LEJWA CHERU MEDHANITEALEM LENAT AGER ETHIOPIA YMTALMOTEN HELMACHUN YEBARKLACH🙏💚🙏💛🙏❤
በብዙ ዙሪያ ማውራት ብቃት አለህ ደግሞም ያምርብሀል I wish the journalist ask ጇሀር too.for sure he will only talk about ኦሮሞ ጥያቄ እና አመፅ ... proud of my PM.
He is so genius. am proud of u.
Amazing and precious gift to our lovely Ethiopia Dr Abiy.
In my perspectives ,this guy is NASA scientist.
He is brilliant , innovator ,visionary and man of action.
Undeniably,future of Ethiopia!!!!
የአብይ ስም ሲተነተን:-
አ- አንድነት
ብ- ብልፅግና
ይ- ይሆናል። He is the second Alexander the great!.
እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ለመንግስታችን እኛንም ልብ ይስጠን መማር ባንችል የተማሩትን መደገፍ።
Dr አብይ ኢትዮጵያን ወደ ብልፅግና New era
ስላሻገርከን እጅግ ያስመሰግንሀል
"ንጉስ ሆይ ሺአመት ይንገሱ"
ስወድህ መሪያችን
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ይህን በሽታ ካገራችን ያጥፋልን
My sweet I love you to much abichu 😍😍
Enyule sin hin giitu mootii keenya
የኔ አንድ ለናቱ፣ ኑርልን እግዚአብሔር ሁሌም ካንተ ጋር ይሁንልን። ኣሜን !!!!
Great job both of you. Yes Ethiopia one day will be prosperous country
Dr.abey Ahmed thought is very interesting and educational. He is gifted from God for mama Ethiopia and her children.
I watching June 19 , 2021.
ዶክተር. አብይ. እነዚህ ዳር. ተቀምጠው. ሰውን የሚያወናብዱ. የድሮ ናፋቂዎች ጥፍር ነቃአዮች አንድ ሊባአሉ ይገባል
Ere degmew tefer menkel yefelegu honewal eko wedajochu!
catherina Atarga Ende yedro betam yinafikal 80 sew ken beken aeychefechefim neber befelegnew gize kiflehager mehed enchil neber mefenakel yelem neber silezih betam yedro sireat yinafikal
Thank you for this program
የአዋቂ ለአዋቂ ድንቅ ቃለ ምልልስ! እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።
Long life our hero pm Dr A.Ahmd ali❤️
አብይ የኛ ጀግና ድህነትን ጥለን ፍቅርን ይዘን ወደፊት እንሮጣለን🏃🏃 ወገኖቼ መልካምነት ባፍ ሳይሆን በልብ መሆን አለበት እስቲ ያለምንም ምክንያት ለሰው ደስታ ምክንያት እንሁን ደስ እንዲለኝ ጀማሪ ነኝ በጣም ጣቃሚ ስራ እየሰራሁ ነው #ሰብስክራይብ አድርጉኝ አበረታቱኝ💚🙏 ስፖርት ለጤንነት ጠቃሚ ነው በተሰብ ይሁኑ🙏
🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️