Oh! Omg! Best interview ever. Salmon u choices the right person to know Dr Abiy we can see what his plan for our country this what what we want. Out standing. I love him. GOD protect him .
i guess im asking the wrong place but does anyone know a trick to log back into an Instagram account..? I was dumb forgot my login password. I love any assistance you can offer me
I Agree 👍 he's our gift from Above ☝️we should stand by his side, all the way my brothers and sisters, this guy is from a different plants my people 🤭 our country been crying for good leaderships for decades, now one found 🙏🇨🇬 Alhamdulilah 🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬
This video has given me more hope than you can imagine. After fleeing from Ethiopia to give my three children a a better chance and losing hope , I'm now ecstatic that my country finally has a Leader who ensures my children can keep their identity and be proud of their country. This interview has given me hope that my kids can go back whenever they want and not be hurt or struggle but instead live peacefully in their home. I thank God for what he has done by annointing you to Ethiopia. God bless you!!!!! rejim edamy ke gezya , ena Tena gar temegheu le ethiopiaweyan wogenochya hulu ::
Oh! Omg! Best interview ever. Salmon u choices the right person to know Dr Abiy we can see what his plan for our country this what what we want. Out standing. I love him. GOD protect him .
amin
hntefeva hn Amen 🙏 you’re absolutely right.
Namichaa marate ijoolee suudii maalii caaliise laalaa
ምርጥ ፕሮግራም!
ምርጥ እንግዳ!
አዋቂ ከአላዋቂ ጋ ይጋጫል አይግባባም!
ተኢትዮ ህዝብ እስኪያቅ ይህን እንቁ ልጅ እንዳናጣው እሳሳለሁ!!!
i guess im asking the wrong place but does anyone know a trick to log back into an Instagram account..?
I was dumb forgot my login password. I love any assistance you can offer me
❤❤
የኔ ምርጥ መሪ ዶክተር አብይ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
ፍቅር ፍቅር አሜን አሜን አሜን🙏🙏 🙏
Amen Amen Amen God bless all people and Ethiopia
ሥራ ፈት!!!!
🤣🤣🤣👠👠
@@ድንግልአማላጄናት-ቨ2ኸ አረ ከፍሮ ፋይልሽ ጋር አይሔድም ዋይ🤔🤔
I’ve never been a big fan of Dr. Abiy Ahmed, but today I have to admit that i was stunned by his smart answers.
Dr Abiye ማለት ቃሉን የሚጠብቅ ፈጣሪን የሚፈራ አቻየማይገኝለት ምርጥ መሪ ነው❤❤❤
አብይን አለማድነቅ ስስታምነት ነው ገና ብዙ እንጠብቃለን አመሰግናለው።
ምነው ጴንጤ ዎች ራሳቹ ትቆልሉታላቹ ውሸታሞች
ከዚህ የበለጠ ምን ሊያመጣ አማራን ጨረሰኮ እምታደንቂው ደሞ ንፁሀኑን ስላስጨረሰ ነው?
@@ያልተኖረልጂነትኤስዩቱብ እሥኪ ጠይቂልኝ
እኔ አላደቅም ይዋሁን ያማራን ህዝብ አሥጨፈጨፈውጨበየቦታው። ምነው እኔ ድሮ ምንም ባላቅም እደዚህ አማራ ሲታረድ አላየሁም እዳሁኑ መለሥ እኮ በሥርነው የማጠራቅመው ይሄ የገዳይን ደም እኳን። ወጀለኛላይ ትልቅ እርምጃ አይወሥድም። እሥካሁንም የማንም ሀቅ አልወጣም የሀጫሎ የናሳምኔው ፅጌ የናባቸው መኮነን ይሄ ቡዳ እሡ ደሴ በገባበት በሳምቱ ነው ጀግኖቻችን የሞቱት
🤔🤣
አብቹ የኔ ጃግና እርጋታክ, አስተዋይ ብዙ ቢዝ.... love you i hope u long life
እረ በቃው በሱ ንግስና የስንቱ ደም ፈሰሰ
አላህ ይጠብቅልን የኛ እንቁ አቢቹ ሀገራችን ህዝባችን ከየትኛውም ክፉ ነገር ፈጣሪ ይጠብቅልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤ ፕሮግራሙ ገና ዛሬ የማውቀው አይ አብቹ አንተ ከመጣህ እኮ ያልሆነው የለም ስላምህ ይብዛ💐💐💐💐🙏🙏🙏
አሙነኝ እናቴ ላቺነው ስደቴ' አላህ ሆይየሀገሬ የወገኔ ክፉን አታሰማ; አሜን አሜን አሜን🙏🙏👍
አሙነኝ እናቴ ላቺነው ስደቴ' አላህ ሆይየሀገሬ የወገኔ ክፉን አታሰማ;
_________
ትክክለኛ አስተያየት ነው ወድጄዋለሁ ::
ሰብስክራይብ አይረሳ .. አመሰግናለሁ !
