መኪና ሰባሪው ታዳጊ # እኔ እራሱ እንደዚህ እዘፍነዋለሁ
HTML-код
- Опубликовано: 14 фев 2024
- nfo
*****
#Sami
#Ethiopianrealityshow
join this channel to get access
/ @leyutunelisaentertain...
weraj ale an Entertainment Reality show created and hosted by samuel Alemayehu
#LeyuTune
#suzi
#weraj ale
#1 mesa kesami gar
#Ethiopian Reality show
#Ethiopiantiktok
#ethiopianrealityshow
#ethiopian artistess
#ethiopian music
#leyu prank
እስኪ ለሰራው ለታላቁ እግዚአብሔር ክብር ይዘምር የምትሉ
ውጭ ከዚህ ፈስ ዼንጤ😂
@@user-jd8cm9zx1m😂
✋️
@@user-jd8cm9zx1m ጴንጤ አይደለሁም
አታስቁና😂😂😂
ሁሌም መኪና ውሰጥ ይዘህው እየዞርክ በመሀል በመሀል አንድ ዘፈን ቢዘፍንልን አንተንም ፐሮግራምህንም ተወዳጅ ያደርግልሀል ወዳንተ ሲመጣ ያለምክንያት አይደለም እግዚያብሔር ምክንያት አለው
He cannot take a child for a ride like that. He has to have the consent of his parents.
እግዚአብሔር ሰው እንዲዘፍን መቼም ሁኔታን አይመቻችም!!
Very true
ሳሚ እባካችሁ ይሄን ልጅ ከሚፈልግበት ደረጃ አድርሱት
የኔ ማር በጣም ደስ የሚል ልጅ ነው ሳሚ በናትክ የራሱ ዩቱብ እና ቲክቶክ ክፈትለት❤
የከፋት
ባላገሩ ላይ የሚገርም ብቃቱን አሳይቶን ነበር ቅዱሴ የጋሸሽ ጥላሁንን የቴዲ አፍሮ የሌሎቹንም ሙዚቃ እያለቀሰ ዘፍኖ አስለቅሶኝ ነበር ስለኢትዮጲያ የተዜሙ ሙዚቃዎችን ሲያዜም እያለቀሰ በጥልቅ ስሜት ነበር የሚዘፍን ዳኞቹን ሁሉ ሲያስደምም ነበር ቅዱሴ እድሜዉ 12 ነበር በወቅቱ እና እድሜዉ ስለማይፈቅድ ወደ ካፕ አልገባም ነበር በርታ ቅዱሴ
Yes
አዎዎዎዎ የት ነው የማውቀው እያልኩ ነበር። ጎበዝ ነው
ጎረመስላች ቅዱሴ ትዝ አለችኝ አስለቅሳን ነበር👍
❤❤❤❤❤❤🎉😊
እኔም የት ነው የማውቀው እያልኩኝ ነበር የጋሽ ጥላሁን ዘፈን ኢትዮጵያ የሚለውን ዘፍኖ አልቅሶ ያስለቀሰን ነው የሚገርም የሚገርም ልጅ ነው
ጥሩ ተስፋ ያላቸውን ሰዎች ተሰፋቸውን ማለምለም፣መደገፍ የነገን መልካም ትውልድ መገንባት ነው እና ሳሚ ደስ የሚል ስራ ነው፡፡
የኔ ውድ ስርአቱ ትልቅ ሰው ይመስላል እመቤቴ ታሳድግህ ወንድሜ እግዚአብሔር ከፍፍፍፍ ያድርግህ ለፈጠረህ አምላክ በዚህ ድምፅህ ዘምር አምላክህን በመዝሙር አመስግን እንወድሀለን ወንድማችን በርታልን
ለዚህ እኮነው ማድጎ ያልሞተው።እስኪ ማድጎ አለ አልሞተም የምትሉ
Awo madyae😢 almotem
👀👀👀👀👀💝ለዚህልጅ እኔ ቆሜ ነው የማጨበጭበው ልዩ ልዩ ነህ ቀጥታ ወደ አልብም የምትሉ ድጋፍቹን አሳዩት እግዚአብሔር ይጨመርበት
ወይ ጉድ 😂መዝሙር መሰለሽደ
ማበረታታት ያለብን እግዚአብሔርን በዝማሬ የሚያመሰግን ነዉ
ዘፈን ያዉ ዘፈን ነዉ
inas kuchblenew
❤❤❤❤በጣም ልዩ ነዎ ከምር
😂😂😂😂😂😂😂😂😊
ኡኡኡኡኡ,,,, ይሄ ከ አዕምሮ በላይ የሆነ ተሰጥኦ ያለው ልጅ ነው . የትኛውም ቃል ይሄን ብቃት አይገልፀውም . እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ ቅዱስ
Gegena
እባክህን ከያሬዶ ማለት ያሬድ አፈወርቅ ጋር ወይም ላፎንቴኖች ጋር አገናኘው። በዚህ ልጅ ውስጥ ማዲንጎን እያዩ ማዲ አልሞተም ብለው ይኖራሉ ። በጣም ጎበዝ ለማመን የሚከብድ ድምፅና ተሰጦ ነው ያለው። እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ደርሶ ለማየት ያብቃን። ልክ እንደ ዳዊት ፅጌ። l love dawit Tesga.