ይህን የመሰለ ጠቅላይ ሜንስተር ማየት በራሱ መታደል ነው 👌
በትክክል
እውነት ነው
በትክክል
በጣም
ዉነትነዉ እኔማ ተመዉደዴ አንፃር ፍቅርም ያዘኝ
አላህ ሆይ ሀገራችን ከጠላቶቻ ጠብቃት አቢያችን ጥሩ መሪችን አላህ እድሜህን ጤናህን ያርዝመው ፈጣሪ ከክፈ ነገር ይጠብቅህ
ኢክሩ ጎንድሬዋ አሜን አሜን አሜን🙏🙏👍
አሜን አሜን አሜን
@@ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ ♥♥♥♥♥
አሜን አሜን አሜን
አሚን አላሁም አሜንንንንንን ያረብ
ቅድሞ የንቃ መሪ ጌታ ዘመንን የባርክ አብቹዬ የኔ ዕንቁ ሰው ❤❤❤❤ጌታ እውነት ካልህ ከኔ እድሜ ቀንሶ ለአብይ ይጭምርለት እሱ ለኢትዮጵያ ጥቅም ነው እኔ አልጥቅምም 🙏🙏🙏🙏🙏
😆😆😂🤔
በለው ክክክ
@@እማየኔናፍቆትአባየኔናፍቆ ??
yordi tube አሜን አሜን አሜን🙏🙏👍
yordi tube: Great view. Keep your positive mind!
ኑርልን ሁሌም🇪🇹🇪🇹🇪🇹ንግግርህ አይጠገብም ወላሂ ሱብሀን አላህ እኔ በተፈጥሮየ ከ 10ደቂቃ ያለፈ ወሬ ማዳመጥ በጣም ያስጠላኛል የአብቹ ወሬ ግን ሳላስበዉ አለቀብኝ ዊ❤❤
በጣም ደስ የሚል ቃለምልልስ ነው ሶል እና ዶክተር አብይ እወዳችዋለው።
አቡቹዬዬዬዬ ሺህ አመት ንገስልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በሚቀጥለው ሳምንት እኔና አቡቹ ይጠብቁን😍😍🚶♀️🚶♂️
😂
ኢንጠብቃልን
@@Abdilkasem ምን ችግር አለው ያስተናግዳል
😁😁😁😁😁
እንጠብቀለን
ሶል:-እድለኛ ነህ በእዉነት!!! አብዝተህ ፈጣሪህን #አመሥግን!
ያገኘኅዉን አዲስ ነገር ሁሉ በጥሩ አገላለፅ ስለምታሳዉቀን እኛም እናመሠግናለን!!!!!👍
እኔ እንደሚመስለኝ ከሆነ ከዶክተር አብይ ጐን በመሆን አገራችንን በማሳደግ ላይ ቢያንስ በመደገፍ አስተዋፆ ማድረግ ባንችል የጥላቻንና የዘረኝነትን መርዝ ባንረጭ ባይ ነኝ የሚስማማ በላይክ
የኔም ሀሳብ ነው
I agree
ሣህ
I Agree 👍 he's our gift from Above ☝️we should stand by his side, all the way my brothers and sisters, this guy is from a different plants my people 🤭 our country been crying for good leaderships for decades, now one found 🙏🇨🇬 Alhamdulilah 🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬
ኢትዬጵያ ኢትዬጵያዬ ሀገሬ ሁሌም ሰላምሽ ይብዛ
አሜንን
Fre YaleEthiopia አሜን አሜን አሜን🙏🙏👍
እኔ ግን እድሜ ቢሰጠኝ ማየት የምፈልገው የእርሰወን መጨረሻ ነው እውነት ከልብህ ከሆነ ይህ ሕዝብ ከጎንህ ባይቆምም ፈጣሪ የልብህን ስለሚያውቅ ሕልምህ ይሳካል ብየ አምናለው መቸም ፍጡር ፍጡርን አይጥለውም ፈጣሪው እንጅ ።
ዘንድሮስ ደናነህ 🤣🤧
የዱሮ መሪ ተብዮዎች እንኳን ከጋዜጠኛ ፊት ለፊት ቀርበው ውይይት ሊያደርጉ አይደለም የት ሀገር ውስጥ መኖራቸው በራሱ ያጠራጥር ነበር!! አልሃምዱሊላህ ይህ የአላህ ፈዲል ነው !! ክብር ጠ/ሚኒስተር ዶ/ ር አብይ ጉዞህና ራእይህ ወደፊት አላህ ከሂዲያ ጋር ያድርግል
ይህን የመጣብንን በሽታ አላህ ያጥፋልን ! ፈጣሪ ኢትዮጲያንና ልጆቿን በጥበቃው ስር ያኑራት
We are so lucky having you Dr.aby. I love you. I am also scared something may hinder your way for better Ethiopia. But we are on your side.
ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ምህረት ያስጠን
Markos Wengel አሜን አሜን አሜን🙏🙏👍
አሜን፫
D/r አብይ የኔ ልጅ እንትን የውለደችህ እናትህ በልዑል እግዚአብሔር የተባርኩ እንዲሁም ወልጅ እባክህ በልዑል እግዚእብሔርብየተባረኩ መሆናቸው ያንተ የልጃቸዉ ውጤት ይመስክራል።አንተም ክልል እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይፍጠረህ የእውነትን የአምላካችን ፍጡር ንህና።እድሜና ጤነት ይስጥህ ለእገራችን ልዑል እግዚእብሔር የመርጥህ ነህና እስክ ሙሉ ቤትስብህ እድሜና ጤነት አሁንም አብዝቶ እንዲስጣችሁ እመኛለሁ።ካንተ በላይ የተማረ የተመራመረ መሪ ከዚህ በፊት አልነበረም ለወደፊትም ካንተ በላይ በእግዚአብሔር የተመረጠ ማንም ይለም።ህልምህን ውን እሱ ፈጣሪ ያርግልህ።በጣም እጅግ እወድሀልሁ። ተባረክ የሰብከው የንካኸ ሁሉ ይባረክልህ።
ልዑል እግዚአብሔር አገራችንንንአኢትዬጵያን በክነ ጥበቡ ይጠብቅልን ።እውነተኛውን ፍቅርን እውነተኛ የኢስላም ዝናቡን ያዝንብልን።እንደ ቃሉ እንደነግረን እውነትን ስላም ከፈጣሪ ከአምላካችን ብቻ ነዉ የሚገኘው።
ayi
እጅግ የተወደድህ የተመርጥክ ውዱ መሪያችን ርጅም እድሜና ጤና እንመኝልሀለን
ሽናቱ የጔታ ዋጋ ሽናቱ የጔታ ዋጋ አሜን አሜን አሜን🙏🙏👍
አቡዬ የኔ ማአርርርርር!! የኔ ድልሽሽሽሽሽሽስስስ
አሜን አሜን አሜን
This video has given me more hope than you can imagine. After fleeing from Ethiopia to give my three children a a better chance and losing hope , I'm now ecstatic that my country finally has a Leader who ensures my children can keep their identity and be proud of their country. This interview has given me hope that my kids can go back whenever they want and not be hurt or struggle but instead live peacefully in their home. I thank God for what he has done by annointing you to Ethiopia. God bless you!!!!! rejim edamy ke gezya , ena Tena gar temegheu le ethiopiaweyan wogenochya hulu ::
Very true ✍️
Fantastic and God bless you for sharing your knowledge
How about jow
ኢትዩብያውስጥ በጣም አብዝቸ የምወድው አብቹቹ በጣም አፀይፊ የምጠላው ኮርናንና በይርስና ዘርኝነትን በጣም ጠላሁ አስመረረኝ አስለቀሰኝ እንደኔ ማነው ይህ ነገር ያስለቀሰው
እኔ
😀😀😀👍
Dr. Abiye is special gift for Ethiopia!!