ወላሂ ከስለቀሰኝ ሰዉነቴን ወረረኝ ስሜቴን መቁጣጠር አልቻልኩም 😢አላህዬ ይቅር በለኝ🤲አግዙት እና ይደግ በጣም ከቃል በላይ ብቃት አለዉ ❤❤አላህ ያሣድግህ
ዘፈን ሀራም ነው አድቢ የገቡትንም አላህ ያውጣቸው ብለሽ ዱአ አርጊ
ወላሂ አላለችም ከቱ ሙዚቃን ጥሩነገር ማረግሽነው ይደግ አላለችም😂
አሁፍፍፍ ይህ ልጅ ተጋግዘን ብንርዳው ደስ ይለኛል❤
የባላገሩ ቅዱሥ ጀግና ድምፃዊ ነህ በርታ እደግልን
❤
ልዑልዬ የኔ መልካም በጣም ቅን ልብ እንዳለክ ማወቅ ችያለሁ እግዚብሔር ያክብርህ
ለሱም በጣም ብዙ ተስፋ እንዳለው አውቃለሁ መልካም ዕድል ቅዱሴ
I was overwhelmed!
በጣም ደስ የሚል ድምፅ ነው ያለው ትልቅ ተስፋ ነው አለው: ሳሚ ያንተም ቅነትህን አይተናል እናመሰግንሃለን !
sami ተባረክ እንደዚ አይነት እድል ስለሰጠኸው
በቃ እንደዚ አይነት አቅርብልን እንደሞያህ ማለቴ ነው ሳሚሻ ዛሬ ደስ ብሎኛል. ቅዱሴ ትችላለህ በርታ
ዋው በጣም እሚገርም ድምጽ ነው እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ መልካም ምኞቴ ነው ቅዱሴ❤❤❤
ኩልል ያለ በረሃ ላይ እንደፈለቀ ቀዝቃዛ ውሃ ነው ድምፁ የሚያረካው፡፡ በርታ የሙዚቀኛ ድምፅ በደንብ አውቃለው ፣ ምርጥ ድምፅ ነው ያለህ፡፡ አዘጋጁም ጥሩ ስራ ነው የሰራኸው ምስጋና ይገባሃል፡፡
ሚስኪን በህፃን አይይምሮ መሻአላህ ፈጣሪ በጥሩ ነገር ላይ የሠሰሠድግህ
ለዘፈንማሻአላህደደብ🤔😏
ቅዱስ ጎበዝ በርታ ሳሚ ደግሞ እግዚአብሄር ይስጥልኝ እድል ስለሰጠከው ከባለሙያዎች ጋር ስላገናኘከው አንድ ቀን ትልቅ ደረጃ ላይ ደርሶ በእርግጠኝነት እንደሚያመሰግንህ ካልጠራጠርም❤
ዋው ልጁ በጣም ይችላል ፣ ስሜትን የሚቆጣጠር ነፍስ ያለው ገዢ ድምፅ ተለግሷል - ይቅናው
እጅግ ደስ እሚል ማራኪ ድምፅ አረ እባካችሁ አግዙት ለትልቅ ደረጃ መድረስ አለበት ልክ እንደ እናንተ 😍😍👏🏼
Waw yileyal. Betam yichlal❤❤❤❤
❤❤
ይህን ልጅ ፈጣሪ ሊረዳው ሰለፈለገ ነው ድንገት ከአንተ ያገናኘው እና እግዚአብሔር ይባርክህ እባክህ ከባለሙያ አገናኘዉ።
Broo ሁላችንም ትንሽ seport እናርገውና አንተ produce አርገው ምክንያቱም አንተ አሪፍ ጆሮ አለህ ጋደኞችህም ያግዙሀል ብዬ ስለማስብ ነው እኔም ከጎን ነኝ ለምን መሠለህ እኔ ሙዚቃ ውስጥ ከ 10 አመቴ ጀምሮ አለሁ እና ስንት ጀግና ድምፀዉያን ቀልጠው ቀርተዋል RESPECT
ልኡሌና ሳሚ እባካችሁ ይሄን ልጅ ከሚፈልግበት ደረጃ አድርሱት
ቅዱስ ዜና አንተ ትለያለህ ቃላት የለኝም እድሜና ጤና እመኝልሃለዉ፡፡
የህይወታችን መዉደቅም መነሳትም የአንዲት ቀን አጋጣሚ ነዉ የቅዱስና የአንተ መገናኘት የሚያሳየን ይህ ነዉ ገራሚ ድምፅ ነዉ ያለዉ ሳሚ ትምህርቱንም እንዳያቋርጥ ምከረዉ እናመስግናለን
Temekakrew eko new agatami aydelem ye tegenagnut 😅
እጅግ ድንቅ ተሰጦት ያለው ልጅ ነው!!!