ዶክተር አብይ ቅንመሪዬ እ/ር በነገር ሁሉ ያግዝህ🙏
የኛ ውድ መሪ ፈጣሪ ሰላምን ያብዛልህ ሺህ አመት ኑረልን💚💛❤👍👍👍🙏🙏🙏
Ganet Asefa Desalegn Ganer Asefa Desalgn አሜን አሜን አሜን🙏🙏👍
Amen Amen Amen
ዶክተር አብይ. አህመድ ከጎንህ ነን እንወድሀለን እናከብርሀለን ኑርልን
#አትጠገብም እኮ የኔ ዕቁ መሪዬ ጌታ ይጠብቅ የሚጠሉህንም ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው!
መልክም መሪ የምጠሉ በሽታ አለባቸው ከልዳኑ መሞታቸው አይቀረ ነው፣
አሜን ልቦና ይስጣቸው።
እኛ ኢትዮጵያዊያን አርቆ አሳቢ መሪ ስላለን እድለኞች ነን💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍
ሳህ ልዩ ነው
Aehed🙏🏻🙏🏻👍💯
በሰማይም በምድርም እውቀት የባረከዎ እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ ሀሌሉያ ፡፡
Azalech Begashaw አሜን አሜን አሜን🙏🙏👍
አብቹ ዕድሜ ጤና ይሰጥ የኔ መሪ
God is Good all The time አሜን አሜን አሜን🙏🙏👍
I'm always proud to call you my leader. Long life Dr Abiy
ፓፓፓ ሁለት የእውቀት ባለቤቶች አብቾን ሚጠሉት የሚለው የማይገባቸው ነው እንጂ አንደኛ ።ሰለሞን ዋው ኮንፊደንስክ ይደላል በርታልን ሳደንቅልህ ችሎታህን
ለሁለቱም ታላቅ አክብሮትና ምስጋና አለኝ። ዶ/ር አብይ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን። ለኢትዮጵያ ያለህን ራእይ እንድታሳካው ፈጣሪ ይርዳህ። ምሉዕ በኩለሄ።
ዝም ብሎ የሚወድድ መሪ አቢቹ ፍቅር ዝም ብዬ ሳየው ዘመዴ የመስለኛል እግዚአብሔር ይጠብቅህ እውቀት እኮ አለህ አላሰራ አሉህ እንጂ እና ሜንጫ
የሁሉም ዘመድ ነው። " አባ ፊጣ"/ ፍራ" ይባላል እንድህ አይነት ሰው።
ወደ ፊት እድሜ እና ጤና ከሰጠን ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር አብይ አህመድ ብዙ ነገር ያሳየናል ህልማችን ነህ ኢትዬጵያ ሰላምሽ ይብዛ(አላህ ደሞ ከኮሮና ነጃ ያውጣን)
ይህን ፕሮግራም ለመጀመሪያ ጊዜ ሳየው አቡቹ ትለያለህ ፣በእውቀት በንግግር ጠቅላይ ሚንስትር ነህ ከድሮም ነው አቦ ሺ አመት ንገስና እያየን እንጨምራለን :)
አለሽዴ እዚህም አቤት ዙረት ሀሀሀሀ
ዳሃብ Dahab አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@@جميلااماميرإنشاءالله هههههه
ውውውው ደስ
ዳሃብ Dahab
_________
ትክክለኛ አስተያየት ነው ወድጄዋለሁ ::
ሰብስክራይብ አይረሳ .. አመሰግናለሁ !
በኔ አስተያየት በአብይ ክፍ ማሰብ ሀገርን መግደል ነውና ይህን የሀገር ሀብት የሇነን ሰው ማስቀጠል ግድ ይላል። እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሀገራችንንም ይባርክ።
አቡቹ የአባ ገዳ ልጅ እንወድካለን ኑርልን
@@tensaeadane9681 because it's fuckin true😐 he's oromo😍
አባ ገዳ ትያለሽ ስለ አለም እየተወራ ትንሽ 😏 you need to grow
@@tensaeadane9681 why did it bother you? stop you're phobia.
አብቹ እንወድካለን በርታልን ምርጫችን አንተ ነህ።
ለፍቅር ቅርብ ለሰላም ቅርብ ከህዝብ ጋር ለመወያየት ቅርብ አለባበስ አንደኛ የማታካብድ በቃ አንደኛ ነክ ሰላምክ ይብዛ ምርጫ ካሁን በዋላ ይቅር አንተና አንተ ኑርልን
አወ ወላሂ አብይ ብቻ ይሁን ምርጫ ይቅር
ተስማምቶኛል።
The most influential prime minster in our planet the special one....go head you are the chosen one
God bless you Dr Abiyi Ahimod.
Mother Ethiopia well said 🙏👍
የኔ ጀግና ስወድክ እኮ የኔ አስተዋይ እንዳንተ አይነት በዛ ቢልልን ሀገራችን ትበለፅግ ነበር
😍😍😍😍
እግዚዓብሔር ጠላቶችህን ከእግርህ በታች ያድርግልህ፡፡ብዛ ስፋ ውረስ፡፡
ኢትዮጵያዬ በሂወት እያለሁ በልፅገሽ ስደተኛ ልጆችሽን በምድርሽ አቅፈሽ ደግፈሽ ልይሽ እማማዬ
አላህ ይጠብቀቹ የአገራችን ምርጥ ሰዎች
አቢቹ እግዚአብሔር አንተን እናየኢትዮጲያን ነፁህ ህዝብ ከመጣዉው በሽታ ይጠብቅልን!!💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ
ፊቱን ደግሞ ያብራልህ ይራራልህ፡
እግዚአብሔር ፊቱ ወዳንተ ያንሳ
ሰላሙን ደግሞ ይስጥህ ይጨምርልህ፡፡
የእኔ ምርጥ መሪ አቦ ጌታ ከአንተ ጋር ይውን💚💛❤️🙏🏾😍😍😍
Worke Faris አሜን አሜን አሜን🙏🙏👍
This is the first time listening his interview. He is such a deep matured thinker. We Ethiopians should learn a lot from him.
Agreed, he is trying to raise Ethiopia to a higher level of understanding, education and life
HopeN Faith
_________
ትክክለኛ አስተያየት ነው ወድጄዋለሁ ::
ሰብስክራይብ አይረሳ .. አመሰግናለሁ !
አብቹዬ ረጅም እድሜና ጤናይስጥህ
ክ/ጠቅላይ ሚንስትር & ሶልዬ በጣም እጅግ ደስ የሚል ውይይት ነው!!!።ይሄ ዓእምሮችሁን የያዘው አጀንዳ(እውቀት)መሬት ሲወርድ ከጌታ ጋር ያኔ ሚመጣው ለውጥ ይታየኛል ምርጥ ሕዝብና ምርጥ ሐገር አያለሁኝ።ስለ እናንተ እግዚአብሔርን ሳላመሰግን አላልፍም።በርቱልንንንን!