- ቢታገዝ በጣም ጥሩ ነው።
እኔ ምመክርህ በ ሶሻል ሚዲያ በቲክቶክ ድምጽህን እንዳታባክን ባጉል ሙገሳ እና ጭብጨባ ካላማህ እንዳትሰናከል አደራ እጅግ ድንቅ ነህ በርታልን
አንተ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ ሳሚ በምታምነው እንዳትረሳው መንገድ አሢዘው የሚገርም ልጅ ነው ከባለሃገሩ ወዲያ እዛው ባለሞያዎች እንዴት በግል እንዳልረዱት አልገባኝም ለምኑም እንዳትረሳው ተሥፋ ሰታችሁታል ቃላችሁን ጠብቁለት አደራ በምታምኑት
ቅዱስ እግዝአብሄር በሁሉ ነገርህ ይቅደምልህ.....ድምጽህ እግዚኣብሄር የሰጠህ ስጦታ ነው እና ኣመስግነው......ስታመሰግነው የፈልግከው ሳይሆን ከፈለግከው ካሰብከው በላይ ይሆንልሃል....ሳሚ ደሞ ተባረክልን.......❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም ነው የገረመኝ ጥላሁን ገሠሠን አስታውሱት 14አመት ነበረ እና ልዑሌ ደስ ስትል በቃ አርት እንደዚህ ሲሆን ደስ ይላል እንኳን ደስ አለህ ልዑሌ ሳሚ ሰራህ ዛሬ
ቅዱስ እድሜው ገና ለጋ ባይሆን ትልቅ ደረጃ የሚደርስ ልጂ ነው ስሜቱ የሚጋባ እየዘፈነ የሚያለቅስ ልጂ ትልቅ ዘፋኝ እደሚሆን እርግጠኛ ነኝ የግዜ ጉዳይ ነዉ ለሁሉም ግዜ አለው ግዜ ለኩሉ ኩሙ ።
ይሄልጅ ስዘፍንየሚለቅሰውነዋ
@@SofiaHassan-eo3luአወ ውዴ
እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርሰው በስማም ምን አይነት ትልቅ ታለንት ያለው እሚገርም ስጦታ ነው👏👏👏👏👏 በርታ በሚፈልገው ሁሉ እርዳታችን አይለየውም
ጎበዝ ልጅ ነህ ከጅምሩ ታስታውቃለህ የሚገርም ድምፅ ነው ያለህ በርታ እግዚሃቤር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ የውነት ቅዱስ ነህ እስከመጨረሻው የተቀደሰ ቦታ ያድርስህ እግዚሃቤር የሰብከው ደረጃ ያድርስህ እላለሁ በርታ ቅዱስ ጎበዝ ጎበዝ
ሳሚ ህሊናክ ሊያተርፍ የሚችለውን ደስታ ስላተረፍክ በአንተ ደስታ እኔ ረክቻለው እኛ ያልቻልነው ሰውን እንዲቆም አለማረጋችን ነው ፈጣሪ ካንተ ይሁን ያንተ ይሄ ነው።
ምርጥ ልጅ አቀረብክ
ቅዱስ አላህ ትልቅ ቦታ አድርሶክ አንተም ሌሎችን የምትጠቅም አላህ ያድርግክ በተረፈ ሳሚ ምርጥ ሰው በእርግጠኝንት ባንተ ብዙሀን ጋር ስለሚደርስ የተቻላቹን አግዙት ኢሄን ድምፀ መረዋ ልጅ🙏
የኔ ሽቁጥቁጥ ደሞ ሲያሳዝን ቅዱሴ በርታ
ዋው እጅግ የሚገርም ተሰጥዖ!!!
ሳሚሻ ሌሎችም የድምጽ talent ያላቸውን አልፎ አልፎ ብታሳየን
ሉኡል ሚገርም ትህትና ❤
❤
😢😢😢ወይኔ ይህ ሙዚቃ ስወደው እግዚአብሔር እጥሩ ቦታ ያድርስህ የኔ ቆጆ❤❤❤
ይህን ልጅ በምትችለው ሁሉ እየረዳኸው ትልቅ ቦታ ከፈጣሪ ጋር አድርሰው፡፡መልካም መሥራት ለእራስ ነው ፡፡ነገ እሱ ደግሞ ለሌሎችም ይተርፋል ፡ ፡ፈጣሪ ያሳድግህ ፡
ባለገሩ ላይ ስላገር ሲዘፍን አስለቅሶኛል፡ቅዱሴ ደግሞ ጎርምሰሀል፡ያገር ፍቅሩ በጣም ነዉ የሚገርመዉ❤❤❤❤
ሥለሀገር ሢለቅሥ ያሥለቀሠኝ ልጅ በባላገሩ አይዶል ይህ ልጅ ይለያል እድግ በል ማሬ ❤❤❤
የዚህ ልጅ ተሰጥኦ እና ጥልቅ የሀገር ፍቅር ሁሌም እንዳሰደመመኝ ነው። ለቤተሰቦቹ ክብር ይገባችኋል። እንዲህ ነው ልጅን ማሰጀግ! ጥላቻን ሳይሆን ፍቅርን፣ ዘረኝነትን ሳይሆን ሀገር ወዳድነትን አዋህዳችሁ ላሳደጋችሁት ክብር ይገባችኋል!❤
በጣም የሚገርም የሚነዝር ድምፅ ነው ሳሚየ ጥሩ ሰው ነው ያግዝሀል
ዉይይይ የልጁ ቅንነት የኔ አባት የልጁ ድምፅ ዋዉ ነዉ በጣም ነዉ ደስ ሚል በጣም ዉይይይ የልጁቅንነት የኔአባትየልጁ ድምፅዋዉ ነዉበጣም ነዉ ደስሚልበጣም ይችላል ❤❤❤
Kenenet mesloshal school selematakiw nw gen yaw des yelal yene konjo kidus
ቅዱስ❤❤❤ መጀመርያ ከሳሚ እና አምሳያዎቹን ምክር ስማ ።። በርታ አስር ቦታ አትርገጥ. ወደፊት ገናና ሆነክ ታሪክ ስራ ። በተረፈ ፈጣሪ ይርዳህ
የእውነት በጣም የሚግርም ልጅ ነው ሳሚ አንተ እራሱ መምስግን አለብክ እኔ ሳሚ አቅካለው ሲልክ የነበረውን ስሜት ደስ የሚል ነው እና በርታ
😢😢😢 አለቀሰሁ ውይይይይይ ድምጽ የእውነት ከልቤ ነው ያለቀስሁት መዝሙር ብዘምርበት
Eshi yezemeral emekerewalew
He is exceptional!!! He will be one of the best singers in Ethiopia.
So, why am I crying?🥲
Kidus is exceptional.