የኛ መሪ አለም ላይ ካሉ መሪዎች ሁሉ ይበልጣል ግን ምን ዋጋ አለው ህዝቡ ገና አልበሰለም ፈጣሪ ካንተ ጋ ይሁን ክፍ አይንካህ ገና ከዚህም በላይ ትሰራለህ እናመሰግናለን ሰሌ ጥሩ ጥሩ ጥያቄ ነው ያነሳኸው
እውነትን ው
Rita Rita አሜን አሜን አሜን🙏 🙏🙏
Rita Rita : Hizib yikeyerilet
Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜን። ክፉን በሩቅ ይያዝልን ፈጣሪ።
አብየ እኔ የምልህ የለኝም እዳው እዳተ እና እደሚኒያም ለሀገሩ ጀግናና ተቆርቋሪ ውድ ልጂ ነው የምመኘው ።ልዩ ነህ አተ ሰው አክባሪ እደመግስት ሳይሆን እደ አባት ነህ ለህዝቡ ንፁህ ልብ ላለው እና ንፁህ አእምሮ ላለው የማትኮራ የማትፈራ ነህ ግን ቤተ መግስት መጥቸ ነው የማይህ ከሳውድ እስር ቤት ስመለስ እማማ ሀገሬ አተ ለወደፊትም ካተ ቡሀላ ለሚመጣ መግስት ምሳሌ የምትሆን ነህ የኔ አባት ።
ሶል ትልቅ ሰው💪 በርታልን።
አብቾ ልዩ መሪ እኮ ነክ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥክ እኛ እንደሆን ምስጋና ቢስ ነን
አብቹየኝ ጀግና በርታልን የዋሁህዝብህን በዚህእውቀትህ ትልቅቦታእደምታደርሰው ጥርጥር የለኝም አተንየመሰለመሪማየትእራሱ ድቅነው ።
እውነት ለመናገር ዶ/ር አቢይ ዶክትሬቱ በልኩ የተሰፋሰለት የተማረ እንጂ በእድል በአጋጣሚ ስምና ዝና ያላገኜ ሰው እንደሆነ ተረድቻለሁ፡፡ በርታ መሪያቺን፡፡ #Abol tube
ከኢትዮጵያ ወደ ቻናላቺን ጎራ ላሉ ልዩ ሽልማት አለ፡፡ በሳቅ ፈታ ብሎ መዋል
Really you're the right person to the right place!! But not for the right country God blessing you .
አቤን ንፅህና እንዴት ያምራል ቢሮው አብይ ለኢትዮጵያ ህዝብ ግዜ ቢሰጠው ብዙ ይሰራል ንፁህ ጭቅላት ❤️❤️
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ።ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ።ሰላም እደሩ
የኛ ወርቅ ዶር አብይ እንዴት እንደምንወድህ ልብህ ያዉቀዋል እኛም በጣም እነወድሀለን አንተ ብሩህ አሳቢ ሺ አመት ግዛን 💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪የኢትዮጰያ ህዝብ ከጎንህ ነዉ።
የኔ ትሁት ቅን ሰው አክባሪ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ አተ ትለያለክ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ሀገሬ አተን እንቁ በማፊሯቷዋ እጅግ ደስተኞች ነን ኑርልን
ድንቅ የሆነ ልዮ ሰው ነው አቢቹ ብቻ እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ሰቶ ላገራችን እና ለህዝቦችዋ ያለህን መልካም አስተሳሰብ ከግብ እንድታደርስ መልካም ምኞቴ ነው ደግሞም ምንም ፈተና ቢበዛበትም እንደምያሳካው አልጠራጠርም ጀግና ነህ ታደርገዋለህ።
His excellency PM Abiy and his beautiful mind!!! God bless you more!
Proud of you ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አሀመደ የእግዚአብሔር ስጦታ ናት ጨምሮ ይባርክሀ
Our hero Dr abey God bless you the best leader in Africa we love you so much
ገራሚ ገራሚ መሪ እኔ ሁሌም ትገርመኛለክ ኢትዮጵያ እንደ አንተ አይነት ባለ ምጡቅ አይምሮ ያለው ዜጋ በማፍራቷ ማህፀነ ለምለም ያስብላታል አላብ ይጠብቅህ
ዶ/ ር አብይ እግዛቤር ያስብከውን ሁሉ ያሳካልክ አንተ ለአገርክ ያሰብከውን እኔም ለአገሬ እመኛለሁ የተመኘኸውን ያሳይክ ለውጥ ዝም ብሎ አይመጣም እና ማህበል አለው በርታ በርታ በርታ እድሜና ጤና ከነቤተሰብክ ይስጥክ
ኑርልን አንተ ማለት ልዩ ነህ የኢትዮጵያ ስጦታ ስላንተ ሁሌም እ/ርን አመሰግናለሁ ጠያቂውም ጎበዝ ነህ
አብይየቺን እረጅም እድሜ እና ጣነ እመኛለሁ ተባረክ እቴ ቡሩክነህ
ዶ/ር አብይ ሰብዕናህ ነገሮችን ያገላለፅ ችሎታህ ቅንነትህ የብሩህ ዓምዕሮ ያለህ ዓንተ የማታውቀው ምን ዓለ የሙሉ እውቀት ባለቤት ነህ እኔም እድለኛ ነኝ በድሜየ ያንተ ዓይነት ዕቁ መሪ በማየቴ እ/ር ይመሰገን።
እንግዲ እንደዚ አለማዊ እውቀት ያለውን መሪ ነው የምንተቸው ..ያሳፍራል ከርሱ መማር ባንችል እንኳን ሰምተን እንደግፈው
ሳህ
Abiye allah edmena tenawun yistik mechem bihon yante aynet meri Ethiopia wust magegnet yikebdal mikiniyatum hulum gerafi zerafi kezam alfo terfo yager habt mashesh new feterachewu begna betinishuwa edeme enquan yayenewu new hizbe hoy nika ejik lay yalewun habt tetekem :: kemetechet yilik komen lemaseb lemegenzeb lemeredat enasib Ethiopian ke corona beshita ena kenotbowach amelak yitebikat amen
Ebro andegnaye nesh eko ye kirkos mirt
@@እናቴኑርልኝ-ቸ3ዘ እኔን መተቸት ይቻላል 😝
Tebarek abo ye afen kal newu yekemahewu
ዶክተር አብይ አህመድ በጣም ትልቅ ሰው አተ እኮ ከልብህ መሪ ነህ ህዝቡ እጅ ግር ግር የሚፈጥረው አተ የምትለውን ብንተገብር ዘረኝነት ድራሹ ይጠፋ ነበር አሁንም ይጠፋል አምናለሁ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ከነቤተሰብህ ይስጥህ አሜን
Abiy is a good leader. A blessing to Ethiopia. Such a knowledge, such an intelligence, smartness and vision.
አላህ ይጠብቅህ የኛ አስተዋይ ያንተ ንግግር ስሰማ ስለኮረና ሀሳብና ጭንቀት ጠፍልኝ እስኪ በኮረና ሀሳብና ጭንቀት የሚጎዳውን አይምሮ አችን እንዲ እየቀረብክ አድስልን በተረፈ የመጣውን ወረርሽኝ አላህ ያጥፋልን ያረብ
ሁለታቹም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናቹ ስወዳቹ💚💛❤
አብይን ስይ ጭምር እና ሁላችንም ምርጦች ነኝ አብይ ግን 🤪
This first time we found good leader for Ethiopia....
The best interview wow... I can't wait to see next friday the most influential
አብቹ መሪያችን አላህ ይጠብቅህ ኢትዮጲያ ሀገሬን መላህ አፍሪካን አላህ በጥበቡ ይጠብቅልን በአለም ላይ የመጣውን ፈተና ሁሉ አንሳልን
ሰለሞን፤ አንተ ካለህ ልምድ፣ ታታሪነት እና ተራማጅ አስተሳሰብ አንፃር በዚች ሀገር የቴክኖሎጂ እመርታ ላይ ትልቅ ተስፋ የሚጣልብህ ወጣት በመሆንህ ከመንግስት አካላት ጋር ተቀራርበህ ብትሰራ፣ እንደ ሀገር ከፍተኛ ለውጥ ታመጣለህ።
ቬሮኒካ መላኩ wuyi veronica zare mengistin aswededwot?
I gave up on Ethiopia long time ago but now I feel like there is a bright future even though I don’t like politics.
Thank you for being our prime minister!!!! God bless you!!!