Bring him to the industry
Same here as welt 😢
የአምላክ ስጦታ ነው ይሄ ነገር ግን አደራ እድሜህ 14 ነው እና ከባድ ሰአት ነው ያው የአፍላው ግዜ ለይ ነህ ታድያ መረሳት የሌለበት ዝና ሊመጣ ነውና በማስተዋል ተጔዝ ልኡል ሲሳይን ምሳሌህ እንድናደርግ ምኞቴ ነው በርታ እግዛብሄር ይጠብቅህ መልእክቴ ነው በርታ
ከአድናቆት ባሻገር የሆነ ነገር አድርጉለትና መልካም ቦታ ይድረስ የሀገር እንቁ ነህ እድግ በልልን እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ
ዋው በጣም ጎበዝ ነው ትልቅ ደረጃ የሚደርስ ልጅ ነው ሳሚ መልካም ሰው
ሳሚ በናትህ እርዳዉ ይሄ ልጅ ትልቅ ደረጃ ይደርሳል ቆጆ ድምፅ አለዉ ሲወዳር እዴት እዳስለቀሰኝ የኔ አባት እርዱት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሳሚ እባክህን እርዳው ትልቅ ቦታ ያድርስህ ትልቅ ችሎታ አለው እራስህን ጠብቅ ተባረክ❤❤
ቅዱስን ፡ ሙዚቃ እንዲማር ፡ ሙሉ ክፍያ ልክፈልለት። ስልኩን ጻፍልኝ እባክህን።
ሳሚ ዋዉ በጣም የሚያምር ድምፅ ያለዉ ልጅነዉ በርታ አተም በትህትና ስለተቀበልከዉ አክባሪ ነኝ። ኤርሚ ዋሽንት ነኝ ከ 🇺🇸 አቡ ገብሬን(ዋሽንት) እባክህ አቅርበዉ። በነገራችላይ አብረን ሰርተናል ካተጋር ቤቲ ጂ ላይ
ግን በጣም ነው የሚገርመው እንዴ በስመአም ማለት በምን ያክል ፍጥነት ጆሮው ውስጥ እንደገባ ዜማውን እንዳዋሀደው ይገርማል ከልዑል ጋርማ አብረው ነው ያጠኑት የሚያስብለው ለዘፈን ነው የተፈጠርከው የኔ ልጅ በርታልኝ
ይህ,ልጅ,በጣም,ትልቅ,ቦታ,የሚድርሰነው,,እውነት,ታላቅ,ችሎታ,,ነው,,ፈጣሪ,ይርዳህ,,
እግዚያብሄር ይባርክህ ሳሚ ቅዱስን እንደምታግዘውና ቦታ እንደምታስይዘው እርግጠኛ ነኝ ❤❤❤❤
አብርሽ ባላገሩ እርይህልጅ ተከታተለው እጅግ ተስፋ ያለው አንበሳ አገሩን የሚወድ ልጅ ነው😢
የሚገርም ድምፅ ነው ዋው ❤
አይ ቅዱሴ በሚገርም ሰዓት ያገኘከው ዕድልክን በሚገባ ተጠቅመካል ጀግና ። ሳሚ tnx
Yaw engede meklit nw😊😊❤❤
ወዬኔ ከደስታዬ ብዛት አስለቅሶኛል የዚህ ልጅ ድምጽ አንተም ሳሚ ጥሩ ልብ ስላለህ ነዉ ፈጣሪ ሊረዳዉ ሲል አንተን ያገናኘዉ እባካችሁ ትልቅ ደረጃላይ ከፈጣሪ እገዛ ጋር አድርሱት❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ዋው ቅዱሴ የኔ ወንድም አንበሳኮ ነህ በርታ እሺ መጨረሻህን ያሳምረው!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
አብርሽ ባላገሩ እርይህልጅ ተከታተለው እጅግ ተስፋ ያለው አንበሳ አገሩን የሚወድ ልጅ ነው
ቅዱስ ብትችል ይህን ድምጽ ብትዘምርበት መዝፈን ከፈለክም የተማረ ዘፋኝ ለመሆን በትምህርትህ በርታ ከተፋ ቤት እንዳትገባ ዝና እንዳይነዳህ ተጠንቀቅ
በነገራችን ላይ አንደዚህ አይነት ታላንቶችን ከየአጋጣሚው እያገኙ እንዲህ ገሀድ የሚያወጡ ሰዎች በጣም ነው የማደንቃቸው
በጣም ጎበዝነው አግዙት ትልቅቦታ እንዲደርስ😢🎉
የኔምስኪን ደሞኮ በጣምነውስዘፍንየሚለቅሰው ባላገሩለይ ባለፈውአልቅሶአስለቅሶናል እባክህ የሚፈልግበት አድርሰው ወድሜ
ቅዱሴ የሚገርም ድምጽ ነው በቃ ቃል የለኝም 😢😢😢 አስለቀስከኝ እኮ ፈጣሪ ይርዳህ ሌላ ምንም አልል
ቅድስት ባላገሩ ላይ አስለቅሰኸኝ ነበር የኔ ልጅ እንዴት ጎበዝ እንደሆንክ እኮ የሚገርም ነው በርታ እንወድሀለን❤❤❤
ወየው ወየው ምን አይነት ተሠጥኦ ነው??? እደግ ተመደንግ 👏👏👏
በህይወት እድልን እና አጋጣሚን መጠቀም ማለት እንዲህ ነው በርታ ትልቅ ቦታ እናይሀለን 👏👏👏👏👏
,በጣም ጎበዝ ልጆ ስለሆነ እባክህ አግዘው። እያለቀስኩ ነው የሰማሁትና አደራ አደራ ነው የምልህ እግዚአብሄር ያሳድግህ።
በጣም የሚገርም ድምፅ ነው
የተፈጥሮ ተሰጦ ነው
ይሄ ልጅ ሰው ይፈልጋል
ትልቅ ችሎታ አለው❤❤❤
በጣም ጎበዝ ልጅ ሳሚ ዛሬ ጥሩ ስራ ሰራክ
እኔ ምን አይነት ተፈጥሮ እንደለክ በምን ለገለፅልክ የውነት ተልቅ ቦታ ደረሰልኝ አይ ደምፅ
ሳሚሻ ነገ ትልቅ ቦታ ደርሷ ከእግዚያብሄር በታች ሁሌም ያመሰግንሀል እና እባክህ አግዘው
የኔ አባት በዚህ ድምፅህ ዘምርበት በሰማይ ቤት ያኮራሀል ልጅ ስለሆንክ ከአሁኑ ይሄን ነው ምመክርህ እኔም እዳተ ልጅ ነኝ ምክንያቱም በሰማይ በምድር ያኮራል ሙዚቃ ያልፍል
ቅዱስዬ እዴት እዳደግህ ባላገሩ ላይ ሀገርኛ ዘፈን እያቀረብክ አስለቅሰኸኛል እደግልን
Ooooow...ቅዱስ ትንሹ የባላገሩ ምርጥ ተሳታፊ 💥 ሳሚ እረ በዛኛው ላይ ደሞ ጠፍተሀል intro ጥያቄና መልስ ናፎቆናል 😊
እንዴት እስካሁን ለሁሉም ጊዜ አለው ተባረክ ስለረዳህው እመነኝ የኢትዮጵያ ህዝብ ከሱ ጋር ነው
በፈጣሪ የሚአስደነግጥ ድምፅ ነው ጎበዝ ፈጣሪ በምክኒያት ነው ያገናኛቹ ደስ ይላል እንዳለቀው አግዘው ሳሚ የራሱ RUclips or Tiktok ቢኖርው አሪፍ ነበር ስራዎቹን ቢአሳይ ማለቴ ነው በርታ ቅዱሴ ❤❤❤
ዋው ዋው የሚገርም በጣም በጣም በጣም ምርጥ ድምፅ አቦ ሳሚ አደራህን አግዘው
በርታልን ትልቅ ቦታ እደምትደርስ ምንም ጥርጥር የለኝም❤
አባዬ እድግ በል ጎበዝ ። ትምህርትህን ጎብዘህ ተማር ያለህ ታለንት በእውቀት ሲታገዝ መልካም ይሆናል ።በርታ !!
አንደኛ ድምፅ ባባየ በርታ ከትልቅ ደረጃ ትደረሳለህ በርታ 👍👍👍❤❤❤ ሳሚ ተባረክ አሪፍ አጋጣሚ ነው አበረታታው ሸር አርገው ለሁሉም ይተባበሩት ሉዑል ምርጥ ሰው ስረአቱ 👍👍❤❤❤ ይመቻችሁ
ባላገሩ ላይ ቀርቧል እኮ ። አሪፍ ልጅ ነው
ቢሰጡት ግጥምናዜማአድካወጣኮይፈምሳል
ከሙዙ ቢያገኝዉ ይረደዋል በጣም መልካም ሰዉ ነዉ
የጊልዶ ቡችሎች የታሉ .....
ቢገኝውጥሩነበር ትልቅቦታቢደርሰው
Kamuko and Geldo aderhn edatagenanew
አረ ምርጥ ድምፅ ያለው ልጅ ነው ያገኘህው ሳሚ እርዳው❤❤❤
ምርጥ ልጅ👏👏👏👏
የሚገርም ድምፅ ትልቅ ቦታ እንጠብቅሀለን ❤
ይገርማል፣ የዚህ ልጅ ድምፅ ምን አይነት ምርጥ እንደወጣው!
ሳላደንቅ ማለፍ አልችልም በጣም ምርጥ ድምፅ ነው 🥰🥰🥰
እንደዚህ አይነት ድምፅ እይለ አንዳንድ ቲክቶ ከርዎች የዘፍንን ክቡር ይስጡታል