🇪🇹🇸🇳አድ ነን ኖድሀለን📻👍
የኔ ቆንጆ ኑርልን ከአንዳንድ ዘረኞች ነቀርሳዎች ፈጣሪ ይጠብቅህ ለኢትዮጵያ ህዝብ ጠቃሚና አስተዋይ መሪ ነህ እንወድሀለን
አደኛ አብይ አህመድ አነጋገርህ እራሱ ዋው ልክ እደ ኡስታንዝዎቸ ነው የምወድህ አተንም ለሀገር ስለምትቆረቆር
እስኪ የምትወዱት ፍቅራችሁን ግለፁ በላይክ አበረታቱት
እኔ ዉስጤ ነው አብይ ሀገሬንም እወዳለሁ ኢትዮጲያችንን የተወለድኩትአርሲ ነው ከአሪሲ ኦሮሞ ግን ዙዙዙሮ ኢትዮጲያዊ ነኝ ሰዉን በሰውነቱ የማከብር ፈጣሪየን የምፈራ አሉጅ እነጀዘቤል ሀይማኖተ ቢሶች ፈጣሪያቸውን የማይፈሩ ኦሮሞን እንወክላለን እያሉ ጨረሱን እነሱ አይወድሉንም ኢትዩን የሚጠላ በሙሉ አይወክለንም
እኔ ደሞ እንደ ወንድሜ ነዉ የምወደዉ።
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ደጋግሜ እኮ ነው የተናገርካቸዉን የማደምጠዉ አምላኬ ይጠብቅህ በክፋት የሚነሱብህን ያንሳልህ ሁለመናህ በሰራህ እግዚአብሔር ይከለል እወድሃለሁ
ግሩም ድንቅ ሀሳብ ነው!! ሀሳቡም በሙሉ እውን ይሆናል !!
አብያችን ምርጥ ሰው አቦ ኑርልን ይመችህ
ከአግዚአብሔር የተሰጠውን መሪ መክበር ግድ ይለናል እግዚአብሔር ይባርኮት ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ
አበያችን ፈጣሪ በሄድክበት ይከተልህ ሁሉን አሟልቶ ነው የስጠህ እኛ አላውቅንልህም እጅ መልካም ነህ ሺ አመት ንገስ
ፖሮግራሙ በጣም አሪፍ ነዉ በራሥ መተማመንክ በጣም ደሥ ይላል ሠላማቹ ብዝት ብዝዝት ይበል
Kadira Ss አሜን አሜን አሜን🙏🙏👍
አሚን
Big Respect!!!
ሰለሞን ከዚህ በላይ የተማሩ ሙህራንን ፖለቲከኞችንም እያቀረብክ ስለ ሀገር ቴክኖሎጅ መነጋገር ወሳኝ ነገር ነው በዚህ ብቻ እንዳይበቃ ብዙ ጠቅላይ ሚንስተር መሆን ያልቻሉ ሙህራን ስላሉ✔️
😂😂😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ጀዋር እንዳትይኝ።
ዶ/ር ዐብይ መድኃኔዓለም ያሰብካትን ኢትዮጵያን ያሳይህ
የኛ ጀግና የት ጋ እንደምናስቀምጥህ ለመለየት ይከብዳል ግን አንተ እንደሰለሞን
ጥበብን እንደእዮብ ትእግስትን እንደ ትንሹ
ዳዊት ጀግንነትን እንደ ክርስቶስ ለእኛ ሞቶ የተነሳዉን እንደገና ከሞት ወደ ህይወት የመለሰንን የእግዚአብሔር ተስፋ ያነገብክ መሪ እንኳን መቃወም ስምህን መጥራት ይከብዳል ቤተሰብህ ይባረክ በተስፋም ቢሆን ሀብታም ያረከን ሀብታም ሁን ማር ነህ
ማር ሁን።
እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ
ያግዝህ።
አዉርቶ ስይሆን ሰርቶ ያሳየው መሪ ❤❤❤
ዶ/ር አብይ እውቀቱን፣እድሜውንና ጊዜውን በትክክል የተጠቀማና አርአያ የሆነ ምርጥ ሰው ነው ። ሰምተን የምንጠቀምና ሠርተን የምናስይ ልቦና ይስጠን።
አላህ ይጠብቅክ ያአላህ መጨረሻችን ያሳምርልን
አሏህ ይጠብቅህ ዶ'ር አብይ የሚገርም እውቀት ነው ባለንበት ዘመን አቢቾን የሚተካ መሪ የለም :: ምርጫዬ ነህ ድንቅ የኢትዮ ልጂ
God bless Dr Abiy🙏